አራቱ ጋለሞታዎች በፓሰተር ቸሬ

  Рет қаралды 136,166

Epaphras Christ church

Epaphras Christ church

2 жыл бұрын

አራቱ ጋለሞታዎች በፓሰተር ቸሬ

Пікірлер: 323
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 2 жыл бұрын
የአገልግሎት ቀናቶች እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00 እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30 ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30 ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
@tube-im6wm
@tube-im6wm 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ተባበሩኝ በጌታ
@user-rk2zl4nu5t
@user-rk2zl4nu5t 2 жыл бұрын
ስልክ የኦፊስ ካለህ ወይ የሚስትህ ብትሰጠኝ ባገኝህ ፍቃደኛ ከሆንክ ተባረክ
@SB-hp8ms
@SB-hp8ms 2 жыл бұрын
Pastor Chere, you are a charismatic pastor! Hats off!!! 👒
@user-qb3wh4ue4i
@user-qb3wh4ue4i 2 жыл бұрын
ክክክክክ ሰዉ ጥራ ብለዉ እራሱ መጣ አለ!!!! ብታዉቀው እንደ አንተ አይነትጋለሞታ የለም!!
@SB-hp8ms
@SB-hp8ms 2 жыл бұрын
@@user-qb3wh4ue4i የጋለሞታ ንግግር ባትጠቀሚ ጥሩ ነወ።
@elshaddaieyesus5669
@elshaddaieyesus5669 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የቅድስና ትምህርት ቀርቶ ንግግር እንኳን ዋጋ በሚያስከፍልበት ዘመን አንተን ቀብቶ በድፍረት ያወጣህ ጌታ ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን! እጅግ በጣም ደስ ይላል:: ዘመንህ የተባረከ ይሁን ፣ አትያዝ፣ ጸጋው ይብዛልህ፣ አንተና የአንተ የሆነው ሁሉ በደሙ ተሸፈኑ:: ክብር ለረዳህ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን!!!
@lemlemwendu2827
@lemlemwendu2827 2 жыл бұрын
Amen yeleben nw yaleshew ❤❤❤❤
@martamarta3690
@martamarta3690 2 жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ የሚገርመው ግን መምህር ሁሌም አገልግሎትክን እከታተላለው እገረማለው በምሰማው ነገርም መንፈሴ ትረካለች ስለዚ በዚ ዘመን እንዲህ አይነት አገልጋይ እግዚአብሔር ማስነሳቱ ለምክንያት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ሰላምክ በክርስቶስ ይብዛ ወንድሜ
@ethiopia9573
@ethiopia9573 Жыл бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ትምህርቱ ስለሚያስደስተኝ እከታተለዋለህ። ዘመንህ ሁሉ ይባረክ።
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
@@ethiopia9573 አሜን🙏ግዴት አንድሀይማኖት መሆን አይጠበቅም ዋናው ትምህርቱነው ተባረኪ
@Nahombiniyam55
@Nahombiniyam55 2 жыл бұрын
አንተ ለትውልድ የተጠራህ ምርጥ ወንድማችን ተባረክ እኔና ልጆቼ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን ።ተባረክክ።
@user-md9pr2yk7e
@user-md9pr2yk7e 2 жыл бұрын
Thank you Pastor for healing me to wake up from my trials. ፓስተር በአካል ባገኝህ ብዙ የማዋይህ ነገር ነበረኝ በጣም ነው የምወድህ ብሩክ ሁንልኝ
@genettesema8908
@genettesema8908 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ምርጥ አስተማሪ ነው እኔ የእምነቱ ተከታይ ባልሆንም በጣም የሚመስጥና ፍፁም አስተምሪና የማደንቀው ሰባኪ ነው ብዙ የሚገራርሙ ትምህርቶችን በማህበራዊውም በትዳርም ዙሪያ የሚሰጠው ትምህርት በጣም ግሩም ነው ።እናመሰግንሀለን እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
@sali8135
@sali8135 2 жыл бұрын
ጌታ ለቤተክርስትያን ድንቅ ድንቅ መምህራንን ያዘጋጃል።ትውልድን ለመመለስ ከተነሱ የጌታ አገልጋዮች አንዱ አንተ ነህ።ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህ ይባረክ።
@mulatumulatulammalareb0032
@mulatumulatulammalareb0032 2 жыл бұрын
ክብር ለአብ ይሁን ምሳሌ 14-12 ለሰው ሁሉ ቅን የምመስል መንገድ አለ ፍፃሜ የሞት መንገድ ነው ስጋችን በጥርስ ይዘን ሕይወታችን እንታደግ
@user-ic8us3we4k
@user-ic8us3we4k 2 жыл бұрын
ሙሉ ተበርክክክ
@salamelahned1023
@salamelahned1023 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ብቻ ተጠቀምብኝ በኢየሱስ ስም ፖስተር ቸሬ የተባረክ ነህ ኑርልን ብዙ እየተጠቀምኩኝ ነው ዘመንህ ይለምልም 🙏🙏❤❤❤
@zemamberha8236
@zemamberha8236 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶስ ተከታይነኝ ግን ያንተን ትምህርት በጣም ነው እምወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@dg4147
@dg4147 2 жыл бұрын
የጌታ ጸጋ ባንተ ትብዛ ፓ/ር ቸሬ ጥንቅቆች እንድንሆን በቅድስና ሕይወትም እንድንኖር ጌታ ባንተ በኩል እያስተማረን ነው ተባረክ: እንወድህ አለን:: የጌታየ የኢየሱስ ጸጋ በቤትህ ትብዛ::
@titimulatu5426
@titimulatu5426 2 жыл бұрын
ምን አይነት ተስጦ ምን አይነት መባረክ ነውይገርማል እግዚአብሔርጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ አቤት ልጆች ባለቤትህ ቤተክርስትያን ጭምር ታድለው እኔ እኮ ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብህ አልኩኝ አንዳንዱንማ እየደገምኩኝ ነው ማዳምጠው
@tadesseberand7695
@tadesseberand7695 2 жыл бұрын
አገልግሎትክ ብደግፍ ደስ ይለኝ ነበረ ግን በምን መንገድ ይቻል ይሁን? ጌታ ዘመንክን በሙሉ ይባረከወ!!!!! እንወድካለን
@-Tarik814
@-Tarik814 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ስላንተ ጌታ ይባረክ ክፉ አያግኝህ ተባረክ ስላለባብስ ኢትዮጲያ ላይ በደንብ መሰራት አለበት የቻይና ፋሽን እየተከተሉ ጡት እራቁት እንብርትም እራቁት ጌታ ልብን ያያል እያሉ እራቁት መሄድ ነው የቀራቸው ተባረክ
@yegziabhersra3145
@yegziabhersra3145 2 жыл бұрын
እኔ በአይማኖት ኦርቶዶክስ ነኝ። ባጋጣሚ በጣም በቅርብ ቀን ዩቲዮብ ላይ አየሁህ እናም በጣም ተገረምኩ። ምን አይነት መሰጠት ነዉ ያለህ።በሚገርም ሁኔታ በተከታታይ ያለማቋረጥ ከሶስት በላይ የሆኑ ስብከቶችህን አየሁ። ከዛን በዃላ አልፎ አልፎ ፕሮግራምህን ማየት ጀመርኩ ዛሬ ደሞ በጣም የነካኝና ይህን መልክት እድፅፍ ያነሳሳኝ ማርያም አታማልድም የሚል ፅሁፍ ተፅፎ አላነበብኩም ያልከው አባባል ነዉ። ሁሉም ሰባኪዎች ምን አለ እንዳንተ እዉነታዉን ቢያስተምሩ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ይህ የተሰጠህ ፀጋ አይወሰድብህ። ከአንተ ብሮግራም (ከምትሰጠዉ ትምህርት ብዙ ነገር ተማርኩ። ዘመንህ ይባረክ እረጅም እድሜ ይስጥህ።
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 2 жыл бұрын
😍😍
@editingzone6229
@editingzone6229 2 жыл бұрын
ፖስተስ በእውነት የገባህ ነህ በቃ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አጨብጭቤአለሁ ለአንተ
@abemeliek3162
@abemeliek3162 2 жыл бұрын
ክክክክ በተለይ የጡትዬ ነገር ተመችቶኛል🤣🤣🤣 እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ይቺን ፓርት እያት ብለውኝ ነው ኮሜዲ ሰውዬ ነው ያስቃል። እኔ ቤተክርስቲያኔ የምታስተምረኝ ከእራስ ፀጉርሽ እስከ እግር ጥፍርሽ ልበሺ ብላ ነው። ጡታቸውን ገልብጠው የሚሄዱት ይጨነቁበት። ሰውየው ግን አሪፍ ኮሜዲ ነው🤣🤣🤣
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ ተከናወን እንወድሃለን እናከብርሃለን ቃል እገባለሁ በጣም እፀልይልሃለሁ መንፈስ ቅዱስ ከዚህም በላይ የቃሉ ብርሃን ይገለጥልህ ትዉልድ ቅድስና ለእግዚአብሔር የሚሉ ሊበዙ ነዉ ኢየሱሴ ሊደምቅ ነዉ ተባረክ ይብዛልህ። ለዘላለም የግልሙትና መንፈስ ስሩ ይነቀል ምንጩ ይድረቅ።
@Elsaleulseged
@Elsaleulseged Жыл бұрын
ቸሬ እኔ እደዚ አይነት ት/ርት በወጣትነቴ የሚያስተምረኝ ቢኖር ኖሮ ስንት በፀድቅ ይኖር ነበር አሁንም ለወጣቱ በርታልን እውነት ነው ምድራችን ለይ ያለው ያስጠላል።
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 2 жыл бұрын
የማመልከው አምላክ ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመንህ ይባርከው እጅግ በጣም ጠቃሚ መልክት ነው እንዴት እንደምወድህ የኔ አንደኛ በደስታ ነው የማዳምጥህ ተባረክልኝ ቤትህ ይባረክ ልጆችህ ይባረኩ ይለምልሙል
@eleni9688
@eleni9688 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ በጣም ትውልድን የሚያንፅ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ
@kidistezewde9302
@kidistezewde9302 2 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ብዙ ተማረኩ ትውለድን እያስመልጥክ ስላለህ ዘመንህ ይባረክ
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ እንደዚህ እዉንቱን ሰለምትናገር ለሰማ ሕይወቱን ትዳሩን ያድናል ያላገቡ በእውቀት ትዳራቸውን ሰለሚመሩ 12 ከዱሮ ዘመን የፈረሱት ስፍራዎች ይሠራሉ፥ የብዙ ትውልድም መሠረት ይታነጻል፤ አንተም፡- ሰባራውን ጠጋኝ፥ የመኖሪያ መንገድን አዳሽ ትባላለህ።
@yeneaman9726
@yeneaman9726 2 жыл бұрын
እኔስ ከዚህ የቀደመውን ትምህርት ሰምቼ 😀 አቀመስከኝ አሉ ... 😀😀 እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በጣም እየተዝናናሁ የኔ እምነት ያላስተማረኝን በአንተ እየተማርኩ ነው:: በጣም ደስ የሚል የማስተማር ጥበብ ነው::
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ባገልግሎትህ በጣም ተጠቅሚያለሁ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በርታ❤❤🙏
@-Tarik814
@-Tarik814 2 жыл бұрын
ተባረኪ እናት ያው የእግዚአብሔርን ሀሳብ ነው የሚያስተምር የማንቂያ ድወል ነው ለእኛ መስማት ልሚችል ትልቅ እድል ነው ተጠቀሚበት
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 жыл бұрын
tebareki
@msrajm6899
@msrajm6899 2 жыл бұрын
Tebareki
@abebatanga7958
@abebatanga7958 2 жыл бұрын
God is up to this generation. God bless you pastor. I wish I heard this teaching when I was young.
@sophiaa4289
@sophiaa4289 2 жыл бұрын
Tebarek tebarekየቀባህ አባቴ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን።በአሁኑ ግዜ የቅዱሳንን ትዳር ያደከመ ነገር ነው ።በግልጽ መማር ያስፈልጋል ።
@tiruwerkerko8479
@tiruwerkerko8479 2 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው መምህር ብዙ ተማርኩ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ተባረክ መምህር ቸሬ
@yodetendres3355
@yodetendres3355 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ ያላገባችሁም በጌታ የተወደደ ባል (ሚስት )ይስጣችሁ እወዳችሀለሁ❤
@meer6395
@meer6395 2 жыл бұрын
amennn amennn yisixanee
@godisgoodallthetimeyelbe1085
@godisgoodallthetimeyelbe1085 2 жыл бұрын
Amne
@fa6990
@fa6990 2 жыл бұрын
🙏
@seni9792
@seni9792 2 жыл бұрын
Amen
@shekomaraali5857
@shekomaraali5857 2 жыл бұрын
@@meer6395 0
@yodetendres3355
@yodetendres3355 2 жыл бұрын
ሴትችዬ እንጠንቀቅ ፀጋው ይደግፈን
@TinaTina-fh1fl
@TinaTina-fh1fl 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያሥተማረን የመከረን ጌታየሡሥ ይባረክ ፓሥተር አንተም ተባረክ ጌታየሡሥ ይባርክሕ
@user-rq6ij3yn4l
@user-rq6ij3yn4l 2 жыл бұрын
ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ አሜን አሜን ትውልድ እግዚአብሔር በአንተ እየታደገ ነው ተባረክ ፀጋው ያብዛልህ አሜን
@lillitefera2330
@lillitefera2330 2 жыл бұрын
አረ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 👏👏👏👏 በጣም ለብዙ ጎደኛቼ ሼር የማደርገው በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tigimotigimo9572
@tigimotigimo9572 Жыл бұрын
ይሄ ቃለሰ በሕይወታችን ይስራ ፖስተር ተባረክ
@Messi_goat1014
@Messi_goat1014 2 жыл бұрын
ጌታ የሱስ ይባርክህ ፓስተር❤️ ኤልዛቤልን ተፈጠፈጠች። እግዚአብሔር ይመስገን
@user-gu9eg8nz3w
@user-gu9eg8nz3w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቸሬ ከአንተ ብዙ ነገር ተምሪያለው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@meronlife5129
@meronlife5129 2 жыл бұрын
ሕዝባዊ ጡት የለም❗❗👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣 I am Orthodox , thank you ❗❗❗
@Zeke-MeridAzmatch
@Zeke-MeridAzmatch Жыл бұрын
Meronisha my Love, my friend, my sister, and my everything 😘😍🥰🌹❤️🙏. He is good ‼️
@user-qm3wb4dj8s
@user-qm3wb4dj8s 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 2 жыл бұрын
አሜን ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ ይጨምርልክ።
@yabibalmekbib8306
@yabibalmekbib8306 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስን ! በእውነት ጌታ ቤቱን ሊያጠራ መነሳቱን እየነገረን ነው፡፡ ለዘብተኝነት እንደማያዋጣ ልብ ልንል ጊዜው አሁን ነው፡፡
@fiyori1174
@fiyori1174 2 жыл бұрын
ተባረኽ እንደ ኣንተ ያሉተን ያብዛለን ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቕ በኣንተ ትምህርት ተባርከዓልሑ ኣይኖቸን ተከፍተዋል ኑርለን በጣም ኣኼባርሕ ነኝ 🙏🙏
@hareg6874
@hareg6874 8 ай бұрын
ቸርዬ፡ ካንተ ትምህርት ሱስ ይዞኛል፡፡ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ (እዚም እዛ ትል የለ፡ አዎ እዛ ያለው ነኝ) ነገር ግን አንተ የምትሰብከው እውነት የሆነውን የድንግል ማርያምን ልጅ እየሱስ ክርስቶስን እና አስተምህሮቱን ስለሆነ ሁሌም ብሰማህ አትሰለቸኝም፡፡ እግዚአብሔር አገልግሎትህን ሁሉ ይባርክ፡ የሀይማኖት ድንበር ሳትለይ፡ ለሰው ልጅ በሙሉ ህይወት የሚሆን ትምህርት ስለምታስተምር፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፡፡
@user-hj9ve9um9q
@user-hj9ve9um9q 2 жыл бұрын
ኡኡፍፍ ተባረክ ስወድህ እንኳንም ሳላገባ ትምህርትህን ሰማው
@lijtade6462
@lijtade6462 2 жыл бұрын
ፖስተር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተን ሁሌ ነው ምከታተልህ ትምህርትህ ለሁሉም ሀይማኖት ነው አይለይም ለሁሉም ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርክህ አባቴ ትመቸኛለህ wowww
@lake3176
@lake3176 2 жыл бұрын
share to your friends
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
😘😘😘
@hebronmeron
@hebronmeron 2 жыл бұрын
I swear devil is burning for what you are doing thank holly sprit for the advice and sermons that giving us through you.may God help all of us to obey him in Jesus name amen!
@nohaethp9988
@nohaethp9988 2 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ቸሬ ትምህርትህን በጉጉት ነው የምጠብቀው
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 2 жыл бұрын
አሜን እንደኤልዛቤል ትፈጠፈጣለች/ህ። የሠውን ትዳር የምታስስ፣ የምታፋታ ፣ ልጆች እንዲበተኑ ምክንያት የሆነች/ክ በቢሮ፣ በሠፈር ፣ በተለያዩ የስራ ቦታዎች የምትገኝ/ኚ እግዚአብሔር ይበቀላት/ልህ።
@meseretgirm9207
@meseretgirm9207 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ ይባርህክ ፓስቴር ታባራክልን ፃጋሁን ይጫምርህል
@huriaaman8534
@huriaaman8534 2 жыл бұрын
I learn more as I Christian and it help me a lot and it opened my heart and my eye every your learning about word of God , I am blessed because of it. Keep it and go ahead, it is really wonderful and amazing testimony!!!
@rehaboth203
@rehaboth203 2 жыл бұрын
Would you please translate the word “ጋለሞታዎች" in to English word?
@ShimeMan2
@ShimeMan2 2 жыл бұрын
@@rehaboth203 Prostitutes
@semengguta8186
@semengguta8186 2 жыл бұрын
በእውነት እልሃለው ይህን እውነት እንደዚህ በአደባባይ እንደው ጌታ ቢያወጣው ብዬ ሁሌም አስብ ነበር ይገርማል በጣም በየጓዳው ጐድጓዳው የሚሰራውን የምድራችንን መርገም በየመስሪያቤቱ ያለውን ነገር በጣም የሚያሳዝን ነው ጌታ አምላካችን ይስበራው ይሄን መርገም
@richolovegmailcom
@richolovegmailcom 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ ተባረክልን ቅድስና እና እግዚአብሔርን መፍራት ለጠፋበት ለዚህ ትውልድ አንተ ያስነሳ እግዚአብሐር ይመስገን፡፡
@aldaam9276
@aldaam9276 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልክ
@lamrotawel2625
@lamrotawel2625 2 жыл бұрын
አንድ ቃል አለህ "እዚም እዛም ያላችሁ" የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን አንተ ስራህ ትውልድ በዓለም ፈተና እንዳይወሰድ የሞተልንን ክርስቶስ እንድናውቀው እያደረግክ ነው። የአምላክ ጥበቃ አይለይህ በጤና ይጠብቅልን።
@saronanaye
@saronanaye 2 жыл бұрын
Thank you pastor may almighty God bless you more and more ....Respect !🙏🙏💓🙏🙏🙏 endezh enkich enkchun menager new enj ....yemin mastamem ..... enough is enough !! Telat aytekemibgnm !!!
@azebfekadu858
@azebfekadu858 2 жыл бұрын
በጣም በጣም እየተጠቀመብህ....ተባረክ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ በጣም ታስፈልገናለህ ከብዙ ነገር አስመልጠከናል ዘመንህ ልምልም ይበል አቦ 🙏🙏🙏
@emu88
@emu88 2 жыл бұрын
Pastor cheryewaaaa. Teach us everyday 🙌. You are loved
@amaremulata2200
@amaremulata2200 2 жыл бұрын
Thank you pastor wedaje wishing you long life with service time!.
@Kasu-Kebede
@Kasu-Kebede 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር ቸሬ❤️❤️❤️❤️
@proudethiopian1984
@proudethiopian1984 2 жыл бұрын
After listening to this sermon i went to Instagram and deleted 10 pictures albabse egziabheren maytaybet nbere thank you selankahegn pastor tebarek
@rehaboth203
@rehaboth203 Жыл бұрын
What is galemota in English?
@user-ni3kb9ef5l
@user-ni3kb9ef5l 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፓስተር ኢየሱስ ያድናል 🙏ሰላም ለሀገራችን 🙏
@etagegnemekiyegatalije293
@etagegnemekiyegatalije293 2 жыл бұрын
ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ ፓስተር።
@talahabib1578
@talahabib1578 2 жыл бұрын
ስለ ምክር እግዚአብሔር ይባረክ አሜንንን አሜንንን ተበርክ በ ጌታ ስም 📖📖📖📖📖🍒🍒🍒🍇🍇🤲🤲🤲🤲
@okoo3056
@okoo3056 2 жыл бұрын
Pastor Iam so blessed,.. praise God,....And God bless you !!!!
@Mitumitu7424
@Mitumitu7424 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ😆😆😆😆😆😆ወድካለው ተባረክልኝ
@DAVIDFC1234
@DAVIDFC1234 2 жыл бұрын
I am orthodox betam bezu ngere kante temeryalhu amesgnalhu wendema 🙏
@alimesi5639
@alimesi5639 2 жыл бұрын
Amen Amen pastorye tebareki geta eyesuse yebareki Amen
@meseretabdiadisfitratnegn3278
@meseretabdiadisfitratnegn3278 2 жыл бұрын
Egziabher yibarekk pastor cherrey dink thimirth new buzu temiryalew
@mulatumulatulammalareb0032
@mulatumulatulammalareb0032 2 жыл бұрын
ክብር ለአብ ይሁን ጌታ ሆይ ተመስገን አባታችን ቸርዬ ተበርክ ጌታ ዘመን ይበርክ ፀጋ ይጨምራል በኢየሱስ ስም ተበርክ ወደጄ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።ምሳሌ 2-11 ውድህ አበቴ ቅዱሳን በሙሉ === እንጣቃቄ ፣ጥንቃቄ ይጠበቃል ፣መስታዋል ይጋርድል ። ጌታ ሆይ መስተዋልን እምነት ትዕግስት መልከም ሕልህና ጥበብ ጥያቄ እውቀት ጨምሪል አሜን የነፍስ ቅዱስ አበቴ ሆይ ከጎልማሰ ምኖት ጠብቃን ።
@desta932
@desta932 2 жыл бұрын
ብዙ ሴት ትኮንናለህ በዛላይ ትጮሃለህ የተረበሸ መንፈስ አለህ። ብዙ ማስተዋል የጎደለዉ ትምህርት ነዉ።
@misrakmiss1474
@misrakmiss1474 2 жыл бұрын
Ye ante sira nw yetenkabe enjii meyanager ayedelem wendunm seteunm nw yemanenm person neger alnekam tewldun eyanka nw erasen temeleket or temlkechii
@lewiduressa
@lewiduressa 2 жыл бұрын
Pastor Chere, bless you so much!! Betam betemertocheh etekemalew.
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 Жыл бұрын
Geta Yibarkihi Pastor Cheriye Tsagawun Yabzalik ❤🙏🙏🙏❤️❤️❤️Amen Amen Amen 🙏
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 2 жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር ይባረክ በጣም ነው የምወደህ
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፓሰተርዬ በእውነት የውሰጤን ሰለተናገርክልኝ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@buruksu7016
@buruksu7016 2 жыл бұрын
ምርጥነገር በጣምነው የምወድህ የሀይማኖቱ ተከታይ ግን አይደለሁም እርጅም እድሜን ተመኘሁልህ
@saharsahar191
@saharsahar191 2 жыл бұрын
paster chere geta yibarikiki bizu astemirehiygnal tidari ke mayaze befiti yanten timirti be magiygnete betam edileygna neygn zemenihi yibareki 🙏🙏♥️💕💕💕💕💕💕💕💕
@SB-hp8ms
@SB-hp8ms 2 жыл бұрын
Pastor Chere, you are a charismatic pastor! Hats off!!! 👒
@wututesfaye896
@wututesfaye896 2 жыл бұрын
በእዉነት ትውልድን ልታስመልጥ ጌታ አስነስቶሀል ብዙ ዘመን ያልተነካ ጉዳይ ግን ብዙ ሰው ያረከሰ ልምምድ እግዚአብሔር ስለሰጠህ መገለጥ እና ድፍረት ተመስገን
@hiwotabebe7231
@hiwotabebe7231 2 жыл бұрын
ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ ፓስተር ቸሬ ❤❤👏
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ቸሬ😍😍🙏
@meronmero7966
@meronmero7966 2 жыл бұрын
Thank u I learned a lot, be blessed
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 2 жыл бұрын
you’re amazing preacher God bless you
@hanahanac2749
@hanahanac2749 2 жыл бұрын
ፓስተርዬዬዬ የተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ😍😍
@senaitmelaku2941
@senaitmelaku2941 2 жыл бұрын
Geta yesus yibark pastor chare 🙏🙏
@tsegagirmay845
@tsegagirmay845 2 жыл бұрын
ፖሰተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@bezawit5137
@bezawit5137 2 жыл бұрын
Our blessing pastor chere😍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@kaliyagetaliji8007
@kaliyagetaliji8007 2 жыл бұрын
ለብዞኦች ጌታ ልኮሃል እግዚአብሔር ይበርክህ ፓስተር ቸሬ ጌታ እድሜህንና ጤናህን ያብዛ ተበረክ♥♥♥♥
@askalugebremedhin7918
@askalugebremedhin7918 2 жыл бұрын
Pastor Chere ur so blessed👌 betemheretochehe betam eyetetekemku new. Ur our blessings🇪🇷🇩🇪
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 2 жыл бұрын
እረ እግዚአብሔር አምላኬ ይባርክህ ፓሰተር😍
@americaemanu2906
@americaemanu2906 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ትውልድን ከአውረ የሚነጥቅ ትምህርት ነው አንተን ቁብቶ ያስነሳህ እግዚአብሔር ይመስገን ሞገሱና ህልውና ከአንተ አይለይ
@blendemeketeshome7616
@blendemeketeshome7616 2 жыл бұрын
Enamesegnalen dear Pastor...tsega ewnetm tsega yebezalet neh.
@hirutrustu761
@hirutrustu761 2 жыл бұрын
Wow E/r Amlak abzeto yebarkehe tebarkenale🙌🏽🙌🏽
@asmk1369
@asmk1369 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባርክ መልካም ትምህርት
@mekidelawitgirma8576
@mekidelawitgirma8576 2 жыл бұрын
pastor i am so proud of you God bless You More
@yonasgebeyehu350
@yonasgebeyehu350 2 жыл бұрын
God bless you pastor!
@emuemy7917
@emuemy7917 2 жыл бұрын
ኦኦኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍ የማትጠገብ አባት ነህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤ ብዙ ተጠቅሜብሀለሁ
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን 🙏🙏🙏
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 2 жыл бұрын
paster cher Yesema Amilak yibark Tebarek Tebarek ❤❤❤❤
@asmaredegu3037
@asmaredegu3037 2 жыл бұрын
God bless you and all your family Pastor.
@yimimatilahun5274
@yimimatilahun5274 2 жыл бұрын
Yemigerm new geta yibarki Pastor
@mekideswolde3552
@mekideswolde3552 2 жыл бұрын
😀😀😀🤣🤣🤔🤔🤔ishi getaa yibarikih ቡዙ ነገር እግዚአብሔር አስተምሮኛል አሜንንንንን ዘመንህ ይባርክ
@haymanotgetachew9377
@haymanotgetachew9377 2 жыл бұрын
ተባረክ 🙏🙏❤
@tigistadele9227
@tigistadele9227 2 жыл бұрын
Amen.Amen.geta.Eyesus yibrek Tabrekh🙏🙏🙏
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 179 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 64 МЛН
ትዳሬን እንዴት ልታደገው ?
26:08
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 327 М.
ለምን አንፋታም? በፓስተር ቸሬ By Pastor Chere Why don't we divorce?
1:09:20
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 179 МЛН