የፉርኖ ድቄት አነባበሮ

  Рет қаралды 78,015

melat tube

melat tube

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@nichoye9161
@nichoye9161 4 жыл бұрын
እናት የነካችዉ ምንም ቢሆን ይጣፍጣል ያምራል ። እጆት ይባረክ እናመሰግናለን
@selamawitdejene3960
@selamawitdejene3960 2 жыл бұрын
በጣም ነው የሚጣፍጠው እጅዎት ይባረክ
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን እውነት ዋው ነው እናትሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ እጃቸው ይባረክ❤👍
@KikiTube23
@KikiTube23 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የሚጣፋጥ አነባብሮ ነው የኔም እናት የፍርኖ ዱቄት አነባብሮ ትጋግራለች እና ትንሸ የሚለየው በእርጥብ ኮሰረት ነው የምትቀባው ቃናው በጣም ነው ደስ የሚለው በጣም ነው የሚጣፍጠዉ👌👌👌እረጅም እድሜ ለናቶቻችን🙏🙏
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጠም ደስ የሚል አነባበሮ። ስላስተማርሸን እናመሰግናለን ሐገሪችንን ሰላም ያድርግጓግልን።
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
የሜሉ እናት... ደርባባ.. እጅዎት ይባረክ በጣም ያስጎመጅል... ለ ምርቃቱም አሜን 👑🙏🙏🙏❤️👈
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 жыл бұрын
የፍርኖ ዱቄት አነባበሮ ሙጭጭ ይላል አይንም ብዙ የለውም ላነባበሮ የጤፍና የስንዴ
@jemilamuhammed7344
@jemilamuhammed7344 4 жыл бұрын
መሻ አላህ ጥሩ እናት ነሸ ሁለት ጥቅም ታገኛለሸ አሁን በዚህ አሰተምሮሽ ፣አንደኛ አኛን አሰተማረሸን ሁለተኛ ልጅሸን ታግዣለሸ በጣም የምትመሠገኝ እናት ነሸ እድሜሸ ይረዘም እማ
@leyounatethiopia1836
@leyounatethiopia1836 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይህን ክፉ በሽታ ያጥፋልን ። አነባብሮው በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ የሜሉዬ ቻናል አልተቻለም ከምሬ ከውጪዎች ቻናል ዩሚ ቻናል ከሃገር ውስጥ የሜሉዬ ቻናል ምርጫዬ ነው ምግብ ዝግጅት ላይ አንደኛ ናችሁ
@sosiabraham420
@sosiabraham420 2 жыл бұрын
የሜላት እናት እንደምን አድረዋል? ሁለተኛው ዳቤ/እንጀራ እንደለ በሰበከቱ ቢሆንና ወዲያውነ ሊጡን እንዳሰፍት መጀመሪያው ተጋግሮ የነበረው በላይ ቢደረብስ አይሆንም ወይ ?
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
በጣም ነው ሚያምረው ፈጣሪ ከፈቀደ አገሬ ሥገባ ከልጆቼ ጋር ጋግሬ ነው ምበላው የሜሊ እናት ተባረኪ ማማዬ ።።
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 жыл бұрын
Wow endazhem yechalale enda ahununu new yememokerew betam kelale new tnx yena nat bezu moya kanchi entebkalen motherya
@fekerethiopian5160
@fekerethiopian5160 4 жыл бұрын
Yeti nesh
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 жыл бұрын
ሠላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ማሚ ሰላም ነን አሜን አሜን አሜን አንችንም ይጠብቅልን ማሚዬ በፀሎትሽ አስቢን እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ።
@mezmur6614
@mezmur6614 4 жыл бұрын
የአብሲቱ ጥቅም ምንድን ነው? በጣም ደስ ይላል
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 4 жыл бұрын
ዋውውው እጆችሽ ይባረኩ በጣም ደስ የሚል አነባብሮ ነው 👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤
@cell5440
@cell5440 4 жыл бұрын
በርቺ ጥሩ ነው የምታሥተላልፍው
@قلوالحمدلله
@قلوالحمدلله Жыл бұрын
አነባብሮላይ አብሲት ገና አየሁ በርችልን እናታችን
@dodooolast8574
@dodooolast8574 4 жыл бұрын
ነጭ አዝሙድ በአረበኛ ስ ሙ ምንድነው
@askaltadesse4736
@askaltadesse4736 4 жыл бұрын
የዛሬን አያድርገዉና አድስ አበባ እያለሁ እጋግር ነበር በጣም ነዉ የምወደዉ
@kongitbereket4985
@kongitbereket4985 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ።የሜላትእናትእጅሽ ይባረክ 👌👌👌👌👌👌
@AynalemAbreham-gb8ub
@AynalemAbreham-gb8ub 7 ай бұрын
Anidegna nesh👌enameseginalen 🙏❤
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እናቴ እድሜዎት ይርዘም በርቱልን
@sabashita5380
@sabashita5380 4 жыл бұрын
Eseyyy yene enat desss siluuu erejem edme ke tena garr temegnechalew 😙😙😙😙
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም የምፈልገው ነበር ሰርቼው አላቅም ሰው እጠይቅና እዲህ ነው ይሉኛል ተመልሼ እረሳዋለሁ አሁን ግን እያየሁ እሰራዋለሁ ።
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230 4 жыл бұрын
የኔ እናት ትህትናሽ ደስ ይላል ከነሙያሽ እጅሽ ይባርክ
@helentekle4736
@helentekle4736 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር እናንተንም ይጠብቃችው በጣም እናመሰግናለን
@ytg2041
@ytg2041 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ነጭ አዝሙዱ የተፈጨ ነው ?
@saraabamadi3079
@saraabamadi3079 4 жыл бұрын
Amin mamaye...beautiful mashallah thank you for sharing my sister.
@abyeaylew3866
@abyeaylew3866 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምጣድ የሌለን ሌላ አይነት መንገድ ካለ ንገሪን ሳየው ደግሞ በጣም አማረኝ አሜን አሜን አሜን
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በመጥበሻ ይሆናል
@abyeaylew3866
@abyeaylew3866 4 жыл бұрын
@@melatTUBE የኔ እህት ተባረኪ አመሰግናለሁ
@asnakechteressa4776
@asnakechteressa4776 4 жыл бұрын
Yena Mar yena konjo egeshe yebarkhi 👏👏👏💕🇪🇹
@ቅድሚያለተውሂድ-ከ7ከ
@ቅድሚያለተውሂድ-ከ7ከ 4 жыл бұрын
ግን ሳኡዲ አረቢያ አለ ታለ ንገሩኝ
@zenebeworkesubalew3746
@zenebeworkesubalew3746 4 жыл бұрын
thankyou mamiye, betam seflgew neber.
@meron7563
@meron7563 4 жыл бұрын
imaye ijshi ybareklen amen e.r yhen beshita yatfaln.
@የማርያምልጅ-ጸ9ቨ
@የማርያምልጅ-ጸ9ቨ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት እናመሠግናለን
@etayehueta4925
@etayehueta4925 4 жыл бұрын
amen..amen..amen..emaye..betam..enamesegnalen
@zዲነኝየናቴናፋቂ-s8w
@zዲነኝየናቴናፋቂ-s8w 4 жыл бұрын
የሠሊጥ አነባበረ አመሮኘል በጠመ አረበ አገረ መዲናነው ያለሁት
@hanafetsum4248
@hanafetsum4248 4 жыл бұрын
Wow yetbarka ejoche nachwe
@eleneawoke5653
@eleneawoke5653 4 жыл бұрын
enamesgenalen ejote yebareke
@addisaddis3562
@addisaddis3562 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ሰላም ሁኑልን እርሶም እናመሰግናለን እኔ ሳምንት እለት ለቡና ቁርስ ብዬ አነባበሮ ጋግሬ ነበር አንድ አይን አልነበረውም ሁለት ላስቲክ ነገር ሆኖብኝ አናዶኝ ነበር አብሲት አላደረኩም ለዛ ነው ማለትነው ለሰንበት ቁርስ ትሞከራለች እድሜና ጤናን ይስጥልን ሰላሙን በረከቱን ሁሉ ለአለማችን ያድልልን በያለንበት ምህረትና ቸርነቱ አይለየን!!!
@gelilabelay6142
@gelilabelay6142 3 ай бұрын
እናመስግናለን
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 4 жыл бұрын
እናት እጅሽ ይባረክ ።😘😘😘
@mmmsss9657
@mmmsss9657 4 жыл бұрын
ዋው የኔ እናት በተለይ አረብ አገር ላለን ጥሩነው ምክነያቱም ጤፍ ስለማናገኝ አመሠግናለሁ እናቴ ስወድሽ
@cell5440
@cell5440 4 жыл бұрын
እጂሺ ይባረክ
@shemimaabdela3035
@shemimaabdela3035 4 жыл бұрын
Ejsh ybarek berchi
@emualemu4135
@emualemu4135 4 жыл бұрын
Sebela 1gna neberku sisera gen ayecha alawekm so, thank you so much
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 4 жыл бұрын
አሜን ይህን በሽታ ያጥፋልን የእናቴን አነባበሮ አስታወስሁት
@semiraendris2077
@semiraendris2077 4 жыл бұрын
ነጭ አዝሙድ በአረብኛ ምንድን ነው ስሙ በአላህ የምታቁ
@ssaarrss2399
@ssaarrss2399 4 жыл бұрын
ሲም ሲም
@semiraendris2077
@semiraendris2077 4 жыл бұрын
@@ssaarrss2399 ሀያቲ ሲም ሲም ሰሊጥ ነው
@zenebeworkesubalew3746
@zenebeworkesubalew3746 4 жыл бұрын
Melatiye zare serechew betam mirte new yehonew. Amsgenalehu mamiye again
@የማሜእህትነኝየአህመዶታና
@የማሜእህትነኝየአህመዶታና 4 жыл бұрын
ይገርማል እኛ ጋ ግን ላንኪታ ይባላል ከቂጣ የቀጠነ ከእንጀራ በጣም የወፈረ ነው
@የማሜእህትነኝየአህመዶታና
@የማሜእህትነኝየአህመዶታና 4 жыл бұрын
@@ወለተሐና-ኈ9ሰ በጉራግኛ
@zeynuyai6014
@zeynuyai6014 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@eshetueshe3294
@eshetueshe3294 4 жыл бұрын
ይቅርታ እግዚአብሔር ለሰው ልጅ በሸታን አይሰጥም እግዚአብሔር ይቅር ባይ መሃሪ ነው እጅሸ ይባረክ
@ጦጢት
@ጦጢት 4 жыл бұрын
ያው ቂጣ ነው ለማለት ነው ደሞ ፈጣሪ ይቆጣል እኮ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ
@ፍቅርተሥላሴ-ዸ9ቘ 4 жыл бұрын
እጅዎት ይባረክ የሜሉዬ እናት
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ከምድራችን ላይ ያጥፍልን 🙏
@lemichannel8239
@lemichannel8239 4 жыл бұрын
እጅሰሽ ይባረክ ❤❤❤
@terutadesse6630
@terutadesse6630 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@meandmyself4540
@meandmyself4540 4 жыл бұрын
የኔ እናት ሐገሬን እና እናቴን አስታወሽኝ ቡና አቀራረብሽ እ/ር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ የበለጠ ደሞ የሀገራችንን ምግብ ብታሳይን ደስ ይለኛል ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ👍🏾
@kidistbekele4085
@kidistbekele4085 4 жыл бұрын
እናቴ እጅሽ ይባረክ
@terhashagos3714
@terhashagos3714 4 жыл бұрын
Brava mamma 👏👏👏
@ያልተኖርልጅነት-ፈ2ቐ
@ያልተኖርልጅነት-ፈ2ቐ 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘር
@rajeswarirajeswari7109
@rajeswarirajeswari7109 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@mebratgebru883
@mebratgebru883 4 жыл бұрын
Egyebarke edmana tena yestote
@imenmoustafa2513
@imenmoustafa2513 4 жыл бұрын
ማንዬ ውዴ ኑሪልኝ እጃችሁ የተባረከ ይሁንልኝ የኑግ ና የስሊጥ አስራርን ብታሳይኝ
@الال-ن6د
@الال-ن6د 4 жыл бұрын
የኔም እናት ባለሙያ ነበረች ግን ምን ያረጋል በእንጨት ነው እምትጋግረው መብራት ቢኖር እሷም አትጎዳብኝም ነበር ማለቴ ገጠር ቦታ ነች ያለችው
@alemwobe3044
@alemwobe3044 4 жыл бұрын
በመጀመርያ እግዚአብሔር ለዝች ቀን ስላደርሰኝ አመስግነው አለው ግን እንደዚህ መልካም ሰውችን ሳይ ሳላመሰግን አላልፍም እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን አንድ ነገር ልንገራችሁ የዛሪን አያድርገው እና እኔ የገጠር ልጂ ነኝ የቤት ውስጥ ስራ ምንም አልችልም ነበር ብዙ ግዜ ከብት እረኛ ነበርኩ እና ባጋጣሜ አዲስ አበባ በ94 መጣው እና ወጥ ቤት ነበርች እኔ ሁሉ ነገር አዲስ ነበር ለመልመድ ፍላጎት አለኝ ልታሳየኝ ፍቃደኛ አልነበረችም ግን ይቅርታ አድርጉልኝ ቄመኞ ሁኝ ሳይሆን መልካም አድርገን ብናልፍ ሁልግዜ የህሌና እርፍት ነው በማለት ነው ያሁሉ እልፍ ይህው ኩውየት እግኛለው ብዙ ፍተና ነበረው አሁን ግን ገጠር ከከተማው በልጦል ብዙ ለውጥ አለ ሴት ልጅም ብቸዋን ድር ሄዳ ከብት መጠበቅ አትችልም ግዜው ተቀይሯል እና ዛሬ ይህው በነፃ ሙያ በሽ ነው እድሜከጤና ይስጥልን ኑሩልን ብዙ ታርክ ነበር ግን ለትውስታ ትንሽ አልኮቹ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ትክክል ብለሻል አይዞሽ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ጎበዝ ጠንክሪ እህታችን
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ
@ሰላምታዬ-ዠ4ቘ 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሄር ለአለም ሁሉ ምህረት ያውርድ።
@emualemu4135
@emualemu4135 4 жыл бұрын
I miss Anbabero weyena
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 4 жыл бұрын
አሜን እናቴ እግዚአብሔር በምህረቱ ይቅርይበለን እጆትን ይባርክልን
@aka3466
@aka3466 Жыл бұрын
wowodacsil❤❤❤❤❤❤❤❤
@SamSung-tk5nj
@SamSung-tk5nj 4 жыл бұрын
ዋው ነጭ አዝሙድ ማለት ድብላሉን ነው ጋይሰ
@hawaseid9393
@hawaseid9393 4 жыл бұрын
አይደለም ማማ
@eskedarmamuye6559
@eskedarmamuye6559 4 жыл бұрын
@@hawaseid9393 6
@AaAa-gj4ut
@AaAa-gj4ut 4 жыл бұрын
ስምስም
@liduberhe1164
@liduberhe1164 4 жыл бұрын
betam yamral tebarku
@syazedafkari3324
@syazedafkari3324 4 жыл бұрын
ማሻኣላህ ነው
@sunnygreece2650
@sunnygreece2650 4 жыл бұрын
Bemetebesh yehallle
@makeyamanmaki2934
@makeyamanmaki2934 4 жыл бұрын
Wwwo maxalo lebal baxameno mewodo
@veronicaborie974
@veronicaborie974 4 жыл бұрын
እማየ እርጅም አድሜና ጤና ይሰጡወት ከርሰዎ ብዙ እንማራለን
@melatdebele8501
@melatdebele8501 2 жыл бұрын
👏👍
@johncharmaboy3487
@johncharmaboy3487 4 жыл бұрын
እዲሜና ጤና ይሥጥሺ እናቴ።
@ቃሊናአንቲ
@ቃሊናአንቲ 4 жыл бұрын
Wowwwww
@makeyamanmaki2934
@makeyamanmaki2934 4 жыл бұрын
Ameni
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@genetmenbera7653
@genetmenbera7653 4 жыл бұрын
Betamooo wededekute
@amenmehari6757
@amenmehari6757 4 жыл бұрын
Don't use fwrno dukait Mama because it is really bad to your health
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 4 жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ ስር ኮሜንት የሰጣችሁ ሴቶች ልጆቼ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናታችሁን የምትወዱ መሆናችሁን ከፅሁፋችሁ አይቼ ልቤ በደስታ ተሞልቷል እኔ እናቴን እወዳት ስለነበር እናቱን የሚወድ ሳይ የኔ እናት የተወደደችልኝ እስኪመስለኝ ደስ ይልኛል እግዚአብሔር አምላካችን ሁላችሁንም እሱ ይጠብቃችሁ እናታችሁንም ይጠብቅላችሁ::🙏 ሜላትዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ "ባህሌ" ቲዩብን ነው የምከታተለው ያንቺን በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት የምትሰሪያቸው ምግቦች ሁሉ ከእርጋታሽ ጋራ የሚጥሙ ናቸው እናትሽን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በይልኝ:: ጌታ ይባርካችሁ🙏🙌 ፀዲ ነኝ የሰንሰለት ድራማ አርቲስት😆
@monaatopia1074
@monaatopia1074 4 жыл бұрын
እናቴ ትሰራው ነበር ሀሙስ ሀሙስ ቀን ያሰላም እንዴት እንደሚጥም
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 4 жыл бұрын
Thank You
@nohaminyohanns1595
@nohaminyohanns1595 4 жыл бұрын
Ejotn yebarkw
@zuzulove4012
@zuzulove4012 4 жыл бұрын
እናትሽ የት ነው የለችው
@abrsemeasmara1959
@abrsemeasmara1959 4 жыл бұрын
Yedro enat erkatawa des tlelalech
@dodooolast8574
@dodooolast8574 4 жыл бұрын
በመጥበሻ መጋግር አይቻልም እንዴ
@nohaminyohanns1595
@nohaminyohanns1595 4 жыл бұрын
Amen
@mekiamohammed362
@mekiamohammed362 4 жыл бұрын
እላህ ጀወትን ይባርክልኝ
@sabla201
@sabla201 4 жыл бұрын
ዋዉዉተባረኪ
@ዉደብለክጥራኝ
@ዉደብለክጥራኝ 4 жыл бұрын
አብሢት እንዳታረጉ
@heavenkonjo1276
@heavenkonjo1276 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምወደው ግን ምጣድ የለኝም
@greatgull6931
@greatgull6931 4 жыл бұрын
heaven konjo bemetbesha mokeiw
@mimikebede4456
@mimikebede4456 4 жыл бұрын
አሚን የናተ ፀሎት ይድረስልን እናተንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!🙏🏿🙏🙏🏽🙏🏼
@cell5440
@cell5440 4 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😍
@Hh-hm4ox
@Hh-hm4ox 4 жыл бұрын
ምጣድየለለንስ ሁቢ
@liduberhe1164
@liduberhe1164 4 жыл бұрын
AMENNN
@ኢማንአወልነኝኢማንየአወል
@ኢማንአወልነኝኢማንየአወል 4 жыл бұрын
አሜን እህት አለም ሀገራችን♥♥ ሰላም ያድርግልን እንሻላህ አንቺም እጅሽ ይባርክ ቄንጆ ነው ዋውውውው♥♥
@bettyethiopianfood463
@bettyethiopianfood463 4 жыл бұрын
Yum yummy እንዛመድ
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 4 жыл бұрын
ወይኔ የናቴን አይነብሩት አስታወሰኝ እማዬ ይሄንን አትነእብሩት ነው የምትለው አቢስቱ የእማዬ ገንፎ ነው የምታደርገው በተፈጨ ስንዴ የሜልዬ እናት እግዚአብሔር ይስጥዎት ይቺማ ታጋገራለች
@fekirethiopia7082
@fekirethiopia7082 4 жыл бұрын
💕💕💕ማሚዬ ከሀገር ውጪ ያለነው ምዳድ የለንም በምን እንስራው
@erer1974
@erer1974 4 жыл бұрын
በትልቅ በመጥበሻ መጋገር ትችያለሽ
@bililghasrasagh4827
@bililghasrasagh4827 4 жыл бұрын
weyy. tilante. ya. enjara. aycha. endte. endanafku. tadya. ya tafi. dukte. selamalaghhi. tawkughi. dase. Geni. dase. ferno dukte. enkwane. ala. tamsgne. enate. erghime. edema. ka. tahna. ga. tamagaw.
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
እናመሰግናል ጤፍ ስለማላገኝ ይህን በጣም ነበር የፈለኩት
ብላክ ፎረስት ለምኔ የሚያስብል አነባበሮ
12:38
Ethio-Twins tube (lucky)
Рет қаралды 410 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 60 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 8 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
37:51
bayGUYS
Рет қаралды 1,7 МЛН
አነባበሮን  በሁለት  ልዩ  ልዩ  ጣእሞች
14:07
Melly spice tv
Рет қаралды 95 М.
የ ጥቅል ጐመን ጉላሽ ለ ፃም Ethiopian food
10:13
ANEBABERO | አነባበሮ  | ETHIOPIAN CUISINE  @Martie A ማርቲ ኤ
6:00
Martie A Cooking ማርቲ ኤ
Рет қаралды 40 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 60 МЛН