ራስን ማግኘት እና በአላማ መኖር || የማንያዘዋል እሸቱ ጉርፕ ኮቺንግ!

  Рет қаралды 41,686

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Жыл бұрын

ራስ ላይ መስራት ቀላል አይደለም::እንዴት የሚለው ለሁላችንም ጭንቀት ነው::ይህ ቪዲዮ ግን መልስ አለው::
-
የግሩፕ ኮቺንጉ በፊታችን ሀሙስ ነሐሴ 5 ምሽት ከ12:00 እስከ 2:00 ይቀጥላል!! ፍላጎቱ ያላችሁ እንዳያልፋችሁ::
በ0987209020 ደውላችሁ ተመዝገቡ::

Пікірлер: 98
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Жыл бұрын
አብዛኛው motvational spekers የሚባሉት የሚያወሩልን እዴት ሀብታም መሆን እንደሚቻል እንጂ ሥለ መንፈሳዊነት አይደለም አንተ ግን ትለያለህ ምርጥ አስተማሪ ነህ
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o Жыл бұрын
ትክክል ነዉ እኛ ተከራተን የሰጠናቸዉ ሰዎች ሳይለወጡ እኛንም ሳይለዉጡ ምኞታችን ያበላሹብን በጣም ብዙ አሉ በተለይ አረብ አገር ስደት ላይ ያሉ እህቶች ከዘመድ ጓደኛ በጣም ብዙ አሉ እናመሰግናለን ወንድማችን ስለምክርህ ተባረክልን
@gabriellatekle3990
@gabriellatekle3990 Жыл бұрын
Thanks 😊
@berteberte7825
@berteberte7825 Жыл бұрын
በእውነት ጀግናነህ በርታ
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
ማኔ ጀግና ነህ እዉነት እግዚአብሔር ጥበበኛ አድሪጎ ፈጥሮአል እኔ አንተን በመከታተል ራሰን ዞር ብዬ እንድመለከት ረድቷኛል ተባረክ
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl Жыл бұрын
አንተን ስሰማ ውስጤ ይረካል ጤና እቅልፍ ይኖረኛል. ኑርልን ማኔ
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 10 ай бұрын
ጥቅሙ ያለው እውነትነቱን በቀና ልቦና መርምሮ መረዳትና መተግባር ላይ ነው ዋው። ክበርልን❤
@gechtube2034
@gechtube2034 Жыл бұрын
እንኳን በአካል እና በግሩፕ እየሰለጠኑ ቪዲዮህን በማየት ሳላዉቀዉ ህይወቴ ሽፍት አድርጓል ማኔ !!!! አይነ ልቦናህ ከዚህ በላይ ይብራልህ🙏
@sinwerqant-qy4lr
@sinwerqant-qy4lr Жыл бұрын
አኔ በዩቲዩብ ነው የምከታተልህ የሚገርምህ ልጆች ተጣልተው ሳስታርቅ እራሴን አገኜሁ አመሰግናለሁ
@GobezTemari
@GobezTemari Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ማኔ! በዚሁ ቀጥልልን!❤❤❤
@blenalemu777
@blenalemu777 Жыл бұрын
Thank you mani. We love you . ❤️❤️❤️
@user-ln5qv4dv3k
@user-ln5qv4dv3k Жыл бұрын
ማኔ መፃፍ አለኽ እባክኽ እደዚ ሶሻል ሚዲያ የማይጠቀም ብዙ ሰው አለ እና በመፃፍ ብታዘጋጅልን
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Жыл бұрын
ማንዬ . .ድንቅ ሰው እናመሠግናለን🙏🙏🙏❤
@mettik1562
@mettik1562 Жыл бұрын
Dear Manyazewal Eshetu Excellent learning and I learned a lot. In 2011 I read a book by Dr. Wayne W. Dyer I thought I understood but today while I was listening your presentation twice I GOT IT. “On this transformational book, Dr. Wayne W. Dyer reveals how to change the self-defeating thinking patterns that have prevented you from living at the highest levels of success, happiness, and health.” Today you said “you have to know yourself”, “Rewire you mind”, “when you know yourself, you will know your God, and you will know your vision as well”. Fascinating idea, worth it to listen. You are investing on the future generations how to live peaceful life! Thank you, I benefit from it.
