ቅብዓ ቅዱስ ወደሚያፈልቅበት ዋሻ ምሥር ምድር ቅዱስ ጊዮርጊስ።

  Рет қаралды 145,623

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

2 жыл бұрын

Пікірлер: 372
@matebieeregnaye1479
@matebieeregnaye1479 Жыл бұрын
ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b Жыл бұрын
እጹብድንቅ ከማለትሌላምንም አልልም ብቻ አባቴ ቅዱስጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ😥
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ጠበቃው አይለየን በጣማ ይገርማል
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምክንያት አንተን አድርጎ የሚያስጎበኘን ታሪክ ነው ደስ ይላል በርታ
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲
@kalereta1504
@kalereta1504 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@lidacall6326
@lidacall6326 2 жыл бұрын
መምህር ሉል ሰገድ ሰላምህ። ይብዛ። በደብረዘይት ቢሾፍ ከታ እሚባል ሰርፈር። ስንሽየ የዮሐንስ። ቤተክርስቲያን አለ። ጠበለ። ፈዋሽ ነው ግን። ወድንዶች። በጀሪካን እየተሸከ። አያወጡ ነው ሰው እሚጠ መቀው። ሄደህ ብታየው። የውጩ ሰው ቢረዳና። በቧንቧ ተስቦ። በጠመቅ ቢቻል እግዚአብሓር ይውደዋል
@meseretdebale6641
@meseretdebale6641 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 жыл бұрын
የእኛ ለቦታው ያብቃን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ
@nunuanbase7694
@nunuanbase7694 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ረድኤት ይደርብን
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 2 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው ሰማያቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@sofi-sn6ws
@sofi-sn6ws Жыл бұрын
ቅድሰ ጊወርጊሰ ለደጀ ያብቃን እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን
@muraelzebib5022
@muraelzebib5022 2 жыл бұрын
ተመስገን ይህንን ለማየት ያበቃሐን አምላክ ይህንን ማየትም መስማትም መታደል ነው ባልመጣም በማየቴ እደተፈወስኩ ነዉ የምቆጥዉ ።
@yezinachanie4305
@yezinachanie4305 2 жыл бұрын
አምላከ ቅ/ጊወርጊስ ሆይ ይህንን ቦታ ለማየት ቅዱስ ፈቃድድህ ይሁንልን!!! ቋንቋዬነሽ ሜዲያን ያበርታልን
@najathasan9285
@najathasan9285 2 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም ምን አይነት የተባረከች የተቀደሰች አገር ናት የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኛም እግዚአብሔር በፈቀደሞልቶልን የምንድን ያርገን አሜን
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 2 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው ሰማእቱ ቅዱስ አባቴ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገን።የሰማዕቱቅድስ።ጊዮርጊስበረከት፞፥ረድኤትይደርብን
@madetusileshi9119
@madetusileshi9119 2 жыл бұрын
ቅዱስ ጊውርጊስ አንተ ለሁላችንም ፈውስን ስጥልን
@tinaye964
@tinaye964 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ባልሆን ምን እንደምሆን ሳስበው እፈራለው የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው💖💕💓🙏⛪
@EthioAddis82
@EthioAddis82 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኃያሉ እግዚአብሔር ይመስገን የሰመአቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እኛንም ባለንበት ያስበን የሰመአቱ በረከት ባለንበት ይድረሰን ያለሁበትን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እሱ ያውቃልና የልቤን ፈፅሞልኝ ለክብሩ መገለጫ ስለት አስገባዘንድ ፀልዩልኝ🙏🙏🙏
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን የሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ አይለየን .
@Abay487
@Abay487 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ግዮርግስ ረድኤት ና በረከት በየአለንበት ይድረሰን ለደጁ ያብቃን አሜን
@getachewnedaw2256
@getachewnedaw2256 2 жыл бұрын
የልዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን ።
@mithakkemithakke8661
@mithakkemithakke8661 2 жыл бұрын
በኡነት ወድማችን ልኡልም እግዛብሔር እድሜ እና ጤና ከነቤተቦችህ እግዛብሔር ያኑርህ
@mesertamare1942
@mesertamare1942 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው የእጁ ስራ እግዚአብሔር ፈቅዶ ለደጁ ያድርሰኝ
@genetdinku807
@genetdinku807 2 жыл бұрын
ኦግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን ጉዞ ያዘጋጁትን ስልክ ብትሠጠን
@user-yx9ph5gs8e
@user-yx9ph5gs8e 2 жыл бұрын
ገናናው አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ረድኤት ይደርብን 🤲❤️
@shewayezerihun2064
@shewayezerihun2064 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ ታሪካዊና የሚገርም ቦታ ነው ቦታውን ለመርገጥና ከበረከቱ ለመሳተፍ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍቀድልን ልዑል ሰገድ እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ አሜን
@hanogg8115
@hanogg8115 2 жыл бұрын
Abetu Geta hoy temesgen 🙏❤❤❤
@tigiestasafa5410
@tigiestasafa5410 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እሜን
@user-jo8nj1pf7n
@user-jo8nj1pf7n Жыл бұрын
በእዉነት ዕፁብ ድንቅነዉ ይገርማል ስራዉሁሉ ግሩምነዉ የአባቶቻችን ፀሎታቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ታምርህ ብዙነዉ በረከት ረድኤቱ አይለየን ይደርብን🤲🕊 ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችኹ ላሰማኸን ወድማችን🕊
@samsungamenamenamen5234
@samsungamenamenamen5234 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen💚💛❤💚💛❤
@tsigebekele1011
@tsigebekele1011 Жыл бұрын
ታምር ነው ደጁን ለመርገጥ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@marthayimam2337
@marthayimam2337 2 жыл бұрын
አምላካችን ለቦታው ያብቃን
@kidistmitike717
@kidistmitike717 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ባንድ ክልል እየኖርን ያገራችንን ታሪክ አናውቅም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገ
@wessenliben7656
@wessenliben7656 2 жыл бұрын
አምላከ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ
@enatalemwondimu3858
@enatalemwondimu3858 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ በረከቱ አይለየን 🙏🙏🙏
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን ጭንቀት እግዚአብሔር አይቶ በቸርነቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ አማካኝነት እደተገለጠላቸው የእኛንም ጭንቀት በቸርነቱ ይፍታልን።
@የማርያም-ነኝ
@የማርያም-ነኝ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tewahdoteshome8717
@tewahdoteshome8717 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘማሪ ዲያቆን ልዑል ሰገድ በእውነት ይህንን የመሰለ ታሪካዊ ገዳም መኖሩ የሚገርም ነው እግዚብሔር ይመስገን!!
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 Ай бұрын
ድንቅ ነው የበርሜሉ ቀ.ጊዮርግስ ታምርክን ደገምከው እባክህን ኢትዮጵያን ሕዝብ አንድ አድርገን ልመናንና ጸሎታችንን አድምጥ ለፈጣሪክ ለ ቅ.አማኑኤል አድርስልን ኢትዮጵያ አምለክ ሰለማችንን መልስለን ለደጅክ አብቃኝ አሜን ።
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኝንም ለደጆህ አብቃን ስማአቶ ቅዳስ ጊዮርጊስ አባታችን
@abdulalkendi8749
@abdulalkendi8749 2 жыл бұрын
በጣም ታምር ነገር ነው እግዛብሔር ከልባችን ካመነው በሱ የማንድንበት ነገር የለም አንተንምእድሜህን ያርዝምልን
@senaytmengsitu6839
@senaytmengsitu6839 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ያሳደከኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም ለደጅህ በሰላም አብቃኝ
@kalereta1504
@kalereta1504 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@sssmmmlll784
@sssmmmlll784 2 жыл бұрын
ቤተክርስቲያን እኮ ልጆች አሏት ተባረኩ ፀጋው እጥፍ ድርብ ይሁንላችሁ አንተ ወንድሜ አና ሉሌ እኔም ተመሰጥኩ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጉስ በምህረቱ ያሳትፈኝ አሜን
@medilove3189
@medilove3189 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን የሰማዕቱ ረድኤቱ በረከቱ ይደርብን አሜን ፫
@abdulalkendi8749
@abdulalkendi8749 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ትልቅ ነገር ነው በተለይ በስደት ሒውት ያለነው ትልቅ ትምህርት እያገኘን ነው
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እኔንም ለሀገሬ በሰላም አብቅቶኝ ቦታውን ረግጬ ድህነትን አግኝቼ
@wondwossengebeyhu4588
@wondwossengebeyhu4588 8 ай бұрын
ድንቅ የእግዛብሔር ተአምር ነው::: ሐያሉ ና ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ አይለየን እኔ በቅዱስ ቦታው አንድገነኝ ፈቃዱ ይሁንልኝ አሜን::
@lenalena5192
@lenalena5192 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በረከት እረዴት ይደርብን
@user-zt8to2oe8w
@user-zt8to2oe8w 2 жыл бұрын
ክብር ማሥጋና ለድግል ማረያም ልጅ ይሁን ቅዱሥ አማኑኤል ድንቅ ነው ሥራው እመብርሀን ትጠብቃችሁ ተዋህዶ እምነታችን ልጆቹን ይጠብቅልን
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ወንድማችን በጣም ድንቅ ነው የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ ይደብን አሜን አሜን አሜን
@dawitnguse8275
@dawitnguse8275 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋና በረከቱ ያብዛላቹህ በእዉነት
@asteraraya4097
@asteraraya4097 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@muluyifru9196
@muluyifru9196 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ በዚህ ወቅት ብዙ ተዓምር እያደረገ ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-cl8or2ml8u
@user-cl8or2ml8u 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@wayniwolleyewa5515
@wayniwolleyewa5515 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ሁሉ ላንተ ይሁን !!
@miletegebermedhin4540
@miletegebermedhin4540 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasmalen
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🌹🌹 በዝህ ዘመን እግዚአብሔር ታምሩን እያሣየን ነው አባቶይ አስተዋይ ልብ ስጠን በእውነት በቤቱ ያፅናን🤲🤲🤲በፀሎት አስቡኝ ወ/ተ ሚካኤል እያላቹ🤲😭
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
ክብር እግዚአብሔር ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለ አባታችን
@rollamall1207
@rollamall1207 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገነ
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
@ethiopiatefera9821
@ethiopiatefera9821 2 жыл бұрын
ክብሩ ሁሉ ለእርሱ ይሁን የዘላለም አምላክ አሁንም ለምድራችን ሰላምን ለሐገራችን ኢትዮጵያ ሐይማኖቷን ያጽናልን ሰላማችንን ፍቅራችንን አንድነታችንን ይጠብቅልን ከጭንቅ ከመከራ የምስር ምድር ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሰውረን በቃ ይበለን አሜን
@kidan9951
@kidan9951 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን አሜ አሜን አሜን
@zenebechagi8147
@zenebechagi8147 2 жыл бұрын
እዉነት ነው ልዑልዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ❤️🙏🙏🙏
@ggg4081
@ggg4081 2 жыл бұрын
የሰማአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ፈጥኖ እረደኤት ይድርሰልን. ከደብርብርሀን እርቀት አለው ወግኖች
@user-ni7kp1uo8b
@user-ni7kp1uo8b Жыл бұрын
Ere ayidelem kirb new
@hamlmal_12
@hamlmal_12 2 жыл бұрын
አንተ እራሱ ተመርጠህ ነው ሉልዬ በቦታው መገኘትህ ሁሌም የምታደርጋቸው መንፈሳዊ ጉዞዎች ያስቀናሉ ወንድማችን
@ntdr8921
@ntdr8921 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው፤ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን።
@zerubabelsolomon5734
@zerubabelsolomon5734 2 жыл бұрын
ለእመ ቅብዐ ቅዱስ ሀሎ ምስሌከ ሀበኒ ዲን ልዑልሰገድ (ቅብዐ ቅዱሱን ብትሰጠኝ)
@user-zt8to2oe8w
@user-zt8to2oe8w 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው የቅዱሥ አማኑኤል ሥራ ለደጁ ያብቃን
@zinashabate192
@zinashabate192 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን በረከቱ ይደርብን
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
ዛሬ እኛም ምድራችንም ቀሽሸን እንዴት ፈጣሪ ይታረቀን እስካሁንም የቆየነው በእነዚህ ደግ አባቶች ፀሎትና ልመና ነው አሁንም ፈጣሪ ወደ ቀደመው ፍቅራችን እና አንድነታችን ይመልሰን ልቦናችንን ያንፃልን
@user-ex8tr6ho7n
@user-ex8tr6ho7n 2 жыл бұрын
የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔርን ስራ እፁብ ድንቅ ነው ዛሬም አገራችን ሰላም ያርግልን ቅዱስ ጊዮርጊስ⛪⛪⛪🙏🙏🙏💚💛❤😭😭😭
@bismibismi7393
@bismibismi7393 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰራ እፁብ ድርቅ ነው❤❤❤
@senaytabera5468
@senaytabera5468 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሰሙ ይመሰገን
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 2 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል ጉዞ እሚያስተባብሩንን ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡልን
@KDU794
@KDU794 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቦታው በረከት እንዳገኝ ይርዳን
@user-fy7hu2zc6e
@user-fy7hu2zc6e 2 жыл бұрын
የሰማቱ አምላክ ይጠብቀን ይማረንም ዎቶ ተመቅረት ይሰውረን😢😢
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 жыл бұрын
ቅዱስ ጌወርጊስ ይጠብቀን
@birhanumamo3635
@birhanumamo3635 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ታላቅ የበረከት ቦታ ነው ደጁን ለመርገጥ ያብቃችሁ
@lamlam6575
@lamlam6575 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመረጠህ ነህ በየአድባራቱ መሄድ የቻልከው ለኛም ያላወቅነውን አሳወቅኸን ተባረክ ልጆችህን በጤና ያሳድግልህ
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 2 жыл бұрын
ቋንቋዬነሽ እመቤቴ ታሪክ እንድትሰራ ከዛ የሞት መንገድ መለሰችህ ኑርልን የሰይጣንን ወጥመድ ይሰባብርልህ ተባረክ አባቴ
@kassdamena8561
@kassdamena8561 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ለሁሉም ቀን አለው የእግዚአብሄር ፍቃድ ሲሆን ታወቀ አሜን እግዚአብሄር ይመንስገን፡፡
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏✟✟💒💒💒✟✟
@ahmadksa5100
@ahmadksa5100 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር. ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@wuebanchiethiopia
@wuebanchiethiopia 2 жыл бұрын
እዋ:ኦርቶዶስ::እፁብ:ድንቅ:ድንቅ:ሀይማኖትገና:ብዙ:እናያለን:: ቅዱስ:ጊወርጊስ:በረከተወት:አይለየን: ተዋህዶ:ሀይማኖቴ: የጥንት:ነሽ:የእናት:እና:አባቴ:::
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 жыл бұрын
በእውነት የሰማዕቱ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@tigiestasafa5410
@tigiestasafa5410 2 жыл бұрын
በረከቱ ይድረሰን
@sebletsegaye901
@sebletsegaye901 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን
@AaAa-uy2qn
@AaAa-uy2qn 2 жыл бұрын
ለደጂህ ያብቃኝ አምላኬ አሜን🙏🙏🙏
@user-nb4vn3gi9r
@user-nb4vn3gi9r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እረድኤት በርከቱ ይደርብን
@user-ff4pk5mj6n
@user-ff4pk5mj6n 2 жыл бұрын
ተመስገን ሰማእቱየ ያሳደገኝ አባትየ ከስደት መልሰህ ለደጅህ ያብቀን💔 😢😢😢
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 жыл бұрын
Holy Oil, what a blessed Country Ethiopia is!!! May St.George bless Ethiopia and deafet her enemies. As St.George had helped Atse. Minilik and his mighty armies to defeat the Italian invaders, may he help and improve the Ethiopian political situation currently. May he guide and bless the Political leaders to govern in God's name and serve in Justice! Everything is possible in God! Amen!
@workyeskitchen8370
@workyeskitchen8370 Жыл бұрын
ለደጁ ያብቃኝ❤💚💛❤
@elfinishwoldeamanuel2520
@elfinishwoldeamanuel2520 Жыл бұрын
ተመስገን
@abebebelie1955
@abebebelie1955 2 жыл бұрын
የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የልቦናችንን መሻት ሙላልን አሜን ፡፤ ዘማሪ ሉዕል ሰገድ ቃለ-ሒወት ያሰማልን፡፡ እግዚዓብሔር በረከቱን ያብዛልህ ፡፡አሜን፡፡
@ratnabanu5957
@ratnabanu5957 2 жыл бұрын
Smmiui
@leuldesta8806
@leuldesta8806 2 жыл бұрын
May the Almighty GOD be with you and Bless you all the time.
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
thanks for sharing it’s amazing place god bless everyone 🙏🙏🙏
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታች ይድረብን🙏🙏🙏
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 жыл бұрын
ቅዱስ ጊውርጊስ አንተ ለሁላችንም ፈውስን ስጥልን ስራህ ጎርም ነው
@meseretdebale6641
@meseretdebale6641 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vz2hw4ck2v
@user-vz2hw4ck2v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን የሳማዕቲ ቅዱስ ገወርግጽ ጾሎቱ በርክቱ ይህደርን 🙏🙏🙏
@alemalem8720
@alemalem8720 2 жыл бұрын
እጅግ.የሚገርም.ታአምራትን.ነው.የሰማንው.ቃለህይወት.ያሰማን
@user-cz5tu3pk2y
@user-cz5tu3pk2y 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን
@genetdubei9894
@genetdubei9894 2 жыл бұрын
ተመስገን የሰጠንን ፀጋ እናመስግን መታደልነዉ
@najathasan9285
@najathasan9285 2 жыл бұрын
ፅጌ ማርያም አሜን ወንድማችን ልዑልሰገድ በሚቀጥለው ጉዞ ካደረክ እባክህ አሳውቀን
@aynalemketema4639
@aynalemketema4639 2 жыл бұрын
ሰለሁሉ.ቸርነትህ.እ.ር.ስምህ.ለዘላለም.ይክበርቅዱስ.ጊወርግስ.ብቸርነትህ.አስበን.ለደጂህ.አብቃኝ
♦️የቂልጦ ማርያም ተአምርን ስሙ♦️
59:52
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 3,6 М.
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 61 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 26 МЛН
♦️ወፍራም እባብ ♦️በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ♦️
1:09:39
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 63 М.
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН