ርሃብን በደንብ እናውቃታለን! 29 ዓመታት ትዳርና ማንም ያልሰማው ታሪክ!

  Рет қаралды 589,175

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер: 742
@zahar447
@zahar447 Жыл бұрын
እርጋታቸው ደስ ሲል ልጆች ወልዶ,ለወግ,ማረግ,መድረስ መታደል ነው አቦ እድማቹን ያርዝምላቸው❤❤❤❤❤
@vidavida7501
@vidavida7501 Жыл бұрын
Hii❤❤
@vidavida7501
@vidavida7501 Жыл бұрын
❤❤❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ወርቅ የሆነ ቤተሰብ ስወዳችሁ!! ቸሩ መድኀንያለም ለእናንተም ለልጆቻችሁም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!
@tirhasatsebeha3863
@tirhasatsebeha3863 Жыл бұрын
የ 21ኛው ክፍለዘመን ምርጥ አባት ነህ እንዳንተ አይነት ባል ለሁላችንም ይስጠን ! እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክ ! ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍናችሁ! መንፈስ ቅዱስ አይለያችሁ! የቅዱሳን በረከት እና እረደኤት ይድረሳችሁ! ልጆቻችሁን እመቤቴ በቀሚሷ ትጋርድላችሁ!
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
አሜን አሜን አምርቃትሽ ድስ ሴል ላንችም ይሁንልሽ
@merryshow4702
@merryshow4702 Жыл бұрын
እነሱ እመቤቴን አያቁም
@tgtigu1516
@tgtigu1516 Жыл бұрын
ወይ ግሩም ሰው ለካ ታሪኩ ካልተሰማ አይታወቅም 🤔መልካም ጀግና አባት እና እናት በዛ ላይ ክርስቶ የከበርበት ቤት ተባርኩ❤❤
@Ethio_90th_Mc_Miky
@Ethio_90th_Mc_Miky Жыл бұрын
የዚህ ቤተሰብ በልጅ በሀብት ለ29 አመት በትዳር መኖር ደስተኛ የመሆን ሚስጥር እግዚአብሔርን የመፍራት የማመምለክ የመፀለይ መሆኑን ተምሪያለው ! ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ! ጋሽ ኤፍሬም ንቅሳቷ ግን
@nattydotcom7202
@nattydotcom7202 Жыл бұрын
@letinaabraham1004
@letinaabraham1004 Жыл бұрын
Yenksatua neger Seifu show lay tenagrual, wede sdet shied tasro endenebere ena eza esrbet eyale ye lijochu sm endetenekese tenagrual.
@Joseph-788
@Joseph-788 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብ ነዉ የሚያየዉ ንቅሳት ምናምን ትላለህ
@tekalignmeselech4478
@tekalignmeselech4478 Жыл бұрын
በእውነት ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነህ እህቴ ታድለሻል በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ባል መኖርሽ እድለኛ ነሽ የአበሻ ወንድ ባጠቃለይ ማለት ይቻላል እንኳን ልብስ ሊያጥብ ቀርቶ የበላበት አያነሳም ተባረክ ምርጥ ባል ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ🙏🙏🙏
@BitsitBirhanu
@BitsitBirhanu Жыл бұрын
bewnt lik beleshal
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ Жыл бұрын
በዚህ ዘመን አደለምኮ የተጋቦት የዲሮ ናቸው የኛ ዘመን ነው ጂሉ
@ريتاج-ص2ض
@ريتاج-ص2ض Жыл бұрын
የኔ ወላጆች 37 አመታት አብረው ኖሩ ፍቅራቸው ሁሌ አዲስ ነው አልሃምዱሊላህ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ Жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ያቆይልሽ የኚ እናት እና አባት 43 አመት ኖርው ግንአሁን እናቴን አጣሆት ተለየችን በጣም ነበር የሚዋደዱር ግን እኜም በስደት ላይ እናቴን አጣሆት ተለየችን አላሀምዱሊላ በስ
@ethiopiastandard
@ethiopiastandard 10 ай бұрын
@@ራቢራቢ-ኰ9ገ እውይ የኔ እናት አይዞሽ የኔ ቆንጆ እህት
@ራቢራቢ-ኰ9ገ
@ራቢራቢ-ኰ9ገ 10 ай бұрын
@@ethiopiastandard እሺ የኚ እህት ይከብዳል ግን ምንም ማድረግ አይቻል
@ethiopiastandard
@ethiopiastandard 10 ай бұрын
@@ራቢራቢ-ኰ9ገ እናቴን አጣኋት ስትይ ጊዜ እንዴት እንደደነገጥኩ አታቂው ውዴ! ፈጣሪ የእናትሽን ነፍስ ይቀበላት። ለአንቺ ደሞ መልካም ህይወት ነው የምመኝልሽ።
@samiratube8944
@samiratube8944 7 ай бұрын
ማሻ አላህ
@firiichannel1894
@firiichannel1894 Жыл бұрын
ለ ወንጌል የከፈልሽው ዋጋ አንችንም ልጆችሽንም ፣ቤተሰቦችሽን እግዚያብሄር ባረከሽ 🥰🥰🥰🥰🥰ትልቅ ምስክርነት ነው ሂወታቺው ብዙ ተስፋ ይሰጣል ከዚህ በላይ ተባረኩ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
ኧረባክሽ የትኛው ወጌልነው የከፈለችው ወጌልን ብታቁማ ስምእየጠቀሳቹ አትኖሩም እናንተ ወጌል ታቃላቹ መሳቂያ
@elizabethnegash6705
@elizabethnegash6705 Жыл бұрын
mendenew lewengel mekfel malet
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs Жыл бұрын
ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጋሸ ኤፍሬም ጀግና አባት❤
@vidavida7501
@vidavida7501 Жыл бұрын
Hii❤❤❤
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
እሰይ የተራብሽለት እየሱስ አክብሮሻል❤ አሁን በክብር በሞገስ ያኑራቹ❤
@ninatadele622
@ninatadele622 Жыл бұрын
True
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
ይሄ ላዳራሽ ጭፈራ የምታመልኩትን እየሱስ እንዲህ ስትመስጋገኑ ይገርማል የተከበረውን እምነቱዋን ትታ መናፍቅ መሆን ምኑ ነው የሚያመፃድቃቹ እግዚአብሄር እውነቱን ለዚህ ፋሚሊ ይግለፅላቹ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
@@emebetzewde7492 ካልገባሽ ግንብ መሳምሽን ቀጥይ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
መጥፎጴንጤ አታሽቃብጭ አብይም በምላሱነው አገርያስጨረሰው የበግለምድ የለበሳቹ አራጆች
@tiz59905
@tiz59905 Жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን የ ኢየሱስ ተቃዋሚ ናቸው ተንጫጩ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤ክብር ሰግደት ላንተ ብቻ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
እደዚህም አይነት አባት አለ በናታችሁ ላይክ
@MhrtZwdy
@MhrtZwdy Жыл бұрын
አረ የለም አንድ 10 ቢኖሥ ነው
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Жыл бұрын
አላህ የልጆቻንን አባት እንዚ ያድርግልን ❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
@@MhrtZwdy በጣም ዱላው በቀረልን
@MhrtZwdy
@MhrtZwdy Жыл бұрын
@@Aynalove3382 አረ ዳቦሽ ይቀራል እጂ እርግጫው ምነድ ነው አሉ ዱላስ አይታሠብም የምላስ ዱላ ነው እጂ
@BirtukanDeboch
@BirtukanDeboch Жыл бұрын
የኔ አባት አለ🎉🎉🎉🎉🎉
@Sead-g2b
@Sead-g2b Жыл бұрын
አያስመስሉም ❤አበላላቸው አነጋገራቸው እራሳቸውን የሆኑሰዎችናቸው
@ዚክራይማም
@ዚክራይማም Жыл бұрын
አወ ወላሂ ሁሉ ነገራችው ይመሳሰላሉ
@habtamutebejeyekobow2427
@habtamutebejeyekobow2427 Жыл бұрын
29 አመት በትዳር ዋው በጣም ደስ ይላን እድሜና ጤና ከነ ልጆቻቹህ ይስጣቹህ ❤👍
@maheletmetku6861
@maheletmetku6861 Жыл бұрын
እሄን ቤትሰብ እንደኔ የሜወድ እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ
@bethyyemessilij6193
@bethyyemessilij6193 Жыл бұрын
የምንግዜም ምርጡ ባል እና አባት 👌 ከሚስት ምስክርነት በላይ ምን ይመጣል ደስ ስትሉ 😍🙏
@adraadra4688
@adraadra4688 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ለሰው ልጂ በዱኒያ ላይ በትዳሩ ከተደሰተ ከዚህ በላይ ምንም ደስታ አይመጣም እኔ ግን ጠፍቶብኛል ዱአ አድርጉልኝ እህት ወንድሞቸ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@fetihiyashukrala2350
@fetihiyashukrala2350 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 Жыл бұрын
Sulalh aliy weslim
@የማርያምነኝ-ኈ9ዸ
@የማርያምነኝ-ኈ9ዸ Жыл бұрын
ማነው እሱ ያ 6 አመት ልጅ ያገቤው ሴውየ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ferhaabdu1155
@ferhaabdu1155 Жыл бұрын
​@@የማርያምነኝ-ኈ9ዸመከባበሩ አይሻልም
@lubabaseid808
@lubabaseid808 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@hananitalove293
@hananitalove293 Жыл бұрын
ጀግና አባት ነህ በእውነት ለቤተሰብህ የከፈልከው ዋጋ ከባድ ነው
@aloyoutube9144
@aloyoutube9144 Жыл бұрын
ሁሉም ነገር እደሚያልፍ ተረዳሁኝ የኛ የስደተኞች ሂወት ይቀይረን
@mestawtgeletayemane1150
@mestawtgeletayemane1150 Жыл бұрын
Amennnnn
@mestawtgeletayemane1150
@mestawtgeletayemane1150 Жыл бұрын
@zelalemtemesgen1452
@zelalemtemesgen1452 Жыл бұрын
ስለ ወንጌል ስለ ኢየሱስ የከፈላቹሁት መከራ ኢየሱስ አላሰፈራቹሁትም ተባረኩ 🥰🥰🥰
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
ወጌል ብታቁ በሀገራችን ደምሲያፋስስ የናንተ ቢጤው
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr Жыл бұрын
ደሥ የሚሉ ባለትዳሮች ሁሉም ያልፍል ዋናው ጤና ነው በዛ ላይ የሚሥቲቱ ረጋ ያለ የተረጋጋ ባህሪ በጣም ያምራል ረጅም እድሜ ከጤና ጋ
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 Жыл бұрын
እየሱስ አንተን ይዞ ያፈረ የጠወለገ የለም ክብር ለስምህ ይሁን አሜን🙏። ስወዳችሁ ❤️ተባረኩ🙌
@lubabaseid808
@lubabaseid808 Жыл бұрын
ላኢላሀኢለላህ ከአላህ ውጭ በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም ኢሳ ወይም ኢየሱስ የአላህ መልእክተኛና ባሪያ ነው
@fatmahhhhh5447
@fatmahhhhh5447 Жыл бұрын
​@@lubabaseid808ዝምበይ እሱ ላንቺ ነው በሰው እምነት ጥልቅ አትበይ እኛ አላህ አናቅም
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 Жыл бұрын
@@lubabaseid808 አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ። እየሱስ አምላክ ነው
@lubabaseid808
@lubabaseid808 Жыл бұрын
​@@fatmahhhhh5447ኢየሱስ ራሱ አምላኩ አላህ ነው እረ የናንተ ስ ከፋ ቱ
@genetyegazu408
@genetyegazu408 Жыл бұрын
​@@lubabaseid808manw alah demo ezi medr laye ande geta ande fetari esum ኢየሱስ ነው
@jelo3241
@jelo3241 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘመናችሄን ይባርክ በጣም የተባረከ ቤተስብ ነው አቤት እርጋታችሁ ስለእእናንተ እግዚአብሔርን አመስገንኩኝ ።
@kidistTeshomee
@kidistTeshomee Жыл бұрын
