No video

ፍረዶስ ለማረስ ቡላ እሰራለሁ ብዬ ተፈተንኩ የናስር ሙያ

  Рет қаралды 53,043

Fasika Tube

Fasika Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@Mekitube-j8u
@Mekitube-j8u 6 ай бұрын
ማሻአላህ ናስር አላህ ይጨምርልክ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሚስታቹን ተከባከቡ ብለዋል 🎉🎉🎉👍👍👍👍
@user-pf7sw2wf3q
@user-pf7sw2wf3q 6 ай бұрын
صل الله عليه وسلم
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 6 ай бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 6 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰላም
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 6 ай бұрын
ሰላለሁ አላይህ ወሰላም አላሁማ ሰሊ ወሰላም አላ ነብይነ ሙሃማድ
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 6 ай бұрын
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ሣህ
@tigesttigest75
@tigesttigest75 6 ай бұрын
ወንድም እግዚአብሔር ይባረክህ ለሴት ልጅ ክብር የሚሰጥ ብድሩን እግዚአብሔር በእጥፍ ይክፈልህ 🙏
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 6 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@hawlet.adem123
@hawlet.adem123 6 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም❤
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 6 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉
@zeyneblo4704
@zeyneblo4704 6 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mt5mr5id5d
@user-mt5mr5id5d 6 ай бұрын
ሰለ ላሁ አለይሂወሠላም❤❤❤❤❤
@user-pp8pg6rt3c
@user-pp8pg6rt3c 6 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@WiaTube770
@WiaTube770 6 ай бұрын
አፍያ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የስደት እህቶቼም ለዚህ ያብቃችሁ❤💘💝💜🌹
@SaaSaa-bt1fu
@SaaSaa-bt1fu 6 ай бұрын
امين❤
@hdhdh4201
@hdhdh4201 6 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@fafyyoutubefafyyoutube8389
@fafyyoutubefafyyoutube8389 6 ай бұрын
አሚን ሙቤዋ እኔማ አንተን ነው አግብቼ ወሎ የምወስድህ አክትህ ሁሉ ያስቀኛል
@saadaside7640
@saadaside7640 6 ай бұрын
አሚንያረብ
@Zuziza745
@Zuziza745 6 ай бұрын
Amen mubi antem tezega and qen ayqerlhm kenasr temar egna aqaqir mawutat enwedalen kkkkk
@momiloveyou9881
@momiloveyou9881 6 ай бұрын
የፈርዶስ ባል ልዩነህ ወንድማችን ❤ፈርዶስም ዘርሽ ሽ ይሁን❤❤❤❤❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 6 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ሁሉ የማታ እጀራ ይሰጣችው አሜን በሉ😅
@sikosilo3525
@sikosilo3525 6 ай бұрын
አሚን
@user-df5gs6ig9c
@user-df5gs6ig9c 6 ай бұрын
አሚን
@fatimamohammad2843
@fatimamohammad2843 6 ай бұрын
አማንንንን
@user-ij7pe2by8q
@user-ij7pe2by8q 6 ай бұрын
አሜን አሜን ያረብ
@seada12a28
@seada12a28 6 ай бұрын
አሚን ያርብ
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 6 ай бұрын
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
@FyhhXgvb
@FyhhXgvb 6 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 6 ай бұрын
አሚን ያረብ
@sususu817
@sususu817 6 ай бұрын
አሚን
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 6 ай бұрын
አሚንን ያርብ ኢንሻአላህ
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 6 ай бұрын
አሚን ነይ አብረን እንደግ ኮሜንት ላይ ጠብቂኝ መጣሁልሽ
@hawa-ne
@hawa-ne 6 ай бұрын
ፍርዶስ መብሩክ እንኳን ደስ አላቹሁ 🎉❤ግን የቻናላችንን ቤተሰቦቻችንን በይ ናስር የሚከፋው ስለመሰለኝ ነው በተረፈ ናስር ጎበዝ ማሻ አላህ🌹
@rhkrt598
@rhkrt598 6 ай бұрын
ማሸ አላህ
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 6 ай бұрын
مشءلله
@user-pi6lk5ix4y
@user-pi6lk5ix4y 6 ай бұрын
ወንዶችን በፂም ያስዋባቸው አላህ ጥራት ይገባው አኢሻ ረደላሁ አንሀ
@maryem9100
@maryem9100 6 ай бұрын
ማሻአላህ አቡ ቢላል ፍርደወሰን ደና አርገህ እረሳት ባራስነት የተጎዳ ሰዉነት በሬ አርደወ ቢበሉኳ አይመለሰም አደዬ ካለፈ አለፈ ነወ
@MariyamMaari
@MariyamMaari 6 ай бұрын
ትክክል
@Gei-qy9si
@Gei-qy9si 6 ай бұрын
ወላሂልክነሽ እኔበጣምተጎድቻለሁ አሁንግን ወገቢን ያመኛል ስደት
@sus2475
@sus2475 6 ай бұрын
ቀላል እኔማ ወገቤን እንዳልኩ ቀረሁ ወልጄ አልተኛሁም ቁስሉም ቶለ ዳነልኝ እንደልቤ ስሰራ ነበር ያሳለፍኩት አራስቤቴን እናቴም አጋዥ የላት እሷስትሰራ አያስችለኝም ነበር
@maryem9100
@maryem9100 6 ай бұрын
@@sus2475 አወ ዉዴ እኔማ ከደገና መዉለድ ካሰበወ የወገቤ ነገር የያስጨንቀኛል በቻ ሀስቤላህ ወኒእመል ወኪል አላህ ያግራልን ለሁላቸነም
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 6 ай бұрын
ሣህ ወላ ይሄቀን ይናፍቀኛል አንዴ ወልጃለሁ ግን ብዙም አልታረሥኩም በሥ አልሀምዱሊላህ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 6 ай бұрын
,እናቶቻችን የተጎዱትን ያክል ይህን ለውጥ በዚህ ዘመን ማየት ትልቅ ነገር ነው ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@temra6824
@temra6824 6 ай бұрын
ምርጥ ሰው ናሰር ለሚስትህ ሁሊየም ክብር አለህ
@Sariy177
@Sariy177 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ናስር አላህ ይጨምርልህ ያልወለዳችሁ አላህ መልካም ልጅ ይስጣችሁ
@sikosilo3525
@sikosilo3525 6 ай бұрын
አሚን
@hdhdh4201
@hdhdh4201 6 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@fatuma7612
@fatuma7612 6 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 6 ай бұрын
አላህ በሽልም ያውጣሽ ፍርዶሴ ናስር ጉበዝ እኔ በባሌ ጉራጌ እና ስልጤ ነኝ በራሴ ደግሞ ወሎ ደሴ የአረብገንዳ ልጅ ነኝ ግን ቡላ ክትፎ አይቤ አተካኖ በመስራት አንደኛ ነኝ እድሜ ለአማቴ
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 6 ай бұрын
ማሻ አላህ የፊርደውስ ባል ለናስር ላይክ ለፊርደውስ ላይክ ላይክ ጎበዝ ጎበዝ ወንድም ናስር ጎበዝ እንድህ ተንከባከብልን ፊርደውስን አደራ ወንድም ናስር
@sitrazee13
@sitrazee13 6 ай бұрын
ጎበዝ ናስር ፊርዶስን በደንብ ተንከባከባት የግድ ነው ልመድ ሚስት ትደክማለች መታመም አለ። እናቱ ቤት ብቻ አድጎ ያገባ ያው ለሴቷ ስራ ያበዛባታል። በርታ ማሻ አላህ
@user-wq9fj7lg5u
@user-wq9fj7lg5u 6 ай бұрын
ወይባ ሙቂ በጣም ነው የሚያሳምረው ለጥንካሬም አሪፍ ነው 😊
@user-kk3lj4gp3k
@user-kk3lj4gp3k 6 ай бұрын
ጎበዝ👍ባልማለት ሚስቱን የሚካድምነው
@user-gq3sq4ly9q
@user-gq3sq4ly9q 6 ай бұрын
መብሩክ ሸጋዋ ፋፊየ አላህ ሳሊህ ልጂ ያድርግልሺ ዛሬ ጁማዓ ሰላዋት አውርዱ እስኪ ሠላዋቱ ረቢ ወሰላም አለይሂ ❤
@rahimasiraji9003
