ምርጥ የማር ጠጅ አጣጣል ከነ መጠን ልኬታው ዋው 👍

  Рет қаралды 7,288

FELANA tube ፈላና በር

FELANA tube ፈላና በር

Күн бұрын

Пікірлер: 105
@shebawian5074
@shebawian5074 2 ай бұрын
በጣም በጣም ባለሙያ ጎበዝ ልጅ ነህ ፣ ተባረከ።
@felanatube
@felanatube 2 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጥሩ ጠጅ አጣጣል ነው ያሳየህን አመሰግናለሁ ላይክ ሼር
@wandwosanjiru6813
@wandwosanjiru6813 2 жыл бұрын
ምርጥ የማር ጠጅ አጣጣል ስላስተማርከን እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ ።
@ፍቅርነውምርጫዬ
@ፍቅርነውምርጫዬ 2 жыл бұрын
ሰላም ፈላና ዋው እናመሰግናለን በርቱልን ሞያ መማር ይጠቅማል
@rbtsibethiopia
@rbtsibethiopia 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ጠጅ አጣል ነው እናመሰግናለን ሰለ አሳየን የወነት ፊላና ወድሜ
@foodloverethio
@foodloverethio 2 жыл бұрын
ረላም ፈላና wow በጣም ቆንጆ ነው ከአንተ ብዙ አንማራለን በርታልን
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Thanks
@meh2832
@meh2832 2 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን ፈላዬ
@tesfayebiru5647
@tesfayebiru5647 2 жыл бұрын
Wow it so good traditional beverages 👍
@hageretube6062
@hageretube6062 2 жыл бұрын
Wowwww my bro አኮራህን ተደምሜ ነው ያየውት .rispect🙏🙏
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Thanks best
@GatenetHussen-eb7js
@GatenetHussen-eb7js Жыл бұрын
ካየሁት ሁሉ ያንተ በጣም ምርጥ ይመስላል
@sarasfamilyshow1401
@sarasfamilyshow1401 2 жыл бұрын
Amazing wooooow thank you soooo much for sharing us my dear brother ፈላናዬዬዬዬ ዋውውው ሼር 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹👌👌👌
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Thanks
@nigatketematube
@nigatketematube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፈላና ወንድም አለሜ ሰላምህ ይብዛ በክርስቶስ ዋው በጣም ቆንጆ የሚያምር ጠጅ ነው የጠመከዉ እጅህ ይባረክ እናመሰግናለን ሼር ላይክ 👍👍
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@roman_roman
@roman_roman 2 жыл бұрын
ስላም ወንድሜ ምርት👍👍👍👍
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 2 ай бұрын
ተባረክ 🙏🙏
@melkamgonderewatube7655
@melkamgonderewatube7655 2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድማችን ፋላና አንኳን ደና መጣህ, ዋዉዉዉ በጣም ገራሚ የጠጅ,አጣጣል ነዉ, ከምረ ሙያ,ሲለካ በፋላና ነዉ ለካ 👌 አጆችህ ይባረኩ,ለአኛም ስለአጋራህን አናመሰግናለን🙏
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 2 жыл бұрын
ሰላምህ የብዛ ዋው የሚገርም ነው ፈላናዬ የሄ የባለቤትህ ሙያ ነው በጣም የሚገርም ነው የጠጅ ኣሰራር ልዩ ነው ከነ ሙሉ ኣሰራሩ ከነመጠኑ በተልይ ለሰርግ ከነመጠኑ ከጥሩ ገልፃ ጋር ዋው ትንተናህ በጣም ጥሩ ነው 👍👍
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Netsi thanks.
@meskerembarkie5434
@meskerembarkie5434 2 жыл бұрын
Waww it’s the best teg I can tell. We are coming to enjoy it . Ejoch yebarku
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
thanks
@fekertube5818
@fekertube5818 2 жыл бұрын
ሠላም ፈላናዬ እንኳን ሠላም መጣህ ዋው ሸርርርርር
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
ዋውው ጠጅ ሲዘጋጅ አይቸ አላቅም ነበር ፈላና ሁለገብ እኮነህ እናመሰግናለን ሸር ስላደረከን በቃ ጠጁን ጠምቄ ኮመንት እጽፋለሁ ። አንድ ወር የቆየ ሲጠጣ ግን ታየኝ
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 2 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ፈላና ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ዋውውውውው በጣም የሚያምረው ብርዙ በርታ ከዚህን በላይ እንጠብቃለን
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Thanks
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
ዋው ፈላና የዛሬው ቪዲዬ ይለያል ይገርማል በጣም ጉበዝ ነክ አስተማርከን እናመሰግናለን ሼር ስላደረከን
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Thanks
@e-starmedia1623
@e-starmedia1623 2 жыл бұрын
ዋው ለየት ባለ አሰራር ነው የመጣህልን። ብዙ የጠጅ አሰራር ቪዲዮ አይቼያለሁ ይሄ ግን ለየት የሚያደርገው መጠኑን እንዴት መመጠን እንዳለብንና ባጠቃላይ የምንጠቀማቸውን ግብአቶችንና እስከ አጠቃቀሙ፣ የምንጠቀመውን ግብአት አይነት ዘርዘር አድርገህ አስረድተህናል። ዘርጉን ጥራኝና ስቀምሰው ጣእሙን ደግሞ ስቀምሰው እናገራለሁ።😋👌 በመሰል ስራዎች ናልን በተለይ የኛ ወንድዶች እምብዛም ምግብ የማብሰል ልምድ ስለሌላቸው ብዙ ይማራሉ። ከባለቤትህ ጋር በተለይ ለሁለት እየተጋገዛችሁ ብትሰሩ እጅግ በጣም ያማረና ትምህርት ሰጪ ይሆናል። ስላጋራኸም እናመሰግናለን😍🙏
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
ከልብ አመሠግናለሁ ግብአት ለሆነው አስተያየትሽ ክበሪልኝ
@ሀግእዝHaGeez
@ሀግእዝHaGeez 2 жыл бұрын
ሰላምህ የብዛልኝ ፈላና ወንድምዬ ዋውው አጂጉን ሴት የሚ አስንቅ ሙያ ተማርኩ ካንተ ባለሙያ አይገልጥህም ዋውውው በጣም እናመሰግን አለ እስከመጨረሺው ቁጨ በየ አየሁት እወነት ክበርልኝ😍😍ላይክ ሸር
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Thanks
@eyobyonas
@eyobyonas 2 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
Waooo ፈላናዬ እንዴት አይነት ባለሞያ ነህ እጅግ በጣም ግሩም ጠጅ አሰራር ነው ያሳየህን ግን ይህንን ሁሉ ምን ታደርገዋለህ 😂😂አቦ ይመችህ አር አስጎመዥህን 😋😋እጅግ በጣም እናመሰግናለን like share
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Tsegshe i have families wedding 🤣
@Temir5172
@Temir5172 2 жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ ፈላና ወድሜ ሰላምህ ይብዛልን እናመሰግናለን ወድ ሴት ሳይል እሚሰራ ወድ በጣም ደስይላል ይመችክ አቦ👍👍👍👍👍👍
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Thanks
@enatmedia-
@enatmedia- 2 жыл бұрын
Watching...
@sisco19
@sisco19 2 жыл бұрын
ፈልዬ በጣም አሪፍ ሞያ ነው በርታ አንበሳው
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Thanks
@adona21adona16
@adona21adona16 2 жыл бұрын
ፈላና ወንድሜ በጣም ግሩም ነው የጠጅ አጣጣልህ ዋው ከመጀመረያ እስከ መጨረሻው ኢትዮጵያዊ የባህል መጠጥ የሆነው የጠጅ አጣጣል እስከ መጠኑ ግልፅልፅድርገህና በሚገባና ለመጣል በሚያነሳሳ መልኩ ነው አሳምረህ ያሳየኧን ፈላና የተሰጠህን ሀላፊነት በተግባር በሚገባ ተወጥተሃል ዋው ጠጅ የሀገራችን ተወዳጅ የምንኮራበት በማር የሚሰራ ባህላዋ መጠጥ ነው በጣም ደስ ይላል ከለሩ ራሱ ሲያምር ስኳር ሳይገባበት በንፁህ ማር ጥለህ አሳይተኧናል ከልብ እናመሰግናለን 👌🙏ሼር
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Thanks my best
@NejatYouTube
@NejatYouTube 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ፈላና እኛ ጠጂ ይጥፍልን እያልን አንተ ታለማለህ ግን ብርዝ መሰለኝ ባለሞያነህ አሪፍት ትምህርት ነው እጂህ ይባረክ😍
@hemdantube9616
@hemdantube9616 2 жыл бұрын
👌👌👌
@medihntube
@medihntube 2 жыл бұрын
ወይይይኔ ፈላና አር በእናትህ ጌሾ የት አገኛለሁ 😭waoo በእውነት እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜ አሰራሩ ስላሳየህን በጣም እናመሰግናለን
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Medihn thanks ፅግሽ ጌሾ ከፈለክሽ አማዞን ላይ አለ ሲባል ሰምቻለሁ አረጋግጬ እነግርሻለሁ
@hagertube55
@hagertube55 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት አሪፉ ስራ ነዉ ግን ከዚህ ከሚያምረ ጠጂ በስተጀሪባ የባለቤትክሞያ ያለበት ይመስለኞል
@enatmedia-
@enatmedia- 2 жыл бұрын
ኑ ሴቶችዬ ሞያ ተማሩ ። የምር ልዩ ነው ጠጅ አጣጣል ከነ ሙሉ ግብአቱ አቤት ባለሞያ ነህ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Thanks
@eijleeij
@eijleeij 2 жыл бұрын
ዋዉ ፈላናየ በጣም ምርጥ ባለሙያ ነህ በዛላይ የመጠኑን አጠቃቀም በደንብ ነዉ ያሥረከዉ ጎበዝ ነህ ሴቶቹ ይሄን ያክል አንችልም ክክክክ መልክ ይስጠኝጅ ሙያ ከጎረቤት😋 ተማሩ ሴቶችየ እኔ ግን ጠጅ የመጥመቅ አላማ የለኝምጅ ገብቶኛል ስላችሁነዉ 👍👍👍👍 ባለሙያ በርታልን
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ
@BontutubeHuruta
@BontutubeHuruta 2 жыл бұрын
ዋው ፈላና ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Thanks
@kershfood8611
@kershfood8611 2 жыл бұрын
Like 38 Welcome Good night Very good 👍
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
thanks
@mesi9851
@mesi9851 2 жыл бұрын
ሰላም ፈላና እንኮን ደህና መጣህልን የሚገርም ነው የጠጅ አጣጣል ነው እኔ ከኢትዮጵያ ውጭ ጠጅ፣ጣላ ፣ድፎ ዳቦ ፣በቃ የኢትዮጵያ የሆኑ ነገሮች ከኢትዮጵያ ውጭ የሚደርግ ወይም የሚሰራ አይመስለኝም ነበር እድሜ ለስልኬ እና ለዩቱብ ብዙ ነገር አየሁ ሰለዚህ እናመሰግናለን ውንድማችን ።
@yeshikidane8988
@yeshikidane8988 Жыл бұрын
Great job tee
@menitube-3685
@menitube-3685 2 жыл бұрын
wow great job Felana👏👏👏👏👏👏
@ftube923
@ftube923 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማቺን ፋላና ወንድማቺን ዋዉዉዉዉዉ በርታልን ጉበዚ ነህ ወላሂ ግን አንተዉ ነህ የሰራህዉ እእእእእእእ ፈላና 👍👍👍👍👍
@abebechwollotube
@abebechwollotube 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ፈላና ወድሜ ትናት ኮሜት ዝግ ነበር የጠጅ አጠማመቅ ለመጀመራያ ግዜ ባተ ቤት ሳይ ጎበዝ ነህ ስላካፈልከንም እናመሰግናለን
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Thanks
@GetasewEndalamaw
@GetasewEndalamaw Жыл бұрын
@zeritutube
@zeritutube 2 жыл бұрын
ሰላምጤናይስጥልኝ ፈላናዬ ዋዉዉዉ ገራሚ የጠጂ አጣጣልነወ እዲህነወ ሰዉ ማለት የሴት የወዲ ብሎ ስራክፊፊል ዱሮ ቀረ በዉነት ሚስትህ እዲለኛናት👌ብቀምሰዉ ጥሩነበር😋
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Thanks zeryee
@sbbacraft
@sbbacraft 2 жыл бұрын
ሰላም ፈላና ለካ ጎበዝ በለሙያ ነህ 👍
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Thanks
@Alidawah3
@Alidawah3 2 жыл бұрын
ሰላም ላተ ይሁን ፈላናዬ ዋውውውውው ልዩ ነክኮ እኔ ጠጅ ሲጠጡ ነው እጂ የማየው እዴት እደሚሰራ ግን አላውቅም ለማንኛውም ምርጥ የሞያ ጥቆማ ነው ሴቶችዬ ኑ ሞያ ተማሩ🙏🙏
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Thanks
@meh2832
@meh2832 2 жыл бұрын
♥♥♥
@Adugenete
@Adugenete 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ብያለሁ ሳላየው ያመለጠኝ ቪዲዮ ነበር ፈላናችን አንበሳብባለሙያ ነህ ለካ በጣም ነው ያስደመምከኝ I am proud of you bro good job . It's a great lesson, thank you very much 🙏🙏🙏🙏
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
thanks my bro
@etagegnet6376
@etagegnet6376 4 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@tizetagirmakids
@tizetagirmakids 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እረ ሙያ ሙያ አልተቻልክም ጉረቤቴ በል ጉራ በል ይዘህ ግን ማሩን ብቻ ጠጂ አልጠጣም በጣም ጥሩ ሙያ ነው ታዲያ ለምን አትሰራም ለሰርግ ለክርስትና ብዙ ሰው እኳ ይፈልጋል ጥበብ ሳይሆን ሙያ ነው የጠራህ
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣ትዙዬ እማይወዘውዘውን ላንቺ ሠርቼ እለቅልሻለሁ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ 2 жыл бұрын
Wowwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwwqሠላም
@e-starmedia1623
@e-starmedia1623 2 жыл бұрын
Watching, like & share😍👌
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
ሞያ እንማራለን በርቱልን
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Thanks
@feve5431
@feve5431 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ እደዝህ አይነት ቪዶዮች በጣም ጥቅም አላቸወ አሁን እኔ ሀገሬ ስገባ ጠጂ መጣል ስፈልግ ወደ ፈላና ቻናል ከች እላለሁ እናመሰግናለን ክበርልን🙏🙏
@mituyefikir9033
@mituyefikir9033 Ай бұрын
How do you make the starter ( eresho)?
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 2 жыл бұрын
የእውነት እንደዚህ ቀላል ከሆነማ በአንድ ኪሎ ሞክሬ በደንብ ቢዲዮ እሰራለው እኛ እኮ በአሉ ሳምንት ሲቀረው ነው ከኢዮጵያ ባመጣነው ማር የምንሰራው እና እርሾ እንጨምርበታለን ያንተ አጣጣል ግን ተመችቶኛል
@motivationforyou-2375
@motivationforyou-2375 2 жыл бұрын
ሰላም ፈላናችን ዮቲበሩን ሁላ ጠጪ አድርገህ ፣የሞቅታ ቪዲዮዎች እንድንሰራ ልታደርገን እኮ ነው።ሁሉም ልሞክረው እያለ ነው።ይመችህ ወንድሜ ምርጥ ነው።በርታ
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
Talak 🤣🤣🤣
@abazemariyamkidanemariyam2826
@abazemariyamkidanemariyam2826 Жыл бұрын
ጥሩ ነው አሰራሩ ግንብቅል አያስፈልገውም?
@felanatube
@felanatube Жыл бұрын
አባታችን ሠላምና ጤና ይሁንልዎ ብቅል እንደሀገር ቤቱ አንጠቀምም በጣም ቀላል በሆነ መንገድ ነው የምንጥለው
@toybamuhyetube709
@toybamuhyetube709 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ፈላናዬ እና ቤተሰብ ውድ ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞች በያላቹሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ 💚💛❤😍 ዋው ፈላናዬ አተየዋ እንድህ ያለውም ሙያ ግን ማነው ያስተማርክ እውነት ምን ልበል ቃል አጣሁ ማለቴ እኛ ሴቶቺ እኮን እንደት እንደሚጠመቅ አናውቅም ለምሳሌ እኔ ምንም አላቅ ወላሂ ወይኔ ሴቶቺዬ ተበልተናል ፈላናየ ጠጂ እንድህ ከሰራ እማ አድሜ በይ ከዛሬ ጀምርሺ ተማራይ ሙያ እድሜ ፆታ አይመሪጥም እንድህ አስተምርን እማ ሸጋዋ እኔም ተማራኩ በስበቡ ሀገር ስገባ እንግዳ ቢመጣብኝ እንድህ አድርጌ አስተናግደዋለሁ ግን ፈላናዬ ታሰክር ይሆን ካሰከርቺ ትልቅ ጉዳት ታርመጣለች ይቺን ፉትብሎ ሲሄድ አወዳደቁታየኝ 😂ከፊት ከኀላው ምን እንዳለ እኮ ችአያቅም ያገሬ ሰው ይቺን ፉትብሎነው ላካ ሀገር ቤት እያለሁ ማታ ማታ ከገበያ ሲመለሱ እየፎከሩ በኛ ቤት ስሪ የሚያልፉት የነበርው ግን ወላሂ አገር ቤት ትዝ አስባልከኝ ጌሾው ማሩን ሳይ አይ ይይይይ ይህን የመሰለ ጠጂ ስለጋበዝከት ከልብ እናመሰግናለን 🙏ሁለት ፉት ብየ እራሴላይ ወጣቺሀይል አላት አንድ ወር ሙሉ ይቺማ አ ደገኛ ነት ፉላናዬ ዋውውው👌😂😂
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
ጠዬ 🤣🤣🤣አመሠግናለሁ
@toybamuhyetube709
@toybamuhyetube709 2 жыл бұрын
@@felanatube እውነቴን ነው እኮ😂😂😂
@גנטלמה
@גנטלמה Жыл бұрын
Betamgerum aserar new yasayehn enamsgnaln yegasho enchetun gen mecha endmnataraw alawokenm
@felanatube
@felanatube Жыл бұрын
የጌሾ እንጨቱን ጠጁ መፍላቱን ካረጋገጣችሁ እና ለዝግጅት ወይም ለበአል ሁለትና ሦስት ቀን ሲቀረው ማጥለል ነው አመሠግናለሁ
@salamalemu3423
@salamalemu3423 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ፈላና ሰላምህ ብዛት ይበል ጠጅዋን መጣል ሳይሆን መቅደስ እችልበት ነበር ግን ግን ጌሾው በእርሾው ይቀቀልየለ ? ብቅልስ ይገባል እርግጠኛ ነኝ አደል ቅደምተከተሉን እረሳሁት መሰል አንደኛ ነህ አንተ ግን ይህን ሁሉ ጠጅ መጥምቅ በሩቅ አገር በልቅደምተከተልዋን ባገርኛው የገበያውን ይሆን የማውቀው ቅደምተከተልዋን ፃፍ አርግልኝማ
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
እንደሀገር ቤት አሰራር ከሆነ ትንሽ ፕሮሰሱ ይለያል ምሣሌ :-ውሀ በማር ይበጠበጣል ከዛ የጠጅ እርሾ ይገባል ከሦስት እስከ አምስት ቀን ይታሠራል በመጨረሻም ከተበጠበጠው ብጥብጥ ይቀዳና ጌሾው ይቀቀላል ከዛም የተቀቀለውን ጌሾ እና ቀሪውን ብጥብጥ ውሀ በመቀላቀል እንደውሀው ልኬታና መጠን አይተን ማር አልሠን በደንብንፋስ እንዳይገባ አርገን ማሰር ነው እስኪፈላ ድረስ በየ አስር ቀን ወይም አስራ አምስትቀን እንደአየሩ ሁኔታ እየከፈትን ለጋና በሳል መሆኑን እያረጋገጥን የማር መጠናችንን ማስተካከል ይጠበቅብናል ማር በቂ ከሌለን በስኳርም መጠቀም ይቻላል ግን የስኳሩ ልብ ይመታል ጥሩአይነት የማር ጠጅ አታገኝም ይሔው መሠለኝ ሌላ ካለ አካፍይን እንማራለን።
