አርቴታ በጥብቅ ያመነበት ለምንድነው? | | Bisrat sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 71,338

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@LemessaAsfaw-j6s
@LemessaAsfaw-j6s Ай бұрын
Mensur you're a fantastic sport journalist i'm a fan of you thanks
@wasihunteka6765
@wasihunteka6765 Ай бұрын
Super professional analysis Thank you mensure
@birukaga8260
@birukaga8260 Ай бұрын
በጥራት መስማት አልቻልኩም ዛሬ መንሱሬ ድጋሜ ብትለጥፈው ደስ ይለኛል
@tayenuguse
@tayenuguse Ай бұрын
እኔ ሙሉ አይቻለሁ ቡድኑ በአጠቃላይ ሲታይ ጥሩ ነው ግን በተጫዎች ላይ የሚታየው በራሰ መተማመን ኳሰን በአገባቡ ለጋደኛ ማቀበል ችግር በእግር ሰር መዘገየት ወደ ጎሌ ታርጌት ያለማድ ችግሮች አጥቂ የለመሰራ ችግሮች አይቻለሁ
@AdamuBogale
@AdamuBogale Ай бұрын
መንሱሬ ማስታወቂያ ከቀረበ በኋላ በጥልቀት እናወራለን መቋረጥ ስለሌለበት ብለኸን ለቀጣዩ 10ደቂቃ ፕሮግራሙ ድምፁ አይሰማም ማለትም ከ48_58 ደቂቃ አካባቢ ማስተካከያ ቢደረግበት
@YaethiopiaYakurtikanligi-fc4pu
@YaethiopiaYakurtikanligi-fc4pu Ай бұрын
[>h
@gechsele5420
@gechsele5420 Ай бұрын
አይ መንሱር ልፋ ቢለው 19 ክለቦች ስለሆኑ ሊጉ ላይ የሚሳተፉት አንዱ ክለብ እንዲያርፍ መሆን የለበትም አላለም፣ ሁሉም ክለቦች እረፍት ላይ ያሉ አይደል እንዴ የሚመስሉት
@keredin5642
@keredin5642 Ай бұрын
😂😂
@AbinetBezabi
@AbinetBezabi 29 күн бұрын
መንሱሪ እውነት አድናቅ ነኝ ግን ከ ዩናትድ ስኬት የአረሰናል ድካማ ጎን ትፈልጋለ ብሆንም አድናቅ ነኝ ትመቻለህ መንሱረዬ
@abidan2755
@abidan2755 Ай бұрын
❤❤❤❤ mensure
@yohannesreta3174
@yohannesreta3174 Ай бұрын
መንሱሬ የዛሬዉ ኘሮግራም ከገባቸዉ ለኛ ሀገሮቹ ጥሩ ትምህርት ነዉ
@ZewduYohanis
@ZewduYohanis Ай бұрын
መንሱር ፣ ቴሌግራም ላይ የድምጽ ርኬርድ ብትልክልን
@MoazMoaz-u9e
@MoazMoaz-u9e Ай бұрын
KZbin shikela yikenisbetal a
@mama-Yi8
@mama-Yi8 Ай бұрын
እኔ ሙሉውን አይቸዋለሁ መንሱሬ ብሄራዊይ ቡድናችንን
@KamilKamil-fg6hf
@KamilKamil-fg6hf Ай бұрын
መንሱሬ
@justice4allmen
@justice4allmen Ай бұрын
አርሰናል ዋንጫ ማያሸንፈው 1ወይም 2 ወሳኝ ተጫወች ቢጎዳ ጥሩ ተተኪ የለውም ባይጎዱ እንኳ ድካም አለና ነጥቦች ይጥላል በዚህ ምክንያት አይበላም ደጋፊም ብሆን እውነታው ይሄ ነው
@Creativelife-z5k
@Creativelife-z5k Ай бұрын
ሀምሳሌ እነማን
@YihenewAyele
@YihenewAyele Ай бұрын
ገዢ ሀሳብ ነዉ ግን እኔ የሚታየኝ ጉዳት እኮ ሁሉንም ቡድን ያጠቃል ለምሳሌ ሲቲ ቤት አምና ዴብሩይን ሲጎዳ ፔፕ ለፎደን የሚገምርም ሚና ሰቶት ጭራሽ ጉዳቱን አስረስቶናል... ዘንድሮ እራሱ ሮድሪ የለም ግን በአሰልጣኙ ዉሳኔዎች ቡድኑ ጭራቅ ሁኖ ነዉ የመጣዉ ለኔ ልዩነት ፈጣሪዉ ፔፕ ነዉ
@santemedical6802
@santemedical6802 Ай бұрын
Bravo Mama Timber...what a mother!
@ibnabduljelil9951
@ibnabduljelil9951 Ай бұрын
ከማስታወቂያ በኋላ አይሰማም ምንም ኮመንት አታነብም እንዴ ወዳጄ
@Senayytube
@Senayytube Ай бұрын
GOod news
@megbaruliyew2277
@megbaruliyew2277 Ай бұрын
but timber twins have older brother who plays in holland second league
@antenehdesta7439
@antenehdesta7439 Ай бұрын
የኛ አገር ተጫዋቾች ኳስ ማቆም ላይ ባለባቸው ችግር ኳሷን ለማቆም ሲሞክሩ ቀጣይ መስራት ባለባቸው ነገር ላይ ይዘገያሉ። ነፃ ሰው እያለ በተጣበበ ሁኔታ ላይ ለሚገኝ ሰው ይሰጣሉ።
@AbiyeAle-k3g
@AbiyeAle-k3g Ай бұрын
Measure california deres eysemaneh new
@hassenhussen5468
@hassenhussen5468 Ай бұрын
የኢትዮጰያ ብሄራዊ ቡድን የአጥቂ ችግሩን ለመቅረፍ ያደረገው አንዳች ነገር አለመኖሩን ተመልክተናል በተረፈ ምን ያህሎቻችሁ ጨዋታውን ተመልክታቹሀል የሚባለው ጨዋታውን ለመመልከት የሚያስችል access ሲኖር ነው
@gebreyesustenagashawbayeh4492
@gebreyesustenagashawbayeh4492 Ай бұрын
ይቅርታ መንሱሬ በፊት የሰላንተ ሳይሆን ለእነ ዳዊት ነው የሰጠሁት ስቶ የገባ ነው ይቅር በለኝ፡፡
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 Ай бұрын
The sound system is not correct!
@YuyuYui-f5c
@YuyuYui-f5c Ай бұрын
አዬዬዬዬዬዬ ኢትዮጵያን ተዋት እንደግመልሽንት ወደሗላ ነው የኳስ ላይ እድገቷ
@TeneshaGosdin-z1o
@TeneshaGosdin-z1o Ай бұрын
Marjory Circles
@gebreyesustenagashawbayeh4492
@gebreyesustenagashawbayeh4492 Ай бұрын
የምታቀርቡበትን ሚዛናዊነት አደንቃለሁ፡፡ ሆኖም አርሰናል ህን ሁሉ ሲጫወት ሲቲ እና ሊቨርፑል የላቸውም እያላችሁ ነው ወይስ ምንድን ነው? እንደ እኔ አንድ ቡድን ኃያል የሚባለው ዋነጫ ሲያነሳ ነው? አርትታ እና ስሎት ደግሞ የገዙት ፊት ጠንክረው በምናውቃቸው ቦታ ነው፡፡ የሚገርመው ግን ሁለቱም አስተማማኝ ተከላካይ አማካኝ የላቸውም ፤ አርሴናል ፊት ላይም የሳሳ ነው፡፡ ታዲያ ከሲቲ ከተፎካከሩ የሚሆነው ጉዳት ካልገጠማቸው ብቻ ነው ልክ እንደ ሊቨርፑል 2019/20 . ይህ ደግሞ ሁለጊዜ አያጋጥምም፡፡ ለእኔ ሊቨርፑል በየቦታው ጥሩ መሪዎች ስላሉት ጥሩ የሲቲ ተወዳዳሪ የመሆን ዕድል አለው፡፡ አርሴናል አይመስለኝም እድሜያቸውም ወጣቶችና መሪ የሌለው ቡድን ነው እላለሁ፡፡
@tegenemegersa
@tegenemegersa Ай бұрын
ድምጽህ መንሱሬ ጉንፋን ነው መሰል
@YuyuYui-f5c
@YuyuYui-f5c Ай бұрын
ቲምበር ላይ ነገ አላውቅም እስከ አሑን ግን የተለየ ነገር ምንም አላየሑም
@eyoaseyasu7637
@eyoaseyasu7637 Ай бұрын
ይሄ ነገር በሞባይል ነው ሪከርድ የተደረገው...
@AbdiAhmed-c4c
@AbdiAhmed-c4c Ай бұрын
መንሱር እንዴት
@KadirMohammed-f2p
@KadirMohammed-f2p Ай бұрын
Ṣela halland
@whwjbabasbwna1266
@whwjbabasbwna1266 Ай бұрын
Zenchikow nuw mishalewo
@AradaMarketing
@AradaMarketing Ай бұрын
Waliyawochu sayseru mn yiworalachew😂
@akalubanbeta2423
@akalubanbeta2423 Ай бұрын
Ametu mulu sile arsenal , ye ethiopia club yimesil, bemecheresha man city wancha leyanesa
@TshegofatsoMohlobuka
@TshegofatsoMohlobuka Ай бұрын
Timber is the best player is not zenshenko bro
@AbdulkafeKader
@AbdulkafeKader Ай бұрын
አራ ድምፅ በመህል ተቆርጦወል
@Binibana-r4f
@Binibana-r4f Ай бұрын
Ere demets
@am6027
@am6027 Ай бұрын
Why only bad news talk about manutd who are you talk about salary from your pocket not paid
@dawitgetaneh1259
@dawitgetaneh1259 Ай бұрын
ሰፋ ያለ ርዕስ በኢትዮጵያ የትናቱ ጨዋታ ላይ ስንጠብቅ ዛሬም አርቴታ
@birhanutesfay7616
@birhanutesfay7616 Ай бұрын
ታድያ ኢ/ያ እግርኳስ አግኝተህ ፕሮግራም ትላለህ 😂😂😂😂
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob Ай бұрын
ዴቫ እንደዉ የምር እናውራና ርዕሱ የኢትዮጵያ ጨዋታ ቢሆን አንተም አትሰማውም። ወይስ የሻሼ ፋን ነሽ አይዞሽ ብሮ ትለምዱታላቹ😂😂😂😂
@dawitgetaneh1259
@dawitgetaneh1259 Ай бұрын
@@HabuHabib-tt9ob በዚህ አጋጣሚ ስለ ሀገራችን ኳስ ብንወያይ ከሚል የመጣ አስተያየት ነው ብሮ
@Kibruman-gj3zx
@Kibruman-gj3zx Ай бұрын
Alalem😂😂😂
@aronhaile8943
@aronhaile8943 Ай бұрын
ይሄ ሁሉ ጥፋታ የስፖርት ጋዜጠኞች ውጤት ነው ምክንያቱም ሁሌ የዉጪ እስፖርት ስለሚቀርብ ነዉ ስለሆነም እንኳን ደስ አላቹ።ሁሌ ግን ገንዘብ ያለበት ማቅረብ ይደብራል
@santemedical6802
@santemedical6802 Ай бұрын
Van Dijk isn't Virgil's father name...van dijk is a family name of his father's side.. don't confuse people, mensur.
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 86 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 30 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 61 МЛН
The Old Man and the Sea -Audio Book -
3:57:27
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 569 М.
ሊዮኔል ሜሲ - የአርጀንቲና እግር ኳስ "መሲህ!"
36:07
Alazar Asgedom - Official
Рет қаралды 17 М.
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18