ጌታ ታማኝ ነው ያ ያሳለፋችሁት ችግር ጌታን ስለተቀበላችሁ በሰው መገፋት ቢደርስባችሁም እግዚአብሔር ግን ይህኛውን እረፍት አይቶላችሁ ነውና ደስ ይበላችሁ በተጨማሪም መቸገርን ማጣትን መጎዳትን መገፋትን ማየት ለብዙዎች በእናንተ ባለፋችሁበት መንገድ የሚያልፉ ብዙ ስላሉ ለእነርሱ እንድትደርሱ ሴንስ እንድታደርጉት ለትምህርታችን ነው ጌታ በእንደዚህ የሚያሳልፈን አለማውያን ግን የሚመስላቸው የተወን የጣለን የረሳን ነው ጌታ ግን ታማኝ ነው ወደ እርሱ ተጠግቶ ያፈረ የለምና ፣ ስለለስሙም ያደረግነውን አይረሳምና ስሙ ይባረክ ደግሞ እስከመጨረሻው የሚፀና የተባረከ ነው ጌታ ያጽናችሁ
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 Жыл бұрын
ድንቅ የምግብ ፀሎት ፈጣሪን ስለሁሉ ማመስገን መልካም ነው ኢትዬጲያዊ ወንድ ሆኖ ምግብ ማብሰሉ ገርሞኛል ።
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 Жыл бұрын
የአላህህህ ጀግና አባት ነክ አገር የሚመሰረተው በ እንደ አንተ አይነቱ አባት ነው ❤❤
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Жыл бұрын
ያከበሩትን ያከብራል ጌታ እኮ❤❤ ❤❤ ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ።
@belayzeleketube440
@belayzeleketube440 Жыл бұрын
ጌታን የያዘ ሰው እንዲህ በእርካታ ይኖራል ❤❤❤ተበርኩ እድሜያቹ ይርዛም
@ቤዚታ
@ቤዚታ Жыл бұрын
በእየሱስ ስም ተከናወኑ ምርጥ ቤተሰቦች
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
እናንተእየሱስን ሳይሆን ስሙንነው የምታቁት አራጆችየአብይቢጤአፋቹ
@ቤዚታ
@ቤዚታ Жыл бұрын
@@mihretmengestu2798 እየሱስ ይወድሻል
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
ዋው በሂወቴ እንደዚህ አይነት ባልና ሚሰት አይቼ አላቅም ደም እርግት አባባላቸዌ ደሰ ሲሉ በዘመናችሁ ሁሉ በበረከት ተባረኩ
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Жыл бұрын
ዘመናቹ ይለምልም ተባረኩ ሁሉ እደሚያልፍ ህይወታቹ ያስተምራል እዚህ ጋር መድረሳቹ ከምንም በላይ ደስ ይላል ጌታ ክብሩን ይዉሰድ ።
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 Жыл бұрын
ይሄንን ቤተሰብ እንዴት እንደምወዳቸው!አባታቸው ቃለ መጠይቅ ሲያደርጉ ሰምቼ እንዴት ደስ እንዳሉኝ።እግዚአብሄር የማታ እንጀራ ለሁላችንም ይስጠን!እድሜናጤና ይስጥልኝ
@Melat544
@Melat544 Жыл бұрын
አረ እንደው ምን አይነት አባት ነው በጌታ አረ ኢትዮጵያውያን ወንዶች ንቁ እንደዚ ሰውዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@foodandfashiontv
@foodandfashiontv Жыл бұрын
😂😂😂😂
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
😂😂❤❤❤
@Genitube-r6m
@Genitube-r6m Жыл бұрын
በዚች ምድር እንደ እኔ አባት ምርጥ ሰው የለም ብዬ ነበር ማምነው ዛሬ ምርጥ አባት አየሁ❤
@zebu8565
@zebu8565 Жыл бұрын
ፍፃሜያቹ ያማረ ነው ጌታን ይዞ ያፈረ የለም ነገሮች ሁሉ ለበጎ ነው እረጅም እድሜ ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Жыл бұрын
እናንተ ጌታን ታውቃላቹ መሳቂያ አፍብቻ አብዮች
@mikiasgezahegn1473
@mikiasgezahegn1473 Жыл бұрын
ኢየሱስን ይዞ ማንም አያፍርም ተመስገን ከዚ በላይ ተባረኩ❤❤❤
@eyerusalemtaye8506
@eyerusalemtaye8506 Жыл бұрын
ያከበራችሁት ጌታ አከበራችሁ! ስሙ ለዘላለም ይክበር። ተባረኩ!
@genetbeka8940
@genetbeka8940 Жыл бұрын
God bless you
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
Best husband+ best father+ best Actor God bless all the family❤.
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ደስ የሚሉ የተባረኩ ቤተስቦች ያመንሽው እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ስላረገልሽ ስሙ ይመስገን 🙏🏾 ልጆቻችሁም ተባርከው ይደጉ🙏🏾 ❤
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው ቤተሰብ ናቸው ደስ ሲሉ እረጅም እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
@IsraelTsfaye
@IsraelTsfaye Жыл бұрын
የኔ እየሱስ ታሪክን ቀያሪ ❤️❤️❤️
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 7 ай бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ነው ጋሽየ ወላሂ አልጠበኩም ነበር እደዚህ ምን አይነት መታደል ነው ሰላማችሁ ይብዛ ቀሪ ሂወታችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@kuku3649
@kuku3649 Жыл бұрын
ምርጥ አባት ምርጥ ባል ለሌሎች ጥሩ አስተማሪ ቤተሰብ ናቹ ረጅም እድሜ ይስጣቹ ❤❤❤❤❤
@ruhama2017
@ruhama2017 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ሲያምሩ ልጆቻቸዉንም እወዳቸዋለሁ ታድለዉ በስመአብ አባትየዉ ደሞ የተባረከ በልጅ ልጅ ደሞ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
ምርጥ አባት ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር እንደገና በእጥፍ ይባርካቹ በጣም ነው የምውዳቹ 😘
@Nunutiii
@Nunutiii Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ ለካ ድህነትን ርሀብ ችግርን ያላየ ሰዉ የለም የኔ እናት ፅናታችሁ ኡፍፍፍ❤❤
@jelo3241
@jelo3241 Жыл бұрын
ማራኪ ቲዮብ በጣም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ነገር አስተማሪ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው
@እምነት-ሰ1ቨ
@እምነት-ሰ1ቨ Жыл бұрын
በጣም እምወዳቸዉ ቤተሰቦች ዉበት ፍቅር እርጋታ መሰዋትነት ከፍታ ዝቅታ ሁሉንም የማይበት ቤትነዉ እረጂም እድሜና ጤና ያድላችሁ የልጆቻችሁን ፍሬ እልፍ አላፋት ያድርግላችሁ
@SaraZenabe
@SaraZenabe Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ደስ ትላላችሁ
@asnakechgashu5389
@asnakechgashu5389 Жыл бұрын
የማያልፍ ነገር የለም ዘመድም ሲኖርህ ነው ሚወድህ ደስትላላችሁ
@rahmaseid6851
@rahmaseid6851 Жыл бұрын
ማሻ አላህ መቻቻልን የመሰለ ነገር የለም ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Konjitkichan
@Konjitkichan Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያከበረችሁት ኢየሱስ አከበረችሁ❤ ወደ ሮሜ 8 35፤ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?
@Senlaqw123
@Senlaqw123 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሠብ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ
@FafiTube-xv6up
@FafiTube-xv6up Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ረጂም እድሜና ጤና አሏህ ይስጣችሁ
@See-3-6-21
@See-3-6-21 Жыл бұрын
ሁለቴ ነው ያየሁት አንዴ ብቻዬን ሁለተኛውን ባሌ እንዲያይ አብሬ እንዳላዬ ሆኜ , በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነውም በተለይ ግልጽነታቸው እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤
@zahar447
@zahar447 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ዋውውውው🎉🎉🎉🎉 ይህን የምታዮ ያማረ ትዳር ይስጣቹ ያላቹ ይባርክላቹ❤❤❤ይባርክልን
@HanaMoltit
@HanaMoltit Жыл бұрын
አሜን
@እአጽ
@እአጽ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ምርጥ ቤተሰቦች ልጆቹ ጎበዞች ጠንካሮች ሰርተው መለወጥን የሚፈልጉ ጠንካራ ሴቶችናቸው❤🙏😍አይ ፍቅር ከባድ እኮነው የማልፈልገውንም እቃ ለመግዛትም እሄድነበር አለ😂😂
@vidavida7501
@vidavida7501 Жыл бұрын
Hii❤❤❤❤❤
@vidavida7501
@vidavida7501 Жыл бұрын
Hyy
@ዜድነኘየራያዎ
@ዜድነኘየራያዎ Жыл бұрын
​@@vidavida7501❤
@ዜድነኘየራያዎ
@ዜድነኘየራያዎ Жыл бұрын
​@@vidavida7501❤❤
@ዜድነኘየራያዎ
@ዜድነኘየራያዎ Жыл бұрын
​@@vidavida7501❤
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
በጣም የምንወዳቸው ቤተሰቦች ስላቀረብክን እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ ተባረክልን።
@narditsegaye4275
@narditsegaye4275 Жыл бұрын
ከበፊቱ ይበልጥ ነው የወደድኳቹ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ🙏
@birhanshimelis801
@birhanshimelis801 Жыл бұрын
እርጋታዋ የሚገርም ነው ምርጥ ቤተሰብ ተባረኩ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ይሄን ፋሚሊ ስወደው በተለይ ለመስቀል ያላቸው ባህል ሲሰባሰቡ እዴት እደሚያስቀኑ በተለይ ክትፏቸው ውይ ምናለ ቢጋብዙኝ❤❤❤❤
@raheldaniel2362
@raheldaniel2362 Жыл бұрын
በጣም የምወዳችው ቤተሰቦች ናችው እምነታችውን ባትቀይሩ ደስ ይለኝ ነበር
@shehirasallah9650
@shehirasallah9650 Жыл бұрын
ውይ ግሩሜ ስወደው ምርጥ አባት ነህ ደስ ምትሉ ቤተሰብ ናቹ ማሻአላህ😍😘
@genetteshale7869
@genetteshale7869 Жыл бұрын
ምርጥ አባት ምሳሌ የሚሆን እግዚአብሔር ይባርክ ይጠብቅ!!❤❤❤
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 Жыл бұрын
ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን አየሱስ ይድናል ❤❤❤
@kebramsalman953
@kebramsalman953 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@EmebetZere
@EmebetZere Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ethiopia3237
@ethiopia3237 Жыл бұрын
😂😂😂😂 አይ ጴንጤ እንደው ቆርቆሮ ይመስል መጮህ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
😂😂😂😂 😏😶
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
​@@ethiopia3237😂😂😂 በጣም ቆርቆሮ ሟያ አለው እነሱ 🙄😏😂😂😂😂😂
@emutube2300
@emutube2300 Жыл бұрын
መሸአላ ሚስትየዋኮ ልጆቿን ነው እምታክለው ሴቶች እራሳችሁን ጠብቁ ንሯችንንም ያሳምርልን እኛ ሴቶች ኑሮከተመቸን መቸም አናረጅም አጠወልግም ሁለየም አበባ እደመሰልን እንኖራለን
@newworld1212
@newworld1212 Жыл бұрын
Eras metebek becha ayedelem yebale teru agaze mehon new leset leje webet Yetebarke bale abat setwat new fetary
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
እውነትሽ ነው በ50 አመቷ 40 ነው ምትመስለው❤
@emutube2300
@emutube2300 Жыл бұрын
@@mercymercy9309 በጣም
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb Жыл бұрын
እኔም ህፃን መስላኝ ነበር እሱን ሽበቱን አይቸ ልጁ መስላኝ ነበር መጀመሪያ
@wongelawittessema4187
@wongelawittessema4187 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ቤተሰብና የህይወት ምስክርነት ነው በጣም ምርጥና ጀግና አባት ነህ ከዚህ በላይ ተባረኩ❤
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 Жыл бұрын
ኸረ ጋሽ ኤፍሬም ምርጥ አባት በእውነት ለእንደኔ አይነት የማያድግ ባልኩርኩም ነው የሆንክበት።
@kasechkasech6292
@kasechkasech6292 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካቹ በጣም ደስ ትላላቹ
@sofyaali3339
@sofyaali3339 Жыл бұрын
ማራኪ ወግ ስለምታቀርባቸዉ ፕሮግራሞች ከልብ እናመሰግናለን በጣም ትሁት ልጅ ነክ በርታ ወንድሜ😊😊😊😊😊
@FkriSurfel
@FkriSurfel Жыл бұрын
ቅን ሰው! ባሎች እና አባቶች እንዳንተ ቢሆኑ.. እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ!!!
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Жыл бұрын
እውነትም ፍቶው ይለያል እቶ ኤፍሬም ምርጥና መልከ መልካም ውብ ወጣት ነበር ዋውውው እግዛብሄር ይባርካችሁ ❤❤❤❤
@merongeta2570
@merongeta2570 Жыл бұрын
He is a truly great dad you deserve respect and appreciation 🎉
@abnatanMultimedia
@abnatanMultimedia Жыл бұрын
ኤፊ በጣም የማከብረው ዲስብሊን ባለሞያ ነው ኤፊዬ በጣም ነው የማከብርህ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@edanedan3683
@edanedan3683 Жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔርን የሚከብር ቤተሰብ ይህ ነው ያከብርሸው አምላክ አከብርሸ ለብዙ ለው ምሳሌ ሰለናችሁ በጣም ደሰ ይላል ዘመናችሁ ይለምልም በቤቱ
@zainabyzz
@zainabyzz Жыл бұрын
አበባ የሆኑ ቤተሰቦች አላህ ይጠብቃቹህ ልጆቻቹህ ለሌላ አራያ የሚሆኑ ደስ የሚሉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ❤❤❤
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
እግዛብሄር ሙሉ ቤተሰቡን ይባርክ ❤❤❤❤❤ የሚያኮራ አባት ነው
@HassenSabri
@HassenSabri Жыл бұрын
ጀግና ነህ እንዲህ አይነት አባቶችን ያብዛልን
@alemargaw1641
@alemargaw1641 Жыл бұрын
Waw ለጌታ የጀገነ ቤተሰብ ዛሬ ሁሉም አልፎ ሲወራ ለእናንተ ደስታና ሞገስ ለሰሚውም ፅናትና ተስፋ ለጌታ ክብርና ምስጋና ይሆናል ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤
@loveyourself5058
@loveyourself5058 Жыл бұрын
What a beautiful family. I like their calmness. He is wonderful father and can be role model to those/ men don't take responsibility for their children. May god keep your love for long.
@sefanit2960
@sefanit2960 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ,ፀሎቱ ወንዶች እያያቹህ ነው ወይ ቁርሱ ዝግጅቱ
@alazartekle2423
@alazartekle2423 Жыл бұрын
ክርስቶስን ይዞ መከራ ቢኖርም ዋጋው ግን የዘላለም ነው . ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ቤተሰብ ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ🙏
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ምርጥ አባት ስወዳችሁ እድሜ ጤና ከነቤተሰቦችችሁ ይሁን❤❤❤
@Hawi135
@Hawi135 Жыл бұрын
such a blessed family😍 I can imagine the amount of laughter and smiles on the kids' faces watching this🥰
@yeneneshmamo3711
@yeneneshmamo3711 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ብዙ ነገር ተማርኩባችሁ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Жыл бұрын
እደዚ አይነት አባት መታደል ነው ደሞ እርጋታው ለልጆቹ እክብካቤ ያስደንቃል ልጆችህ ለወግ ለማርግ ያብቃህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@comceill6635
@comceill6635 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ የሚያምሩ ቤተሰቦች ❤ እንዴት እንደምወዳቸው😘😘
@SisterEyerusalem
@SisterEyerusalem Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@alemlema657
@alemlema657 Жыл бұрын
እርጋታቸው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቹ❤
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ በእውነት ያደረከው መስዋዕትነት ለሌላው አርአያ ነው :: አደንቅሀለሁ ወንድሜ::
@Houseofhoney251
@Houseofhoney251 Жыл бұрын
What a beautiful story filled with love and strength. ❤
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ ደርባባ እመቤት
@wazikido
@wazikido Жыл бұрын
ታድለው እንደዚህ አይነት አባት ለሷ ደሞ ባል ❤❤❤
@drabeyisaking3042
@drabeyisaking3042 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ታምራላችሁ ።
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Жыл бұрын
29 አመት በትዳር ያላችሁት በስንት አመቷ አግብታ ነው የ25 አመት ወጣት ነው የምትመስለው😢😢😢አይ መታደል😢እኔ የ50 አመት ነው ይምመስለው ገና በልጂነቴ😢
@EyerusMola-g5x
@EyerusMola-g5x 10 ай бұрын
እረ
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጊዚዮ 😊ፍቅር ትዳር ቤተሰብ መተሳሰብ መከባበር መተማመን መዋደድ ባጠቃላይ ፍቅር ሞልቶ ይፈሳል ተባረኩ ❤❤❤
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 Жыл бұрын
እውነተኛ አባት ይመች አርቲስ ማለት ለሰው ሚተርፈው ቤቱ ሰክሰስ ፉል ሲሆን ለሌላ ያስተምራል ገና ከልጆቻቹ እኩል ነው ፊዚካላቸው ይሜ
@elsabetmalkamu1656
@elsabetmalkamu1656 Жыл бұрын
የህይወት ውጣ ውረድ ወደኋላ ሣይጎትትሽ የተለየሽለት ኢየሱስ ዛሬ ከማያልቀው በረከቱ ባረካችሁ ኢየሱስ ሁሌም ድንቅ ነው።
@zebu4271
@zebu4271 Жыл бұрын
ጋሽ ኤፍሬም ምርጥ አባት
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
የጨነቀ ነገር አዲስ ሙሉ ፊልም(Yecheneke Neger New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:15:04
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН