Reyot - ርዕዮት: በራራ ቀዳሚት አዲስ አበባ . . . ፕሮፌሰር ሀብታሙ ተገኘ ስለአዲስ አበባ ታሪክ የባልደራስን ደጋፊዎች ጥያቄዎች ይመልሳል።

  Рет қаралды 19,354

Reyot

Reyot

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@laureatetsegayegebremedhin5425
@laureatetsegayegebremedhin5425 4 жыл бұрын
የመገለጥ ዘመን እጬጌ ሊቀ ሊቃውንቱ የኔታ ኃብታሙ ተገኜ ድንግልዬ ትጠብቀዎት። እሳቸው እራሳቸው ትውልድ ናቸው።
@dessalegneyilma1214
@dessalegneyilma1214 4 жыл бұрын
Tedye yegna wud Ethiopiyawi enamesegnalen.Prof.habtamum enamesegnalen.
@tirsithailegiorgis5772
@tirsithailegiorgis5772 4 жыл бұрын
በጣም ማወቅ የምፈልገውን የኢትዬጵያ ታሪክ ቁልጭ አድርገው አስቀምጠውታል ሁሉም በማስረጃ ነው እውነትን የተመረኮዘ ነው ምክንያቱም በወቅቱ እንዲህ ትርምስ ስላልነበረ ነው ድንቅ መፀሐፍ በጣም እናመሰግናለን የሐስት ተረትን ከመሰረቱ የናደ ነው እንዲህ ነው የተማረ ሰው የሚያቀርበው በማስረጃ ነው ኢትዬጵያ ሃብታም እንደነበረች በወርቋ በብሮ ሃብታም ነኝ ብለው በራሳቸውም እንደመሰከሩ ነው በፅሁፉ ለይ በዘመኑ ኢትዬጵያኖች በጣም ያደጉ እንደነበሩ ጥበብን የሚፈልጉ እንደነበር እና የእደጥበብ አድናቂ ነበሩ በእምነታቸው የፀኑ እንደነበረና ለመጠቃታቸውም ምክንያት የሃይማኖቱ አስተምሮ ፍቅርን ሰለሚሰብክ ነው በጣም የሚያስደስት መፀሐፍ ነው አገላለፁ ስእላዊ ሰለሆነ እራሴን በውስጡ ከትቼ ነው ያየሁት ትሁት ህዝብ
@aberabekele3585
@aberabekele3585 Ай бұрын
የተማረ ሰዉ አይተህም ሰምተህም አታዉቅም መሰለኝ።Cracking "Barara" የሚል ትንታነ by Samuel Walker,የሚል ገይህንኑን የFra map የተነተነበትን ተመልከት።አንብብ
@mra-s4l
@mra-s4l Жыл бұрын
Really thank you professor Habtamu, Knowledge is power , source of courage and determination to take firm stand and commitment to stand up and fight for once right
@tebeber532
@tebeber532 4 жыл бұрын
Prof. Habtamu, thank you for the well researched and evidence based book.
@agmengistu7412
@agmengistu7412 4 жыл бұрын
I really acknowledge and appreciate prof. Habitamu Tegegne , Tewodros Tsegaye and Habitamu Ayalew for your invaluable information for us. please keep it up!!!
@ethiopian2943
@ethiopian2943 4 жыл бұрын
Professor Habtamu, If you're reading this by any chance, I'm reading your book and it's a truly fascinating and well researched book that shows your caliber. Thank you very much for your great contribution.
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 4 жыл бұрын
ፐሮፌሰር ሀብታሙ እውነተኛውን ታሪካችንን የበለጠ በስፋት እንድናውቅ ስላደረጉን ከልብ እናመሰግናለን
@bisratestifanos809
@bisratestifanos809 4 жыл бұрын
Proud of your genuine historical representations and justification.
@tiyinttufe8020
@tiyinttufe8020 4 жыл бұрын
Very cool, genuine and fact baaed agrument. Thanks
@tesfitokubay7040
@tesfitokubay7040 4 жыл бұрын
ለኢቲዬጲያ መዳን ብቻኛው ሚዲያ እሪዬት ነው በውነት ቴድሮስ ጸጋይ እና ሌሎችም ለኢቲዬጲያ ተቆርቋሪ በሙሉ እድሜና ጤና ለናተ እንኮን ለብርሃነ መስቀል ብኣል አደረሳቹሁ
@ethio-canadian7651
@ethio-canadian7651 Жыл бұрын
great job
@tiyinttufe8020
@tiyinttufe8020 4 жыл бұрын
Thanks
@Negadras425
@Negadras425 4 жыл бұрын
በአማዞን ላይ ማግኘት ይቻላል መፅሀፉን። Professor Habtamu Tegegne ብላችሁ ሰርች አድርጉ።
@belayhayleab249
@belayhayleab249 4 жыл бұрын
የአገር መመኪያ ፕሮፍ ሀብታሙ ተገኘ እነ ፕሮፍ ታደሰ ታምራት አንዲ ቃል ያልተነፈሱበትን የኢትዮጵ ወርቅ ታሪክ አወጣልን ::እንኳን ተፈጠርክ :: እውነቱን ዘክዝከህ አወጣኽው :ከእንግዲህ ከመግደል ውጭ ታሪክ የሌላቸው አገር አጥፊዎች ምን ይሉ ይሆን?
@yaredhiwe9605
@yaredhiwe9605 4 жыл бұрын
እስራኤል ሰው አለ ባልደራስን ወክሎ እባካችሁ ሰው ካለ በውስጥ አገናኙኝ
@aberabekele3585
@aberabekele3585 Ай бұрын
Prof??? Please revise your 6th grade Geography and locate the 1450 barara.
@nigussolomon1157
@nigussolomon1157 4 жыл бұрын
ጥንት በአጤ ዳዊት ዘመን የ አሁኗ አዲስ አበባ የቀድሞይቷ በረራ ከዛሬዋ አዲስ አበባ በብዙ እጥፍ የምትበልጥ ድንቅና ብርቅዬ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች የሞሉባት የተንጣለለች ከተማ ነበረች የህዝቧ ብዛት እትዬሌሌ ኗሪዎቿ አማራ በቁጥር እትዬለሌ ወረሞ በቁጥር ምናምኒት የፎቆቿ ብዛትም እንዲሁ እትዬሌሌ ነው
@וובהיברקן
@וובהיברקן 4 жыл бұрын
ፍትህ በኢትዮጵያ ካለ ፍትህ ለባልደራስ የሂሊና እስረኞች እና ዓመት ላስቆጠሩት የደቢደሎ ተማሪዎች አማራ የህሊና እረፍት ይኖረው ዘድ እስረኛች ይፈቱ የታገቱት የአማራ ተማሪወችም የመጨረሻ ውጤት ለህዝብ መኖርና አለ መኖራ ቸውን መልስ ይሠጥ ውቤ ነኝ ከእስራኤል
@vjabrham6578
@vjabrham6578 4 жыл бұрын
I will get the hard copy
@abiyotabebe8756
@abiyotabebe8756 4 жыл бұрын
Teddy betam ewunetegna Ethiopiawi neh. Yewuyiyit hasabochih betam yetemertuna tegebi nachew. Bertalin!
@mebratwoldetensaie7540
@mebratwoldetensaie7540 4 жыл бұрын
ተክለጻድቅ መኩርያ (ስለ የግራኝ መሀመፍ ወረራን
@mebratwoldetensaie7540
@mebratwoldetensaie7540 4 жыл бұрын
በፃፉትመፅሐፋቸው ላይ አዲስአበባ (እንዶጦሬ)
@mebratwoldetensaie7540
@mebratwoldetensaie7540 4 жыл бұрын
ተብሎም እንብቤ ነበርና ይህስ እንዴት ይታያል ?
@aberamengesha3989
@aberamengesha3989 9 ай бұрын
Are he selling in Amazon
@welkiteberhanu5819
@welkiteberhanu5819 5 ай бұрын
Ena min yihun min yidereg ahun?
@mebratwoldetensaie7540
@mebratwoldetensaie7540 4 жыл бұрын
ትልቅ መረጃ ነው
@a.ashewa3216
@a.ashewa3216 4 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ነዋሪ ሌላ ክልል እንዳሉ ውድ ኢትዮጵያዊ ወገኖቹ እኩል መብት ይኑረው። በግፍ የታሰሩ የአዲስ አበባ አነዋሪዎች በአስቸኳይ ይፈቱ። እነ እስክንድርን በግፍ በማሰር የአዲስ አበቤን ፍላጎትና አስተሳሰብ ማፈን/ማሸማቀቅ/ማሰር አይቻልም። Free prisoners of conscience!!
@truetadesse4062
@truetadesse4062 4 жыл бұрын
ጥያቄ የነበረኝ ቁጥሩ ግን የለኝም።
@mebratwoldetensaie7540
@mebratwoldetensaie7540 4 жыл бұрын
መፅሐፉ ኢትዬጽያ ይገኛል ወይ?
@bekridano
@bekridano 4 жыл бұрын
History professor,what the university hire the berera the clueless history non existent history. I am going to contact this university
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 4 жыл бұрын
ፊንፍኔ ቃሉ አማርኛ ነው እቴጌ ጣዬቱ የፍልውሀ ዉሀ ፊን ፊን እያለች ስትወጣ የሰየሙት ስም ክክክክክክክክ የሞጋሳ ወረራን እናጥፋ የሌላውን ቤሔር እያጠፋ የራሱን ሚያስፋፋ ነው አሁን የዘመተው በአማራው ላይ ነው አማራው አስብበት!!!!
@DalolAfarTube
@DalolAfarTube 5 ай бұрын
geragn ahmedin werare beleh ferejochun setamelk ena ye ethiopia tarik argeh senegeren tinish unkan atfrum ende amhara tarik ser tarik metsaf enji yerasu tarek yelewem!!!
@truetadesse4062
@truetadesse4062 4 жыл бұрын
*5
@וובהיברקן
@וובהיברקן 4 жыл бұрын
እስራኤልስ የት ይገኛል ታሪኩ እኛንም ስለ ሚመለ ከትን
@ephremergeti9366
@ephremergeti9366 4 жыл бұрын
As any given nation we have good and bad history, so our ellits should be expected to reflect on a common history to bring our diverse people together...this is a testing time for all Ethiopian...so what good it would do to bank on divisive issues....OK, it may sell books being controversial and dismissive...but is it really a time to bring out divisive issues instead of focusing and galvanising our people for a common goal to save our nation??? It is really frustrating???
@eliasabea7640
@eliasabea7640 4 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👉🏽👉🏽👉🏽👉🏽👉🏽 በራራ በአማርኛ ትርጉም የለውም ባይሆን ቃሉ ኦሮመኛ እንደሆነ የኦሮሞ ምሁራኖች ይናገራሉ ቢሪራ ለማለት ተፈልጎ እንደሆነ ይታወቃል ምክንያቱም ፈረንጆች ብዙ የአፍሪካውያንን ስም አጠራር ስለሚከብዳቸው ቢሪራ በኦሮምኛ ትርጉም አለው እናም ከአካባቢው እና ከቦታው ጋር በጣም ትርጉም ያለው ነው:: ስለዚህ ቢሪራም,ፊንፊኔም, ሸገርም የኦሮመኛ ስሞች ናቸው ! ወዴት ጠጋ ጠጋ ነው???👈🏽👈🏽👈🏽👈🏽
@tesfitokubay7040
@tesfitokubay7040 4 жыл бұрын
የኔ እህት የኦሮሞ ምሁራን አንድም ቀን በረራ ብለው አያቁም ፍንፍኔ ነው የሚሉት የትኛው ምሁር ነው ማስረጃ አቅርቦ ሲናገር የስማሽው ፕ/ሩ ሀፍታሙ በማስረጃ ነው ያወሩት የዜሬ አንድሽ አምስት መቶ አመት ያረገ ዝዋይ ላይ ያለው ገዳምና ቤተክርስቲያን የአክሱማዊን ተገሩ የቆረቆሩት ነው ኦሮሞ ደግሞ አምስት መቶ አመት ነው ታሪኩ ታዲያ በየትኛው ሂሳብ ተወራርዶ ነው አዲስ አበባ የኦሮሞ እምትሆነው
@hayudable3816
@hayudable3816 4 жыл бұрын
Far Mauro didn’t know about Africa. He just got information from traders who traveled to India and China. Please stop your fiction.
@በረከትእንድሪስ
@በረከትእንድሪስ 4 жыл бұрын
እንፈታተሽ፦ -በታሪክ ትንሿና ደካማዋ ኢትዮጵያ (ከአሁኗ ኢትዮጵያ ከአንድ ሶስተኛ በታች)የነበረችውና ምንም የውጭ ግንኙነት ያልነበርበት ዘመን ፥ከእርስበርስ መበላላት በስተቀር ምጽዋን አሰብንና ሃረርን ከወራሪዎች ለማስለቀቅ ሙከራ ያልተደረገበት ዘመን የነበረው ጎንደር ላይ በነገሱ ነገስታት ዘመን ነው -በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ መሬት ለውጭ አገር የተሸጠው በዚያን ዘመን ነው(በራስ አሊ እናት በእቴጌ መነን ምጽዋን ለቤልጂየም መንግስት) -አጼዎቹ፦ ገላውዲዎስ ፡ሚናስ፡ ሰርጸድንግል፡ሱስንዮስ፡ፋሲል ወዘተ ጎንደሬዎች አይደሉም -አጼ ፋሲል ከመሃል አገር ተነስተው ወደ ጎጃም ከዚያ አሁን ጎንደር በሚባለው ቦታ ሲደርሱ ቤተመንግስታቸውን የሰሩላቸው ካቶሊኮች በህንዱ አርክቴክትና በግብጽ መሃንዲሶች ነበር። ቤተመንግስቱ በዚያን ዘመን ከነበሩ የአውሮፓ ቤተመንግስታት ኮፒ ፔስት ነው( medieval castles in Europe ፡ ብሎ ሰርች በማድረግ ማረጋገጥ ይቻላል) -44ቱ ታቦታትን ወደጎንደር ይዘው የሄዱት አጼ ፋሲል ከትውልድ አገራቸው ከተጉለትና ቡልጋ ነው።ቡልጋ ውስጥ(አቡነ ተክለሃይማኖት ትውልድ አገር) ከጥንት ጀምሮ እስካሁን ድረስ 44ቱ ታቦታት ይከበራሉ -ጎንደር ላይ ከነገሱ ነገስታት መካከል ከኢትዮጵያ ክፍል ከአንድ ሶስተኛ በላይ አካባቢን የገዛ የለም(ከበጌምድር፡ከሰሜን፡ከትግሬ፡ከፊል ጎጃምና ከፊል ወሎ በስተቀር)፡በዚያን ዘመናት ምጽዋና አሰብ በጣሊያንና ግብጽ፥ ሃረር በቱርክና ግብጽ ቁጥጥር ስር ነበሩ -ቴዎድሮስ ፦ ኢትዮጵያ ውስጥ ከነገሱ ነገስታት በመልክ ከሌላው ኢትዮጵያዊ በተለየ ሁኔታ ጥቁር ነበሩ(ጳውሎስ ኞኞ)። በታሪክ ቤተክርስቲያን ያቃጠሉ ብቸኛው ንጉስም ናቸው -በኢትዮጵያ ታሪክ ከውጭ ሃይል ጋር የተደረገ የተኩስ ልውውጥና አንድም ሰው ያልሞተበት ፥ መቅደላ ላይ ቴዎድሮስን ለመያዝ ከመጣው የህንድ ወታደሮች መካከል አንድም ሰው ያልሞተበት ፡አንድም እቃ ያልጎደለበት ነው -ቴዎድሮስ ከሌላ ሃገር ጋር ተዋግተው አያውቁም።ከውጭ ከመጣ ሃይል ጋር ውጊያ ያደረጉት ሁለት ጊዜ ብቻ ነው(ሁለት ጊዜም ተሸንፈዋል)። አንደኛው በግብጽ ከሚደገፈው ታጣቂ ጋር ሲሆን በውጊያው ቴዎድሮስ በጦር ቆስለው በመሸሽ ከሞት ተርፈዋል ፡ሁለተኛው ደግሞ በጀነራል ናፒር ከሚመራው የህንድ ጦር ጋር ሲሆን በዚህም ፍጻሜያቸው ሆኗል። የቱርክን ጦር ግን በስሚ እንጂ በአይናቸው አይተውት አያውቁም። -አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ በቴዎድሮስ ዘመን አትታወቅም ነበር። -ጣይቱ ፦ ከአራት ጊዜ በላይ እያገቡ ከፈቱ በኋላ የ4 አመት ታናሻቸውን ምኒልክን አግብተው ኖረዋል፡ከምኒልክ እልፈት በኋላም ከሁሉም መሳፍንቶች ተጣልተው(ከፊታውራሪ ሃብተጊዮርጊስ፡ ከደጃች ባልቻ፡ከልጅ ኢያሱና ሌሎች) ቀሪውን ዘመናቸውን በብቸኝነት ገፍተዋል ------ ተቀበል አዝማሪ! (ከመቶ ብር ከእውነት?)
@BefekaduMerga
@BefekaduMerga 3 ай бұрын
False news .
@BefekaduMerga
@BefekaduMerga 3 ай бұрын
Fek news
@nigussolomon1157
@nigussolomon1157 4 жыл бұрын
አማራው ከትግራይ ከወረሞ ከቤንሻንጉል ከአፋር ከሱዳን ከኤርትራ ከቅማንት ከአገው ከሁሉም መሬት ይፈልጋል ምን ይሻላቸዋል?
@elizabethmersha2994
@elizabethmersha2994 4 жыл бұрын
Shut up please. Ahmara never ask or want to take anything from anyone. All ahmara lands will be return .
@fikeryashenfal7998
@fikeryashenfal7998 4 жыл бұрын
AMHARA MALET ETHIOPIA NEWA ENDANTE YEBANDA LEG AYDELEM LEZA NEW!!! TENB ZEREGA🤣
@meseretabebe3897
@meseretabebe3897 4 жыл бұрын
you Know why they created ETHIOPIA ETHIOPIA BELONGS TO AMHARA AMHARA BELO)NGS TO ETHIOPIA TINBV GALLA.
@nigussolomon1157
@nigussolomon1157 4 жыл бұрын
@@elizabethmersha2994 Slowdown you Amheras are crying like a baby, loves a piece of land more than your brother
@nigussolomon1157
@nigussolomon1157 4 жыл бұрын
@@fikeryashenfal7998 አማራ ማለት ኢትዮጵያ ነው የደብተራ ተረትህን ተሸክመህ ዙር ቆለኛ
@hayudable3816
@hayudable3816 4 жыл бұрын
Nonsense history that can’t change the reality. Try something else.
@welafta-2137
@welafta-2137 4 жыл бұрын
My advice to you : why don't you change your Amharaic's sounding name to whatever you are, Okay ms Gerrabo
@meseretabebe3897
@meseretabebe3897 4 жыл бұрын
STUPID WHY YOU SCARED THE TRUTH, THE EXPANSION OR HERDS HAS TO BE STOPED
@saderkassim7974
@saderkassim7974 4 жыл бұрын
ብልት ቆራት ቆሻሻ።
@hayudable3816
@hayudable3816 4 жыл бұрын
Northern Ethiopia is ruled by Egypt until 1967. You want evidence?
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,7 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
The History of Barara#Addis ababa# በረራ ማን ናት
41:26
GHION ENTERTAINMENT
Рет қаралды 4,7 М.
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 916 М.