እራስን መንከባከብ፤ እንዴት??| Tips for self care

  Рет қаралды 25,568

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

Күн бұрын

Пікірлер
@نسريهمختار-ص4ص
@نسريهمختار-ص4ص 2 ай бұрын
ሰላም ኪራ በነገራችን ላይ ያንተን ቪድዮ የሚያዩ ሰዎች ከማያዩት ጋር ሲነፃፀሩ እድለኞች ናቸው ያንተን ቪድዮ አይተው የሚተገብሩ ግን ስኬታማና በጣም አድለኞች ናቸው
@Yirgdetefera
@Yirgdetefera 24 күн бұрын
ያንተ ትምህርቶች ከስንት ነገር እንደሚያድኑኝ ብታቅ ይመችህ ኪራዬ
@fafatma9967
@fafatma9967 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ኪራየ በርታልን ትክክል ነህ ሁሉም ያልካቸው
@Wesen-my8ss
@Wesen-my8ss 2 ай бұрын
ኪራዬ የወለደችህ እናት ትባረክ ሲከፋኝ ሲቼንከኝ አንተ ነህ ትዝ የምትለኝ ሮጭ ቪዲዮህን ነው እማየው እናም በጣም ተለዉchaለው እጅግ አመሰግናለሁ በረታ ምክሮችህን ጆሮዬን ልቤንም ከፍቼ ነው እምሰማህ ወላ በአካል አጠገቤ ያለህ ነው እሚመስለኝ ተባረክ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@LdyaMandefro
@LdyaMandefro Ай бұрын
አሜን
@AmareMelse
@AmareMelse Ай бұрын
ምን ላርግህ ትክክል ነው እኮ ጀግናነህ ብርታ
@alamyalew1704
@alamyalew1704 2 ай бұрын
እውነት ነው የኔ አባት ምስክር ነው እኔ እራሱ ሳስበው የምገረምበት ነው እድሜው 80.....ቤት ነው ጡረታ እንኳን ሲወጣ አልቀመጥም ብሎ በጊዜያዊነት እየሰራ ነው በጣም ጠካራ ነው💪!!
@ሸዊት-zg8pr
@ሸዊት-zg8pr Ай бұрын
ጀግና ነው ፈጣሪ ፀጋ ያብዛለት እድሜው ጤናው ይስጠው
@Rahima-x8m
@Rahima-x8m Ай бұрын
ልክ ነህ ወላሂ
@VrgyFs5gd
@VrgyFs5gd 2 ай бұрын
ኪራ የብዙ ሰዎችን ህይወት የምትለውጥ የእውነት የተሰጠህ ጸጋ እግዚ አብሔር አምላክ ጨምሮ ያድልህ
@Bisraት
@Bisraት 3 күн бұрын
ምርጥ አገላለፅ
@Zgoratube
@Zgoratube Ай бұрын
ከምታስበዉ በላይ ካንተ ብዙ እየተማርኩ ነዉ! Thank you Kira!
@Galaxy-mf3nh
@Galaxy-mf3nh Ай бұрын
❤❤❤ዋው
@hamrawit9155
@hamrawit9155 Ай бұрын
ኪሩ ጀምረህ እሥጨርሥ ደፌንከፍቼ ነዉ ማዳምጥህ እናትህ ታድላ ❤
@SaraAA-k9y
@SaraAA-k9y 2 ай бұрын
ካተ ብዙ ነገር ተምሬ ለሁ ደሞ ሁለት ነገረ ካተ ወስጄ በጣም ሰላም ተሰምቶኛል የምር ደስተኛ ነኝ ውጥረቴ ቀንሶልኛል አመሰግናለሁ ወድም
@zuzuየወሎልጂ
@zuzuየወሎልጂ Ай бұрын
ያመቱ ምርጥ ጀግና ወድማችን ኪራየ የልጂ አዋቂ ብየሀለሁ ቲኪው በጣም ለውጠኸኛል ጀግናየ ❤
@Abelfitness-tr9ev
@Abelfitness-tr9ev 2 ай бұрын
ባንተ ምክንያት በዙ ሰው እየተቀየረ ነው በዙ እዚ ትግራይ ወስጥ ማለት ነው በርታ 👍
@silentgirl1943
@silentgirl1943 Ай бұрын
በእዚህ እድሜ ይህ ሁሉ መረዳት ፈጣሪ ይወድካል ተባረክ ወንድሜ የምታስበው ይሳካልክ ፡፡
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 2 ай бұрын
ውድ የሆንክ ልጅ ኪራ ፈጣሪ ይጠብቅህ የስንት ሰው እየተመለሰ እንደሆና በኮሜንት ማወቅ ይቻላል❤
@KamerAa-hv9wd
@KamerAa-hv9wd 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@RahimushHusein
@RahimushHusein 2 ай бұрын
ኪ ራዬ Allah እረጅም አድሜ ከጤና gar ይስጥህ እውነቴን ነዉ በጣም ቡዙ ምክር እየወሰድኩ ነዉ ኑርልን
@KubraAli-vu2cm
@KubraAli-vu2cm 2 ай бұрын
Self respect more የተመቸኝ ሀሳብህ ነው ብዙ ነገሮችህ ቢጋቢብን እመኛለሁ አድናቂህ ነኝ በርታ ኪራ
@Rim-ws4zg
@Rim-ws4zg 2 ай бұрын
በአንድ ሳምንት ውስጥ ብዙ ት/ት ኮረጄአለሁ አላህ እውቀትህን ይባርክልህ
@hikmayesuf-ep3js
@hikmayesuf-ep3js 2 ай бұрын
የኔ ቢጤነሽ ማለት ነው ያኔ ቅርብ ጊዜ ነው መከታተል የጀመርሽው. እንደኔ በአንድ ቀን ብዙ ፊደው እያየሁ. አሁን እንኳን አዳርስኳቸው መሰለኝ አላህ ሰምተን ተጠቃሚ ያርገን።
@Rim-ws4zg
@Rim-ws4zg 2 ай бұрын
@@hikmayesuf-ep3js አዎ ገና 8ቀን ቢሆነኝ በጣም ነው የተመቸኝ
@betelihemgetnet7671
@betelihemgetnet7671 Ай бұрын
Wow keep it up ❤❤❤❤
@zebibamohammed-kc8bk
@zebibamohammed-kc8bk 2 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ትምህርትህ ከሀቅ የተነሳ ካለው ነባራዊ ሁኔታ ጋር ነው በርታ❤❤
@EslemanDawud
@EslemanDawud 4 күн бұрын
እናመሰግናለን ብሮ
@እይታ7348
@እይታ7348 2 ай бұрын
ኪራዬ ተባረክልኝ🙏🙏🙏 እኔም ይህን እላለሁ "ንሰሀ መግባት" እራሱ የብልህ ሰው Self care ነው። አብዛኞቻችን ውጫችን ላይ ብቻ ይመስለናል Self care. ውስጡን በደንብ care ያረገ ሰዉ ውጭው ያምራል፣ ከብዙ መከራ ጋር ሁሌም ውብ ነው። this days ሰው ትግሉን ከሚታገል ማድያቱን በ makeup መሸፈኑን መርጧል። እኔ ነኝ ያለ brand ከለበሰ ሰው በላይ አንተ በ Berlington ልብስ በአጭር ደቂቃ ፏፏፏፏፏ ትላለህ 😂 የምሬን ነው ብዙ ሰዎች ይሔ ሀሳብ ሲነሣ በጣም ስሜታዊ ሲሆኑ በተለያየ አጋጣሚ አይቻለሁ።
@YohannesGezahegen
@YohannesGezahegen Ай бұрын
ኪራ እጅግ በጣም የማደንቅህና የማከብርክ ሰዉ ነክ የምታስረዳበት መንገድ በጣም ደስ ይላል ወንድሜ በርታልን
@TheDun-ep2vm
@TheDun-ep2vm Ай бұрын
የምርጦች❤ምርጥ
@እመብረሃንየልቤብረሀን
@እመብረሃንየልቤብረሀን Ай бұрын
ኪራ ክበርልኝ ትለያለህ እኮ❤❤❤❤❤❤❤
@shewashewa8841
@shewashewa8841 Ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራ
@rabeyaslutan7997
@rabeyaslutan7997 2 ай бұрын
❤❤❤በትክክል ኪራዬ እናመሰግናለን❤🙏🌹
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 Ай бұрын
That is true 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yaredmulate7965
@yaredmulate7965 2 ай бұрын
በጣም ነው ማከብርህ
@seadamohamed9978
@seadamohamed9978 2 ай бұрын
Kiru yene 1 nek bertaln big respect 🙏
@HeymanotMunisa
@HeymanotMunisa 2 ай бұрын
❤❤❤ትለያለህ
@bryegaldiesae
@bryegaldiesae 2 ай бұрын
ኪራዬ❤ ዋውው
@osiydyx4706
@osiydyx4706 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ብሮ❤
@GeteHailu-ew4du
@GeteHailu-ew4du 2 ай бұрын
ኪራዬ አመሰግናለሁ ወንድሜ❤
@NebuBini
@NebuBini 2 ай бұрын
ኪራዬ አመሰግናለሁ 🙏
@MakiaMaki-w7y
@MakiaMaki-w7y 2 ай бұрын
Amsginalhu keraye wondeme ❤️❤️👑 huleyem iktatlihalhu allaahi yetbiklgne wondeme jgina nhi tkimognali mikrhi tanks too much ❤❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 2 ай бұрын
ተባረክወድሜ እናመስግናለን
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራዬ❤🎉
@FatumaMahmmud-z6k
@FatumaMahmmud-z6k 2 ай бұрын
Kiraye & Abani Thank you 🙏❤️ Allah ychmrlh ytbkh🤲
@ReyanReyan-o8q
@ReyanReyan-o8q Ай бұрын
Telyalhe❤
@AtidHamid90
@AtidHamid90 2 ай бұрын
ምርጥ ት/ት በምርጥ አስተማሪ
@AlemShewafera
@AlemShewafera 2 ай бұрын
ዋውውውው በስመአብ ምክርህ እኮ የሚገርም ነው❤❤❤❤
@HewanHewan-zo2ni
@HewanHewan-zo2ni 2 ай бұрын
ኪራ ምርጥ ምክር
@SosinaEshete
@SosinaEshete 2 ай бұрын
waaw kirya yes❤❤❤
@Rozi199
@Rozi199 2 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ምን ትምህርት እንማር ??? እናመሰግናለን ኪራዪ❤
@HelenaHelo-l1v
@HelenaHelo-l1v 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኪሩ ተባረክ ልዩ ነህ
@KalkidanKal-12
@KalkidanKal-12 Ай бұрын
😂😂😂በጣም ነው የሳቅኩት ማርያምን አኔጀታቸው እስኪጣመም አላለም 😂😂😂😂 ኡፍፍ ቀኔን አሳመርከው የምር
@hayatkumlachew
@hayatkumlachew 2 ай бұрын
❤ Amesgnalehu.big respect 🙏 Kira.
@Momena-cm9pt
@Momena-cm9pt 2 ай бұрын
ክሩ ምርጥ አተብቻ አውራ❤
@judyshewa7995
@judyshewa7995 2 ай бұрын
i will first like the video and listen next
@EyobMan-l5d
@EyobMan-l5d Ай бұрын
wow🎉
@SalamSalam-z8l
@SalamSalam-z8l Ай бұрын
Waw waw waw amezig 👊👊👊🥰🥰🥰🥰
@Simegnnadew4081-l6z
@Simegnnadew4081-l6z 2 ай бұрын
ዋዉ የኔ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤ ደቂቃው ያንሳል ብትጨምር
@RahelHadish
@RahelHadish 2 ай бұрын
Ewnet kira yante motivetion eyadametku wederase eyetemelesku nw 10q❤❤❤
@MeronNegatu-p5r
@MeronNegatu-p5r 2 ай бұрын
Kira yene andegna 😘😘🥰
@ሬች
@ሬች 2 ай бұрын
ማሻአላህ ቆጆሀሳብነዉ ለሰወች ያለህን አክብሮት ሳላደቅ አላልፍም በርታ😍የበርጫነገር😅😅😅😅😅
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 2 ай бұрын
እንመሰግናለን ❤❤
@Hshhs-d2j
@Hshhs-d2j 2 ай бұрын
❤ዋዉውውውው
@layladersse595
@layladersse595 2 ай бұрын
ምክሮችህ ሁሉ ግሩም ናቸው እናመሠግናለን በርታ ነገር ግን አንዳንድ እንግሊዞች ግር ይላሉ ባይበዙ ይመረጣል
@Momena-cm9pt
@Momena-cm9pt 2 ай бұрын
😊
@SamsungDuos-ik2wk
@SamsungDuos-ik2wk Ай бұрын
ክክክ እኔ በግምት ለመረደት እሞክረለሁኝ የእግልዝኝዋ ጉደይ
@TsehayTsehay-c4n
@TsehayTsehay-c4n 20 күн бұрын
ሕውነትነው ወንድሜ
@NebilAbdela-c9j
@NebilAbdela-c9j Ай бұрын
KIra eski lene ye sira edil sitegn❤
@Selinaye-ሠሊና1429
@Selinaye-ሠሊና1429 2 ай бұрын
Thank U ❤ SPECILAL teacher
@dessalegnfentahun3655
@dessalegnfentahun3655 2 ай бұрын
the reason I don't smoke, I don't drink alcohol, I don't lie, I sport is cuz I love myself!
@meskeremgululat7820
@meskeremgululat7820 2 ай бұрын
Wow amezing🥰
@tigistzeleke4654
@tigistzeleke4654 2 ай бұрын
Fua malet!!!!! Great teacher!!!
@hanaalene6428
@hanaalene6428 2 ай бұрын
Big respect ❤
@dgvh7060
@dgvh7060 2 ай бұрын
Thank you❤❤
@SikoSilo-i9w
@SikoSilo-i9w 2 ай бұрын
😮አንደኛ ነኝ 🎉❤
@GoitomHaileslassie
@GoitomHaileslassie 2 ай бұрын
እንዲሁ ዝም ብየ ሳስበው የሰፈሬ ልጅ ብትሆን ምርጥ ጓደኞች እንሆን ነበር❤
@Galaxy-mf3nh
@Galaxy-mf3nh Ай бұрын
😅😅😅ተመቸኝ ስለቦጭ
@alemimamuye5216
@alemimamuye5216 2 ай бұрын
Wawww ❤❤❤thank you
@HawaaMuhammad-p9r
@HawaaMuhammad-p9r 2 ай бұрын
ዋናዉየዉሥጥ ደሥታነዉ እኔግንየዉሥጥ ደሥታታጣሁ አራትተኛአመቴ በሀሣብልምትነዉ እህህህ ብቻአልሀምዱሊላህ በህይወትመኖሬ በቂነዉ
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 2 ай бұрын
Amazing 🙏😍😍
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 2 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ እኩዋን ደህና መጣህ😢እናመሰግናለን ጨንቆኛል እስኪ አይዞሽ በሉኝ 😢❤❤
@Sወሎ
@Sወሎ Ай бұрын
አይዞሺ ዉዶ
@Tarikuachala
@Tarikuachala 2 ай бұрын
betam arif tmihrt new Barta wandime ❤❤❤❤
@JamilaAlelege
@JamilaAlelege 2 ай бұрын
🥺ከ24ሠአትየ6ሠአትእቅልፍነዉሕይወቴ።ብቻጌታይመሥገን❤ኪራችንትለያለክ❤
@Astarakiw
@Astarakiw 2 ай бұрын
perfect
@hailattegegn
@hailattegegn Ай бұрын
Melikitih betam arif new gin keyikirtagar kireta alegn sitawera be amargna bitawera bedenib lesewoch yibelt yiredalu ena engilizegna bakelakilu arif new
@tiktokethiopian3011
@tiktokethiopian3011 2 ай бұрын
My big bro god bless you ❤❤
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 2 ай бұрын
ሰላም ቤተሰብ😍😍
@SentyihKebede
@SentyihKebede 2 ай бұрын
Wellcome My Best❤❤❤❤❤
@anduamlakfikadu
@anduamlakfikadu 2 ай бұрын
Am indebted to you
@ferhte
@ferhte 2 ай бұрын
ኪሩ ማኛ ስወድህ
@zenebechwolde
@zenebechwolde 2 ай бұрын
egezabeher yebarkh yechemerk
@AeA-hq2sw
@AeA-hq2sw 2 ай бұрын
25ተኛ ኮመት❤
@Habeshawit-f2c
@Habeshawit-f2c 2 ай бұрын
+ Misgana 🙏,ye atenefafes Technik, wuchi ke tefetro gar beqi gize masalef ena metino memegeb etc..It is also self-care
@fireyotalemu1689
@fireyotalemu1689 2 ай бұрын
Kira❤
@yaredtamirayehu7222
@yaredtamirayehu7222 2 ай бұрын
🤜🤛
@TsagabMat
@TsagabMat 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏👉thank you👈👏👏👏
@ሰባት
@ሰባት 2 ай бұрын
Don't worry
@RedietMekuria
@RedietMekuria 2 ай бұрын
self care ማረግ የማንፈልገው ከመስነፍ ብቻ ነው ተስፋ ከመቁረጥም ይሆናል
@kirubelahadu
@kirubelahadu 2 ай бұрын
True
@AmirAli-o9n8e
@AmirAli-o9n8e Ай бұрын
betam ewent new kaze behawala astekaklalew wandem
@HabibaSide-t3c
@HabibaSide-t3c 2 ай бұрын
ትክክል ነው መቀየር ሚፈልግ 100 ብር እራሱን ያሳድጋል ወደሀላ ተመለስኩ የዛሬ ሁሉት አመት አምስት መቶሺ ስራ ለመጀመር ፈልጌ ባሌ በአምስት መቶ ሺ ምንም አይሰራም ብሎኝ ስደትን ለሁለተኝ ግዜ አስቀመሰኝ በሱ ሰበብ ሁሌ ከሡጋር እጣላለሁ በጣም ይቆጨኝል
@NigusAlebachew-l3g
@NigusAlebachew-l3g 2 ай бұрын
Kira wow tleyaleh
@maddawalabumedia
@maddawalabumedia 2 ай бұрын
Great opportunity thanks brother subscribe 🎉🎉🎉🎉🎉❤
@aster8918
@aster8918 2 ай бұрын
👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ
@እግዚአብሔርለእኔልዩነውየ 2 ай бұрын
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 20 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 42 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 29 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 15 МЛН
ራስን መሆን! ከሰዎች ጫና መውጣት
17:23
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 515 М.
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 20 МЛН