No video

እረፍቴን እንዴት አሳለፍኩ

  Рет қаралды 21,830

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

እረፍቴን እንዴት አሳለፍኩ ይህ ማለት መቼም ሁላችንም ከስራ በኋላ የራሳችን የምንለው ጊዜ አለን ያንን ጊዜ እንዴት ነው የምንጠቀመው የሜለውን ጉዳይ በማስመልከት እኔ ምን አረጋለሁ

Пікірлер: 143
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ በያላችሁበት ሰላም እንድትሆኑልኝ እየተመኘሁ ፕሮግራሜን ከወደዳችሁች ላይክ ማረጋችሁን አደራ እንዳትረሱ!
@Selam-tu4tj
@Selam-tu4tj 6 ай бұрын
ትክክል ነሽ ሜሉ ከሰው መተዋወቅ እውቀት ይጨምራል ብዙ ኢነፎርሞሽነ እዲኖርህ አዲስ ነገር እድታቅ ያደርግሃል እኔ ግን አሁን አሁን ነው እንጂ ድሮ ጭምት ነበርኩ❤
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 6 ай бұрын
ሜሊ ምርጥዋ በጣም ነው የምወድሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
ክበርልኝ ሀይልዬ
@rahelketema8279
@rahelketema8279 4 ай бұрын
ሜሊዬ በጣም ልክ ነሽ !! አለዚያ ሕይወት ትርጉም ያጣል ❤❤❤❤
@SelamuSelamu-vb7kp
@SelamuSelamu-vb7kp 5 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው እህታችን በርቺ
@umsadat7681
@umsadat7681 6 ай бұрын
ሜሉ ምክርሽም እኮ የማይጠገብና ጠቃሚ ነገር ነው። በምክርም ስሪልን ግደታ ምግብ ብቻ መሆን የለበትም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 6 ай бұрын
ሚሉዬ ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል የኪችን ስራ ብለው ብለው የማያልቅልኝ እኔ ነኝ ኪችን ቶሎ አይለቀኝም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
እንደኑገርኩሽ ቆንጂትዬ አንዳንዴ አማት የምታየውን ብቻ ኪኪኪ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 6 ай бұрын
አሁን አይቼ ሽ ጨረስኩ በጣም አሪፍ ምክር ተባረኪ ያሳቅሽኝ ደሞ የአማትዬው ነገር
@haimity8591
@haimity8591 6 ай бұрын
ሜሉዬ ትልቅ ምክር ባስፈለገኝ ሰዓት!! እግዚአብሔር ይስጥሽ፡፡
@user-dr3cm2iy6l
@user-dr3cm2iy6l 4 ай бұрын
❤❤❤ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ❤❤❤
@merontamrat851
@merontamrat851 6 ай бұрын
ባለሙያ 🥰🥰🥰🥰
@shalom744
@shalom744 6 ай бұрын
Amrobishal melliye. Anchi bakish gobez nesh. We need more videos like this. Kemigbu techemari
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 6 ай бұрын
Great message thanks and i agree with you 💯
@tg-lb7rd
@tg-lb7rd 6 ай бұрын
ሜሉዬ በጣም እናመሰግናለ ❤❤❤ በጥይት ነው እንዴ ያልሽው በጣም ተመችቶኛል 😅😅😅😅😅 ቀልዶችሽ በጣም ነው ሚያስቁት ሚሉዬ ቆንጆ Thank you
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 6 ай бұрын
I ❤ your ideas and advice. Good job 👏 👍 👌 You look cool 😎
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
Thank you! 😃
@alemhaile8843
@alemhaile8843 5 ай бұрын
Esti yene konjo and welt tiru hibret neberegn ahun gin hulum abikitual eine berase wutret mikiniyat kesw tefahu gin manim habesha yet nesh eniteyikish Yale yelem hulum sidelash new miwedish weyim benesu deregia sitihognigin ahunim bihon be bichegninet desitegna ayideleum
@WorkiyeGemechu
@WorkiyeGemechu 3 ай бұрын
ሜሉ ምክርሽን ወድጄዋለሁ!
@meseretmandefro4433
@meseretmandefro4433 6 ай бұрын
እምጋራዉ ሐሳብ ነው
@kingcell4953
@kingcell4953 6 ай бұрын
Lke nshe lrse gze msetet sera edaw aylkem❤
@venusyohannes2586
@venusyohannes2586 5 ай бұрын
Very useful advice ❤tebareki !!
@abigaildesta5906
@abigaildesta5906 6 ай бұрын
God bless you.the best advice especially for me hopefully will take this advise.❤
@selam7643
@selam7643 6 ай бұрын
እናመሠግናለን 😍😍😍😍😍
@ruthsolomon2917
@ruthsolomon2917 6 ай бұрын
Gobze balmoya mlkame sate tbarkye eraschen ahune bdnbe tbkye mlkame erfte❤
@SaraAbreham-ef2vf
@SaraAbreham-ef2vf 5 ай бұрын
Gbeze❤❤❤❤
@meheretkidane2979
@meheretkidane2979 6 ай бұрын
Gobez melat betam new des yemilegn endi sayesh❤
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 6 ай бұрын
You are looking absolutely beautiful 😻
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
Thank you 😊
@jjjhh4655
@jjjhh4655 6 ай бұрын
ሜሉዬ በጣም ዘና ፈታ ያልሽ ነሽ ደስ ትይኛለሽ ይቲዮቭ አከፋፈት በሚገባን መልኩ አሳይን መክፈት ለምንፈልግ ሰዎች
@elegancy3958
@elegancy3958 5 ай бұрын
abugida,media ብለሽ ሰርች አርጊ ሙሉ ስለዩቲዩብ አከፋፈት የሚያስፈልጉ ነገሮች ታገኚበታለሽ
@bettyhagos3804
@bettyhagos3804 6 ай бұрын
በጠም ምርጥ ምክር ❤❤❤ አለባበስሽ በጣም የተመረጠ👏👏👏👏👏👏💋💋💋💋💋💋💋
@tsighehannaandemicaeltsigh3584
@tsighehannaandemicaeltsigh3584 5 ай бұрын
xdat yasfelgal. isu degmo xegursh mesebseb ....alebelezya melkam new
@nanigebru6212
@nanigebru6212 6 ай бұрын
ሜሊዬ ❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
ናኒዬ❤❤❤
@konjittakele6135
@konjittakele6135 6 ай бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ቆንጂትዬ
@Selome9ethio
@Selome9ethio 6 ай бұрын
Liyu nesh❤ tamriyaleshshi betam ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@Etfeben
@Etfeben 6 ай бұрын
Who cooks with white outfit😮 only Melly….👍 Btw, "ከሰው ጋር አለመገናኘት ጨዋነት አይደለም" ትክክል ..... I need a friend 😆
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
Thank you dear
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 6 ай бұрын
ሚሊዪ በጣም ቆንጆ ምክር ነው አንቺም አምሮብሻል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@tsiondemere3982
@tsiondemere3982 6 ай бұрын
You look beautiful❤❤❤ and your style ........loveee it
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
Thank you so much!!
@asterkasa8250
@asterkasa8250 6 ай бұрын
Betam amirobishal
@gizewuahun3476
@gizewuahun3476 6 ай бұрын
Yelben tenagersh des tiyalesh😅❤
@MG-uj4cd
@MG-uj4cd 6 ай бұрын
እውነት ነው ሜሊየ እግዛብሄር ይባርክሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@FetiShafi-mj7dc
@FetiShafi-mj7dc 6 ай бұрын
Masha Allah mirt mikr new❤❤❤❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 6 ай бұрын
ሜሊ ጀግኒት 🙏🏽👍🏽👏🏽💜
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 6 ай бұрын
Gobeze nesh yemn medeber new keras belay nefas ybal yele deg aderegsh.❤❤❤ go sindagma.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ አዜብዬ ደግሞ አይገርምሽም ሲንዳግማ ነበርኩ
@merimeri3117
@merimeri3117 6 ай бұрын
ቤትሸ ዋዉዉዉዉ❤❤❤
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 6 ай бұрын
ትክክልምርጥምክር
@mdiqbaliqbal8271
@mdiqbaliqbal8271 6 ай бұрын
Wooww betaam yamribishal❤
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 6 ай бұрын
Yene gpbez Egziabher yibarkish
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አሜን ውዴ
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 6 ай бұрын
ሚሊ:የኔ:ቅመም:ስውድሽ:ከእንች:ብዙ:ተምሬአለሁ:ተባረኪ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ
@selamgh3379
@selamgh3379 6 ай бұрын
thanks for sharing great job god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
Thank you! You too!
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 6 ай бұрын
ችግሩ ምን መሰለሽ የቤቱ ስራ በፍፁም አያልቅም ምን ጊዜ ተርፎሽ ነው ከሰው ጋር የምታሳልፊው ። ሰራተኛ መቅጠር ብትችይም በፍፁም የልብሽን አያደርሱም ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
እሱንም ነው እኮ የተናገርኩት አንዳንድ ቀን አንዳንድ ስራዎች መዝለል አለብን እንዳየሽው እኔ የሰራሁት ፓስታ ሶስ በጣም በፍጥነት ነው ስራው አያልቅም ስለዚህ በተቻለን በጣም አስፈላጊ የሆኑትን ሰርተን ከቤት መውጣት ከሰው መገናኘት እውቀታችንን ማስፋት ግድ ነው
@richsint9440
@richsint9440 6 ай бұрын
Very true! Thank you for sharing
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
Thanks for watching!
@emebet2513
@emebet2513 6 ай бұрын
Thank you Melly you are right
@kebedekebede6286
@kebedekebede6286 6 ай бұрын
ሰጉችሽ ግን አይሸትብስም ሙሉ ለሙሉ አልሸፈንሽወም እኔ ሽፈግውም ሰርች ወጭ ስወጣ yeshetgal
@user-zu7ci2bz8t
@user-zu7ci2bz8t 6 ай бұрын
Betam adnakish neye tevarki❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@tsionberhanuadmassu4557
@tsionberhanuadmassu4557 6 ай бұрын
Nice video but pls change cloth placement there are better ones
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
Ok. Thanks
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 6 ай бұрын
ሜሉ ❤ ፍቅር ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
ክበሪልኝ የኔ ውድ
@educate-t1
@educate-t1 6 ай бұрын
you are gorgeous but please change your hair color to brown and apply lipstick
@AbbebaGetachew
@AbbebaGetachew 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ትክክልነሽ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 6 ай бұрын
Yes right ✅️ 👏
@mekdeswolde1616
@mekdeswolde1616 6 ай бұрын
Bless you sis❤️!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
Same to you
@eleniababi511
@eleniababi511 6 ай бұрын
Betam desi setye
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@le1785
@le1785 6 ай бұрын
ሜሊዬ ቅመሜ ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
ሊሊዬ አመሰግናለሁ
@SelamuSelamu-vb7kp
@SelamuSelamu-vb7kp 5 ай бұрын
❤❤❤
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 6 ай бұрын
Exactly I agree with you.
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 6 ай бұрын
Beautiful
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
Thank you
@user-om2xb1uw4t
@user-om2xb1uw4t 6 ай бұрын
ጽድት ፡ ያልሽ ፡ ባለሞያ ፡ ፡ ስወድሽ ፡
@user-eo5ck1yl8e
@user-eo5ck1yl8e 6 ай бұрын
Mashallha 🙏🙏🙏
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 6 ай бұрын
ቅመም ❤
@ghideymedhanie1706
@ghideymedhanie1706 6 ай бұрын
Thanks 🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
You’re welcome 😊
@helensolomon886
@helensolomon886 6 ай бұрын
100%. I agree with you❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ውዴ
@emebet2513
@emebet2513 6 ай бұрын
Habesha is the best nation in the world world ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
እውነት ነው ተባረኪልኝ እሙዬ
@senaitfessesha8565
@senaitfessesha8565 6 ай бұрын
Agreed 💯🥰
@hanaalene6428
@hanaalene6428 6 ай бұрын
❤❤❤❤.
@naomiamanuel1544
@naomiamanuel1544 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍🇪🇷🇪🇷👍👍
@astersinke9065
@astersinke9065 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@haimmanotwoldekidan447
@haimmanotwoldekidan447 6 ай бұрын
Mel you so beautiful
@ethiopian6561
@ethiopian6561 6 ай бұрын
Transaction or transition?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
በቅላጼዬማ እንዲህ ሙድ አትይዥብኝም ኪኪኪ.....ለማንኛውም transition
@ethiopian6561
@ethiopian6561 6 ай бұрын
Lol.. sorry!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
@@ethiopian6561 no problem dear
@tigist422
@tigist422 6 ай бұрын
ሙሉ ሴት ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ቲጂዬ
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 6 ай бұрын
ስወድሽ ኢነርጂ ሆንሽኝ አመሠግናለሁ
@MekdiTube
@MekdiTube 6 ай бұрын
🥰🥰🥰👌👌👌👍
@user-jc6rt9ec9i
@user-jc6rt9ec9i 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 6 ай бұрын
ቆንጇ:ይሄ:ትልቅ:: ትምህረት:ነው::
@YeMareamLij
@YeMareamLij 6 ай бұрын
❤❤❤👍
@merimeri3117
@merimeri3117 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@zufangrmay2716
@zufangrmay2716 6 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ማይንዘዋል ምትመስይኝ ንግግርሽ ጥንካሬሽ ከለርሽ ፍጥነትሽ ወይስ ለ2 ታቹ በብዛት ስለምከታተላቹ ነው😂😂😢❤❤❤
@fanashalu8071
@fanashalu8071 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@helenteags5211
@helenteags5211 6 ай бұрын
ሁሌ አንቺን ሳይ ችግሬን ብሶቴን ለትንሽ ሰአት ቢሆንም እረሳለሁ ከቻልሽ አውሪኝ
@kingcell4953
@kingcell4953 6 ай бұрын
😂btyiet new ytbshew bsak gxlshenge
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
በጣም ሰፊ ነው ብታይው
@user-ye4oe9lu3m
@user-ye4oe9lu3m 6 ай бұрын
ለምን ዋሸሽ የሚቀርፅሽ በልሽ ነው እግሩን አየሁት
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
ወይ መድሀኒአለም ወደው አይስቁ........አንቺ ደግሞ ለየት ያልሽ ነሽ። የባሌን እግር ከሰዎች እግር ለይተሽ ታውቂያለሽ እእእእእእ....?ነቃሽብኝ አይደል ስዋሽ? በይ ንገሪኝ ይኼን የመሰለ ጥበብ በምን እንዳዳበርሽ እኛም እንድናቅ
@user-ye4oe9lu3m
@user-ye4oe9lu3m 6 ай бұрын
በሳቅነው የገደልሽኝ በጣም ጨዋነሽ በትህትና ነው የፃፍሽው እኔማ ጫፍላይ ጉልበቱን አይቼ ነው ደግሞ ነጭ ነው❤ ለማንኝውም በሳቅ ገለሽንኛል I live in USA
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
@@user-ye4oe9lu3m ባሌ ሀበሻ ነው ያየሽው የባሌን ጉልበት ሳይሆን የወንበር ጠርዝ ነው
@bettykidane2349
@bettykidane2349 6 ай бұрын
sorry I meant we can't afford rent. we were refugees.
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 6 ай бұрын
ብትገናኚ ነገር ነው ትርፉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
ፍርዬ እንደሱ ማሰቡን እና ቁም እኮ ነው እያልኩ ያለሁት ሁሉም ሰው ነገረኛ ነው ብለን ካሰብን እራሳችንንም መጠየቅ ይኖርብናል
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 6 ай бұрын
@@Mellyspicetv ሲደርስብሽ ነው የሚገባሽ:: እኔም እንዳቺ ነበር የማስበው እንኳን ያደረኩትን ያሰብኩትን የምነዛ የዋህ የሚሉኝ ነበርኩ ህዝባችን ከነሱ የተሻለ ከመሰለው ኑሮሽ ጥርሱን ይነክስብሻል:: 18 አመት ታሞ ያልጠየኩት ወልዶ ያልፈተፈትኩለት የለም:: ዛሬ ሜሉዬ መከበር በከንፈር ብዬ በሬንም ስልኬንም ስዘጋ ማርያምን ስንት ጊዜ ተረፈኝ መሰለሽ በዛ ላይ አንደበቴ ክፉ የሚናገርበትን አጋጣሚ ሁሉ አቋረጥኩት እኔ በበኩሌ እግዚአብሔር ይሄንን ማንነቴን ይባርክልኝ እላለሁ::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
@@frehiwotwoldyohanes4467 እሺ የኔ ውድ እንደፈቀድሽ ደስተኛ ከሆንሽ ይመችሽ።
@kumnegerdemissie2780
@kumnegerdemissie2780 6 ай бұрын
ሳልሳ እራሰሽ ነሽ እንዴ የምትሰሪው?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
በጣም ብዙውን ግዜ እቤት በሰራሁት ስልሳ ነው የምጠቀመው ካለቀብኝ ግን በተገዛም እጠቀማለሁ
@kumnegerdemissie2780
@kumnegerdemissie2780 6 ай бұрын
ሜሊዬ እንደው እንዴት እደሚሰራ ብታሳይን Please 🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 ай бұрын
@@kumnegerdemissie2780 እሺ አሳያለሁ ቲማቲም ወቅቱ ሲደርስ እስከዛው ግን ይሄ ያየሽው ቲማቲም ባለፈው ሳምንት ተገዝቶ ብዙ በሰለብኝ ሳልጠቀምበት ።ከዛ ፈጭቼ አንተከተኩት በእሳት ከዛም ፍርጅ ውስጥ አስቀመጥኩት ለሳምንት ምንም ሳይሆን እጠቀምበታለሁ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 6 ай бұрын
በቅንናት እኔንም አበርታቱኝ ሰልችት ድክም አደርገኝ 😢😢😊
@mominatafere8133
@mominatafere8133 6 ай бұрын
❤❤❤
@fghebretinsai8913
@fghebretinsai8913 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 6 ай бұрын
❤❤❤
አዲሱ ቤታቸን ገባን
33:12
Melly spice tv
Рет қаралды 49 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 25 МЛН
roasted lamb,የበግ አሩስቶ
18:18
Melly spice tv
Рет қаралды 63 М.
የዶሮ አሮስቶ
11:29
Melly spice tv
Рет қаралды 22 М.
ጤናችን በቤታችን
13:54
Melly spice tv
Рет қаралды 8 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН