🛑አፍረናል ዉሳኔ እንጠብቃለን ! መቀለጃ አድርገዉናል

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 72,960

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube

Күн бұрын

አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!
👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8
👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1
👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38
👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23
👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20
👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28
👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1
👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35
👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15
👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8
👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17
👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16
🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏
#share
የ telegram ገፅ✅
t.me/nesibho1
የ facebook✅
/ nesibho
#ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Пікірлер: 215
@EOTC_React
@EOTC_React Ай бұрын
እግዚአብሔር በትክን ከመናፍቃን ጠብቅ 🙏🙏welcome ወንድሜ
@nsiebho
@nsiebho Ай бұрын
አሜን ወንድሜ🙏🙏🙏
@አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ Ай бұрын
አምን አሜን አሜ
@lio1Lio
@lio1Lio Ай бұрын
አንቺ ርካሽ ሴት ነሽ ሰማእቷ ቅድሥት አርሴማ ቀድሞም በሥላሴ የተመረጠች ናት አከበርሻት አላከበርሻት አንዴ ተመርጣለች በማታዉቂዉ ነገር ዉስጥ ገብተሽ አትቀደጂ
@KalcedanYabesera
@KalcedanYabesera Ай бұрын
እግዚአብሔር ይህንን ዓለም በምህረቱ ይቅር ይበል ማስተዋሉንም ያድለን😢😭😭😭😭😭😭😭
@Kelem-j4k
@Kelem-j4k Ай бұрын
በጣም የሳዝናል ግን የማይጥቱን ትርጉም ታዉቂዋለሽ። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ። እንደዚህ አይነት ደርጊቶች መቆም አለበት የምትሉ 👍👍👍
@DeseSelemon
@DeseSelemon Ай бұрын
እግዚአቤር የስራዋን ይስጣት
@ZenebechSoto
@ZenebechSoto Ай бұрын
የእምነታችን መቃለል ምክንያት እኛው ነን ክፍተት እየሰጠን ለሁለት ጊቶች እየተገዛን ከሰማያዊ የምድርን እያስቀደምን እንዴት አይደፍሩንም ካልታዘዝን እግዚአብሔር ለጠላት አሳልፍን እንደሚሰጥ በብሉይኪዳን መማር ነው የሳኦል ሰራዊትም ተማርኳል የዳዊት ሰራዊትም ተማርኳል ለምን ግዛቱን ስላስቆጡ አምላክነቱን መንግስቱን ስላሳዘኑ የእኛም ጉዳይ ይህ ነው መመለስ መፀፀት ማልቀስ ያስፈልገናል እንድትማረክ ምክንያታችን እኛ ነን በአንድ ፀሎት ዝናብን ለሶስት አመት ተኩል የዘጋ የነብዩ ኤልያስ ህዝቦች እንመስላለኖ ጥያቄው ወደ እኛ ነው እግዚአብሔር ሀይል አቶት አይደለም እኛ በእኛ ስራ ተማረክን እንጂ
@AsefaWeloye
@AsefaWeloye Ай бұрын
ሞጣ መጠመቅ አለበት ይቅር ይበለው😭😭😭😭😭😭🙄😭😭😭😭😭😭
@hailemichaelsaketa5161
@hailemichaelsaketa5161 Ай бұрын
Yeqesu ababal Sila hisanu mot si adig metfo mehonun silawaqohu nowu yewosedehu ka yetis ametu yabrarulin
@adanemekonen5917
@adanemekonen5917 Ай бұрын
ጲላጦስ
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy Ай бұрын
ሆን ተብሎ ቪዲዮውን ስለምናይላቼውና ስለምናሞሙቅላቼው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርነነ ለማንቋሸሻ ዘዴ ነው አባቶቻችን እንደወሬኛ ዩቲዬቨሮች ለማድነቅ /ለማንቋሸሽ/ ባንቼኩል አንንቃ የፍኖተ_ጽድቅ ያሞካሻችሁበትንና ይቅርታውን አስቡ ፀሎት ይቅደም ለተች ወሬ አንበርከክ ልብ ይስጠን።❤
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 Ай бұрын
መቶ ፐርሰንት ትክክል ነው ይህ ጉቦ የተጀመረው በወያኔ ጊዜ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመጀመሪያው ስራ አስኪያጅ ኃይለ ሥላሤ አለማየሁ እና አበሮቻቸው ናቸው ስለምናውቅ ውሸት አይደለም ሀይማኖት የሌለው ሁሉ በዚህ መዋቅር ውስጥ ተሰግስገዋል ውሸትማ አይደለም ክህነት የሌላቸው ዲያቆን ቄስ ተብለው ደመዎዝ እንዲሰጣቸው ተደርጓል ካህንም ያልሆነው ካህን ተብሎ ትምህርት ቤት ሄዶ የማያውቅ ሊቅ ተብሎ ወደ አጥቢያ ቤተክርስቲያን ተልእኮ በግድ እንዲቀጠር ተደርጓል ምኑን ተናግረን ምኑን እንትወዉ ቤተክህነቱ በዜና ብቻ ሳይሆን በህግ ነበር የሚያስጠይቃቸው ህዝቡ ነው መፍትሄው
@derejenigusse1927
@derejenigusse1927 Ай бұрын
ድመት ለሞቷ የአይጥን አፍንጫ ታሸታለች ይባላል አለሙንም በውስጡ ያለውን ሀሉ የፈጠረው እግዚአብሔር ላይ በዚህ ልክ ማላገጥ ዋጋ ያስከፍላል
@yordanosissac9408
@yordanosissac9408 Ай бұрын
አንቺ ልጄ ፈጣሪ ይሁኑሽ እናንተ የምትስቁ መቸም ፈጣሪ ይቅርባይ ነው ንሳሀሽን ግቢበት በእውነት ትልቅ ይቅርታ ጠይቂ ሀይማኖትሽም ሌላ ቢሆንም በጣም ጸያፍ ነገር ነው ያረግሽው በእውነት ተጸጸችበት ነውር ነው
@TGSTTGS
@TGSTTGS Ай бұрын
ከልቧ ከተፀፀተች ይምራታል
@MasershaSisay
@MasershaSisay Ай бұрын
እግዚአብሔር አይቸኩልም እንደአቃለለች ትቀላለች አይቀርሞ
@fentayemelese9959
@fentayemelese9959 Ай бұрын
በተለይ እናቲቱ በሕግ ትጠየቅ
@ZenebechSoto
@ZenebechSoto Ай бұрын
ቅዱሳንን የሚሳደብ አንደበቶች ዲዳ ይሁን ተብሏል ማንሞ ስላቀለለ የሚቀል ቅዱሳን የለንም ማንም ስላከበረ ክብሩ የሚጨምርለት ቅዱሳን የለንም ክብራቸው ከእግዚአብሔር ነው ብናከብር የምንከበር ብናቃልል የምንቀል እኛ ነን አለማወቅ የመረጣቸውን እግዚአብሔርን እንደሚሳደቡ አለማወቅ ነው እግዚአብሔር ያከበረውን ማን ሊያቃልል ይችላል የመረጣቸው ያከበራቸው ያፀደቃቸው እግዚአብሔር ነው።
@EmebetBayu-vb4vq
@EmebetBayu-vb4vq Ай бұрын
እግዚዮ ይቅር በለን
@Kelem-j4k
@Kelem-j4k Ай бұрын
እዉቀት ነው ቃለ ሒወት የሰማልን
@Abel-ez1iz
@Abel-ez1iz Ай бұрын
ከየት አባ አምጥተኸዉ ነው
@IsnaquIsnaqu
@IsnaquIsnaqu Ай бұрын
Ye imnet abatoch igziabihern yawqalu ayzoachuh
@EshetuSisay-u5t
@EshetuSisay-u5t Ай бұрын
ውንድማችን በጣም እናመሰግናለን በጣም አተማሪ ነገስ ነው የምትለቀው ቀጥልበት ውንድማችን
@ZenebechSoto
@ZenebechSoto Ай бұрын
መዝሙረኛ ዳዊት ስለእስራኤል ህዝቦች ሲናገር ሌላ አማልክት አቁመው እየሰገዱ አስቆጡት ቅሰፈኝ ቅሰፈኝ አሉት እንዳለ ቅሰፈኝ እያሉ ያሉ ይመስላሉ ማንም የዘራውን ያጭዳል እግዚአብሔር ይነሳ ጠላቶቹም ይበተኑ ከፉቱም ይሽሹ ሰም በእሳት ፊት እንደሚቀልጠው ይቅለጡ
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 Ай бұрын
አገረ ሰብከት ኮሚቴ አቋቁሟል ከተባለ የተመረጡተ ኮሚቴዎች አነማን ናቸው አስካሑን በግልጽ ያየነው ሐቀኛ ከጉቦ ነጻ የአስኮ ገብረኤል አስተዳዳሪ ናቸው ያለጉቦ ቅጥር ስለአደረጉ ብዙ ፈተና ደርሶባቸዋል በቅርብ ቢጠየቁ ደስ ይለናል፡
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 Ай бұрын
እእግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ እነዚን መሰሎችን ማየት እራሱ መውረድ ነው እውነት የምትስቀው እናት ነች ይሄስ ሽር የሚደረገው ለምንድ ነው እሪፖርትምድረግ እያለ እባካችሁ
@tadutadu6190
@tadutadu6190 Ай бұрын
ጥርስሽ ይርገፍ የስራቹን ይስጣቹ በጣም የሳዝናል😢
@hirutseyfu6944
@hirutseyfu6944 Ай бұрын
እረ አግዚ አብሔር ይቅር ይበላችሁ ምን ፍለጋ ነው መቅሠፍት ነው በግድ ቅሠፈኝ ለቦና ይስጣችሁ
@HaregewoinFirew-zj4oy
@HaregewoinFirew-zj4oy Ай бұрын
ወጣቱን ምከሩ እንደድሮ አባቶች እናንተም ሥርዓት ጠብቁ ሆናችሁ አሣዩን በቅዳሴና የእቤታችን ተዓምር ሲነበብ እናንተ እየተንቀሳቀሳችሁ ምዕመኑን ከመንቀፍ መቆም እንዳለብን ማስተማርን ብታስቀድሙ
@AbinetDagnaw
@AbinetDagnaw Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ Ай бұрын
4/2 እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ጥያቄዎቹ በጣም ደስ ይላል
@YohanisMegiste
@YohanisMegiste Ай бұрын
እግዚአብሔር ኤሊን በእስራኤል ላይ ካሕን አርገጌሀለሑ ብሎት ነበር ዃላግን ነብዩን ልኮበእሰራኤል ላይ ሾሜኽ ነበር አሑ ግን ያ አይሖንም ሕዝቤን ስላልጠበክ ቤቴን ሰላላከበርክ ሰለዚሕ ያከበሩኝን አከብራለሑ የናቁኝም ይናቃሉ ብሎ በእርሱና በልጆቹ ምክንያት እስራኤል በአኽዛ ተዋርዳለች ታቦተጽዮን ተማርካለች ዛሬም ያዘመን ገጥሞናል
@wednesh-fc6ex
@wednesh-fc6ex Ай бұрын
አበቱ ገታ ሆይ ዘመናችን በመልካም ቀይርልን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረትህ አስበን የተኛው ድያቆን ነው የተኛው ካህን ነው ይህን ያህል ከፊሎ ለአገልግሎት ምቀጠር በዝህ አይነትማ ቅዳሴ ይስቷገላል ብዬ ነው ማስቦ በግዜ መፈተኸ ካልተሰጠ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢
@HayletsyonSyum
@HayletsyonSyum Ай бұрын
ይህንንን ያረጉት የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ጳጳስ እና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የደብሩ አለቃና ፀሓፊ ናቸው የዚህ ሁሉ ጉድ
@HirutDesta-zm2qf
@HirutDesta-zm2qf Ай бұрын
❤እንድየሚያሸፉትን ቅጣት መደረግ አለበት❤🎉ኦርቶዶክስማሸፉያአደለችም ❤🎉አምላከእግዚአብሔር ❤😢በሚያሾፉት ❤🎉መአቱን ያምጣባቸዉ ❤🎉😢አምላክ ይቅርበልሽ❤❤❤❤❤❤❤
@DagimBiruk-y3m
@DagimBiruk-y3m Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን እግዚ ኦ ማረን ክርስቶስ!!!!!
@HehxgHdgrd
@HehxgHdgrd Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢 እግዝአብሔር ይቅር ይበላቸው ማስተዋሉን ያድለን ምን አይነቱ የከፋ ትውልድ ነው የደረስነው አቤቱ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንደ ሀጥያታችን እና እንደ ጥፋታችን ብዛት ሳትሄድ እንደ ቸርነትህ ብዛት ይቅርታህን አድለን እንደ ምህረትህን ብዛት መተላለፋችንን ደምስስልን😢🙏
@AmareAlemayehu-k7v
@AmareAlemayehu-k7v Ай бұрын
ትቼርት ለብሰህ የእግዚኣብሄርን ቃል ማስተላለፍ አይከብድህም አነተስ ማነህ አስቀድሞ ሰው የራሱን የዓይን ጉድፍ ያውጣ ይላል አንተስ።።
@TsehaynehAnmaw-jt8mr
@TsehaynehAnmaw-jt8mr Ай бұрын
አቤቱ ይቅርበለን አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ !!እች ሰው አድሬሷ መታወቅ አለበት ከጀርበዋ እያተጋት ያለው ድርጅት አብሮ መታወቅ እና በህዝበ ክርስቲያኑ መወገዝ አለባቸው የሰውየውን ስም ባላቀውም ሞጣ ሚባል የአእምሮ ችግር አለበት
@MartaMershaye
@MartaMershaye Ай бұрын
እኔስ ላብድ ነው ምነውሲነዶሱ ህዝቡ ዝም አለ ሞጣ እብድ ነው ከስው አላየውም ግን ለምን ዝምታው?
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 Ай бұрын
በቁዱሳንን የምትሳደቡ እግዚአብሔር ይፍረድባቹ 😪😪😪
@mulugetayitayih5335
@mulugetayitayih5335 Ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ::
@ZenebechSoto
@ZenebechSoto Ай бұрын
ሶስት መልሻለው
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m Ай бұрын
እኚፕሮቴስታንቶች መረን ወተዋል ማአተኞች ማአተኞች በዚህልክ ቅዱሳንን ያቀላሉ መቼም ከቤተክርስትያን ላይ አያርፋም
@HirutDesta-zm2qf
@HirutDesta-zm2qf Ай бұрын
አንድየሚያደርጎትን ❤❤❤ማሰወገድ ❤በማሰታወቅያ መቅጠር ማስተወቅያመለጠፈ❤❤❤❤
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui Ай бұрын
3 ❤❤❤❤❤❤መለስኩኝ😊😊😊😊😊
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Ай бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Temesegen Egzhiber Balehibet Bota Yitebikih sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn Fetar Libona Yadilen 😢😢😢😢😢
@MartaMershaye
@MartaMershaye Ай бұрын
ምን ጉድ መጣብን ፈጣሪ ይታረቀን
@Abaa-tv8ll
@Abaa-tv8ll Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህን በምረትህ አስበን 😢
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
እግዚያብሄር ሆይ ከመናፍቅ ስራ ጠብቀኝ አደራህን ወደ ጭለማ እንዳልገባ እርዳኝ አሁን ይቺ ያየኋት ሴትዬ በሰይጣን ተተብትባለች በሳቋ ብቻ ልትረዱ ትችላላችሁ ያለችው እጨለማ ውስጥ ናት እንዴት ሊታያት ይችላል ለማንኛውም ነፍስ ይማር በኦርቶዶኮስ ተዋህዶ የምታላግጡ ሰይጣኖች ዋጋችሁን ይከፍላል ጠብቁ
@wedaalemayu29-fo2yx
@wedaalemayu29-fo2yx Ай бұрын
ኧእወነት ነው እንይም ለመቀጥራ ፈልጊ 40000ሺብር ከፈይ ተቢይ ሲለለለኝ አረቢ አገር መጣው ጋዷኝች ገን ከፈለው ገቡ
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 Ай бұрын
በእኔ ፕሮቴስታን ነኝ ግን የቅርታ አድርግልኝና ከኦርቶደክስ ቤተሰብ የወጣሑ ስለሖነ ጓደኞቸ ስለቤተክርስቲያን ጉቦ ሲነገር አፍራለሑ በአንድ አጋጣሚ ስንጫወት የቤተክርስቲያ ጉቦየጽድቅ በርነው ሲባል ያማል አስቡበተ።
@felekulemma9992
@felekulemma9992 Ай бұрын
ያሳዝናል እግዚአብሔአር ይቅር ይለን ይሆን? በጣም ይከብዳል በሐጥያት ላይ ሀጥያት እየጨመርን ሥሐሆነ እሡ እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን ሰጋ ወደሙ በሚሠጥ ሠአት በክርሥትና ሠበብ ፎቶ ማንሳትም ሆነ መነሣ በአጠቃላይ መቅደሥ ወሥጥ ባይኖር እንደ አባቶቻችን እንደ ድሮው ቢሆን እላለሁ ወንድማችን ይህንን ነገር በማሣወቅህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ወንድማችን
@danielnegash1796
@danielnegash1796 Ай бұрын
በዚህ ዘመን ቤ/ክ እንደ ቆዳ በ4ቱም አቅጣጫ የተወጠረችበት ግዜ ሥለሆነ ለዚህ አይነቱ ነገር እኛ መልሥ መሥጠት አይቻልም ወይ?ወንድሜ እንዳልከው እንዲህ አይነቱ እኩይ ተግባርን የሚያቀርቡና መጠቀሚያና መሣሪያ የሆኑ ሚዲያዎቹን ሀይ ማሥባል አንችልም ወይ?
@AbuAnu-rq5fp
@AbuAnu-rq5fp Ай бұрын
የቤተክርስቲያን ስርአት የሰራው ባለቤቱ እግዚአብሔር ነው ይህ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይተመዝግቦ የሚገኝ ነው ነገር ግን በአካል አድጋ በአይምሮ ጨቅላ ለሆነች አሳዛኝ እናት ልጅን ከፈጣሪ ሕግና ስርአት አርቆና በቁም ቀብሮ ማሳደግ መሆኑን ነውና ያሳየሽን ሳቅሽ ደግሞ አስተዳደግሽ አግድም ያልተገራሽ መሆኑን አይተንበታልና ጌታ ለንስሀ ያብቃሽ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ Ай бұрын
እሽ እንሱ ምን ያድርጉ አንድ ሰው 20 አሜት ተምሮ ስራ ለመቀጠር አንድ ሚልዮን ከተጠየቁ ብሩ የለላቸው ሰዎች ምን ያድርጋሉ አሁን በየመንገዱ መስቀል ይዞ ሚራመዱ ሰዎች አይፈረደባቸውም
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 Ай бұрын
እናቷንም ልጅቱንም ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደጋጁሁ ከናንተ አልፋቹሁ ቤተሰብ እምታሰድቡ ሰው መሆን ያቃታቹሁ የእፍኚት ልጆች የታሪክ አተላ ናቹሁ አንዳንዱ ደግሞ ቅዱሳንን እምትሳደብ እራሳቹሁን መቻል ሲያቅጣቹሁ ንሮ ሲከብዳቹሁ የቤተሰብ ጥገኛ የወጣት ጥሮተኛ ሁላ እደዘንዶው አፋቹሁን ትከፍታላቹሁ? ስለዚህ የኛ እምነት መሪወች ምን ትላላቹሁ አረብ አገር አንዷ ነብዩን መሀመድ ተሳድባ ኢትዮጵያ ያሉት ሙስሊሞች አረብ ሀገር ካሉ ፖሊሶች እና ሙስሊሞች ተባብረው ይዘዋት ለፍርድ ቀርባለች እና እኛስ?
@ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
@ሳባገነተማርያምየእመብርሃ Ай бұрын
መድኃኔዓለም በመንፈስ ቅዱስ ዓይን የታዩትን እውነተኛ አባቶችን በሥጋ ያቁምልን ይሁዳ ክርስቶስን በገንዘብ እንደሸጠው አሁንም በቅድስት ቤተክርስቲያን፡ውስጥ ባለው ነገር ሁሉ የይሁዳ ታሪክ እየተደገመ ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ተቀጥያ መጤ የካቶሊክን ስም ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቅድስት ማርያም ካቴድራል ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል. . . . የሚሉ የካቶሊክ መጤ ተቀጥላ ስሞችን ከተሰጣት ወዲህ ህግና ስርዓቷም ተፋልሶ በካቶሊክ ስርዓት ተተክቷል ክብ ቤተክርስቲያን እያፈረሱ ሰማይ ነጠቅ ካቴድራል አዳራሽ እየታነጸም ካህንም ጻጻስም አባትም ዲያቆንም መምህር ዘማሪ የሰንበት ተማሪ ይሁን እንደ እኛ ዓይነቱ የተዋህዶ ምዕመን ነኝ ባይም ይሁን አንድም ተዉ የሚልም ስለጠፋ ይኸው ለቅድስት ሃገሪትነ ኢትዮጵያና ለህዝቧ እንዲሁም ለቅድስት ቤተክርስቲያን መከራና ችግር ስደትና ረሃብ ጦርነትና ሰላም ማጣት ተዳርገናል የዘራነውን በማጨድ ላይ እንገኛለን አሁንም ወደ እግዚአብሔር ካልተመለስን ህግና ስርዓቷን አክብረን፡ካላስከበርን የከፋ እንዳይመጣ ወደ እግዚአብሔር መመለስና የጠፋውን የቀደሙ አባቶቻችንን ስርዓት እንመልስ በ 40 እና 80 ቀን በተዋህዶ በረት የመንፈስ ቅዱስን ልጅነት ተቀብለን ስርዓትም ሲፋለስ ቤቱም ሲቆሽሽ እያየን ቸልተኝነትንና ምን አገባኝነት ለመረጥን ስናዳምቅ ለነበርን ክርስቶስ የሱንና የቅድስት ቤተክርስቲያንን ነገር አደራ ሰጥቶን አደራችንን ላልተወጣን ለኛ ለተዋህዶ ልጆች ወዮልን ወዮታ አለብን
@TegesetGetent
@TegesetGetent Ай бұрын
ሰይጣን ብጋህድ የተልቀቀበት ዘመን ያሳዝናል
@retamaedot5740
@retamaedot5740 Ай бұрын
INDEZEHE AYNETUNE MAHBERE KEDUSANE LEMEN ZEM YLALE LEMEN LFRDE AYAKERBEM BETEKRSETYANE NEW YEZELEFECHE YCHEN ZEM MALET AYSFELEGEM
@aychewwendie-p6d
@aychewwendie-p6d Ай бұрын
እዴህ ላደረገ ሰዉ መዳኔአለም ልቡና ይሥጠው
@tigist12gm28
@tigist12gm28 Ай бұрын
ስላም ወንድማችን ቃለህወይት ይስጥልን ተክክክልንዊ ላ ይ ክክክክክክክ ሼርርርርርርርር
@FasikaAbiye
@FasikaAbiye Ай бұрын
ልጅቱ ማን አንደሆንች የት ሰፈር አንደሆንች አሳውቁን አራሳቺን ፍርድ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Ай бұрын
ኦርቶዶክስ እኛነን ቤተክርስቲያንን ያስናቃናት
@MuluMomo-lu1py
@MuluMomo-lu1py Ай бұрын
ሁሉም ያውቀዋል ያሳፍራሉ ጌታ ሲመጣ የት ይገቡ ይሆን ሆዳቸው አምላካቸው የተባሉት የቤቱ አገልጋዮች ናቸው
@beletubogale8166
@beletubogale8166 Ай бұрын
Yemtsiqu libachihu tedefno newna amlak libona yistachihu.
@ysolnet
@ysolnet Ай бұрын
አቤሎ (የወይኗ ልጅ) :- የእግዚአብሔርን ህልውና ለማስረዳት የገለፅክበት መንገድ ተመችቶኛል ። እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@HayletsyonSyum
@HayletsyonSyum Ай бұрын
ከዛ በላይ ነው
@HayletsyonSyum
@HayletsyonSyum Ай бұрын
ስንቱ ሊቃውንት ተጥለዋላይ የቅኔ የቅዳሴ የአቋቋም ድጓ መፃሕፍት ወድቀዋል ግን እውነተኛው አምላክ ፍርዱ ያፍጥነው
@MartaMershaye
@MartaMershaye Ай бұрын
የእጅሽን ይስጥሽ ግን ለምን ፉጣሪ ዝም አላቹው
@FhDg-jx9nk
@FhDg-jx9nk Ай бұрын
ሶሰትመልሻለሁበርታ
@SerkalemgetuSerkalemgetu
@SerkalemgetuSerkalemgetu Ай бұрын
lijitwa min aderegch kuch bela yemtegelftewa enat enjiballgewa lebona yisteshe
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas 23 күн бұрын
የሃማኖትሽፋንተጠቅመውበቤክርስቲያንውስጥሙስናሌብነትእንዲሁምዘረኝነትእናከባድከአባቶችየማይጠበቆስራእየተሰራነውለዚህመፍትሄቢሰጠውእግዚአብሔርይቅርየለናል
@IsnaquIsnaqu
@IsnaquIsnaqu Ай бұрын
Sidib yediabilos naw ahun tesadbo igziabiher des yasegn meslotal yeseraw kifat irasu sidibu yerasu menfes wust naw yalew Ortodhox atizenu yemisadebew sidbu irasu irasun yaschenqewal . Silezih ortodox iwnet ininegager ketebale sintun astemarech yemenfesawi mefleqiya nech , yihe saw yemisadebew irasun iko naw yihe saw gelatiya 5: 15 irsu sigawi saw naw niseha ligeba yigebawal
@አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ Ай бұрын
በጣም ነው ያዘንከት ዛሬ በሞጣ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ወለተማርያምቲጀ
@ወለተማርያምቲጀ Ай бұрын
እውነት ነው አባቴእኛውበኛው ተባላነ
@RuhamaKefyalew
@RuhamaKefyalew Ай бұрын
ፍጥሞ
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru Ай бұрын
እንደቸርነት እንጅ እንደበደላችን አይሁን❤
@dawittigabe7233
@dawittigabe7233 Ай бұрын
ከአነዱ በቀር ሁሉም መለስኩ❤
@IsnaquIsnaqu
@IsnaquIsnaqu Ай бұрын
Ine yaferkut be imnet abatoch tezegajita mesdebuwa naw irasuwa kibir yelatim
@Selamtamer
@Selamtamer Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😊
@ZenebechSoto
@ZenebechSoto Ай бұрын
ሐ
@m.h6958
@m.h6958 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@Hailemikae
@Hailemikae Ай бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ በደላችንን ይቅር በለን የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው ይቅር በለን አሜን
@dawitbeyenemuse1015
@dawitbeyenemuse1015 9 күн бұрын
እንደዚህች አይነቷን ወራዳ በግል እርምጃ እንዲወሰድባት በማድረግ እንጂ ሌሎቹ አይማሩም
@FkirfkadaFkirfkada
@FkirfkadaFkirfkada Ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢
@AbebayehAbh
@AbebayehAbh 10 күн бұрын
ሞጣ የሚሉት ያልተጠረበ ፍልጥ ከስድብ በቀር አያውቅም ።መጨረሻው እብድ እንደሚሆን አልጠራጠርም
@meskytesfaye7768
@meskytesfaye7768 Ай бұрын
ያሳፍራል
@menberefentie5935
@menberefentie5935 Ай бұрын
Abet fetariye kezhi gud tebkegni
@yrgg1047
@yrgg1047 Ай бұрын
ye ewunet ye sazanala orthodox laye ayetderg yelew ermaja mewaseda yesafelgal kirsatos be damu new ye mesart endazi endametaqarebut darma kalel aydelam bezu wega tekafelbtal enatenam wega yesakefalchal ye ewunet wadi lebachu temales enamels weganochachi Kalebaza egzbiher yesarchinanew yemasetani egzbiher yekar beln ebakh🤲🤲🤲🤲 Wendamachin teru temarta new egzbiher yebarkaha bert tsegawun yabazalh 5 /4👏👏❤❤🙏🙏🙏
@yrgg1047
@yrgg1047 Ай бұрын
6/4
@nanifeth5157
@nanifeth5157 Ай бұрын
ሀ
@AmarichYilma-ve5hm
@AmarichYilma-ve5hm Ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ያድለን ልቦና ይስጣቸው ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን ወንድማችንም በቤቱ ያፅናህ መልካም ነገር ነው እያቀረብክ ያለሀዉ በርታ
@AbnetMahlet
@AbnetMahlet Ай бұрын
Ketetyekew teyake 3 melshalehu, Kale heywetn yasemalen ,bertu
@AbnetMahlet
@AbnetMahlet Ай бұрын
Egzyabher Amlak le hulachenem lebona yesten, yekrem yeblen
@GetinetMengesha-oq6le
@GetinetMengesha-oq6le Ай бұрын
ለመዳን፡ከመርጥ፡ይልቅ፡ለመጥፋት፡የሚሮጡ፡ብዙ፡ናቸዉ፡እግዚአቤሔር፡ልብ፡ይስጥልን፡ሌላ፡ምን፡ይባላል።
@DestaMulugeta-yp7qp
@DestaMulugeta-yp7qp 20 күн бұрын
እግዚአብሔር እንዲህነት ሠዎችን ልቦና ይሥጣቸሁ
@Zeyedegebertsadick
@Zeyedegebertsadick 18 күн бұрын
በቅዱስ አግዚአብሔር ቤት ሌቦች እየዘረፉ መከራ አመጡብን
@Dasash-f6o
@Dasash-f6o Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆያ እደኘ በደል ሶዬሂን እደቸርነትህ ሞረን 😢😢😢😢😢😢
@medelese
@medelese 19 күн бұрын
እንደ እነዚሕ አይነት አጋንንት ፈሪሣውያን ተወሮ ነው አገራችን ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው አገራችን ሠላም ያጣቺው ኦርቶዶክስ የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ነው ።
@BeyeneAsrie
@BeyeneAsrie 12 күн бұрын
እንዴ .!!! 30 ቀን በሙሉ በዓል አይደል እንዴ! ? አታውቅም ?365ቀን/ዓመቱ / ድርብ ድርብርብ በዓል ፡- ግብፅ የሰጠችን የቤት ሥራ ነው።
@josephparazza9417
@josephparazza9417 Ай бұрын
የዛርና የውቃቢ የቦረትቻና የጨሌ ያተቴና ወዘተ ትውልድ ቤተክርስትያንን አይደለም ፈጣሪን ነው ሚስድብት
@meskytesfaye7768
@meskytesfaye7768 Ай бұрын
እነሱ ሲባልጉ 15:07 ደግማችሁ ባታሳዩ ጥሩ ነው የያስተዋወቃችሁ ነው ሞጣን የሚያይ የእርሱአይነት ስው ነው እባካችሁ እታሳዩን::
@WeynshetZeleke-n8v
@WeynshetZeleke-n8v Ай бұрын
ጥርስሸ ይርገፍ ትርጉሙ ያልገባሽ ይሁዳ ምን አይነት አሳዳጊ የበደለሽ ነሽ ሠይጣንየሰፈረብሽ የዳቢሎስ ምሳና ራት ነሽ
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ Ай бұрын
የማንም የሼርሙጣ ልጅ እንዴት በሰው እምነት ታላግጣለች ግን ጠብቂ ቂጥሺ ይወጋል የሱሊፈር ተከታይ ናት
@tizibt6026
@tizibt6026 Ай бұрын
አንተ ወንበዴ ሴቱን ማቆሸሽ አልፈኽ ወደ ቅዱሳኖቹ ሄድክ አንተ መደዴ የውሻ ልጅ የባለጌ አባሳደር
@TeklaAalyou
@TeklaAalyou Ай бұрын
ግድ የለም ትንሽ ጊዜ ቤተ መንግስቱም ቤተ ክህነቱም ይጠራል የጊዜ ጉዳይ ነው....
@Tarekegn-u1x
@Tarekegn-u1x Ай бұрын
መብረቅ፣ይወርድብሻል፣ምክንያቱም፣አትሳቅ፣ይሳቅብሐል፣ይላልና
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty Ай бұрын
ሁሉም ለብር ነዉ እሩጫዉ ብልግና ቁርባን በአደባባይ እዩልን ለሰዉ ነዉ ሸዉ ኦፍ ቀልድ
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 Ай бұрын
የኦርቶዶክስን ቅጥር መፍታት ሲቻል ዝም ማለት ለትውልዲ አደጋ ነው አባቶቻችን እባካችሁ ቤተክርስቲያንን ማስቀጠል ካለብን ሙስናን አጥፍተን ነው❤❤❤
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
#15/1/17_#ስወጣ_ያዙኝ_አቡነ_ናትናኤል_ዛሬ_ስሙት_ሼር
48:30
ያሮስ ሚዲያ Yaros Media
Рет қаралды 8 М.
ድንቅ ተአምር በግብጽ የሰማነው በሀገራችን ተደገመ
13:47
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Рет қаралды 56 М.