@salamalemu3423
@salamalemu3423 2 жыл бұрын
ብቅል አይገባም እንዴ ይገባ መስሎኛል ለሁሉም እናመሰግናለን
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
የብቅሉ ሚስጥር አንዳንዶቹ ከትነሽ በቆሎ ጋር አድርገው ይሰራሉ ግን በጣም የመድረቅ ባህሪ ያመጣል ያደሞ ማሩን ቶሎቶሎ አልሱኝ ይላል 😜
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 2 ай бұрын
ጌሾ በስንተኛው ቀን ነው የምታወጣው ???
@felanatube
@felanatube 2 ай бұрын
ጌሾ ጠጁን ከጣልሽበት ቀን አንስተሽ ዘግጅቱ ሊደርስ ሦስት ወይም አራት ቀን ሲቀረው ድረስ ከጠጁጋ አብሮ መቆየተ አለበት በስተመጨረሻ እንደጠጁ መጠን ማር አልሰሽ ለዝግጅቱ ሬዲ ማድረግ ነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
seriously???
@felanatube
@felanatube 2 жыл бұрын
yes 🤣🤣
@Fikirte-q4h
@Fikirte-q4h 6 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@etagegnet6376
@etagegnet6376 4 ай бұрын
የምንቀቅልበት የውሀው መጠንስ አይቀጥንም
@felanatube
@felanatube 4 ай бұрын
ሠላም ጤና ውሀን በውሀ ምን ብለን እናቀጥነዋለን ዋናው ነገር ለምንፈልገው መጠን ልኬታውን ከማሩ መጥን ጋር አጣጥመን ምርጥ የማር ጠጅ በቀላል ሜቴድ መጣል ነው ማቀጠን ያልሽው ለምሳሌ ምርጥ የማር ጠጅ ለመጣል ከተፈለገ 1ፖውንድ (ኪሎ) ማር ለአምስት ፖውንድ(ሊትር) ውሀ በቂው ነው በዛኑ ልክ ወፍራም ጠጅ ይሆናል ማለት ነው ነገር ግን ውሀውን ካበዛሺው ለአንድ ኪሎ ማር እንደዛው ይቀጥናል መልክም ጣእምም አይኖረውም መልካም ጊዜ አመሰግናለሁ ስለጠየቅሽኝ ላይክ ሰብስ ክራይብ ያስፈልገኛል።
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 838 М.
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 127 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 9 МЛН
የጠጅ አጣጣል |How to make Teji| Ethio lal
11:58
ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Рет қаралды 26 М.
ምንትዋብ፡-  የጠጅ አዘገጃጀት
35:55
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 27 М.
EBS Special Show: የ ጠጅ አጣጣል ( Tej Preparation)
14:27
ebstv worldwide
Рет қаралды 100 М.
ንፁህ የማር ጠጅ/Ethiopian honey wine
26:25
Mama's Kitchen Melat
Рет қаралды 133 М.
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 838 М.