ፍራሽ አዳሽ 2 ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #99-02 - [Arts TV World]

  Рет қаралды 2,019,614

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

ተስፋሁን ከበደ ፍራሽ አዳሽ 2
Tesfahun kebede FerAsh Adash 2
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #99-02
Tobiya Poetic Jazz #99-02
#TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #99-02

Пікірлер: 467
@nabuteyimer8733
@nabuteyimer8733 4 жыл бұрын
ይሄ ነው ጨዋታ የጥንቱ የጧቱ! ባህላችን ወጋችን አማርኛችን! ለሰላሳ ዓመት የተቀበረው አነጋገራችን ትንሣኤ የሚያበስር
@addisugebru1554
@addisugebru1554 4 жыл бұрын
አማርኛ ተቀብሮ ነበር እንዴ? ኧረ ተው!!😡
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 4 жыл бұрын
መታደል ነው ይህን ልጅ መታደም!!😍 ይህ እራሱ ለአይምሮ መታደሻ ነው!!
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 жыл бұрын
ብጨርሰው ኖሮ ቅኔዉን ተምሬ ከዘረፉት እኩል እሆን ነበር ዛሬ።😍 ህሊናዬን ሸጬ ብልጥ ከምሆን ሞኝነቴ ይሻለኛል!!!❤
@johnygobena1439
@johnygobena1439 4 жыл бұрын
ዋው ተስፍሽ ቃላት አጣሁልህ ጎበዝ ጥበብን በጥበብ አስዋብካት ቀልድ የሚመስሕ ግን ቁምነገሩ ትልቅ መልእክት በሰው ልብ ውስጥ መትከል የቻልክ ድንቅ ኢትዮጵያዊ
@rahelaz1917
@rahelaz1917 4 жыл бұрын
በስመአብ ይሄ ልጅ ይችላል ዋዉ በርታ ጥበብን እንዲ ነዉ እንጂ መጠቀም
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
በስመአብ ምን አይነት የልጅ ቅመም ነው ዛሬ ገና ሳየው የልጅ አዋቂ
@unknwn7480
@unknwn7480 3 жыл бұрын
0
@amaregetachew6025
@amaregetachew6025 3 жыл бұрын
Nice bro
@mugzgzmu5210
@mugzgzmu5210 2 жыл бұрын
@@samsunggallery2358 ⁵
@tsehayahmed2522
@tsehayahmed2522 Жыл бұрын
1
@appstore619
@appstore619 3 жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅህ ማተብክ እራሱ ውበትሰጦሀል እናትልጁይጠብቁህ
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 4 жыл бұрын
ደጋግሜ አይቼህም አልጠግብህም ልዩ ነህ በስማብ መታደል ነው ቃል የለኝም
@solomonkeffa230
@solomonkeffa230 3 жыл бұрын
That is exactly my feeling
@tekolafisseha2425
@tekolafisseha2425 2 жыл бұрын
@@solomonkeffa230 111
@sualihtesfaye5186
@sualihtesfaye5186 2 жыл бұрын
ተደምጠህ. የማትጠገብ. ነህ እላህ. ይጠብቅህ
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 4 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ የአራዳ ልጅ😀😀😀😀 ተክነኸዋል ንገራቸው በቅኔ በአሽሙር ለመሪዎቹ 👏👆👆👆👍✌😀😀😀
@kalybertu4007
@kalybertu4007 5 жыл бұрын
#ድንቅ_የናዝሬት_ልጅ ፍራሽ አዳሹ እጅግ ምርጥ ስራ ነበር በርታ
@firstbornnet
@firstbornnet 4 жыл бұрын
kal kaly የናዝሬት ልጅ ነው እንዴ ?
@a.tibebu5009
@a.tibebu5009 4 жыл бұрын
@@firstbornnet NO HE IS ETHIOPIAN
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 4 жыл бұрын
@@a.tibebu5009you well said bro! አምላክ አስተሳሰብህ አይለውጥብህ !
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 4 жыл бұрын
@@a.tibebu5009 አማራ ኦሮሞ አለለም እኮ የናዝሬት ልጅ ማለት ችግር የለብኝም
@abebe7532
@abebe7532 4 жыл бұрын
Misraq Terefe ,, egna Qonjo ty emenete , tebareki
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS Ай бұрын
በትክክል ህሊናን ጠብቆ ድህነት ምንም ዓያደርግም ።
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 4 жыл бұрын
ስለአስተማሪ አና አስቂኝነቱ ምስጋናን ለማቅረብ ቃላቶች የሉም!!!!!!!መመስገን ያንሰሃል።
@tigistsilsh7695
@tigistsilsh7695 4 жыл бұрын
አቦ የወለደችኽ ትባረክ ተስፋሁን እውነትም ተስፋ ነኽ ስምን መላእክ ያወጣዋል ማለት እውነት ነው
@athbaomar227
@athbaomar227 3 жыл бұрын
አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪውን ሲያገኝ እኮ እንዲህ በመስመር በመስመር ለሚናገረው ውበትን ያላብሳል አማርኛውን ለብሰህዋል🙏
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
የዚህን ልጅ ቅኔ ስወደው በጌታ ሰላምህ ይብዛልኝ ክርስቶስ ኢየሱስ ከክፉ ሁሉ በደሙ ይሸፍንህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@melkamushawul5539
@melkamushawul5539 4 жыл бұрын
እጅግ አዝናኝና ጥሩ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ!!!!
@demozyrdaw7324
@demozyrdaw7324 4 жыл бұрын
ይገርማል ደስ የሚለው ፖለቲከኞችም ቁጭ ብለው ያዳምጣሉ
@mulukenseifu1503
@mulukenseifu1503 3 жыл бұрын
ከ100 ግዜ በላይ ደጋግሜ አይቼ እንኳን እንዴ አድስ እየሆነብኝ ነል
@samipeace920
@samipeace920 4 жыл бұрын
jegina iko nesh tesfish proud of you
@mikemike2627
@mikemike2627 4 жыл бұрын
ከዚህ ልጅ በስተቀር ምንም ነገር ደግሜ ማየት አልወድም በጣም በጣም ይችላል !
@user-yp7pl6gl4x
@user-yp7pl6gl4x 3 жыл бұрын
ሁሌ ብስማህ ብሰማህ አልጠግብህም ሪጣሪ ይጠብቅህ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ
@አቡየአማላጄነውአቡየአማላ 4 жыл бұрын
መገን የአድየ ስራ ዋውውው እዲህ ያለ ጥበብ የሰጠ ልኡል እግዜአብሔር ይመስገን አሜን
@soliyanamery9312
@soliyanamery9312 3 жыл бұрын
ትችላለህ በርታ ወንድሜ
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 4 жыл бұрын
የማይጠገብ ወግ። በጣም ታለንት አለህ።
@Jah-yesteserial
@Jah-yesteserial 4 жыл бұрын
ጥበብ ልጇን ጠርታ ስላሳየችን እናመሰግናለን; በጣም አስገራሚ ሰምና ወርቅ ነው: ጎበዝ ልጅ በርታ።
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 жыл бұрын
በእውነት እንዲህ ጥበብን ስናያት እንዴት ነብስ ያለመልማል አትጠገብም
@snikneshasrat847
@snikneshasrat847 2 жыл бұрын
በጣምነውየሜወደሕ
@aynalemtessema4959
@aynalemtessema4959 11 ай бұрын
