"አራዳ" ድራማ ክፍል 3 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 3

  Рет қаралды 177,201

Arada - አራዳ ድራማ

Arada - አራዳ ድራማ

5 жыл бұрын

"አራዳ" ድራማ ክፍል 3 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 3
"አራዳ" ድራማ ክፍል 2 ካመለጣችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማየት ትችላላችሁ ስላያችሁን እናመሰግናለን
• "አራዳ" ድራማ ክፍል 2 / Arad...

Пікірлер: 268
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
አርቲስት ወለላ ምርጥ እንቁ አርቲስታችን እድሜና ጤናውን ተመኝሁ
@sofiibatii7906
@sofiibatii7906 5 жыл бұрын
ወይኔ ገጠሬ ሆኖ የሚሠራው በደንብ ይችላል ሁላችሁም በርቱ
@eneethiopianegnkuruhabesha3304
@eneethiopianegnkuruhabesha3304 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃ ኡኡኡኡውይ የዚህ ድራማ ስሜቱ ከባድ ነዉ እንዲህ ነዉ ልላችሁ አልችልም በጣም በጣም በጣም በጣም ደስስስስ ይላል እናንተም ለመቀጠል እኛም እያየን ለመሳቅ ያብቃን አሜን ተስፋችን ብዕርህ አይንጠፍ አቦ
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 5 жыл бұрын
አመሠግናለሁ እህቴ
@eneethiopianegnkuruhabesha3304
@eneethiopianegnkuruhabesha3304 5 жыл бұрын
@Meera S abet
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ካልተቆረጠ ቆንጆ ነው
@weleteslase
@weleteslase 5 жыл бұрын
ዋው እናንተ ምሁራን አንዳንዴም በተፈጥሮ መነፀር እዩ ግሩም ንግግር በርቱልን የጥበብ አምላክ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን
@gjkbvjhl8955
@gjkbvjhl8955 4 жыл бұрын
ጋጠሬዉ ትመቸለሃ ክክክክክክክክክ መሚ ደጊሞ።እሽ ከዘስ እሽ ከዘስስ ቦለስ ሲሉ ወይኔ በሱቅ ሞትኩኝ አቦ ይመቻቹ
@user-jv2zr9ly9t
@user-jv2zr9ly9t 5 жыл бұрын
እስኪ ኤደንንና ዘሪሁንን የምቶዱ እኔ ለነሱ ስል ነው የማየው በተለይ ኤደንዬ በጣም ነው ምወዳት ዛሬ ግን ስላላየዋት ቅር ብሎኛል ግን በጣም አሪፍ ነው ፈታ ያረጋል በርቱ ፈታ ስላረጋችሁኝ አመሰግናለው👌👌👌👌!!!!
@saadamohamad2207
@saadamohamad2207 5 жыл бұрын
ገጠሬው ውስጤ ነው በርቱ
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 5 жыл бұрын
አሁን የአንድ ቀቤሌን ዳኛ ለመደገፍ ቢሆን ለማጨብጨብ ቢሆን መስፈርት ያይጠህቅ ሁሉም ለድጋፍ ይወጣ ነበር እደዚህ ኑሮ ውድነት ከሰው አናት ላይ ሲወጣ ህዝቡ ዝም እሚገርም ነው
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 5 жыл бұрын
ወይ የሀገሬ ህዝብ እደዚህ ልጂ ለመውለድ እንኳን ከማያስችል የኑሮ ሲደርስ ሁሉም የኢትዮጲያ ህዝብ አንድ ሁኖ ህዝቡ ያለመግዛት አድማ ቢያደርግ ነጋዴ ተብየወች ሲከስሩ ቀጥ ብለው ያለስርቆት ይሰሩ ነበር ህዝቡ መቃት አለበት
@mnmnmnmn6682
@mnmnmnmn6682 5 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ግን እኔ ይሄ ድራማ ሳጨርሱ በጅምር ብታቆሙት እርግማኔ የከፋ ነው የሚሆነው በጣም አስቂኝ ድራማ ነው ይመቻችሁ
@zharaadem3001
@zharaadem3001 5 жыл бұрын
ትክክል ልጂ በእድሉ ያድጋል በገንዘብ የሚያድገው ሱቅ ብቻ ነው ተመቸህኝ ገጠሬው
@yuryetio6186
@yuryetio6186 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው በርቱ
@tegsttegst6404
@tegsttegst6404 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ እንድህ ነው ልልሺ አልችልም ስሜቱ ከባድ ነው በጣም ምርጥ ድራማ ነው በርቱ በሳቅ ጀምሬ ጨርስኩት
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
ማሚዬ አራዳ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ 😘😘
@friyeamen9579
@friyeamen9579 5 жыл бұрын
ሚሚዬ የቤተሰብ አፍቃሪ ና ሟች አድርቅ ነገር ናት👎🏾
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 жыл бұрын
@@friyeamen9579 የተሰጣት ገፀባህርይ ነው እንጂ እሷን አይደለችም
@emebetbelay3479
@emebetbelay3479 5 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምር እያሳቀ ቁም ነገር አለው በርቱልን
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
*Kkkkkk አረ ሳቄ አድሬስ ውዬስ ወቸው ጉድ ልጁ ግራ ገባውኮ kkkk*
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹሁ ምርጥ ድራማ ነው በርቱ 😍😍😍😙😙😙😙👍👍👍👍👍
@adyenour4021
@adyenour4021 5 жыл бұрын
Mirt deram new yemitilut like giculgn guys 👍
@seadymehamedrt761
@seadymehamedrt761 5 жыл бұрын
በጣም ያዝናናል ቀጥሉበት
@user-wt2lt2om7t
@user-wt2lt2om7t 5 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሀሀሀክክክክክ
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 5 жыл бұрын
እናታችን ተመቹኝ እግዚአብሄር ሠላም ጤና እድሜ ይይሰ፯ጣችሁ
@ethiopiatg1776
@ethiopiatg1776 4 жыл бұрын
Ww betam des yemil ye Ethiopia diram nurulin zelalem👌👌👌👌👌👍👍
@sabontuuarsii2878
@sabontuuarsii2878 5 жыл бұрын
nice thank you
@betiyAsfawyeysuselijenagn
@betiyAsfawyeysuselijenagn 5 жыл бұрын
Wawo tabrwu eska zar yet naberku😘😘😘🔥🔥❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mesitube7823
@mesitube7823 5 жыл бұрын
ልክ እንደ ውሃቹህ ህደ መጣ ያላችሁ ስጨፍሩ😂😂😂
@user-xu9sb1pd2r
@user-xu9sb1pd2r 5 жыл бұрын
የገጠሩ ልጅ ይመችህ ወንድሞችን በርታ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ በጣም ተመችቶኛል😍😍
@user-oy2su2zn6u
@user-oy2su2zn6u 5 жыл бұрын
ማማ ወለላ የኛ ራፐር ኣምሮቦታል😆😆😆😆😆
@user-cl1jp6jt8s
@user-cl1jp6jt8s 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@sayeedali1245
@sayeedali1245 5 жыл бұрын
ዚነትሙሀባ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
Hi guys welcome ወለላ ስናፍቅሽ ኤደን በጣም ነው የምወዳችሁ
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አቦይመቻቹሁ 👍👍👍👍👍👍😂😂😂
@fact3727
@fact3727 5 жыл бұрын
betam dessssssss yemil sra kep it up!
@elidukonjo201
@elidukonjo201 5 жыл бұрын
ዘርሼ ይብሰልል የልፋት ውጤት ነው በርታልን !!!
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 жыл бұрын
ባለ ሀገሩ ልጅ😍😍አፌ ቁርጥ ይበልልህ ምሁር ተብዬዎችን ንገርልኝማ😂😂
@aynalemmezamore9460
@aynalemmezamore9460 5 жыл бұрын
Nice new beratu
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 5 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው ቀጡሉበት
@najatmo5853
@najatmo5853 5 жыл бұрын
እረዱ አለባበሳ ደስ ይላል
@nhurnhur5941
@nhurnhur5941 4 жыл бұрын
ሠለታምሩ
@ellidanaguday6300
@ellidanaguday6300 5 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹህ የኛ አራዳወች
@user-wn6hu3dk2s
@user-wn6hu3dk2s 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ባርች
@mashumashu9238
@mashumashu9238 5 жыл бұрын
uweyeeeee kaleb new yeskute.
@selammousa750
@selammousa750 5 жыл бұрын
ዋው አሪፍነው
@maranatagetahoyetolona7614
@maranatagetahoyetolona7614 5 жыл бұрын
kkk Nice wedejewalehu semitu kebadd new😜
@user-mh5ue3tb9n
@user-mh5ue3tb9n 5 жыл бұрын
ክክክክክ በጠም ናዉ የምታዝነኑኝ አመሰግናለሁ
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 5 жыл бұрын
#ፔሬድ *የትምህርት* *ቤቱ* *ነው* *ተመችቶኛል* 😂😂😂
@sarawallo8276
@sarawallo8276 5 жыл бұрын
ሃሃሃሃ በሳቅ ዋውውው
@fidel21
@fidel21 5 жыл бұрын
የሚገርም ስራ ነው ከምር እስኪ ሰው አትፈልጉም አክቲንግ የሚሰራ በናታችሁ እዚህ ድራማ ላይ መስራት እፈልጋለሁ
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 5 жыл бұрын
ድራማችንን ስላያችሁልን አይታችሁም አስተያየታችሁን ስላኖራችሁልን በጣም ደስ ብሎናል። በጀመርንበት አቅም አመታትን ከእናንተ ጋር ለመቆየት አስተያየቶቻችሁ ያስፈልገናል። መደሰትም መሣቅም በሀገር ነውና ሀገራችንን ሰላም ያርግልን! ተስፋ ነዳ (ደራሲ ና ኤክስኪዩቲቭ ፕሮድዩሠር) Facebook 👇👇 አራዳ - የቤተሰብ ድራማ - Arada sitcom Telegram 👇👇 @Arada_Sitcom
@user-je7su3wi5t
@user-je7su3wi5t 5 жыл бұрын
ልክ እንደውሀቹ ይሄንንም መጣ ሄደ ስትሉ ነዋ አለ የኔም መጣ😁😂
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 5 жыл бұрын
ዋው ያበደነው
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ፔሪድ ቀርቶባችሁ ያውቃል የማ ክክክክክክክ ገጠሬው ውስጤ ነው
@seaditube9120
@seaditube9120 4 жыл бұрын
Wawwwwww wellahe betam yaznanal tenx kitelubit bayehon endatakomut beteley getere huno emiseraw lij andegna yrmechachehu
@New-of8pn
@New-of8pn 5 жыл бұрын
ከከከከከ ቀርቶባቹ ያውቃል 😄😄😄😄😄
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 5 жыл бұрын
ይህ ነገር ሱዳን ሀገር ጎረቤቴ ከንቲቫው ጋር ልትወስደኝ እፍልጋለሁ ውሰደኝ ስለው ዛሬ ቤሬድ ነኝ ብሎኝ ያውቃል በጣም ነው የሮጥኩኝ ብታዪ😂👈😂👈
@khadijausman8051
@khadijausman8051 5 жыл бұрын
Woyoo Good
@uaeuae1123
@uaeuae1123 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ በርቱ
@user-wp8zl9il1t
@user-wp8zl9il1t 5 жыл бұрын
እረዱ ዘጠንኛው ሺ ላይ ደስ ስትይኝ እዝህ ደግሞ በጣም ደስ ትላላችሁ
@semutube2755
@semutube2755 5 жыл бұрын
Wow begugut setebkachu naber enkahan beselam metachu sewedachu
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ እናመሠግናለን
@Tube-fz6ou
@Tube-fz6ou 5 жыл бұрын
አብዝቶ ውድ ትምህርት የምየደለ ሰው ፎንቀ ቶሎ አይጋበውም ለምንዲነው?
@jemilanasirw.w.wjemilanasi3986
@jemilanasirw.w.wjemilanasi3986 5 жыл бұрын
Inenja 😁😁😀
@ematube
@ematube 5 жыл бұрын
ገጠሬው ሳያካብድ ሳቃልል በትክክል እየሄደ ነው በርታ
@user-in3cj5vu5e
@user-in3cj5vu5e 5 жыл бұрын
ይሄ የግጠሩን ገፀ ባህሪ የያዘው ስሙ ማነው በሳቅ ደፋኝ🤣🤣
@ematube
@ematube 5 жыл бұрын
በጣም ችሎበታል
@EMATGURAGEMEDIA
@EMATGURAGEMEDIA 5 жыл бұрын
ዘሪሁን ሙላቱ ይባላል።
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 5 жыл бұрын
ያረገዘ እጂ ያስረገዘ አይመስልም kkkkkkkkkk
@user-vx3lk6bb8l
@user-vx3lk6bb8l 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@jemilaebrahim192
@jemilaebrahim192 5 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ ሳቅ በሳቅ ነው ምሆነው እናንተን ሳይ በተለይ ገጠሬው ወሬወቹ ያስቁኛል/ይመቹኛል/
@liliyliliy3710
@liliyliliy3710 5 жыл бұрын
Arife new
@user-be1kr5cm5r
@user-be1kr5cm5r 5 жыл бұрын
ይከ ከገጠር መጣ የተባለው ልጅ ከነሱ ይልቅ የሚያምረው እሱ ነው እስታይሉራሱ💛😚😚😚😚😚😍😍😍
@buziya767
@buziya767 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@diribtube_1482
@diribtube_1482 5 жыл бұрын
ምርጥዬ
@yerukhamid469
@yerukhamid469 5 жыл бұрын
well come
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 5 жыл бұрын
እስክታቅ እንጂ እስክታልቅ አትማር የሚባለዉ ለዚነዉ አጃኢብ! አለ ወሎ
@user-ov6qd8ud2r
@user-ov6qd8ud2r 5 жыл бұрын
ገጠሬው፣ዋውነው
@user-dl3rv2pz2b
@user-dl3rv2pz2b 5 жыл бұрын
Wey god
@fikirkonjo3280
@fikirkonjo3280 5 жыл бұрын
ፈታ እዳደረጋችሁን ሰላማችሁ ይብዛ ደስ ይላል
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 5 жыл бұрын
መጣችሁ ዉዶች እረዱየ ስወድሽ
@kebe.antonio3451
@kebe.antonio3451 5 жыл бұрын
ሰናፍቅሽእዬ ስወድሽ።።እድሜና ጤና ይስጥሸ።ወለላ አሰፋ ምርጥ አንጋፋ አክትረስ እድሜና ጤና ላንችም ይስትልኝ
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 5 жыл бұрын
ለ4 ጊዜ ሳየው በጣም ነው እሚያስቅ ቀጥሉበት
@fathimaalihashi3721
@fathimaalihashi3721 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውያምራልቀጥሉበት
@tsionzorthodox691
@tsionzorthodox691 5 жыл бұрын
ባላገሩ ተመቸህኝ ስልህ
@sabilaxisabilaxi6983
@sabilaxisabilaxi6983 5 жыл бұрын
አረ መሳቅ እሲከ አንድ ላይ እናሳቅ ግን እንኳን ደህና ምጣቹህ
@user-wt2lt2om7t
@user-wt2lt2om7t 5 жыл бұрын
ኣረማሚየ ሥወዲሽኮ
@user-vh5uz5ws5v
@user-vh5uz5ws5v 5 жыл бұрын
መጀመር ማቋረጥ ነው የዘንድሮው ድራማ 😏 እስከ ምታቋረጡ ልያቹ😇😍 ስናፍቅሽ🤣🤣🤣
@gj1093
@gj1093 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ ወይኔ በሳቅ እውነት የሚገረም ነው ነው
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 5 жыл бұрын
Eduyeeeee konjo weddddddd
@saradany5365
@saradany5365 5 жыл бұрын
Well yen mirtochi
@qonjitidasta97
@qonjitidasta97 5 жыл бұрын
I likes 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tigistaklilu855
@tigistaklilu855 4 жыл бұрын
የባላገሩ የእጅ ሠዓት በጣም ያምራል
@betiyAsfawyeysuselijenagn
@betiyAsfawyeysuselijenagn 5 жыл бұрын
Hhhhhhhhhh 😂😂😂😂🔥🔥🔥🔥tamchachugn❤️❤️😂😂😂😂😂🏃‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️
@obsikayokotii8446
@obsikayokotii8446 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk way god ye zenderowo lij barsu geze new memaxawu
@amandaamanda1527
@amandaamanda1527 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 I love the drama
@diribtube_1482
@diribtube_1482 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@alhaddad706
@alhaddad706 5 жыл бұрын
😂😂😂😂ገጠሬውልጅ ይመችህ አቦ
@user-gw1gg2wx2l
@user-gw1gg2wx2l 5 жыл бұрын
ወይኔ መጣችሁልኝ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 5 жыл бұрын
ምርጦች ኤደንስ
@yaseen419
@yaseen419 5 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ዉዶቼ ደብሮኝ ነበር
@queensemiraahmed3625
@queensemiraahmed3625 5 жыл бұрын
😊😊ድቄም አራዳ ኧረ በህግ
@user-in3cj5vu5e
@user-in3cj5vu5e 5 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ የላይክ መጨረሻ ነኝ በወንዶሰን ሁንባቹ ላይክ ግጩኝ
@user-pc8ig9ez4h
@user-pc8ig9ez4h 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-tf5sy3lg9e
@user-tf5sy3lg9e 5 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ወይኔ ከገጠሬው ፎንቃ ለጥ አርጎኘል
@user-jh5ze4ud5s
@user-jh5ze4ud5s 5 жыл бұрын
ዋዉዉ ስውዳቹህ
@seadrss1844
@seadrss1844 2 жыл бұрын
Wow
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
ምርጦቼ
@etanudesalegnetanu1728
@etanudesalegnetanu1728 5 жыл бұрын
Yene enat welaye siwedshi rejim edme ketena gar yistishi mechem artist antu slemaybal new
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 5 жыл бұрын
Hahaha ayi yeketema sewu alik
@user-dt7bz5ep5u
@user-dt7bz5ep5u 5 жыл бұрын
ልየው እስኪ አሪፍ ይመስላል
Arada - "እንቁጣጣሽ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 5
21:18
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 142 М.
Arada - "ሽሽት" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 7
23:53
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 126 М.
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 25 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 24 МЛН
"አራዳ" ድራማ ክፍል 2 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 2
23:52
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 187 М.
Min Letazez Part 1 (ምን ልታዘዝ ድራማ ክፍል 1)
29:48
ዓለሜ 28 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 28 2019
27:35
Arada Movies
Рет қаралды 213 М.
"አራዳ" ድራማ ክፍል 13 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 13
20:23
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 85 М.
"አራዳ" ድራማ ክፍል 16 / Arada Ethiopian Sitcom Drama Part 16
26:01
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 139 М.
Arada - "የዘንድሮ ወላጅ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 6
19:21
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 122 М.
Arada - "ማያ" Comedy Ethiopian sitcom Drama part 10
21:03
Arada - አራዳ ድራማ
Рет қаралды 117 М.
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН