" እርጎ ዘካርያስን ነው እምመርጠው " እማማ ዝናሽ አዲስ ቪዲዮ | emama zinash new video | Zeki Tube

  Рет қаралды 23,240

Zeki Tube

Zeki Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 138
@Ethiopa2356
@Ethiopa2356 3 күн бұрын
ልጄ መጣ አሉ ደስ አላቸዉ ከልጅም በላይ ነዉ ዘኪ ቅን ሰዉ ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ ❤❤❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 4 күн бұрын
ዘኪ እውነታቸውን ነው ቢወዱህ ይገባሃል ከተወለደ ልጅ ተበልጣለህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ያድልህ❤
@alemtdese2570
@alemtdese2570 4 күн бұрын
ዘግካርያስ. እግዚኣብሔር ይባርክክ በሀውኑ ስሀት. አምጣ የወለደች እናት እንዳንተ. አይንከባከብም
@GonderTesema
@GonderTesema 4 күн бұрын
የኔ እናት እንዴት እንደምወዳቸው❤ታድለህ ዘኪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው አንተንም እንደዛው❤
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 3 күн бұрын
😂😂😂😂 ወይ እማማ ዝናሽዬ ጨዋታቸው አይጠገብም መቸም እድሜና ጤና ይስጥዎት ውድድድድድድድድድ❤❤❤
@icydoeseditz
@icydoeseditz 2 күн бұрын
መቼም ፡ሁሌ፡የምመርቀው፡የተመሰገነ፡ልጅ፡ሁላችን፡አንዳንድ፡ሰው፡እንዲህ፡ብንይዝ፡ጌታ፡ይከብራል፡እኔ፡መጀመሪያ፡ሲገኙ፡ስላየሁ፡በእውነት፡ተባረክ።ዛሬ፡የወለዱት፡ልጅ፡እንኳ፡እንዲህ፡አያረግም፡ተባረክ፡ፀጋው፡ይብዛልህ።እኔ፡የሚገርመኝ፡አስተሳሰባቸው፡ነው።እንደው፡በወጣትነታቸው፡ናፈቁኝ።
@alemneshtilahun8887
@alemneshtilahun8887 5 күн бұрын
ዘኪ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።
@hehamanot
@hehamanot 5 күн бұрын
እማማ ዝናሽ የኔ ናት እደ ህፃን ልጂ ፈነደቁ ስትመጣላችው ዘክየ ታድለህ 🥰🥰🥰🥰
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 5 күн бұрын
የኔ እናት ሲወዱክ አትጥፋባቸው😢😢😢
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 5 күн бұрын
ደምሪኝ
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 3 күн бұрын
የኔ እናት ሁሌም ደስ ይበሎወት ዘኪየ ተባረክ❤❤
@Wubalem-u4w
@Wubalem-u4w 5 күн бұрын
Welcome back mother and son
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 күн бұрын
እማማ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሁሌም ይሳቁልን👏👏
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 5 күн бұрын
ደምሪኝማማ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 3 күн бұрын
የምርጫው ነገር ነው ያሳቀኝ ብለው ሲስቁ አብሬአቸው በሳቅ ሞትኩኝ ደስ ስትሉ ኑሩልን የሳቃችን ምንጮች እንወዳችዋለን እናመሰግናለን❤❤❤
@tsigetube7178
@tsigetube7178 4 күн бұрын
Zeki እድሜና ጤና ይስጥህ
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 4 күн бұрын
የኔ እናት ሁሌም ሳቁልን አንጀቴን በሉኝ ልጄ መጣ ብለው እልልልልል ሲሉ በጣም ናፍቀውክ እኮ ነው ተገኘ ወርቅ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ በምርጫው እኛም ተስማምተናል
@askidesta4271
@askidesta4271 5 күн бұрын
እማማ ዝናሸየ ሠላማችሁ ይብዛ ዘክየ ኑርላቸው በእውነች❤❤❤
@ليلىليلة-ع9ر
@ليلىليلة-ع9ر 4 күн бұрын
እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 5 күн бұрын
ዘኪየ እጅጌው ጠባብ የሆነውን ቀሚስ አትግዛላቸው የሚጨነቅ ይመስለኛል❤❤
@hewrottedrose5991
@hewrottedrose5991 4 күн бұрын
ዚፕ አለው ዚፑን ስላልከፈቱት ነው
@fifimitch2023
@fifimitch2023 5 күн бұрын
እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክሕ ሰለመጣህላት በደስታ ስታጨበጭብ እኔ እዝ እንባየ ማን ያቁመዉ 😂
@MuluAyalew-fl6sl
@MuluAyalew-fl6sl 5 күн бұрын
በጣም ታድለሀል❤❤❤❤❤❤
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 5 күн бұрын
ደምሪኝ
@sintayehuyilma5084
@sintayehuyilma5084 5 күн бұрын
ዘኪ ተባረክ
@TiruwerkAsefa-z9k
@TiruwerkAsefa-z9k 5 күн бұрын
ውይ ተገኝወርቅ አትጥፋባቸው እቤት ደሰታቸው የኔናት ❤❤❤
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 5 күн бұрын
ደምሪኝ
@EmshadiShadi-s2d
@EmshadiShadi-s2d 5 күн бұрын
አውነታቸውንነውእግዚያብኤርይስጥዘኩ😍
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 4 күн бұрын
እለእልልልልልል ልጄ መጣ ስትጠፋባቸው ጊዜ እኮ❤❤❤❤
@ZewdZewd-m2x
@ZewdZewd-m2x 5 күн бұрын
ወይ እማማ ዝናሸ ምን ይሆን የታያቸዉ ጥሩ እናት
@EseteBelayneh-o7e
@EseteBelayneh-o7e 5 күн бұрын
Mom and Son beautifully sunday
@asnakechgurmu9148
@asnakechgurmu9148 5 күн бұрын
ዘኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@MaryoMichael
@MaryoMichael 5 күн бұрын
እማማ ዝናሽ የመንግስት ነገርእኛንም ያስቀናል።
@kalkidan-t3j
@kalkidan-t3j 4 күн бұрын
አይ እማማ ዝናሽ ና ዘኪ 😀ውስጥ ውስጡን ሳቂ ሳቂ ይለኛል አሉ እማማ ዝናሽ
@yeznMamuye
@yeznMamuye 5 күн бұрын
ናፍቀዋል ዘኪ😢❤😂
@tigesttigest75
@tigesttigest75 5 күн бұрын
Imama zinash idme ina tena yistot zeki lantem igzhabiher idme inatena yistih ❤🙏
@HayuLove-f6c
@HayuLove-f6c 5 күн бұрын
ሞትኩ ውስጥ ውስጡን ሳቂ ሳቂ ይለኛል የመንግስት ጉዳይ ሳቅ ይፈነግለኛል 😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ እማማ ዝናሽ ጨዎታዎ አይጠገብም❤❤❤❤
@Wubalem-u4w
@Wubalem-u4w 5 күн бұрын
Emama zenashiye. Betam new yemiwedot egizabeher edeme tina yisetot
@Mantegbosh-i4n
@Mantegbosh-i4n 4 күн бұрын
አቤት ደስታ የኔ እናት ።
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 5 күн бұрын
እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤና ይስጥዎት።
@AAmalll-mi8uw
@AAmalll-mi8uw 5 күн бұрын
ወላሂምረጡ ቢባል ዘኪን እኛስደተኞቾ እንሾምህነበር ❤❤❤❤የደካሞች ጦሪ
@zenebechbeyene1313
@zenebechbeyene1313 4 күн бұрын
የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@SamsungA55-w3s
@SamsungA55-w3s 5 күн бұрын
ዘኪይናፍቃሉ አትቆይባቸው ደስአላቸው ስትመጣ 😢
@sikosilo7977
@sikosilo7977 5 күн бұрын
የዘኪዪ እናት ሁላችሁንም ውድ ድ ድ
@Faith-g9f
@Faith-g9f 5 күн бұрын
የኔ እነት እንደ ሳቁ ይኑሩልን አው መንግስት እኛንም ያስቃል"
@medinajarso4791
@medinajarso4791 4 күн бұрын
አላሕ ፡መልም ስራሕን ይውደድልሕ ወንድም ዘካሪስ
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 3 күн бұрын
"እርጎ ዘካራስ" 😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ እማማ ዝናሽዬ ኑሩልን❤❤❤❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 4 күн бұрын
Zeke emmama zenasheya betame yeweduale tebareke 🎉❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 күн бұрын
አይ እማምዬ ዋናው መንግስት ማን ይባላል አሉ😂😂😂😂 መጀመሪያ ሙንግስትን ከዛ አንተን እመርጥለሁ ሉምንግስትና ለወታደር ያላቸ ክብር ደስ ይላል ኑሩልን🙏🏾❤️
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ 5 күн бұрын
እውነት ነው ይሄ ድራማ መግስት ያስቃል😂😂😂😂
@Wubalem-u4w
@Wubalem-u4w 5 күн бұрын
Enkan dena metu
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 4 күн бұрын
እማማ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ዘኪ እባክህ ቶሎ ቶሎ እያቸው ግን ስላልኩህ በጣም ይቅርታ ስለሚያሳዝኑኝ ነው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 5 күн бұрын
ማዘርን መሸወድ በልራሽ አትችላቸውም በተለይ ቀን ቆጠራ የ7 ዓመት ልጅ ሆነው ያስታውሳሉ እንኳን የማክሰኞ ሳምንት እድሜ ይስጣችሁ ሲጮሁ ምክንያቱ ጆሮአቸው ነው እግዚአብሔር ይፈውሳቸው በቫዝሊን እንዲታሹ የቆሰለውን ሰውነታቸውን ይሻላቸዋል
@calltech5706
@calltech5706 5 күн бұрын
መታደል ህ ውንድሜ 😭
@MaryoMichael
@MaryoMichael 5 күн бұрын
እድሜከጤና ይስጦት❤❤
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 5 күн бұрын
😂😂😂😂ኧርጎ ዘካርያስ እንመርጣለን ደስ ሲሉ❤❤❤❤❤
@googlesamsung2587
@googlesamsung2587 3 күн бұрын
zekiyea meles bel babateh lengereh meles bel, i really love it the way she said it❤❤❤😘😆😆
@rukiamohammed4378
@rukiamohammed4378 4 күн бұрын
Zeki tebarek men aynet kenenet new ke ne betesebeh tebarek
@adanchlema6919
@adanchlema6919 4 күн бұрын
Winete Tebarku
@BehailuHailemariam-t8z
@BehailuHailemariam-t8z 3 сағат бұрын
እማማ ዝናሽዬ እረ ሳቁልን የኛ እናት
@Saramerid
@Saramerid 4 күн бұрын
Yene nate............❤❤❤❤❤❤❤besake gedelwg
@Meza1991
@Meza1991 5 күн бұрын
Ufffffff yene enat egezabere edeme ena tenachu yestachu emama❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 күн бұрын
ዛሬስ እኔንም አሳቁኝ የሚያስቀኝ የመንግስት ጉዳይ ነው አሉ እማምዬ ምን ታይቷቸው ይሆን
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 5 күн бұрын
እማማ ዝናሽ ጨዋታ አይጠገብም❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 4 күн бұрын
እኚህ Funny የሆኑ ሴትዮ😂😂😂
@alemneshtilahun8887
@alemneshtilahun8887 5 күн бұрын
አንቴን ስላገኙ ደስ ብሏቸው ነው
@MeseretJeme
@MeseretJeme 4 күн бұрын
Aiemamazenashe.❤❤❤❤❤❤
@dfghdfgyu4604
@dfghdfgyu4604 5 күн бұрын
😢😢😢ታድለህ ዘክያራሰ ይወዱሀል
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 5 күн бұрын
በጣም ወላሂ😢😢😢😢
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 4 күн бұрын
ዘካርያስ አምላክ እደሜ ጨና.ዮሰጥሕ❤🎉🎉
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 5 күн бұрын
አሜን
@EseteBelayneh-o7e
@EseteBelayneh-o7e 5 күн бұрын
sorry Saturday we love you🥰🥰🥰😍
@YeshembateDesta-w5l
@YeshembateDesta-w5l 4 күн бұрын
እማማ እዉነቶትን ነዉ የትም አይሂዱ አዚያዉ ከቤትዎት ሆነዉ ይፀልዮ አቤት ደስስስስ ስትሉ የልጃቸዉን ድምፅ ከሰሙ ይበቃዎታል በቃ ጥንቃቄዎት ፖሊሶች ይሰማሉ ደስስ እምትሉኝ ነገር ኡኡኡኡኡኡኡ ሀሀሀሀሀ
@waffiki
@waffiki 4 күн бұрын
የመንግስት ጉዳይ ነዉ የሚያስቃቸዉ ጥሩ መንግስት ሊመጣልን ነዉ።
@tsigetube7178
@tsigetube7178 4 күн бұрын
እማማ ዝናሽ እንወዶታለን ❤❤
@sanimengestu3143
@sanimengestu3143 2 күн бұрын
አይ እናት
@HaeraAhmed
@HaeraAhmed 5 күн бұрын
Emama zenooo zenooo ❤❤❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 3 күн бұрын
የኔ እናት 😂😂😂😂
@AlemazSebsebe
@AlemazSebsebe 5 күн бұрын
አማማማ
@zahramohammad5812
@zahramohammad5812 5 күн бұрын
ገረመኝ ሳያዩት አረመኒ መሆኑን አቀውታል ይሄንን መጊስት የሚባል ያረቢ አላህ አደራውን ጭራሽ ልጆቹን አላህ ንቅል ያረጊልን አደራውን ክክክክክክክክክ ደክሞ ውነተወነው ሰው በመጊደል ደክሞታል
@marthabekele2138
@marthabekele2138 5 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤mother and son 🙏 ❤️ 💚 💛 ❤️ 🎉🎉🎉❤
@Black-lioness
@Black-lioness 5 күн бұрын
Aschale 🤲🏾👏🏾ye sew leke please interview him please, emma has lost weight is she okay?
@meseretsitotaw3791
@meseretsitotaw3791 5 күн бұрын
ዘኪ የትኛው ሰላም ኑሮ ነው
@Tar-pi5cf
@Tar-pi5cf 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hwatii
@hwatii 5 күн бұрын
🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@أمعادل-ز2ن
@أمعادل-ز2ن 5 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@DubaiRolla-m8m
@DubaiRolla-m8m 4 күн бұрын
Kkkkkk❤❤❤❤❤❤❤ammamzanshe
@ArsemaEsrom
@ArsemaEsrom 4 күн бұрын
እዉነቶትን ነዉ የመንግስት ጉዳይ እኔንም አሳቀኝ😂😂
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 4 күн бұрын
እሳቸው በደንብ ያቃሉ የመጣህበትን ቀን።
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@frabfurt5006
@frabfurt5006 4 күн бұрын
🙏🙏🙏🌹
@lindaraymond4536
@lindaraymond4536 4 күн бұрын
selam
@addisnugatu6396
@addisnugatu6396 5 күн бұрын
Yenay enat nurelen
@ChristinaJohn-zt9el
@ChristinaJohn-zt9el 5 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰😘❤️
@kalkal1691
@kalkal1691 5 күн бұрын
@ እማማ ዝናሽ እውንት አላቸው የሚናገሩት ጠብ አይልም👍 ሲያስቀይሱ አራዳ ናችው
@EmshadiShadi-s2d
@EmshadiShadi-s2d 5 күн бұрын
አርጓዘካሪያስ😄😍
@saradezi8588
@saradezi8588 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@calltech5706
@calltech5706 5 күн бұрын
😭
@Eme-wn2bv
@Eme-wn2bv 9 сағат бұрын
tadelh
@NaniWill
@NaniWill 5 күн бұрын
Awarduh
@selambiratu8697
@selambiratu8697 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@edrisassen
@edrisassen 5 күн бұрын
እማማ ግን ለፖለቲካ የላቸው ፋራቻ😅😅
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 4 күн бұрын
ዘኪ ያሰብከው ይሳካልክ
@ትትናመጎስ
@ትትናመጎስ 4 күн бұрын
እረጎ ዘከረያሰ❤😅😅😅😅🎉🎉❤😅😅😅😅😅❤
@Fjcjmk
@Fjcjmk 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@mrn3878
@mrn3878 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 4,9 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 123 МЛН
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 36 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
HARD_MMA
Рет қаралды 4,1 МЛН
#እህተማርያም_ተሰበረች #አስደንጋጭ_መረጃ_ወጣባት @NEGASHMEDIA
37:23
#miskinochu l ክፍል 25  l  ፌንት አስበላልኝ
24:20
Addis Drama Studio
Рет қаралды 8 М.
በሰላም ወደ ቤቷ ገባች ተሰብስበን ተቀበልናት
16:35
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 66 М.
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 4,9 МЛН