“በድንገት የዲስክ መንሸራተት ህመም ገጠመኝ” አርቲስት ገነት ንጋቱ

  Рет қаралды 139,777

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

እናቴ ዩቲዩብ ለብቻሽ ስለከፈትሽ ተናድጃለሁ አለችኝ!!
የልጄ የመክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- @Actress Genet Nigatu
/ artistsgenet.nigatu
Face book- @Genet Nigatu / genet.nigatu.9674
Tiktok- @genet_nigatu

Пікірлер: 338
@ashruka
@ashruka 2 жыл бұрын
አይዞሽ ገኒ እግዚአብሔር ይማርሽ መክሊት በርቺ 🙏🏽
@realityshow7187
@realityshow7187 2 жыл бұрын
የልጄን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ kzbin.info/door/Mrq8WlK6pIrKC74Ck1ujAA ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 2 жыл бұрын
Genye Egzabhere festmo yemarshe. Kechalshe tsble tetemky kiba kiduse tekbye. Betchlu ye memeher tesfaye abera ,ye memeher Henok w/Maryam adamtu
@wargnashbagala3575
@wargnashbagala3575 2 жыл бұрын
ገኒ ተጠመቂ የሰው አጅ ልሃን ይችላል ልቀኑብሽ ይችላል የአባግርማ ካሴት ተመልከቺ ከዛ ይገባሻል🤗🤗
@dessibedada3788
@dessibedada3788 2 жыл бұрын
@@tarikyemedaniyalem6372 q
@maryammariya7371
@maryammariya7371 2 жыл бұрын
Brhi mama😘
@bezibeza9008
@bezibeza9008 2 жыл бұрын
Stamru
@Yabseratube
@Yabseratube 2 жыл бұрын
ሰዉ ከባድ ነዉ ስለቤታችዉ ጠባብነት ታይቶት ማዉራቱ እራሱ ትንሽነት ነዉ አንድ ሰዉ እራሱን መስሎ ሲኖር ነዉ የሚያምርበት ደወዳጅዋ አርቲስታችን በጣም ነዉ የምወድሽ ከነ ልጆችሽ❤❤
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
ትክክል እዴ ይሔኔስንቱ የምናያቸው የብድር ልብስየብድርጫማ ሑሉነገር በብር ልታይልታይ እያሉ ሰውማመት እራሱንሖኖሲገኝ ነው ሰውየሚያስብለው ገኒብቃትያላት እዳላትዝና ሳታካብድ እራሳን ሖናመጣች በሚድያ እዲነውብቃት
@tigistdemeke2023
@tigistdemeke2023 2 жыл бұрын
እራስን ሆኖ መኖር መታደል ነው
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
የቤት ጥበት 95 % ሁላችንም ያደግንበት ቤት ነው ኢትዬጵያዊ ተዛዝለን ነው የምንኖረው ምን አዲስ ነገር አለው ይህ ኖርማል ነው
@ፈጡማመሀመዲአደም
@ፈጡማመሀመዲአደም 2 жыл бұрын
ግምት የኔመልካም ትወዲሺወላሂ
@ፈጡማመሀመዲአደም
@ፈጡማመሀመዲአደም 2 жыл бұрын
አይስው የስውነገር ውብየሆኑ ቤተ ስብ አላህእዲሜነጤነይሥጵሺ
@ዘሪቱቲዩብ
@ዘሪቱቲዩብ 2 жыл бұрын
ገኒዬ ፈጣሪ ይማርሽ የኔምርጥ አርቲስት ገነት ንጋቱ ከነልጆችሽ ዉብ😘😘💞🌹
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ገንዬ እግዚአብሄር ይማርሽ መክሊትዬ በርቺ የራሰሽን ዩትብ ቻናል ከፍተሻል ሰብርክራይብ አርጌሻለሁ መላው ቤተሰብ እወዳችኃለሁ::🙏🏽❤️
@abdulrahmanhabshi2124
@abdulrahmanhabshi2124 2 жыл бұрын
ዝርክርክ አይደላቹም እያዳዳችን ቤት ከዚህ ያነሥ እንጂ ከዚህ በላይ የለም ኮመቶሮች ዝም ብሎ ነዉ ሚኮምቱት
@monatofik5902
@monatofik5902 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ መክሊትን ሚወዳት እስኪ በላይክ
@wudneshdesta3217
@wudneshdesta3217 2 жыл бұрын
ገኒዬ እግዚአብሔር ይማርሽ፡፡ ልጆችሽን አይቀይርብሽ፡፡ ለአንቺ ያላቸው ፍቅር በጣም ደስ ይላል፡፡ ጐበዝ እናት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ፡፡ ለልጆሽ ኑሪላቸው ሁሉም ነገር ቀሪ ነው፡፡
@God_is_love_21
@God_is_love_21 2 жыл бұрын
ገንዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ውድ በእውነት ትለያለሽ እኮ እናቴ ኪዳነ ምህረት ትዳስሽ መክሊትዬ አይምሮሽ ብሩክ መልካም እየተዘራብሽ ያለሽ እንቁ ልጅ ነሽ ሁላችሁም ቤተሰቡ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን ❤🙏
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
ገኒየ ምንም አላጠፋሽም ይቅር ብለናል እኛም በኮሜንት ካስቀየምንሽ ይቅርታ 🙏ፈጣሪ ይማርሽ ገኒ አይዞሽ እረፍት ያሥፈልግሻል ስራ አታብዥ
@እማበሥምሽልጠራንግሥቲ
@እማበሥምሽልጠራንግሥቲ 2 жыл бұрын
ገኒዬ በጣም ነው የቀናውት መክሊትሻ በጣም እድለኛ ነሽ እዲ በናትሽ መመረቀሽ እውነት ምናለ እዳቺ እናቴ ብትመርቀኝ እውነት በጣም ነው የቀናውት እረጅም እድሜ ለናቶች ❤️ ለሞቱትም ነብሥ ይማር 😭
@lubabaendris1485
@lubabaendris1485 2 жыл бұрын
እኔም እንደ ዳዊት ዝም ነበር የምለው ሲበዛበት አባቴ ከጎኔ ቅጭ ይልና ልጀ ምን ሆነሽ ነው ምን ከፍቶሽ ምን ጎሎብሽ ነው ከውስጥሽስ የሚያምሽ የሚሰማሽ ነገር አለ ወይ ንገሪኝ ዝምታሽ ሲበዛ ያስጨንቀኛል ያሳስበኛል ይለኝ ነበር የኔ ውድ አባት እድሜውን ያስረዝምልኝ እኔ ግን ተፈጥሮ ነውጅ ጎድሎብኝ ወይም አሞኝ አልነበረም ዝም የምለው
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
ገኒየ መምህር ግርማጋ ሂጅ ጸበል ሂጅ ሰው ለሰው አይተኛም ''ንቁ ''
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 жыл бұрын
ትክክል
@eldanati2788
@eldanati2788 2 жыл бұрын
የኔ እህት መምህር ግርማ የት እንደሚገኙ ካወቅሽ አሳውቂኝ
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 2 жыл бұрын
@@eldanati2788 ከሀገር ውጭ ናቸው ይመለሳሉ
@tagesechbereda4817
@tagesechbereda4817 2 жыл бұрын
መክሊትዬ ሰበሰክራይብ አድርጌአለሁ እውነት አስተዋይነትሽ ከእናትሽ ጋር ያለሽ ግንኙነት በአጠቃላይ ልጄን ነው የምትመሰይኝ
@fozefeker6964
@fozefeker6964 2 жыл бұрын
ገኒየ ግን ቅድሚያ ጥሩ ባል አላህ ይስጥሽ በያት ልጅ የሚመጣው ከባል ነውና አላህ ጥሩ ባል ይስጣት አሜን
@mekdiewasihun3668
@mekdiewasihun3668 2 жыл бұрын
ቅናት ይሆን ምን ሣላውቀው በመቅሊት ምርቃት አለቀሥኩ የምር መታደል ነው እኔም ለእናት እና ለአባቴ በጣም የተመርቁ ልጅ ነኝ ግን አሁን በሥደት ምክንያት ካጠገቤ ሥላልሆኑ ነው መሠለኝ ከፍኝ እረጅም እድሜ ለእናትና ለአባቶቻችን የኛ መመኪያወች
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
ገንዬ መክሊትዬ ስታምሩ
@ghizienaghirmay3973
@ghizienaghirmay3973 2 жыл бұрын
መክሊትዬ ሄድኩኝ ሳብስክራብ ላደርግልሽ ውድድድ ነው እማረግሽ ኣይዞሽ በርቺ💕💕💕💕🇪🇹🇪🇷
@ቃልየነኝ
@ቃልየነኝ 2 жыл бұрын
እኔ ቆየሁ ካደረኳት
@kerymarykery7815
@kerymarykery7815 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ገኒ wonderful mom
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ መክሊትዬ ስወድሽ እኮ ገኒዬ አምላክ ይማርሽ❤❤❤
@ስደተኛዋነኝየወልድያልጅ
@ስደተኛዋነኝየወልድያልጅ 2 жыл бұрын
ገኒዬ ማሻአላህ ይገባሻል ግርም የሚለኝ ነገር እኮ በልጆችሽ ላይ ቅብጥ የምትይው በተለይ መክሊት ላይ ግን ይታወቅሻል 🤣🤣🤣 እድሜሽን ያርዝምላቸው ለወግ ለማእረግ ይድረሱልሽ ልጆችሽ ውድድድድ ነው ማረጋችሁ 💞💞
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ገኒ ለአንገትሽ ደግሞ ፀበል ተጠመቂ፣የፆሎት ቦታ ይኑራቹሁ ከቤታቹሁ እና ፀሎት አድርጉ ፣ስገድ ፣ፀልዩ ፣ዲስክ የሚሆነው የእርኩስ መንፈስ ስራ ነው ፣ገጠመኝ፣ አዳምጡ በተረፈ እግዚአብሔር ይማርሽ ውዷ
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 2 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
ገንዬ እህቴ, በጣም ነው እምወድሽ ❤እማከብርሽ, 🙏🏿 ምን ሆንሽብኝ? ጸበል ተጠመቂ ቃጠላ ማርያም ሂጂ እሺ? ትድኛልሽ 🙏🏿እወነቴን ነው!
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 2 жыл бұрын
ገኒ እናክሽ ፀበል ተጠመቂ እኛ ብዙ ጊዜ ህመም ሲሰማን መጀመርያ ዶክተር ጋር ነው የምንሄደው እርግጥ ነው ከእግዚአብሔር በታች ዶክተርን እግዚአብሔር ሰቶናል ግን የመጀመርያ መሆን የነበረበት ፀበል ነው እግዚአብሔር በፀሎት መጠየቅ ይሄ የሰይጣን በሽታ ነው ወይስ በለት ተለት በኑሮ ሂወታችን ያጋጠመን ህመም ነው ብለን መጠየቅ ነው ያለብን ብዙ ጊዜ ገንዘባችንን ጨርሰን በህክምና የመጨረሻ ደረጃ ስንደርስ ያለ ገንዘብ አገልግሎት አንሰጥም ሲሉን ዶክተሮቹ ፀበል እንሄዳለን ያኔ ምን ሆኖ ይገኛል እርኩድ ዲስክ የእኩስ መንፈስ ስራ ነው እቺን ሰራሽ ብሎ እባክሽ ፀበ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
አገትሽን ያመመሽ እመምህር ግርማጋር ሲፈወሱ አይቻለሁ ክፉ መንፈስነው እይው እህቴ ገኒ ሃኪም አያድነውም ይሄን በሽታ ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@mulumelak4477
@mulumelak4477 2 жыл бұрын
ገንየ በጣም ነው እምወዳችሁ እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርሽ ...
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
እርእሱን አብቤ ያመመሽ መስሎኝ ነበር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ መክሊት ውዴ እኔም መንታ ልጂ ውስጤ ነው እግዚአብሔር ይስጠን አሜን
@bertokankas2450
@bertokankas2450 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይማርሽ
@TAS27483
@TAS27483 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ ገኒዬ እህቴ
@mimimar3272
@mimimar3272 2 жыл бұрын
ገኒዬ ከቤተሰቦችሽ ዉጪ ኢትዮጵያ ታስፈልጊያታለሽ የሴት ጀግና ነሽ ገኒዬ
@መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ
@መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ 2 жыл бұрын
ገኒ እግዚአብሔር ይማርሽ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ
@ሉሉየአያቷቅምጥል
@ሉሉየአያቷቅምጥል 2 жыл бұрын
መክሊት ተደርገሻል የሆነሸ ስርአት ያለሽ ብሥል ልጂ
@genetethio979
@genetethio979 2 жыл бұрын
Surpriseu gin adiss bet yemitgebu yimeslegnal eski endene yegemetachihu belike
@ብዟየሁለማ
@ብዟየሁለማ 2 жыл бұрын
ምክሊት የኔቆጆ የናትሺ ምርቃት ይደርስሺ ገኒ ልጆችሺ ደስይላሉ እመቤቴ ትጠብቅልሺ አቤት የምዳም ቅመሞች በሳርቤት አድገን ታካብዳላቺሁ ባድጎጆ አድገን
@makigursha3106
@makigursha3106 2 жыл бұрын
ገኒዬ በጣም ነው የምወድሽ እስከመላው ቤተሰብሽ። አይዞሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ።❤😇😇😇
@newday7200
@newday7200 2 жыл бұрын
ገኒ ጌታ እየሱስ ይፈውስሽ🙏ቤቱ በደብ ይዝረክረክ የልጅ ቤት እደዚህ ነው በየቤታችን ያለ ነው መክሊትዬ ተባረኪብርክ በሉ ሁላችሁም🙏🥰🥰
@nardosmogos8209
@nardosmogos8209 2 жыл бұрын
ገንየ በጣም ነው እምወዳችሁ እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርሽ ተባረኩ 🥰🥰🥰❤❤❤
@eleniterefe2302
@eleniterefe2302 2 жыл бұрын
ገንዬ እግዚያብሄር ይማርሽ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 жыл бұрын
መክሊት እውነትም እናት ናት
@world12384
@world12384 2 жыл бұрын
ጸበል ነው የሚፈውስልሽ ተጠመቂ እና የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጭው ህይወትሽን ታገኛለሽ እስከ ቤተሰቦችሽ
@genetabebe2937
@genetabebe2937 2 жыл бұрын
ገኒ እግዚአብሔር ይማርሽ በማለዳ መያዝ የሚለውን የመምህር ግርማ ወንድሙ መጽሃፍ አንቢቢ ይጠቅምሻል በዩትዩብ ደግሞ ተአምረ ፅዬን የሚለውን ተከታተይ
@trukalchannel8266
@trukalchannel8266 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እኔም እናት ቢኖረኝ ብዬ ከፋኝ እስቲ በላይክ አስደስቱኝ
@asum7778
@asum7778 2 жыл бұрын
ymer maki am obssesed wiz every single detail on u, ur smile , ur mindset, ur pureness.......er sntun lzerzr😭ilysm❤❤❤❤may God bless u all❤
@samicell2067
@samicell2067 2 жыл бұрын
መክሊትን ስወዳት❤❤❤
@dalalalnuaimi6785
@dalalalnuaimi6785 2 жыл бұрын
ገኒ እግዚአብሔር አምላክ ምረቱን ይላክልሽ ልጆችሽ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅልሽ መልካም ነገር ነው ይቅርታ የሚጠይቅ ልብ ያለው ሰው በጣም እድለኛ ነው አቺም እግዚአብሔር ብዙ ነገር አድሎሻል አንድ አንድ ኮመት ሰጪሆች ስለቤታቸው ስለራሳቸው ሳያውቁ ስለሰው ጉድፍ ይመለከታሉ ምናልባት የቤታቸው ችግር እና ቆሻሻ ሁሉ ቤት የሚኖር ይመስላቸዋል ነው በሰራቹት ቪዲዮ ስለቤታቹ ትንሽነትና እና አለመፅዳት የሚያወሩ ሰዎች ምንአይነት ናቸው ያቺ ቤት ቢፀዳም ባይፀዳም ከልጆችሽ ጋር ያለሽ ፍቅርና መከባበር ከምለው በላይ ውበቶች ናቸው ስቶቻችን ሁሉም ነገር ተሟልቶላቸው ከቤተሰቦቻቸው ሰላማቸወን ፍቅርን አተው የሚተራመሱ አሉ አደለም
@samirabintzd2180
@samirabintzd2180 2 жыл бұрын
እኔንም ቁድስ የስቀኛል አንዴ ትዕግስት ለምርቃትህ እኔ ነኝ ደቦ የምደፋው ስትላም ሰርጌ እደመይቃድም በምን አወቅሽ አላት ትንሹ ልጅ ክክክ
@shidensport2610
@shidensport2610 2 жыл бұрын
እኔ ግን ገኒየ አድስ ነኝ በጣም ማርካችሁኛል ወድጃችሗለሁ እውነተኛ እና ከናንተ ቁጭ ብየ የማወራ ነው የሚመስለኝ እወዳችሗለሁ
@ቃልጓልነበለት
@ቃልጓልነበለት 2 жыл бұрын
ገነትዋይ እግዚአብሔር ኣምላክ ምህረት ይስጥሽ ብጥዕሚ እየ ዝፈትወኪ
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 2 жыл бұрын
True, I have noticed the smile on Meklit’s face. I love the chemistry between Kudus & Mekli!💗
@almazethio4434
@almazethio4434 2 жыл бұрын
እኔማ እናንተን እጅ ቤታችሁን አይቸ አላውቅ ማለቲ ስለመዝረክረኩ እኔ ከናንተ ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ በተለይ ከመክሊት እውነም መክሊት ነሽ ልዩ ሴት ነሽ አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬላሁ ካአንች ❤️👈
@eyerusalemgethauneyerusale7018
@eyerusalemgethauneyerusale7018 2 жыл бұрын
En wedhoc sewedaceww wenet fexar fekern Selam yabzalcew wedhoc
@liyamesfin3201
@liyamesfin3201 2 жыл бұрын
c spine prolapse new mibalwu....ayzosh fetari yemarsh
@ሬችያደንገልላጅ
@ሬችያደንገልላጅ 2 жыл бұрын
Gani Egaziber amalak yimarashi Ayizoshi mekalit yaneee malakam ahat barachi egaziber amalak yilabashin mashit yifatsimalashi yinyi saw wanat ayihonalatam anat adatamachchu saruu❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@TT-pl7yc
@TT-pl7yc 2 жыл бұрын
Ewent lemnager ye bytachu hunita tekekelega ye ethio ye hulachenenm life new tamagenetenm new miyasayew thank u keep it up reality show❤❤❤
@shidensport2610
@shidensport2610 2 жыл бұрын
ገኒ ይቅርታና ፕሊስ አታስተካክሉ ዝርክርክ አይደላችሁም ሁሉም ቤት ያለ ነው እደዚህ ሁኑ
@ዉድሀበሻይቱሱመያ
@ዉድሀበሻይቱሱመያ 2 жыл бұрын
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ጉዞ ወደፊት
@የደብተራልጅነኝ
@የደብተራልጅነኝ 2 жыл бұрын
መክሊት ብስልሽ ያልሽ ነሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@betelhemkidane7692
@betelhemkidane7692 2 жыл бұрын
ገኒ እኔ በግሌ መምህር ግርማ ጋር እንድትሄጂ እመክርሻለሁ። ፈጣሪ ይማርሽ !
@GLOVE1205
@GLOVE1205 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ገኒ ምርጥ እናት ለብዙ ሰዉ አርያ ነሽ ዉብ ቤተሰብ
@haregmak1519
@haregmak1519 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ይሄን ቤተሰብ
@netsanetbegashaw9670
@netsanetbegashaw9670 2 жыл бұрын
geniye egizabhar yimarsh betam new yemwedish yemadenkish anichin magignet efeligalehu endiyawum yichilut yihon programachihu lay dewuye nebere ketero asiyize gn alitedewelelgnm
@sabasabs9805
@sabasabs9805 2 жыл бұрын
አይዙሽ ገንዬ የኔ እናት አንዳንዴ ፀበል ተመች ትድኛለሽ አይዙሽ ምንም አትሁኝም
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይማርሽ መክሊትም ጎበዝ በርቺ ቆንጆና ጎበዝ ልጅ ነሽ
@mahderadnew7044
@mahderadnew7044 2 жыл бұрын
Geni yene wude fetari cherso ymarsh ljochishin shi yarglsh le adisu amet etebkachuhalew
@adiamhaile9768
@adiamhaile9768 2 жыл бұрын
Ebakishin ye Memhr Tesfaye Aberan tube teketateye emegen tetekami tihognalesh
@sarontamirat7296
@sarontamirat7296 2 жыл бұрын
Bet letkeyru nw le adis amet
@yoditbira1823
@yoditbira1823 2 жыл бұрын
Mirtoch nachu bizu sew besefi bet wust eyonere tebab yehone astesaseb new yalew... enante gn betebab bet wust hono tilikkkk yehone maninetn fikern sefi yehone maninetn mityinachu mirt beteseboch
@mahletmesfin3881
@mahletmesfin3881 2 жыл бұрын
Geni disk mensheratet emibal ngr yelem metet nw eski try tsebel ....egziabher yemarsh emebrhan tedabsesh geni
@almazalmaz1360
@almazalmaz1360 2 жыл бұрын
ቲጂንየት ገባች አምጪልን
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 2 жыл бұрын
አሜን.ሁላችነንም.ፈጣሪ.ይቅርርይበለኝ.😍😍😍😍😍
@abbabbabbabb2128
@abbabbabbabb2128 2 жыл бұрын
አይዞኝ ገኒ አላህ ሀፊያሽን ይመልስልሽ ከጎንሽ ነን ምርጥ እናት
@tenidad1400
@tenidad1400 2 жыл бұрын
ገንየ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ!!ከነልጆችሽ ምርጥ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@ابراهيم-ه5و9و
@ابراهيم-ه5و9و 2 жыл бұрын
ገኒ ወንቅሸት ገቢሪኤለ ሂጂ ቲደንያለሸ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
አይዞሽ ገኒ እረፍት ያስፈልጋል
@nardoshailu288
@nardoshailu288 2 жыл бұрын
Ayezosh geniye fetari yemaresh
@adiamhaile9768
@adiamhaile9768 2 жыл бұрын
Geni ebakishin Niki Disk mensheratet blo himem yelem Yemenafist sera new xebel tetemeki
@mekdes3683
@mekdes3683 2 жыл бұрын
Mekliyte tadeshii edme tena setolshii ye enat merkat edlghia neshii ye ewunt betam merkatuwa hod asebaseghi enate. Nafkcghi 😭😭😭betnorna endziyh betmetkghi alku dese emiyl family. Edeme tena ysetachiyhu
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 2 жыл бұрын
ሁሉ ቤት ነዉ ዝም በሏቸዉ ሪያትዉን ማሳየት ነዉ ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት
@hiwottsehay7822
@hiwottsehay7822 2 жыл бұрын
You guys so beautiful family I love you I’m watching you from Vancouver Canada
@frenahaile
@frenahaile 2 жыл бұрын
Egziabhar ymarsh yena enat yeljochhsh. Enat. Yargsh
@atsedemolla2060
@atsedemolla2060 2 жыл бұрын
Meklitye betam keykrta gar enji min chigr alew ke enat yemdebek mstir ale endie lezawm esua kemeselech hulun yemtreda enat mistirachewn yeminegrut yatu sewoch eko bzu nachew
@hananseid57
@hananseid57 2 жыл бұрын
የኔ ፈገግታ እረ ክፉ አይንካሽ አላህ ያሽርሽ 🙏እናቴ ❤❤
@AberashYouTube
@AberashYouTube 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤
@kukukuku5502
@kukukuku5502 2 жыл бұрын
Egzabher Kanchi Gar Yihun 🙏🙏🙏
@ritab316
@ritab316 2 жыл бұрын
የኔን ቤት ስላላዩት ነዉ የልጅ ቤት መቼም ቢሆን አይስተካከልም አይቆሽሽ እንጂ የልጅ ቤት መዝረክረኩ ደንብ ነዉ እንደዚ አይነት አስተያየት የሚሰጡ ልጆች የሌሉበት ቤት የሚኖሩ ሰዎች ናቸዉ እናንተ ግን በዚሁ ቀጥሉ👏👏👏
@genetmekonengeni2408
@genetmekonengeni2408 2 жыл бұрын
ገኔአምላክይማርሽ፡ሌላውልናገርየምፈልገው፡በዝችበጠባብቤትሽውስት፡ደስየሚልፍቅርእንዳለነውየሚሰማኝ፡ደስስትሉ።
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
ድጋሜ ተነስቶብሽ ነው ገኒየ
@richoye2455
@richoye2455 2 жыл бұрын
Geniye yhe beshta yetewega yhun.beyesus sm netsa wchi.
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ጨርሶ ይማርሽ ገኒ መክሊትዬ በርቺ እንሰማሻለን
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ደስ ስትሉ እንኳን አደርሳችሁ 🌼🌼🌻🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌻🌼🌼🌼🌼🌼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@wazircell4191
@wazircell4191 2 жыл бұрын
አላህአፊያሽንይመልስልሽያራብ
@anahabbana2562
@anahabbana2562 2 жыл бұрын
Geny chanalachu bizu amelkach endaleh yitawekal bakishin ketechalesh Hoyahoye lichefir wetito be jib letegodawu hitsan Endihum 1 wetat yezihu adega Seleba Honual beky hikimina endyagegnu adirgilachewu
@arsemarsem2137
@arsemarsem2137 2 жыл бұрын
Ganiye emamilk tidabsish lajijochish Egziabher yanursh egnam batam enwadishalen kifu ayikash yegn mirt enat ach la lilijochish bicha ayidalshm enat ye hosh lahulachn nw ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@betibaye8959
@betibaye8959 2 жыл бұрын
ገኒዬ ፈጣሪ ይማርሽ የኔምርጥ አርቲስት ገነት ንጋቱ ከነልጆችሽ 😘😘😘😘😘😘
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 2 жыл бұрын
መክሊትን የሚያክል ልጅ የለም በእውነት ተባረኪ እኔም ምርቃት ብችል እመርቅሽ ነበር አቦ ቃል አጣልሻለሁ እኮ አንቺን የምገልጽበት ። የምታደረጊው ነገር ለታይታ አይደለም ቤተሰብሽን ወዳጅ ሌላው ማማዬ እናንተ በፈለጋችሁት መልኩ ተዝረክርካችሁም ምንም ሆናችሁ ስሩተ ሰው ምን ላውራ ነው የሚለው የምናየው እኛው በኛ ነው። ቢዝረከረክም ምንም ቢልም ለኛ መዝናኛ ሆኗል ። ሌላው የቤታችሁ ትንሹ ልጅ በጣም ቡቡ እና ቀና ግልጽ ቁም ነገረኛም ነው። እኔ ያንጊዜ የአባቱ ፍቅር ልቡ ውስጥ ገብቶ ሲያኔሰፈስፈው ነው እሱ ልጅ ውስጤ ገብቶ የቀረው ባየሁት ቁጥር ያቺ አባቱ ያለቀሰበት እሱም ተከትሎ ያለቀሰባት ቀን ትዝ ትለኛለች ቤተሰቡ በፍቅር የተቆራኘ ስለሆነ መለያያት አይችልም እና ትንሹን ተንከባከቡት ። ሁላችሁም ግን ለቤተሰብ ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ። ግን ማንም እናንተን ያያል እንጂ እናንተን መሆንም መምሰል አይችሉምም አይፈልጉም። ምክንያቱም ተንኮ፤ ምቀኝነት፤ ቅናት፤ እና ሴረኝነትን ፤መተው ስለማይፈልጉ ። እኔ ግን በእናንተ በጣም ነው የምረካው። ሁሉም የአገር ሕዝብ ቤተሰቡ እንደ እናንተ ቤተሰቡን ቢቀርጽ ቤተሰብ ትሁት ታዛዥ እና ታጋሽ ፍቅር የሚዘራ ቢሆን ጤነኛ ቤተሰብ መፍጠር ይቻል ነበር። የተባረከ ቤተሰብ የተባረከ ዘር ያፈራል ። መክሊት ሙሉጌት ግን ፈጣሪ ይባርክሽ ውዴ እወድሻለሁ መጀመሪያ ተገኘሽ ታናናሾችሽ አንቺን ተከተሉ የኸው ከቤተሰብ አልፈሽ ለኛም ጤነኛ መልክት አሰተላለፍሽልን። እራሱን ችሎ እናንተ ቤተሰቦች ብቻችሁን አንድ አገር ሆናችሁ እኮ ልክ እኔደ አገር ጉዳይ የናንተን ሾው ዛሬ ምኔ ተፈጠረብለን መከታተል ሆነ አእምሮአችንን ተቆጣጠራችሁት በርቱ ሰላማችሁ ይብዛ መክሊትዬ ከቤተሰብሽ አልፈሽ ለእኛም የአይምሮ እረፍት ሆንሽን ተባረኪ እኔግዲሕ ምርቃት አልችልም ለአያቴ እነግራት እና ትመርቅሻለች እሺ ውዴ ።
@ሔለንተስፋዬ
@ሔለንተስፋዬ 2 жыл бұрын
እግዛቤር ይማርሽ ገኒ መክሊት ጎበዝ አስተዋይ ነሽ በርቺ ሰርፕራይዙ አጓጓን ትንሽ ንገሩን ጫፋን ብቻ
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 жыл бұрын
🥰😂
@salamsalam2945
@salamsalam2945 2 жыл бұрын
ገጠመኝ አዳምጡ. በመምህር ተስፋዬ ለነብሳችሁለስጋችሁም ይጠቅማችሀል. በፍልስፍንና ብቻ አትመኑ ተለውጡ. የዳቢሎስን ሴራ እወቁ. ንቁ አንቁ. ።
@maramawitgecho7347
@maramawitgecho7347 2 жыл бұрын
Egezabher yebarkachu mert beytsb nachu Egezabher yemarsh ewdachualhu ❤️❤️❤️
@alemzewud1904
@alemzewud1904 2 жыл бұрын
Geniye Egzihabher yemaresh 🙏 dis yemetel kemem yehonich lij new yalesh i wish my dauthers just like mekelitye behonu dis yelegnal Egzihabher kenat gar yehun
@selamawittadesse6744
@selamawittadesse6744 2 жыл бұрын
ስለ ዳዊት እኮ አልተነተንሽም ገኒዬ... ስጠብቅ ነበር😔😔ልዩ የሆነ ሰው ነዉ ግን ለኔ ውስጡ ብዙ ብዙ እንዳለ በጣም በሳል አስተዋይ እና አዋቂ ልጅ ዳዊት🙏🙏 I respect him always... And love you all🥰
@umuhamudyoutube5399
@umuhamudyoutube5399 2 жыл бұрын
ኮመት ብዙ መፃፍ አይመቸኝም ነገር ግን ስለ ቤታችሁ ስትናገሩ ነው እንደኔ መክሊት እደገለፅሽ ሀሪፍ ነው በቃ ድራማ እስካልሆነ ድረስ ጣጣ የለውም ሁላችነም በየቤታችን ዘረክራካ ነን በቀን የተወሰነ ሰአት ነው ተርቲብ ቢይዝ ከዛ ውጭ ስንወጣም ማዝረክረክ ነው ሲንገባም እንደኔ በርቱ ሀሪፍ ነው::
@malefia-music
@malefia-music 2 жыл бұрын
እናት "ቀበጥ" ትባላለች!? ኧረ ነውር ነው ።
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 2 жыл бұрын
ትክክል ገኒ አበሻ የራሱን ጋዳሳያይ ስለሰው ያወራል እኔበጣምየምትከበሩናቹ እራሳቹንሖናቹመቅረባቹ ያስወድዳቹሐልእጂ አትጠሉም እራስመሖንትልቅነትነው
የእኛ ቀናት #50 ማሚ ሹካ ቁምሳጥኗ ውስጥ ደብቃለች።
10:57
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 72 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 12 МЛН
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 38 МЛН
ብዙ ነገር አጣው ፍቅር  አገኘው❤️❤️
18:12
Wende.zeleke
Рет қаралды 4,6 М.
"የእኛ ቀናት" #7 አዲሱ ቤታችን ገና እንደገባን  ሌባ ዘረፈን::
10:53
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 197 М.
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 589 М.
ኢንተርቪው #4 በመክሊት ሙሉጌታ Interview #4 by Meklit Mulugeta
19:22
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 152 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 12 МЛН