ሀገሬን ሁልግዜ ሰለምታደምቁልኝ የውሰጤን ሰለኢትዮጵያ ሰለምትናገሩልኝ ሁሌ አመሰግናችሆለሁ አከብራችሆለሁ በዚያች ምድር የበቀልን ፍቅርሸ ሰላልወጣልን መተኪያ ሰላላገኘን ሁሌም ሰለምትናፍቂን ኢትዮጵያዬ ባንዲራሽን ይዘን በራሳችን ላይ አሰርንሸ በአንገታችን ላይ አረግንሸ በጆሮአችን አንጠለጠንልሸ በመላ ሰውነታችን ለበሰንሸ እዩልን ተመልከቱልን አልንሸ ፍቅራችንን በእንባ ገለጥንልሸ ሲጠሉሸ እያመመን ሲነኩሸ አየቆሰልን ደሰ ሲልሸ ሰንደሰት ከፍታሸን እየናፈቅን ይሀው በሰው ሀገር አርግዘንሸ እንኖራለን ወይ አልወረድሸ ወይ አልወለድንሸ በውስጣችን ተቀምጠሸ ታበከነክኝናለሽ ጭንቀታችን ትካዚያችን ህመማችን ሆነሸ መቼ ይሆን ወልደንሸ የምንሰቀው ጎረቤት ሀገር መጥቶ እነኮነ ደሰ አላችሁ የሚለው አረ ምን ይሆን ኢትዮጵያዬ በሆዳችን ሸል ሀኖ የሚገላበጠው ታይቶ ተሞክሮ ተለፍቶበት ያልተገለጠው ሰንቶቻችንን በራሰ ምታት በጨጎራ በሆድ ህመም እያሰመሰለ በሰው ሀገር ላይ የሚንከራተተው በቤታችን በህብረተሰባችን ሰላም አጥተን የምንኖረው እፎይ ለማለት ሰላም ፍቅር እረፍት ፈልገን የምንጨነቀው አዋቂዎች ያልተረድት ሀኪሞች ያላገኙት ምን አይነት ሚሰጥር ምን እንቆቅልሽ ተፈጥሮብን ነው ያልወለድንሸ በዛቾ ምድር ተፈጥረን ነው አኮ የፀነሰንሸ በመጠበቂያችን እንቆማለን አማኞች ነን እናምናለን ነገር ሁሉ ደግሞ ለበጎ እንደሆነ እናውቃለን ለሁሉም ግዜና ገደብ አለውና የጭንቀት ግዜ ያበቃና ሙሴን እንዳዋለድ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ይበዙና ወልደን እናይሻለን ለሌሎች ሀገሮች በረከት አንሆንና
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ችሎታ አለህ
@fentayesisay8920
@fentayesisay8920 2 жыл бұрын
Please, care of this precious mind. U are hope of Ethiopia. Full of wisdom and arts. May the almighty God protect you from substances and evils.
@davedave981
@davedave981 4 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷you are the best my brother 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@laketana7060
@laketana7060 4 жыл бұрын
አቀራረቡ እና አገላለፁ የሚገርም ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ💚💛❤️
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
አንተ ልጅ ስወድህ እድሜ ይሰጥህ
@shitayietaye8957
@shitayietaye8957 3 жыл бұрын
ዋውውው አንደኛ
@kedirosman1328
@kedirosman1328 3 жыл бұрын
በእውነት በእውነት እኔ ይህንን ልጅ እና ይህንን ቪድኦ ዘግይቸ ባየውም ያየሁትን በጣም ከማድነቅና ችሎታህን ይደግልህ ፣ይመንድግልህ እያልኩኝ የደበዘዘውን የኢትዮጵያ ባህልንና የአነጋገራችን ዘይቤን ስላስታውስከን ከልብ አመሰግናለሁ በርታ
@kedruyeaman2562
@kedruyeaman2562 4 жыл бұрын
ዋው የሚመቸኝ የአነጋገር እስታይል
@genetdemisse4163
@genetdemisse4163 4 жыл бұрын
ከማንነትህ ደጅ ሰው መሆንን አስስ! ተስፋህ ይለምልም አቦ፡፡
@gebremeskelguadie436
@gebremeskelguadie436 Жыл бұрын
እወድሃለሁ
@meseretedayewu2162
@meseretedayewu2162 4 жыл бұрын
እያጨበጨብን ገና ሳይናገር፣ ጠገብን እያልን ገና ሳይጋገር፣ አጨብጭቡ ሲሉን እያጨበጨብን፣ ነጋላቸው አሉኝ እኛ ጨልሞብን። ምንጭ፦ ፍራሽ አዳሽ 2 ተስፋሁን ከበደ። ሳዳምጥ ልቤን የነካችኝ ቃል ናትና ፃፍኳት።
@babemame6764
@babemame6764 5 жыл бұрын
ዋው አዝናኝና አስታማሪ መልእክት ነው
@ሀገሬክብሬ-ጸ4ነ
@ሀገሬክብሬ-ጸ4ነ 3 жыл бұрын
ምንም የሚጣል ቃል የለህም 👏👏 የልብን ነው የምትናገረው❤❤❤
@kidistamalaje7805
@kidistamalaje7805 4 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ መለክት ነው የተናገርከው ልብ ያለው ልብ ቢል ጥሩ ነው
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ጎበዝ
@danielayele2709
@danielayele2709 4 жыл бұрын
Leza alesh bro berchy !
@cfcd8589
@cfcd8589 4 жыл бұрын
ጠክርምርጥልጂ
@wegayehuwegayehu5565
@wegayehuwegayehu5565 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አዋቂነህ ኑርልን
@yeabsirafantahun907
@yeabsirafantahun907 5 жыл бұрын
God i'm in love with tobiya poetic jazz...God bless y'all
@geletuwakjira140
@geletuwakjira140 4 жыл бұрын
I love too ene milew ye gibresedom milikitu kegerba mi dnew lib bileshwal ehite.
@yeabsirafantahun907
@yeabsirafantahun907 4 жыл бұрын
@@geletuwakjira140 no i didn't ena asbewbet aymeslegnim...i hope that they didn't do it intentionally...eneja let's be optimist about it
@hosnimubarik7236
@hosnimubarik7236 2 жыл бұрын
የምትወደድ ልጅ ነህ
@haymibelete8247
@haymibelete8247 5 жыл бұрын
ውይ እድሜህ ዪርዘም ደስ ስትል
@የማርያምነኝበቃ
@የማርያምነኝበቃ 4 жыл бұрын
ነጋላችሁ አሉ እኛ ጨልሞብን እህህህ!!!
@Mebadt2016
@Mebadt2016 4 жыл бұрын
ህዝባችን ከቀጥተኛ ፖለቲካ ስድድብ ወጦ መካሪ አስተማሪ ወግ አዋቂ ኪነጥበብን አድናቂ በማድረግ አስተዋውቁን ለሁሉም በርቱደስ ይላል እናመሰግናለን
@derejeabebe2290
@derejeabebe2290 4 жыл бұрын
ይህ ዝግጅት እያዝናና ያስተምራል
@sulaimanali1067
@sulaimanali1067 4 жыл бұрын
My lovely & awonderful born artist is Tesfahun Kebede l love & honour all your works of art
@birunoaboto3778
@birunoaboto3778 4 жыл бұрын
Yetemare yetemeramere comedian malet endeh naw!...tebarek
@snikneshasrat847
@snikneshasrat847 2 жыл бұрын
ሥረዬንአረሱሕ
@bayewdemissie629
@bayewdemissie629 4 жыл бұрын
amazing person .
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 4 жыл бұрын
ልክ ልካችሁን እያስታጠቀ የሚገኝ ምርጥ ገጣሚ በተለይ ለመንግስት ዘራፊዎች ።
@yotor5516
@yotor5516 4 жыл бұрын
አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪውን ሲያገኝ እኮ እንዲህ በመስመር በመስመር ለሚናገረው ውበትን ያላብሳል አማርኛውን ለብሰህዋል🙏
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 4 жыл бұрын
የቶር የኔ😍
@ahmedadiss6648
@ahmedadiss6648 4 жыл бұрын
ዮቶር YOTOR Amarga
@ahmedadiss6648
@ahmedadiss6648 4 жыл бұрын
Amarga
@endlesswave2685
@endlesswave2685 4 жыл бұрын
Enes bitil esu aydel ende yemigermegn! Yehe tewanay ena eyayu fenges, amarigna min aynet quanqa endehone astewsewignal kemir! Habtam yehone quanqua new!
@ladaylyn
@ladaylyn 4 жыл бұрын
Amharic is an exceptional language!! Thank you Tesfahu!! 🥰
@trialtube6365
@trialtube6365 4 жыл бұрын
ትክክል አማርኛ ልዩ የመግለፅ አቅም ያለው ቋንቋ ነው። በተለያየ መንገድ መጠቀም ይቻላል።
@milkilion696
@milkilion696 4 жыл бұрын
Absolutely brilliant... I loved it!!! Wow..........m
@hameniabudi1604
@hameniabudi1604 4 жыл бұрын
አቤት አንተ የ ናዝሬት ጀግና ይመችህ አቦ
@Abu_fajr
@Abu_fajr 4 жыл бұрын
እንደኔ የ ፖለቲካ ሾርኒ የምዎድ ማነው😂
@michaeltesfay6964
@michaeltesfay6964 4 жыл бұрын
Wawawa liben afesekew
@lediyakoreya2992
@lediyakoreya2992 4 жыл бұрын
ኡፍ ፍራሽ በጣም አዳሹን ወደድኩት ።
@danielteshome5049
@danielteshome5049 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው.... ሰምተው የማይጠገብ
@zamzammohamed7803
@zamzammohamed7803 3 жыл бұрын
ብሰማህ ብሠማህ ይማለሰለችህ👌👏👏
@yalemworkbazezew289
@yalemworkbazezew289 2 жыл бұрын
Ewenete ewenet sewe zeme በሎ antene mayete betame ewedekellewe
@yordanosteshome3069
@yordanosteshome3069 2 жыл бұрын
ተስፍሽ አንተ ትለያለክ አቦ ይመችክ ያራዳ ልጅ👏👏👏
@girmayimer6493
@girmayimer6493 3 жыл бұрын
ትለያለህ ምርጥ የጥበብ ሰዉ
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 4 жыл бұрын
Wow, He is amazing. Good job!!
