አውሬዎች ... መኪናችንን ሊገለብጡ ነበረ.

  Рет қаралды 50,764

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер: 108
@FekerAzene
@FekerAzene 7 ай бұрын
የእዉነት አንተ ለሀገራችን ዉዱና እንቁ ልጅ ነህ ፈጣሪ እረዥም እድሜና ጤናን ከነቤተሰብህ ያድልህ አሜን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ💛💚❤💚💛❤💚💛🌷🌺🙏🙏🙏
@hailenmamo1144
@hailenmamo1144 7 ай бұрын
መምህር በጣም የምንወድህ እና የምናከብር ወንድማችንን ነህ መንፈሳዊን ከዓለም አጣምረ አጣጥምህ የምታስተምርን ታላቅ ሰውነህ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛል
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 7 ай бұрын
💚💛❤🤝
@muluneshyeheyis9776
@muluneshyeheyis9776 7 ай бұрын
ክቡር ወንድማችን , እንዴት እንደምኮራብህ! ፐ ቤተክርስቲያናችን በምሁር የተሞላች ኮናት......
@CheramlakGizaw
@CheramlakGizaw 7 ай бұрын
እጅግ ደስ የሚል ትንታኔ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜዎትን ያርዝምልን መምህራችን❤❤❤❤
@BereketYohannes-ki1zt
@BereketYohannes-ki1zt 7 ай бұрын
አባቶቻችን ነገሮችን ሲሰይሙ በጣም አስተዋይ መሆናቸውን ነው የምንረዳው።
@segededemissie3505
@segededemissie3505 7 ай бұрын
እቦ ተባረክ!
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 7 ай бұрын
እንቁ መምህራችን ከእውቀትህ በፊት ያስቀደምከው አምላክ ይጠብቅህ ከኢትዮጵያ ህዝብ እና ቤተሰብህ ጋር
@Mitikubekele1216
@Mitikubekele1216 7 ай бұрын
ውዱ ሊቁ መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እጅግ እናመሰግናለን
@FrehiwotMolla-r9p
@FrehiwotMolla-r9p 7 ай бұрын
ብዙ እውቀት እንድናውቅ በማድረግ እናመሰግናለን
@MilliArega-wc3kh
@MilliArega-wc3kh 7 ай бұрын
የእንስሳት እና የአራዊትን ስም እየቀላቀልን ሳንለይ እንጠቀማለን መምህር ስለ እንስሳት ስያሜ ማብራሪያውም እጅግ በጣም መልካም ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን
@Saratesfaye-c9n
@Saratesfaye-c9n 7 ай бұрын
መምህራችን ኑርልን የሀገራችን ዕንቁ አዉሬ አዉሬ ነዉ አትዳፈር ኑርልን
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 7 ай бұрын
ዉድ ዶ/ር ሮዳስ ፈጣሪ እድሜ ዘመንህን ያብዛልን🙏 ዛሬ ዕድል ቀንቶኝ ከምሽቱ 5:40 ጀምሬ በደስታ ቀጥታ ስርጭቱን እየተከታተልኩ ነዉ👍
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 7 ай бұрын
ብቻ ምናገረው ቃላት የለኝም! አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥልኝ።ይስጥዎት።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
@heremelawesene
@heremelawesene 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ሮዳስ ❤❤❤🙏🙏🙏
@mintamir4333
@mintamir4333 7 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥልኝ
@yonasmulugeta8164
@yonasmulugeta8164 7 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፡፡
@Marta-od3jb
@Marta-od3jb 7 ай бұрын
መምህር ጤና ይስጥልኝ መቼም ዓለምን ያስደነቀ ምጡቅ የሆነ እውቀት የሰጠህ አምላክ ይክበር ኦርቶዶክስ የጥበብ ምንጭ ናት ገና ታስደምመናለህ ተባረክ
@UnKnown-tr9zf
@UnKnown-tr9zf 7 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር ሮዳስ
@segededemissie3505
@segededemissie3505 7 ай бұрын
እጂግ ደስ የሚል ትልቅ አስተማሪ ፕሮግራም ! ውድ ዶ/ ክ ወንድሜ ትልቅ እውቀትህን ለወገንህ በማካፈልህ ትልቅ ክብር አለኝ !!!! እግዚአብሔር ይህን ትልቅ እውቀት ስቶት ግን ? መልካሙን ለማድረግ የተሳነውን ...? ስው መስል አስፈርው እንስሳ ; ግን ? አያድርገን ! You O so It is v good , fantastisch!!!! Programm !!!!💚💛❤️🙏🏿
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 7 ай бұрын
Thank you D/r Rodas for sharing 🙏
@ethiopia1st209
@ethiopia1st209 7 ай бұрын
"" ስጦታችን ተባረክልን "" ሌላ ቃል አልጨምርም ። ❤❤❤
@ethiopia1st209
@ethiopia1st209 7 ай бұрын
ከ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ጋር ደሞ በጥምረት ለመስራት ብታስቡበት እመኛለሁ
@Ethiopiawi10
@Ethiopiawi10 7 ай бұрын
በጣም ድንቅት እውቀትነው የቀሰምነው እና መሰግናለ
@asfaw96
@asfaw96 7 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ ለዚህ ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እናመሰግናለን::
@tigistaylailw9839
@tigistaylailw9839 7 ай бұрын
መምህርየ በጣም ነዉ የምንወድህ የኛ እቁና ሊቅ መምህራችን ወድምማችን ❤❤❤❤❤
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 7 ай бұрын
ይገርማል የአባቶቻችን እውቀት ምንያህል እውቀትና ጥበብ እንደነበራቸው ዛሬሰ ምንሆነን ነው ? መምህር ወንድማችን ዶክተር ሮዳሰ የአንተን እውቀት አደንቃለሁ በመገረም በመደነቅ ነው ያዳመጥኩት እውቀት ምንያህል ደሰ ይላል አሁንም እውቀቱን ያብዛልህ
@hannahanna6519
@hannahanna6519 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ አብዝቶ ያድልልን
@martaaberham8435
@martaaberham8435 7 ай бұрын
እናመሰግናለን መ ምህር ያንተን ለየት ያሉ ፕሮግራሞችን ስንሰማ ጭንቀት ከሚለቁ ወሬዎች እናርፍለን እናም አትጥፋብን
@yemiserachhaile9638
@yemiserachhaile9638 7 ай бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚያብሄር ይስጥልን
@berhanegizaw934
@berhanegizaw934 7 ай бұрын
እማከብርህና እማደንቅህ ሰው ነህ ። ወደፊትም ብዙ የምታሳውቀን እውቀትና ጥበብ እንደሚኖር እተማመናለሁ ። ጤናና ዕድሜ ይስጥልን ።
@hammereborga7284
@hammereborga7284 7 ай бұрын
Egziabher Yebarkhe
@segededemissie3505
@segededemissie3505 7 ай бұрын
አሪፍ ትምህት ነው ! ይህ ሁሉ የአለማችን ስልጣኔ ...? ወዘተርፈ...? የእኛው የጥበብ ምንጭ ነው :: የመጀመሪያው ? የመጨረሻው ... ቢሆንም ! የመጀመሪያው ...? ይመለስሳል !!!! እናመስግንሀለን ! ለዚህ ትልቅ የፈጣሪ ጥበብን ከአንተ መስማት ? የማይስለች ነው! ስው ማለት እንዲህ ነው ! ማውቅም ማለት? እውቀትን ሳይስስቱ ማካፈል ነው ! ይህ ማለት ? ተካፍሎ ማደር ነው ::! ❤
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 7 ай бұрын
ዶር በጣም እናመሰግናለን❤።በሳይንሱም በሃይማኖቱም በተለየ መንገድ ዕውቀት ስለምታሰጨብጠን ከልብ እናመሰግናለን። በርታልን😍❤።
@ziqualatube2655
@ziqualatube2655 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@Never_gonna_give_you_up000
@Never_gonna_give_you_up000 7 ай бұрын
መምህራችን ተባረክ ከዚ በላይ ፈጣሪ አብዝቶ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀት ይስጥህ የማናቀውን የአገራችንን ክፍል ለልጆቻችን ስለምታሳውቅልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታርግህ ሰላም ጤናውን ታብዛልህ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 7 ай бұрын
ውድ መምህራችን ሰላሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 7 ай бұрын
ወንድማችን ዶክተር ሮዳስ እድሜና ጤናውን እመኝለታለሁ ቃለ-ህይወትን ያሰማልን።
@GirmayAyalew
@GirmayAyalew 7 ай бұрын
የማቱሳላ እድሜ ይስጥህ መምህራችን
@genet4431
@genet4431 7 ай бұрын
Megabi hadis Dr. Rodas bertalen!!
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 7 ай бұрын
መምህራችን እናመሰግናለን በዕውቀት እንንበለጽግ ስለምታደርገን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@Marsilase
@Marsilase 7 ай бұрын
መምህር ዶክተር የእውቀት መዝገብ መፀሀፍ እኮ ነህ አንተ አክባሪህ ነኝ
@SakiraSkira-rv8sr
@SakiraSkira-rv8sr 7 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@lemlemshoaferawabebe7875
@lemlemshoaferawabebe7875 7 ай бұрын
መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልዎታለን ኑሩልን እባክዎን መምህር እንዴት ልጆቻችንን በክረምት እርስዎ ጋር ማስተማር እንደምንችል ያሣውቁን እናመሠግናለን
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 7 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህራቾን ዶ/ር ሮዳስ
@hammereborga7284
@hammereborga7284 7 ай бұрын
Selam Dr.Rodas , nature is so amazing and waiting about April 8. Thank you and Kale Hiyeweten yasemalen tsegawen Egziabher ahunem yabzaleh from Toronto. 🙏🙏🙏
@eteneshfantahun8038
@eteneshfantahun8038 7 ай бұрын
ዶ.ር 🙏 ጅግራ እና ቆቅ ከአእዋፋት እነሱ ብቻ ተለይተው እንዲበሉ ለምን እንደተፈቀደ ታሪካዊ ወይም ሐይማኖታዊ ምክንያቱን ብትገልፅልን ጥሩ ነበር🙏።
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 7 ай бұрын
ዶሮም እኮ የአእዋፍ ዝርያ ነው
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 7 ай бұрын
ድንቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንቁ መምህር ሮዳስ የሚገርም እውቀት ለወገኖችክ የታስተምር አብሪ ኮከብ ነክ መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አምላክ
@mulutaka1418
@mulutaka1418 7 ай бұрын
ሰላም መምረ ሰልክን እባክን ተሰጦ ያላቸው ልጆቸ ሀሉ
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 7 ай бұрын
Betam New Mamesegnew Bizu Simachewn Yemalakachew ye Esesaha Simn SlasawekegeTebrek Wedimachin Doctor Rodas
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 7 ай бұрын
Egziabher yimesgen memihirachin tiru timhirt new
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 7 ай бұрын
Memher egzabher tsegun yabzaleh. Edmena tena yarzemeleh. Yabelete marg yani tabaki melak kidus Urale yadreseh 🙏🙏🙏
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 7 ай бұрын
Jesus is Lord of Lord King of Kings coming back now please every one accept Jesus because jesus is visa of heaven amen amen amen
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ቅዱሳንን ሳትቀበል እንዳትሞት የመንግስተሰማያት ቪዛችን እመቤታችን መላይት ናቸዉ ከቸሩ መዳኒኃ ዓለም ፊት የሚያደርሱን ወዳቸ፡፡
@Lulalulawit
@Lulalulawit 7 ай бұрын
Sew menfesawi ena alemawi mehon endemichel anten ayeche amenku.❤
@yemanegebreyohans5980
@yemanegebreyohans5980 7 ай бұрын
Sdlamh bzt ybellhe memher
@meronwolde4275
@meronwolde4275 7 ай бұрын
Dr yemanaweken asawekune enamesegenalene
@MuluMulu-lf7xj
@MuluMulu-lf7xj 7 ай бұрын
memer slame adraswetene bengrune
@azebmengistumengistu
@azebmengistumengistu 4 ай бұрын
Amazing!!!!❤❤❤❤❤
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 7 ай бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣክ ከ አሜሪካ
@EyobGhirmay
@EyobGhirmay 7 ай бұрын
Amazing 👏 bezu ewiket new yetemarnew E/r yestk
@abebew364
@abebew364 7 ай бұрын
Well come Dr.❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@HanaKasahundrermiyas
@HanaKasahundrermiyas 7 ай бұрын
Could you tell us about the Shroud of Turin?
@lydiagrunitzky5026
@lydiagrunitzky5026 7 ай бұрын
ETHIOPIA IS PROUD TO HAVE YOU .
@Zaid-s2l
@Zaid-s2l 7 ай бұрын
Thank you ❤❤🤲🤲
@Nigatu33
@Nigatu33 7 ай бұрын
በሥዕሉ ላይ ያየሁት ጅግራ ሳይሆን ቆቅ ነው ምናልባት የውጪ ሀገር ከሆነ አላወቀም ይቅርታ።
@jhoneBuska
@jhoneBuska 7 ай бұрын
Hamer enamesgenaln
@yared2112
@yared2112 7 ай бұрын
ዶክተር " የሰው ነገርን " አገኘኋት 😮 ( plantቷ) i am just trying something .... i can't told you here. ለእመ ፈቀድከ ጸሐፍልየ በውስቴታ
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 7 ай бұрын
ድንቅ ሰው
@asnakech7666
@asnakech7666 7 ай бұрын
❤❤❤❤👌
@mulutaka1418
@mulutaka1418 7 ай бұрын
ሰላም
@zer13567
@zer13567 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም መምህር
@gigarkidus4305
@gigarkidus4305 7 ай бұрын
Hallo please what is ( EFUGNIT ) in englisch ?
@tilahun5421
@tilahun5421 7 ай бұрын
@TesfayAshenafi
@TesfayAshenafi 7 ай бұрын
liyu sew dehi docteri ancey bica bemadamati liki timehirite ena ewqeti magignti eciŀalen edimena tena yesitilin
@WenshetGulle
@WenshetGulle 7 ай бұрын
እባካችሁ ተባበሩኝ የዶ/ር ሮዳስን ስልክና አድራሻ የሚያቅ ካለ ቢልክልኝ እጠይቃለው❤😊
@MestuMestawet
@MestuMestawet 7 ай бұрын
Yegermal eskezara asebawe alawekem
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 7 ай бұрын
መምህራችን:ሁሉን:እንድናውቅ:ስላደረጉ:እናመሰግናለን:ግን:መጀመሪያ:ለእንስሳትም:ሆነ:ለአራዊት:የተሰየመው:ስም:በምን:ቋንቋ:ነው?ሌላው:ቃለ:ሕይወት:ያሰማልን:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋ:ይጠብቅልን:
@elsad1086
@elsad1086 7 ай бұрын
👋👋👋🙏🙏🙏
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 7 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ሮዳስ
@clight214
@clight214 7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Yichalaltube
@Yichalaltube 7 ай бұрын
መቼም እዚህ ቤት ያላችሁ ሁላችሁም መልካምም ልብ አላችሁ ድምርኝ❤❤
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 7 ай бұрын
ዶ/ር እኔም የእመቤታችን ቅዳሴ ላይ ያለው ' እንደ ንብ ያለ ሩካቤ' የሚለው ቃል በሳይንስ ምን ያህል ይደገፍ ይሆን እያልኩ እጨነቅ ነበርና የሚቀጥለው ሳምንትን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው።
@RasmandelaRasmandela
@RasmandelaRasmandela 7 ай бұрын
ዶክተር ካንተ ብዙ ነገር ማወቅ እየፈለግን ቪዲዮ ለመልቀቅ ትቆያለክ እባክህ አትዘገይ ክብረት ይስጥልኝ
@tadesseshiferaw9113
@tadesseshiferaw9113 7 ай бұрын
መምህር፣ እንደ ጦጣና ጉሬዛ ያሉት ከየት ነው ስያሜያቸው?
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 7 ай бұрын
ስለጉሬዛ እዚሁ ቪዲዮ ላይ ከ14፡13 ደቂቃ ጀምሮ ይመልከቱ
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 7 ай бұрын
Hi Dr.Rodas! 10q for ur nice program. I really have a question for u. U never mentioned or said any thing about the situation of ur church. That mens it dosent concer u???,+ when are you ready to take the issu???😢
@kirubel1120
@kirubel1120 7 ай бұрын
What about you? ለእያንዳንዱ ስጦታ ጸጋ አለው። ለአንዱ ማስተማር፣ ለአንዱ መፈወስ፣ ለአንዱ መምራት፣ ... ይሰጠዋል። ባታስተውለው እንጅ ኢትዮጵያዊነት ፣ የቀደሙ አባቶቻችንን ጥበብ ለእኛ ማካፈሉ የዚህን ዘመን ትውልድ ከአንቀላፋበት መቀስቀስ፣ ከፈዘዝንበት ማንቃት ነው። የነቃ ደሞ ምንን ከምን መለየት ማስተዋል ይችላል። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይነግረናል። ሁላንም ድርሻችንን እንወጣ ።
@monanajash1007
@monanajash1007 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abiyassfaw8163
@abiyassfaw8163 7 ай бұрын
♥️🙏
@weinharegtilahun6283
@weinharegtilahun6283 7 ай бұрын
ዶ/ር ድኩላ "የሚኒሊክ ድኩላ" የተባለበት ምክንያት ይኖረው ይሆን?
@hannakebede5823
@hannakebede5823 7 ай бұрын
መምህራችን የእንስሳትን እና አራዊትን ስም ያወጣላቸው አባታችን አዳም አንደሆነ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተምረናል። በምን ቋንቋ ነው? አባቶቻችንስ ያንን ትርጓሜ ነው የተጠቀሙት? እባክዎ ግልጽ ያድርጉልን።
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 7 ай бұрын
ትክክል መልሱን የሚመልሱልህ ከሆነ እኔም ብከታተለው ደስ ይለኛል።
@beletenegusse5171
@beletenegusse5171 5 ай бұрын
🙏🏽‼️ ዶክተር :- ሽኮኮ ብለው ያቀረቧት ሽኮኮ አይደለችም:: ሽኮኮ ጅራት የለውም :: ሌላው ጅግራ (ዥግራ) ያሏትም ዥግራ (ጅግራ) አይደለችምና ይታረም :: ከታላቅ አክብሮት ጋር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Abby-hi4sf
@Abby-hi4sf 5 ай бұрын
The picture you showed is not Tiger, it is leopard or chetta. Tigers have stripes. Leopards have rosettes. Chetta dotes, Tigers are the largest of all cats, weighing close to 700lbs. Leopards (african/indian) r tiny in comparison, females weighing 45lbs-90. Leopards are the most adaptive,. Tigers are far far far far larger than Leopards, and Chetta. Tiger is known for its strength, while chetta for it's speed. I think what we have in Ethiopia must be Aner in Amharic.
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 7 ай бұрын
memihrachen magbe dr haddis rodas erzim edme ketna yestilegne tilek tilek endbahrie kemaylkew tilek ewket bezu bezu bezu atrfialehu medhanialem kenatu gar rezim rezim edme tena yestilegne bedigame
@bereketgetachew193
@bereketgetachew193 7 ай бұрын
እርኩም ለምን ተባላ
@MikiyasMekonen-hn4uv
@MikiyasMekonen-hn4uv 7 ай бұрын
ለምንድነዉ ኦርቶዶክሳዊያን ከመድረክ ለተገፉ ርዕሶች አስተያየት የሌለለን
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 7 ай бұрын
ከተገፉት ምሳሌ ብትሰጠን ግልፅ ይሆንልናል።
@MetagesMesele
@MetagesMesele 7 ай бұрын
የእንስሳትን ስም የሰየመው አዳም አይደል እንዴ?
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 7 ай бұрын
🙏🙏🙏
@TesfayAshenafi
@TesfayAshenafi 7 ай бұрын
liyu sew dehi docteri ancey bica bemadamati liki timehirite ena ewqeti magignti eciŀalen edimena tena yesitilin
@michaelkumera496
@michaelkumera496 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tadesseshiferaw9113
@tadesseshiferaw9113 7 ай бұрын
መምህር፣ እንደ ጦጣና ጉሬዛ ያሉት ከየት ነው ስያሜያቸው?
@girumyoutube2698
@girumyoutube2698 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
ለሔኖክ የተገለጠው ሰማያዊው ስም
49:46
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 30 М.
የ9 ዓመቱ ቡሩክ ሰለ ጨለማው ጉድጓድ ስለ ጉዞው ነገረን ክፍል 2
42:24
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 21 М.
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,8 МЛН
Мама у нас строгая
00:20
VAVAN
Рет қаралды 10 МЛН
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 12 МЛН
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
ገነትና ሲኦል በሰውነታችን ... ቦታቸውስ? አንጎልና ልብ አስገራሚ ጥበብ
34:04
ቁጥር 9 እና እኛ/ ውሳጣዊ ጥበብ ነው/ ኃይሉ ያስደንቃል
32:40
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 11 М.
ሰባቱ ዐይኖቻችን ከበሩና ከተከፈቱ ምን እናያለን?
30:24
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 27 М.
የዜማና የሙዚቃ ኃይል፤ ለምን ዐለም ዐቀፍ ቋንቋ ተባለ (ክፍል 1)
30:30
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 13 М.
ሕፃናትን የሚያይ ክፉ ዐይን (ክፍል 1)
27:40
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 84 М.
የጭንቅላት እሳትን ለማብራት ከእርጅናው ታደሰ አንተም ...
41:27
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 96 М.
የነገሥት ቁጥር 3 ፫
35:12
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 10 М.
የደነዘዘ አእምሮ በምን ይነቃል? የ2ቱ አእምሮ ክፍሎች
23:58
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 486 М.
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2,8 МЛН