አረብ አገር ላለችው እናቷ የሰጠችው ውድ ስጦታ|| የአገር ተረካቢ #1 || ብሌን አለማየሁ

  Рет қаралды 21,789

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

በዚህ ቪዲዮ እጅግ በጣም የምትገርም ታዳጊ ልምዷን እና የህይወት ታሪኳን ታጋራለች::ምንም ቡልጅነቷ እናቷ አረብ አገር ብትሄድም የእናቷ ናፍቆት ከአላማ አላስቆማትም::ይልቁንም እናቷን በማነቃቃት አገዘቻት::ብሌን አለማየሁ ትባላላች::የአገር ተረካቢ ነች::እውቀቷ ይገርማል::

Пікірлер: 104
@ashuclassic1221
@ashuclassic1221 7 ай бұрын
ማኔ ግን ታውቃለህ ሁሌ ስለ አስተዳደግህ ስትናገር ውስጤ ይረበሻል ማርያምን በዚ አጋጣሚ ሳላደንቅህ አላልፍም በርታ ካንተ ከዚ በላይ እንጠብቃለን proud of you bro...ልጅቷ ደሞ ምርጥ አስተሳሰብ ነው ያላት
@BilenMelese
@BilenMelese 7 ай бұрын
ጥሩ አድማጭ ጥሩ ተናጋሪ ማኔ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ በቤቱ ያፅናህ
@ethiorichb3751
@ethiorichb3751 7 ай бұрын
እንደ ብሌን አይነት ልጆችን ሳይ ስለነገዋ ኢትዮጵያ ያለኝ ተስፋ ይለመልማል::Thank you Blen and Mane!!
@AlemShewafera
@AlemShewafera 7 ай бұрын
ወይኔ ልጀን ቁጭ ነች የኔም ልጅ አይምሮዋ እንደዚህ ነች❤❤❤❤
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 7 ай бұрын
ወንድም ማን ያዘዋል የአንተን አይነት ያለው አንድ የሰፈራችልን ልጅ ነበር በአሁን ሰአት አግብቶ ወልዶ ጥሩ ህይወት እንዳለው በቅርቡ ሰማሁ በጣም ነው ያለኝ የተለያየ ሀይማኖት ተከታይ ብኖንም በአስተሳሰብ ለሰዎች ጥሩ ማሰብና ማስተዋልን የታደለ ነበር ና ምን ልልህ ፈልጌ ነው በመልክም ትመሳሰላላችሁ !❤ በርታ የእውነት አድናቂህም አክባሪህም ነኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ኮሜንት ስፅፍ !የመልካም ሰሪ ክፍያው መልካምነት ነው ይላል አላህ ሱ•ወ ❤❤❤🎉🎉🎉
@asratermiyas-zt7uz
@asratermiyas-zt7uz 7 ай бұрын
ምርጥ ብሩህ አእምሮ ያላት ልጅ ናት ፍላጎቶ እንድሞላ አበረቶቶት!!!!!
@baniaychu7478
@baniaychu7478 7 ай бұрын
ዋው እደለኛ ነሽ እናቷ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤
@hiwotberhanu7382
@hiwotberhanu7382 7 ай бұрын
ብሌንዬ እግዚአብሄር መሻትሽን ሁሉ ይፈፅምልሽ እደጊልኝ።
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 7 ай бұрын
አንች እኮ እንደዚህ ከሆንሽ እናትሽ እኮ እድለኛ ናት ፈጣሪ ይወዳታል ለምን የእኛ ፈተናው ልጆቻችንን ትተን ስንመጣ እንዳንች ስለማይረዱን ነው እና ፈጣሪ ይወዳታል እናትሽን በርቺ ጸልይ የበለጠ ሀሳብሽን ዳቢሎስ እንዳይፈታተንሽ እውነት አንች እናትሽን ታኮሪያታልሽ ምታገቢውም በተክሊሊል ነው እንደዚህ እንደ ሆንሽ ፈጣሪ አይቀይሪሽ ❤❤❤
@MsMaryum
@MsMaryum 7 ай бұрын
አንድቀን እተነፍሳለዉ ብቻ እንዳረሳ ይቺን ኮሜንት🎉
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 7 ай бұрын
Entebekalen
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት 7 ай бұрын
ውይ አንተ ልጂ እንደው ምን ልበልህ መድኃኒዓለም ክርስቶስ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ሰላምን ፍቅርን ክብርና ሞገስን ያጎናፅፍህ በጣም የምወድህና የማከብርህ ወንድሜ ማኔ እምዬ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ጥላ ከለላ ትሁንህ❤❤❤❤❤
@ጎዶለያስ-ፈ3ጰ
@ጎዶለያስ-ፈ3ጰ 7 ай бұрын
ማኔ ጀግና ነህ አብይ ቢለቅልህ አተ ብታስተዳድር ጡሩ ነበረ
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d 7 ай бұрын
አረብ ሀገር ሲይሆን ውጪ ሀገር ሌሎች ሀገር ሲሆን አፍ ሞልቶ አመሪካ ለንደን ወዘተ ጎበዝ ነሺ ሳላደንቅሽ ማለፍ አልፈልኩም ነገር ግን ውጪ ሀገር ብለሺ ሸምቀቅ ያደረገሺን ስሜት አልወደድኩትም
@ሰላምሀበሻ
@ሰላምሀበሻ 7 ай бұрын
ዋውው በእውነት ትለያለች እግዚአብሔር አምላክ ሀሳብሽን ያሳካልሽ እናትሽን በሰላም ለሀገሮ ያብቃት ግን ስንቶቻችን ነው የሚጠቅም ነገር የምንሰመው እኔ እሶን አይቼ በራሴ እንተርነት ላይ የምውለውን ግዜን አስብኩት እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሁን ያድለን ውድ እህቶቼ በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችን ሰላሙን ያንጣልን እፍፍ😢😢
@GggmshdSldcjdk-mk6pl
@GggmshdSldcjdk-mk6pl 7 ай бұрын
እናቲቱ ኮምች ደስታሽን ግለጭልን በማሪያም ❤
@SameraRose
@SameraRose 7 ай бұрын
ማኔ ወድሜ ስላሳለፍከሁ የልጅነት ጊዜ ስታወራኡ ወላኢ ልቤን ያመኛል 💔💔 በጣም ነው የማከብር 🙏🙏🙏🙏 ብጨርሰሁ ደስ ይለኛል በጣም ደክማኛል መተኛት አለብኝ ነገህ አዳምጠዋለሁ ቆንጆ ልጅ ጥሩ አመለካከት አላህ ትልቅ ቦታአ ያድርስሽ በርቺ 🫶🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰👌👌
@tameman-yl8pz
@tameman-yl8pz 7 ай бұрын
ማኔ ያንተ አስተዳደግ ለኔ የህይወቴ መቆም መሠረት ነው ስሜ ታምሩ ነዉ ስሜ ዝምብሎ አልወጣኝም ከ ስሜ በላይ ብዙ ታምር አሳልፊአለው i think አንድ ቀን የ ኔም ታሪክ ለብዙ ሰዎች መማርያ እንደሚሆን እርግጠኛነኝ በጣም ነው የማመሠግነው ለምታቀርበው ፕሮግራም
@user-om3bx6jl5o
@user-om3bx6jl5o 7 ай бұрын
ብሌንዬ እድግ በይ
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደእናንት ተስፋዎች ስለስጠን እግዚአብሔር በሁሉ ነገር ይርዳሽ ብሌንዬ ማንዬ በጣም ግሩም ስው ነህ ተባረክ በርታ
@solomonsileshi-js2dt
@solomonsileshi-js2dt 7 ай бұрын
thanks mane !!!እናትሽን በሰላም አጠገብሽ ያድርግልሽ
@ሊሊራያወይቲ
@ሊሊራያወይቲ 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ፈጣሪ ያሰብሽዉ ያሳካልሽ የኔ ዉድ ❤️❤️🙏🙏 ማን ያዘዋል ፈጣሪ ካለዉ መጀመርያ ከስደት መልስ በጣም ብዙ ስቃይ እማወራህ አለኝ 😭😭🙏🙏 በሱኡዲ አረብያ የሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊያን በኢስር ቤት ድምፂ እንሁናቸዉ ዉዶችዬ 😢😢
@takelederesa
