እረ ተጠንቀቁ, ልጆቻችን ከዚህ ምን እየተማሩ ነው?

  Рет қаралды 12,326

Hanna ZeEthiopia

Hanna ZeEthiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 62
@tsegeredatekleberhan3691
@tsegeredatekleberhan3691 3 ай бұрын
ያ አቡነ ሃራ ድንግ ጾሎት በረከታቸው ይርዳን እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ ❤❤❤
@MahletMulat-h6h
@MahletMulat-h6h 2 ай бұрын
አቡነ ሐራ ድንግል አባቴ መድሀኒቴ ወንቅሸት ገብርኤል መድሀኒቴ
@temariamteshager5471
@temariamteshager5471 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ፡፡ ለሰው የሰጠነውን የእኛን (የክርስቲያኖችን) አለባበስ ጠብቀሽ በመምጣትሽና ሌሎችም ግንዛቤው እንዲኖራቸው በማድረግሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ፡፡
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 3 ай бұрын
ሐንዬ አንደኛ ነኝ ለዚህም ስታነቢው ቆመሽ አንድ አቡነዘበሰማያት በይልኝ እና በጣም ጭንቀት አለብኝና አንተ የምታቃት እኔ የማላቃትን ከርታታዋን እህቴን ልመናዋን ተቀበላት በይልኘ ሐንዬ🙏🙏🙏
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ችግርሽን ይፍታልሽ እህቴ በጸሎት በርቺ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አይዞሽ
@geemayle7969
@geemayle7969 3 ай бұрын
Kiyaye የኔ እህት የሚያስጨንቅሽ ምድ ነው? በጌታየ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ በይው ለሚያስጨንቅሽ መንፈስ!ሀይማኖት የሚጒልሽ ከሆነ በሀይማኖት ለመጠንከር ሞክሪ፣ ሞክንያቱም እግዚያብሄር በገባን ጊዜ የሚያስጨንቁን አቅም ያጣሉ! ፆም፣ ፀሎት ስግደት ክፋ መንፈስ ጭእንቀት ህመም ወዘተ ፈተና የሚሆነዎን ጉሌበቱን ያሳጣዋል እና ያን አድርጊ! እኔ ቁርጥማት አለብኂ በሀይማኖት ስጉለብት ይጠፈል ማርያምን!
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ ገጠመኝ አዳምጭ እና ጭንቀትን እንዴት እንደምታስወግጂው ታውቂያለሽ
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ እህቶቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በፀሎታችሁ ይማረኝ እኔማ ከንቱ ሆኛለሁ😭😭😭😭😭
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 ай бұрын
@@KiyaElias-ec2bl የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጭ ገጠመኝ በጣም ይጠቅምሻል
@DeguAlemayehu
@DeguAlemayehu 3 ай бұрын
ታላቋ እህቴ ሐና ፍፃሜሽን ያሳምረው መድሐኒዓለም አባታችን
@Cleangirlcoco
@Cleangirlcoco 3 ай бұрын
ሓና ያንቺ ቪዲዮዎች በጣም ጥሩ ናቸው እና አመሰግናለሁ ለ መጽሐፉ
@user-Tsedale
@user-Tsedale 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ እህቴ ❤❤❤
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ቆየሽ ሃንዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ አሜን
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን❤
@AbbaHenokMamo
@AbbaHenokMamo 3 ай бұрын
ዘመናዊነትን ከራሳችን መርህ በታች ማድረግ አለብ።እንቺ እህታችን በርቺ።
@ethiofacts5581
@ethiofacts5581 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀንዬ እህቴ።
@MuhabawMarew
@MuhabawMarew 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ይስጥልን እህታችን
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk 3 ай бұрын
ቃለ-ህይወት ያስማልን። ዕድሜና ጤና ይስጥልን።❤️❤️❤️🌿🌿🌿🎉🎉🎉 አሜን! አሜን! እሜን ! ❤ ❤ ❤
@genetabate45
@genetabate45 3 ай бұрын
ሀና የመጀመሪያዬ ነዉ ቪዲዬሺን ሰመለከት በጣም ግሩም ዝግጅት ነው. በተለይ ልጆችን በሚመለከት ያቀረብሺዉ ልጆቻችን ምን እንደሚመለከቱ መጀመሪያ ማየት መከታተል አለብን. ባጠቃላይ ዝግጂትሺን በጣም ወድጄዋለሁ ቀጥይበት እግዚአብሔር ይባርክሺ.🙏❤️
@eyrusaassefa4746
@eyrusaassefa4746 23 күн бұрын
Thank u for the video am here to hear the last parts when u read. You should start a reading podcast. Also if u Can share y coffee is not good?
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 3 ай бұрын
ሀንዬ እንኳን ደና መጣሽ😍😍😍😍😍😍
@TeddyTeddy-tm3le
@TeddyTeddy-tm3le 3 ай бұрын
Happy new year,god blessyou,bless your kida S&family
@Senayet2127
@Senayet2127 3 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Beautiful message sister hanna information
@መዊዕ
@መዊዕ 3 ай бұрын
በርቺ፡የእኔ፡እናት፡በርቺልነ።
@Beri_react
@Beri_react 3 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዉያን አበረታቱኝ 1k አስገቡኝ ሃና በረቺልን
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 3 ай бұрын
እሺ
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 3 ай бұрын
እሺ
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Thanks very much sister hanna information
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 3 ай бұрын
የምታቀርቢልን ትምርቶች እንድናስተውል ቆም ብለን እንድናስብ የሚረዱን ናቸው እግዚአብሔር ይስጥል ሀና
@indristallew1880
@indristallew1880 3 ай бұрын
hi hanna I am strong muslim -le orthodox keber alegh -berche adnakesh negh
@mahidermahi1543
@mahidermahi1543 3 ай бұрын
ሀኒዬ እንደት ነሽ?እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለንን በእውነት
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Love you love you sister hanna
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Love you sister hanna
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 3 ай бұрын
በተክከል ነዉ። ክእግዝአብሔር ሰለራቃን ነዉ❤❤❤
@AbebeTesema-es2om
@AbebeTesema-es2om 3 ай бұрын
ሀኒቾ በምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች በጣም እየተማርን ነው። በርቺልን❤️🙏🏾የምጠይቅሽ ግን, የሮዝቻይልድን ልጅ ኢንተርቪው ስለ እኛ ሀገር ቅዱሳን ያወራችበትን, እንዴት ማግኘት እችላለሁ ? በዩትዩብ ላገኘው አልቻልኩም። አመሰግናለሁ እህቴ።
@leenaqater9636
@leenaqater9636 3 ай бұрын
❤❤❤
@sunnymulugeta1056
@sunnymulugeta1056 3 ай бұрын
ከባህር ዳር የገዳሙ መኪና አለ ሁልጊዜ ጠዋት 12 ሰዓት ቦታው ጊወርጊስ ቤተ ክርስቲያን አካባቢ አልማ ህንፃ አጠገብ.......hiji betam des yemil bota new ....
@CheerfulHighway-er2wj
@CheerfulHighway-er2wj 3 ай бұрын
Hana❤
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 3 ай бұрын
ሃንዬ ባህር ዳር ዘንዘሊማ ገዳማቸው ነው የተቀበሩበት ነው የተወለዱበት ሌላ ቦታ እዛው አካባቢ ነው ገድላቸው ላይ አለ
@Maria_Henock
@Maria_Henock 3 ай бұрын
የኔ እህት መንፈሳዊነት እና የውበት አጠባበቅ አብሮ አይሄድም። አንዱን ምረጭ።
@simretworku4865
@simretworku4865 3 ай бұрын
ምንም አላለችም እኮ ያሳዬችን video ኬሚካል ነገሮችን አንጠቀም ለማለት ነው።Natural የሆኑ ነገሮችን ተጠቀሙ ለማለት ነው።
@ydengelmareyamlege1309
@ydengelmareyamlege1309 2 ай бұрын
Yaleshen menkebakb kement yasewetal enda artificial metekem naw hateyat
@hiwotesimane-kj3cd
@hiwotesimane-kj3cd 3 ай бұрын
hallo ahnni endat nsh yemtserew nger betam denk new egzbher tsmshn asmrlsh hanni begl bawrsh des yelgnen sele cerstniwi hiwote fkdgna chonsh
@lolamara6133
@lolamara6133 3 ай бұрын
Hana le bereket sira felgash new.yalehut America new.phone no tsafelegn.
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 3 ай бұрын
Selam hanye abune hara degele gedam ke baheredar13km zenzelima beleshe tesaferesh kereb new betaxi kalehiwet yasrmalen ehete
@addisteshom5793
@addisteshom5793 3 ай бұрын
Yet New botaw
@aberamamojaleta7564
@aberamamojaleta7564 3 ай бұрын
Hana z ethiopia
@selamawitetegestu-tb3ii
@selamawitetegestu-tb3ii 3 ай бұрын
Berechelene
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 3 ай бұрын
ድምፅሽ ጥራት የለውም
@Ambassel
@Ambassel 3 ай бұрын
ሙዚቃ ጥበብ ነው እንጂ የአለም አይደለም:: ስለ ሃገር ፍቅር ስለ ሰው ልጅ ውብ አፈጣጠር የሚዘፈኑ ዘፈኖች ሃይል አላቸው በተለይ ትዝታ በጣም ደስ ይላል::በስሱ ብንሰማ ምንም ጉዳት የለውም::
@Tsedale21
@Tsedale21 3 ай бұрын
🤔😏😏😏🙃🙃😕
@tsedey7987
@tsedey7987 3 ай бұрын
የቅዱስ ጳዉሎስ መልእክት ወደ ገሊላ የተፃፈውን ም5 ቁ21 አንብቡ ዘፋኞች የእግዚአብሄር መንግስት አይወርሱም ይላል🙏
@yednekachewgeremew1886
@yednekachewgeremew1886 3 ай бұрын
የፍልስፍና ሸርሙጣነት የቱ ጋር እንደሆነ ለማወቅ የሚረዳ ሀስባችሁን እዛው አፋችሁ ውስጥ አስቀሩት፣ እያገለገልሽ ሳይሆን ዝሙታን(የመለኮትን) እንደምታወሪ ብታቂ ዋሻ ትቀሪ ነበር ፣አንቺም ብሎ መካራ ፣ ከሚቆራረጠው እሳብሽ የሚወጡት ቃላት ህመሞ ነው ፣ይህ በራሱ ዝሙታምነት ነው
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk 3 ай бұрын
ይድነቃቸው ገረመው ምን ጉድ ነህ??? ማን ያሳደገህ ስድነህ:: ሃና የምትለውን በጎና . አስተማሪ ነገር ወደ ክፉ የሚቀይር መንፈስ በውስጥህ አለ። ወደ ፀበል ሄደህ ታጠብ።
@GuGyy-x5b
@GuGyy-x5b 3 ай бұрын
ende mndnew mitaweraw yik ybelk enegna atmeslegnim
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Thanks very much sister hanna information
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Love you sister hanna
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 3 ай бұрын
Love you sister hanna
ቫዝሊን ከምን እንደሚሰራ ታውቃላችሁ ግን፧
20:41
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 98 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 9 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 14 МЛН
በሴት ሰውነት የወንድ ብልት.... ፓንትሽን ምረጪ  | Silegna | ስለኛ |  ዶ/ር አለማየሁ | Dr. Alemayehu
41:45
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 17 М.
የታሸጉ:ምግቦች:ጉድ::
25:48
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 15 М.
ፈኪ እና ኢብሮ❤️፡ ያልጠበቀው መልስ😱
19:32
ፉፉ ፍቅርን አጋለጣት 🥹 ውሸቱ ታወቀ 🙆‍♀️
33:12
ዘመናዊነት እያመጣብን ያለው በሽታ.
26:48
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 22 М.
ቆይታ በዋልድቢት ገዳም
41:21
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 3,9 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 98 МЛН