@rahimasiraji9003 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ባል መሰሎችህን ያብዛልን❤❤❤
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ያክብርህ ወንድሜ ለሚስቱ ክብር ያለው ወንድ የተባረከ ነው❤❤እሰይይይ
@zenitahmed2519
@zenitahmed2519 6 ай бұрын
ማሻአሏህ ማሻአሏህ ናስረ ምረጥ ባል ነዉ ደሞ እረግት ያለ ነዉ ያረብ እንደናስረ የተረጋጋ ባል የስጠን እንደኔ ገና ያላገባቺሁ አሚን በሉ። ያገባቺሁ ደሞ አሏህ ትዳራቺሁን አሏህ ያሳምረላቺሁ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@sususu817
@sususu817 6 ай бұрын
አሚን
@fatimamohammad2843
@fatimamohammad2843 6 ай бұрын
አሚንንንን
@tube4169
@tube4169 6 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@sofiamuhammed314
@sofiamuhammed314 6 ай бұрын
አሚን
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 6 ай бұрын
አሚንንንን ይወፍቀን
@indujed3236
@indujed3236 6 ай бұрын
wawrwb Nasri mashllhaa nweu walhe 😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍badbe biye fafi
@Handel482
@Handel482 6 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ወንዶችን በጺም ያስዋበ ጌታ ምስጋና ይገባው ያለችው እንስት ማን ነበረች ? የወደፊት ባሌ ጺምክን በማሳደግ ላይ በርታ ፊርደውስ እንኳን ለዚህ አበቃሽ አብሽር መሞከርክ በራሱ ትልቅ ነገር ነው ትችላለክ❗
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 6 ай бұрын
እናታች አኢሻ ቢንት አቢበከር ረድየላሁ አንሁነች
@MasSa-hi4kt
@MasSa-hi4kt 6 ай бұрын
ማሻ አላህ በል አፍያ ውዴ አቡ ቢላል ጎበዝ መሞከርህ ራሱ በቂ ነው አሉ አይደል ውሀ ማቅረብ የሚከብዳቸው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 4 ай бұрын
😢😢
@halimo1255
@halimo1255 6 ай бұрын
አልሀምዲልላህ እህታችን አንተን የመሰሌ ባል በማገኝቱዋ ደስተኞች ነን አላህ ይጨምርልክ በልጆችክ ይክፈልክ በርታልን ወንዲማችን💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤
@fathimafathima1409
@fathimafathima1409 6 ай бұрын
ማሻአላህ ጓበዝነህ ወድማችን ፌርዶስዬ ያገኘሺውን ብይ ማርዋ
@user-wo2zt8rh5f
@user-wo2zt8rh5f 6 ай бұрын
ማሻአላህጎበዝነህ ናስር 🎉🎉🎉🎉
@rashedabdullah9455
@rashedabdullah9455 6 ай бұрын
ዋው👍👍👍👍👍
@Burtetube1
@Burtetube1 6 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እኛንም አላህ ይወፍቀን የሰውን ማየትብቻ አደለም😂😂😂
@aminalilu7277
@aminalilu7277 4 ай бұрын
አሚንንን
@Neyu-vk9rd
@Neyu-vk9rd 6 ай бұрын
አላህ ይካድምህ ኸይር ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ምርጥ ባል ትለያለህ
@user-fx1cz4pz2p
@user-fx1cz4pz2p 6 ай бұрын
ዋውው ጎበዝ
@madiyamd1610
@madiyamd1610 6 ай бұрын
ማሻአላህ እዳናስር ባሌ ማግንጋት ማታዳለ ነው ያራብ 🤲🤲😘😘😘
@user-hm2cg9nn8c
@user-hm2cg9nn8c 6 ай бұрын
የኔ እናት እኳን በሰላም ተገላገልሽ እህቴ😢ወላሂ ፈርቸ ነበር😢😢
@user-ho8te6ir8m
@user-ho8te6ir8m 6 ай бұрын
مشالله تبارك الرحمن. تسلمى. نسري
@maryem9100
@maryem9100 6 ай бұрын
ቡላወ ተነሽ ቀጠን ብሏል እኔ አማራ ወሎየ ብሆነም ከጉራጌ ጋር ስለኖረኩ መብላተም መስራተም እወዳለሁ ቡላና ቆጮ❤
@sususu817
@sususu817 6 ай бұрын
ጓበዝ የኔ ወሎየ ስለ ጉራጌ ገብቶሻል ማለት ነው
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-jo3vl7cl2f
@user-jo3vl7cl2f 6 ай бұрын
እኔም ወሎየ ነኝ ግን በጣም ነው የምወደው መስራትም እችላለሁ ክክክ
@twinklestar2448
@twinklestar2448 6 ай бұрын
@@sususu817 እኔምቆጮ አይቤ ቡላእወዳለሁ የወሎ ልጅ ነኝ ጉራጊ ከልቤ ነዉ የምወዴዉ
@sususu817
@sususu817 6 ай бұрын
@@twinklestar2448 የኔ ውድ እኛም እኖዳቹአለን እኔ ወለየች በጣም እወዳቸዋለሁ ወላሂ ብዙ የማውቃቸው አሉ ኢንሻ አሏህ አንድ ቀን ሀገር ስገባ መምጣቴ አይቀርም እናንተም ትዘይሩታላቹ ጉራጌን
@YouTub-nq6ek
@YouTub-nq6ek 6 ай бұрын
ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱለ አህለን መሸለ መሸለ እልልልልልልልል ብለነል አልፉ መቡሩክ❤❤❤አፉያ
@user-kb2oj6gr1d
@user-kb2oj6gr1d 6 ай бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ አላህ መሰሎችህ ያብዛልን
@ayshaethiopia4155
@ayshaethiopia4155 6 ай бұрын
አሚንንን❤❤❤
@mekiyatube5716
@mekiyatube5716 6 ай бұрын
ማሻ አላህ አሌክ አላህ ከሰው አይን ይጠብቃቹ
@Selam27
@Selam27 6 ай бұрын
እንኳን ማርያም ማረችሽ🙏🏾 እግዚአብሔር ልጃችሁን ያሳድግላችሁ!
@kedjatube9725
@kedjatube9725 6 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ማሻ ሀላህ ጎበዝ
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 6 ай бұрын
ማሻአላ አቡ ቢላል ጎበዝ ጀዛከላህ ኸይር የቡላ ገፎ በጣም ነዉ የምወደዉ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 5 ай бұрын
ናሥር ፀባየ ሠናይ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ረጋ ያልክ ምርጥ ወድ ማለት አተነክ ማሻአሏህ
@ayoubzeinu6088
@ayoubzeinu6088 6 ай бұрын
ማሻኣላህ ማሰብህ ራሱ በቂ ነው ሽኩረን ሓቢቢ ኣትይውም😅😅 ወላሂ ጭራሽ ቅራቅር ታወጫለሽ እንደ ለማንኛው እንኳን ስለዚህ ኣበቃሽ ❤
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ልጆቸችሁንም ሷሊህ ያድርግላችሁ
@salasala5700
@salasala5700 6 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጎበዝ ናሱር በረታ አራስን እማ ማረስ ግድነው
@kyreyahussen9930
@kyreyahussen9930 6 ай бұрын
መሸለህ ወንዲሜ ትችለለህ ለልጆች እነት መስራት በራሱ ትልቅ ነዉ❤❤❤
@almazabdo1106
@almazabdo1106 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ናስሪ ቲባራክ ጃግና በለሙያ በዛላይ እሪጋቲህን ስዎድህ አላህ ይጣብቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fadelaabdulla
@fadelaabdulla 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn 6 ай бұрын
አህለን ማሻ አላህ 🌹🌹🌹👍👍
@user-pi6lk5ix4y
@user-pi6lk5ix4y 6 ай бұрын
ወንድማችን ናስር ማሻ አሏህ ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ እርጋታህ ደስ ሲል
@user-vy1mo3vv1h
@user-vy1mo3vv1h 6 ай бұрын
Waw Gobez
@user-jr6ri4zd5e
@user-jr6ri4zd5e 6 ай бұрын
Mashalah ብላፍያ ❤❤❤❤❤
@youtub4690
@youtub4690 6 ай бұрын
ነስር ጎበዝ 💪👏👏
@Z1861z
@Z1861z 6 ай бұрын
ሀበይ ቦገሬት ተግለገልሽ ኡንከን በሰለም ወለድሽ መብሩክ
@hikmatube65
@hikmatube65 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ሴትን ልጅ ያከበረ እሱ የተከበረ ነው ብለዋል ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰላም
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 6 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግና ባል ነህ
@user-ej2kt1nw3j
@user-ej2kt1nw3j 6 ай бұрын
ማሻ አላህ አፍያየ ተኝ ትንሺ እህት ወገብሺን እዳያምሺ ውደ
@Gurage4
@Gurage4 6 ай бұрын
ማሻአላህ ይሰለም ኢደክ ናሲር ጎበዝ ተከባከባት ፋሲካን❤❤❤❤❤ አይለያቹ አተ በብር እሶ በሊጅ ተቀዳደም🤭 ለኛም ቀን ይውጣልን ጉሉ አሚን
@user-pi3wn7zg8m
@user-pi3wn7zg8m 6 ай бұрын
ማሻላህ❤❤
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn 6 ай бұрын
ሱለሏሁ አለሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለሂ ወሰለም ሱለሏሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zanazana3211
@zanazana3211 6 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o 6 ай бұрын
አለህ መወፊሩዋ ማስተወልክ ቢቻ ሚረጥ ባል👌አቦ ቢለል ጀግን በል ነክ ከጎኖሽ መለት ጡሩ አሰቢ ወድ መሸአለህ 👌እጁኑ መሰማ ነበረቢሽ
@user-gw6vs4nb6k
@user-gw6vs4nb6k 6 ай бұрын
ፍርዶስ ማሻአላህ መብሩክ እንካን በሠላም ወለድሽ ባሊቤትሽ ባለሞያነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@user-ny9gp5so4q
@user-ny9gp5so4q 6 ай бұрын
የኔናት አላህ ከጎናቺሁ ይሁንላቺሁ ናስርዬ ጀግናነህ ❤👍👏👏
@user-ow5rs4zi7z
@user-ow5rs4zi7z 6 ай бұрын
አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ማአሻ አላህ ይጨምርልህ ማአሻ ላህ❤❤ ጎበዝ ነው ምንም የከበደህ ነገር የለም አብሽር ወንድሜ የኛ የሴቶችን ሚና ኪል እንደሚለፋ ማዕቃት የ ብቻ ይበቃል
@Fatuma434
@Fatuma434 6 ай бұрын
አያሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የተከበራችሁ እህታችን ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ሰላም ናቸው ሁሉ ነገር ይለመዳን ወንድማችን ሁሉ ነገር ያልፋል ማሻሻለ ብለናል ተባረክ በሰላም ተሞሽ ሽራ የምትወጣ ላይ እርጋት ልጆችህንም አላሳድግ እላለሁ ወንድ
@mekahasen2600
@mekahasen2600 6 ай бұрын
ማሸአላህ ተባረክ አላህ
@user-jz2hp7ui6p
@user-jz2hp7ui6p 6 ай бұрын
ማሻአላህ👍
@user-vx5rn9fl2f
@user-vx5rn9fl2f 6 ай бұрын
ጎበዝ ማኣሻአሏህ አሌክ እኳን በሠላሞ ሁለት አደረጋት
@rlove7199
@rlove7199 6 ай бұрын
እኔ ምልህ ጎበዝ ልትመሰገን ይገበሀል 🎉
@qwerywwer13
@qwerywwer13 6 ай бұрын
ማሻላህ
@user-sv9bp6pm7y
@user-sv9bp6pm7y 6 ай бұрын
ወይኔ ፍርዶስ መብሰል ይቀረዋል ጨዉ አነሰዉ ቲያለሽ መጀመሪያ እሱ አልመሰለሽም ምርጥነዉ ብለሽ ብለሽ በደብ አብስሎታል እኛ እኮ አይተናል ጨዉ ይቅርብሽ ትርፉ በሽታ ነዉ ጨዉ መቀነስ ስትለምጂ ምግቡ በራሱ ይጣፍጥሻል
@ayshaethiopia4155
@ayshaethiopia4155 6 ай бұрын
ጀግነ ነሀ❤❤❤❤❤በርተ❤❤❤❤❤❤
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g 6 ай бұрын
እድሚያቹ እርዝም ይበል ከነ ልጆቻቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-mh9rz8uh2r
@user-mh9rz8uh2r 6 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ለሚስትያለህክብር
@user-ne5xw5mi4h
@user-ne5xw5mi4h 6 ай бұрын
መሽአላህተባረክአላህ ናስረ ፊረዶስ አላህይጠብቃችሁ ጎበዝናስ ረ አላህ ሙሀባችሁንይጨምረላችሁ እዲህስትከባከባት ደስይላል አራስሆኖ ብቸኝነት ከባድነው አላህይወፈቃችሁ
@AAa-sb7uy
@AAa-sb7uy 6 ай бұрын
ጀግና ነህ🎉🎉🎉🎉
@madibintalemu2388
@madibintalemu2388 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ባል ልጃችሁ ወንድ ነው ወይስ ሴት ❤❤❤ እናቷ ቤት አይደለም እንዴ የወለደችሁ
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 6 ай бұрын
የመጀመሪያዋን ልጅ ሰትወልድ እናቷቤት ነበር ያሁኑን እቤቶዋ አብዘሀኛው ሰወእደዚህነው
@sadyaoman
@sadyaoman 6 ай бұрын
መሸ አላህ ጎበዝ በርተ ፍርዶውስዬ እንዴት ነሽልኝ እኔ አህለም ነኝ
@Samutng
@Samutng 6 ай бұрын
መሸአለ ቢልአፊየ እኘንም ለዚህ የብቀን እንሸአለ መቼም ብሆን ተስፈአንቆርጥም
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 6 ай бұрын
የሚያስርብ ክኒን ውስጂ ♥️♥️♥️
@LaylaHBSH
@LaylaHBSH 6 ай бұрын
❤❤
@ayshaethiopia4155
@ayshaethiopia4155 6 ай бұрын
አንደኘ ነኝ
@kdeoj1075
@kdeoj1075 6 ай бұрын
ماشاءاللهየምር ሁለተኛ ወልዳነውዴ እረ አላህየ ተው እኔንም ሹፈኝ😢
@sofiay4194
@sofiay4194 6 ай бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህ ምርጥ ባል ነህ ፍርዶስ እካን ደስ አለሽ
@arabia1235
@arabia1235 6 ай бұрын
Mashallah mashallah mashallah ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💔💘♥️❣️❣️❣️
@user-vd7ch9pj2v
@user-vd7ch9pj2v 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@mnthaha3281
@mnthaha3281 6 ай бұрын
ማሻላ
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቅ ጀግና የነቢያችንን ሱና አይ ያደረክ ጀግና
@user-ow5rs4zi7z
@user-ow5rs4zi7z 6 ай бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 6 ай бұрын
ወላሂ ዛሬ እያሰብኩሺ ነበረ ፍርዶስየ ሴት ወላ ወድ ነው የወለድሺው?
@አያፋ
@አያፋ 6 ай бұрын
ወላሂ እኔም ሱባንአላህ😂
@FatumSe
@FatumSe 6 ай бұрын
እኔም ገብቸ አይቻለሁ የለችም
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 6 ай бұрын
ወንድነውብለዋልእኮ
@najeu3113
@najeu3113 6 ай бұрын
ወንድ ነዉ እኮ የወለዳችዉ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 6 ай бұрын
@@fatimaahmed7956 እኔ አልሰማሁም ነበረ
@aas4599
@aas4599 6 ай бұрын
ማሻአላህ👍👍
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 6 ай бұрын
መሻአላህ እንኳን በሰላም ወለድሺ ፈርዶሰ🥰🥰
@user-sk8ex9cb3j
@user-sk8ex9cb3j 6 ай бұрын
ለራስሽ በልተሽ ምከሪ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ ይገዛችሁ
@GhGh-lz7qj
@GhGh-lz7qj 6 ай бұрын
مشاءالله تبارك الله ❤❤❤❤❤
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 6 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ምን እያሰባችሁ ነዉ የኔ እህት እንኳን አላህ ደረሰልሽ ወትድማችን ጎበዝ እኔም መዉለድ አምሮኛል እህት የለኝም
@wewee1399
@wewee1399 6 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-qr8hu4jd2d
@user-qr8hu4jd2d 6 ай бұрын
አረተው አላህየ ለኛም የረፍት እጀራ ሥጠን ባሉንስ ሠተኸኛል አልሐምዱሊላህ ስደት በቃሽ ብለህ ባገራችን ላይ የማያልቅ እሪዚቅ ሀያት እድሜ ጤና ሥጠን
@user-td6pd2wl4g
@user-td6pd2wl4g 6 ай бұрын
ጎበዝ ነክ የምር አለህ ይጨምርልህ
@saedisaedi995
@saedisaedi995 6 ай бұрын
ማሸአላህ ናስር አላህ ይጨምርልህ ያረቢ እኛንም የረፍት እንጀራ ከሰዉ ቤት አዉጥተህ የራሳችን የምንለዉ ቤት ስጠን
@lyela222-zy1ux
@lyela222-zy1ux 6 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጀግና ነህ ፊርዶስ እንዴት ነሽ እማ ልጆችሽ ደና ናቸው
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 68 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 27 МЛН
የኔ ባል ዛሬ ታዛዥ ነው🛑
16:08
AWEL&SEADI
Рет қаралды 15 М.
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 68 МЛН