‼️የቡና ብርዝ ገራሚ የብርዝ አሰራር/ በቡና እንዲህ ይሰራል ገርሞኛል ዋው ነው

  Рет қаралды 6,785

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

#ethiopianfood #food

Пікірлер: 59
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች ሰላማችሁን እየተመኘሁ🙏🥰 ዛሬ በአይነቱ ልዩ የሆነ በጣም ጣፋጭ የቡና ብርዝ ተጋበዙልኝ እንዴት እንደሚጣፍጥ👌 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ሌሎቻችሁም ቤተሰቦቼ ላይክ በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@meseretmnale1960
@meseretmnale1960 10 ай бұрын
መሠረት እባላለሉ አንቺንና ስራሽን እወዳችኋለሁ ጀበናው ነትነው ነሚሸጠው ብታሳውቂኝ አመሠግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
@@meseretmnale1960 መሲዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰 ከገዛሁት ቆይቷል ግን መርካቶ ሳሪስ እንዲሁም በእቃ መሸጫ ይገኛል ካየሁት አሳውቅሻለሁ የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 9 ай бұрын
ቤትዬ ዉዴ እንኳን አደረሰሽ የኔ ባለሞያ ይገርማል ብልህነትሽ በዉነት በጣም ቆንጆ መላ ነዉ ገብስ በሌለበት ቡና የዉነት ግሩም ነዉ ከለሩ ሲያምር እጅሽ ይባረክ 👍👌❤❤❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የመንዝዬ እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ
@ፍቅርይበልጣል-ቘ2ዀ 9 ай бұрын
ዋዉ እሞክረዋለሁ ቡና በጣም ስለምወድ 🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tenad7309
@tenad7309 10 ай бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል ከለሩ እሞክረዋለሁ Thankyou🙏🏾♥️
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@kokitem7246
@kokitem7246 10 ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍 የኔ ማር እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ኩኪዬ እንዴት ነሽልኝ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 10 ай бұрын
ሰላም በጣም ጎበዝ በርች 🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ለታይዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yirgalemghebrehannes8530
@yirgalemghebrehannes8530 10 ай бұрын
Thanks,happy new year !!!
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 10 ай бұрын
I like your creativity ❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ስምረትዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 10 ай бұрын
Betty Thanks
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ስንዱዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@yashidata7934
@yashidata7934 10 ай бұрын
ዉድ ቤተሰቦች ላይክ አድረጉ 102ሰዉ አይቶ 17ላይክ እር አያሰከፋልም ዉዱችዬ የኔ እንቁዎች ያንተዉ እህት ከማዳም መጥባ❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ
@ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ 10 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ጎበዝ ነሽ ብቻ አይገልፅሽም በርቺ ጀበናይቱም በጣም ነዉ ያማረቺኝ የት ነዉ የምትገኘ በቅርብ ሀገር እገባለሁ መገኛዋን እና የተለየስምም ካላት ሹክ በይኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@GNFxGojo
@GNFxGojo 10 ай бұрын
❤❤❤👌👍
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ በሆነ ምስጋና አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@liyaisakabraham6564
@liyaisakabraham6564 9 ай бұрын
የኔ እህት ጎበዝ ቀጥይበት ያቺ መያጃ የተጠቀምሽበት እቃ የት እንደገዛሽው ብትነግርን ደስ ባለኝ ነበር ተባረኪልኝ ኣመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 8 ай бұрын
የእኔ ውድ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው ከሳሪስ ገበያ ነው የገዛሁት🙏🥰❤
@genetzeray7138
@genetzeray7138 10 ай бұрын
🥰👈💫🕊👋👋👋በርችልኝ ውዴ 🥰👈🕊❤️👍🎂
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ገንዬ የእኔ ውድ ብርታቶቼ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 10 ай бұрын
ካንቺ ያልተማርኩት ሙያ የለም የኔ ውድ❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
ቲጂዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@hailemesfin1864
@hailemesfin1864 5 ай бұрын
ሰርቼ እስክጠጣው ቸኩያለሁ አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner 5 ай бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@kingcell4953
@kingcell4953 10 ай бұрын
Ersho aysflgem ende ema❤
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ አያስፈልገውም እራሱ ማሩ በቆየ ቁጥር እየፈላ ይሄዳል🙏🥰❤
@hanahadgo1924
@hanahadgo1924 10 ай бұрын
Inever see before but ilove coffee tomuch ❤😂
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ሀንዬ የእኔ ውድ ስለምታበረታቺኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@tenad7309
@tenad7309 10 ай бұрын
የቡና ብርዝ?????
@meseretmnale1960
@meseretmnale1960 10 ай бұрын
እወድሻለሁ በጣም ግበዝ ነሽ ጀበናው የት ነው የሚገኘው
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
መሲዬ ፅፌልሻለሁ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 10 ай бұрын
ቤቲዬ የኔ ውድ ❤️ ማቅረቢያሽ በጣም ታምራለት 🤩 ከይቅርታ ጋር አያሰክርም ወይ ? እማያሰክር ከሆነ ንገሪኝና እኔም ልስራው
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
ነጃትዬ እንዴት ነሽልኝ በፍፁም አያሰክርም ከአልኮል ነፃ ነፃ ማር እና ቡና ነው እኮ እና ቀረፋ በውጪው አለም የሚያፋላ ነገር እየጨመሩ ይሰሩታል እኔ ግን ምንም የጨመርኩት ነገር የለም ጊዜ ስጪው እንዲፈላልሽ ሆድ እንዳይነፋ በተረፈ በጣም ይጣፍጣል በአቦል ቡና ስሪው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 10 ай бұрын
​@@bettwascornerእሺ የኔ ውድ ❤በጣም እመስግናለሁ ቤትዬ
@eses143
@eses143 10 ай бұрын
እረሾ ይደረጋል ወይስ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ ምንም አይነት እርሾ የለውም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@teg22345
@teg22345 9 ай бұрын
Ere miyasker yemeselal 🤔
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ እንዴት ያሰክራል ብለሽ አሰብሽ ? ምንም የገባበት የለም ማር ነው የገባበት ሞክሪው እስቲ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@asterghosn9831
@asterghosn9831 10 ай бұрын
Endat nesh Bettwa koinjoo naw betam enmseganeln
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
አስቴርዬ የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 10 ай бұрын
ጀበናሽን ወድጃታለሁ። ብራንዱን ከነገርሽኝ አማዞን ለይ እገዛዋለሁ።
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ብራንድ አይደለም ኢትዮጵያ ብዙ ቦታ ይገኛል ግን አማዞን ከዚህ የበለጠ አይኖርም? 🙏🥰❤
@AzebMesfin-ki2uh
@AzebMesfin-ki2uh 9 ай бұрын
ለቻናልሽ፣አዲሥ፣ነኝ፣የሩዝ፣ብርዝ፣ማወቅ፣እፈልገዋለሁ ለሁ፣
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ የእኔ ውድ ይሀው ሊንኩ ኘክተሽው ተመልከቺው በጣም አመሰግናለሁ kzbin.info/www/bejne/hWLSlaOmnqd8ecksi=ZG9_2hOitdohyB1h🙏🥰❤
@AzebMesfin-ki2uh
@AzebMesfin-ki2uh 9 ай бұрын
በጣም፣ጎበዝ
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@salem-sx3gv
@salem-sx3gv 10 ай бұрын
Yemiteta ngr ewedalew,buna gn alwedem bel yeshalal,yaw yemanwedewenm ngr miyatafetew aseraru aydel,bezi melku demo emokrewalew,ahun meshetoal nege ejemerewalew,beruk hugni
@bettwascorner
@bettwascorner 9 ай бұрын
የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@umsadat7681
@umsadat7681 10 ай бұрын
አታመጭው የለሽ ሴቱን ሁላ ባለሙያ አረግሽው ከኔጀምሮ
@bettwascorner
@bettwascorner 10 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 20 МЛН
በጣም ቀላልና ፈጣን የብርዝ አሰራር Ethiopian drinks win
8:27
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 25 М.
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 505 М.
የቃሪቦ(ኬኔቶ,መውደድ)እና የብርዝ አሰራር
15:52
Adot አዶት tube
Рет қаралды 48 М.
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 20 МЛН