@takelederesa 7 ай бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ አስተሳሰብ ያላት ለነገ ያገር ተስፋ ያላት ፈጣሪ እስከመጨረሻ ካንቺ ጋር ይሁን ማኔ እናመሰግናለን፡፡
@yemaneanbesse1161
@yemaneanbesse1161 7 ай бұрын
wow belian well done she is one of our student that surprised as my God protect you
@Betty-e2l
@Betty-e2l 6 ай бұрын
የኔ ቅመም እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤
@kidistkebede6583
@kidistkebede6583 7 ай бұрын
manyazewal you are good listener
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
ምርጥልጅነሽ❤❤❤ጎበዝ
@zebibaseid5
@zebibaseid5 7 ай бұрын
መሻአላህ ተባረከ አላህ ያስድግሽ እናትሽን በሰላም አጠገብሽ ያድርግልሽ ❤ ማኔ እንዲህ የተረጋጋ አንደበት እንዳለህ አላቅም ነበር
@AsegedechBelay
@AsegedechBelay 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሀሳብሽን ያሳካልሽ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤
@SelamawitFekadu-l2p
@SelamawitFekadu-l2p 7 ай бұрын
Betwenawm behulum berchi yene mar❤
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 7 ай бұрын
በዚህ እድሜ ልጄ ጥሎ ቢውጣም ልጄ ፍቅር በእናት መቶ በመቶ ታውቃላች ህፃን ሆኖ ልጄ ጥላችሁ አትውጡ ቢያንስ7አመት በላይ እስከሚሆናች ወላጅ አትውጡ
@Tizita341
@Tizita341 7 ай бұрын
Bileniye Egziabher yasadgish Mane Mirt ❤
@adetub1854
@adetub1854 7 ай бұрын
በስምላ ማሻላህ አደበቱዋ እዴት ነዉ ሚጣፈጥዉ ሀሳቦቹዋ የኔ ቅመመ ዉፉ ሰመቼ ለጠግበዉ አለቻለኩም ቡሩህ አምሮ ቀር ዘመንሽ ክመቱወጃት ክመትሳሲላት እናትሽ በሰላም በጤና በደስታ ያኑራቹሁ❤❤❤❤❤❤❤
@tegenewoldeyes3740
@tegenewoldeyes3740 5 ай бұрын
ያሰብሽውን እግዜር ይፈፅምልሽ ብሌን
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ፀጋዉ ያሳዲግሺ ለምልሚ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 7 ай бұрын
ዋው የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እናትሽ እድለኛ ናት❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 7 ай бұрын
ተመስጣ ነው እምትሰመው ጎበዝ
@abayabay3382
@abayabay3382 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Birtukan-ii4cf
@Birtukan-ii4cf 7 ай бұрын
እጀን ባፌ አስጫነችኝየኔ ቆጆ በጣም ጎበዝ በርች እህቴ
@tadelechmulunehmuluneh7080
@tadelechmulunehmuluneh7080 6 ай бұрын
Wow God bless her ❤️💕💕💕 gobezi barchi wude ❤❤❤
@AsterEthd
@AsterEthd 7 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ይጠብቅሽ ካሰብሽው ባላይ ከፍ ያርግሽ
@TigestDemesse
@TigestDemesse 7 ай бұрын
ብሌንዬ የኔ ጎበዝ በርቺ
@እሙቢላል-ኘ1ፀ
@እሙቢላል-ኘ1ፀ 7 ай бұрын
ማሻአላ የምርንግግሯ አሜዚግ ነው እኔ በሠላሳ አመቴ ዜሮ ነኝለንግግሬ ችሎታ
@Hana-cg5tk
@Hana-cg5tk 7 ай бұрын
የሚገርምነው፣የኔወድ፣እግዜብሄር፣በጥብ፣እና፣በሞገሥ፣ያሣድግሺ፣ፈጣሪይን፣የ፣ያዝ፣ምንገዜም፣አቸናፊነው፣ምሥጋና፣ለድንግልማርያምልጂጂጂጂይሁን😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤
@ethiorichb3751
@ethiorichb3751 7 ай бұрын
Hi Mane when you talk about your childhood my heart goes to you and wanted to hug you. I believe those hardship was God's plan to make you what you become today. You Nailed it Mane.
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ 7 ай бұрын
አነጋገርሽ ይደቃል ወላሂ👍❤🇪🇹
@bute5158
@bute5158 7 ай бұрын
የምትገርም ነች እግዚአብሔር ይጠብቃት
@drphone9773
@drphone9773 7 ай бұрын
ማን እንዳታልፈው ይህን ኮሜን እኔ ከስደት መልስ አንተጋ እመጣለሁ😢
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 7 ай бұрын
የእውነትም ብሌን ነሽ ቃላትሽ ሃይል ኣለው እና እግዚአብሔር ኣስብሽ ያስካልሽ ማን ደሞ ስው ኣክበር እንወዳሃለን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 7 ай бұрын
ማኔ እግዚአብሔር ያክብርህ❤❤❤
@ElsabetGeto
@ElsabetGeto 7 ай бұрын
well come 🎉🎉
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 7 ай бұрын
Well stay
@bute5158
@bute5158 7 ай бұрын
የምትገርም ነች እግዚአብሔር ይጠብቃት እንዲህ ከወጣች በህዋላ በአደባባይ ሊመጣባት የሚችል ነገር ይኖራል ምን ያህል ከዚህ በህዋላ ተከታተልዋት እርዳትም አደራ
@EphremTewodros
@EphremTewodros 6 ай бұрын
Blenye እደጊልን ያሰብሽውን ፈጣሪ ያሳካልሽ
@tarikuamelese
@tarikuamelese 6 ай бұрын
min endetesemagn megilets yikebidegnal............... eskezare yenorkut hiwot bado ena eminet yegodelew mehonun yastewalikut yezichin lij nigigir sisema new,,,,,,,,,,,, manye betam enameseginalen
@Ahlu567
@Ahlu567 7 ай бұрын
My heroes man yazewal 🎉
@ተመስገንኣምላከይየድንግል
@ተመስገንኣምላከይየድንግል 7 ай бұрын
የኔ ውድ ፈጣሪ ህልምሽ ያሳካልሽ🌹❤
@GggmshdSldcjdk-mk6pl
@GggmshdSldcjdk-mk6pl 7 ай бұрын
ማን ያዘዋን አንድ ቀን እተነፍሳለሁ ብቻ ጠብቀኝ 😢
@Abebech-ci8lx
@Abebech-ci8lx 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@Tube-zy8bb
@Tube-zy8bb 7 ай бұрын
Yene enat gobez jegina.❤❤❤
@tgtube1861
@tgtube1861 7 ай бұрын
Hit the like button if you enjoy this podcast so that mane will be aspired to do more ❤❤❤
@birqemagarsaa3333
@birqemagarsaa3333 7 ай бұрын
Woww gobezi lij ❤❤❤❤❤💖💖
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 7 ай бұрын
የኔማር በርች እድግበይ🎉🎉🎉
@monaalagha3286
@monaalagha3286 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HjxDighx
@HjxDighx 7 ай бұрын
Woooow Mane Diqu Wedimachin Diq Fire Eyaferak New Kezih Belay Siket Min Ale stegana Mogesuin Yebizalik Tebarekilin!🎉🎉🎉❤❤❤❤
@abebaw598
@abebaw598 7 ай бұрын
Manyyyyye ewdkalku bante mknayet etiopia selam edemthon tesfa alegn amnkaleku degmo tadergewalek!!!!!!!
@sifaansifaa9725
@sifaansifaa9725 7 ай бұрын
Well come ❤❤❤
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 7 ай бұрын
Our pleasure
@BereketBereket-e8i
@BereketBereket-e8i 7 ай бұрын
fetariho lelijim endezichi leji lebona sitelegni 😢 edegi❤
@YeshiGebre-y1u
@YeshiGebre-y1u 7 ай бұрын
wendme Mane yeneberkben bemasebh batem adenKhelahu.Egziabiher bedme,betena ena betbeb yenurh. 29:39
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 7 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ እድጊ ❤❤
@SalamGonder
@SalamGonder Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haimanotbelete2086
@haimanotbelete2086 7 ай бұрын
ዋዉ ፈጣሪ በመገድሽ ሁሉ ይቅደም
@astertakluu
@astertakluu 7 ай бұрын
ማኔ በጣም ነው ማደንቀን ማዳመጥ ከጀመርኩኝ ብዞ ተቀየረ ያለው ብዙ ተለውጫለሁ አመሰግናለሁ
@NunuDegefa
@NunuDegefa 7 ай бұрын
Fetari ybarksh mnm allshm
@jeruhailemicael471
@jeruhailemicael471 7 ай бұрын
God bless 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@KIyaAdale
@KIyaAdale 7 ай бұрын
Erdat eshi mane fetari ybarksh
@MitaHailye
@MitaHailye 7 ай бұрын
Wow wow❤❤
@AweryQwertyuiop
@AweryQwertyuiop 7 ай бұрын
Aylelekekm 😂🎉❤
@kingcell4953
@kingcell4953 7 ай бұрын
Woooow gobez tlke bota ydershe entshenem blchebt ytbklshe bslam ygngachu
@user-rt6ck2rh7l
@user-rt6ck2rh7l 7 ай бұрын
Masha aluah aluah yasadgshe basebshew yadrsshe
@ElsaHaile-o4z
@ElsaHaile-o4z 7 ай бұрын
fetari yitebikshi mane antem fetari yisitih
@Fikirነትzamadea
@Fikirነትzamadea 7 ай бұрын
ወው❤
@ConfusedBowtieCat-uh2xo
@ConfusedBowtieCat-uh2xo 7 ай бұрын
😊😊😊
@tgtube1861
@tgtube1861 7 ай бұрын
Gobez lij ❤❤❤❤❤❤
@Zxc-mo6sl
@Zxc-mo6sl 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@samrayaheni952
@samrayaheni952 7 ай бұрын
Yan kamam edgi baylgn
@Abebefente27
@Abebefente27 7 ай бұрын
በጣም ትለያለች
@user-je6zm8st7w
@user-je6zm8st7w 7 ай бұрын
🥰🥰🥰
@Kena5tg5
@Kena5tg5 7 ай бұрын
😢selenat setawera tesemagn
@ሣራሣራ-ሸ3ተ
@ሣራሣራ-ሸ3ተ 7 ай бұрын
❤🥰❤🥰❤🥰❤
@MsMaryum
@MsMaryum 7 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ ኣ?
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 7 ай бұрын
Thanks
@EmuNasser
@EmuNasser 7 ай бұрын
ጎበዝ. የምር. የብዙወችን ህይወት. ነፍስ. እየዘራህነው
@orittesfamariam3049
@orittesfamariam3049 7 ай бұрын
Gonez
@hadeyahkonjo315
@hadeyahkonjo315 7 ай бұрын
እደጊ ተመንደጊ
@RahelMaru
@RahelMaru 7 ай бұрын
Maye leyu sew nek please help me
@bute5158
@bute5158 7 ай бұрын
እባክህ ለአንተ ቅርብ እና ቀላልነው ንግግር በምታደርገው ሰብሰባ ላይ ያ የምትፈልገው አርት አካባቢ ብታገናኛት በጣም ታድጋለች
@gjgj3875
@gjgj3875 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@masaratyogosho7058
@masaratyogosho7058 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ridvantassew7511
@ridvantassew7511 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@Kena5tg5
@Kena5tg5 7 ай бұрын
❤❤❤
@danielwondimu5013
@danielwondimu5013 7 ай бұрын
❤❤❤
@rabiahussen536
@rabiahussen536 7 ай бұрын
❤❤❤❤
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 13 МЛН
ኢትዮጵያውያን ሴቶች ተጠንቀቁ!| እንተንፍስ #9
1:09:35