♦️ከሆሳእና እስከ ኩየት ♦️የ 15 ዓመትቷ ብላቴና♦️

  Рет қаралды 24,357

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 196
@saraberhe6491
@saraberhe6491 9 ай бұрын
ዘማሪት አዜብ አበራ ከዛ ሁሉ ፈተና ያወጣሽ ፈጣሪ አሁንም የተባረከ ትዳር የተባረከ ልጅ ይዘሽ ድጋሜ ለማመስገን ያብቃን
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 9 ай бұрын
በጣም ይገርማል የራሴን ታሪክ ነዉ የነገርሽኘ የመሰለኘ ሀገሩም ኩየት ነዉ እና ልክ እንደ አንቺ ሁለት ሰዎች ፖሊስ ነን ብለዉ መኪና ዉስጥ ሲያከረክሩኘ ቆይተዉ እኔም ክል በ19 ቅዱስ ገብርኤል በማግስቱ 20 ነበር እና የትናቱ ገብርኤል የነገዋ ማርያም አዉጡኘ እያልኩ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም ሳያደርጉኘ በሰላም ኢንባሲ ደረስኩ ብቻ እመብርሃንን ስሟን ጠርቶ ያፈረ የለም!!!
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አየ ስደት😢😢
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 9 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን እንኳን ደረሰችልሽ
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 9 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤
@ዮወርድ
@ዮወርድ 9 ай бұрын
መዝሙሯ እደት ነዉ ማገኘዉ
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ
@ድንግልማርያምይዥአንችንአ 9 ай бұрын
እኔም ኰዩትነኝ ብዙ ፍተናወች በእግዚአብሔር ቸርነት አለሁ
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 9 ай бұрын
ወይ የሰዉ ልጂ ፈተና አቤት ፅናት ላቺ የደረሰች እመብርሀን ድንግል ማርያም ለኛም ትድረስልን🎉🎉🎉🎉
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 9 ай бұрын
እኔም አለኝ:የምናገረው:የማመሰግነው:የማወድሰው:በሰላም:እድ መለስ:በፀሎትአስቡኝ:ወለተኪዳንነው
@MaruWonde-s7m
@MaruWonde-s7m 24 күн бұрын
እግዚአብሄር ያሰብሺውን ሁሉ ይሙላልሺ
@maskarammaskaram5067
@maskarammaskaram5067 9 ай бұрын
አንቺን የስማች እመብርሀን ከነልጇ ትስማን መጨርሻሽን ታሳምርልሽ የኔ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጣበቅሽ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝና የሚያስተምርነው የእግዚአብሔር ድቅ ስራነው በዚሁሉ መከራ መትረፍሽ😢😢😢❤❤❤ተመሰገን ፈጣሪ❤❤❤ለአምላክ እናት ምስጋና ይገባታል ❤❤😢😢ፈጣሪ እኛም ከስደት ያውጣን😢
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 9 ай бұрын
ኣለህ ከእኔ ጋራ የሚል መዝሙርሽ ስሰማ የምር ስደት እንዳየሽው እና በብዙ መከራ ኣልፈሽ እንደሆነ ስገምት ነበረ እና ስሰማው እምባዬ ይፈስሳል ምንም እንኳ እንዳንቺ የከፋ በይደርሰኝም ኣሁንም ስደት ነኝ በመንገድ የማውቃቸው ጎደኞቼ ኣጥቻለው ከሞት ተርፊያለሁ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሄር ይመስገን ❤❤እንኳን ለዚህ ኣበቃሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ርግጠኛ ነኝ ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ እመቤቴ ትቅደምልሽ እኛንም ለኣገርችን ያብቃን ❤❤❤
@azebabera-cl4cg
@azebabera-cl4cg 9 ай бұрын
አሜን የኔ እህት
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም Ай бұрын
አሜንን
@ዘመነ-ሔኖክ
@ዘመነ-ሔኖክ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አምላካችን ልጆቹን አይተውም። እምነት ፅናት ካለን ሁሉም ያልፋል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በርች
@Asefuየተክልየልጅ
@Asefuየተክልየልጅ 9 ай бұрын
የኔ እናት ❤❤❤ላች የደረሰች እመብርሀን ለእኛም ለስደተኞች ትድረስልን 😭😭😭😭😭😭እሷን የጠራ አያፍርም ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይግባው🤲🤲🤲🤲🤲
@nigussegemeda2827
@nigussegemeda2827 9 ай бұрын
ቋንቋዬ ወይንም ወንድም ዲ.ን ዘማሪ ልዑሌ ይችን ልጅ በጣም ጥሩና ጎበዝ ስለሆች እኔ ሊያገባት አሰባለዉ እኔም ገና ያላገባዉ ሲለሆነ ። እኔ የሚኖረዉ ካናዳ። ለማነኛዉም አገናኘን ወንድማችን። በጣም አመሰግናለዉ
@tigest3176
@tigest3176 9 ай бұрын
Egezbehre yifekedelachu
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 9 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን ዘማሪአዜብ ተሰጦሽ ይህ ሁኖ ነው ያ ሁሉ ስቃይ ያሳልፍሽ 😢 እግዚአብሔር ይመስገን በሀገርሽ ላይ መልካሙን ይግጠምሽ የእስር ቤቱን ስታወሪ አሳዘንሽኝ 😢
@kidsttigabu7406
@kidsttigabu7406 9 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን እመብርሃን የሁላችን እንባ አብሳልናለች ብዞዎች ሚዲያ ስለማንውጣ እንጅ
@haze-hs4wi
@haze-hs4wi 9 ай бұрын
ዘማሪ ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር ያክብር ጥሩ ድምጽ ነው ያላት እሷም ልጅቱ ታሪኩ በጣም ልብ የሚነካ ነው
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 9 ай бұрын
ሥላሴ አምላካችን ልጆቹን በቸርነቱ ይሄው ያኖረናል ተመስገን 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretWuobeshet
@MeseretWuobeshet 9 ай бұрын
ወይ የኔእናት የሰውልጅ እድል በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ከመከራና ከስቃይ የጠበቀሽ ወላዲተአምላክ የጭንቅ አማላጇ ከሰው አውሬ የታደገችሽ የማታሳፍረን እናታችን አቡነ ተክለሀይማኖት አባታችን አሁንም ይጠብቁሽ በጣም የሚያሳሳዝን ታሪክ ነው በጣም ነው ያስለቀስሽኝ ግን እናትና ልጇ አልተለዪሽም ተመስገን ከማለት ውጪ ምን አነት ነገር እናቀርባለን አሁንም መጨረሻሽን ያሳምረው የአገቸልግሎት ዘመንሽን ይባርከው
@hiwanKaliy
@hiwanKaliy 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው እማዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ክዳነ ምሕረት ተአምሯ ብዙ ነው ለእኛስደተኞች የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኔአለም አባቴ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ❤ መዝሙሮችሽ በጣም ነው እምወደው ከልቤ ነው እማዳምጠው 🕊🕊🌹🌹 አሁም እማዬ ቅድስት ክዳነ ምሕረት ትጠብቅሽ የልቦናሽ መሻት ትፈፅምልሽ እህታለም 🌼💐
@azebabera-cl4cg
@azebabera-cl4cg 9 ай бұрын
አሜን እህቴ
@ZenashAfework
@ZenashAfework 9 ай бұрын
አንቺን የሰማች እመብርሀን ከነልጇ ትስማን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ እህቴ።
@mesi557
@mesi557 9 ай бұрын
ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልን ቤተ ሰቦቼ ይህን ድንቅ ታርክ ለማስማት የረዳኝ እግዚአብሔር ይመስገን አውነትሽ ነው እህታችን እግዚአብሔር ባይረዳይ ባይሆን የኔ ነገር ምን ይሆን😢 አዎ ስደት ክፉ ነው ብዙ መከራ አልፍን በእግዚአብሔር ምህረቱ ቸርነቱ ሳይለየኝ እግዚአብሔር አባቴ መሸሸጊያ መጠግያዪ ጥላ ከለላየ የልቤ ማረፍያዪ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🙏🙏❤
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 9 ай бұрын
በእውነት ትልቅ ገጠመኝ ነው እህታችን አሁንም እመብርሃን ፀጋውን ተብዛልሽ
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን እመአምላክ ወላዲተአምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስገና ይድረሳት አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል 7 ай бұрын
በእውነት ቃላት አነሰኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ይኸን ድንቅ ስራህን እድሰማ ስለረዳኸ የድንግል ማርያም ልጅ መድኃኔዓለም ስምህ የተመሰገነ ይሁን አሜን እመአምላክ ክብር ይገባሽል የስደት እናቴ እመብርሃን ምስጋና ይገባሻል አሜን
@mekashkebede3463
@mekashkebede3463 7 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ልጅነሽ ከዚህ በላይ እምታገለግሊበትን እድሜ እና ጤና ያድልሽ እህቴ!!!
@thhghh745
@thhghh745 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ጌታ ሆይ ስደታኛ ነኝ አትተዋን❤❤❤
@ሔኤሜንቢንያም
@ሔኤሜንቢንያም 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አይ ስደት ስንቱን ስያሳያል ብቻ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርች እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 9 ай бұрын
አይ ስደት ክፉ አይግጠም ነው ሰሉሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን በቸርልን
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 9 ай бұрын
የኔናት እመብርሀን አብዝታ ትባርክሽ አንጀቴን በላሽኝ እመቤቴን አሁን ላይ ግን ያለሽበት ህይወትሽ ያማረ የሠመረ ነውና ከመሻትሽ በላይ የሚበጅሽን ታድልሽ የኔ ውድ❤😍 እናቴን ላስደስት ለናቴ ኑሮዋን ልቀይር እያልን ከሀገር ወተን በፈተና ብንንገላታም እመብርሀን አትለየንም ድንግልዬ
@MelkamuSetota
@MelkamuSetota 8 ай бұрын
በጣም የሚሳዝን ታሪክነው አማምልክ እንኳን ከመከራ ታደገችሽ
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 9 ай бұрын
የጎደኛሽመጨረሻሳትነግሪንምንደረች በእውነትበጣምአሳዘነችኝ😢😢😢😢
@azebabera-cl4cg
@azebabera-cl4cg 9 ай бұрын
ጋደኜዬ ተርፍለች
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o 9 ай бұрын
@@azebabera-cl4cg እግዚአብሔር ይመስገን
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 9 ай бұрын
አዎ እግዝአብሄር ታሪክ ቀያሪ ነዉ ለራሱ ስለፈለገሽ ነዉ እንዲህ ጥምም አለሽ በረቂቅ ሚስጥሩ ነዉ ያስተማረሽ አዛኝትዋ እመቤቴ አንችን የሰማች ትስማን
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 9 ай бұрын
እኔንም ለመመስከር አብቂኝ እመአምላክ እውነትሽን ነው ሰንበት ትምሀርት መማሬ ለኔም ከስንት ክህደት ድኛለሁ ለኛ የደረሰች ለሁሉም ትድረስ በማልቀስ ጀምሬ በማልቀስ ጨረስኩ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እናት በርች መጨረሻሽ ይመር ያለ እግዚአብሔር ያለ ድንግል ማርያም ያለ መላእክ ያለ ቅድሳን እረዳትነት ይከብዳል እና እነሱን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 9 ай бұрын
አዎ እግዚአብሔር አለ የማያልፍ የለም እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ያሳዝናል ያቺ አንቺን እረዳለሁ ብላ ፖሊስ ያመጣችው ልጅ እንዴት ሁና ይሆን 🙏😢 ልቤ ነው የተነካው አንቺን የጠበቀሽ አምላክ ጠብቋት ይሆናል የኔ እህት እንኳን ለዚህ አበቃሽ በርቺ እመብርሃን ትድርስላችሁ ለኔም እንደደረሰችልኝ
@zenebechgebreyohans1491
@zenebechgebreyohans1491 9 ай бұрын
በእውነት ላንቺ የደረሰ አምላክ ለኛም ይደረስልን እስከመጨረሻው በቤቱ ይፅናሽ
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 9 ай бұрын
የኔ እህት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ በቅዱሳን ምልጃ በእግዚአብሔር ቸርነት ያመነ አይከፋዉም❤❤
@desalegnasemahegn5939
@desalegnasemahegn5939 9 ай бұрын
ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እሕቴ!! ግን ጥቃት የደረሰባት ልጅ ግን የት ደረሰች ስለሷ ትንሽ ብትናገሪ ደስ ይለኛል🎉🎉🎉
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችና ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን ካንች ብዙ ተምረናል ስደት ከባድነው በስደት ያልተፈተነ የለም ግን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው ያሳልፈናል
@Zenash-g3w
@Zenash-g3w 9 ай бұрын
እመ አምላክ ለደጅሽ ያብቃኝ ❤እህታችን መጨሻሸን ያሰማልን❤❤❤
@josephwaite1317
@josephwaite1317 9 ай бұрын
Yeney wide ehite. Enkuan le zehe kiber bekashe. You have a beautiful voice. Zemary melaket yasemalen. Berchey Yeney konjo.
@TenyeBernu
@TenyeBernu 9 ай бұрын
እግዛብሔርመጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ በጣምአስተማሪታሪክነው❤❤❤❤❤
@FetiyaSefaMohamed
@FetiyaSefaMohamed 3 ай бұрын
ያንቺ የረዳ አምላክ ያንቺ የረዳች የኛም በስደት ያለነው ይርዱን ለደጁ ያብቃን
@wede1905
@wede1905 9 ай бұрын
ኡፍፍፍ እሕቴ 😢😢 የማያልፍ የለም እንኳንም ለዚሕ አበቃሽ ስለሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን 😢😢
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 9 ай бұрын
የዛቺኛዋ ምስኪን መጨረሻ ምን ሆነ? እርዳታ ያስፈልጋታል ግዜው ቢያልፍም የኔ እናት ለሰው ብሎ ወቶ መስዋአት ሆነቺ 😭😭😭
@tigistyemariamlij4063
@tigistyemariamlij4063 9 ай бұрын
እኔም ተፈተንኩ ብዬ አለቅሳለው እረ ይቅር በለኝ 😢😢😢 አምላኬ 💔💔 እህቴ ባች ስቱን ተማርኩ በዕባነው የሠማውት የውነት የኔ እናት እኔም መዝሙር እወዳለው 👏❤በዕምነቴ በጣም ነው የሚፈትኑኝ የሚሠድቡኝ አሁንግን በጣም ደሥ ያለኝነው
@mekdestesfaye3029
@mekdestesfaye3029 9 ай бұрын
?እውነት ክብር ምስጋና ለእናትና ለልጇ ቃላት የለኝም ፍጻሜሽን ታሳምርልሽ እመ አምላክ❤🍃🌾💐
@thhghh745
@thhghh745 9 ай бұрын
አዎ እህታችን እውነት ነው አንች የረደችሁ እመብረሃን እኛንም ትርደን አይዞሽ አልፎል እግዚአብሔር ይመስገን
@tesga9705
@tesga9705 9 ай бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ከእዛ ሁሉ ፈተና አዉታ እማምላክ ለዚህ አበቃችሽ እኅታችን የዛችኛዉ እኅታችን ነገር ግን ልቤን በጣም ሰበረኝ ምን ሆና ይሆን ግን የት ገብታ ይሆን 😭
@Hanan-wi5gb
@Hanan-wi5gb 9 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረሰ በባዕድ ሀገር የጠበቀሽ የእስራኤል ቅዱስ ይመስገን ካንች ባለመለየት የጠበቀችሽ የፅናናችሽ እመ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት❤
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 9 ай бұрын
የግዋደኛዋ ነገር ግን አንጀቴን ነው የበላው ለሷ ብላ ወታ በአውሬዎች መሰቃየቷ 😭ያማል የውነት ያማል 😭😭😭
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 9 ай бұрын
ለእግዝእያብሄር የሚሳነው የለም ❤❤❤
@mesi6950
@mesi6950 9 ай бұрын
የኔ እናት! ፈጣሪ በ ቤቱ ያፅናሽ!!!
@amlesetabedi
@amlesetabedi 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልእህታችን ❤❤❤
@MesiTube12-19
@MesiTube12-19 9 ай бұрын
ግሩም ነው የእግዚአብሔር ስራ አይይይይይ እንኳንም ከዛ ሁሉ መከራ ያወጣሽ አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን ምናይነት እምነት ነው ውይይይይ አምላኬ ስራህኮ ግሩም ነው
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም Ай бұрын
የኔ እህት እንካን እግዚአብሔር አውጣሽ ኩየት እንዲ አመስለኝም ነበር😢😢😢😢😢😢😢አይ ስደት እግዚኦ 😢😢😢
@የቅድሥጊወርግሥልጅነኝ
@የቅድሥጊወርግሥልጅነኝ 9 ай бұрын
እውነት ይገርማል የኔ ጣንካራ በቤቱ ያፅናሽ እማየይይ🥰👏
@azebabera-cl4cg
@azebabera-cl4cg 9 ай бұрын
አሜነ ❤
@ta-sy6up
@ta-sy6up 9 ай бұрын
ስለ ልጅትዋ ላንቺ ለመርዳት ብላ የደፈርዋት ምን ላይ ነች ጊዜው ቢልፍም እርዳታ ያስፈልገዋል መጠየቅ ነበረብሽ ላንቺ መስዋእት ሆነች From German Eri…😮
@WayinishetKunniyyee-ez2gp
@WayinishetKunniyyee-ez2gp 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢
@MekdiT1921
@MekdiT1921 9 ай бұрын
እኔንም አድነኝ እና ለምስክርነት ያብቃኝ በርሜል ቅዱስ ጊወርጊስ ወደ ቤትህ ጥራኝ
@AcsvSbbs
@AcsvSbbs 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የረዳሽ ለእኝም ይድረስልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ እግዚአብሔር አሁንም ደስታሽን ያሳየን
@HiwtoyMesges
@HiwtoyMesges 9 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ።
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 9 ай бұрын
እግዚአብሄር እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ
@Aynadsbelay
@Aynadsbelay 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት እህቴ ጸጋውን ያብዛልሽ ይገርማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mmekdesttadese
@mmekdesttadese 9 ай бұрын
እመቤቴ ስሟን ጠረቱ ያፍረ የልም እኔም ሀረብ ሀገረነኝ ገን ድንግል ማርያምን ጠረች 😢😢😢😢😢 እንባየን ታብስ እናቴ ትጠብቅልን
@ምእራፍዘሩፋኤል
@ምእራፍዘሩፋኤል 2 ай бұрын
ሁላችንምያሳለፍነው ነው የኔ እህት እንኳንም ፈጣሪ እረዳሽ❤
@weynshetzewde6960
@weynshetzewde6960 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይምስግን እምቤቴ ሁላቹሁንም ክስድት ተምልስን አሜን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 9 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen Ehti betam yemiyasazntariknewu gn Egziabher yimesgn emebrehan kanchga tehun❤❤❤
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 9 ай бұрын
የልጅ አዋቂ❤ ለቁም ነገር ታብቃሽ እመብርሀን የኔናት እናትሽንም ድንግል ትማርልሽ የኔናት አስለቀሽን
@azebabera-cl4cg
@azebabera-cl4cg 9 ай бұрын
አሜን❤
@zewdineshal3888
@zewdineshal3888 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 9 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ላገርሽ አበቃሽ እፉ ስትስቃይ አለ ብቻ ተመስገን
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 9 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን እንኳንም ለዚህ አበቃሽ
@yrgalembokure9137
@yrgalembokure9137 9 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏. ❤❤❤. God Bless you More.
@MabitWanaw
@MabitWanaw 8 ай бұрын
እኛም ተፈተንን እንላለን ተመሰገን ጌታየ አችን የረዳ አምላክ እኛንም ይስማን
@zaidkubrom709
@zaidkubrom709 9 ай бұрын
አረብ አገር ያላችሁ ስደተኞች እግዝአብሄር ይድረስላችሁ አቤቱ ማረን
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 9 ай бұрын
ኣሜን ❤❤
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 9 ай бұрын
Amen amen amen
@LayanAlsubaie-mo2kd
@LayanAlsubaie-mo2kd 9 ай бұрын
amen😢
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 9 ай бұрын
በቤቱ ያፅናሺ እህቴ❤❤❤❤🤲🤲🤲
@kkww1410
@kkww1410 9 ай бұрын
እመቤቴ ትርዳሽ
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውነት ነው የትም ቦታ እግዜአቤሔር አለ አስራሀንድ አምት ሌሆነኝ ነው ቤተክርስቲያን ከራኩኝ ለስሙ አውረባ ነው ባመት ሁለት ወይም ሦስትየ ቢሆነው አድ ቀን ይቅርብኝ ይሆናል ተስፋ አልቆረጠም
@mareyaamhaadhako4119
@mareyaamhaadhako4119 9 ай бұрын
Unta endazem matsnant Ale ene betineshu sefatan igzabheren yemararku igazabher yeqerbaleng🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢❤❤
@حليمهالخطيب-ش9ك
@حليمهالخطيب-ش9ك 9 ай бұрын
በሚገርም ምስክርነት ነው ላንቺ የደረሰ አምላክ ለሁላችንም ይድረስልን ከኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላል የምር ይገርማል ❤❤❤❤ ወንድሜ ልኡል ሰገድ እባክህ እኔም መመስከር እፈልጋለሁ እኔ ያለሁት በስዴት ሳኡዲ አረቢያ ነኝ እባክህን የቅዱስ ሚካኤልን እና የድንግል ማርያም የቸሩ መድሀኒአለም ምስክርነት ልመስክር ስልክ ቁጥር አስቀምጥልኝ እባክህ ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እባካችሁ ተባበሩኝ አግዙኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለህዝቤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ?? ስልክ ቁጥር እፈልጋለሁ አስቀምጡልኝ
@MsgnanChernt
@MsgnanChernt 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dubaidubai4705
@dubaidubai4705 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻሽን ያሳምርው እህቴ ስደት ከባድ ነው
@azebabera-cl4cg
@azebabera-cl4cg 8 ай бұрын
አሜን ክበሩልኝ
@azebabera-cl4cg
@azebabera-cl4cg 8 ай бұрын
አሜን
@Warda-t5q
@Warda-t5q 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 9 ай бұрын
ኩኤት ነኝ ኢንባሲው የተርገመ ነው ውይ ፓስፖርት ላሳድስ ሂጀ እስክወጣ ስንት ግልምጫ እንዳየው አሁንማ ምድር ቄሮ ተሰብስቦ ሲያስጠላ እኔ 12 አመቴን ይዣለው ግን ጠፍቶ መስራት ስለምፍራ አልጠፍውም አስር አመቴ እዚህ ቤት ተመስገን ብቻ እህቴ እንኳንም አለፍልሺ
@AsefelechNegash
@AsefelechNegash 9 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤💒🙏🙏🙏
@sabageberestadik4558
@sabageberestadik4558 9 ай бұрын
እንኳን ላገርሽ አበቃሽ ያች አብራሽ የንበረች ው ልትታነቅ ነበር ያልሻትስ ልጂ የት ሄደች አልነግርሽንም ?
@merrarisaman519
@merrarisaman519 9 ай бұрын
ስልኩዋን ለጥፍልኝ እስኪ የአቅሜን መርዳት እፈልጋለሁ ባለ ብሩህ አይምሮ ናት
@samiraal-tl5ee
@samiraal-tl5ee 7 ай бұрын
እሚገርም ታሪክ 😢😢😢❤❤❤
@rosegashaw5304
@rosegashaw5304 9 ай бұрын
Uff lib yemineka taric 😢kbr msgsna le Dngl Mariam lij Emebrhan enate anchin yizo man afere 👏🔥❤️😢
@thhghh745
@thhghh745 9 ай бұрын
ወንድማችንብዙ ጉድ አለብን
@SenaitTeweldebrhan-l7s
@SenaitTeweldebrhan-l7s 9 ай бұрын
Zmare melakt yasemaln ehtachn ayzosh egziabher ytebkshal dnglmariyam kanchi thun
@danagetu6202
@danagetu6202 9 ай бұрын
ዉይ የኔናት አምላክ ይርዳሽ 🙏
@BezaWondye-b9h
@BezaWondye-b9h 9 ай бұрын
እግዚአቢሔርይመሰገን
@እራሴነኝእኔ
@እራሴነኝእኔ 9 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ግን ግን ኮይት ህግ የለም ፖሊስ መስለዉ ይጭበረበራል እኔ ባህሪንነኝ ግን በየ መንገዱ ኮሜራ አለ
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 9 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Waaqaayo Baagaa sii Gaargaaree Dubaaroo baagaa sii Faanaa Taatee❤❤❤❤😢😢😢😢
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 9 ай бұрын
ማንም ለዛቺኘዋ ያሰበ የለም እንዴ በውነት እኔ ከሁሉም ትኩረቴ ልቤ በጣም ያዘነው በሷ ነው 😔😔😔😔
@First-ce5cl
@First-ce5cl 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 9 ай бұрын
አቤት ስደት እና የዲልነገር የተደፈረጂው ልጂ ሞተች😢😢😢😢😢😢
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 9 ай бұрын
ላቺየደረሰች እመቤቴ ለኛም ትድረስልን
@SasyAtlawu
@SasyAtlawu 3 ай бұрын
አይይይ ስደት ያለእድሚያችን ካገራችን እየወጣን ተሰቃየን ማርያምን እኔ በባህር አርጌ የየመንን በርሀ አቋርጬ ስት መከራናሲቃይ አይቻለሁ እመገድ ግን እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ላደረሰኝ አምላክ ግን ሁሌ ይፀፅተኛል ከቤተክርስቲያን መራቄ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ለደጁያብቃን 🙏🙏ግን ባየር ከመሄድ ይልቅ የባህሩ ይሻላል መሰለኝ ለምን ብትሉ ባየር የሚሄዱት ነፃነት የላቸውም ልብስ በራሳቸው ካልገዙ ስልክ ከሌላቸው የሚገቡበት ቤት ካልተስማማቸው ካልቀየኑ ደመወዛቸውን በጃቸው ካልተቀበሉ ምኑነው ነፃነቱ እዴ እኛህገወጦቹኮ እዚህ ሀገርላይ እደልባችን ተዘዋውረን ቤት ካልተስማማን ቀይረን ብራችንን ባግባቡተቀብለን ብቻ የምንፈልገውን አሟልተን 🚓አታግኘንጂ ሌላውን ፈጣሪ ይመስገን 🙏🙏ግን ባየር ሄደው ብዙሲቃይ የሚሰቃዩ እህቶቻችን አደኛ የሚጨክኑባቸው ካረቦቹይልቅ የኢትዮጲያ ኢባሲ የተባሉ እርጉሞች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው በሰው ላብ ኪሳቸውን እየሞሉ ግን ሰራተኞቹ አደጋላይ ሲወድቁ አንቀበልም ዝምብለሽ ስሪ እያሉ የሰው ህመም የማይገባቸው ፈጣሪ ካለ የነሱን መጨረሻ ያሳየን 😢😢😢😢
@MekdiT1921
@MekdiT1921 9 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ
@ቅዱስሚካኤለይ
@ቅዱስሚካኤለይ 9 ай бұрын
የኔ እህት❤❤❤
@amlesetabedi
@amlesetabedi 9 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስግን
🎈በሽታ ስጠኝ እና ደጅህን ልርገጥ 📍ባለታሪኳ ፍሬ ሕይወት
1:35:22
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 127 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
♦️ወፍራም እባብ ♦️በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ♦️
1:09:39
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 67 М.
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 727 М.
♦️ሳይበቅል ጠፍቶ ሳይሞት የዳነ ♦️ዕድለኛው ብላቴና♦️
55:04
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 95 М.
♦️የማዳሜ እና የመልአከ ሞት ግብግብ በዱባይ♦️ ዓለም ዘሸዋ ሮቢት♦️
57:19
🛑በማስታጠቢያ ሙሉ ጥቁር ደም♦️ የኪዳነ ምሕረት ምልጃ📍
1:27:18
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
♦️በስውሯ ማርያም ሕፃኑ አፉ ተፈታ... ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረ
39:25
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 45 М.
🛑ጥቁር እባብ 📍 ከስዊዘር ላንድ (አሮን) እና ከስዊድን (አዳነች)📍
2:28:40
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 123 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН