የእኛ ቀናት #94 ልጄን ፍቅር ያዘሽ ወይ? ስላት ትን አላት፡፡

  Рет қаралды 470,102

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

የገኒ ቤተሰብ Reality Show

Күн бұрын

Пікірлер: 971
@realityshow7187
@realityshow7187 Жыл бұрын
የቅዱስን ኢንተርቪው ለማየት... kzbin.info/www/bejne/d3ytZq2eh92IjcUfeature=shared
@tesfayekidane-b1p
@tesfayekidane-b1p Жыл бұрын
አርቲስት ገኔ ምንኛ መታደልነው ከልጆችሽ ጋር እንደጓደኛ ሆኖ መኖር እድል ነው እኔ 3 ልጆች አለኝ ግን እንዳንቺ መሆን እጅግ ከባድ ነው እግዝአብሄር ይጠብቃቹ ምክርሽን አስቀምጭልን
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ Жыл бұрын
በጣም እምትገርም እናት ናት
@kidist2121
@kidist2121 Жыл бұрын
ጳጉሜ 5 ባለቤትሽን ቃለ መጠይቅ አርጊለት ገኒ ፍቅር የምወድሽ እናቴ
@saditube8617
@saditube8617 Жыл бұрын
መክሊትን የሚገባ ወንድ የታደለ ለልጆቹ ምርጥ እናት ብልህ ሚስት የልጅ አዋቂ ናት
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
ገኒ ዕድለኛ ነሽ እንዲህ ኃላፊነት የሚሰማት ልጅ ስለወለድሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🙏🙏🙏
@User12073-d
@User12073-d Жыл бұрын
የልጅቷ መረጋጋት ደሰ ሲል ከናቷ በላይእሷ እናት ትመሰላች በዚ ቀጥይይ ያባቷ ነገር ውሰጦ የሆነ የሚያሰጨንቃት ነገር ያለ ይመሰለኛል
@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል
@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል Жыл бұрын
በልጂ አስተዳደግ ቀረበሽ ጎደኛ ሆነሽ የምትኖሪው የምር ለሰው ያስተምራል ምርጥ እናትነሽ ገኒ
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
መክሊት በጣምቆንጆ እና አስተዋይ ናት አይምሮዋ ፋስት ነው ማርያምን በጣም እወዳት አለሁ አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ እናትሽንም ሺ አመት ያኑርልሽ እመብርሀን የልብሽን መሻትትፈፅምልሽ ማማዬ
@hibrettekle8641
@hibrettekle8641 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቆይታ ደስ ከሚሉ እናትና ልጅ❤ ይህ መታደል መባረክ ነው። መንፈሳዊ ቅናት አሳደራችሁብኝ እንዲቀጥል ስጓጓ አበቃችሁ❤ በርቱ።
@eyufikru8135
@eyufikru8135 Жыл бұрын
ትክክል እኔም እንዳንቺ ከትልልቅ ነገሮች በላይ ለትንንሽ ነገሮች በጣም ቦታ እሰጣለሁ።የሚገርመው ግን ብዙ ሰዎች አይወዱትም
@quite701
@quite701 Жыл бұрын
መታደል ነው ለልጆቼ ልክ እንዳቺ መሆን እፈልጋለሁ❤😢 ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላቹህ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
ትልቅ መስክርንት ነዉ ፀሎት ደስ ስትል ትህነዉ ቤበተ ያፀንት❤❤❤
@tesfaneshabera7469
@tesfaneshabera7469 Жыл бұрын
ገኒ አንቺ ጀግና እናት ነሽ ያለፍሻቸው ቀናቶች ልጆችሽን ብቻ ማሳደግ ብዙ አድካሚ ጊዜያቶችን አልፈሽ ዛሬ መኖር የምትፈልጊውን ኑሮ ከልጆችሽ ጋር በደስታ እያሳለፍሽ ነው ሰለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Жыл бұрын
አይ እናትና ልጅ ትለያላችሁ❤❤❤❤ ገንዬ አንቺን ያወኩሽ ማስተዋልን ድራማ ስታስተዋውቂ ነው ያኔ ወጣት ነበርሽ ቅልጥፍ ያለሰውነትጋ አሁን ደሞ ጎልማሳ ከደርባባ እናትነትጋ በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤
@realityshow7187
@realityshow7187 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/equZg52vec6Aaskfeature=shared ከ3 አመት በፊት ልጄ ኢንተርቪው አድርጋኝ ነበር::
@hayaomar8089
@hayaomar8089 Жыл бұрын
ወይመታደል
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ገኒዬ ባለፈው ለፊቷ ህክምና ወስደሻት ነበር እንዴት ነው ለውጥ አላት ፕሊስ🙏 ንገሪኝ❤
@familyveloge3203
@familyveloge3203 Жыл бұрын
መክሊትያ በጣም ነው ያስለቀሽኝ ስለ አባትሽ ያልሽው
@familyveloge3203
@familyveloge3203 Жыл бұрын
ርጂም እድሜ ለእናትሽና ለአባትሽ አባቴን በጣም ነው የምወደው በስዴት እያለው ስርጌ ወደፊት 4ወር ሲቀርው ሞተብኝ አባቴን በጣም ነው የምወደው ወላሂ በዝህ ምድር ላይ እንዳባቴ የምወደው የለም አባቴ ፍቅር የሆነ አባት ነው ውስጤ ተስበር በአባቴ ሞት አባቴ አባት ብቻ አይደለም ወንድምም ጭምር ነው ወንድም የለኝም የሁሉንም ቦታ የያዘ አባት ነበርኝ ግን ሞት ነጠቀኝ የኔ ውድ አባት አላህ ያራህምህ 😢
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 Жыл бұрын
❤❤
@ጌጥየማሪያምልጂ
@ጌጥየማሪያምልጂ Жыл бұрын
ወይኔ መክሊትዬ ስወድሽ ❤❤❤ ከአይምሮ በላይ ነሽ ገኒዬ እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 Жыл бұрын
ይታደሉታል እጂ አታገሉትም ለመላው ቤተሰባችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ እድሁም ለሀገራችነ ሰላም ያምጣልነ
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni Жыл бұрын
ይሄ ቤተሰብ ለነገ ለምገነባው ህይወት ትምህርት ቤቴ ነው ብዬ አስባለው አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ገኒየዋ
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ Жыл бұрын
ባልናሚስት አዲቤት ኑረው የማያገኙትም ፍቅር ተለያይተው ለልጆቻቸው ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦቺ
@mulatuj
@mulatuj Жыл бұрын
በትክክል
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 Жыл бұрын
ምርጥ እናት ነሽ እደሜና ጥና ይስጥሽ እናትዬ ከልጆችሽ ጋ❤
@martamar1829
@martamar1829 Жыл бұрын
ገኒ ቆንጆዋ አርቲስታችን በጣም ጀግና ሴት ነሽ ግን ልጆችሽን ስትጠይቂ ሰአት ስጫቸዉ በተለይ መክሊትን በጣም ብታዳምጫት አንቺን የምትገልፅበት መንገድ ድንቅ ይላል እና መስማት ፈልጌ ነበር
@tsehayneshworku3699
@tsehayneshworku3699 Жыл бұрын
ገንዬ ስወድሽ ለኔ ጀግናዬ ነሽ የልጆችሽን ፍሬ ያሳይሽ ምርጥና ጠንካራ እናት
@-mj8cn
@-mj8cn Жыл бұрын
ደስ የምትሉ እናትና ልጅ ❤❤❤❤❤
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰቦች❤
@hawigebretenesaye2257
@hawigebretenesaye2257 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ መክሊት።እግዚአብሐየር መጨረሻሽን ያሳምረው
@tar5792
@tar5792 Жыл бұрын
አትዋሽ ማኪዬ ስለሚያናድሽጅ ለቅዱስ ያለሽ ፍቅር ይለያል እሱም በጣም ነው እሚሳሳልሽ እኔ በጣም ነው እምታስቀኑኝ ከምር ለወድሞችሽ ያለሽ ይለያል እውነትም ሁለተኛ እናት ነሽ ይሄን የቤተሰብ ፍቅር ያዝልቅላችሁ ❤❤❤❤❤
@meseretdemelashi
@meseretdemelashi Жыл бұрын
ምነኛ መታደል ነው ፈጣሪ ይባርካቹ በጣም ነው የምወደቹ ❤❤❤❤ታስቀናላቹ የኔም ቤተሰብ እዲህ ቢሆን ብዬ ተመኘው
@measzwondafrash
@measzwondafrash Жыл бұрын
መክሊት በጣም እድለኛ ነሽ ገኒ ባገኝሽ ደስ ይለኛል
@diboragenet5592
@diboragenet5592 5 ай бұрын
የተባረከች ድንቅ ወጣት ገንዬ የኔመልካም በልጅ መባረክ መታደል ነው ለቁምነገር ያብቃልሽ የኔ የተባረከችድንቅወጣትገንዬየኔመልካምበልጅመባረክመታደልነውለቁምነገርያብቃልሽየኔመልካም
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
መታደል ነው ገኒዬ ከልጅሽ ጋር እንደዚህ እንደጎደኛ ሥትመካከሩ ደሥ ይላል እግዚአብሄር ጥሩ ትዳር ሰቶኝ ልጆቼን ልክ እንዳንቺ እናት ለመሆን ያብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Жыл бұрын
መክሊት እንደኔ ነሽ😢😢ከየትኛውም ጊዜ በላይ ❤አባቴ❤ሽምግልና ሲላክ እና ሳገባ እንዲኖርልኝ ነው ምፈልገው ለሱም ነግረዋለው ያንቺን አለም ሳላይ እንዳልሞት ሲለኝ 😢😢እኔ አንተ ከሌለህ አለም የለኝም ስለው እንደዛ ካልሽ ነይ እና አለምሽን ልየው ይለኛል ❤❤❤እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቀጣይ አመት
@ሀይሚትንሿ
@ሀይሚትንሿ Жыл бұрын
የኔ አባትም እንደዛ ይለኝ ነበር 😢😢 የመጀመሪያ ልጅ ነኝና ልጅ ያንችን ዓለም ሳላይ መድኃኒዓለም እንዳይወስደኝ ይል ነበር ሲታመም 😢😢 ግን የፈራው አልቀረምና እኔ በስደት ጥሎኝ ሄደ😭😭😭 አባይዬ አንድ ቀን ያንተ ህልም እውን ይሆንና በመንፈስ ታየኛለህ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ💔
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
​@@ሀይሚትንሿ😢😢😢😢❤❤❤
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
​@@ሀይሚትንሿ😢😢😢አፈር ልብላ ነፍስ ይማርልሽ እኔ አባቴን በጣም ነው ምወደው ነይልኝ እያለ ሁሌ ያለቅሳል ጌታ ከፈቀደ እገባለው መሄድ ሳልፈልግ ግን ከአባቴ ሚበልጥብኝ ነገር የለም❤
@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ
@ዋናውነገርጤና-ኀ9ጠ Жыл бұрын
😢😢😢
@ማሂወሎየዋ
@ማሂወሎየዋ Ай бұрын
ወላ አባቴ ስብራቴ በስደት አጣሁ አየ ድሌ የአላፍቃድ ሆነ ጀነትን ይወፍቅልኝ 😢
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
እንደስለት ልጅ 1ሴት ናት መክሊት ግን ልክ እንደብዙ ናት ተመርቃ አግብታ ወልዳ ለማየት ያብቃሽ❤❤❤
@etalem3581
@etalem3581 Жыл бұрын
የኔ ጀግኖች በጣም ትልቅ ትምህረት ነው ያሰተማራቹኝ በጣም ነው ያሰለቀሳቹኝ እድሜ ይሰጣቹ
@elukonjo4464
@elukonjo4464 Жыл бұрын
እኔ ከእናቴ ጋር እንደዚህ የምሆንበት ጊዜ ይናፍቀኛል 😭😭😭 ምናልባት አንድ ቀን ለአንድ ቀንም ቢሆን በፍቅር እናወራ ይሆናል ተስፋ አለኝ እናንተ ግን ተባረኩ
@mekdessahle
@mekdessahle Жыл бұрын
ገኒዬ የኔ ውድ እውነት ለመናገር ከእናቴ ቀጥሎ ሁለተኛዋ እናት ለመሆን የምመኛት ሰው ነሽ ምድር ላይ ወጣት ስንሆን ጀጅ የሚያደርገን አንፈልግም አንቺ እንደዛ ነሽ ልጆችሽን ለመረዳት ሁሌ ትሞክሪያለሽ ብዙ ትምህርት እየተማርኩኝ ነው እወዳችዋለው በረከትን ፈጣሪ ያብዛላችሁ
@titits9047
@titits9047 Жыл бұрын
ምርጥእናት❤️ ምርጥ ጎደኛ❤️አምላኬ ሆይ ልጆችሽን ያሳድግልሽ አችንም እድሜሽን ይጨምረልሽ🙏🙏
@hananseid57
@hananseid57 Жыл бұрын
መክሊት አደገች ማሻአላህ ሙሉ ሴት ጥንቅቅ ያለች ንግግሮ በሰለ ፈገግታዋ ፀሀይ ደርባባ የኔ ወይዘሮ በጣም ነዉ ምትመችኘ በቀረ ሂወትሽ የተሻለዉ ሁሉ ኸይር ይግጠምሽ የኔ ልባም ፈገግታ❤❤❤❤
@21Mathi16
@21Mathi16 Жыл бұрын
ቀና እና ንጹህ ልብ ያላት ልጅ መክሊ። እግዚአብሔር እንደምኞትሽ ትዳርሽን ከአባትሽ እና ከእናትሽ ጋር ተመርቀሽ ለማሳለፍ ያብቃሽ።እንደእምነትሽ ይሁንልሽ😍😍😍
@rozaalain8036
@rozaalain8036 5 ай бұрын
መክልትን ያገባ እንዴት የታደለ ወንድ ነው ❤ቆንጆ ለእናቷና ለወንድሞቿ በጣም ክብር እነ ፍቅር ያላት ❤በጣም አስተዋይ በቃ አሟልቶ ከፈጣሪ የተሰጣት ሙሉ ሴት ❤❤❤❤እንድሁም ጎበዝ ተማሪ ❤❤❤❤❤❤❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 Жыл бұрын
መክልት ደስስ ይምትላቹው እስት በላይክ ግጩው በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቃቹው ❤❤❤
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 11 ай бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰብ ገኒ እወድሻለሁ ድሮ ሰው ለሰው በሚሰሪው ድራማሽ እረጅም እድሜ ለናታቹ ለገኒ
@ሳሉነው
@ሳሉነው Жыл бұрын
❤ መታደል ነው እውነት እንደ ጓደኛ እንደ እናት በጣም ታስቀናላችሁ አፌን ከፍቸ ነው የሰመዋችሁ የመልስ ብቃቱኣን አደነኩ እንባ ሲተናነቃት አብሮ እየተናነቀኝ ሰመውሽ ደስ የሚል ቆይታ
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Жыл бұрын
መክሊትዬ ስወድሽ ገኒ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም እወዳችሃለሁ❤❤❤❤
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ የድካምሽ የልፋትሽ ውጤቶች ናችው ለቁም ነገር ያብቃልሽ ገንዬ
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
ዱባይ ተስማምቶታል አምሮባታል ብስል ያለች ልጂ ደስስትሉ ቅቅርብናታችሁ ያስቀናል ግልፅነት መግባባታችሁ❤
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
ፍቅር ላይ ያለሽ ምልከታ ብቻ ቅሬታ አለኝ :የሆነ ግዜ መወደድሽ አይቀርም:ከቤተሰብ ፍቅር በሁአላ: የራስ ፍቅር የራስ ቤተሰብ የሚባል አለ እና ::ትንታ አያስፈልግም ለማለት ነው ::በተረፈ ማቹርድ የሆነች ልጅ ናት አግዚአብሔር ይጠብቅሽ ድንቅ እናት ጠንካራ 🙏🥰🥰🥰💚💛❤️
@meserettesfaye8628
@meserettesfaye8628 Жыл бұрын
የልጆችሽን የሁሉንም ስኬት በእድሜ በጤና ጠብቆ ሁላችሁንም የልፋትሽ ውጤት ያሳይሽ እናት ነኝና የልጅን ፍቅር ስለማቀው
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Жыл бұрын
እውነት ነው የመጀመሪያ ልጅ ልጅ ሁለተኛ እናት ናት እኔም ሁላችንም የመጀመሪያ ልጄችት ነው ማዘዝ የሚቀኔን ገና 10 አመቷ ነው ግን ታናናሾቿ እደሁለተኛ እናት ነው የሚያያት❤❤❤❤❤ ለዘው በአውሮገፖ እና ደስ ይላል እውነት ውጥ ያለን ነገር አውጥቶ ማውራት በጣም አረብ ነው የኔ እናት እደት ደስ እደምትል ሀቢብቲ❤❤
@ayelukasu-wq9bb
@ayelukasu-wq9bb Жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ገኒ እድለኛ ነሽ የኔ ማር መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ የገኒ ፋሚሊ እና መላው የሀገሬ ልጆች❤
@zenitemtem8790
@zenitemtem8790 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅ የኔ አሰተዋይ ተባረኪ ሁል ግዜ በሰላም በደሰታ ያኑራችሁ
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ
@የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ Жыл бұрын
የተማረ እዲህ ነው ወላሂ የኔም ባል ግልፅ ነው ያዳምጠኛል ይረዳኛል በሂወቴ እደሱ የምወደው የለም ምክነያቱም በጣም ያቀርበኛል እሱ ሀገር ነው ያለው እኔ እውጭ ነው ያለሁት ይጨቀኛል ስልክ 24 ሰአት እናወራለን ሲገፍኝም ስደሰትም ለሱ ታላወራሁ እዳኮረፍኩ ነው የምውለው
@hayathayat8684
@hayathayat8684 Жыл бұрын
Enem edachiw
@ግዕዝtube
@ግዕዝtube Жыл бұрын
❤❤ገኒ ለበአል ትግስትንም አቅርቢልን ናፍቃናለች ❤❤በማርያም 🙏🙏🙏🙏
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ደስ ስትሉ ከናተ ግልፅነትን ተምርያለው
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ኡፍፍ እንዴት መታደል እናትና ልጅ እንዲህ አብረው በፍቅር ሲጫወቱ እኔም አባቴ እንዴት እንደምወደው❤
@balager21
@balager21 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ግን እውነት እኔ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ልጆቼን እንዳንቺ ነው ማሳደግ የምፈልገው። እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ።❤
@ሪች1
@ሪች1 Жыл бұрын
እተን ሳይ እባዬን ዝም ብሎ ይፈሳል አላቅም እቀናለው ጥሩ ቅናት በጣም ነው የምወዳቹ አይ መክሊት የውስጤን አወራቺው እኔ ያልተነፈስኩት ስት ነገር አለ ብቻ ኡፍፍፍፍፍ ፍቅራቹን ያብዛላቹ
@hamytube3728
@hamytube3728 Жыл бұрын
ልጆቿን እንቅ አድርጋ እየገፋች ከስኬት መንገድ ላይ ያስገባች ድንቅ እናት
@senidandena4669
@senidandena4669 Жыл бұрын
Meklitye betam new yemwedshi melkam liji neshi fetari ahunm abto yibarkish❤❤❤❤❤
@senidandena4669
@senidandena4669 Жыл бұрын
Meklitye betam new yemwedshi melkam liji neshi fetari ahunm abto yibarkish❤❤❤❤❤ 25:34
@senidandena4669
@senidandena4669 Жыл бұрын
Meklitye betam new yemwedshi melkam liji neshi fetari ahunm abto yibarkish❤❤❤❤❤ 25:34
@senidandena4669
@senidandena4669 Жыл бұрын
Meklitye betam new yemwedshi melkam liji neshi fetari ahunm abto yibarkish❤❤❤❤❤ 25:34
@mekditube1830
@mekditube1830 Жыл бұрын
እናቴ እንደዚ ብታቀርበን ብትወደን ደስ ይለኝ ነበር እኔ ግን ለልጄ ጥሩ እናት ለመሆን እጥራለው በተረፈ በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ።
@hulufkirehulu2978
@hulufkirehulu2978 Жыл бұрын
ወይ መታደል የሚገርም አስተሳሰብ ነው ያለሽ መክሊትዬ ❤❤❤ መልካም አዲስ አመት አይሁንላችሁ
@Lishaney3
@Lishaney3 Жыл бұрын
ዋው እንዴት መታደል ነው ባክችሁ ፍጻሜያቸውን ያሳምረው።
@ልዩየ
@ልዩየ Жыл бұрын
ገና ስትጀምሩ ምንም ሳልሰማ ነበር comment የፃፍኩት ከሰማሁት በኋላ ደግሞ አላስችልሽ አለኝ እንዴት እንደሰማኋችሁ እንዴት እንደተደሰትኩ እንዴት በፋቅራችሁ እንደቀናሁ ለኔም ምን አለ እንደዚ ቢሆን ብየ የተመኘሁት ነገር ነው በዛ ላይ ለምን እንደሚያስለቅሰኝ አላቅም መክሊት በዚህ እድሜሽ የትልቅ ሰው አስተሳሰብ የታደልሽ ጠንካራ እና ጎበዝ ልጅ ነሽ ይሄ ሁሉ ከቤተሰብ አስተዳደግ ነው እኔም በዚህ መልኩ ባድግ ምንኛ ደስ ባለኝ እወዳችኋለሁ ሙሉ ቤተሰብ ❣️🥰🥰🥰
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 Жыл бұрын
ዋው ዋው አንደኛ ናችሁ እሚያምር ቤተሰብ አቦ ይመቻችሁ
@sewishsewish7545
@sewishsewish7545 Жыл бұрын
አንቺ ለስሙ ትልቅ ሴት- የልጆች እናት ትመስያለሽ- በአዕምሮ እና በአስተሳሰብ ግን የቀለልሽ እንኩቶ ነሽ- በዚህ እድሜሽ ስለሀገር ስለ እናትነት ስለእዉነት ለትዉልድ የመልካም ነገር ምሳሌ መሆን ሲገባሽ፤ ገዳም በመግቢያሽ ሰአት- የቲኔጀር መጫወቻ የሆንሽ፣ ህሊናሽን በሆድ የቀየርሽ ረካሽ ሴት ነሽ።
@saradezi8588
@saradezi8588 Жыл бұрын
እውይ የኔ እናት አስለቀስሽኝ ልጄ ሁሌ አንቺ ከሌለሽ ምንድነው የምሆነው የምትለኝ እናትሽን ዘላለም ያኑርልሽ❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@muridayasin3881
@muridayasin3881 Жыл бұрын
ይህን ሾው ያየሁት ዘግይቼ ቢሆንም በጣም ያወቅኩሽ ድምጼን አውጥቼ እዬዬ ብዬ ያለቀስኩበት "ውሳኔ" ፊልም መቼም ቢሆን ከውስጤ አትጠፊም❤ በመቀጠልም ልክ እንዳሰብኩሽ አይነት እናት በመሆንሽ በጣም ደስ ይላል👌አላህ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር🤲 አሚን🤲
@haymitesh2622
@haymitesh2622 Жыл бұрын
መክሊት በጣም አስተዋይ ነሽ የምር ፈጣሪ የፈቀድሽዉን ያርግልሽ
@ريتاج-ص2ض
@ريتاج-ص2ض Жыл бұрын
ዳዊትዬ የኔ ሸበላ ያንተ ርዝመት ማሻአላህ መክሊት የኔ አስተዋይ እደጉልን ስወዳችሁ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እዴት እደምታምሩ ገኒ ሁልግዜም እደምለው በልጆችሽ ተባርከሻል ይህ ደግሞ መታደል መባረክ ነው አባት መኖር እኮ ትልቅ ነገር ነው ማሚ አለች እፍፍፍፍ እውነት እኮ ነው አባት ኩራት ነው መመኪ ነው❤️
@genetethio979
@genetethio979 Жыл бұрын
ገኒ ሁሌ የናንተን ሾው ሳይ የኔን ልጅነት እያሰብኩ በጣም አዝናለሁ ያደኩት እስካሁን የመብራት እና ትራንስፖርት አገልግሎት እንኳን በሌለበት ገጠር አካባቢ ነው አብዛኛው ማህበረሰብ ልጆቹን ልብስ ከማልበስ እና ምግብ ከማብላት ውጭ ስለ ልጆች እይምሮ አይጨነቅም እና የኔ ልጅነቴን የማስታውሰው እናቴ በብዙ ስራ ስትደክም ውላ ማታ አባቴ እምሽቶ ስለሚመጣ እስከለሊት እንቅልፍ እያዳፋት ቁጭ ብላ ስጠብቅ ከዛ ሲመጣ ሲጨቃጨቁ አባቴ እናቴ ሁሌ ሲደበድባት ሲሰድባት እና አሁን ልናገረው የማልችለው በልጅነት አይምሮ ለመስማትም ሆነ ለማየት የሚከብድ ነገር እያየሁ ነው ያደኩት በዛ ምክነያት የሀይስኩል ተማሪ እያለሁ 2002 አም ወደ አረብ ሀገር ሔጄ እስካሁን ስደት ላይ ነኝ ጥሩ ጭንቅላት አለኝ ብዬ አስባለሁ ምናልባት ጥሩ ቤተተሰብ ውስጥ ባድግ እና መንገድ የሚያሳየኝ ሰው ቢኖር የተሻለ ቦታ እሆን ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ነገር ከትላት ዛሬ ጥሩ ነኝ ቢንስ ለታናናሾቼ እኔ ባለፍኩበት መንገድ እንዳያልፉ ጥሩ እህትም እናትም ለመሆን እየሞከርኩ ነው ወላጆቼ ምናልባት ከ5 ጊዜ በላይ ተፋተው ታርቀው ያውቃሉ አሁን አባቴ የራሱን ህይወት እየኖረ ነው እናቴ በ40ዎቹ የድሜ ክልል ውስጥ ያለች ቆራቢ እናት ነች ከባድ የልጅነት ጊዜ ቢኖረኝም ግን ከናቴ ፍቅርን ይቅርታን እና ደግነትን ተምሪያለሁ የምኖረውም ለሷ ለእህቶቼ እና ወንድሜ ነው እና የገኒ ልጆች እድለኞች ናችሁ ባለመግባባት ተግባብተው በፍቅር የሚያሳድጉ ወላጆች አሏችሁ ለዚህ ፈጣሪን እና ወላጆቻችሁን አመስግኑ መክሊትዬ እምነትሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ በመንፈሳዊ ህወታችሁም ጠንክሩ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብ እና ማስተዋልን ይጨምርላችሁ ደሞ በጣም ነው የምወዳችሁ ታነቡታላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ😢 ❤❤❤
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz Жыл бұрын
እኔም 😭😭😭
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ Жыл бұрын
😢😢😢😢edeni
@zobrazbudha
@zobrazbudha Жыл бұрын
አይዞን ማማዬ አብዛኸኛው ኢትዮጲያዊ እንደዛ ነው እድገታችን።
@bitAhmed-w9y
@bitAhmed-w9y Жыл бұрын
እኔ አባት ላይ ስትደርሱ አልቻልኩም እንባዬን መቆጣጠር አልቻልከም አባት ባለው እቀናለሁኝ አላህ ይጠብቅልሽ አባትሽን 💔
@B32124
@B32124 Жыл бұрын
ገኒ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ! በጣም ነው የምወዳቹህ አንቺ ደግሞ የእውነት እናት ነሽ አንዳንዴ እራሴን በአንቺ ውስጥ አያለሁ አሁን ተቆጥተሽ ወዲያው የምትስቂው በተለይ ያመሳስለናል አስትዳደግሽን ለልጇሽ ያለሽ ፍቅር አባታቸውን እስከ ጥግ እንዲወዱ ማድረግሽ ብዙ ብዙ ማሉት ይቻላል ልትሸለሚ ይገባል ዳሩ የአቶ ንጋቱ ልጅ አይደለሽ በሂወት ቢኖሩ ብዬ እመኛለሁ ሌላው ያየሁት መክሊት ውበት ጨምራለች ቱፍ ቱፍ ብለናል ተባረኩ
@AschalechAndualem
@AschalechAndualem Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰርግሽ ብቻ ሳይሆን ልጆችሽንም እንዳች አቅፈውና ስመው ለወግ ማረግ ስታደርሺ ይኑሩልሽ ሁሉም ቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው።መክሊትየ ፍቅር ❤❤❤❤ተባረኪልኝ ❤❤❤
@Selina6648
@Selina6648 Жыл бұрын
እኔ ለምን እንደሆነ ባላውቅም መክሊት እና ዳዊት ሲያወሩ ሲናገሩ እንባዬ ይወረዳል 🥺😘 ሁል ቀን ስሰማችሁ ደሰ ይለኛል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብችሁ እግዚአብሔር ደግሞ ለተመኛሺው ቀን ያብቃሺ መክሊትዬ አባቴን የሰርጌ እንዲገኝ እመኛለሁ ላልሹሁ እድሜ ጤና ይሰታችሁ ለሁለቱም 😘
@mlll8379
@mlll8379 Жыл бұрын
እናቷ የገባት ናት ስለፍቅር ስጠይቃት ወደቀጣይ ስትላት አላማለሰያትም ውድ እህቶች ከማን መወለድ እንዳለብን መምረጥ አንችልም ግን እኛ ተምሳሌት መሆን እምችል እናት መሆን እንችላለን ዋናው የኛ ፍቃደኝነትነው
@HeymanotAgumase
@HeymanotAgumase Жыл бұрын
ደሰ የምትሉ እናትና ልጅ ናችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ገኒየ
@AynalemAmda
@AynalemAmda Жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ በስማም እኔ ከእናተ ቡዙ ነገር ተምራለሁ ማር ያምን❤❤
@Messi-cv2yz
@Messi-cv2yz Жыл бұрын
ገኒዬ ማር ስለኔ ባወራ ምርጥ ይመጠዋል ለማዳመጥ ይከብድሻል የዉነት ከልጅነት እድሜዬ እስካለሁበት እድሜ ድረስ ከባድም መማርያም ይሆን ነበር ያለፍኩበትን ጥንካሬ ሳስታዉስ እኔነቴን እገረምበታለሁ አሁን የማዳም ቅመም ነኝ ካገር ከወጣዉ 13 አመት ሞላኝ ቆይታዬ እራሱን ካስተዋልሽ መሮኝ የወጣሁ መሆኔ ይገባሻል 3 ልጆች እናት ነኝ ማር ሰላም ተመለሽ በይኝ ስመጣ ግን ላገኝሽ እፈልጋለሁ
@njvip3364
@njvip3364 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ❤❤❤
@dhvj7788
@dhvj7788 Жыл бұрын
Tadilesha indezi ke inatishe ga indezi b nesanat sitaweru fiqrachuu hulua negerachuu bexam naw miwedachawu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
ደስ ሲል እናት እና ልጅ እንደዚህ ግልፅ መሆን የኔ እናት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤
@kalekidanamare7193
@kalekidanamare7193 Жыл бұрын
ገኒ እግዚአብሔርን በጣም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ የድንግል ልጅ ይጠብቅልሽ መክሊት በጣም እደለኛ ነሽ ነጊን የመሰለች እናት ስላለችሽ አየለያቹ😍😍
@youtube3789
@youtube3789 Жыл бұрын
ገኔ ስወድሽየኔ ፍድሻ እርሜ ጤና ይስጥሽ ከነልጆችሽ ❤❤❤❤
@TselotFikadu-qp8rq
@TselotFikadu-qp8rq Жыл бұрын
ማሪያምን በጣም ደስ ትላላቹ ሁሉም ነገራቹ እናቴ ከኔና ከህቴ ጋር ምታደርገው ነው ታምራላቹ
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 Жыл бұрын
መክሊትዬ ሁሌም ባይሸ የማልጠግብሸ የኔቆንጆ❤❤❤❤ገኒዬ ሺአመት ኑሪልኝ❤❤❤❤❤
@ሀብታምቲዮብ
@ሀብታምቲዮብ Жыл бұрын
ውይ መክሊት ደስተኛ ነኝ አልሽ ታድለሽእኛ ደግሞ በጭቀትና በመከራ ውስጥ ነን የቤተሰቦቻችንን ድምፅ ለመስማት እየጓጓን,እንኖራለን እኔ በሰላም ስኖር ቤተሰቤን ግን የጥይት ድምፅ በመስማት ይኖራሉ አምላኬ እባክህ የተገፋውን ወገኔን ታደግልን ከመከራ
@bereketkebede3369
@bereketkebede3369 Жыл бұрын
Nice family. Best Mother of 2015 . Winner. Bless U
@munit9547
@munit9547 Жыл бұрын
ማሻአላህ ገኒዬ ልጅ ወልደሻል እድግ በይልኝ የኔማር
@ኤፍታህጵጌማርያም
@ኤፍታህጵጌማርያም Жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ደሰ የላል በተልዬ በመፈሳይ አሳድጋችው ገኒ መፈሳይ ሂውት የማሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RedietTenaw-u3b
@RedietTenaw-u3b Жыл бұрын
ገንዬ እርጎዬ የሆነች ሴት ልጅ ነው የሰጠሽ ፈጣሪ ሁሉንም ለወግ ለማዕረግ ያብቃልሽ!!
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
ፍቅር የሆናቹ እናት እና ልጅ እድሜና ጤና ይስጥሽ ገኒ
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 Жыл бұрын
መክሊትዬ የኔ አስተዋይ ቅመም እኮ ነሽ እውነት አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁሽ ተባረኪ ገኒዬ እድለኛ ነሽ መክሊትን የመሰለች ልጅ ስላለሽ
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 Жыл бұрын
የአባትሽ ደብዳቤ ከምንምበላይ አልቅሸበታለሁ። 😢😢😢። ያደኩት አያቴ ጋር ነዉ በሞት አጥቸዋለሁ። የኔን የዉሥጤን ያወጣሽልኝ መሠለኝ። በደብ አያቴን ገልፆልኛል። እድግ በይ የቤቱቅመም ነሽ❤❤❤❤
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
መክሊት ከወንድሞችሽ ጋር ያለሽ ቅርርብ ፍቅር አስተዋይነትሽ በጣም ነው እምወድልሽ
@AlemAlemen
@AlemAlemen Жыл бұрын
❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃቹሁእኔም ለልጄ ጡሩ እናት ለመሆን ምኞቴ ጥረቴ ነው መልካም አዲስ አመት🎉
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
መክሊት የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ገኒ ምርጥ ልጅ ስላለሽ ፈጣሪን አመስግኚ🙏
@ራያዬ
@ራያዬ Жыл бұрын
ማነው እደኒ ስላ አባት ሳወሩ እሚልቅሰው😭😭 አባቴ የኔ አለም በጣም እመድሀለሁ ስደተኛ ልጅህ ❤😘😭
@sabatilahun5216
@sabatilahun5216 Жыл бұрын
ene
@shewazewodhabtegebriel388
@shewazewodhabtegebriel388 Жыл бұрын
Geni weda kemla betsbsh gare salamun yabezalsh
@yitaperez1694
@yitaperez1694 Жыл бұрын
ውይ መክሊትዬ ስወድሽ❤ Love you❤ 😂 ደስ ስትሉ 🎉❤❤
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
I live Australia in Sydney,ደስ ትሉኛላቹህ
@amarechabate6307
@amarechabate6307 Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ወላጅና ልጅ!!!
@fasikasefiw4330
@fasikasefiw4330 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏ታድላችሁ እኔ ስደት ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ምንም አልጎደለኝም ግን በጣም ብቸኝነት ይሰማበኛል በተለኝ ካእልቅልፌ ስነሳ 😢😢😢😢
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku Жыл бұрын
የሚገርም እምነት ነው መክሊት ሰው የእራሱ የእምነት ልምምድ አለው ስለዚህ መክሊት በእግዚአብሔር ላይ የለሽን የእምነትሽን ካስማሽን አስፊ❤❤😊😊
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ Жыл бұрын
ወይ መታደል እናትና ልጅ ልክ እንደጓደኛ መሆን ገኒ ማሚ የእውነት ትልቅ እያናት ነሽ። እግዚአብሔር አምላአክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@rfds7894
@rfds7894 Жыл бұрын
እውይ መክሊትዬ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቅላቹ እናታቹን !!እናት ያለው ሰው ሙሉ ነው የውነት እያለቀስኩኝ ነው ያየሁት$😢😢😢😢😢😢
ውሳኔ 2 ሙሉ ፊልም Wesane 2 Ethiopian full film 2020
1:46:02
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
የእኛ ቀናት #18 ልጆቼ መዘረፌ ፕራንክ ነው ሲሉኝ ተበሳጨሁ።
10:14
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 467 М.
የእኛ ቀናት #95 ሰው ታገተ ብለሽ እኔን አታግቺኝ።
26:07
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 248 М.
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 1,1 МЛН
የእኛ ቀናት #48 ይቅርታ እያልኩት ቀድሞ መታኝ!
18:30
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 129 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН