ለካ ዲያብሎስም ልጅ አለው ? //በቀሲስ መንግሥቱ

  Рет қаралды 62,006

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 190
@ቀለምየኪዳነምህረትልጅ
@ቀለምየኪዳነምህረትልጅ 2 жыл бұрын
እንደመምህሮቻች ድካም የኛ ስንፍና ለጉድ ነዉ ደስ የሚሉ አባት ናቸዉ እድሜ ይስጥዎት 🤲🤲🤲ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@የድንግልማርያምባሪያወለተ
@የድንግልማርያምባሪያወለተ 2 жыл бұрын
አቤት የምንሰማዉ ቃል ለፍርድ እንዳይሆንብን በቃሉ የምንለወጥበት ያድርገን
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu Жыл бұрын
አሜን
@setechgntsega3298
@setechgntsega3298 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saronaddis9068
@saronaddis9068 5 ай бұрын
Amen
@baseerkunnan6979
@baseerkunnan6979 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን የእውነት እነኝሕን አባት ድምፀ ስስማ ውስጤ የሚር መሠመስ አለ ቃላታቸው ያሥለቅስኛል😢😭የናቴልጀ ብለው ሲጀምሩት እውነት 😭አባቴ እርጀም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡለ እግዚአብሔር የተመሠገነይሁን ቃለሒወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባዬ🙏
@joorykfk330
@joorykfk330 2 жыл бұрын
አቤቱ የድፍረት ሃጢያት እንዳይገዛኝ ባርያህን እኔን ፀጌ ማርያም ተቆጣጠረኝ😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@brekatdebritu3251
@brekatdebritu3251 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ሰብከት ነው አባታችን ቃለህዉት ያሰማል መንግሰተሰማያት ያውርሰልን
@መላኩቅዱስዑራኤልጠብቀን
@መላኩቅዱስዑራኤልጠብቀን 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜ ይስጥልን እኔ አባታችን እወዳቸዋለሁኝ ወንድሞች ቤተክርስትያን ስትሔዱ ለምንድነው ነጠላ የማትለብሱት ልበሱ ደስ ትላላችሁ
@nibretwoldie7029
@nibretwoldie7029 2 жыл бұрын
በ 1992 አም፣ ወሎ ደሴ እየመጡ ያስትማሩት፣አባት ይሆኑ?ይገርማል!! ረጂም እንድሜና፣ጤና ይስጥልን!!
@milkanatube4685
@milkanatube4685 2 жыл бұрын
@@nibretwoldie7029 Amen Amen
@adisababa1570
@adisababa1570 Жыл бұрын
አባታችን እዴሜ ፀጋዉን ያብዛለን ኒህ አባትችን ሥወደዉት የኔ አባት እግዛብሄር አባቶች አያሣጣን እዉነት ፀጋዉ ያብዛሉዉን💚💛💐💐💐💐💒💒💒💒
@terrilegese3012
@terrilegese3012 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን እና ቤተክርስቲያናችንን ህዝቦችዋን ይጠብቅልን ጠላቶችዋን እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅልን ።
@fantu1fantu215
@fantu1fantu215 Жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም ያሰማነውን በልቦናቸን ያሳድርብን አሜን
@heedasleeasd5448
@heedasleeasd5448 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ላባታችን ቃለሂወት ቃለበረከት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን👏🌹
@ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
@ድንግለይማዕተበይአይበትኽ 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው አባታችን በናታቹ ጥርት ያለ ቀረጻና ድምጽ ይኑረው የአባታችን ድንቅ ትምህርት ነው ያላቸው በዚህ እድሜ እኔ በጣም እደነቃለሁ
@hana-21
@hana-21 2 жыл бұрын
ቃሉ ከሰማነው ከካሜራው ምን ችግር አለጥርት ያለ ድምፅ ነው የሚሰማው
@ሀናየማሪያምልጂ
@ሀናየማሪያምልጂ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን. እግዚአብሔር. በዲየሀለሁኝ ይቅርበለኝ. አቤቱ. ይቅርበለኝ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶት ይደርብን የርሶ ትምህርት ንፍስ ያረሰርሳል አባታችን አደርሶ አይንት ያሉትን አባቶቻችንን ለኢትዮጵያችን ለተዋህዶ አይማኖታችን ያብዛልን እረዥም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 2 жыл бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 ፈጣሪ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልልን 🙏 እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tedx3762
@tedx3762 2 жыл бұрын
በህፃንነቴ ስብከት ሲባል የማውቀው የእናቴን ልጅ ነው። እንክን ደህና መጡ አባታችን።
@gechietube2943
@gechietube2943 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና እና ከአገልግሎት ያድልልን የእናቴ ልጅ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷን ታድልልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tigtube246
@tigtube246 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሰምተን ለመተግበር አብቃን 😭😭😭😭😭
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 2 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ይስጥልን በጸጋው. ይጠብቅልን አሜን
@SaraSara-yr4zg
@SaraSara-yr4zg 2 жыл бұрын
ቃል ለህይወት ያሠማልን ለኛም ማስተዋል ያድለን ልቦና ይስጠን
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 2 жыл бұрын
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
@ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን ዋላችሁ የክርስቶስ ቤተሠቦች በእዉነት ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 Жыл бұрын
አሜንፈጣሬከፈተናቦታይሰውረንእድሜይስጥልን እመብረሀንለንስሀአብቄን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dhfhbxdgbgd5672
@dhfhbxdgbgd5672 2 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቆት
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በራክዮ አይለየን ጎዶልያስ
@bayeworku2116
@bayeworku2116 2 жыл бұрын
በውነት እንደናተ እይነት እባቶችን ያብዛልን
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@Eliltaa
@Eliltaa 2 жыл бұрын
አባታችን ቃልህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖንም ያርዝሙሎት
@mendaabebe6472
@mendaabebe6472 2 жыл бұрын
አሜን አባአአታችን ቃለሕወት ያሰማአልን በዲሜበጤና ያቆኦይእልን
@የድንግልማርያምባሪያወለተ
@የድንግልማርያምባሪያወለተ 2 жыл бұрын
እፋፋፋፋፋፋ እረጅም እድሜ ይስጠዎት አባቴ እንደት እንደምወዳቸዉ ሰዎቸ ስለ አራጣ ሲያስተምሩ በጥቁር ገበያ መላክ አራጣ ነዉ እንደ????????
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ሉልሰገድ እግዚአቢሄር አምላክ ይባርክልን በጤና በጸጋ ይጠብቅልን
@natalasafer3333
@natalasafer3333 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበቡን ይስጠን የሰማነውን ለህይወት ያርግልን አባታችን ጸጋውን በረከቱን ያብዛልን በቤቱ ያጽናል እንደዚህ ያሉ አባቶች ያብዛልን አባታችን ባርኩኝ የሰማሁት ለህይወት እንዲሆንልኝ
@lioulkassa4233
@lioulkassa4233 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ።
@እንደምድርአሸዋ
@እንደምድርአሸዋ 2 жыл бұрын
የሚያስደንቅ ትምህርት እግዚአብሔር እንደርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን። እድሜ ይስጠዎት ፈጣሪ።
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
ብር መስብሰቢያ ሳብስክራይብ አድርጉ ለምን እንደ አለባበስህ ፋሺን ሾዎ ሄደህ አትሰራም ረሳህ መሰለኝ ታሞ የተነሳ ይባል የለ? ለምን እንደ ክርስቲያን አለባበስ አትለብስም ጡንቻህን የምታሳየን ለዘበኝነት ይጠቅምህ ይሆናል ፋሽነኛው ክርስቲያን ገፀ ባህሪ እኮ ነህ እውነተኛውን አንተነትህን ፈልግ ለማግኝት ስትችል ታወራለህ እንደሚሰብከው አይጥ ቦሎ የሚሳደበው ሽማግሌ ያወቀ መስሎት ይቦጣረቃል ያንተ ቢጤ ንገረው ክርስቶስ እንደዛ አልተሳደበም ከየት እደሚጎተቱ የማይታወቁ የፈጣሪን ስም እየጠሩ ይሳደባሉ ይሄ እውቀት ብስለት ግፃፄም አይደለም ደሞ አንደበቴን የተሰማ ያርግልኝ በፈጣሪ ፊት ራሴን በትህትና ዝቅ አደርጋለሁ ብሎ የሚሳደብ ምን ተራ ወሬ ነው? ለምን ወደ ገዳም ገብተው አፀልዩም አይኖሩም ከመሳደብ ? ፍሬና ዋጋ የለውምኮ አያመጣምም።
@fre2127
@fre2127 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ Жыл бұрын
እረጅም እድሜ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🥺እንወዶታለን አባታችን❤🙏
@deberabelay4823
@deberabelay4823 Жыл бұрын
አባታችን ቄስስ መንግስቱ /የእናቴ ልጅ/ በልጅነቴ ጀምሬ ነው የምከታተላቸው አባቴ የት ጠፉ ብዬ በጣም አዝን ነበር ዛሬ በማግኘቴ ደሰስስስስስስስ ብሎኛል ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ነው የዛን ጊዜ እኔ የ15 ዓመት ልጅ ብሆን ነው ቅድስ እስጢፋኖ እየመጡ ያስተምሩን ነበር ሳያቸው በትዝታ ወደኋላ ነው የሄድኩት አባቴ ኑሩልኝ፡፡
@ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ
@ሰላምናፈቀኝ-ደ6ዸ 2 жыл бұрын
ሰው እየመረጣችሁ ፊት እያያችሁ ወገን እየቆጠራችሁ መርጣችሁ ስለምታለቅሱ ነው አይሁድን ስለምትራገሙ ገና 7ሱባኤ አደለም ,70 ሱባኤ እንቀጣለን ማስመሰል እና መሸንገልን ጌታ አይወደውሞ
@mekdesabebe343
@mekdesabebe343 Жыл бұрын
አባቴ ምን እንደምልም አላውቅም አባ ኮ እረጅም እድሜ ከጤና ሙሉ ጤና ይስጥልን ያገክግሎት ጊዜዎንት ያርዝምልን አባ የእርሶ አይነቱን አባቶችን ያብዛልን ስስቴ የናቴ ልጅ❤❤❤❤❤❤😊
@natalasafer3333
@natalasafer3333 Жыл бұрын
የምትመለከቱ ሰዎች ባካችሁ የነኝህን አባት ትምህርት አጋሩ ለሌሎች ምን አልባት አንድ ሰው ይለወጥ ይሆናል በርግጥ የሚያስተምሩት ያስደነግጣል በስመአብ እግዚአብሔር እየገሰፀን ነው
@almaztlahun7337
@almaztlahun7337 2 жыл бұрын
አባታችነ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ከአጀት የሚገባ ትምህርት ነዋ ቃለሂወት ያሰማልን ሆዴ ይሞላል ልቤ ይደሰታል አባቴ በፀሎት አስቡን። ፅጌ ማርያም። ወለተ ማሪያም። ወለተ ሀና
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድመና በጠና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን❤❤
@wugotana6879
@wugotana6879 Жыл бұрын
አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን
@امنهامنه-ق5ه
@امنهامنه-ق5ه 2 жыл бұрын
አባ እድሚና ጤና ያድልልን ቃልህይወት ያሰማልን ሺ አመት ኑሩልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አባቴ 🤲🤲🤲🤲
@maryajokim5600
@maryajokim5600 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይዉት ያስማልን አባታችትን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላችሁ
@haimanotgeremew8627
@haimanotgeremew8627 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በጣም ነው የምወዳቸው
@jambarj273
@jambarj273 2 жыл бұрын
ስለሁሉም እግዛብሔርይመስገን አባታችንጤናይስጣቹ
@mhretmhret270
@mhretmhret270 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ማባባያ የሌለው ቁርጠኝነት ወላዋይነትን የሚያጠፋ ትምህርት ነው
@genettessema5248
@genettessema5248 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን። ለኛም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን!!! አሜን!!
@ድንግለይማዕተበይአይበትኽ
@ድንግለይማዕተበይአይበትኽ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@ashutertube5534
@ashutertube5534 2 жыл бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ይስጥልን በጸጋው. ይጠብቅልን አሜን
@hirut139
@hirut139 Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥልን መካሪ አያሳጣነ ይፈቶኝ
@እሙነኝየእናቴብቻ
@እሙነኝየእናቴብቻ Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@salamwittejal5776
@salamwittejal5776 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት አባታችን ቃለ ህይዉትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔ
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን እዴት ደስ ይላሉ አባታችን🙏🙏🙏
@galaxymobile6666
@galaxymobile6666 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን
@salamkassa1601
@salamkassa1601 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሠማልን ማስተዋልን ያድለን አሜን አሜን አሜን⛪️🙏🙏🙏❤️😥
@adisababa1570
@adisababa1570 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይህወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብላለዉት😢😢😢😢😢😢😢
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tinbetdaniel9900
@tinbetdaniel9900 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ተወዳጁ መካሪ መምህር ቃለ ህይወቱን ያሰማልን❤
@ሙሉየ
@ሙሉየ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ነ9ሸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ነ9ሸ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@mekidesalemu3749
@mekidesalemu3749 2 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwote yasemalin bedime betsega egizabiher amilak yitebikiln
@mesismart1332
@mesismart1332 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በጤና በዕድሜ ይጠብቅልን::
@derebamara8649
@derebamara8649 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 27 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን👏
@mulatushto3310
@mulatushto3310 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ምህርትህን ላክለን አንድ አድርጋን አንተ
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 жыл бұрын
በእውነት ውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜን በጤና ቅዱስ አምላክ መርዝ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጥልን በእውነት
@seblewongelyekidanemeheret2422
@seblewongelyekidanemeheret2422 2 жыл бұрын
Yewedeke 600 birr ye 60000 birr laptop askefelognal. Kene temaru. Yewedeke 5 santim enkuwan atansu.
@netsanetmedia21
@netsanetmedia21 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አቤቱ ሆይ አይነ ልቦናየን አብራልኝ
@abbyabby607
@abbyabby607 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen egezaber Rajim Hedeme Ena xena yee sexachu Abate 🙏🙏🙏💞🥰💕❣💕💞🥰
@yeradanyeeegzaberyamasagen8257
@yeradanyeeegzaberyamasagen8257 2 жыл бұрын
Qalee hiwote yesemalen Amen Amen Amen 🙇⛪✝️✝️✝️💘❤️
@hana-21
@hana-21 2 жыл бұрын
እኔ ምንም አልልም እድሜ ከጤናጋር ይስጥንን አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃሉ ቢቻ ሲሰማ እቺን አለም ይጠላል የእናቴ ልጅ የታደሉ አባት
@ወለተሃናየማሪያምልጂነኝ
@ወለተሃናየማሪያምልጂነኝ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን አሜን፫
@mekdeschekol8133
@mekdeschekol8133 6 ай бұрын
የኔ አባት እውነት በስመኣብ ደስስስ ሲሉ ማርያምን
@natiye7968
@natiye7968 2 жыл бұрын
Amen kaleheyiyot yasemalen mengstesemayat tsedkun yawreselen! Abatachin be edme betsega yakoyilen!
@mimi7324
@mimi7324 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@youtubworkneshyoutube
@youtubworkneshyoutube 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሚን
@bettybetty7678
@bettybetty7678 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን
@lamlamlove9402
@lamlamlove9402 2 жыл бұрын
Sagale waqqayyo nuu dhageesisu
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰሰማልን
@blentsegay4261
@blentsegay4261 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህወት ያስማልን
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 2 жыл бұрын
Abetachen Egizaber edima ane tenawuna yabezalota ye Ageligelote Zemanone Enate Dingale Maraim tebarekilote 🤲🤲🤲🤲
@ኤሎሔኤሎሔ
@ኤሎሔኤሎሔ 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የርሶን አይነት መምህር ያብዛልን🙏🙏🙏
@ebunegedubangada3053
@ebunegedubangada3053 2 жыл бұрын
ደስ የሚሎ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@burtegirma757
@burtegirma757 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በዉንአት ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታቺን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከተናጋ ይሰጥልን
@azebbegosew7917
@azebbegosew7917 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ🙏🏽
@እምየኢትዮጵያኑሪለዘላለም
@እምየኢትዮጵያኑሪለዘላለም 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይሰጠወት አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እንወዶታለን
@zergitaye9548
@zergitaye9548 2 жыл бұрын
Bereketot yideribin Abatachin, Kale'hiwot yassemalin
@tinbetdaniel9900
@tinbetdaniel9900 2 жыл бұрын
አባታችንን የሰጠን እግዚአብሔር የመስገን እድሜ ከጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@madanitiragasa3417
@madanitiragasa3417 2 жыл бұрын
Bunat kali hewot yasamalen Abatachin ijig dinki temirtnw
@ፈቱነኝየአባቷናፋቂ
@ፈቱነኝየአባቷናፋቂ 2 жыл бұрын
ከሚድኑት ያድረገን
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 2 жыл бұрын
አሜን
@hanaali7013
@hanaali7013 2 жыл бұрын
igzi abiher yimesgen yihenin kemar yexafexe qale igzi abiher indisema yeredanyii❤️❤️❤️❤️fexari rejim idme yisxot abbatachiin
@فاطمهالقحطاني-م4ح
@فاطمهالقحطاني-م4ح 16 күн бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛልውት❤❤❤
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 13 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
"አውሬ እንዳይበላችሁ"  (በቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ
1:11:34
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 159 М.
ቀሲስ መንግስቱ(የእናቴ ልጅ)
24:50
Wuro Gabi
Рет қаралды 33 М.
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН