እርቃን ፎቶዋ በገዛ ባሏ ለበቀል በፌስቡክ የተለቀቀባት አሳዛኝ ባለታሪክ። | የእርቅ ማእድ።

  Рет қаралды 35,808

Sami Studio

Sami Studio

2 жыл бұрын

#የእርቅ_ማእድ #Ethiopia #የሰላም_ገበታ ባሌ ከብዙ ሴቶች ጋር ግንኙነት እንዳለዉ አዉቃለሁ ምን እንዳሳሳተኝ ግን አላዉቅም! እህቶቼ ከኔ ተማሩ! | የእርቅ ማእድ።
✅ ባለታሪኳን ማገዝ የምትፈልጉ 👉 1000387074884 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወይም 👉 በእርቅ ማእድ ቢሮ ስልክ በ +251911380544 ማግኘት ትችላላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 224
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik Жыл бұрын
እርቃን ፎቶዬን የገዛ ባሌ ለበቀል በፌስቡክ ለቆብኝ ጉድ ሰራኝ። የምትል አሳዛኝ ባለታሪክ። | የእርቅ ማእድ። እዉነቴ ነዉ የምላችሁ ባሌ ከብዙ ሴቶች ጋር ግንኙነት እንዳለዉ አዉቃለሁ ምን እንዳሳሳተኝ ግን አላዉቅም! እህቶቼ ከኔ ተማሩ! | የእርቅ ማእድ። ✅ ባለታሪኳን ማገዝ የምትፈልጉ 👉 1000387074884 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወይም 👉 በእርቅ ማእድ ቢሮ ስልክ በ +251911380544 ማግኘት ትችላላችሁ።
@zdyknziinash5152
@zdyknziinash5152 Жыл бұрын
Selam
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
ይቅርታና በገዛራሳቸው ህይወታቸውን ለአደጋ የሚጥሉ ሰዎችን አግዙ አትበሉን በሀሳብም ሆነ በገንዘብ ብዙ የሚረዱ አሉ በፖለቲካ ምክንያት ብዙ ቤተሰቦቻቸው የሞቱ የተራቡ አሉ ። ብዙ ስቃይ የሚያሳልፉ ሴቶች አሉ እነሱን እንርዳበት አትጨቅጭቁን
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
ባሏ እስከሆነ ድረስ ምንም ችግር የለውም ይብላኝ ለሱ ለባለጌው ደሞ መክሰስ አለባት ማልቀስ መፍትሔ አይደለም .
@meronzerihun7505
@meronzerihun7505 Жыл бұрын
ምን ሰለሆነች ነው ምትረዳው ሰንት ምስኪን እያለ አንተ እራስህ እንደው ይሄን ማሰብ አቅቶህ ነው, ለማስተማር ከሆነ አዎ ይሁን ሌላ ግን አይከብድም
@maki4428
@maki4428 Жыл бұрын
የሚገርመው የኔውኑ ጉድነው እዴያገባችው እዳልል እንኳን የሚሰተዳድረበት የሚተዳደርበትም ነገር የለው ከበሀሪ መመሳሰል ውጭ አይዞዞሺ የኔእእህት ሁሉም ያልፋል ነገሌላቀን ነው ለልጆችሺ ኑሪላቸው
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 Жыл бұрын
ሃይዞሽ እህትዬ ይብላኝ ለእሱ ከሰው ተፈጥሮ ሰው መሆን ያቃተው ከንቱ
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Жыл бұрын
አላህ ጥጋቡን ያብርደለት ባለጌ አህያ መሀይም ነው ኢንሺአላህ አንድ ቀን አላህ. የሰራውን ይሰጧዋል
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo Жыл бұрын
አረ ግን ስንት የተረገሙ ወንዶች አሉ ባለጌ የራሱን ልጆች ስለተሸከመች ይባስ ብሎ ልጅትዋን ማሸማቀቅ እግዜር ይይልህ ኡፍፍፍ
@user-jq6gv8bm3z
@user-jq6gv8bm3z Жыл бұрын
አይዞሽ እህታለም ቢለቀውም ባልሽ ነው ምንም አትሸማቀቂ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Жыл бұрын
ይሄን ሰውዬ በህግ አስጠይቁልን እባካቹ በፍፁም ዝም ማለት የለባቹም ባስቸኳይ ይያዝልን ይቀጣልን አይቀጤ ቅጣት ነው መሆን ያለበት
@etaferahutachebele5732
@etaferahutachebele5732 18 күн бұрын
በጣም የሚገርም አይነት ስብእና ያለው ሰው ነው ።እንዴት የልጆቹን እናት እንዲህ ያደርጋል? አይዞሽ በርቺ ። መቀጣት ያለበት ሰው ነው።
@woinshetselante2096
@woinshetselante2096 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ ለሱ የለቀስለት መጀመሪያ ከባድ ውሳኔ ወስነሽ የገባሽበት ግንኝነት ቢሆንም እሱ ግን ሰው አይደለም በሽተኛ ነው ምክንያቱም አንችን ይተው ግን ግንንን ለልጆቹ ጭንቅላት የማይጨነቅ ቆሻሻ እሱ ነው አንቺ ምርጥና የምርጦች ተምሳሌት ነሽ
@rahelketema1742
@rahelketema1742 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እራሱን ነዉ ያዋረደው ጠንካራ ሁኝ ለልጆችሽ ስትይ ነገ ልጆችሽ ያድጋሉ ነገ ምን መልስ ይስጣቸዋል ህጉ መጥበቅ አለበት ወንዶች እንደ ፈለጉ ሴቶችና ልጆችን የሚጎዱባት ኢትዮጵያ መቅረት አለባት
@fitsmimezmur3656
@fitsmimezmur3656 Жыл бұрын
ወንዶች ወንዶች ወይይይ....🤔🤔🤔🤔! ደሞ ሁሉንም እንዳልከስ እናት የሆነ ባህሉን እምነቱን የሚያከብር መልካም ባል አለኝ ግን በየቀኑ በሴቶች ላይ እየደረሰ ያለውን በደል ስሰማ ውስጤ ይበሳጫል ብቻ ማስተዋልን ይስጣችሁ ግን ይሄ ታሪክ ብዙዎችን ያስተምራል አንቺም ጠንክሪ ከሆነ በኋላ መጠንከር ነው🤔🤔😥
@merryyosef9727
@merryyosef9727 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ አንቺ ለልጆችሽ ታስፈሊጋቸዋለሽ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው ደሞ አንባሽን ፈጣሪ ያብስልሽ ህግ ባለበት አገር እረ አንዳንድ ወንዶች ግን ክፋታችሁ ያውም የልጅህን እናት
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu Жыл бұрын
በባልሽ. ከሆነ. ቅሌታሙ. ወራዳዉ. እሱ. እጂ. አችአደለሽም ምን አስለቀሰሽ አገትሽን. ቀና.አርገሽ. ሂጂ ይልቀቀዉ አችም በግዜዉ. ከማልቀስ. እድሜ. ለሚዳያ. ባለቤቴ ነዉ ብለሽ ተመልካች. ለማን እደሚፍድ ታይ. ነበር እሄ ወራዳ በህግ. ለም አልሄድሽም. እዳልልሽ. ህግ የለም ሴቶች አታልቅሱ.አይ ልጆቹ. ናቸዉ የሚሳዝኑኝ
@ethiopia4864
@ethiopia4864 Жыл бұрын
Betam tekeklegna neger erasu yeferebet
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
እንሊገባኝ ያልቻለ ነገር ላሰተካክለው ብየ የሚባል እሳቤ እህቶቼ ዘላለማቹን ትደክማላቹ እንጂ አንዲ ባል ብላቹ ካገባቹ በሆላ 👉 ባል አያድግም 😂😂😂 ልጅ ወልዳቹ ባል እንዲሆን ማሳደግ ይቻላል በተለይ ሱሰኛ የሆነን ሰው ሲጀመረ በክብር የተፈጠረ ሰውነቱን ለሱስስ ለቆሻሻ ነገር አሳልፎ የሰጠ ሰው ለራሱ ኬብር ሊለው መቼሰ ቢሆን ክብር ይሰጠኛል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው አድጎ የጨረሰ አግቡ ሰታገቡም እህቶች የሚመጣውን እውነት የማይሆን እንደሆነ ልባችን ከመጀመሪያው ይነግረናል እንደማይሆን እያወቅን ግን ፍርሀታችን አሰሮ ይዞ ከማንወጣበት ጉድጓድ ይከተናል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
ሴቶቹ ደንዘዋል የምር አሁን አሁንማ ሴትነቴ በነሱ ምክምያት ያረከሱት እየመሰለኝ ነው
@maki4428
@maki4428 Жыл бұрын
ትክክል
@asefnak4764
@asefnak4764 Жыл бұрын
Be melase eko selemeshewedu newu bezum kemayaweraw chewa yemeyawera susegna yemertalu keza rasacho yegodalu engede melase megeb mebebar ayhon neger
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የእጁን ያገኛል እግዜአብሄር ይዘገያል እንጂ ዋጋዉን የክፍቱን ይሰጠዋል አንችን ብቻ ሳይሆን የእነሱ እናት የሚባሉ ልጆቹን ጭምር ምን እያደረገ እንደሆነ አይገባዉም አይዞሽ
@senayttefera9646
@senayttefera9646 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት አንቺ ባለጌ አይደለሽም ነገ ሌላ ቀን ነው ቀና በይ ጌታ ይርዳሽ
@onemorenight5932
@onemorenight5932 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ጠንካራ መሆን አለብሽ ማልቀስ ራሱን የቻለ አንድ ጉዳት ነው ጎበዝ ሴት ሆነሽ በቁሙ ግዳይው ልጁን በሆዷ ተሸክመ የተነሳችውን ፎቶ ፖስት ማድረጉ ላንቺ ሳይሆን ለሱ የሞት ሞት ነው።
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 Жыл бұрын
አቤት ስንት አይነት ሰው አለ በምድር ላይ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ለተጎዱት / ለሚጎዱት እህቶቼ በፍርድህ ተገለፅ እህቴ አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው❤️
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያሉ ወንዶች ባለጌዎች እል ነበር ትክክል ነበርኩ ሁሉም እዳልሆኑ ይታወቅልኝ ይሄ ከንቱ እንዴት በልጆቹ እናት ላይ ይሄ ሁሉ በደል ነገስ የሚያድጉ ልጆቹስ ምን ይሉታል የእነርሱስ እጣ ፈታ አዝናለው የእኔ ባል ኢትዮጵያዊ ሊባል እኮ ነው ከእነዚህ ጋር ተደምሮ አይዞሽ እህቴ የአንቺስ አለፈ ሌሎች እህቶቼ ተማሩ ኮዶም እየታየ ሱስ እያለ እንዴት ትዳር ይታሰባል ይታሰብበት በፍቅር ሰበብ እራሳችንን አንጉዳ
