📌 ሩዝ በድፍን ምስር ጥሩ አማራጭ❗️Rice with lentils recipe ❗️Ethiopian food❗️

  Рет қаралды 6,050

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Жыл бұрын

#ethiopianfood #habesha #food #easy #amazing

Пікірлер: 30
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏❤️ ስለሁሉም ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏😍❤️
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Жыл бұрын
ቤቲዬ ባለሙያ በጣም ምርጥ የሩዝ በድፍን ምስር አሰራር ስላሳየሽን እናመሰግናለን 🙏 በርቺልኝ ማማዬ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ነጃትዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@danielzigita2876
@danielzigita2876 Жыл бұрын
Well done my sister I really like it hope will cook and try myself thank you
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ አማራጭ ነዉ ድፍን ምስሩ ልዩ ጣዕም ለሌናም በጣም ተስማሚ ነዉ አንቺም ቆንጆ አርገሽ ነዉ የሰራሽዉ የሰሩ እጆች ይባረኩ ሞያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን 😍👍👌❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ninafoodsandhomedecor
@ninafoodsandhomedecor Жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit Жыл бұрын
የቤቷ በርቺ እህቴ በጣም ያምራል ብቀምሰው ደሞ አሪፍ ነበር
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ትግዬ ውዴ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@eldutube-5505
@eldutube-5505 Жыл бұрын
Selam betye mare inkan dena metash wow yemigerim iruz bedfin misir aserar new indet yamral lelijochim konjo amarach new ijush yibarek inamesgnalen 🙏🙏👌👌❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ኤልዱዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@fana1451
@fana1451 Жыл бұрын
Betye betam yamral ejesh yebarek👍👌❤🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ፋናዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@CakeChef7
@CakeChef7 Жыл бұрын
Great vegan recipie😍👏❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
Thank you🙏😍❤
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalew 🙏🙏🙏🇪🇹❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስናዬ ውዴ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@sebletesfaye6634
@sebletesfaye6634 Жыл бұрын
ቤትሻ ሰላም ይብዛልሽ ያምራል
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ሰብለዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏😍❤️
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 Жыл бұрын
Thank you your're awosam
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
Thank you🙏😍❤
@asterghosn9831
@asterghosn9831 Жыл бұрын
Selma Bettwa arfi naw betam enmseganaln
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
አስቴርዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ay20011
@ay20011 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ። የምታቀርቢያ የምግብ አዘገጃጀት ልዩ ነዉ ። የመስሪያ ዕቃዎች ጨምሮ ። ድስቱን ከየት ገዛሺው መለያ ስሙን ብትነግሪኝ። አመሠግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@leteyletey3923
@leteyletey3923 Жыл бұрын
ሰላም 👍👍👍👍👍❤🙏🙏
@bettwascorner
@bettwascorner Жыл бұрын
ለታይዬ ከልብ ነው ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@user-pt3yk2mu5e
@user-pt3yk2mu5e 8 ай бұрын
የላውሮ ቅጠል የት ይገኛል እርጥቡ
@bettwascorner
@bettwascorner 7 ай бұрын
የእኔ ውድ የላውሮ ቅጠል ካልተከልሽ እርጥቡ የሚገኝ አይመስለኝም🙏🥰❤
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 29 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
ሩዝ በድፍን ምስር (mujddara)
10:08
MARE & MARU
Рет қаралды 5 М.
ምርጥ የፆም  ምግብ  ሩዝ በምስር ተጠብሶ ትወዱት አላችሁ።
11:50
Mulu Cooks ምርጥ ወጥ ሰሬ
Рет қаралды 10 М.
ቅቤ ለምኔ የሚያሰኝ ቀላል የቅንጬ አሰራር !!
9:39
Yuti Kitchen-ዩቲ ኪችን
Рет қаралды 11 М.
ቁርስ ምሳ እና እራት
17:35
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 162 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
0:18
HaHaWhat
Рет қаралды 15 МЛН
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 5 МЛН
Incredible magic 🤯✨
0:53
America's Got Talent
Рет қаралды 33 МЛН
She saved others
0:20
V.A. show / Магика
Рет қаралды 5 МЛН
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 1,8 МЛН