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 4 жыл бұрын
😍😍😍 I listen to this many times love it.
@ስደተኛዋመቅደላዊት
@ስደተኛዋመቅደላዊት Жыл бұрын
ምርጥሰው
@mekaluanbesse25
@mekaluanbesse25 3 жыл бұрын
Wow amazing......good job....
@tinalove7727
@tinalove7727 4 жыл бұрын
ተስፋሁን ከበደ! you are amazing!
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ አዝናኝ ነው
@koigatu8504
@koigatu8504 4 жыл бұрын
በድጋሚ ትመቸኛለክ አሪፍ ነው በርታ
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 4 жыл бұрын
waw kalat yatergnal selamhe yabza enamsgenaln
@yohannesmulat3317
@yohannesmulat3317 4 жыл бұрын
Beka tileyaleh
@nibretabayneh6154
@nibretabayneh6154 3 жыл бұрын
I like
@sefare5186
@sefare5186 4 жыл бұрын
አረ ይመች በርታ
@abrahamdemissie9747
@abrahamdemissie9747 4 жыл бұрын
Real Ethiopian,ever!
@bereketworkuworkuzebre8901
@bereketworkuworkuzebre8901 4 жыл бұрын
Tibeb tertahalesh abo timechegnaleh
@אווקהבירו-י8פ
@אווקהבירו-י8פ 4 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ነዉ በርታ ይመችህ
@tarekegnfekadu6917
@tarekegnfekadu6917 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው ለመግለፅ ይከብዳል ምርጥ ሰው ቀጥልበት!!!
@bamaethiozemaridngezahegnk924
@bamaethiozemaridngezahegnk924 2 жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ
@shiwafass431
@shiwafass431 4 жыл бұрын
Great job bro wddddddd so much👌😄😄😄😄
@አበቡመኮነን-ኘ6ጐ
@አበቡመኮነን-ኘ6ጐ 4 жыл бұрын
መቼም ጥበብ ወረታህን ትክፈልልኝ የእውነት ሙህር ነህ
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 4 жыл бұрын
ዋው አድናቂህ ነኝ
@deboamare5171
@deboamare5171 4 жыл бұрын
የሰፈራችሁ ድግስ ምርጥ ነበር በተለይ ነቆራው
@mentameremebet4619
@mentameremebet4619 4 жыл бұрын
አቤት ችሎታ ዋዉ
@biggiesmallz6179
@biggiesmallz6179 5 жыл бұрын
The future girum zenebe Keep it up my man
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 2 жыл бұрын
ዋዉ በርታልን
@melakuteshome2539
@melakuteshome2539 4 жыл бұрын
Mr Teshahun belongs not only on stage but in an art Institute honing and sharing his craft. .
@yitayewkassa7689
@yitayewkassa7689 2 жыл бұрын
?
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 4 жыл бұрын
ትክክል ይቺ ለጋላወች መቼም አይገባቸው ምንግዜ ጠጥተው ምንግዜ ሰከሩ የህዋሃትን ጌም ለመድገም የፈለጉት እነዚ አይጦች
@Love_Ethiopia1
@Love_Ethiopia1 4 жыл бұрын
God bless you ! You are the bast!
@መለዘጸከ
@መለዘጸከ 4 жыл бұрын
ጀግናው
@banchgetnet3825
@banchgetnet3825 4 жыл бұрын
Waw kal emiastebik minister yelem!!!
@nitsuhabebe8190
@nitsuhabebe8190 4 жыл бұрын
Bezu etebkalhu kante yene ambesa thanks
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛ ባለህበት ዋውውውው ክክክክክክ
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል
@samersaaa3577
@samersaaa3577 Жыл бұрын
ዋውውውውይሀ
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 2,9 МЛН
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 54 МЛН
ፍልፍሉ በሳቅ ገደለን  - ክፍል-1 ሊታይ የሚገባ ፍለፍሉና ጥሌ
19:42
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 812 М.
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН