No video

#ሰው_በጨረታ

  Рет қаралды 129,860

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

11 ай бұрын

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia

Пікірлер: 729
@Shewaye991
@Shewaye991 11 ай бұрын
ነጋሽ ዝም ብዬ ንግግርህ ያስቀኛል ማሽላ ሲያር ይስቃል እንደሚባለው አንጀትህ እያረረ ከአፍህም ክፉ አይወጣም ይህ ስጦታ ከፈጣሪ ነው በእውነት የኢትዮጵያን ትንሣዬ ሳልሞት እንዳይ እፀልያለሁ የምር የእኔ ቀርቶብኝ አንተ ትንሣያዋን ያሳይህ ድካምህን ይቁጠርልህ ሌላ ምንም አልልም ተባረክ ዘርህ ይባረክ አሜን
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 10 ай бұрын
❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@almazmissgina560
@almazmissgina560 11 ай бұрын
ነጋሽ ትክክል ብለሀል 🙏🙏🙏
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 11 ай бұрын
ያሳዝናል የደረስንበት ግዜ 😢😢😢 ብቻ ፍርዱን ከድንግል ማርያም ልጅ ከቸሩ መድሀኒያለም እንጠብቃለን ። ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም በርታ!
@fasikakassaw7814
@fasikakassaw7814 10 ай бұрын
ስለ አዳነች ጠላታችሁን ውደዱ ይልየለ ለዛነው እንበል ስለአባቶቻችን ግን?😭🙏🙏🙏🙏
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu 11 ай бұрын
ነገሽዬ እንኳን ደህና መጣህ ኡፉ መቼ ነው ቤተክርስቲያችን ከዚህ ችግር የሚትላቃቆ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hirutmihirete
@hirutmihirete 11 ай бұрын
ወንድሜ ቃለሂዎት ያሰማልን
@dinkneshjanbo
@dinkneshjanbo 11 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ ወንድሜ🙏🙏🙏 ጠንካራ እና ምርጥ የተዋህዶ ልጅ፣ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 እልልልል……🙏🙏🙏
@abelsimegn1803
@abelsimegn1803 11 ай бұрын
ጳጳሶቻችን ራሳቸው ልብ ይሰጣቸው አዳነች አቤቤን መሸለም ምን የሚሉት ነው ፈጣሪዬ እባክህ እርዳን
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 ай бұрын
ታዲያ እግዚአብሄር ይታረቀን በአንድ ጊዜ አለመጨረሱ ራሱ ሩህሩህ አዛኝ አባት ስለሆነ ነዉ
@ይካኑ
@ይካኑ 11 ай бұрын
አቦ ተባረክ ወንድም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞች ተባረክ ያብዛችሁ በርቱልን ማስተዋል ይስጣቸው ለገዳዮች
@aynalembest616
@aynalembest616 11 ай бұрын
አምላኬሆይ ቶሎና😢😢😢ተበላሽተናል
@etenesh8056
@etenesh8056 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ። ቸሩ መደሀኔአለም ይለመነን በቃ ይበለን።
@demelashtsegaye7833
@demelashtsegaye7833 9 ай бұрын
AnteLeyunehEndanteyalutinyabizalen
@shegtu44
@shegtu44 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈረድ😢😢😢
@rucha6231
@rucha6231 11 ай бұрын
ይገርምሃል ኔም ያየሁት ቀን በጣም ቅርብሌኝ ነበር አዝኛለሁ ባይሆንባናየው ይሻለን ነበር እግዚአብሔር ሆይ አስበን ወንድሜ ተባረክ
@EndalamawAdugnaw70-cz8dw
@EndalamawAdugnaw70-cz8dw 11 ай бұрын
ሆዳም ጳጳስ በመቅደሱ ውስጥ ስለበዙ ነው ሀገራችንም ተዋህዶ ሃይማኖታችን ህዝቡም ተሰፋ ቆረጠ
@saratube8487
@saratube8487 11 ай бұрын
ምን ጳጳስ አለ ባሁን ሰዓት ጳጳሳችን ካህናችን ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ብቻ ነው. የአሰት ካባደርበው. ወይኔ አምላኬ😢😢😢😢😢
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr 11 ай бұрын
ሣሪየ የኔ ውድ አክባሪዬ ወድሻለሁኝ ለኮሜንትሽ ምንም አንዳንዶች ስተት ቢሠሩ መልካም አባቶች አሉና አሉን ነው ማለት ያለብን እንጂ የለንም አይባልም ግን ደናነሽ ተጠፋፋንኮ ነይልኝ በውስጥ አውሪኝ
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr 11 ай бұрын
ሠብለ ነኝ
@hanaabraham1428
@hanaabraham1428 11 ай бұрын
ኑርልኝ ወንድሜ ተባረክ፣
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu 11 ай бұрын
ወድሜ የሁሉን ጥያቄ ነው ያነሳሀኸው ተባረክ በእውነት
@fhffhf1906
@fhffhf1906 11 ай бұрын
ነጋሽ የተባልክ ወንድማችን ለእዉነት የቆምክ በርታልን ከጎንህ ነን አጋልጡ በርቱልን ስለእዉነት ነዉ ያላችሁት እመብርሀን ትጠብቅልን
@hdhd2473
@hdhd2473 11 ай бұрын
❤❤❤እውነት ነው
@marrym8549
@marrym8549 11 ай бұрын
❤እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ
@Tube-lr1tg
@Tube-lr1tg 11 ай бұрын
ይገርማል ሳኩም አዘኩም ተናደድኩም ስንቱን ስሜት አስተናገድኩ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን ማስተዋልን ያድለን
@DagiMele
@DagiMele 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ታድያ እንዴት ይታረቀናል አቤቱ እንደ ምህረትህ አድርግልን
@user-xh9lm5dt3t
@user-xh9lm5dt3t 11 ай бұрын
ነጋሽ የሰፈሬ ልጅ በርታ ኩራታችን ነህ ኦርቶዶክስ የሚያረክሱትን እየተከታተልክ አጋልጥልን
@user-ks5xn5bs6p
@user-ks5xn5bs6p 11 ай бұрын
ተባርክወንድሜተ ትክክል
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካምነው በፈተናቀንም መሽሽጌዬነው😢😢😢😢አእህዛብ ጠገብ ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው😢😢 ክርስቴያኑች አይዛችሁ ።ኡስታዝ የሚሉት የክርስቶስ ጠላትነው እቀው ለዛነው ክርስቴያን ላይ የሚነሳው😢😢
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መድሀኒአለም ይጠብቅህ
@user-qq1fm3gf9p
@user-qq1fm3gf9p 11 ай бұрын
እኔ ማንኛውንም እምነት አከብራለው የአላህ ሰም ጠርተህ ድግምትን ያዛል ላልከው ቃል በቃል ማስረጃ አቅርብ
@zedzed1137
@zedzed1137 11 ай бұрын
በርታልን ወንድማችን
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu 11 ай бұрын
ነጋሽ አከበርኩህ ሌላ ቃል የለኝም ሰርዓትህ እራሱ ኢትዮጵያዊ ወድሜ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 ай бұрын
እግዚኦ ማሀረነን ክርስቶስ በእውነት በእውነት ያስለቅሳል በምድር ኢትዮጵያ እየተሄደ ያለው 😢😢😢
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 11 ай бұрын
በትክክል ወድማችን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@hirutmihirete
@hirutmihirete 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 11 ай бұрын
እግዚኦ መሀርና ክርስቶሰ እንደቸርነት በምህረት አስበን
@yemariamlege945
@yemariamlege945 11 ай бұрын
አረ እግዚብሔር ለሁላችንም ልቦና ስጠን።🤲
@tarakuwait326
@tarakuwait326 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ተሎ እና አቤቱ ስንቱን ጉድ አየን ስማን እህህህህ
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 11 ай бұрын
ብፁህ አቡነ ሄኖክ ለአዳነች የሸለሟት ቤት ፈረሳዉን ቀጥሉበት ማፈናቀሉን ቀጥሉበት ጥሩ ነዉ እያሉ ነዉ አልገባኝም እርሶን እንደዚህ የወረደ ቦታ አንጠብቅዎትም😢😢😢😢
@dejenetesfaye7121
@dejenetesfaye7121 11 ай бұрын
እንደ አንቴ ዘረኛ ስላልሆኑ ነወ ገና ከርስህ ይፈርሳል አረፈ ከልተቀመጥክ
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 10 ай бұрын
መሆኑ ነዋ😢
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 10 ай бұрын
​@@dejenetesfaye7121ኧረ ተዉ ይሄ ቅጥ ያጣና እኛ ፈጣሪያችሁ ነን እያልክ እንደሆነ አስተዉል። የሱን መፍረስ ስትመኝ ለራስህ ቀድመህ ፈጣሪ እንዳያፈርስህ። ትዕቢተኞችን ያዋርዳልና ከዚያም አልፎ በተኛህበት ወይንም እንደወጣህ ሊያስቀርህ ይችላልና። እናዉቃለን የተመካህበትን ነገር ግን እንዳንተ በሚፈርስና በሚበሰብስ ፍጡር አትመካ። የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ይላልና ቅዱስ ቃሉ። ሰከን በረድ ለማለት ሞክሩ።
@samirajebril921
@samirajebril921 11 ай бұрын
ስሟስ ዘርፌ አይደል ዘረፈችን እንጅ
@birkete22
@birkete22 11 ай бұрын
ሁሉም አባቶች አንድ አይደሉም የኛ አባት ጳጉሜን ዘግተው ሱባኤላይ ነበሩ ማህሌትአድረው አዲሱን አመት ተቀብለው ድጋሚ ለሰባትቀን ሱባኤ በመያዝ ዘግተዋል እንዲህ አይነት አባቶችን ያብዛልን የባታችንብፅዲሜጥሮስ የአረብሀገራት የሊባኖስ እና አከባቢዋ ሀገረስብከት አስተዳዳሪ❤
@user-rr9ei1mc9i
@user-rr9ei1mc9i 11 ай бұрын
ነጋሽ በዳዳ በፊትም በጣም ነው የማከብርህ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ሺህ አመት ኑርልን ከሁሉም በላይ የአምላክ እናት እመቤታችን ትጠብቅህ፤
@hirutgirma7236
@hirutgirma7236 11 ай бұрын
ንጋሽ እባቶች አግባብ ነወይ ይሚያደርት ኣርቶዶክስን ይገልፃታል ውይ ማብራራልኝ
@user-rr9ei1mc9i
@user-rr9ei1mc9i 11 ай бұрын
በፍጹም አባቶቻችንን አይገልጽም የሁሉንም አባቶች ነጋሽ ትክክለኛውን ነው ያቀረበው አባቶችን አልተቸም ድርግታቸውን እንጅ @@hirutgirma7236
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 11 ай бұрын
እንዴት አሰደሰተኝ ተባረክ ወድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን ወንድማችን በርታ ጀግና ነህ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ይጠብቅህ 😢😢😢😢
@tsionfar3924
@tsionfar3924 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ነጉ ረጅም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 11 ай бұрын
በገዛ አባቶቻችን መዋረዳችን በእውነት እጅግ ያሳፍራልም ያስነውራል በእውነት ከዚህ በፊት ያደረጉትን በሰሜን ጦርነት እንዳይበቃ አሁን ደግሞ በአዲስ አመት እንደዚህ አይነት ነውር በእውነት እኛ ምእመን ከእነዚህ አባቶች ምን እንማር
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 11 ай бұрын
Thanks 🙏👍 May God bless our Orthodox church and the family who likes to follow the truth and the right path of Orthodox way!?
@judjjd644
@judjjd644 11 ай бұрын
ውንድሜ እግዚአብሔርን የልቤን ነው የምትናገረው ክበርልኝ በእውነት ሰውነህ
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 10 ай бұрын
አቤቱ ማረን ማስተዋሉን አድለንአቤቱ ታረቀን
@eyeruskidane-xg3kr
@eyeruskidane-xg3kr 11 ай бұрын
ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም በርታ!
@mesertkiya-hn1pf
@mesertkiya-hn1pf 11 ай бұрын
ይች አለም ለእዉነተኛ ሰው አትሆንምና እንግዲህ አምላክ ይጠብቅህ 💚💛❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 10 ай бұрын
Thanks Negashe EGZABHER YEBARKHE.
@SelamawitAyele-lp2kg
@SelamawitAyele-lp2kg 10 ай бұрын
አምላኪ ሆይ ልቦና ስጠን ለሁላችም
@tiruwerktesfaye7882
@tiruwerktesfaye7882 11 ай бұрын
እውነት አቡነ ሔናክ አምነውበት ነው ለምን ካባውን ለምን ያረክሱታል መስቀል ለአዳነች ምንድን ነው
@Jordan-xh5ue
@Jordan-xh5ue 11 ай бұрын
የምያሰዝነው ነገር ቤተክርስቲያን ንብረቶቿን (ንዋየ ቅዱሳናትን በህግ ማስከበሪ ያልቻለችበት ነው አሁን አሁን ሳስበው ቅዱስ ስኖዶስ ውስጥ የተሰገሰጉ ሰዎች እንዳሉ ይሰማኛል
@ERMY-1972
@ERMY-1972 11 ай бұрын
ራሳቸው ሲኖደስ ነው።
@user-ws4un4vf1n
@user-ws4un4vf1n 11 ай бұрын
ነጋሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።ለማንም ሳትወግን አወነቱን አፍረጥርጠህ ጆሮ ያለው እንዲሰማ ሰለአብራራህ አደንቅሀለው።ቀጥልበት።
@felekuteka-tulu517
@felekuteka-tulu517 11 ай бұрын
ነጋሽ ፣ተባረክ ፣ሠምቸዉ ፣የማላዉቀዉን ፣ነገርሠማሁ ፣የሚገርምነዉ።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስን ይጠብቅልን እውነተኛ አባቶችን በቤቱ ያፅናልን ነጋሽ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅክ✝️💚💛❤
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 11 ай бұрын
ወንድሜ፣ቃለህይወትያሰማልን
@kassahundemlash7308
@kassahundemlash7308 11 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሄር ይባርክህ በርታልን !!!
@yeshishawle8710
@yeshishawle8710 11 ай бұрын
ከእግዚያብሔር በታች እረ ማንን እንመን ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ ውይ በስንቱ እንፈተን በተለይ በአባቶቻችን ያማል ፆም በታወጀበት ሰአት ይቅር ይበላችሁ::
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 10 ай бұрын
ወንድም ነጋሽፈጣሪከክፉሁሉይጠብቅህ ስለሁሉምነገርአምላክይመስገን😢😢🤲
@abarega692
@abarega692 11 ай бұрын
You are amazing human being God bless you and your family ❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏
@user-lx1rf8zb1o
@user-lx1rf8zb1o 11 ай бұрын
አምላኪ ሆይ እባክህን መልካሙን ቀን አምጣልን መልካም አባቶችን ላክልን 😢😢😢 እፍፍፍ እኔስ አሁንስ በጣም ከፋኝ መልካሞቹን እረኛች አብዛልን😢😢😢😢
@user-vr4no7dl9u
@user-vr4no7dl9u 11 ай бұрын
አሜን
@asterzenebe847
@asterzenebe847 11 ай бұрын
አባ ሄኖክ ለአዳነች የሸለሙት አማራን ስለ ሰቃየችላቸው ነው ሸገር ሲቲ ብላ ያን ሁሉ አማራ ቤት አፍርሳ ልጆቻቸውን ለጅብ ስለሰጠች ዛሬ በሺ የሚቆጠሩ አማራዎችን በወህኒ ስለ ወረወረች ነገር ግን ከእግዚአብሔር ፍርድ ማንም አያማጥም እኛ እነሱን ስላከበርናቸው እነሱ ክብራቸውን አዋረዱ ለአንዲት መናፍቅ ሴት መስቀሉን በእሷ እራስ ላይ አጠለቁ ካባውንም ሸለሟት እሺ ይሸልሙ ነገር ግን እንዴት የምታምንበትን መስቀል ይሸልማሉ የእጃቸውን መስቀል ከሃላቸው ለቆመው ሰውዬ አስይዘው ወዳጄ ቤተክርስቲያን ስታከብራቸው እነሱ በአደባባይ እንዲህ ያለ ስራ ሲሰሩ እያየ ዝም የሚላቸው የለም
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 11 ай бұрын
ይገርማል 😢😢😢😢
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 11 ай бұрын
ልቦና ስጠን😢😢😢😢😢😢😢
@user-ve8kn2zd6h
@user-ve8kn2zd6h 11 ай бұрын
ነጋሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@shimelesdesalegn5901
@shimelesdesalegn5901 11 ай бұрын
Negash, our best Ethiopian eloquent brother, I wish you a long life and good health.
@user-kr7si5rm4s
@user-kr7si5rm4s 10 ай бұрын
😭😭😭 ልቦና ይስጠን በጣም ያሳዝናል መድሀኒአለም ይታረቀን 🙏
@danatefera7313
@danatefera7313 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤የመጨረሻ መዝሙር ልቤን መለስ አደረገልኝ ፣ክፋታችንን ከጥግ እስከ ጥግ እያየሁ ተከፍቼ ነበረ 😢
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 11 ай бұрын
እግዚህአብሔር ይጠብቅህ
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 9 ай бұрын
ወድማችን የሰጠዉ መልስ ከበቂ በላይ ነዉ ወድማችን እድሜ ይስጥክ አሜን❤❤❤
@user-ny9gx9bu3w
@user-ny9gx9bu3w 11 ай бұрын
በኖህ ጊዜ ዓለም በውሀ የጠፋው ህዝቡ እግዛብሔርን ንቀው በሀጢያት ውስጥ ልክ እንዳሁኑ ዘመን ተነክረው አልሰማ ብለው በጥፋት ውሀ አለቁ. አሁንም ይህ የምናየው የመጥፊያችን ነው. አቤቱ እግዛብሔር ሁሉን ቻይ ይቅር በለን
@gigiethiopeoan2639
@gigiethiopeoan2639 10 ай бұрын
ከይሀዲግ አገዛዝ ጀምሮ የእምነት አባቶች ዝቅ ብለዉ ሞእምናኑን ዝቅ ካደረጉ ቆዩ አምላክ ልቡና ይስጠን😢
@user-hk7tx8kz3l
@user-hk7tx8kz3l 11 ай бұрын
ወንድሜ ነጋሽ ዘላለም እውነት ያናግርህ እግዚአብሔር በእውነት
@user-ip6xh5eh7n
@user-ip6xh5eh7n 11 ай бұрын
ማራምን አሳከኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ እራሰህን ጠብቅ በተረፈ ጣና ይስጥህ 💚💚💚❤️❤️❤️💛💛💛💛
@betelhemasfaw678
@betelhemasfaw678 11 ай бұрын
እንኳን እደረሰህ ውድ ወንድሜ የአባታችን ውሎ በ ኢቢየስ ተመልክቼ ብዙም አልተደሰትኩም ሲጀምሩ በወክ ለኔ ከተቻለ በስግደት አለዛ ቆሞ በመፀለይ በመህል እሺ ቤተክርስቲያን ቢያንስ የፀሎሰአት ላይ ፀሎት ቢኖር ይልቁንም ግሮሰሪአድርገው ኩክ ማድረግ ባይከፉም ይህን ከአለማዊ እንማራለን ሳልደብቅ ቅንጦት ነው የሆነብኝ ሀገራችን ካለችበት ሁኔታ ካሰብኩት ደሞ አዝናለሁ
@user-qz2qr1wm8n
@user-qz2qr1wm8n 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳህ በርታ
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 11 ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሄር ይፍረድ😢
@saronisrael752
@saronisrael752 11 ай бұрын
አይዞኝ የስልጤ ክርስቲያኖች አባቶቼ ህዝብላይ ሳይሆን እግዚአብሔር ላይ ነው ቀልዱ
@ruterute3445
@ruterute3445 10 ай бұрын
እግዚዎ ማህረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን
@user-ed5tz7lq9d
@user-ed5tz7lq9d 11 ай бұрын
ፔንጤ ማለት የእርኩሳን ስብስብ ማለት ነው አብይ አህመድ ከዛ ወቶ መሠለኝ ሀገሪቷ በደም የታጠበችው😮😢
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 11 ай бұрын
ጴንጤ ማለት መንፈስ ቅዱስ የወረደበት ማለት እንጂ አንቺ እንደተረዳሽው እርኩስ መንፈስ አይደለም እህቴ ።።የነሱ ስም መናፍቅ ይባላል።
@abebahabte8469
@abebahabte8469 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ነጋሽ ወንድማችን 🙏💞🙏 በጣም እናከብርሀለን!! ለዘለዓለም ኑርልን 🙏♥️
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 11 ай бұрын
አዳነች መስቀል እግባሩዋ ላይ መስቀል ተሸክማ ስትታይ አለቃዋ መስቀሉን በጫማው ሲረግጠው ይታያል ያሳዝናል ።
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 10 ай бұрын
በሀገርም በውጭም ያላችሁ እናቴ ኪዳነ ምህረት ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ አሜን (3)🙏💚💛❤ በሀገርም በውጭም ያላችሁ እናቴ ኪዳነ ምህረት ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ አሜን (3)🙏💚💛❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 11 ай бұрын
ብሩክ ከዚህ ለቆ ነው በጣም ነው ምወደው ነጋሽ አንተም እወድሀለሁ❤❤❤❤ ተዋህዶዬ
@asnakechteklu8710
@asnakechteklu8710 11 ай бұрын
ነጋሽ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልህ
@abdi9388
@abdi9388 11 ай бұрын
አንተ ልጅ ላንተ ቃል የለኝም ብቻ ተባረክ
@sahaykabadah6069
@sahaykabadah6069 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lq5fe2wb4b
@user-lq5fe2wb4b 11 ай бұрын
ሰላም ፡ከድፍረት፡በላይ፡ነው፡ስራቸው።
@TashaleBalay-jw9cy
@TashaleBalay-jw9cy 11 ай бұрын
ወንድማችን ተባረክ
@bertukantefera9031
@bertukantefera9031 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ።
@genbaw542
@genbaw542 11 ай бұрын
አድርግ የተባለውን የሚያደርግ ሳይሆን አቡነ ጴጥሮስ ግንባሩን የሚሰጥ አባት፡ያምጣልን።
@redimarie3694
@redimarie3694 11 ай бұрын
እኛ እንበርታ፣ አባቶች ብቻ ላይ አንጠብቅ። እግዚአብሔር የራሱን የሆነ ታናሽ ብላቴና ያስነሳል። እኛ ባናመሰግን ድንጋይ ማስነሳት ይችላል። እኚህ ኡስታዝ እኮ ሰዉ ጠል እና አዋጊ ናቸዉ።
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 11 ай бұрын
በጣም ያማል
@habtamyoutube9480
@habtamyoutube9480 11 ай бұрын
በእውነት በጣም ያሳፍራል ከአንድ አባት ይህን ማየታችን ፍርዱን እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድ ቤተ ክርስቲያናችን በእነዚህ አይነት አባት ተብየዎቹ ነው😢😢 አሁን የትኛዋ ስራ ነው እሚያሸልማት ግን የኢትዮጵያን ህዝብ ስላሳደደችና ስላስፈች ነው ግድ የለም ይነጋል እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል
@MekdesGebru-ku6gs
@MekdesGebru-ku6gs 3 ай бұрын
ነጋሽየ እድሜና ጤና ይስጥህ
@destazeru
@destazeru 11 ай бұрын
ነጋሽ የምንግዜም ጀግና ❤❤❤
@natalasafer3333
@natalasafer3333 11 ай бұрын
8ኛው ሽ በስመአብ አሁን ራስን ማዳን ይሻላል ውድ ተመልካቾች በንስሀ ወደ እግዚአብሔር እንጩሕ
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስጣችው ልቦና ይስጣችሁ
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 11 ай бұрын
አሁን ምኑን አይቶ ነው የነገር ሁሉ በቤተክርስቲያን በሃገር እያዳረሰ የምሸልሙት
@tihunyehuala4212
@tihunyehuala4212 11 ай бұрын
አቡነ ሔኖክ ስምህና ተግባርህ አይጣጣምምና እግዚአብሔር ፍርዱን ይላክልህ። አንቱ የሚባለው በእድሜና በጥሩ ስራ ነው።
@user-sr6vm6qw5v
@user-sr6vm6qw5v 11 ай бұрын
አግዚአብሔር ይ ጠ ብ ቅ ህ ጅግና ❤❤❤❤❤❤❤❤
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 14 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 13 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 32 МЛН
#ክርስትና_ድራማ_አደለም #የአባ_ገብረከደን_ፍሬዎች!!!@NEGASHMEDIA
29:21
#አንላቀቅም #የእዩ_ጩፋ_ዉሸት_ተጋለጠ@NEGASHMEDIA
47:56
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 65 М.
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 27 МЛН