@user-hy5sv7cc1s
@user-hy5sv7cc1s 3 ай бұрын
Yemr bxam teru asetmari negegr new wbema egzabhr ebarkh ❤❤❤
@tedrosberhan2310
@tedrosberhan2310 Жыл бұрын
I like it good God bless
@azmachdaniel5716
@azmachdaniel5716 Жыл бұрын
mr manyazewai Eshetu learning a lot i am so happy for my life
@queenswomensfashion9649
@queenswomensfashion9649 Жыл бұрын
አይዞክ ሀቢቢ አሏህ ይርዳህ
@adishewotyoutube7919
@adishewotyoutube7919 Жыл бұрын
Amesegnalehu mana🙏🙏Egziyabher yibarkk tbarek
@user-lv2zk4qe5j
@user-lv2zk4qe5j Жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ
@birike4731
@birike4731 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@lailaseid7874
@lailaseid7874 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።
@gechsoftwaretube5017
@gechsoftwaretube5017 Жыл бұрын
አንተ ማር የሆንክ ሰው ክምን ያህል ባዶነት እና ጭንቀት እንድዎጣ እንደረድሃኝ በብር ቢመነዘር እስክሞት ድረስ ብለፋ ልከፍልህ አልችልም። ነገር ግን አንድ ቀን በአካል ተገናኝተን ለሌሎችም አርአያ እንደምሆን አምናለሁ በቅርቡ። እግዚአብሄር ምኞትህን ያሳካህ።
@tegstbelay2080
@tegstbelay2080 Жыл бұрын
Thanks
@selamselam625
@selamselam625 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል አነጋገር ነው እራሴን ሁሌ ማዳመጥ ከራሴ ጋር ማውራት በጣም ነው የምወደው ለራሴ ጊዜ መስጠጥ ምክንያቱም እኔ እራሴን ካልሆንኩ ለራሴ ቦታ ካልሰጠሁ ለሌላ ሰው በጭራሽ እኖራለሁ ብየ አላወራም ከሁሉም በፊት ለራሴ ቦታ እሰጣለሁ ከዛ ነው ሌላን ሰው ላዳምጥ እምችለውእና አመሰግናለሁ ስለምትሰጠን ምክር ይበልጥ ከራሳችን ጋር እንድንተዋወቅ ስለምታደርገን አመሰግናለሁ
@yerabtesfa2535
@yerabtesfa2535 Жыл бұрын
GOD bleesed you.........
@adamia3883
@adamia3883 Жыл бұрын
Thanks brother ♥️🙏
@melkamuakeba8153
@melkamuakeba8153 Жыл бұрын
Mane tileyalek anten sadamit betam wiste yinekal tebarek
@sitotamuse1540
@sitotamuse1540 Жыл бұрын
thank you bro
@washunendalmaw3866
@washunendalmaw3866 4 ай бұрын
Thanks bro
@goldengeneration1215
@goldengeneration1215 Жыл бұрын
U r great man
@kas123
@kas123 Жыл бұрын
keep it up brooo never ever give up
@selamawite8892
@selamawite8892 Жыл бұрын
Selamke yebza mana
@gabriellatekle3990
@gabriellatekle3990 Жыл бұрын
Wow 👌
@user-eg9hj9or5y
@user-eg9hj9or5y Жыл бұрын
Mane tleyaleh💟💟
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
Wow👌
@hh-uf9ev
@hh-uf9ev Жыл бұрын
አተንስሰማ ውስጤ ይረካል ደስተኛ እሆነለሁ
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Жыл бұрын
እናመሰግናልን
@areemali5887
@areemali5887 Жыл бұрын
Jegnaye
@almazasefa2890
@almazasefa2890 Жыл бұрын
Lante Qal yelegnem yenne Andegna Bexam Newu.mewodeh makebereh Egzihaber yexebeqeh.muher ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aids906
@aids906 Жыл бұрын
በቃ ከእግዚአብሔር መንፈስ ጋር ነው የምታገናኘን 🎉🎉
@Sara-nh3zg
@Sara-nh3zg Жыл бұрын
ሰላም
@truth7189
@truth7189 Жыл бұрын
ማኔ ግን እመነኝ After 10 years እባክህ ልምድህን አካፍልልኝ ሴሚናሬ ላይ ትለኛለህ Believe me
@zeynebasirgea5522
@zeynebasirgea5522 Жыл бұрын
eni kalate yelgnem mane btam asgerami sera new fetari tekeklgnawen menged yemrah amin
@saliajihad9129
@saliajihad9129 Жыл бұрын
👌👌
@user-px8cb5ok4d
@user-px8cb5ok4d 4 ай бұрын
🙏
@user-zg6jm1yo1v
@user-zg6jm1yo1v Жыл бұрын
ማኔ
@akliladane6871
@akliladane6871 Жыл бұрын
mane abate
@beretuberetu7599
@beretuberetu7599 Жыл бұрын
Salem Salem Salem
@bruk_beka16
@bruk_beka16 Жыл бұрын
ማንዬ ጓደኛዬ(ወዳጄ) ሆነሀል ፊትለፊቴ ቆመህ እኔን የምታዎራኝ ይመስለኝ ከጀመረ ሰንብቷል 🙏❤ ammallee kanaan caalaa Mi'aayi... Irra aani qoreef gufuun sii hin argiin...Horii Buli Deebani 🙏❤
@abdurahmanhiyar8019
@abdurahmanhiyar8019 Жыл бұрын
Amakariyachun man tadergalachu nw yalkew? Ego? Minin nw mamakir yalebgh?
@user-gz8gu1np6c
@user-gz8gu1np6c Жыл бұрын
ማናዘዋል እሺቱ ጉብዝ ነክ ግን አድ ነገር አለኝ እንግሊዝኛ ስታውራ አዪገባንም አብዛኛችን ስለዚ ባአማርኛ ፍታልን ከዛ ሁሉንም ዪገባናል
@user-tt2rb6ef3v
@user-tt2rb6ef3v 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@birtukannigus2371
@birtukannigus2371 Жыл бұрын
እኔ ስደተኛ ነኝ በጣም እርደታህንእፈልጋለሁ ወድሜ
@user-lw4gm1ru2r
@user-lw4gm1ru2r Жыл бұрын
የበታችነት ስሜት የሚሰማቸው ሰዎች የሚናገሩትን ነው የሚያወራው የሰው ልጅ ትልቅ ቦታ ነው ጀለሴ ማንያዝዋል ስሙን አስተውሉት እንዴት እንርዳው ...
@user-px8cb5ok4d
@user-px8cb5ok4d 4 ай бұрын
።🙏
@rahelhailu8755
@rahelhailu8755 Жыл бұрын
🤙🤙🙏
@hiwotkassahun8695
@hiwotkassahun8695 Ай бұрын
ለምንድነው እስከዛሬ ያልሰማሁክ
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ሰላምምምም ማኔ እንኳን ደህና መጣህልኝ ጀግናየ 😘
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
ታይ አንችልጅ ግን በግል አዋሪኝ በአሏህ
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
ታይ ሰአድዬ ታይ
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
ስወድሽ
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
@@mediSmart8090 ሀቢብቲ አላህ ይዉደድሽ በምን ላዉራሽ ቁጥር ባስቀምጥልሽ ቶሎ አታይዉ ይሆናል
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
ቴሌግራም ላይ dniq amelekaket ድንቅ አመለካከት የሚል ቻናል አለኝ እዛ ጆይን ብይ እኔ በውስጥ እገባልሽ አለሁ
@user-um1kp4zj6l
@user-um1kp4zj6l Жыл бұрын
ሳሚን አቅረብለን ማንየ ባተ ቻናል
@mekdesgobeze3777
@mekdesgobeze3777 Жыл бұрын
tnx mane
@sentiysentiy5324
@sentiysentiy5324 Жыл бұрын
ማንዬ የኛ መልካም ኑርልኝኝ❤❤❤👌👍👍👍👍👍😘
@user-px8cb5ok4d
@user-px8cb5ok4d 4 ай бұрын
አተን ሰሰማ ራሴን እየጠየኩት ነበር መልሥ አላደረገልኝም ግን ለምን
@user-yy2ir8mv5g
@user-yy2ir8mv5g 4 ай бұрын
be tikikile
@michaelteklemariam3496
@michaelteklemariam3496 Жыл бұрын
genezebehene esetehalwe yabederekyene subscribe ayebekame btame amesegenalewe
@zadfikrtube
@zadfikrtube Жыл бұрын
Mana
@lidiya727
@lidiya727 Жыл бұрын
እውነት ማኔ ስለ ብር ብቻ አይመቹኝም ጀምሬ ነው የምትወው አልጨርሰውም ያንተን ግን ሽምጥጥ አድርጌ ነው የማዳምጠው በቤተክርስቲያንም በመጽሐፍ ቅዱስም ቅድሜ ለነፍሳችሁ ገንዘብ ትርፍ ነገር ነው የሚለውን ስለምሰማ ገንዘብ ላይ ብቻ ትኩረት አድርጎ የሚያስተምር አይመቼኝም
@asterbirada1936
@asterbirada1936 Жыл бұрын
እስቲ እስፓሰር የሚያረገኝ pls
@gezahegnzewudez4288
@gezahegnzewudez4288 Жыл бұрын
👓👓👓
@habeshalove7466
@habeshalove7466 Жыл бұрын
Wondem alegn Ena endat new magegnachehu
@bkentertainment5293
@bkentertainment5293 Жыл бұрын
ሚስቴ ናፈቀቾኝ እውነት ከሆነ የምትቀይራት ከሆነ አስመዘግባታለሁ እውነትም ትቀበልኋለች
@herlovelife
@herlovelife Жыл бұрын
How can I kill my ego... It talks everytime and it kills me
@zuzu...3825
@zuzu...3825 Жыл бұрын
የቴሌግራም ሊክህን በዚህ ላክልኝ ማኔ
@addismersha2904
@addismersha2904 Жыл бұрын
እባክህ ማኔም ምክር እፈለጋለሁ
@zadfikrtube
@zadfikrtube Жыл бұрын
ማኔ የሚያነቃቀቃ መፅሃፍ ከችልክ በኮሜንት ፃፍልን.ወይም ትመልካቾች ካወቃችሁ ፃፍልን
@seidmohammed1052
@seidmohammed1052 Жыл бұрын
1think and gerw rtech 2the security በአማርኛም አለ ትርጉም
@zadfikrtube
@zadfikrtube Жыл бұрын
@@seidmohammed1052 አመሰግናለሁ
@kamilkemal9449
@kamilkemal9449 Жыл бұрын
Man yzwal ateko btam gbtohal DSS setlg abo emcheh enay manenm alfram Allah edmiybkg Ed miyasadegeg btekekel egbagal
@Werku.aregahegn
@Werku.aregahegn 10 ай бұрын
Sawn.saw.yalkut.bata.naw.mane
@user-zg6jm1yo1v
@user-zg6jm1yo1v Жыл бұрын
ስለ ሰላም ትንሽ አዉራን አጠረ አድርገህ 🇪🇹🇪🇹
@egelgladiater2234
@egelgladiater2234 Жыл бұрын
እንግሊዝኛ የሚሰማው ስንት ሰው ነው ለምን አይታረምም
@user-lw4gm1ru2r
@user-lw4gm1ru2r Жыл бұрын
ማነው ጦዞ ነው ኢትዮጵያዊ ማስብ አለብን ሶስተኝ አለም የምንኖረው ማንም ሃሽሽ እያጤሰ እውቀት የሌለው ሰው እድል እየሰጣችው ነው እየታመመ ያለ ሰው መስማት እራሱ በሽታ ነው ኢትዮጵያዊ ትልቅ ናት ለዛ ነው ወደሗላ የቀረነው አስቡት ስለነቦና ነው ስለዚህ እንደዚህ አይነት ሰው ሳትሆኑ እውቀትን ከባቶቻችሁ ያገኝችሀትን አሸናፊነት አትጡ እንደዚህ ልጅ ብዙ የጠፉ አሉና ታሪክን የአባታችሁን ስለ ልቦና ያዙ አስተምሩት ልካችሁን እወቁ እውቀትን ክዐለምን የሚበልጥ እውቀት ካባታችሁ ተማሩ እንጂ ጦዞ ያበደ ሰው እትቀበሉ
@kassahunhailu3283
@kassahunhailu3283 Жыл бұрын
liju yemiaweraw kalgebah ante erasu yemtachesew min endehone nigeren
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 Жыл бұрын
This guy is the new Israel Dansa , Beka yihe Deha hizeb layi tikeledalachu ayidel ,
@waliyatvethiopia
@waliyatvethiopia Жыл бұрын
ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ! ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
@Werku.aregahegn
@Werku.aregahegn 10 ай бұрын
Mane.wsxe.naw.iadhalew
@liduabetube1140
@liduabetube1140 Жыл бұрын
Wow 👌
@fikirmekete6588
@fikirmekete6588 Жыл бұрын
ፁሁፍን የትእናገኘዋለን
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 1,8 МЛН
አእምሮ እና ልብን ማስማማት
24:04
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 33 М.