ምርጥ ገበታ ለጥምቀት በአል ለጓደኞቼ ሰራሁላቸው

  Рет қаралды 28,245

melly spice tv

melly spice tv

5 ай бұрын

ምርጥ ገበታ ለጥምቀት በአል ለጓደኞቼ ሰራሁላቸው ይህ ገበታ ለየት የሜያረገው ወጥና እንጀራ የለውም እንደ ምግብ ማባያ አንባሻ እና እሩዝ ነው የተጠቀምኩት ሌላው ደሞ ዋና ዋና ምግቦች ደሞ በልዩ ሶስ በማዘጋጀት ኦቨን ነው የተጠቀምኩት ስሩ ሞክሩ በጣም ትወዱታላችሁ

Пікірлер: 121
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 5 ай бұрын
ሁሉ ነገርሺን በጣም ነው የምወደው ባለሞያ ነሽ🙏🙏🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
ክበሪልኝ ጠጂዬ
@helensolomon886
@helensolomon886 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በሃበሻ ማህረስብ ብዙ ልንማራቸው የሚገቡ ነጥቦች አሉ በሴቶችም በወንዶችም እና እነሱ ላይ በደንብ ብትስሪ ጥሩ ነው የወይኑ ሃሳብ አንዱ ነው ብዙ አሉ እንደዚህ አይነት ቦታዎች ተጋብዘን ስንሄድ ትልቅ ሬስቶራንት ቤትም ውስጥ ይሁን ያለንበት ቦታ መስሎ ስርአትን መያዝ 10 ነጥቦችን ይዘው ስሪልን ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ሁሌ ነው የምከታተልሽ❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
እሺ ሄለንዬ እሰራለሁ በጣምም አመሰግናለሁ
@yeelsa
@yeelsa 5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ማራኪሞ ዛሬም እንደሁል ግዜው ልዩ እና የሚያማምሩ ምግቦችን ሰርተሽ ደስ የሚል የጥምቀት በአልን ነው ከጓደኞችሽ ጋ ያሳለፍሽው ፈጣሪ እጆችሽን ይባርክ የኔ አንደኛ 😘👌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አሜን ኤልሲዬ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 5 ай бұрын
ምርጥ ነው
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 5 ай бұрын
ውይይይ የኔ የሴት ወይዘሮ ስወድሽ እኮ 🙂 ልጄ እንደአንቺ ያለውን ያብዛልን ተባረኪልኝ ቆንጅዬ እንወድሻለን :: Thanks for sharing 🙏👌
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 5 ай бұрын
ሚሊ ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤
@senaygirmaye541
@senaygirmaye541 5 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ውድ
@meseretgebremedhen8037
@meseretgebremedhen8037 5 ай бұрын
የኔ ቆጆ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 ай бұрын
ማራቅ ያስውጣ ምግቡ ፍጥነትሽ ❤❤❤
@martinendres5657
@martinendres5657 5 ай бұрын
ተባረኪ: የኔ: ቆንጆ!👍🏾💐🙏🏾💎🏆👑
@nanigebru6212
@nanigebru6212 5 ай бұрын
ሜሊዬ እንዴት እንደሚያምር ምርጥ እኮ ነሽ ተባረኪልኝ ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አሜን ናኒዬ
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 5 ай бұрын
❤እንኳንአብሮአደረሰን ❤ሜሉዬ ❤እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@TigestAlemu
@TigestAlemu 5 ай бұрын
እንኳን አደረሰን ሜሉዬ
@user-rd6jv6yf4d
@user-rd6jv6yf4d 5 ай бұрын
ሲያምርርርር ❤❤❤
@kidisttesfaye686
@kidisttesfaye686 5 ай бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ሜሊ❤
@tg-lb7rd
@tg-lb7rd 5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉዬ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 5 ай бұрын
ሜሊዬ የኔ ባለምያ የተባረከ ይሁን❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አሜን ውዴ
@merimeri3117
@merimeri3117 5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሊየ ባለሞያ❤❤❤❤
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 5 ай бұрын
Great job! Proud of you many blessings!
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 5 ай бұрын
❤❤❤❤ሜሉዬ ውድድድ
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 5 ай бұрын
Great food. I'm already hungry. Can't wait to try. ጎበዝ ሜሉ
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን እህት
@seltesfaye482
@seltesfaye482 5 ай бұрын
Loved it! Thank you Melita!
@selamadam3255
@selamadam3255 5 ай бұрын
wawwwwwww yyyene gobez 🎉❤
@shalom744
@shalom744 5 ай бұрын
Super duper new melliye. ❤❤❤
@woineabebe6297
@woineabebe6297 5 ай бұрын
God bless you ❤
@user-yf4ni8bh6e
@user-yf4ni8bh6e 5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@haregamare8371
@haregamare8371 5 ай бұрын
wow meluye mirt sew eko nesh uffffff migibun bitilikilign benatish nefesetur negn betam yimarkal!!!!!!!!!
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 5 ай бұрын
Wooo Meluee👏🏽 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
Thank you dear
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 5 ай бұрын
Thanks so much Love your ding table so much please show us more things like this ❤
@enathagertube4619
@enathagertube4619 5 ай бұрын
ተባረኪ
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 5 ай бұрын
Great job, keep up . Thanks.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
Thanks, will do!
@yodit
@yodit 5 ай бұрын
Betam gobez nesh, ጎበዝ ጓደኛ! engedochesh betam des endemilachew ergetegna negn... eniem betam new emadenkesh gobez!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
ክበሪልኝ
@user-wz3pr7qq5h
@user-wz3pr7qq5h 5 ай бұрын
just WoW
@maregk4154
@maregk4154 5 ай бұрын
Melliye betam new yemiwedish yene Ehit. Enikuan abiro aderesen, bealu kalefe bihonim 😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አሜን እግዚያብሄር በሰላም በጤና አቆይቶ የከርሞ ያድርሰን
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 5 ай бұрын
አመስግናለሁ ደስ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 5 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እኔም ዛሬ ነው ቪዲዬሽ የደረሰኝ ሚሉዬ ሙያሽ ጨምሯል ጨምሯል🎉
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
ክበሪልኝ ውዴ
@merimeri3117
@merimeri3117 5 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ
@user-om2xb1uw4t
@user-om2xb1uw4t 5 ай бұрын
ስወድሽ ፡ እጅሽ ፡ ይባረክ ፡
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አሜን ውዴ
@frehiwothailu2329
@frehiwothailu2329 5 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ የምታሳይዉ የምትሰጭዉ ማብራሪያ ምንም ጥያቄ የማያነሳ ነዉ ዋዉ በርቺ የእኛ ባለሙያ በአብዛኛዉን የምትሰሪዉንም ምግብ ሞክሬዋለሁ በቃ ምንም የማይወጣለት አንደኛ ነዉ እናትሽም ሳይደነቁ አያልፍም እድሜ እና ጤና እንመኛለን😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አሜን ለሁላችን ፍሪዬዋ
@lydiayamane1232
@lydiayamane1232 5 ай бұрын
❤❤❤ I ove
@Hella_Hellaye
@Hella_Hellaye 5 ай бұрын
ሜሉዬ የኔ ባለሙያ እባክሽ ቁርስ ቁርስ ስሪል ን ጤናማ ከሚባሉት ከኛም ከውጪውም ፕሊስ ❤
@zebenaywodage5532
@zebenaywodage5532 5 ай бұрын
ሁሌም እላለሁ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገሽ ነሽ። እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
የኔ ውድ ክቡሪልኝ
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 5 ай бұрын
ሚሊዬ ስወድሽ እኮ
@Mercy-xx9gw
@Mercy-xx9gw 5 ай бұрын
👌😋❤️
@hawihussein6155
@hawihussein6155 5 ай бұрын
@sartt3151
@sartt3151 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@almazabebe-xp2sl
@almazabebe-xp2sl 5 ай бұрын
❤️❤️❤️
@senaithailemariam5731
@senaithailemariam5731 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🌹🌹🌹
@user-br9mo8zf7w
@user-br9mo8zf7w 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@le1785
@le1785 5 ай бұрын
ሜሊዬ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አሜን የከርሞ ሰው ይበለን
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 5 ай бұрын
አንችየምሠሪውአይነትጎመንአግኝቸ ሠርቸነበረ አይበስልምሳ😂😂አምሮኝሴትዩየአቅምሽኝብላኝ ብቻየንበላሁትትትትትከምር ምንላርገውሳይጠነዝልከነወዙያንችንአይነትነበረአሰራሬምሪራሡ
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 5 ай бұрын
ህብስትሽየወሀዳቦ ም ካንችተመሣሣይሰርቸ ሴትዩየአጨበጨበችለትወላሂተደመመች የሡቅዳቦአታንጡብኝነበረያለችው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
@@lubabaasfaw846 ያለመብሰሉ ጉዳይ እድለኛ ነሽ ኦርጋኒግ ይሆን ይሆናል እኛ ኦርጋኒክ በለን ገዝተንም ለመብሰል ግዜ አይፈጅበትም በነገራችን ላይ ጎመኑ ጥሬውንም እንደሰላጣ ተከትፎ ይበላል ስለዚህ ችግር የለውም ባይበስልም አይዞን
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
@@lubabaasfaw846 የኔ የዋህ ጎበዝ የሀገርሽን ምግብ ላለቃሽ ማቅመስሽ
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 5 ай бұрын
የኔ ባለሙያ ሜሊ፣ አንቺኮ ትለያለሽ ስልሽ በምክንያት ነው። ከሙያሽ በተጨማሪ ማስረዳትሽ አለማሰልቸቱ። ተባረኪ!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@FasilAdmasu-cf8ts
@FasilAdmasu-cf8ts 5 ай бұрын
ሜሊ አረ ቪድዮ ቶሎ ቶሎ ለቀቂልን እንጂ የኔ ውድ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
እሺ ፋሲልዬ
@shalom744
@shalom744 5 ай бұрын
Melliye anchima yeferenj mist nesh. Adel.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
Hehehe ባሌ እንዳይሰማ ............. ሀበሻ ነው
@shalom744
@shalom744 5 ай бұрын
@Mellyspicetv lol! Ay habeshan zik marege sayhon when you make the European cuisines, tinkik argesh new kene higu yemitawkiw Ena mostly ferenj agar sinor new tikuret yeminsetew lenezih negeroch biye new. Lemanignawim, he is so lucky to have you. Bahilachinin tenkikesh new ko mitawkiw ye enatochun muya ye ferenjunim endezaw. Stay blessed.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
@@shalom744 thank you yene mar,I am just joking
@shalom744
@shalom744 5 ай бұрын
@@Mellyspicetv kkk..eshi Melliye
@tigestnigusae-cy6vc
@tigestnigusae-cy6vc 5 ай бұрын
Balmuya gobze I am really proud of you and can you tell me please what is neche azemude in English word. Thank you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
Thank you dear! Ajwain seed
@ohiostate6499
@ohiostate6499 5 ай бұрын
So delicious and look beautiful. how long you cook the meet and chicken in the oven , thank you
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
ስጋውን 3ሰአት (2ሰአት ተሸፍኖ 1ሰአት ተገልጦ)ዶሮውን 2ሰአት (1ሰአት ተሸፍኖ 1 ሰአት ተገልጦ)
@ohiostate6499
@ohiostate6499 5 ай бұрын
@@Mellyspicetv thank you so much
@genetayele990
@genetayele990 5 ай бұрын
Einquan aberow aderesen
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz 5 ай бұрын
ሰላም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
እንዴት ነሽ ውዴ
@selamgh3379
@selamgh3379 5 ай бұрын
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@merkebuaworku1858
@merkebuaworku1858 5 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ከእርጎው ጋር የደባለቅሽው ምንድነው አመሰግናለሁ❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
ቺዝ (Roquefort) ይባላል
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 5 ай бұрын
Blue cheese
@RabiaHassen-zc2ti
@RabiaHassen-zc2ti 5 ай бұрын
የመጀመሪያዋ ነኝ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
ክበሪልኝ እህቴ
@zeritutube
@zeritutube 5 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን የኛ ባለሞያ👌
@rekikmoges
@rekikmoges 5 ай бұрын
rockfort minidin new?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
የቺዝ አይነት ነው( ye blue cheese)
@almazabebe-xp2sl
@almazabebe-xp2sl 5 ай бұрын
Betm new yewddkut tebrky yena konjo
@user-qh7dz6in5o
@user-qh7dz6in5o 5 ай бұрын
Pls what's the name of the cheese again. Thank you for your help.
@user-qh7dz6in5o
@user-qh7dz6in5o 5 ай бұрын
The one you mix with yogurt
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
Roquefort
@getuwoldtsadik2932
@getuwoldtsadik2932 5 ай бұрын
ባልሽ ነጭ ነው ዛሬ አየነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
አይደለም ተሳስተሻል ሀበሻ ነው
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 5 ай бұрын
ሜሊየ ከምርአድናቂሽነኝ ባታቂኝም እኔ ከወደወሎ😊ነኝ ምርጥአብሳይ ንቅትብለሽነውስሰሪ ፅዳትሽስ ምግቡንስ እሰራዋለሁ ግን ረጅምሰአትናኩሽናማቆሸሽ የዘወትርአሰልችተግባሬነው
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 5 ай бұрын
ምንላርግግንበተለይፍጥነትኦፉ🎉
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
ከወሎ መቼም ከሆነ የምታይኝ ደስ ታዬ ወደር የለውም።ስለጽዳቱ ምግብ የምታበስይበትን ስፍራ ከስር ከስር እቃዎችን እያነሳሽ አንድ ቦታ ሰብስቢያቸው ከዛ ስትጨርሺ ምግቡን አንዴ አጽጅው ምክንያቱም ምግብ እየሰራሽ እቃ የምታጥቢ ከሆነ መንቦጫረቅ ነው የሚሆነው እኔ እንደዛ ነው የማረገው ያለበለዚያ አይምሮዬ ይታወካል የምንሰራበት ስፍራ ንጹህ ካልሆነ ሌላ ቀን ለመስራትም እንነሳሳም
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 5 ай бұрын
@@Mellyspicetv አወ ኮቻነውትዳርየመሠረትኩት ግን እዛፈቅብሎየሀርቡ ነኝከምር ስታብራሪልኝ የማልሰራቸውንምግቦችለመስራት እዚህየማይመቹኝን እና የተንዛዛየምግብአሰራር አሳጥረሽስሰሪልኝ በትንሽማስታወሻእይዛለሁ
@lubabaasfaw846
@lubabaasfaw846 5 ай бұрын
@@Mellyspicetv እሽበርች ምርጥየኢትዩ ሼፍ ትህትናሽንቀጥይበት እናከብርሻለን ክበሪልን
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 5 ай бұрын
ሜሊ ከእርጎው ጋር የቀላቀልሽው ስሙን ንገሪኝ እናአተጋር ብቻነውያለው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
Roquefort ነው የሚባለው የቺዝ አይነት ነው በቀላሉ የሚገኝ ይመስለኛል
@Emu.445
@Emu.445 5 ай бұрын
betam new yewdedkut. ebakshi esit yenimne channle subsribe aderigien yen konjo
@melkamutsegaye-kumsa3024
@melkamutsegaye-kumsa3024 5 ай бұрын
What? Serahulachew? You mean you make them...? becareful that Greek red wine is not good for dark skin people, that cause .. by the way where your sit up comedy?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
እረባሽ እናበረክካለን!!
@melkamutsegaye-kumsa3024
@melkamutsegaye-kumsa3024 5 ай бұрын
What? "Enaberekekalen" or "Enanberekekalen" is that your sit up comedy? next time try to refere amharic dictionary before you write your slogan. okay?@@Mellyspicetv
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 5 ай бұрын
@@melkamutsegaye-kumsa3024 hehehe.... Eshi!!
@melkamutsegaye-kumsa3024
@melkamutsegaye-kumsa3024 5 ай бұрын
I am sorry I forgot our hollyday, Enkuan aderesachehu!! I hope you had a good and lovely time with your family and friends.@@Mellyspicetv
@melkamutsegaye-kumsa3024
@melkamutsegaye-kumsa3024 5 ай бұрын
Hi! Melat, you keep saying "Baale... Baale!" is Kebe still exist or just "a belanny" (pretend ing)?
የልጆቼን ቁምሳጥን አስተካከልኩላችው
26:06
Melly spice tv
Рет қаралды 16 М.
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 45 МЛН
Jul 16/2024 ዓቢ ብስራት ሸለል ዘይብሃል መልእክቲ  ህጹጽ
16:01
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 47 М.
እረፍቴን   እንዴት  አሳለፍኩ
23:09
Melly spice tv
Рет қаралды 21 М.
አዲሱ ቤታቸን ገባን
33:12
Melly spice tv
Рет қаралды 49 М.
#አዳም ሲፈጠር ከማን ጋር ነበር …!!#
23:45
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 10 М.
የአዲስ አመት ፓርቲ
24:57
Melly spice tv
Рет қаралды 39 М.
የገና በአል ልዩ ዝግጅት
15:09
Melly spice tv
Рет қаралды 18 М.