KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እህቶቿ የረዱን ጉድ አወጡት ( ተተዋወኳቸው )
24:38
ሐረግ ( ክፍል 23)
40:59
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
台上一分钟,台下十年功(内容来源网络@原声社·非遗男团)#非遗文化 #国粹 #重庆 #国风 #杂技 #shorts
00:36
FOREVER BUNNY
00:14
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
ረዱ ከቤት ተባረረች እዮብ ይዟት ሊጠፋ ነው
Рет қаралды 158,337
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 251 М.
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 800
@eyobeltube
11 күн бұрын
የአቤል ጥበብ ስራዎችን ለማግኘት 👉t.me/abmeaz ይጫኑ 0941259716 ይደውሉ
@mesayeayslew8120
11 күн бұрын
😂😂😂😂😂እውነት በጣም ነው ፈታ ያረጋችሁኝ ይመቻቹ ❤❤❤❤❤
@Nini-py2qg
11 күн бұрын
እዬብ ሽማግሌ ላክየአንተን ትልቅነትና ለነሱ ያለህን ክብር ያሳያል
@HirutMaru
11 күн бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላቅም ከዚህ ቤት የቤተሰብ ፍቅር እና መሳቅ ብቻ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏
@tigistbirhanu601
11 күн бұрын
Befitsm prank aladeregachihugnim enien bayhon gin redu eyoban aderegechiw biye asbie nbr
@MebratumekonenGebeyaw
11 күн бұрын
የመልስ ፕራንኩን ለአቤላ ሰጥተናል
@heniandtsi
11 күн бұрын
ነፍሳችሁ አይማርም ተጫወታችሁብን
@SadssGadd
11 күн бұрын
ወይ ሄኖክ😂😂😂
@Mitu-o3w
11 күн бұрын
Hene abte iko nw ewyee😢
@Tis9632
11 күн бұрын
ታላቃችን ከሩዱጋ አንድቀን አስለቅሱልን እዮባን😂😂😂
@ሀብታምእዳለው
11 күн бұрын
😂😂😂ባተ ኮመት እውነት አለመሆኑን አወቅን ከመጨነቅ ዳነ
@ዓሳዲዓዘዎtube
11 күн бұрын
ደምርኝ ውዴ❤
@Selam-uc1gr
10 күн бұрын
እዮብየ ረዱየ እኔ እምመክራቹ ግን እንደ እህታቹ ፕራንክ አታብዙ እንደ እነ ዳኒ ሩት, አብርሽ የሚባሉ አጸያፊ የሆኑ ይትበሮች በአደባባይ ፕራንክ እያሉ ሰው የጠላቸው አደራቹ ስለምንወዳቹ እንዳትጠሉብ ን አንዳንዴ ቁምነገር አምጡልንplease please
@burtikanmulu5958
10 күн бұрын
እኮ እኔ እፈራለሁ😢
@eseyasberhe7842
10 күн бұрын
እውነት እነዛማ ባህርያቸውን ደብቀው የስንቱን ቀልብ ገዝተው መጨረሻቸው ትክክለኛ ባህርያቸው ወጣ ወራዶች ናቸው
@Selam-uc1gr
10 күн бұрын
@@burtikanmulu5958እውነትሽ ነው ስለምንወዳቸው እንዳናጣቸው
@zewditudawit9247
9 күн бұрын
ሰዉ የወደዳችሁን ያህል እንዳይተዋችሁ ፕራንክ የተባለዉን አጉል ጨዋታ አታብዙ :ምንም ቁምነገር የሌለዉና አስተማሪነት የሌለዉ ጨዋታ ነዉ ትንሽ በዛ
@tirsithaielgebrial5409
11 күн бұрын
የሄኖክ አክባሪና አድናቂ ነኝ፡፡የነዚህን ልጆች መጨረሻ ያማረ እዲሆን በጣም የሚመኝ መልካም ወድም፡፡በግሌ የክብር ኒሻል ሸልሜሀለው
@ASTEREndale-hd2sh
11 күн бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ😢
@genetmekuriya5629
11 күн бұрын
ወይኔ ግፍችሁ ተነቃባችው
@omaalemayehu5713
11 күн бұрын
ሄኖክ በእውነት በጣም እንደ አባት ነው ጥሩ ቤተሰብ ናቹ
@Sariy177
11 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@ሎምቤ
11 күн бұрын
ሳራ ዎድሻሎ
@tayebahalali1222
11 күн бұрын
amen amen amen ❤❤❤
@SaadaAlhosani
11 күн бұрын
አሜን ❤❤❤
@hanaall29
11 күн бұрын
Amen amen amen ❤❤❤
@madamdam9718
11 күн бұрын
Ameen ameen
@alemmihretualem2193
11 күн бұрын
ውይ ሄኖክ የኔ አባት 😢😢😢 እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤።
@EmushTamrat
11 күн бұрын
አይ ወንድም መከታ ነው ሄኖክ አባትም ወንድምም ነህ ትለያለህ❤❤❤
@TiruneshTirunesh-v8i
11 күн бұрын
Le Henok yalegn Kimber tilik new yetebarekachihu beteseb nachihu
@TiruneshTirunesh-v8i
11 күн бұрын
Kiber
@fatumawase
11 күн бұрын
@@TiruneshTirunesh-v8iደምረኛ
@fatumawase
11 күн бұрын
@@TiruneshTirunesh-v8iደምረኛ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
10 күн бұрын
አቤላ😂😂😂😂😂😂😂አሳቀኝ ሔኖክ በጣም የሚገርም ወንድም ኡፍፍተሰፈሰፈእኮ ሁላችሁም ምርጥ ወንድም ናችሁ ረድ እድለኛነሽ በጣምነው የሚወድሽ የባልሽ ቤተሰቦች
@nardoosnardoos6781
11 күн бұрын
ሄኖክ ምርጥ ወንድም አስተዋይ ❤ታድላችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል
@sof-bq8tk
11 күн бұрын
ወይይ ታላቅ ወዲማቺሁ ይለያል ልቦነዉን አይቀይርበት❤❤❤❤❤
@HayatTrk
11 күн бұрын
አቤል ካለ ሳቅ አለህ አንዴት አንደምወዳቹ ጨዋ ቤተሰብ እናተን የወለደች እናት ትባረክ🇪🇹👍👍👍👍
@ASTEREndale-hd2sh
11 күн бұрын
ደምሪኝ ውዴ 🙏
@taketgashawe8445
11 күн бұрын
አንች የተባረክሽ ነሽ እነርሱን ከፍ ብዬ ፕርንክ አላረግም ማለትሽን ወደደኩት ትሁት መሆንሽን ያሳያል አይወሰድብሽ❤❤
@SaraMulatu-xf1jm
11 күн бұрын
ጎበዝ እረዱ እናት አባት ፕራክ እዳታረጊ ይሂን ሀሳብሽን መቸም እዳቀይሪ የኔ ትሁት❤🎉
@ZinetMohammed-p4z
11 күн бұрын
ወድም ብቻ አይደለም ይሄ ልጂ የቤቱ ሁለተኛ አባት ነው ነፍ አመት ኑርልን በጣም ነው እምዋዳችሁ ወላሂ🎉🎉🎉
@sosinaaklog8395
11 күн бұрын
የሀጥያት ደሞዝ ሞት ነውና የእግዚያብሄር የፀጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ እየሱስ በጌታችን የዘላለም ህይወት ነው ሮሜ 6:23
@Umuhanifa5
11 күн бұрын
ትልቅ ወንድም የአባት ምትክ ነዉ ሄኖክ ምርጥ ሰዉ
@ALALEM7
11 күн бұрын
ፈጥኖ ደራሽ ወንድምች❤ እኔም እንደዚ የምያስብልኝ ወንድም ነበረኝ ሞተብኝ😭 እስኪ በቅንነት ወንድም የሚሆነኝ
@CR7Kale-tj3rk
11 күн бұрын
😭😭😭
@WineWinee
11 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢እኔም 😢😢😢😢😢
@Juandb-dn6vi
11 күн бұрын
አይዞሽ 😢😢😢😢😢
@Eme-wn2bv
11 күн бұрын
😢
@aynalemdereje8713
11 күн бұрын
አይዞሽ እኔ እህት እሆንሻለሁ
@Selam-uc1gr
11 күн бұрын
ወይኔ ረዱየ ስታምር እዮብየ ቆንጆ ከሁለታቹ የሚወጣ ልጅ ታየኝ ❤️❤️እማምላክ በማሀላቹ ትሁን🙏
@saadyiamohammed9060
11 күн бұрын
ግን ተላቃ ወድሙ የአላህ እደት እደደነገጠ ባለፈውም ልክ እዳባት የደስታው በቀለበት ግዜ ❤❤❤❤❤❤
@alemabebe1795
10 күн бұрын
ኤኖክ አንደኛ። ታላቅ ወንድም ብቻ አይደለክም አባትም ነክ። ረዱዪ ዛሬደሞ በጣም ታምሪያለሸ። I can't stop laughing & can't crying. ምርጥ ወንድሞች። all of you blessed
@tegestfasil7738
11 күн бұрын
ሄኖክ ምርጥ ሰው ዘርህ ይባረክ
@abebabelda1319
10 күн бұрын
ውይ ሄኒ እንደው ምን ላርገው እንዴት እንደሆነ ተንገበገበ እኮ ታላቅ ወንድም እኮ ብዙ መስዋት ይከፍላል ለታናናሾቹ ❤❤❤ክበር ትዳርህን ይባረክ እግ/አምላክ ይጠብቃችሁ!! ❤❤❤❤
@MehbubaAwol
11 күн бұрын
አቤል ለችግር ግዜ አይሆንም 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ASTEREndale-hd2sh
11 күн бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ
@fatumawase
11 күн бұрын
@@ASTEREndale-hd2shደምረኛ
@ASTEREndale-hd2sh
11 күн бұрын
@@fatumawase ደመርኩሽ መልሺ
@HiwotNeguse-b2d
11 күн бұрын
ጀግናወንድምሔኖክ የአባት መከታ አዲስም አሪፍነው አቤልአ አይለችግር አይሆንም😂😂😂😂😂😂
@Liya-h8o
10 күн бұрын
ኣዎ ለችግር ኣይሆንም።
@birtukan-tg2pr
11 күн бұрын
ስታምሩ አይለያችሁ❤️❤️ረዱ ስውድሽ የኔ ማር ❤️🎉🎉
@DawarManar
11 күн бұрын
ማርያምን በጣም አስደነገጣችሁኝ አቦ ቶሎ ተጋብታችሁ ገላግሉን❤❤❤
@TegistGonder
11 күн бұрын
ወየውበጣምነውየደነገጠክኘ❤❤❤
@fatumawase
11 күн бұрын
@@TegistGonderደምረኛ
@FafeSeid
11 күн бұрын
ኡፍፍፍ የእውነት መስሎኝ እንዴት እደደነገኩ 😢😢😢ነበር ኡፍፍ እንኳንም ፕራንክ ሆነ ረዱዬ የኔ ቆንጅ የኔ ማሮች❤️❤️❤️❤️❤️🎉❤🎉🎉
@fekerbante9626
10 күн бұрын
ወይ አቤል 😂😂እንዴት እንዳዝናናህኝ ማርያምን
@GosaGona
11 күн бұрын
ጨዋ ቤተሰብ እናተን የወለደች እናት ትባረክ 🇪🇹🇪🇹
@GaBee-ml9zz
10 күн бұрын
እዉነት አሜን😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KiyaDafra
11 күн бұрын
ማርያምን እኔ ደሞ እውነት መስሎኝ ቆሌ ነበር የተገፈ በስ ለማንኛውም እናንተ አታብዙ frank ጥሩ አይደለም ለእናቴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️
@meserettesfaye433
11 күн бұрын
ሄኖከ ግን ይለያል በእውነት እዮብን ለመዳር ያለው ትጋት ይገርማል ታላቅ ወንድምም አባትም ነው ❤❤❤❤
@AyinlmAyinlm
11 күн бұрын
መልካም ቤተሰቦች ለሌላ አማቾች አርያ ናቹ አዲስ የተናገርከው ንግግር በጣም ተመችቶኛል ስታገባ ከነ ቤተሰቦቿ ነው እውነት ነው
@haymanotaweke9248
10 күн бұрын
❤❤❤
@mohammedjamal7352
11 күн бұрын
በእውነት ነፍሳችሁ አይማርም ተጫወታችሁብን
@Tajetaye
11 күн бұрын
እውነት ነው
@martaalene241
11 күн бұрын
በጣም ደሰ ያለኝ ያሳቀኝ ፕራንክ ነው ወንድሞችህ በጣም ግሩሞች ናችሁ የአንዱ ችግር የኔም ነው ብሎ መጨነቅ መታደል ነው አቤል ግን ገና ከጅምሩ አሰቆኛል
@zuriashkerala8149
11 күн бұрын
ማሪያምን ጮዋ ናት እኮ ጎበዝ በጭራሽ እን ማዘር ጋ ፕራንክ እንዳታረጊ
@ASTEREndale-hd2sh
11 күн бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@Androoo03
10 күн бұрын
ሲያሳዝን ታላቅ ወንድማቸው የምር የእናት አንጀት ነው ያለው ምርጥ ወንድም
@abayabay3382
11 күн бұрын
ሄኖክ የምር እንዴት እደደነገጥ😂😂😂😂እረ እዮብ እና እረዱ ነፍሳችው አይማርም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fafifafi-c1z
9 күн бұрын
Henok shilmat ysetewu 👍👌❤️🥰👌👌👌
@Ruhama-c5c
11 күн бұрын
አይ ረዱ እዮብን ፕራክ አድርገሺ አሥለቅሺውእንላለን እኛኑ ፕራክ አደረጋችሁን ለማንቻውም ሥላየናችሁ ደሥብሎናል አምሮባችህዋል ደግሞ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenabAlmare
10 күн бұрын
😂😂😂
@AuufYgcc-hk4vw
9 күн бұрын
የኔቆንጆ እደት እደምታምር ልጅቱ ማሸአላህ ተገናኝተችኅል ቶለ ተጋቡ❤❤❤
@Bekelch-fj3qx
11 күн бұрын
ጎበዝ እናተ አባት አከበረች ስታምር ትሁት የሆነች ልጅ
@اسماءالحنيطة
11 күн бұрын
ማርያምን ልቤ ከሁለት ነው ክፍል ያለ ከዛ ፓራክ ነው ስትሉ እር ምን አገባኝ ስት የሚያስጨንቀኝ ነገር እያለ ብየ ቢዲወውን ሳልጨርሰው ወጣው አሁን ጨርስኩት
@meseret-n9bTUeb
11 күн бұрын
የኔ ውዶች እንዲሁም ያለ አፍቃሪ ይስጠን ከስደት መልስ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@GenetTaye-qz8mo
10 күн бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ የተባረከ ቤተሠብ ያብዛችሁ
@sosinaaklog8395
11 күн бұрын
ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነሱ የእግዚያብሄር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ዮሐንስ ወንጌል 1:12
@MelatAbera-gu1im
10 күн бұрын
ወንድም አንደኛ እኮ ናችሁ ❤❤❤❤❤እግዚአብሄር አይቀይራቹ አቤል ግን አድማቂ ነው😂😂😂😂😂እንወዳቹሀለን❤❤❤በጣም ስርዓት አላቹ ተባረኩ
@ZeharASSEN
11 күн бұрын
አይ ሄኒየ እንደት እንደደነገጠ ውይ የስራችሁ 😂😂😂😂
@tsehaybg9939
11 күн бұрын
ሄኒ እውነተኛ ታላቅ ወንድም ነህ ተባረክ ሄኖክ የአባት ባህሪ ነው መታደል ነው እንዲህ ዓይነትታላቅ ወንድም መኖሩ እደለኝነት ነው ይህን ቤተስብ እግዚአብሔር ይባርከው
@bogalechdadi2933
11 күн бұрын
ወይኔ በጣም ነዉ የደነገጥኩት 😢እውነት መስሎኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ የስራችሁን ይስጣቹ
@Mas-bn2by
11 күн бұрын
ፓርክ መሆኑ ተናገሩ እኮ😂😂😂
@MekedsMekeds-s1x
10 күн бұрын
ሔኖክ ግን አንደኛ አቤል እና እርድ ግን የሰራችሁን ይሰጣችው❤❤❤
@የእዮብእናትነኝ
11 күн бұрын
የኔማር የምር ገናስገባበጣምደግጨ ወይ ብየነበረ ረዱየ 😂😂እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ውዶቸ
@selamselam699
10 күн бұрын
ሰወድች ምርጥ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ይባርካችሁ እዮብ ወንድሞችን ህይወት ናቸው 🥰🥰🥰🥰
@SifrashSisay
11 күн бұрын
የምር አስለቀሳችሁኝ ደስታችን ሳንጨርስ ብየ እኮ ሔኖክ የኔ አባት ብቸዋን ሁኘ ልምከራት አለ❤❤❤
@AberashiMisitafa-zt2eh
5 күн бұрын
ሄኖክን ግን ቃላት አጠሁለት የኔ ወድም አሳዘነኝ❤❤ አቤል በሳቅ ገደለኘ አዲስ😂😂😂 😂😂😂 የተመታቹ ❤❤❤❤❤
@fatimamolla1678
11 күн бұрын
በጣም ነው ያሳቃቺሁኝ ኣዲስ ካሜራውን ሲያይ😂😂😂
@TsegaMekuria
9 күн бұрын
በጣም ምርጥ ቤተሰብ ናቹ ረዱ እና እዮብ መጨረሻቹ ያማረ ይሁን ❤️❤️❤️
@NassrenNassren-o7z
11 күн бұрын
ሱባሀነላህ አልህምዱሊላ ለኢላሀኢለለሁ አላሁወክበር ለአላህ በላቹ ደምሩኝ
@fentayemolla5469
11 күн бұрын
መልካም ወንድም ያባትሁለተኛነው ምርጥቤተሰቦች ስወዳቹ እፍፍፍፍ የቤተሰብፍቅር ባለማችን አደኛእናተብቻ ናቹ ምንም ማስመሰል የለለበት ከራሳቸውም አልፎ ለህዝበብ ብዙትምርት የምሰጡ ❤❤❤❤❤❤
@edelawitlucky
11 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣በሳቅ ሆዴን አመመኝ በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ሁላችሁም ደስ ትላላቹ አቤልን እያዩ ግን ኮስተር ማለት ከባድ ነው😘😘
@burtikanmulu5958
10 күн бұрын
እኮ በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂
@hggff9535
9 күн бұрын
በስመአብ 😢😢ድንግጨ ነበር አይይ እዩብና ረዱየ❤❤እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምርልንን❤❤ስስቶቸ
@AmaniAdore-hw9hu
11 күн бұрын
ከስደት መልስ እደዮብ አይነት ለሴት ክብር ያለው ባል ይስጠን ይስጣቹ❤❤❤❤
@TuXg-g9w
11 күн бұрын
አሜን
@ዓሳዲዓዘዎtube
11 күн бұрын
ኣሜን ውዴ ደምርኝ ውዴ
@genetnegasa9811
11 күн бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤❤
@FetiyaFatiya1
11 күн бұрын
አሜን🥰
@SelamHailu-qm3ft
11 күн бұрын
Bale alelish😂😂😂😂😂😂
@youtoub4589
11 күн бұрын
እኔ መጀመሪያ መግቢያ ትሰራ እረዱ አተን እየሰራችህ መስሎኝ ነበር ፊትህን ስጥል ሄኔክ የምር ከልቡ ትልቅ ነህ በርታ የምር ልጆጅህን አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ
@GenetNegtuGenetNegtu
11 күн бұрын
ወዮ ክው ነው ያረጋችሁኝ እግዚኦ እናንተ ሰዎች 😂😂😂😂😂
@Ggg-v4k
10 күн бұрын
😂😂አረ በሳቅ ሞትኩ ይመቻችሁ የኔ ውዶች ግነ ሄኒ አሳዘነኝ ሚስኪን ስጉ እዴት አደደነገጠ
@berkefetneberkefetne
11 күн бұрын
የኔወርቅ ረእዱ አባትሽን ክፉ ለማድረግ የሞከርሽዉ ነገር ❤❤ዋ❤❤
@ZentTt-kv6vj
11 күн бұрын
አባትኮክብርነውወላሒወርቅነውማነውእደኔአባቱንእሚወድ
@berkefetneberkefetne
11 күн бұрын
@ZentTt-kv6vj እረ እደኔ እሚሆን የለም
@EmanAman-li3gj
11 күн бұрын
ትክክል ❤❤❤ ቤተሰብ ክበብ ነው ❤❤🎉🎉🎉
@MohamdAgha-qd1wd
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@Alaala-is6gn
10 күн бұрын
ክፍ እና ሳይሆን ጀግና ነው ያደረገችው ማንም ሰው ቢሆን በክብሩ እድረማመድ አይፈልግም
@Azeb-ci6kh
10 күн бұрын
ውይ ድስ ስትሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ዛሬ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ😅😅😅😅
@HYEMITUBE
11 күн бұрын
አይ እረዱ ብቻችን እዬባን ነበር ማረግ ያለብሽ 😊😊😊
@MMistauel
11 күн бұрын
አይእዮባ ነብስህ አይማርም ማርያምን የተመታህ እኮነህ ሄኒ ተለያለህ እኮ አቦ እግዚቢሔር ይባርክ ግንበጣም ደነገጥኩ😂😂😂😂😂
@Wolansa-b3f
11 күн бұрын
የምወዳችሁ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ሀገር ስገባ ከናተ ነዉ ሀበሻ ቀሚስ የምገዛው❤❤
@cftt8730
9 күн бұрын
ምን ያህል መታደል ነው ሔኖክን የመሰለ ወንድም ማግኘት ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቹ
@yeshumethiolove275
11 күн бұрын
ትንሽ ደቂቃም ቢሆን እኔ አልተሸከድኩም😂😅ወደ ቤተሰብ እንደሆነ ገምቼ ነበር😊❤❤
@ዓሳዲዓዘዎtube
11 күн бұрын
ደምርኝ ውዴ ❤
@ZEWUDEHANY
10 күн бұрын
Heni yemitgerm wendimachew nek lebizu sew Arya yemithon melkam sew zemenik ybarek betesebik balebetik lijochik yetebarku yhunlik fetari moges setokal Ahunim ychemirlik tebarek
@SqqeSww
11 күн бұрын
የምር መጀመርያ ስሰማ በጣም ነበር የደነገጥኩት ሰራቹልኝ❤❤❤❤❤❤ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@HayatIndro
11 күн бұрын
እኔ እራስ
@EjigayehuGG
10 күн бұрын
ሄንዬ የኔ እሩሩ ታዳላ ሚስትህ አንተን የመሰለ መልካም አስተዎይ ባል በማግኘቷ እድለኛ ናት ተባረክ እግዛብሔር ይጠብቅ ከነቤተሰብህ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
11 күн бұрын
ኸረ ይህ ቤተሰብ ይለያል ዋው ደስ ስትሉ❤❤❤❤🎉🎉
@BosenaAzena
11 күн бұрын
እርዱ ለምን እዩብን ብድርሽን አትመልሽም ነበር ብልጢ አችን እደዛ አስለቅሶ ደሞ አችን ይዞ ወድሞቹን ፖራክ ልታርጉ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@EmuKalid-z3f
11 күн бұрын
ውይእዮባ ልቤልታመልጠኝ ነበር የምር ምርጥ ወድሞች ነው ያሉህ
@EkramNesru-g2l
8 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ZebibaArebo-y9u
10 күн бұрын
ሄኖክ ምርጥ ወንድም
@wardawarda909
11 күн бұрын
በጣም አስደነገክን ነብሳችሁአይማርም
@yoditfetene3011
11 күн бұрын
የምታስቀኑ ቤተሰቦች ፈጣሪ አይለያቹ
@mrabdula5342
11 күн бұрын
ትክክል ኤደሮታ እሪታ ለወድ ብላ የዉም በተሰብ ሳያሰወጣት ወጣች ዛሪ የቀበሌ ሼትቤት ዉና ያገኛት ወድ ዋላ ይጫወቶባታል እረዱየ ቆጆ 👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌 የኔ እሮጓ የኔ ጨረቃ ሰወድሽ ቤተሰበሰ አክባሪ
@selamsol1280
11 күн бұрын
ከከከከከከ
@SwefiehMobile123
11 күн бұрын
ደግሞ ያችን ከነዚህ ጋር😂😂እኩል
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
10 күн бұрын
ያች እኮ በቅሎበያት😂
@tgestYouTobi
10 күн бұрын
ደሞያቺን ወደብረቁ ከነኚህ እኩል ቱቱቱቱቱ
@ethiopialove2772
8 күн бұрын
ኪኪኪኪ እዮብ አልሳቀም ስል አዋሳ ሲባል አልሳቀም እኔንም አሳቀኝ ወይ ጉድ በትክክል ወንድምህን ታውቀዋለህ ሌላው አንበሳ ወንድሞች አሉህ ፈጥኖ ደራሾች ግን ፕራንክ አታብዙ እውነተኛ ነገር ከመጣ ቀልድ ነው የሚሏችሁ እዮብ ግን funny 😂 ነው
@MuluMulu-rn5fd
11 күн бұрын
ወይኔ ሄንክ የምረ ወንድሜ ነህ በጣም ነው ነደደገጠው🎉🎉🎉❤❤❤❤
@MuluMulu-rn5fd
10 күн бұрын
እናመሠግናለን
@ayedaayeda-kr9nk
11 күн бұрын
ወይኔ ልቤ ቀጥ ልትል ከአንድ ብርጭቆ ወሀ በሀላ ነው የተመልስኩት የስራችሁን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@BdbbBehhh
11 күн бұрын
የሰው፡ልብ፡ቀጥልታረጉነው፡የኔጨረቃወች፡እወዳቸዋለው❤❤❤❤
@tsigeredalove1055
10 күн бұрын
ጨዋ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@AaA-kb8zt
11 күн бұрын
ሰራችሁልነ😂😂😂😂 በምን ነው ወንፈላችነን የምንመልሰው እኛ😂😂
@ImpexImpex-wj6rs
10 күн бұрын
ወይኔ ሄኑክ የኔአባት😢❤❤❤
@alemhabeshawit3381
11 күн бұрын
ኸረ ፀጉርሽን ልቀቂው ኡኡኡኡኡብየሚያምር ስሬት ተሰርተሽ ከውላ ታስሪዋለሽ? ረዱዬ ታምሪያለሽ ይበልጥ እንድታምሪ ስለምፈልግ ነው እሺ ረዱ ሁሌ ወደዋላ ስለምታስሪው ነው ልቀቂው እንዲህ ከፍለፊት ተሰርቶ ከዋላ ልቅቅ ሲል ፖ እዬቤም በጣም ደስ ነው የሚለው
@Subla-e3d
10 күн бұрын
እዮዋ እንኳን ፍራንክ ሆነ ለማንኛውም ቴሌግራም ላይ መልዕክት አስቀምጬልቅ ነበረ ግን አንተ አትመልስም እኔም ፎቶ ሌላ ቦታ አሰራሁት በጣም ነው ያናደድከኝ አመሰግናለሁ
@MartaTaddesee
11 күн бұрын
እግዚብሔርይ ልቤን ቅጥ አደረጋጁሁት❤❤❤❤❤❤
@abebechkidana3970
11 күн бұрын
የሥራችሁን፣ይሥጣችሁ፣እንዴት፣እደደነገጥሁ፣በሥመአብ፣በጣም፣ሥለምወዳችሁ፣ደነገጥኩ❤❤❤❤❤❤
@Samirah-tx4lq
11 күн бұрын
ልቤን ቀጥ አደረጋጁሁት የምር ❤❤❤❤❤እረዱ ነዉ ጡሩነዉ
@KMm-xu9fx
8 күн бұрын
ወይኔ ደስ ሳሉኝ የኔ ጣፌጮች🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤣🤣🤣🤣አቤላ የተመታክ በሳቅ ገደልከን😂😂😂😂😂😂😂
@amelebekele1432
11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. እንኩአን ፕራክ ሆነልን እግዚአብሔር. መጨረሻችውን ያሳምርላችው ውዶቼ❤❤❤❤❤
@ዓሳዲዓዘዎtube
11 күн бұрын
ደምርኝ ውድ🥰
@MeriEthi
11 күн бұрын
@@ዓሳዲዓዘዎtubeመልሽ
@MuazMohamed-dz6ek
11 күн бұрын
ግን ፕራክ የመጨረሻ ውጤት መጥፎ ነው እባካቹ ኮንተንት ቀይሩ
@ymeralcd4850
11 күн бұрын
አሟታል አላለም አቤል አስቂኝ ነው😂😂😂
@የአብ-ቱዩብ21
11 күн бұрын
እዮባ ትልቁ ወንድምክ ዪለያል የእውነት ወንድም ብቻ አደለም አባት ነው
@misrakbahiru9067
11 күн бұрын
ሄኖክ ግን ምን አይነት ወንድም ነህ? እግዚአብሔር ይባርክህ
@fantayeedo3733
11 күн бұрын
ውይ እውነት መስሎኝ በጣም ደነገጥኩ
24:38
እህቶቿ የረዱን ጉድ አወጡት ( ተተዋወኳቸው )
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 60 М.
40:59
ሐረግ ( ክፍል 23)
ለዛ
Рет қаралды 74 М.
00:15
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН
00:36
台上一分钟,台下十年功(内容来源网络@原声社·非遗男团)#非遗文化 #国粹 #重庆 #国风 #杂技 #shorts
梨园飞歌
Рет қаралды 10 МЛН
00:14
FOREVER BUNNY
Natan por Aí
Рет қаралды 27 МЛН
00:16
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
Masomka
Рет қаралды 3,4 МЛН
22:23
ROADTRIP: Segamat ke Gemas
Korbu Air Malayan Explorer
Рет қаралды 590
24:27
ያልታሰበ ግጭት በቢኒና በእዮብ ተፈጠረ ረዱ ተጨነቀች
Bini tube
Рет қаралды 66 М.
19:52
ፂን በተኛችበት ሰርፕራይዝ አደረግናት
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 94 М.
25:02
ከ ማዘር ጋር ለረዱ ምግብ ሰራንላት ( ረዱ እንደዛሬ ስቃ አታቅም ),
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 120 М.
15:00
"ሽንት ቤት ሲመላለስ ነበር የማውቀው 🤣🤣🤣... የትንሽ ትልቅ ነው በጣም እወደዋለሁ🥰" //20-30//
ebstv worldwide
Рет қаралды 206 М.
50:58
የበኩር ልጄ በስተርጅና ተጫወተብኝ “ይህን ሁሉ ያረገችው ሚስቱ ናት” ወላጅ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 294 М.
27:42
ረዱ የድሮ የጋብቻ ፎቶውን ስታይ ቀለበቶን አወለቀች
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 139 М.
16:23
😰سيدرا بيوتي عم بتخوني مع نزار 😓💔شوفوا للاخير اقوى فيديو🔥
ابراهيم ابن عفرين
Рет қаралды 22 М.
27:39
🔴ብዙዎችን ያነጋገረው የ Ebc ዜና - የጆሲና እስጢፎ ዘፈን Roast 🤯 | United States ዲያስፖራ.
Ale Tube
Рет қаралды 78 М.
23:05
የ እዮብ ቤተሰቦች ረዱን አታድሪም ውጪ ከቤት አሏት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 185 М.
00:15
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН