🛑በኩር ዋሻ ደብረ ፀሐይ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስና ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ የዘመናችን ቅዱስ ላሊይበላ ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ ሙሉውን ቪዲዮ ሲመለከቱ ያገኝሁታል

  Рет қаралды 75,241

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

Күн бұрын

Пікірлер: 203
@አበበፀጋይ
@አበበፀጋይ 2 жыл бұрын
ያሰደገኝ አባትየ ሰማእቱቅዱስ ጊወሪጊስየ ከስደት ተመልሽ ለደጀዉ ያብቃኝ😢😢😢
@chaclattube7669
@chaclattube7669 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእነም ድረስልኝ
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
ሰማህቱ ለጁ ያብቃን ስሙ ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ እሰይ እሰይ ተመስገን ➕➕🕯🕯➕➕
@ወለተማርያምወለተማርያም
@ወለተማርያምወለተማርያም 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ቸርነቱ አያልቅም ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስምልጃና ፀሎቱ ይደርብን
@meemimeemi4935
@meemimeemi4935 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amalkee wayi ⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🇪🇹
@chaclattube7669
@chaclattube7669 2 жыл бұрын
እህታችን ላንች የደረሰልሽ ይክበር ይመስገን
@chaclattube7669
@chaclattube7669 2 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
@dawitmekonen8462
@dawitmekonen8462 Жыл бұрын
ሰማእቱ ጊዮርጊስ ድረስልን አባቴ
@yomselam
@yomselam 2 жыл бұрын
እኔ በግሌ ሳስበው ድፍረት አይሁንብኝና ወደዚህ ቦሌ አራብሳ አሁን ላይ የሚገኙ አብያተ በተክርስቲያንና ዋሻዎች በግራኝ መሐመድ ግዜ የነበሩ ቅዱሳን አባቶች እንዳይቃጠሉና እንዳይዘረፉ የደበቋቸው ይመስለኛል ግዜውን ጠብቀው ለአባቶቻችን እየተገለጡ ነው የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ለዚህ በረከት ያደረሰን🙏
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
ስለሁሉምነገርእግዛብሄርይመስገንዳቢሎስለዘላለምይፈር
@አበበፀጋይ
@አበበፀጋይ 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃል ህወት ያሰማልን አሜን(3)🙏🙏🙏
@21Maryam2
@21Maryam2 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@marudereje3399
@marudereje3399 2 жыл бұрын
እኔም ይህን ቦታ አይቸዋለሁ 3 ቀን ተጠምቂያለሁ በጣም የሚገርም ፀበል በዚህ ሲተዋወቅ ሳይው በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሔር ይመስገን
@kanafikir2184
@kanafikir2184 2 жыл бұрын
እግዚ/ር ይመስገን።
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ 2 жыл бұрын
በአባቶቻችን ፀሎት ነው ኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክስ ልጆች እምንኖረው እረጅም እድሜ ለአባቶቻችን ይስጥልን።
@debirekewakibtsurakoyomedia
@debirekewakibtsurakoyomedia 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር አባቶቻችን ይጠብቅልን
@geratekle308
@geratekle308 2 жыл бұрын
@@debirekewakibtsurakoyomedia p
@mihrettadesse8648
@mihrettadesse8648 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ከስደትመልሽኝእመብረሐን
@ከስደትመልሽኝእመብረሐን 2 жыл бұрын
የሠማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ በረከት አረድኤት አይለየን✝️✝️✝️
@HannaHanna-ed6lt
@HannaHanna-ed6lt 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላከ የተመሰገነ ይሁን ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባታችን ለሁላችንም ይድርሱልኝ አሜን
@giovannarosa3447
@giovannarosa3447 2 жыл бұрын
Lul egzihebher Mgnoton yasakalot amen 🙏 🙏🙏
@eteneshkibore1556
@eteneshkibore1556 2 жыл бұрын
Amen💒🇧🇴Amen💒🇧🇴 Amen💖💚Amen💚💛Amen
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
የታመሙትን የምታድን 🙏🏿 ለተቸንቁ ይምተደርስ እግዚአብሔር አባታችን ሆይ ላንተ ከምስጋና ሁሉ የሚበልጥ ምስጋና ይድረስህ 🙏🏿😘አሜን አሜን አሜን
@3alammito386
@3alammito386 2 жыл бұрын
እንሜእንሜልልልልልልኽ
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ድንቅ ነው
@tasthajambar881
@tasthajambar881 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@tasthajambar881
@tasthajambar881 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@tasthajambar881
@tasthajambar881 2 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜንልልልልልልልልልልልልል
@alemkflnlpnlalem7102
@alemkflnlpnlalem7102 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ጊዮርጊስ እሬደቱ በረከታቸው ይደረብን
@HabtamuKelemi
@HabtamuKelemi 6 ай бұрын
ለቦታዉ ያብቃን አምላካችን
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 2 жыл бұрын
አቤቱ የጠፋሁ ልጅህን ማረኝ🙏🙏🙏
@debirekewakibtsurakoyomedia
@debirekewakibtsurakoyomedia 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ድቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ የእግዚአብሔር መንፈስቁዱስ ክብር ማስጋና ለአብ ለወልድ ለመንስ ቅዱስ ይሁን
@alsaethio8434
@alsaethio8434 2 жыл бұрын
እልልልልልል ፈጣሪ ለናተ እደደአሰ ለኛም ይድረስልን
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል 2 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር
@አንዱዓለም
@አንዱዓለም 2 жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስና ቅዱስ ጊዮርጊስ ለድጅህ አብቃን
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 2 жыл бұрын
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏
@ሙናእሸቱ
@ሙናእሸቱ 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን ይድረሰ ለደጁ ያብቃን ያሳደገኝ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ
@ኢዮአታም
@ኢዮአታም 2 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን እቅዳችሁን ቸሩ መድኃኔዓለም ያስፈፅማችሁ* *ለወገኖቻችን የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን*
@hiruuteesilaassee2560
@hiruuteesilaassee2560 2 жыл бұрын
Kale heywot yasemalen tsagahun yabizalachu tebareku , bereketachu be hulachinim lay yedereben. ✝️✝️✝️
@kalyutub6144
@kalyutub6144 2 жыл бұрын
selehulum neger egziabhar ymesgen betam ygermal yegziabhar sra Amen Amen Amen
@haileeyesusmisganaw
@haileeyesusmisganaw Ай бұрын
እህቴ ወለተኪዳን በጣም ታማብኘኛለች አስቡን
@zemaritseblewengielofficia5926
@zemaritseblewengielofficia5926 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️😍😍😍😍😍
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 2 жыл бұрын
(በቤቴና በቅጥሬ የማይጠፋ የዘላለም ስም እሠጣቹሐለው! ) ያለን በጻድቃንና ሰማእታቱ ምልጃ የሚያድነን የቅዱሳን አምላክ ምስጋና ይድረሰው!!!
@helenamare2628
@helenamare2628 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እቅዳችሁን ቸሩ መድኃኔዓለም ያስፈፅማችሁ
@ayelechgirma7261
@ayelechgirma7261 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@minuethoipa1860
@minuethoipa1860 2 жыл бұрын
Amem💒🙏Amem💚💛♥️💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ምስጋና-ጨ9ዘ
@ምስጋና-ጨ9ዘ 2 жыл бұрын
🙏እግዚአብሔር ይመስገን የዚ ፕሮግራም ዘጋጆች በሙሉና ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ይገርማል ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ሰው እድንሆን ይርዳን
@tegsttarkegn3885
@tegsttarkegn3885 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@zenashkasahun1731
@zenashkasahun1731 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም
@munamulu4998
@munamulu4998 2 жыл бұрын
ኦኦ እግዚሃብሔር ይመሰገን አባቶቻቺን በእዉነት እዲሜ ይሲጥልን
@galaxyj7core168
@galaxyj7core168 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@RitaRita-gw9nu
@RitaRita-gw9nu 2 жыл бұрын
AmeenAmeenAmeen.❤❤❤💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@ወለተማሪያምማሪያም
@ወለተማሪያምማሪያም 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ላች የደረሰ እግዚአብሔር የኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን ✝
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 2 жыл бұрын
የቅድስ ጊዮርጊስ አምላክ እኛንም ይርዳን ለደጅ አብቃኝ አባቴ
@tsigedengil5307
@tsigedengil5307 2 жыл бұрын
ይኸንን ሁሉ የሚሰራዉ እግዝአብሄር ይመስገን ሁሉም እቅዳችሁ በጣም ጥሩ ነዉ እግዝአብሄር ይርዳችሁ በተለይ የአብነት ትምህርት ቤቱ ላይ በርቱልን ትዉልድ እንዳይጠፋ አደራ ስትጀምሩ እኔም የአቅሜን ለመርዳት አስቤአለሁ እናንተ ባታዉቁኝ ጌታዬ ስለሚያዉቀኝ ቃሌን አላጥፍም የፈጣሪ ምረት ይብዛልኝ
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
ክብር እግዚአብሔር የመረጠዎት አባታችን እመ አምላክ ብርታት ጉልበት ተሁንዎት አባ እኔ እህተ ገብርኤ ከሳኡዲ አግርዎታለሁኝ የአቅሜን እመ አምላክ ትፍቀድልኝ በጸሎት አስቡኝ።
@tasthajambar881
@tasthajambar881 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንልልል
@himahima2935
@himahima2935 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 2 жыл бұрын
ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💒💒💒❤❤❤👏👏👏
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ለደጁሁ ያብቃን አሜን እልልል
@sarasara5647
@sarasara5647 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ወንድማችን
@Maria-cj7bo
@Maria-cj7bo 2 жыл бұрын
ላንቺ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን
@መቅዲአምደብርሀን
@መቅዲአምደብርሀን 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከት ያድልልን አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ከበረከቱ ያሳትፈን የተዋህዶ ልጆች እንኻን ደስ ያላችሁ እንበርታ ስለሀይማኖታችን እንቁም እናስከብር እንፁም እንፀልይ አንድነትን እንፍጠር በብሄር በቋንቋ በዘር በቀለም አንለያይ እምነታችን ከሁሉ በላይ ነውና እባካችሁን ስለ ድንግል ማሪያም ብላችሁ እጅ ለእጅ እንያያዝ እህት ወንድሞቼ
@dawitaregay9336
@dawitaregay9336 2 жыл бұрын
ከብለግዚአብሄር ታምርአለዉ ።ጸሎታችንን ለሁላችን ይሥማን አሜን አሜን አሜን።
@shituordofa8316
@shituordofa8316 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን የሰማእቱቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት አይለየን አሜን አሜን አሜን
@selamawitnegash6829
@selamawitnegash6829 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በርከታችሁ ይደርብን ሁሉም ነግር እግዚአብሔር ፍቃድ ይሆናል አገራችንን ኢትዮጵያን ይታረቃት ይቅር ይበለን
@mesefanu3513
@mesefanu3513 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ የሚያኰራ እምነት
@amaliaamalian3988
@amaliaamalian3988 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tilanesh2603
@tilanesh2603 2 жыл бұрын
ስለ ሑሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በውነት በጣም ደስ ይላል የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃው አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏
@ወለተፃድቅየተዋህዶልጅነኝ
@ወለተፃድቅየተዋህዶልጅነኝ 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እህንን ላደረገልን እውነት ነው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ለምን ብዙ ሰዎች አያውቁትም. መልካም አገልግሎት ነው አባታችን እግዚአብሔር ይርዳዎች
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን
@تالاالرويلي-د6ز
@تالاالرويلي-د6ز 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ለናተ የደረሰው ለህዝበክርስቲ ያንይድረስ ሰማዐይቷ አቴ አሜን አሜን አሜን
@ebcnews6682
@ebcnews6682 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እማየ የኛ ጌጥ እሱ ብቻ ነው
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 жыл бұрын
አገራችን ብዙ ቅዱሳን አሏት እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎታችሁ አስቡን ንቁ እናንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤
@hannaabebawe3031
@hannaabebawe3031 2 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው
@almazdebele7312
@almazdebele7312 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የቅዱስን በረከት ይደርብን ለአባቶቻችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@ababadrobangussa4040
@ababadrobangussa4040 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🌹🌹🌹🌹
@تالاالرويلي-د6ز
@تالاالرويلي-د6ز 2 жыл бұрын
ታምር ነው እግዚአብሔር በሰላም ያስፈጥማህ አባቶችአችን በውነት ያገልግሎት ዘመናችህን ያርዝምልን
@meazigetahunniku4622
@meazigetahunniku4622 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው
@dagemawitesfaye5625
@dagemawitesfaye5625 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን !!!
@addesaddes9594
@addesaddes9594 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍ተመስገን
@shebreasmamaw3182
@shebreasmamaw3182 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ንቁቼ እግዚአብሔር ያበርታችሁ በርቱልን የቅዱስ ጊወርጊስ በረከቱ ይደርብን አባቶቻችንን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@eteneshkibore1556
@eteneshkibore1556 2 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN 🤲🤲🤲💒💒
@በኃይሉበቀለ
@በኃይሉበቀለ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !!! የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው፡፡
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ምህረቱን ቸርነቱን ከህዝቡ ላይ ያላራቀ የቅዱሳኑን ቃል ኪዳን ይረሳ ዘንድ አመፀኛ ያልሆነ የአባቶቻችን አምላክ ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Mimilove929
@Mimilove929 2 жыл бұрын
እልልልል እግዚአብሔር ይመስገን::
@yodithadgu6159
@yodithadgu6159 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ሰማያዊውን ያውርስልን
@shadiuae5761
@shadiuae5761 2 жыл бұрын
በጣም ዲቅ ነዉ ሰማእቱ ቅዱስ ገወረጊስ አማላጀ ፈጥኖ ደረሺ ፈቱነ እረደት ናናናናናናና እልሀለሁ ❤❤❤❤💚💚💚💕💖💖💖💞💞💘💘💘💘💘💘💘💗💗💗
@saraabebe5829
@saraabebe5829 2 жыл бұрын
Egegizhabir yemesgn kale hiwote yegrmale amen elelelelele
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡራን አባቶቻችን በጣም ደስ ይላል በረከቱ ይድረሰን
@alemzertube4322
@alemzertube4322 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ክቡራን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን የቅዱስ እስትፋሰ ክርስቶስ ጽላት ሊገባኑ ሲሉ ልቤ ደነገጠ እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን
@تالاالرويلي-د6ز
@تالاالرويلي-د6ز 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💓💓💓🙏🙏🙏
@muluyifru9196
@muluyifru9196 2 жыл бұрын
የአበዉ አብርሀም ይስሀቅ ወ ያዕቆብ የእረፍታቸዉ አመታዊ ክብረ በዐል በአዲስ አበባ በለቡ ደብረ ታቦር በዓለ ወልድ እና አበ ብዙሐን አብርሀም ገዳም ነሀሴ 28 ቀን 2014 ዓም በታላቅ ድምቀት ይከበራል ።
@banchiayhutaye55
@banchiayhutaye55 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአቤሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሠማልን⛪⛪⛪
@eyeru1901
@eyeru1901 Жыл бұрын
ቅዱስ ጌወርጊስ የኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵዊያ ባለውለታ ታላቅ ሃያል ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚኣብሔር ይመስገን 😍😍💚💛💕 አሜን አሜን አሜን
@miletegebermedhin4540
@miletegebermedhin4540 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasmalen
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
አሜን,አሜን,አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,ይሄን,ላደረገ,ለአምላካችን,ክብርና,ምስጋና,ይግባው,ለእናንተ,የደረሰ,ሰማኢቱ,ቅዱስ,ጊወርጊ,እኛንም,ለደጁ,ያብቃን,አሜን
@mekdes320
@mekdes320 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ይክበር ይመስገን የድንግል ልጅ ፈጣሪ እቅዳችሁን ያሳክላችሁ አባቶቼ🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯❤❤❤
@ኢትዮጵያዊው-ኀ8ለ
@ኢትዮጵያዊው-ኀ8ለ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አሎት እናታችን ለእርስዎ የደረሰ ሰማእቱ የዘልዳዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔም በአረብ ሀገር በስቃይ ነው ያለሁት ህይወት የለኝም ጤና የለኝም እማ እህተ ገብርኤል እያሉ አስቡኝ ለእኔም ይድረስልኝ አሜን።
@tijiasefa9218
@tijiasefa9218 2 жыл бұрын
ክፍ አይካቹሁ አዘጋጅና አቅራቢወች እናመሰግናለን 😍😍😍
@جنااثيوبيا
@جنااثيوبيا 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በመጨረሻዉ ዘመን ብዙ ታምራት የተገለጠበትና አስደንጋጭ በአረመኔዎች የጠፉ ቤተክርስቲያኖቻችን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ባሳደረባቸዉ እየወጡልን አለም ይደነቃል እግዚአብሔር አምላክ ስለ ቅዱሳኑ ብሎ ይማረን እኔም እመ አምላክ ለዚህ ቅዱስ ቦታ ታብቃኝ እንረዳለን የእግዚአብሔር ቤት እኛ ልንድንበት የዘላለም ቤታችን እኔም እህተ ገብርኤል እረዳለሁ
@aynalemketema4639
@aynalemketema4639 2 жыл бұрын
.እግዚአብሔር. ይመስገን. በረከቱ.ይደርብን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@meseretlegass4136
@meseretlegass4136 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
ቅብዓ ቅዱስ ወደሚያፈልቅበት ዋሻ ምሥር ምድር ቅዱስ ጊዮርጊስ።
1:02:08
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 147 М.
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 42 МЛН
live አስቸኳይ መልዕክት/ ደጉ ንጉስ የሚመጣው ምን ሲሆን ነው?
34:40