@aregashtadesse6258
@aregashtadesse6258 Жыл бұрын
ሞንቴ ዘመንህ ይባረክ የብዙ እህቶችን እንባ ስለምታብስ
@user-zn7iu1pd3k
@user-zn7iu1pd3k Жыл бұрын
እህት አይዞሽ እግዚአብሔር የእጁን ይስጠዋል እሱ ግን የስው ስይጣን ነው ሚስትህን ማጋለጥ እናቱን እህቱን ነው ያረከሳቼው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇮🇱🇮🇱🇪🇹🇪🇹🙏
@user-le8mk5sb1r
@user-le8mk5sb1r Жыл бұрын
ይሔ ከሰው ዘር ያልተፈጠረ የአውሬ ዘር ነው እንዴት የልጆቹን እናት ገመና ላደባባይ ያወጣል በጣም አሳዛኝ ፍጥረት ነው
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 Жыл бұрын
ትክክልል
@shimelesl7854
@shimelesl7854 Жыл бұрын
እህቴ አይዞሽ እንባሽን ፈጣሪ ያብስሽ ሰውዬው በስነ ልቦና ህመም ስላለበት ነው
@wasihungetaw9014
@wasihungetaw9014 Жыл бұрын
በእውነት ምን ዓይነት ዲያብሎስ ሰው አለ እግዚአብሔር ካንች ጋ ይሁን አይዞሽ እራሱ ነው የተዋረደው ምክንያቱም ከባልሽ ጋ እንጅ ከማንም ጋ ስትዘላዘሌ ስላልሆነ።
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 Жыл бұрын
ውርደቱ የሱ ነው አንቼ እኮ ባለቤቱ ነሽ የሱን ትንሽነት. ነው የሚያሳየው የኔ እህት ጠንከር ብለሽ ክሰሺው
@meskeremworku4365
@meskeremworku4365 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ያንቺ ህሊና ነፃ ነው ምንም አትሆኚም እግዚአብሄር ይጠብቅሻል እሱ ግን ህሊናው እስከ ህይወቱ ፍፃሜ ድረስ ሲታመም ይኖራል ፡
@alemitu973
@alemitu973 Жыл бұрын
ማንኛው ፈተና ሥመጣ መልካምን ብቻ ተከተሉ ሁሉም ያልፋልና እራሣቹህን ግን ጠብቅ ከጭንቀት የምያወጣቹህን ብቻ አድርጉ የምታምኑበትን ፈጣሪዪቹህ ቀርቡ🙏🙏🙏💕💕
@meronzerihun7505
@meronzerihun7505 Жыл бұрын
እንዴ ኮማቾች በደንብ አዳምጣቹሃታል እያወቀች eko ነዉ የገባቺበት ከአጫሽ ከቃሚ ከጠጪ ምን ጠብቃ ነው ገና በጉአደኝ ጊዜ ኮንዶም ትጠርግ ነበር, ምንድነው የጠበቀችው ? ባይንቃት ነው ሚገርመኝ እንዴ አይዞሽ ምናመን ከማለት ለምን እያወቅሽ ገባሽ ተግሳፅ ነው ሚያስፈልገው አውቃ ነዉ የገባቺበት አዞሽ ከተባለች ዛሬ እሷ ነገ ሌላኛዋን በርቺ እንደማለት የመስለኛል ምክንያቱም እነዛን ሁሉ ስተቶች ብልግናወን እያየች ሰተት ብላ ገባች እንዴት አይነቃትም ወንድ እኮ ነዉ!!!
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ለጥቅም ነበር ያገባችው...
@ezanaestifanos326
@ezanaestifanos326 Жыл бұрын
ህግ ህግ ህግ የሌለው አሳዛኝ ሀገር አይ ኢትዮጵያ!!!!!
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 Жыл бұрын
ሀገሪቱ ምን አደረገች? ደደቡን! ባለጌዉንም! ጨዋዉንም ሁሉንም የተሸከመች ምስኪን ሀገር
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 Жыл бұрын
እንደዚ አይነት እበት ከማግባት ቆሞ መቅረት ይሻላል ::
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 Жыл бұрын
አንቺ፣በርቺ፣እሱ፣ልብሽን፣ሊሰብር፣አእምሮሽን፣ሊነካ፣ይህን፣ክፋት፣ለዛውም፣ከሁለት፣ልጅ፣በሀላ፣አድርግዋል፣በርግጥ፣አንቺላይ፣ይቀናል፣ሰውም፣እንዲያደንቅሽ፣እንዲያዩሽ፣ለማድረግ፣ይህን፣አድርጎብሻል። አይዞሽ፣እሱነው፣የማይረባው። የቤቱን፣እመቤት፣ማክበር፣ያቃተው፣ለማንም፣የማይሆን፣በሽተኛ። እኔ፣ልንገርሽ፣ለሪስሽ፣እና፣ለልጆችስ፣ስትይ፣እራስሽን፣ከዚህ፣መናጢ፣ጠብቂ፣እደጋ፣ሊያደርስብሽ፣ይችላል፣ከቅናቱ፣የተነሳ።
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 Жыл бұрын
ይሆ ያልተገራ ባለጌ አሣዳጊ የበደለወ እርግጠኛ ነኝ ይሆማ ባች ብቻ ያረገው አይመሥለኝም አችግን ጀግና ነሽ ጠክሪ እደዚህ አይነት ጭቃ ሠው አረጋለሁ ብለሽ የቻልሽውን አርገሻል 😢
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ይሄ ያንች ማንነት አይደለም እሱ ባለጌ ስለሆነ ነው። I want to say thank you for Alemseged and all Eirk Mead crew for always be their for those who need someone to be their voice and strength may God bless you all.
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ የእጁን ይስጠው አንችን እንዳስለቀሰ እሱም ማልቀሱ አይቀርም ጠብቂ ልጆችሽን ብቻ እያቸው ታስፈለግያቸዋለሽ እህቴ ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ በጣም ያሳዝናል በርቺ
@nanakalu5536
@nanakalu5536 Жыл бұрын
ፍቅር ጥሩ ነው።ካፈቀሩት ጋር መተኛት ፍቅርን መጋራት መልካም ነው።ራቁት ፎቶ መነሣት ኖርማል አይምስለኝም 🤔🤔🤔
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ትክክል
@selamtube3774
@selamtube3774 Жыл бұрын
እውነት ነው እኔም እስማማለሁ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ትክክል ምንም እንኳን ባሌ ቢሆን አልፈቅድለትም ምክንያቱም ነገ ጠዋት ምን እንደሚከሰት ማን ያውቃል
@zemenaymesele7062
@zemenaymesele7062 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥህ ከልቤ ነው ያሳዛንሽኝ
@yaniyani8683
@yaniyani8683 Жыл бұрын
ለምን አትከሽዉም ህግ ይቀጣዋል አንቺም በጣም ጥፋት አለብሽ ልክስክስ እንደሆነ ሱሰኛ እንደሆነ እያወቅሽ መግባትሽ ስህተት ነው
@mefmg2262
@mefmg2262 Жыл бұрын
ኮንዶም በየጊዜው ቤቱ ውስጥ ስታገኚ ያዛኔ ማቆም ነበረብሽ ን አሁ ሁሉም አልፈዋል ያ የማይረባ ባልሽ ደግሞ የልጁንእናት እንደዚህ ማድረጉ ፎቶ መለጠፍ ምን አይነት የማይረባ ርካሽ ሰው መሆኑን ያሳያል
@sarabekele6589
@sarabekele6589 Жыл бұрын
የኢትዬዲያ ሴቶች ህግ ሰለማያውቅ የሚጎዱት እሱ ማን ሆኖ ነው እንዲህ የሚጫወተው በሴት ደሞ የልጆችን እናት እህቴ አይዞሸ እራቁት መነሳት ብርቅ አይደለውም የሱን ቅለት የሚያሳየው ህግ አለ ህግ ይፉረደዋለሸ
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 Жыл бұрын
ምን ህግ አለና ነው ህግ ህግ የንትሉት እንኴን ፎቶ የፖሰተ ይቅርና በጅምላ ሰዎችን ያረደም በነፃ የሚንቀሳቀስባት የዘቀጠ ሀገረ መንግስት ይዛችሁ አጉል አትበጥረቁ
@sarabekele6589
@sarabekele6589 Жыл бұрын
@@hiwotkassa2558 አሜሪካም አንድ ወጣት ትምህርት ቤት ገብቶ ብዙ ህፃናትን ገላል ህግ ይከበርበታል የሚባል አገር እንኳን አፊሪካ ለመሬት ርሰት ብሎ ወንዱሙን ፊርድ ቤት የሚያቀርብ ሁሉንም የመንግሰት ችግር አናድርግ ልጅ ሲያጨበረብራት መንግሰት አማክሮ ነው
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 Жыл бұрын
በፈጣሪ ጪራሽ ለልጆቹ እናት እደዚ አይነት ጪካኔ ምን አይነት እንስሳ ነው እይዞሽ እህቴ እሱ እጂ ባለጌ አንችማ ባለቤትሽ ጋር ነው ያደረግሽው ያለነው ሁላችንም ከባለቤታችን ጋር እርቃናችንን ነው እሄ ብልግና አደልም ከባልሽ ጋር ስለሆነ ፣ ብል ይብላው እና ባል መባል ስላለበት ባል አልኩት እጂ እንስሳ ነው እሄ አታልቅሽ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው አይዞሽ
@ethiopia819
@ethiopia819 Жыл бұрын
እኛ ይሄን እየሰማን በየት እናግባ ታዲያ ሰለቶችዬ ከባላችሁ ጋ ስተኙ ሙሉ ቱታ ለብሳችሁ ተኙ ሚታመን ጠፋ እኮ 😂😂
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын
ሙሉ ቱታ አሳቅሺኝ 😂😂😂😂😂😁😁
@hannaGtube
@hannaGtube Жыл бұрын
​@@user-xi4jf3ut4z 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
ውይ የኔናት የዋህ ነሽ እንደሱማ እንዴት ይሆናል ምስኪን ደጉን ያገናኝሽ
@samsontemsgne-dp7xn
@samsontemsgne-dp7xn Жыл бұрын
ሙሉ ቱታ ነው ያልሽው የገራጅ ነው😂😂😂ሰውዬው ግን የሰው ከብት ነው አይዞሽ እሕቴ😭😭😭
@senayttefera9646
@senayttefera9646 Жыл бұрын
ወይኔ አምላኬ አይዞሽ እግዚአብሔር ያፀናሽ ምነው እዚህ ሀገር በሆነ
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
እራሱን ነው ያረከሰው አይዞሽ የእኔ እህት የመሀይም ስራ ነው እንዴት የሚስቱን እርቃን ለህዝብ ያሳያል እባካችሁ የህግ እውቀት ያላችሁ ለፍርድ አቅርቡላት
@felekechbender8373
@felekechbender8373 Жыл бұрын
Ayizosh yene jagen Egeziyabher 🙏🙏🙏ale!!
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ ጠንካራ ሁኚ እሱ ሰው ሳይሆን ሰው መሳይ ነው ምን አይነት የወረዹ የዘቀጠ ወንድ ነው ፈጣሪ የስራውን ይስጠው
@eskedaryimer159
@eskedaryimer159 Жыл бұрын
አይዛሽ እህቴ እሱ ደም ያልቅስ አንቻ ፈጣሪ አለሽህ አንቻ ንፁ ነሽ ዝብለሽ ጠብቃ ፈጣሪ መልስ አለው።
@undermysaviour
@undermysaviour Жыл бұрын
ክሰሺው ይታሰራል ከዛ ደግሞ የሞራል ካሳ ጠይቂ በሚሊዮን ብሮች ቀልድ የለም ለምን ታለቅሻለሽ ? ባለጌው እሱ እኮ ነው ባልሽ ነው አልዘሞትሽም።ይቅርታ ቢጠይቅሽም እንዳትቀበዪ።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
በመውለድሽ አትፀፀቺ እኔ ምንም እንኳን ከባለቤቴ ጋር የማንግባባበት ነገር ቢኖርም ልጆቼ ግን ለእኔ አጫዋቾቼ መፅናኛዬ ናቸው
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d Жыл бұрын
አንዳንድ ስራአት የሌላቸው ወንዶች የተረገሙ በሂወት የምጠላው ነገር ጭቅጭቅ ዱላ በጣም ያስጠላል
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
AYEZOSHE Yazakatawe ESu Nawe
@tennyg.b6315
@tennyg.b6315 Жыл бұрын
አይዞሽ እንደዜህ አይነት ባለጌ ማፈር ያለበት እሱ ነውአንቺ ለባልሽ ነው ያሳየሽው የሚያውቀውን ገላ ነው የልጆቹን እናት ያላከበረነው አንቺ ምንም አጥያት የለብሽም ወደልጆችሽ ተመለሽ እሱንግን ለሌላውም ትምህርት እንዲሆን እግ ፍት ማቅረብ እና ነፃ መሆን አለብሽ
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Жыл бұрын
አይዞሽ አታልቅሺ ይለቀስለት ይሄ ስድ ነዉ ዝፍጥ ይሄን ማስቀጥቀጥ ነዉ ጥጋበኛ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
እንዴት አይነት የሚዘገንን ነውረኛ ነገር ነው አሁንም ሰውየው በህግ ዋጋውን ማግኝት አለበት ። እህቶቻችን እንዲህ እንዲሰቃዬ የሚሆንበት አንዱ የማህበረሰቡ ተፅእኖ እና ሴቶችን ማብቃት ላይ አለመሰራቱ ነው። ማህበረሰቡ ወደ ከተማውም ቢሆን ተምራ ከጨረሰች ወይም የማትማር ከሆነም ወደ ገጠሩ ደግሞ በልጅነት ካላገቡ ሴቶች መቼ ነው ምታገቢ ?የሚለው ነገር ከቤተሰብ ጀምሮ ይቀጥላል ተፅእኖው ስለዚህ ከቤተሰብ ጭቅጭቅም ሊሆን ይችላል ወይም ደግሞ ያለባቸውን የኢኮኖሚ ተፅእኖ ለመውጣት ይገቡበታል ልክ እንደ እህታችን ።ይህች ልጅ አመጣጡአ ቢጠና ወይም በኢኮኖሚ ዝቅ ካሉ ቤተሰቦች ላይ ተቀምጣ ለነሱ ሸክም ላለመሆን ነው ወይም ከላይ ያልከት "አግቢ" ተፅኖ ላይ ያለች ነች ለዚህ ነው ባህሪውን እያወቀች የገባችበት ።እባካችሁ ሚዲያወች ሴቶች በራሳቸው እንዲተማመኑ ፣መስራት እንደሚችሉ ..... የመሳሰሉትን ሴቶችን የማብቃት ስራ ስሩ ሌላው ሁሌ የሚገርመኝ የመጥሪያ ወረቀት ከሳሽ ለተከሳሽ ለምን እንዲሰጥ እንደሚደረግ ሊገባኝ አልቻለም ፓሊስ ወይም የሚመለከተው ሌላ አካል ነው መስጠት ያለበት ። እኔ እራሴን ነው የታመምሁ በዚህች ልጅ ጉዳት ሰው ትዳሩን ካልፈለገ መለያየት እየተቻለ በዚህ ልክ መውረድ ሰውን ማንቁአሸሽ ይገርማል ። ይብላኝ ለሱ አይዞሽ ነገ ቀና ብለሽ ታሳይዋለሽ እግዚአብሔር ደግሞ ይረዳሻል ይብላኝ ለሱ እንዲህ እንደሆነ አስታማሚ ሳያገኝ ነው ሚሞት ለማየት ያብቃሽ ።ግን ተፀፅቶ ንስሐ ገብቶ እግርሽ ላይ ወድቆ ይቅርታ እንዲጠይቅሽ ምኜቴ ነው ደግሞም ይሆናል ። አለም ሰገድ ፣ሣሚ እናመሰግናለን👏
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 Жыл бұрын
አታልቅሽ! እሱ ነው እንጂ ዕርቃኑን የወጣው አነቺ አይደለሽም። አይዞሽ!! እንዲህ በሆነሽላቸው ልጆችሽ ትካሻለሽ!!! እፀልይልሻለሁ።
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
አይዞሽ፣እህት፣ይኸ፣ሸይጣን፣አፈርይብላ፣ያልፋል፣እንዳትሠበሪ፣እነረዳውም፣ለልጆችሽ፣ምርጥ፣እናት፣መሆንአለብሽ፣ይኸ፣የማይረባ
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 Жыл бұрын
አይዞሽ.እህቴ.እግዚአብሔር.የስራ.ውን.ይስጠውው
@semhartesfamariam5944
@semhartesfamariam5944 Жыл бұрын
ሰው ግን በዚ ደረጃ ይወርዳ እረ ምን አይነት ጌዜ ነው ፈጣሪዬ ኡፍፍፍ አይዞሽ
@aahmed6426
@aahmed6426 Жыл бұрын
እህኔ አይዞ ሺ ለሱ ይብልኝ😭😭😭💔💔💔
@ethiolal2148
@ethiolal2148 Жыл бұрын
እንሰሳ ነው እራሱ ይሸማቀቅ አይዞሽ እህቴ ምን አይነት የወረደ ባለጌ ነው😡😡😡😡
@mekiyashaffi6105
@mekiyashaffi6105 Жыл бұрын
እኔም ተመሳሳይ ታሪክ ገጥሞኝ ነበር በትዳር አመት የቆየሁት ሰው ያገባሁትም በቤተሰብ ነበር መግባባት አልቻልንም የማያግባባን ደሞ ሱሰኛ ነው ስራ መስራት አይወድ ብቻ ስለያየው እርቃኔን ፎቶ ባይኖረኝም ፎቶዬን እየለጠፈ የተለያየ ብዙ አይነት ስም ሰቶኝ ነበር
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w Жыл бұрын
ከባድ ነው 🤔
@emebetchoquet8206
@emebetchoquet8206 Жыл бұрын
አይዞኝ እህቴ!!!!!! ፍትህህህህህህህህ!!!!!!!!!!
@nigistihishe8475
@nigistihishe8475 Жыл бұрын
You will be okey be strong and move on take it easy sue him
@serkalemzergaw1393
@serkalemzergaw1393 Жыл бұрын
እናቴ አይዞሽ አይዞሽ እግዛብሔር አለ እሱ ይወድሻል አይዞሽ ይሄ ቀን ያልፋል
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 Жыл бұрын
ሞኝ ነሽ እንዴ የምታለቅሽው ያንቺ እርቃን እኮ ከአዳም ዘር የተለየ ፍጥረት አይደለም ምን አዲስ ነገር አለው እንደውም ያንቺ ገራ የተከበረ እግዚአብሄር የባረከው ነው 2 ልጆች ተፍጥረውበታል ምን አስለቀሰሽ እሱ ወራዳውና ባለጌው አሳዳጊ የበደለው ከንቱ ሰው ያልቅስ እንጂ አይዞሽ በርታ በይ እንኳንም ኑርሽ ስትኖሪ ሁሉም ያለፋል እህቴ
@yeshigode6464
@yeshigode6464 Жыл бұрын
Can you dowen the music
@shebramenber2204
@shebramenber2204 Жыл бұрын
በሰማአም ምንም አልልም የማይድን በሽታ ይስጠዉ ግን ወደፊት ልጆቹ ያሳዝኑኛል ይሄንን ነገር ሲያዩ
@hilinakinfegebregiorgis1521
@hilinakinfegebregiorgis1521 11 ай бұрын
እቺህ ምድር ግን ስንት ጉድ ችላለች ስንት የተረገመ አለ ያውም የወለደችለትን አሁን ልጆች አሉኝ ይላል ጌታ ፍርዱን ይስጥሽ እደዚህ አይነት እርካሽ ሰው ሰው ሊባል አይችልም ይህን እደምንም ብለሽ ልታስፈርጂበት ይገባል ቢገባው እራሱን ነው ያረከሰው ምክንያቱም ሚስቱ ነበርሽ ያሳዝናል ጌታ ይፍረድበት አይዞሽ
@nebiyoutesfaye8594
@nebiyoutesfaye8594 Жыл бұрын
What a mad personality? I'm so sorry my sister, may God bless you!!
@user-cx1gz6ci7r
@user-cx1gz6ci7r 7 ай бұрын
የእኔ እናት ፈተናዋ በዛ ኡፍ
@user-kp3nk4sv8q
@user-kp3nk4sv8q 9 ай бұрын
ከሌላ ወንድ ጋር ሔደሽ ቢሆን ያሳፍራል አሁን ግን ውርደቱ የሱ ነው እንጂ ያንቺ አይደለም አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያበርታሽ
@user-in5hx3ci8s
@user-in5hx3ci8s Жыл бұрын
የሚገርም ነው የሚሰማው ሁሉ
@emmukassaye215
@emmukassaye215 Жыл бұрын
የውልሽ የኔ እህት የደረሰብሽን ቁጭ ብዬ ሙሉውን ነው የተከታተልኩት ። የሆነው ሁሉ አሳዛኝ ነው ። በዛ ባሳለፍሽው ክፉ ግዜ እግዚያአብሔር ከHIV ከልሎሻል እና አመስግኝው ። እራቃንሽን የቆምሽው ያመንሽው ይህን ምታፈቅሪው ባለቤትሽ ፊት ነው ። ነገ ለክፉ ይጠቀምበታል ብለሽ ለማሰብ አንቺ ጠንቋይ አይደለሽም ። እና ባንቺ ለፈፀመው ግፍ ፍርዱን ከፈጣሪ ያገኘዋል ። አይዞሽ ። አቅራቢው እጅግ በጣም አመስግንሀለሁ ። በተለይ ወደ ህግ እንወሰደዋለን ስትል ከሴቶች እና ህፃናት ቢሮ አንተ የተሻልክ ሆነህ አግኝቼሀለሁ። በነገራችን ላይ ይህን ስሰማ ታላቅ ወንድም የላትም ብዬ አሰብኩኝ ። ወንድሞቻችን እኮ መከቶቻችን ነበሩ ። እንዲህ ዓይነቱን ቂጡን ገልበው ነበር የሚገርፉት
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 Жыл бұрын
Betam chaye Nesh Ene bihon Neche Shilige New Maregew Allah Yesirawn Yistew Weyolik Allah
@titiseyfu4213
@titiseyfu4213 Жыл бұрын
Egziyabiher yeserawn yesetaw yeha sew sayehon awera new
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
ይህ ሰው በህግ ዋጋውን ሊያገኝ ይገባል ከእግዚአብሔር በታች በእርግጥ እግዚአብሔር ዋጋውን ይከፍለዋል
@ahabte
@ahabte Жыл бұрын
Ayizosh yene konjo enatu ( kecherqa betach addis yelem ) Emebeten kanchi ga nat 🙏🙏🙏 # sebel gebi !!!!
@EMU918
@EMU918 Жыл бұрын
ምንአይነት ከቱ ፍጥረት ነው በስመአብ የዚን ያክል ክፉ ሰው አለ አይዞሽ እናትየ አታልቅሽ ደም ያስለቅሰውና
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
የተረገመ ስው አይዞሽ እህቴ እራስሽን አረጋጊ
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ለሱ ይለቀሰለት ሰዉን አንቀምሰዉ የማይረባዉስ እሱ ነዉ ነገ ሌላ ቀን ነዉ ልጆችሽን ይባርክልሽ መለየትሽ ለልጆችሽ ትክክለኛ ዉሳኔ ነዉ የሱን ባህሪ ይዙብሽ ነበር
@keyaa5394
@keyaa5394 Жыл бұрын
ምናይነት ግዜ ላይ ነው የደረሥነው ምናይነት ሠው ነው እምናምነው አይዞሽ እህቴ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብካል አለ ማማዬ ምን እንደምሽ አላውቅም ይለወጣል ብዬ ሲጋራውን ጫቱን ምናምኑን እየሰበሰብኩ አፀዳለሁ ከዛ ይለወጣል ብዬ ልጅ ወለድኩ ከዛ ይሰድበኛል ይተፈብኛል ይደበድበኛል ልጁም እንደሱ ሆነ ከዛስ ሌላ ልጅ ወለድኩ እረ ማሾፍ ለማንኛውም እውነትም ደንዝዘሻል እንዲ እያደረገኝ አሁንም ይቀየራ እረ ታመናል ሴቶችዬ ሆሆሆሆ
@user-ho8yc9ex9d
@user-ho8yc9ex9d Жыл бұрын
ይሄ ወንድ አደለም ማፈሪያ ነው እደት ሲደሰትበት የኔረውን ገላ ያረክሰዋል እኔ ብሆን ወግቸው እድሜልክ ብታሰር እመርጣለሁ
@marry6186
@marry6186 Жыл бұрын
ባልሽ ስለሆነ ነው ራቁትሽን ያየሽ እሱ የልጆቹን እናት አደባባይ ካወጣ ምንም አደለም አምላክ የሚያውቅሽም ራቁትሽን ነው ተይው እርሺው
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 Жыл бұрын
Betam New Miyasazinew Arame New Allah KANCHI Gar Yihun
@hanieh4374
@hanieh4374 Жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ ስልክሸን ቀይሪ ፅሎት አርጊ አይዞች ይሄን የዘቀጠ ከሰዎች በታች የሆነዉ ሰዉዬ ከሰሸ እድሜዉ በእሰር ቤት እንዲፈጅ አርጊዉ ቢፈታ እንኳን ይግባኘ እየጠየቅሸ እሰር ቤት መበስበሰ አለበት ቆሻሻ አመለካከት ያለዉ አባት ለልጆቹ አያስፈልጋቸዉም እነሱን ለማየት በሚል ሰበብ አንቺን ይጎዳሻል ተጠንቀቂ ያባታቸዉን ሰምም ባንቺ አባት ሰም አርገሸ አሳድጊያቸዉ ለዘላለም ልጅ የሚባል ማየት የለበትም ለልጆቹም መጥፎ ምሳሌ ነዉ አደራሸን
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 Жыл бұрын
የወለደችለትን የሥራውን ይሥጠው አይዞሽ አሕቴ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ከመጀመርያም ባትነሽ ጥሩ ነበ ር ለራስሽ ክብር ብት ሰጪ አሁን አንዴ ሆኗል ማታስተካክይው ነገር ነው ስለዝህ ወደፍት መአርጋት ነው ስለዝህ አንቺ ያልሸን አካል የሄዋን ፍጥረት ሁሉ ያላቸው እግዛብሄር ዉብና ድንቅ አድርጎ የፈጠረሽ ነሽ ምን አድስ ነገር አለ ሰው እንደሆነ አድስ ወሬ እስክያገኝ ነው አትሞኝ ይልቅስ ራስሽን በመቀየር በመልካም ነገር ተበቀይው ስለኑሮሽ ብቻ አስብ ኑሮሽን የምትኖረ ው አንቺ ነሽ ይህ ምንም ሰላም ምነሳሽ መሆን የለበትም በግ አትሁኝ ዝም ብለሽ
@zinashzinash3751
@zinashzinash3751 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ😭😭😭😭😭
@tigistefuyie1326
@tigistefuyie1326 Жыл бұрын
አይዞሸ የእኔ እህት ነጌም ሌላ ቀን ነው
@mediassefaw9658
@mediassefaw9658 Жыл бұрын
ሙዚቃው በጣም ይረብሻል ሙዚቃውን እናዳምጥ ወይስ ታሪኩን?
@martachernet9542
@martachernet9542 Жыл бұрын
አይዞሽ ቆይቶ ይረሳል ይከብዳል እሱ ነው የተዋረደ ባልሽ ነውኮ
@amanealyedinglelijekidye7643
@amanealyedinglelijekidye7643 Жыл бұрын
ሲጀመር እራቁት ፎቶ ቢለቅ ካንገት በላይ ሰው ካንገት በታች አውሬ አይደለሽም ቆንጆ ውብ ነሽ ሴትነትሽ ብቻ ውበትሽ ነው እሱ ግን አውሬ የወንድነት ምግባር የሌለው ቆሻሻ ጋርቤጅ ነው በነገራችን ላይ ወንዶች እንደናንተ (አሌክስ ምንቴ እና ሌሎችም) አሉ እንደሱም አይነት አውሬ አለ ሁሉም ወንድ ይባላል በጅምላ
@mihertmihert5565
@mihertmihert5565 Жыл бұрын
ምንድነው ሙዚቃው
@SaraSara-zs9cb
@SaraSara-zs9cb Жыл бұрын
Aye 🥺💘💔
@lishansesero5169
@lishansesero5169 Жыл бұрын
የደረሠብሽ ነገር ያሣዝናል ባልና ሚሥት open ቢሆኑም ለሁሉም ነገር ራቁት ፒክቸር በባል መነሣት ምናምን ግን አይገባኝም ብዙ ኬዝ እየተሠማ ነው
@rahelketema1742
@rahelketema1742 Жыл бұрын
ዘመናዊነት መስሏቸው ይሆናል ባልሽ አይደለሁ ብሎ ይላት ይሆናል አያድርስ ነዉ ስው ተጠንቅቆ አይችልም የስው ልቡ የወፍ ወንዱ አይታወቅም ይባላል የተባረከውን ይስጥ ካልሆነ ብቸኝነት አለም ነዉ ያልሆነ ስው አግብቶ የራስንም የልጆችን ህይወት ከማበላሽት
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Emaye post yemideregewuni atiyewu..
@ganettafesse3089
@ganettafesse3089 2 ай бұрын
Ene melew balhes bhone endet rakut lezawem eywkhe??? Deg aregshe
@bezagetachewnigatu6735
@bezagetachewnigatu6735 Жыл бұрын
አይዞሽ እናቴ እሱ ግን የወደቀ ዉዳቂ ምን እንደምለው ቃል እጣውለት ዉይይይይ
@mitudesalegn8117
@mitudesalegn8117 Жыл бұрын
Anchi sathoegn isu naw malkes yalebet.
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s Жыл бұрын
አንች። እኮ። በጣም። ጥካራ። ነሽ ባምት አመት። ዉስጥ። ያኩሎ። አሰልፈሽ። አሁን። ደግሞ። ይሁን። ያክል። ከደረሽ። በጣም በጣም። ጉበዝ። ነሽ
@teenateena3461
@teenateena3461 Жыл бұрын
😢 Yetergem Yanchen Hewite becha sayehon yelijochen hewite chemer new yegodaw Yeha Yesew awura new
@asresetopia8847
@asresetopia8847 9 ай бұрын
ያማል እናት ባል ያልታመነ ማን ይታመናል😢😢
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 2,1 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 943 М.
MK TV ጽናት | ዘጋቢ ፊልም // Film
58:23
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 94 М.
DAKELOT - ROZALINA [M/V]
3:15
DAKELOT
Рет қаралды 311 М.
Bakr & Бегиш | TYTYN
3:08
Bakr
Рет қаралды 817 М.
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 391 М.
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 6 МЛН
Dildora Niyozova - Bala-bala (Official Music Video)
4:37
Dildora Niyozova
Рет қаралды 8 МЛН
Sadraddin - Если любишь | Official Visualizer
2:14
SADRADDIN
Рет қаралды 688 М.
Duman - Баяғыдай
3:24
Duman Marat
Рет қаралды 73 М.