ራሴን ተቃጥዬ አገኘሁት ፤ማን እንዳደረገው እሰከ አሁን አላወኩም

  Рет қаралды 23,049

Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት

Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት

Күн бұрын

Пікірлер: 157
@heremelawesene
@heremelawesene 15 сағат бұрын
የኔእናት በጣም ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ የሰብሽውን ያሳካልሽ በርች
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ ጤናሽን ይስጥሽ ተባረኪ
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 14 сағат бұрын
የምትገርም ጀግና ሴት ናት አላህ ፈተናን በቃ ይበልሽ።
@RttyRtty-u6f
@RttyRtty-u6f 12 сағат бұрын
❤❤❤
@WeyniYemenu
@WeyniYemenu 16 сағат бұрын
ጌታ የተመኘሽውን ይስጥሽ አይዙሽ🎉❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 сағат бұрын
ግልፅ ሴት ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት ነበር የጠበቅኩት ትሰሜ የማይጠገብ አወራርዋ ❤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ከልጅነት እድሜ ጀምሮ ብዙ ፈተናዎችን የተወጣች ብርቱ ሴት
@mahelet9539
@mahelet9539 14 сағат бұрын
በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ እህቴ በዛላይ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ ፅኑ እምነት ደስ ይላል። እግዚአብሔር የወደቀን ያነሳል ትልቅ ሇነሽ ቆመሽ ያሳየኝ።
@misrakbaye7865
@misrakbaye7865 16 сағат бұрын
እኔም ሁሌም የሚገርመኝ ነገር መልካም ሰወች ለምንድን ነዉ እንደስራቸዉ መልካም ነገር የማይገጥማቸዉ። አንዳንዴ ግን ለምን እያልኩ ፈጣሪን ኹሉ እጠይቃለዉ ግራ ነዉ የሚገባኝ።
@nejatali7088
@nejatali7088 9 сағат бұрын
Manew yalesh? Hulunim yewistun yemeyawikew yefeterew new.
@BayeBaye-w4h
@BayeBaye-w4h 4 сағат бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ😢
@kb-uk2vx
@kb-uk2vx 12 сағат бұрын
በእውነት በጣም ነው የወደድኳት እና ጨርሻለሁን ወድጄዋለሁ
@tru1614
@tru1614 5 сағат бұрын
እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@SaidaFeko
@SaidaFeko 14 сағат бұрын
አቦ አላህ ይርዳሽ ያሰብሽው ይሙላ ቀሪ ዘመንሽ የካሳ ያርግልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤❤
@makedamth7149
@makedamth7149 12 сағат бұрын
ወይኔ ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት። ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም የለም ያሰብሽው ይሳካ።
@YeabsraDana
@YeabsraDana 15 сағат бұрын
አይዞሽ የድንግል ማርያም ልጅ ከተገፉ ሰዎች ጋር ነው ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለው ጥቂት ያንችን የሩብ እሩብ አልተፈተንኩም ግን ቁጭ ብዬ እግዚአብሔርን አማርረዋለው ሳልነካ በርቺልን እህታችን
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 14 сағат бұрын
አይዞሽ ሁሉም የዘራውን ያጭደዋል እዚህ ሀገር ሀይማኖተኞች ይበዛሉ ስራቸው ግን ፈጣሪ ይመለከታል
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 12 сағат бұрын
የሰው ልጅ ምን ያህል ጨካኝ ነው ለምን ግን ? በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ህይወትሽን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳምርልሽ
@freworkbekele315
@freworkbekele315 12 сағат бұрын
ጎበዝ አንቺ በትክክል የጌታን ሀሳብ ነው የምታራምጅው ጌታ ይረዳሻል
@birhanudesta9165
@birhanudesta9165 14 сағат бұрын
ሁለት ፡ ግዜ ፡ በእሳት ፡ ተቃጥለሽ ፡ ያተረፈሽ ፡ አምላክ ፡ ቀሪው ፡ እድሜሽን ፡ በሙሉ ፡ በእቅፎ ፡ ያኑርሽ❤❤
@tigistmerin
@tigistmerin 13 сағат бұрын
እህቴ የተመኘሽውን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ:: ፊልም ነው የመሰለኝ: ደስ ስትይ:;
@MdethopaRahat-dx4wj
@MdethopaRahat-dx4wj 16 сағат бұрын
እዚ ቤት ተስፋ ኣለ የእውነት እናበረታታው ወንድማችንን😊😊
@Mili-x9w
@Mili-x9w 7 сағат бұрын
በጣም ጎበዝ መንፈሳዊ ሰው እንደዚህ ነው በስጋ ቢፈተንም በመንፈስ አይወድቅም ሌላው እህታችን ፀበል ብትጠመቂ ጥሩ ነው ቀጥሎ በሱባኤ እግዚአብሔርን ጠይቂ መጀመሪያ ከዛ የምትጀምረው ስራ ላይ ክፉ ሰዎችና ክፉ መንፈስ አይገባበትም ። በመጨረሻም የምታሳድጊያትን ልጅሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ። ያሰብሽውን ስራ ደግሞ ከትንሽም ቢሆን ቶሎ ጀምሪው እግዚአብሔር እንደሚያሳካልሽ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ምክንያቱም በሃቅ በቅንነት በእውነት የሚሰራና ለሌሎችም የሚተርፍ ሰው ሁሌም ስኬታማ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@WegenaZewedu
@WegenaZewedu 15 сағат бұрын
አፈር ብሉ በሰው ህይወት ጣልቃ የምትገቡ ቤተሰቦች 😢
@rahelamare9877
@rahelamare9877 15 сағат бұрын
ይሄ የቤተሰብ ጣልቃነት የብዙ ሰዎችን ህይወት አበላሸ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 11 сағат бұрын
ደግ ልብ ያላት ልጅ❤❤❤
@tinbiteethiopia4141
@tinbiteethiopia4141 15 сағат бұрын
ጌታ ይበቀላል ባልሽ የዘራውን ካንቺ ቀድሞ አጨደው። አንቺ ትለያለሽ ያቃጠለሽ ባልሽ ነው የፈራው የተንቀዠቀዠው ለዛ ነው ።
@sebleseble6652
@sebleseble6652 7 сағат бұрын
ስታወራ ደስ ትላለች የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልሽ::
@tigisttadesse5579
@tigisttadesse5579 14 сағат бұрын
ያስብሸውን ሁለ እግዚአብሔር ይረዳሺ በህይወተሺ ውጣውረድ ያስለፍሺው ለበጉ ነው አንች ጀግና ሴት ነሺ ትልቅ ደረጃ ደረስሺ በድጋም በቅረብ እናይሻለን እግዚአብሔር አማላክ ይረዳሺ ይረዳሻልም ጀግና ነሺ❤❤❤
@SaraSoriya-q6m
@SaraSoriya-q6m 16 сағат бұрын
ጀግና ሴት እመብርሀን ያሰብሽውን ትሙላልሽ
@NnNn-j8s
@NnNn-j8s 15 сағат бұрын
ጅግናነሽ በርቺ በፆለትም እግዚአብሔር የተደገፈ መቸም ወድቆ አይወድቅም ❤❤❤❤❤❤❤
@TheBex2007
@TheBex2007 12 сағат бұрын
ጎበዝ ነሽ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ:: ካንቺ ብዙዎች ይማራሉ::
@TGGG-x8f
@TGGG-x8f 13 сағат бұрын
ፍጹሜ ይህችን ሴት ስላዳመጥካት ራሱ እግዚአብሄር ይስጥህ ።
@hannatesfaye1749
@hannatesfaye1749 13 сағат бұрын
የሚገርም ነው ትልቅ ትምህርት ነው እውነት የእምነት ሰው ነች ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@መካቲዩብ
@መካቲዩብ 11 сағат бұрын
በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ያሰብሺውን አሏህ አሳክቶለሽ ደጋሚ ለመገናኘት ያብቃን ❤
@abebabelda1319
@abebabelda1319 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ምኞትሽን ሁሉ ያሳካልሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ❤❤❤❤ የኔ እናት ጀግና ነሽ በርቺ ገና ብዙ ትሰርያለሽ ያሳካልሽ
@Jotemulat
@Jotemulat 8 сағат бұрын
ያሰብሽው ይሙላልሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ መጨረሻሸን የልብሽን መሻት ሞልቶ ያሳይሽ በጣም ነው የገረምሽኝ በቃ ልቡ ቅን ሰው ሁል ጊዜ በእግዚያብሄር ተስፍ አይቆርጥም እና አምላክ ደሞ በጭራሽ አያሳፍረውም እና በር ቺ ያሰብሽው ሁሉይሆናል ❤
@ምረትአለም
@ምረትአለም 16 сағат бұрын
የኔናትአለሽ ስታጭማንም አይወድሽ❤❤
@SelameAylawe
@SelameAylawe 15 сағат бұрын
በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ፍፄ ተባረክ
@AmiKabaw
@AmiKabaw 14 сағат бұрын
ያለፈ ችግር ሲወራ ቀላል ይመስላል!! እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው አንችም ፈጣሪ ይርዳሽ አይ ገንዘብ ያሳዝናል።
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 11 сағат бұрын
ጀግና እግዜአብሔር አሁንም ካንቺ ጋር ነው❤❤❤
@YIDIDYAASEGED
@YIDIDYAASEGED 15 сағат бұрын
ጀግና ነሽ ብዙ ተምርያለሁ እግዚአብሔር ያሰብሽበት ያድርስሽ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 11 сағат бұрын
7 star hotel ያርግልሽ ፈጣሪ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 11 сағат бұрын
እግዚአብሄር በቃ ይበልሽ የእኔ ደግ❤❤❤
@LuBaba-wh7bi
@LuBaba-wh7bi 14 сағат бұрын
ወላሂ ጀግና ነሽ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሽ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 11 сағат бұрын
ደግነት ተፈጥሮም ጭምር ነው❤❤❤
@MabrukaDauud
@MabrukaDauud 15 сағат бұрын
ያሰብሽውን ሁሉ አላህ ይርዳሽ አይዛሽ በጣም ጠንካራ ነሽ
@TsigeTsige-m6p
@TsigeTsige-m6p 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት😢😢😢
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 5 сағат бұрын
የኔ ውድ. የቅዱስ እዮብን. ትግስቱን. የስጠሽ. አሁንም. እግዚአብሔር. አምላክ. የልብሽን መሻት. ይሙላልሽ
@endaletilahun3280
@endaletilahun3280 15 сағат бұрын
Waw kanchi tariik temiriyalew barchii getaa yiredashal ❤❤❤❤
@wasera09
@wasera09 8 сағат бұрын
እግዛብሔር ላንቺ ያዘጋጀልሺ የማታ እንጀራ አለ እንኳን አልሞትሺ ገንዘባቹሁን የበሉ ካሉ በቁማቸው በፀፀት ያልቃሉ አይዞሽ እማየ ገንዘብ ጢዛ ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 16 сағат бұрын
ፍፁሜ ያንተን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው በርታ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ❤❤❤
@AsterHailuKarlen
@AsterHailuKarlen 15 сағат бұрын
Berchiii techyalesh👏👏👏👍👍👍🌷🌷🌷
@frezermekonnen2172
@frezermekonnen2172 14 сағат бұрын
Fetari yasebshiwn Hulu ymulalish betam birtu set nesh eminetsh kef yaregishal ❤❤❤
@mihretmathewos9523
@mihretmathewos9523 10 сағат бұрын
Tese anchi eko jegna nesh ❤ayizosh
@hiwotzemenay7925
@hiwotzemenay7925 13 сағат бұрын
በእርግጥ እግዚአብሔር የደገፈሽ ሰው ነሽ። እውነት ነው ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
@semhartewelde-bx1gy
@semhartewelde-bx1gy 9 сағат бұрын
Jegna nesh tebareki
@RamTechh-d9c
@RamTechh-d9c 16 сағат бұрын
በጉጉት ስንጠብቅሽ ነበረ እንካን ደመና መጣቹ❤❤❤❤❤
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 14 сағат бұрын
በጣምምም
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 11 сағат бұрын
ዘመንሽ ይባረክ❤
@HshshHzhs-p7e
@HshshHzhs-p7e 10 сағат бұрын
ጀግና እግዚአብሔር ሁሉን ይስጥሽ
@bilenhaile5689
@bilenhaile5689 7 сағат бұрын
ፈጣሪ የህሳብሽን ይሙላልሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤😂
@mahelet9539
@mahelet9539 15 сағат бұрын
እባክህ ያቺን ምስኪን የበጎች እረኛ የነበረችዋን መጨረሻ አቅርብልን
@LiduLidu-vp5gr
@LiduLidu-vp5gr 10 сағат бұрын
3 Ken new part 2 yetbkute, very strong woman , yasbshew hulu yesakalshe in the name of Jesus Amen ❤
@yimenashuanbessie624
@yimenashuanbessie624 16 сағат бұрын
ጀግና! ፈጣሪ ይረዳሻል!
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 7 сағат бұрын
በርሚል ጊዮርጊስ ሂጂ እህቴ ለጥያቄዎችሽ ሁሉ መልስ ትገኛለች አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ
@FilagotTadele
@FilagotTadele 15 сағат бұрын
wow you are amazing
@fitsumhailu7126
@fitsumhailu7126 15 сағат бұрын
በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@sarasami6129
@sarasami6129 15 сағат бұрын
ቃል አጣሁልሽ የዋህነትሽ ጥንካሬሽ ደሞ በተፈጥሮ እድል አለሽ ያለፍሽው ፈተና ልዩ ነሽ
@yididiyadaniel3241
@yididiyadaniel3241 6 сағат бұрын
ንቂ ! ንቂ ! ንቂ !!! እህቴ ብትችይ ፀበል ሂጂ በርግጠኝነተ በአንቺና በባልሽ መተት ተደርጎባችዋል ።
@GideyGebreyohannes
@GideyGebreyohannes 14 сағат бұрын
Z hero women ever❤❤❤❤
@JarryJerusalem.A
@JarryJerusalem.A 13 сағат бұрын
ኡፍ የኔ እናት እግዚአብሔር በመልካም ይክስሻል አይዞሽ❤
@BirtukanSileshi-sl7sc
@BirtukanSileshi-sl7sc 15 сағат бұрын
You are too strong!!
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 14 сағат бұрын
😢እምነትሽ ያስቀናል🙏🙏
@AdisAman-f1z
@AdisAman-f1z 15 сағат бұрын
Yne jegina ❤ berchilin egziyabher amlak melkam yehonewn yelibshn meshat yifetsimilish❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 14 сағат бұрын
እህቴ መተት ነው ቤታችሁን ያፈረሰው። እባክሽ ከቻልሽ ንስሀ ግቢና በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ሄደሽ ተጸበይ። የበረከት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ግን ያንበሸብሽሻል። ተስፋሽ በእግዚአብሔር የሞላ ይሁን።
@MahiSura-fe6pz
@MahiSura-fe6pz 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም አዋቂ ነው
@rigaatokubazghi4375
@rigaatokubazghi4375 16 сағат бұрын
Tebareki tenkara konjo melkam leb new yalsch astemarscheng Dankeschön
@TyotJojo
@TyotJojo 5 сағат бұрын
አይዞሽ እህቴ አምላክሽ አይተውሽም ❤❤❤❤
@EteneshZawude-j4t
@EteneshZawude-j4t 13 сағат бұрын
ጀግነ ነሽ እውነት እግዝአብረሔር ይርደሽ አይዞሽ
@ggwhaw1841
@ggwhaw1841 9 сағат бұрын
ተባረኪ
@zainbAla-hh5jz
@zainbAla-hh5jz 14 сағат бұрын
bexam aguagi tarik neber 7 estaru ykefetal bexam gobez jegna nesh ewnet ftsem fexari ybarkh
@GT-xi8bv
@GT-xi8bv 16 сағат бұрын
የሚገርም ነው
@TigistGetaneh-w1e
@TigistGetaneh-w1e 15 сағат бұрын
Yene enate enkuan dehena honest egziabher lezeh enkuan lezeh abekash yene konjo ahunem konjo nesh❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Hanan9628
@Hanan9628 13 сағат бұрын
Betam Gobeze Jegna Sete Neshe Enekaen Geta Redase Keber Legzabher Yehune Tebarki
@semiradulla5219
@semiradulla5219 13 сағат бұрын
7 star yeseteshal inshallah jegna nesuh set nesh habt kne lij yesteshe kasbshew blay yasakaleshe
@Aziza-k4v
@Aziza-k4v 15 сағат бұрын
ሀቅሽን አላህ ያውጣልሽ
@merhawimehari2656
@merhawimehari2656 7 сағат бұрын
John 3 አማ - ዮሐንስ 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።John 3 አማ - ዮሐንስ 16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@Tigistzeleke-v6y
@Tigistzeleke-v6y 14 сағат бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ አንድ ቀን ቀን አለዉ
@selamhaile5222
@selamhaile5222 13 сағат бұрын
ጀግና ሴት👏🏽👏🏽👏🏽
@lovepower1440
@lovepower1440 13 сағат бұрын
Ayee Tisume, hulu tarikeshen awekalew ... kemekatilish weche ... enequan egezehaber aterefish . Aniche jegena ❤ nish
@fanifaninure2556
@fanifaninure2556 14 сағат бұрын
እናቱ ናት😷የስራዋን ይስጣት
@ምረትአለም
@ምረትአለም 16 сағат бұрын
በርግጠኝነት ቤተሰብናቸው እሷንም የግድያሙከራአርገው ተረፈች እሱንየገደሉት ለሀብታቸውናለገንዘብ ብለው ስላልወለዱ እህቴ ፍትህ ለፈጣሪ ስጭው አፈርይብሉ
@SabaMintesino
@SabaMintesino 14 сағат бұрын
OOOuuuu Gatahiy end at eaten kithara sumuheybarki🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tezetaeldu
@tezetaeldu 15 сағат бұрын
ውይ ኢሄ ሁሉ የባለቤቷ እናት ሴራ ነው ግን ምንትጠቀሚያለሽ ተንኮልሽ ጥሩ የነበረው ልጅሽ ህይወቱን አስነጠቅሽ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ አቦ
@TsigeredaNegassi
@TsigeredaNegassi 14 сағат бұрын
ምናለ ሶፍት ብትሰጣት በሻርፕዋ ስትናፈጥ ስፍት አቅርብ
@Zebura-n7v
@Zebura-n7v 16 сағат бұрын
ግንለምን ታቆያለህ በተከታታይ ፖስትልን የፓርት ቢድዮ ሲኖር
@jerryjerusalem843
@jerryjerusalem843 16 сағат бұрын
እንደ ደሞዜ በጉጉት ስጠብቀው ለቀክልኝ😅🙏
@tavagtavag8462
@tavagtavag8462 15 сағат бұрын
😅😅😅😅
@AppS-jy9zs
@AppS-jy9zs 15 сағат бұрын
ጀግና ሴት ፈተናዋ የሚገርም ጉድ
@lulupapi3495
@lulupapi3495 14 сағат бұрын
ጌታ ሆይ አስባት ጠብቃት።
@AdoniAlazere-h6x
@AdoniAlazere-h6x 17 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ፍፄ💖🎉🎉🎉
@HANANBELAY-z3l
@HANANBELAY-z3l 14 сағат бұрын
የኔ የዋህ😢
@tirsiteguale7628
@tirsiteguale7628 15 сағат бұрын
አዞሽ፡ፈጣሪ፡የወደደውን፡አደረገ፡ነፍሱን፡ይማር፡
@MeazaMeaza-zk6bu
@MeazaMeaza-zk6bu 15 сағат бұрын
እኔን የገረመኝ ሳናቃት ነው ይሄ ሁሉ ታሪክ ግራ ገባኝ
@ABIGIYA-f6m
@ABIGIYA-f6m 4 сағат бұрын
Benatachu emetechelu erduwat
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
18ሽ ሰው አልቅሶ የሰማው ታሪክ January 9, 2025
59:42
//በስንቱ// Besintu ''የልጅ ፍቅር'' Se 3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 162 М.
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 1,1 МЛН
ዝነጣው ቀረ ልብሴ አልቆ መሳቀቅ ጀመርኩ
53:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 746 М.
በረንዳ እያደርኩ ፣ምግብ ሳልበላ እማር ነበር
57:01
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 77 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН