📌አውሮፖ በሁለት ሰዎች እይታ… "ጥቁር መሆኔን ሲያዮ ቤት አያከራዮኝም" …ዘረኝነት በኛ ብሱዋል …ሃገራቸው መጥተን ዘረኝነት ቢኖር አይገርምም ‼️

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 45,520

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 662
@kidiethiopia
@kidiethiopia 9 ай бұрын
አውሮፖ አሜሪካ እና ካናዳ ለአንዳንዱ ገነት ለሌላው ሲኦል ስትሆን እንመለከታለን …መለወጥ ያልቻልነው የሃገሩ ችግር ? ወይስ የእኛ ድክመት ? ቤተሰብ ቪዲዮን ላይክ ማድረግ እንዳንረሳ 🙏
@tsegapaulos272
@tsegapaulos272 9 ай бұрын
ይህ ችግር በአውሮፓ ብቻ ሰይሆን በእትዮጵያም የለው ችግር ነው። እይታን ለማይቀይር ሰው
@betelmulu4897
@betelmulu4897 9 ай бұрын
ስለምታደርጊው በጎ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈልሽ በበኩሌ አመሰግናለሁ ብዙ ነገር እንዳቅ ስላደረግሽኝ❤
@meserettadesse7374
@meserettadesse7374 9 ай бұрын
ኪዲ አምባቸው ማለት ጅል, ጅላጅል, ጅላንፎ ነው ኢሮፕ ቁጭ ብሎ በአመት ሁለት እየፈለፈለ መለወጥ የለም እያለ ያወራልል ማፈሪያ ነው ከአሜሪካም ከካናዳም የተሻለ ነው እምዬ ኢሮፕፕፕፕ😘😘👍
@betelmulu4897
@betelmulu4897 9 ай бұрын
@@meserettadesse7374 ተሳድበሽ በቃ ማወቅሽን አሳየሽ እግዚአብሔር ይመስገን ክፉ አይቁጠርበት 6 ልጂ የእግዚአብሔር በረከቶች እና በራሱ እግር የቆመ ታታሪ አባት ነው ይሄኔ እድሜሽን አሳልፈሽ ቁጭ ብለሽ ይሆናል በቃ ስድብ ስድብ የተናገርሽው እራስሽ የሆንሽውን ነው
@alazarmitiku8021
@alazarmitiku8021 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪዱ፣ አምባቸው፣ብሬክስ! ኪዲ ጥሩ አስተማሪ መልዕክት ነው። የትም ቢሆን ሰብሮ ለመውጣት ዋናዉ ከእግዚአብሔር እርዳታና ጥበቃ ጋር የግል ጥረት ወሳኝ ነዉ። የተባለዉ ዘረኝነት የኑሮ ጫናን የሚያከብደው የኛ አለመተባበር፣ እርስበርስ ጥላቻ ምቀኝነት ለብዙ ስብራት ዳርጎናል።
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 9 ай бұрын
አምባቸው አንተ ብርቱ ሰው ነህ የተቻለውን ያህል አንተ ጥረሃል መጣርህን እንኩዋን የምታስመሰክርበት ብዙ ነገር አለህ ። ልጆችህን እግዚያብሄር ያሳድግልህ በእድሜህ ፈጣሪ ጥሩ ሚስትና ልጆች ስለሰጣህ እነሱ ላይ በርታ በእነሱ ጊዜ ጥሩ ይሆናል በእነሱ ትካሳለህ።❤❤❤
@SleepyAntenna-ni4vd
@SleepyAntenna-ni4vd 9 ай бұрын
አረ አምባቸዉ ዝምብሎ ሲቦተረፍ ነዉ እሱ ከሌላዉ ሰዉ ሁሉ የተለየ ነዉ እንዴ ያልተደረገዉን ሁሉ ተደረኩኝ ብሎ የሚቀደድ ቀዳዳ ነዉ
@የገብርኤልልጅ-ወ8ሸ
@የገብርኤልልጅ-ወ8ሸ 9 ай бұрын
እኔ ኔዘርላንድ ነው የምኖረው በ 6 ወር የኔዘርላንድ ቋንቋ አይቻልም ለምን ያዋሻል እንደምታወራው ቀላል አይደለም ቋንቋን ለመልመድ እውነት ነው ህጋዊ ከሆንክ የመማር እድል ብዙ አለ ።ህጋዊ ሁነህ ታክስ እየከፈልክ ከኖርክ ያን ያህል የተትረፈረፈ ኑሮ አትኖርም እዚህ ሲስተሙ ሁሉም እኩል ገደብ አለው ከእጅ ወዳፍ እለታዊ የተረጋጋ ህይወት ነው የምትኖረው እንኳን መጤው ሃገሬውም ወዳጄ 3 አመት ኑረህ 20 አመት ከኖረው መተቸት ይከብዳል ተረጋጋ ይህን ቃልህን ከ 10 አመት ቡሃላ አትደግመውም አቶ ብርሃን
@yeabbelay9374
@yeabbelay9374 8 ай бұрын
ሰላም እህቴ ወይ ወንድሜ ፕሊስ ከቻላችሁ ፕሊስ አናግሩኝ ፕሊስ ኔዘርላንድ ነው ያለውት ስላላችሁ ነው ፕሊስ
@meba1792
@meba1792 2 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው❤
@mahlettadey2477
@mahlettadey2477 9 ай бұрын
እንዴት 3 አመት የኖረና 20 አመት የኖረ ተመሳሳይ ሀሳብ ሊሰጥ ይችላል እኔ ጀርመን ነኝ 25 አመቴ ነዉ ዘረኝኘታቸዉ በሲስተም እየሳቁ ነዉ የሚገድሉን እንኳን እኛን ልጆቻችንንም እየጎዷቸዉ ነዉ አዲሱ ልጅ ተረጋጋ ገና አልገባህም !!
@abrahamteklu4232
@abrahamteklu4232 9 ай бұрын
በትክክል ገልፀሺዋል
@Sintayehu912
@Sintayehu912 9 ай бұрын
እሱ ስለተሳካለት በራሱ ልክ ነው የሚያስበው አብዛኛው በሚባል ደረጃ የአውሮፓ ሲስተም አንድ ነው
@zewdiecheru7264
@zewdiecheru7264 9 ай бұрын
እውነት ነው
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 9 ай бұрын
Waw betam yegrmal bednbe new yeglsheshu
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 9 ай бұрын
Yegrmal Leke neshe 👍👍👍👍
@ህልሟንናፋቂዋ
@ህልሟንናፋቂዋ 9 ай бұрын
ትክክለኛ ህይወትን ያሳየን አንባቸው ነው እኔ አንባቸው ለአውረፓ ያለኝን አመለካከት ቀይሮልኛል ጀግና ሰው ነው
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 9 ай бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን በሰው ሀገር ሲስተም ከመከራከር ተቀይረን ሀገራችንን የምንቀይርበትን ነገር ብናተኩር ጥሩ ነው
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 9 ай бұрын
You are right Thanks
@bezagetnigatu1173
@bezagetnigatu1173 9 ай бұрын
Amazing and too sad why why
@MagdesMakdi
@MagdesMakdi 9 ай бұрын
ማን በየሠዉ ሀገር ባሪያ ይሁንልን
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 ай бұрын
ይገርማል
@AtakltiGmichel
@AtakltiGmichel 8 ай бұрын
ወደን ኣደለም'ኮ በስደት እየኖርን ያለነው መቀየር የማይቻል ራሱ በራሱ የማይስማማ ፣ ስርዓተ ህግ የማያውቅ ማ/ሰብ ወይም በህግ የማይመራ ህዝብና መንግስት ጥረህ ግረህ በሰላም በትህ መግባት ማትችለው ኣገር 'ኮ ነው ኢት/ያ። እንጂ ድህነት ችግር የለውም መለወጥ ይቻላል። ግን በሰላም የሞኖር መብት የለም ህግ የለም ፣ ጉራ ፣ ውሸት፣ ጭብጨባ ብቻ ነው ያለው የሀንን ስል ኣገሩ ለመሳደብ ፈልጌ ኣደለም ግን ሃቁ እሱ ነው።
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 9 ай бұрын
ተባረኪ!!!በእውነት ትልቅ ሥራ ነው።አይደለም ልሂድ ባይ ልጆቻችንን አይደለም እኛን ለልጆቻችን የአውሮፓን ሕይወት በመመኘት ልንልካቸው የከጅልነውንወላጆችም የሚደንቅ ግንዛቤ ይሰጠናል።ሌላው ደግሞ ልጆቻቸው በጭንቅ በአውሮፖ የሚኖሩትን ሕይወት ባለመገንዘብ በተላከላቸው ገንዘብ የሚዘባነኑ ወላጆች እህቶች ወንድሞች በእውነት ይህንን ቢሰሙ።ደግሞ በልጆቻችን ተከዳን ተተውን ብለው የሚያዝኑና የሚራገሙም ያለውን የሕይወት ውጣ ውረድ ቢያውቁ ይህ የአንቺ ፕሮግራም ያግዛል።እና ቀጥይ አውሮፓን እንደ መንግስተ ሰማያት ማስብ ከውስጣችን ይውጣ።
@sali4168
@sali4168 9 ай бұрын
አምባቸው እየኖረ ነው የአውሮፓን ትክክለኛ ማንነት እያሳየን ያለው እነ አምባቸው ልክ ነው።
@Rahel148
@Rahel148 9 ай бұрын
በጣም የሃሚት ሱስ አለበት አበሻንም ስቦቺቅ ነው ይሚ ውለው በፌስቡክ 🤦🤦🤦
@shottellfit
@shottellfit 9 ай бұрын
ባህላችን ስለሆን ነው
@Rahel148
@Rahel148 9 ай бұрын
@@shottellfit ሀበሻን ጨርሰህ ወደፍረንጆቹ ገብተህ ነው 😂
@mimisolom9646
@mimisolom9646 9 ай бұрын
እውነት እሚናገር አበሻ አይወድም አምባቸው ትክክል ነው እሚናገረው :: አባቸው እግዚአብሔር ያክብርህ ስለእውነተኛነትህ በቃ
@Getua8580
@Getua8580 7 ай бұрын
The dutch guy i guess u r working as a janitor or waiter in McDonald በጣም እሱን ካምፓኒ መጥራት አበዛህ አባቴ መጀመሪያ መሬት እርገጥ ቆንጥጥ አምባቸቸው ተባረክ ቁጭ ነው ያደረከው ቦታው ላይ ያለበት እና እየኖረው ያለ ሰው ያውቀዋል የቋንቋውን ነገር ተወኝ አይወራ
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 9 ай бұрын
ዘረኝንት ነው ለዚ ሁሉ ስቃይ እራብ ስደት መናቅ መጠላት ያበቃን እንጂ የኛ አባቶቻችን አያቶቻችን የተከበሩ ነበሩ ባይለስላሴ ጊዜ የነበረው ፓስፖርታችን የተከበረ ነበር መፍትኤው ሰላም ፍቅር ሃንድነት እንጂ የኛ ሳያንስ ገና ካገር ለስደት ስለሚወጡት መወያየት አይደለም ስደት በኛ ይብቃ መስደድ እርግማን እንጂ መባረክ አይደለም ለኔ ሳይሰደድ ባገሩ የሚኖር እርሱ የተባረከ የተመረቀ ሰው ነው
@yosiaskebede7990
@yosiaskebede7990 9 ай бұрын
From my experience, I say the Holand guy need to live at least five years in the country he’s talking about before giving interview as an expert. It needs some time to understand and get the feel of a new country and its vibe. I really thing the Austria guy is telling us the reality.
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 9 ай бұрын
Exactly. Eni akalew Austria lemeznanat hidew ke Scandinavia endet Austria sewech betam zeregna endewono negeregn.
@assefa82
@assefa82 9 ай бұрын
አምባቸው በጣም የበሰለ ሰው ነው:: ንግግሩ እጅግ ግሩም ነው::
@teshagergetachew1437
@teshagergetachew1437 6 ай бұрын
አንባቸው ግን በጣም የሚገርም አርአያነት ያለው ነው ። ማስተማርህን ቀጥልበት ። በእውነት ብርቱ ስነልቦና ያለው ሰው ።
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 4 ай бұрын
ሁሉ ሰው የራሱ እድል አለው የመማሩና የቅልጥፍናው ጉዳይ እንዳለ ሆና በተጨማሪ ድሮና ዘንድሮ ምን አንድ አደረገው እኞ ኢትዮጵያን ሰንሰደድ አንተባበርም እንፍርሜሺን አጣመን ነው የምንሰጠው መረዳት እንጂ መርዳት የሚባል ነገር አናቅም ማማት እንጂ መምከር አናቅም ሰው ሲወድቅ እንጂ ሲነሣ አንወድም ሁሉ ሰው የራሲ ተምክሮ አለው ውነታው ግን ሰደት ለማንም አይመከርም ችግር ካልሆነ በሰተቀር
@EmbracetheNature1
@EmbracetheNature1 8 ай бұрын
አምባቸው Bro በጣም የሚገርም ሰው ነህ እኔ ላንተ በጣም ትልቅ አክብሮት አለኝ።ትክክለኛ እውነተኛ እና የግል ልምድህን ሳትሰስት ሳታጋንን ነው የገለጽክልን።በተቃራኒው ወንድማችን ትንሽ መኮፈስ እና ስለ Mackdonald ማስታወቂያ ነው የሰራው።የግል ስራውን እንኳን ለማካፈል አልቻለም ስስትም ሊሆን ይችላል።የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቆ ይሆናል ዜግነትም ያገኘው።በኮረና ግዜ የህወሀት እና የማእከላዊ ጦርነት ስነበር ይሆናል።ከዛ በተረፈ የግል ልምድህን እንጂ የውጭ ድርጅቶችን ስራ መግለፁ አይጠቅመንም
@Getua8580
@Getua8580 7 ай бұрын
Exactly
@k.s213
@k.s213 6 ай бұрын
1:18:12 He works at McDonald's and another cleaning job. He's a new immigrant, so he's still living in a movie. It takes at least 5 years to understand how discrimination and systemic racism works.
@Seya_ebro
@Seya_ebro 9 ай бұрын
እኩል 22 አመት ባታገኚ ቢያንስ ተቀራራቢ የሆኑ ሰዎች ቢሆኑ መልካም ነው በሱም ላይ ኮመንት ለመስጠት እንደሱ ቆየት ያሉ ኪዲዬ
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 9 ай бұрын
👍👍👍👍
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 9 ай бұрын
22 =3 this is wrong 22 right 3 is wrong
@Mikallovehpk
@Mikallovehpk 9 ай бұрын
ያአንባቸው ግልፅነት የሚገርም ነው 😊ኪዲዬ አክባሪሽ ነኝ
@foodambassador3135
@foodambassador3135 9 ай бұрын
AMbachew tells real and truth . absolutely right
@Mikallovehpk
@Mikallovehpk 9 ай бұрын
አባቸው youtub በደምብ ስራ እኔ like, share አረጋለሁ😊
@yh4es
@yh4es 9 ай бұрын
በአሁን ሰአት ወደ ካናዳ መምጣት በፍፁም የሚመከር አይደለም ምክንያቱም ኤኮኖሚው ስለወደቀ ብዙ ኢሚግራንት ያለምንም መረጃ እንደ ጎርፍ ስሀገባ በተለይ ህንዶች የቤት ዋጋ ኪራይም ሆነ ሽያጭ መሠረታዊ የምግብ ዋጋም በእጥፍ በጣም ጨምሯል ስለዚህ እዚህ ላይ የማይነገሩ ብዙ ችግሮች ስላሉ ጥሩ አይደለምበተለይ ስራ አለኝ ተብሎ ተዝናንቶ መኖር የለም በማንኛውም ሰአት ለአመታት ካገለገልክበት መስሪያ ቤት መባረር ኖርማል ሆኗል ምክንያቱም እርካሽ ጉልበት በሽ ሰለሆነ ሀዘኔታ የሚባል ነገር የለም ዩኒቨርሲቲ ተመርቆም ስራ መያዝ በጣም ከባድ ሆኗል ግን ብዙ ያወራሉ ይዋሻሉ
@ጆን-ሸ7ቨ
@ጆን-ሸ7ቨ 6 ай бұрын
በደንብ ገልፀሀዋል
@rozayallou5348
@rozayallou5348 9 ай бұрын
ቤት ሽጠው ቦታ ሽጠው ልጆቻቸውን ወደስደት የምልኩ ያሳዝናል ስደት አይኑ ይጥፈ
@marthataye2796
@marthataye2796 9 ай бұрын
እኔ አዉሮፓ ነዉ የምኖረዉ ሰዉ በራሱ ከጣረ የተሻለ ነገር ሊሰራ ይችላል ነገር ግን ቋንቋ ወሳኝ ነዉ ግን ሀበሻ በብዛት አንድ ስራ ላይ ይገባና መቀየር አይደፉርም ቋንቋ ወሳኝ ነዉ
@adu-kf2jj
@adu-kf2jj 9 ай бұрын
Werket kale ena yeras teret kale betam yetshale new. Gen beatekalay habesha tensh dekmet kalew syamarere new mtayew.
@beza636
@beza636 9 ай бұрын
i am an civil engineer and work in nederland. but what he said to learn the language is not easy.there are opportunity but the language by itself very difficult.
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 9 ай бұрын
yes even the Dutch people say their language is not tha easy.
@Xyzld
@Xyzld 9 ай бұрын
I am civil engineer too and do I have chance to work in Netherlands? For example I am studying MSc in Italy in environmental engineering, what did think the chance I have in Netherlands after graduation?
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 9 ай бұрын
ውጭ አገር ማለት እድል ነው መቅድዬ ድሮ እና አሁን አንድ አደለም አምባቸው ልክ ነው 🙏🙏🙏
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 9 ай бұрын
ኣድሱ ልጅ ተረጋጋ ቡዙ ኣመት የኖረዉን ሰዉ ሀሳብ ኣዳምጥ😏ሸር ያድርገን ለኛ
@betobelo56
@betobelo56 9 ай бұрын
አምባቸዉ የተናገረዉ 100%እዉነት ነዉ ዘረኝነቱ በአይን የማይታይ ግን አጥንት ዉስጥ የሚገባ ነው 😢አትዋሹ ሰዉ እራሱን አሳምኖ እንዲመጣና ጉዳቱ እንዳይበዛ፡ስራ ዜጋቸዉ የማይሰሩትን ስራ ዱንገት ሊሰጡን ይችሉ ይሆናል እንጂ ከባድ ነዉ❗
@Apollo-vq3no
@Apollo-vq3no 7 ай бұрын
አምባቸው ልኽ ነው አሁን ጀርመን ውስጥ ብሪመን የምትባል ትንሽ ኸተማ አለች ወረቀት ትሰጣለች ግን ወደሌላ ኽልል ስትቀይር ወረቀቱ በሌላ ኽልል አይሰራም
@helentadele2574
@helentadele2574 9 ай бұрын
አንባቸዉ የሚባለዉ የሚለዉ ነገር ሁሉም ትክክል ነዉ : ለሀገርም ዜጋ ይከብዳል እንኳን ለሌላ ዜጋ : እኔ አዲስ ነኝ ባሌ የኦስትሪያዊ ነዉ: ዱባይ ነበር የምንኖረዉ ሲመለሰ ግን በጣም ከባድ ነበር system ዉስጥ እስኪ ገባ አሁን 2አመት ሆነን ግን ህጋቸዉ በጣም ከባድነዉ እኔ በበኩሌ ለመኖር አልመርጠዉም ።
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 9 ай бұрын
በመውለዱ ይጠቀማል እንኳንም የወለድክ ብዙ እንዳንተ ደክመው ሰክስስ ያልሆኑ ልጆችህ የሚያድጉት አዚህ ነበር
@rora1473
@rora1473 9 ай бұрын
እውነቱ አንባቸው የሚናገረው ነው
@ninahaile8898
@ninahaile8898 9 ай бұрын
እኔ ጀርመን ነው የምኖረው አንባቸው ያጋንናል ሰው ስርአት አርጎ ከኖረ ጥሩ አገር ነው እሱ አሁን በያንዳንዱ ልጅ 280ኦይሮ ይሰጡታል ይሄ በአገራችን አናገኘውም እግዚአብሔርን ማመስገን ጥሩ ነው
@muluzelalem6720
@muluzelalem6720 9 ай бұрын
30 euro kanchi nw ?😂😂😂
@hanabirhanu7115
@hanabirhanu7115 9 ай бұрын
የመጀመሪያውን ቪዲዮ እይው ከመንግስት ምንም ብር አይቀበልም
@M.ነኝ
@M.ነኝ 9 ай бұрын
አና የሄን ሁሉ ቨተሰብ በቀን ስራብር አሳደገ እኛን ጠይቂ አህት በ 1ልጅ 280 euro አየተቀበለ ​ ህጻናቱን በ 1 ክፍል አችናንቆ መ ኖር በጣም ብልግና ነው @@hanabirhanu7115
@bayushwase8321
@bayushwase8321 9 ай бұрын
- አምባቸው 🎉🎉🎉 ጀግና - ኪዱ ቴንኪው ቆንጆ ወቅታዊ ትምርታዊ ርዕስ - ብሬክስ በአጭር ግዜ ብዙ ስኬት እንጠብቃለን
@one-qd6ic
@one-qd6ic 9 ай бұрын
አምባቸው የሚባለው ልክ ነው 100% fact 😅
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 9 ай бұрын
አምባቸው የሚናገረው ትክክል ነው ።እኔም ኔዘርላንድ ነው የምኖረው ።እዚህ ሆላንድም ቢሆን ለጥሩ ስራ ሲቶ 1 2 3 እስከ cito 5 ይፈልጋል ቁዋንቁዋ ደግሞ ለየ ሰዉ የመቀበል ችሎታ ይለያያል ።
@meazazee7175
@meazazee7175 9 ай бұрын
አምባቸው % እደግፍሀለሁ። ትክክል ። እግዚአብሔር አሁንም የበለጠውን ይስጥህ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 9 ай бұрын
በድሮ በሬ ያረሰ የለም ትራክተር ስለመጣ ማንንም ሊያስቆጣ የሚችል ነገር የለም የእጣ ክፍሉን እግዚአብሔር የሰጠውን ያገኛል የተማረ ወድቆ አይወድቅም ቤተሰብን ይዘህ መኖርህ በራሱ ትልቅ ነገር ነው የዛሬ ዘመን ልጆች ወጣቶቹ የሚኖሩት ለራሳቸው ነው ለጎረቤት ቀርቶ ለቤተሰብ ሰርተው የማይልኩ ከሆነ እስከጥግ ድረስ መማር ይችላሉ እንደድሮው ከአሮጌ ጋር መወዳደር በጭራሽ አይመከርም የድሮው እውነቱን ነው ታሪኩን የተናገረው
@kena_2023
@kena_2023 9 ай бұрын
አንዳንዴ ችግርን ብቻ መዘርዘር ከበድ ነዉ በማንኛዉም ህይወት ነገሮች አልጋ ባልጋ አይደለም ግን ጥንካሬ እሬሱ ችግሮችን ማለፋ እና ስኬታማ መሆን ነዉ ለዛም ፅናት ያስፈልጋል። አንዳንዴ ሳትሞክር እንድህ ብሆንስ የሚል እሳቤ እና ችግርን ብቻ መረጃ መሞላት ከባድ ነዉ
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 9 ай бұрын
ሆላንድ ሃገር ወረቀትም ብታገኝ ቤት ሲሰጡህ እነሱ የሰጡህ ከተማና ቦታ ነው የምትኖረው ካምፕህ በየትም ይሁን የትም ገጠሩ ክፍል ከደረሰህ ልክ እኔ እንደደረሰኝ ከባሌ ጋር ባልሆን ድፍን ነጭ መሃል ለ7አመት በዲፕሬሽን ልሞት ነበር የባሌ ስራ ማግኘትና የእኔም የሃኪም እርዳታ ነው አምስተርዳም ለመግባት ያበቃኝ እና ብርሃን በጣም እድለኛ ነው አምስተርዳም መኖሩ በራሱ ።
@kjdb969
@kjdb969 9 ай бұрын
3 ዓመት ብቻ ኑሮ አስተያየት መሰጠት ከባድ ነው ይሄንን ልጅ15 ዓመት ቦሀላ ጠይቂው
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 2 ай бұрын
Yeminorube yileyayal
@salahfozi1511
@salahfozi1511 7 ай бұрын
I just want to share about racism brother Ambachew 100% right specially in Europe starting from the airport because I traveled to Europe a lot of times imagin I'm citizen of United States of America Ethiopian born which means African they can't say anything but I can see from their eyes the Racism.
@ermiasb3177
@ermiasb3177 9 ай бұрын
ሆላንድ ያለኸው ሰውዬ በፈጠረሕ ብዙ አታውራ አውሮፓ ሁሉም አንድ ነው ያለሕም የሚልሕም የሚኖር ሰው ያለ አይመስለኝም ኦስትርያና ሆላንድ መቶ በመቶ የተለያየ ነው።ሆላንድ ብዙ ጥቁር የሚኖርባት ሀገር ነች።ሌላው ይቅርና አሜሪካን ውስጥ ዘረኝነት አለ አንዳንድ ስቴቶች እራሱ ጥቁር ማየት አይፈልጉም ስለእዚሕ በሶስት አመትሕ ስለሆላንድ አውቃለሁ ብለሕ አታውራ።
@loveyourself2406
@loveyourself2406 9 ай бұрын
አምባቸው ምንም አንኳ በልጆች ውስጥ ተዘፍዝፎ አኗኗሩ ባልወደውም የተናገረው የአውሮፓ ንሮ ትንተናው ግን አውነት የተሞላበት ነው።
@tigisthagos2648
@tigisthagos2648 9 ай бұрын
ዌል ስለየትኛው ጀርመን እደምታወሩ አይገባኝም እኔ ጀርመን ሀገር ከገባሁ ዘጠኝ አመት ሊሞላኝ ነው መጀመሪያ አንድ ልጅ ወለድኩ ከዛ ተማርኩ ከዛ በሽሽት ስራየን ከባሌ ጋር አራት አመት ሰራሁ ልጀ ሰባት አመት ሲሆናት ወንድም አመጣሁላት ሀገር ቤት ቤት ገዝቸ ቤተሰቦቸን እያገዝኩ እና እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ ህጋቸውን አክብሬ ልጆቸን እያስተማርኩ ነው ያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@beenasefa8342
@beenasefa8342 9 ай бұрын
መቀየር ይቻላል እንደ ሰውየው ጥረት እና አገሩ ሁኔታ ሀገሩ ምን ይፈልጋል ምን አይነት ኮርስ ልውሰድ ማጣራት ነው ኪዲዬ በርቺ ጥሩ ፕሮግራም አስተማሪነው🥊🥊🥊
@winniedawit4823
@winniedawit4823 9 ай бұрын
እንዴት ነው 6 ልጅ ወልድ እሚማረው በጣም ከባድ ነው ልጀችን ማን ነው እሚያሳድግለት ሚስቱም አትስራም
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 9 ай бұрын
ዩትብ አላቸው በጣም ጎበዝ አባት ሚስት ልጆች አላቸው አላህ ልጄ ውዶ ሰጣቸው ገና ተክታታይ ልጆች ናቸው በቀን ውላቸው ፍቅር የሞላው ደስ የሚል ናቸው
@athleterunner8235
@athleterunner8235 7 ай бұрын
አንባቸው ልክ ነው ።አዲሱ ልጅ ገና ነው።ወይኔ ህንደኛ አስተርጎሚ አላለም።ከዚህ ልጅ ምንም ሰው አይማርም ።ይህ ልጅ አሁንም ምንም ገና እራሱን አላወቀም እንኳን ሀገሩን አያቅም።
@abrhahaftu8182
@abrhahaftu8182 9 ай бұрын
ወደ ስደት ስትሄድ ሁሉም ነገር እንደ አገርህን ለይሆንልክ ይችላል ይህንንም አውቀህ ነው ሚትሰደደው ነገር ግን የራስህን ምቾት ወደ ጎን ትተህ ለፍተህ ለመኖር እና ለመለወጥ ነው ይህንን ደግም ከለፋህ እና ከሰራክ በትክክል ከራስህክም አልፈህ ቤተሰቦችህን ትረዳለህ
@teshagergetachew1437
@teshagergetachew1437 6 ай бұрын
1:25:40 ኪዱ እግዚአብሔር ይስጥሽ ። ሁላችሁንም እናመሰግናለን ። ልብ ላለው በጣም ብዙ ያስተምራል ።
@Adisdrgg
@Adisdrgg 9 ай бұрын
Austria Italy spain portugale እነዚህ አገሮች በጣም ዘረኞች ናቸው
@adoyaabe1895
@adoyaabe1895 9 ай бұрын
The Austria guy is telling his experience and well explained .
@1587-fazr
@1587-fazr 9 ай бұрын
ቋንቋ. እድሜ. ይጠይቃል እናም በጭንቀት አይገባም
@messiessi3635
@messiessi3635 9 ай бұрын
እኔ ኪዲዩ የአንባቸውን ንግግር 100% እገዛዋለው ትክክል ነው ጀርመን ነው ያለሁት በአብዛኛው ትክክል ነው
@aynalemhaddis174
@aynalemhaddis174 9 ай бұрын
Kidy ጎበዝዋ ጥሩ ኢንፎርማሲ የሚሰጡ ናቸው
@FrezerGebreselase
@FrezerGebreselase 9 ай бұрын
አንባቸው you are 100% true❤️❤️❤️❤️
@1587-fazr
@1587-fazr 9 ай бұрын
አንባቸው. የደረሰ በተ. ችግር. ብዙኅ. ወንድሞቻችን. እኸቶቻችን የደረሰብን ችግር. ነው. በሬ. አዲስ. ስለሆንክ. የወገኖቻችን. ማበድ. በየቤቱ. ያለውን. እስትረስ. አታውቀውም. አዲስ. እያለን. ሁላችንም. እንዳንተ. አይነት. ስሜት. ነው. ይሰማን. የነበረው እምስማማው ከአንባቸው. ጋር. ነው
@Dan_Tube
@Dan_Tube 9 ай бұрын
የስደት ኑሮ የራሱ ችግርም እድልም አለው:: ምንም ችግር የለም የሚሉትም : ምንም መለወጥ አይቻልም የሚባለውም ነው ትክክል ያልሆነው::
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 9 ай бұрын
አይ መለወጥ በጭጮ ለውጥ 😂
@Dan_Tube
@Dan_Tube 9 ай бұрын
@@liyagebretsadik ምንም መለወጥ አይቻልም ብለሽ ነው የምታምኝው?
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 9 ай бұрын
@@Dan_Tube የምታጣው ከምትለወጠው አይነፃፀርም ነገር ግን ሀገርም የለን የድሮ ቢሆን ስሙኒ ሳይኖረኝ ነበር ሀገሬ የምገባው አሁን ግን ብር ነው ከዚህ ያተረፍኩት ያጣሁት ብዙ ነው ስደት አዲስ እንተሰደድክ ጉዳቱ አይገባህም
@yohasethio7669
@yohasethio7669 9 ай бұрын
Austria ማለት conservative የሆነ ዘረኛ የሆኑ ከሌላው አለም ጋር ያን ያህል integrate ያላደረገን ሀገር ከ Holland ጋር ወይም ከሌላው Europe ጋር ማነፃፀር አይቻልም። አዲስ የመጣ ሰው መጀመሪያ መቀመጫዬን የሚለውን ማስተካከል አለበት። አይምሮው ሲያርፍ ነው ተምሮ ሊገባው የሚችለው።
@Selam2551
@Selam2551 9 ай бұрын
Ye 3 አመቱ ቆይ ትንሽ ክረም አፍክን ከመክፈትህ በፊት እባክህ
@wintabelaytesema3242
@wintabelaytesema3242 9 ай бұрын
ኪዲ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው። እኔ የምኖረው ጀርመን ነው። በስልክ መማር ላልሽው በመጀመሪያው ወቅት በጣም ከባድ ነው ሲምካርድ ከማግኘት ጀምሮ ነፃ ኮኔክሽን ለማግኘት ከባድ ነው። ቋንቋ ለመማር እንደየ ከተማው ህግ ፈቃድ ለማግኘት ይለያያል። የማይቻልበትም ቦታ አለ! በአሁኑ ሰዓት አዲስ ለመጣነው ቀለል ይላል፤ በተለይ ኦስትሪያ ዘረኝነቱ ጥግ ድረስ አለ ግን እንደየአቀባበላችን ነው!
@ermiasb3177
@ermiasb3177 9 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን የድንቁርና ውይይት ነው ሆላንድ ያለው ልጅ ደንቆሮም ብቻ ሳይሆን ድንጋይም ነው።በሶስት ዓመቱ እሱ ሁሉም ነገር ስሰተስተካከለት ሁሉም እንደ እሱ ይመስለዋል።በመቀጠል ከአውሮፓ ሁሉ ቀላል ሆላንድ ነው።ኪዲም ደግሞ ጭንቅላትሽ የካናዳና የአሜሪካ የኑሮን ጭንቅላት ነው።አውሮፓ ከማንኛውም የተለየ በጣም ከባድ ነው።አንደኛ ዘረኝነቱ እራሱ የተለየ ነው ስራም ለማግኘት በጣም በጣም ከባድ ነው።ይሄ ሆላንድ የሚያወራው አጋጣሚ ስለተሳካለት ነው በጣም ትክክል ያልሆነ ልጅነው።እንደእነዚሕ አይነት ጭንቅላተቢሶች የኢትዮጵያን ወጣት ትውልዶች ያሳስታሉ።
@messiessi3635
@messiessi3635 9 ай бұрын
ባለ ሶስት አመቱ ልጅ ተረጋጋ ትንሽ ጠብቅ አትቸኩል
@almazkiflu8150
@almazkiflu8150 9 ай бұрын
አምባቸው you got a point.
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 9 ай бұрын
ሆላንድ እንደ ጀርመን እና ኦስትሪያ የዘረኛ ፖሊስ ምናምን በጣም ሰላም ነው ።እግዚያብሄር ይመስገን ሆላንድ ከብዙ ሃገሮች በነጻነትዋ በጣም ጥሩ የሚባል ሃገር ነው ።ከዚያም የተነሳ እንደውም የሃገሩ ጥቁሮች አፍሪካዊ ያልሆኑ እና ሞሮኮዎች በጣም አስቸጋሪ ወንጀለኞች ናቸው።
@yop2523
@yop2523 9 ай бұрын
አረቦች በተለይ
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 9 ай бұрын
Moroccan 😅
@samsonyilmadesalegn4419
@samsonyilmadesalegn4419 9 ай бұрын
ሆላንድ በጣም የምወደዉ ሃገር ነዉ። ወደዛ ሙቭ የማድረግ ሃሳብ አለኝ ከፈጣሪጋ
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 9 ай бұрын
የማይዋሽ ኒውዘርላድ ከተቀበሉ ቆንጆ ነው ጀርመን ከተቀበሉ ቆንጆ ነው ለሰራ ደሞ ስራ አለ ሞልቷል ጀርመን ላይ
@mulukeneshetu4528
@mulukeneshetu4528 9 ай бұрын
Huge ከተማ ሀ ሀ፣የኔዘርላንዱ ሀገሪቷን እንኳን በደንብ አያውቃትም።
@fentawteshome3773
@fentawteshome3773 2 ай бұрын
Perfect kidye!!!! i am living in Austra veinna very new? 50 days how shall do?
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 9 ай бұрын
እኔ እንግሊዝ ሀገር ሄጄ ከተጠበቁት በታች ሆኗ ሰለአገኘሁት በሰለት ወደ ሀገሬ ተመልሼ ሰለቴን አሰረክቤለሁ።
@kukukuku5502
@kukukuku5502 9 ай бұрын
Beunet bey ene London new yalewit tadelesh ager gebash
@sarafaris5018
@sarafaris5018 9 ай бұрын
ዘረኝነት ከተባለ የትም አገር አለ ግን ገሃድ አያወጡትም ውስጥ ውስጡን ነው የሚጎድን ልጆቻችንን እኛን እቤት ይቁጠረው የሶስት አመቱ ተረጋጋ ሆፕ አትበል እኔ ዮኬ ሆኝ እንኳን ዘረኝነት አለ አንባቸው ትክክሉን ነው የተናገረው
@marthataye2796
@marthataye2796 9 ай бұрын
Integrat ማረግ ወሳኝ ነዉ integration ደግሞ እዉቀት ይጠይቃል የአባቸዉ የትምህርት ደረጃዉን መገመት ባልችልም ከትምህርት የራቀና በትምህርት እራሱን መቀየር የሚፈልግ ሰዉ የተሻለ ቦታ ሊደርስ ይችላል
@KilaGiov
@KilaGiov 7 ай бұрын
አምባቸው መልካምና ትጉህ ሰዉ ነህ በርታ አይዞህ አግዚአብሔር ይባርክህ በቅንነትህ ቀጥል
@hareglulu8331
@hareglulu8331 9 ай бұрын
በደንብ ዘኝነት አለ አባችው ትክክል ነህ ✊🏾
@asrattadesse8597
@asrattadesse8597 9 ай бұрын
Kidye great conversation as always! It is clear that everyone had different experiences and outcomes despite the effort. I am also a firm believer that if you try your best you can achieve and get where you want to be. I am one of the people who struggled to get my status for a long in America then came to Canada 14 years ago. I live in a very small town with my 3 kids. There was one 1 Ethiopian lady when I came. Now we are 5 families in this small town. The moral of the story is, you can be anywhere in the world and we can choose our path to benefit us until we stand on our feet then if something is not working, move.
@HabtomAbraham-ls5se
@HabtomAbraham-ls5se 4 ай бұрын
Ambachew thanks wendm melkam sew neh tkklegna mereja new yesetehen
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 9 ай бұрын
ዘረኝነት የትም አይጠፍም ልክ ነህ
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 9 ай бұрын
ዘረኝነት እኛ ሀገር ይበዛ እኮ😅😂😂😂😂😂
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 9 ай бұрын
ብሬክስ፡እንኳን፡ፈጣሪ፡ረዳህ ገብቶኛል፡አንተም፡ትክክል፡ነህ ከተቀበሉህ፡በኋላ፡ሥራ፡ከመጀመርህ፡በፊት፡ሁሉንም፡ጥቅማጥቅም፡መጠቀም ከዛ፡ወደ፡ሥራ
@ታደሰክብረት
@ታደሰክብረት 9 ай бұрын
ሀቁ አንባቸው ተናግሮታል አሜሪካ ስንት ጎዳና ተዳዳሪ የሆነ ነገር ይወርዳል አለ ፈጣሪ ምሃት ያወርዳል እያሉ
@rora1473
@rora1473 9 ай бұрын
ሁለት የማይመጣጠኑ ስወችን ነው ያቀረብሽው ትክክለኛው የስድት ህይወት አንባቸው ያለው ነው ብርሀን ግን ዋና 🏊🏽‍♀️ ያለማምዱናል ያልከው ተመችቶኛል😂
@amenamen2017
@amenamen2017 9 ай бұрын
የዋና ትምህርት በነጻ የሚሰጠው ለልጆች ነው ።በተናጋሪው ዕድሜ ላይ ያሉ ሰዎች ገንዘባቸውን ከፍለው ይማራሉ ።
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 9 ай бұрын
​@@amenamen2017 ሥራ፡የማይሰራ፡ጎጥም፡አድርጎ፡ይማራል
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 9 ай бұрын
አምባቸው ነው ትከከል ይሄ 3አመት ውሸታም ጉረኛ ገና የባብር መግቢያውን ሳያውቅ ደች ተናገርኩ ነው ያለው እረ ቀዝቀዝ
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 9 ай бұрын
😂ዋና 😂😂😂😂
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 9 ай бұрын
አረ ተራገጥህ የተወለዱ እዚህ ያደጉ ልጆቻችን ያወሩታል መፃፍ እየተቸገሩ የተወለዱ አቅቶናል ሰንቱ ነው ዩኒ በርሰቲ የገባው አረተውን ያውም ወላጆች አገር ቤት ትልቅ ዪኒ ያሰተማሩ የነሱ ልጆች ደብዳቤ መፃፍ ይቸገራሉ ይሄ ደች አናገራለሁ ነው ያለው? ሰው ያየኝም ብሎ ከሆነ 30አመት የኖርን አያየንህ ነው።አደራ ኪዲ የዛሬ 5አመት ይደገም ይሄ ዲሰከሸን ብር ከኢትዮፕያ አየተላከላቸው ብዙ የሚኖሩ ከነሱ ነው ይሄ ካምፕ ደሮ አሰከ 5አንድ ክፍል አሁን ግን በደድንኳን ነው ሰደተኛ ያለው ሸንትቤት ሻወር ኪችን በጋራ ውጭ በዛ ለይ የህክምና ሲሰተሙ ተቀይሮ 3 ወር ለቀጠሮ መዳኒት ኪሰሸ ገዝተሸ ጀርመን ኦሰትርያ 1 ቋንቋ ምንም ልዪነት የለም ሆላንድ አንድ ነው የጀርመን ።ቴሌቢዝን ያያሉ ይሄ ኤሮፖ የአንድ ቤተሰብ የነበሩ ናቸው ባህላቸው ዘረኝነታቸው በተለይ እዚህ ብትወለድም ያገሉሀል ቋንቋ እንደነሱ ብትናገርም አይደለም 3 አመትህ ወጥተህ ብትሰራ አገሩን ታውቀው ነበር አልሰራህም ገንዘብ አየተላከለቸው ካሉት ከሆንክ ምናልባት ቋንቁዋ ለመማር 1ኮርሰ 5ሺ ድረሰ ያሰከፍላል ይሄ የካሪታሱ እድሜው ትልቅ ኪንደር ጋርደን ነው የሚባለው ብር ያለው መጥቶ ይማር ሜክዶናል ላለው አዛም ሰራ የሚጀመረው ኪችን ከማጠብ ቆሻሻ ከመድፋት ከዛ መጥበሰ መጠቅለል እየታየህ ነው ካሴ መሸጥ የምትመደበው ያቀለልከው ሰራ በእርግጠኛነት ሰራ የሰራ መልክ ምላሰ ያሰታውቃል ሲጀመር አልቀዘቀዝክም
@dean-cc7fp
@dean-cc7fp 9 ай бұрын
ሰዎች ምን ነካቸው ብድግ ብሎ የፈረንጅ ገጠር የማይገባው በምክንያት ነው። ለምሳሌ ከከተማ ሲወጣ ባስ ወይም ትሬን የለም የፈረንጅ ገበሬ ያመላልሰኛል ተብሎ ነው ወደ ገጠር የሚኬደው ?ሰው ሲባል ሶሻል አኒማል ነው እኛን የሚመስል ወይም ኢሚግራንት ያለበት ቦታ መሆን ያቀለዋል
@deboratadesse6675
@deboratadesse6675 9 ай бұрын
አባቸው የተናገርከው ሁሉ ልክ ነው ሲውዘርላድ በአስር አመት እንኳን ወረቀት አይገኝም ምናል ባት ወረቀት ያለው ሰው ጋገ ባክ ነው እንጂ ለኢትዬጲያዊ እድል የለም
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 9 ай бұрын
የአንባቸው ነው ትክክል በአውሮፓ ቋንቋ ከቻልክ የሰዎችን ፊሊንግ ታውቃለህ ቋንቋ የማያውቅ ጥሩ ናቸው ከማለት ምንም ምርጫ የላቸውም
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 9 ай бұрын
ሠላም ኪድየ ኮመተሮቺ ግን ተረጋጉ የሁሉም ሠዉ አስተሳሠብና አመለካከት ይለያን አትሳደቡ ሁለታቸዉም የራሳቸዉን ተሞክሮ ነዉ ያካፈሉን እለዚህ አትሳደቡ
@genetrede484
@genetrede484 9 ай бұрын
ኦስትሪያን እና ኔዘርላንድን ማመሳሰል ይከብዳል ኦስትርያ ዘረኝነቱ የከፋ ነው ሃብታሙ ትክክል ነው በጣም ምን ይገርማል የሂትለር አገር እኮ ነው ::
@Hanna_W
@Hanna_W 9 ай бұрын
አዲሱ ልጅ ትንሽ ሰከን ብለህ የበሰሉ ሰዎች የሚሉትን ብትሰማ ጥሩ ነው። አንገትህ ላይ ማህተብ አስረህ በጥቁር መስራት ብልጠት በነጭ መስራት ቂልነት አድረገህ መናገርህ ይገርማል። በችግር ብዛት ቢደረግም ትክክል አያደርገርውም። አምባቸው ላቡን ጠብ አድርጎ ስድስት ልጆች እያሳደገ ግብር እየከፈለ ነው የሚኖረው። እግዚአብሔርም ጥረቱን ይባርክለታል።
@yostinayosti-v6y
@yostinayosti-v6y 8 ай бұрын
አይ ኪዲ አንዳንዴ ልጅ ነሽ አሰተሳሰብሽ በበየትኛውም ቢሆን ሃያ አመት የኖረ ከሶስት አመት ጋ ማወያየት በፍጹም የለብሽ ይህ ገና ህይወት አላደከመውም ያኛው ብዙ ውጣ ውረድ ያሳለፈ ነው እና የአንድ ወጣት እድሜ ያህል የኖረ ነው እና ቢያንስ እሚመጥነው ጋር አወያይው
@Zemen2548
@Zemen2548 4 ай бұрын
አምባቸው እኔ ነኝ። የእኔ ወንድም ለፍቶ አዳሪ!!! አብዛኛው ህዝብ አምባቸው ነው!! ሲስተሙ በጣም አስቸጋሪ ነው።
@rattazelalem6299
@rattazelalem6299 7 ай бұрын
Hi kiki l am Leving in kenya. For the last 30years my wife and 2 children's they are Canada levied mor than 10 years Naw do I go ther peles advise me
@hareglulu8331
@hareglulu8331 9 ай бұрын
ሶሻል ሄልፈ 10 ኦይሮ ? ትቀልዳለህ? እኔ 7 አመት ጀርመን ሙኒክ ኖሬያለሁ በደንብ ነው ዩማውቀው ካልተቀበሉ ደግሞ በጣም መጥፎ ነው ግን የጉልበት ስራ ለመስራት 6ወር ቋንቋ በቂ ነው
@abslotige8107
@abslotige8107 9 ай бұрын
እኔ ያባቸው ደጋፊ ነኝ ኪድዬ ሁሉም ኤሮፕ ሲባል በማይታወቅ መገድ ጥቁር ይታሻል አሁንም ዘረኝነት የቀለም አድሎ አለ ይሄ መቼም አይቆምም ስለእወነት ነው ምልሽ እኔ ያለሁበት ሀገር ስንት አመት ስንኖር ወረቀት የለንም ግን ትሰራለሽ ያው አዳሪ ለቤት ፅዳት ህፃን መጠበቅ በዛ መሃል አንድ ነጭ መጥታ ስራ አለ ካለች ያለምንም ማገራገር አንችን አባረው ነጫን ይቀጥራሉ ለጥቁር ያላቸው ጥላቻ አሁንም ያልነቁ የግሪክ ህዝብ
@henyafro4210
@henyafro4210 9 ай бұрын
አምባቸው ትክክለኛውን መረጃ አቅርቦላችኋል አንቺና የኔዘዘርላንዱ ገነት ነዋሪ ጠቅለል ያለልምድ የላችሁም እና ዝምብለሽ አታሟሙቂ የዩትዩብ ሳቲም ለመልቀም ብለሽ ሰውን ስደትጥሩነው ብለሽ ዜጎችን አታወናብጂ አውሮፓም አሜሪካም እራስሽ ምትኖሪበት ካናዳ ካልጋሪ ቫንኮቨርን በደምብ እናቀዋለን ጎበዝ ከሆንሽ ያችንወርቅ የሆነች ምድር ተባብረው እንዲለውጡ አገራችን አስተዳደሩ ቢስተካከል ከማንም የበለጠአገር እንዳለን ለማሳየት ሞክሪ በተረፈ እኔናአንቺ አንዴ በሆነአጋጣሚ ተሰደን ወተናል ሌላው ያቺንወርቅ አገሩን ጥሎእንሰደድ ምክንያት አቱኚ ሆድሞልቶ በረዶእየጠጡ እየተንዘፈዘፉ 6 ወር ሙሉ የፀሀይብርሀን እንደሚናፍቅሽም ጨምረሽ ንገሪያቸው።
@Sarahabesh
@Sarahabesh 9 ай бұрын
Ate Atiwaschi Germen mimar sew yiwedali senfeki new Ausbildung madireg yichalali
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 9 ай бұрын
Holland yalhew lije tergaga 😅gena neh eski kef yale timhrt west moker Hollandoch betam true nacew gin indirect nw zergntacew setkoy nw yemigbah gin yegnam zergna nen 😅 gin ke Europ betam friendly nacew
@menderin4228
@menderin4228 9 ай бұрын
ብሬክስ የቅርብ ግዜ ልምዱን ነው የሚያወራወረ አምቤ የዛሬ 23 ዓመት ሲደርስ የገጠመውን ፈተናና ነው የሚያወጋው ትንሽ ያለመግባባት ነገሮች ይስተዎላሉ። እና አምባቸው እውነቱን ነው ኦስትሪያም፣ጀርመንም ለኤርትራውያን እንጂ ለኢትዮጵያውያን ቋንቋ የመማር ፈቃድ የለም ጀርመንም ሀገር አሁን በቅርቡ ነው የተፈቀደው።
@FantaDesta-i9c
@FantaDesta-i9c 9 ай бұрын
25 ኣመት የኖረው የበለጠ ግንዛቤ ኣለው 3 አመት ከኖረው በእርግጥ የየአገሩ ህግ እና አኗኗር ይወስነዋል እኔ ራሱ ኔዘርላንድ ከኦስትርያ የተሻለ ለመኖር የተሻለ እንደሆነ ለመገንዘብ ችያለው
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 9 ай бұрын
ኪዲ መንቃት ይኖርብሻል ሚዲያሽን እንዴት እኛ ኢትዮጵያውያን ወደ ሰላም አንድነት መተን አገራችን እንዴት ማልማት አለብን ስደትን ማስቀረት አለብን እንጂ ስደት ስለሚመጡት መነጋገር ድንቁርና ነው ስንቱ በሊቢያ ባህር በልቶታል ስንቱ ደቡብ አፍሪካ በመንገድ ባውሪ ተበልትዎል ስንቱ ስንትዎ ተደፍራለች የስንቱ ኩላሊት በግብፃዊያን በስሃና በርሃተሰርቆዎል ስደት ክፉ ነው ስደት በኛ ይብቃ ልናወራ የሚገባን በስደት ያለነው ኢትዮጵያ ላሉት እንዴት የስራ እድልን መፍጠር ሃለብን ስለስደት አስከፊነት ማስተማርና እንደ ቻይናዊያን ጠንክረው ባገራቸው ሰርተው ከድህነት ከልመና ከስደት ከብድር መላቀቅ እንዳለባቸው
@Getua8580
@Getua8580 7 ай бұрын
ማንም አይሰማም ተፈጥሯችን ነው መሰለኝ ለማመን ማየት አለብን እንጂ ሀሳቡ ጥሩ ነበር
@salilishbira4398
@salilishbira4398 9 ай бұрын
እኔ አሜሪካ ነው ያለሁት ከብዙ ሰዎች ሰምቻለው አንባቸው ትክክል ነው
@meserettadesse7374
@meserettadesse7374 9 ай бұрын
ከአሜሪካም ከካናዳም የሚሻለው ኢሮፕ ነው አምባቸው አፈር ላይ መንከባለል ፈልጎ ነው ኢሮፕ እንደዚህ በየአመቱ ልጅ አይፈለፈልም ሁለትና ሶስት በዛ ቢባል አንተ እኮ በአመት በበአመ እየፈለፈልክ ማደግ የለም ትላለህ አታፍርም ሶስት አመት የኖርከው ወንድማችን ልክ ነህ የራስ ጥረት ይጠይቃልል አምባቸው በአመት ሁለት ግዜ እየፈለፈልክ እንዴት ትለወጣለህ ልጅቷንም በልጅነቷ አምጥተህ በእልጅ አጎሳቀልካት የሆንክ ችግር ጠሪ ነህ መቼም አያልፍልህም
@heratenegusa1673
@heratenegusa1673 9 ай бұрын
አንባቸው ያበዛዋል ደሞ ኦስትርያ
@shewi3943
@shewi3943 9 ай бұрын
አምባቸው እውነቱን ነው የተናገረው ብዙዎች ኢትዮጵያን የሚደብቁትን ነው የተናገረው ገና ምኑን አይተህ ነው ልትሞግተው የመጣህው ኪዲ ማይገናኙ ሰዎችን ለምን ታቀርቢያለሽ እንደ እድል ሆኖ የሚኖር ሰውን ለምን ታቀርቢያለሽ
@alemtsehayasmelash2802
@alemtsehayasmelash2802 2 ай бұрын
ኪዲ የምትናገሪው ሁሉ የሚገርም ነው ••• እኔ የምኖርበት ከተማ አንች ካለሽበት ማኒቶባ ወይም ከሌላው የካናዳ ፕሮቬንስ የተሻለ ስራ አለ ይባላል እኛ ስደተኛ ስለምንረዳ አዲስ የሚመጡት ስራ አጥተው እየተንገላቱ ነው ••• በምን መልኩ ነው ሰው ካገሩ ወጥቶ ስራ የሚንቀውና የማይሰራው !!!
@mikey-dz2cx
@mikey-dz2cx 9 ай бұрын
Selam kidi እስኪ እባክሽ ኢትዮጵያዊ ተማሪ interview አድርጊልን canada ሲሄዱ በscholarship ማን እንደተቀበላቸው ማለት ዘመድ የሌለው ሰው እንዴት እንደሆነ እስኪ እባክሽ🙏
@FrezerGebreselase
@FrezerGebreselase 9 ай бұрын
አንባቸው you are 100% true❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
Osman Kalyoncu
Рет қаралды 10 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,4 МЛН
ከebs ለምን ወጣ?
31:25
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 132 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН