ሰበር - የግብጽ ጦር የ

  Рет қаралды 7,812

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Getnet Almaw Tiruneh — GAT Media

Күн бұрын

Пікірлер: 61
@TedyTeklu
@TedyTeklu 15 күн бұрын
በሳል እና ምሁራዊ ትንተና፣ ጌቱ በርታልን።
@derejefanta8445
@derejefanta8445 15 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹👍 ወንድሜ በቅርቡ መኪና ይኖርሀል ። ማንም ይዞታል እንዳንተ አይነት ሀገሩን ወዳድ ኢትዮጵያዊ ምሁር በታክሲ እንድትጋፋ አንፈልም። 🎉🎉🇪🇹🇪🇹
@asterberhane635
@asterberhane635 15 күн бұрын
መኪናና. ኮንደሚኒ. ለማግኘት. ያልሆነ. የሌለ ነገር. በሚድያ. ማውራት. ህዝብን. በማታለል. ከመንግስት. ክፍያ. ለማግኘት. ብለህ የምትሰራው. ነገር. ህሊናህ. ያውቀዋል ለሃቀኛ. ህሊናህ. ኑር.
@qe3biየኔ
@qe3biየኔ 15 күн бұрын
🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹)በርታልን
@fozekahlid6130
@fozekahlid6130 15 күн бұрын
በርታልን ወንድማችን
@kassayederessa452
@kassayederessa452 15 күн бұрын
ከደቡብ ኦሮሚያ ነጌሌ ቦረና በርታ ሀገርን የሚጠቅም አቅጣጫ እንደምትከተል እያየሁ ነው። በርታ።
@dremc1000
@dremc1000 15 күн бұрын
Hello Professor, we TRULY appreciate what you are doing for Ethiopia. You Constantly provide us with TRUTHFUL News about our country that we don't usually get anywhere else. BERTA BROTHER. 💪💪🇪🇹🇪🇹💪💪
@መሠረት-ዘ7ረ
@መሠረት-ዘ7ረ 15 күн бұрын
Thank you!
@wardewarde9415
@wardewarde9415 14 күн бұрын
መርሃባ ወንድማችን ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏
@almazwodajo-t2c
@almazwodajo-t2c 15 күн бұрын
❤❤❤thankyou❤so much ❤❤getshe❤❤❤tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eliashail6231
@eliashail6231 15 күн бұрын
Bertalen professor ❤❤❤
@henoktadesse8648
@henoktadesse8648 15 күн бұрын
ይመችዎት መምህር
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 15 күн бұрын
ሰላም ሰላም
@TerefeYigezu
@TerefeYigezu 15 күн бұрын
በርታ ሀገሩን የምወድ እንደዝህ ነዉ
@jomama151
@jomama151 14 күн бұрын
Berta ❤❤❤❤❤❤
@DegagaHailu-f6g
@DegagaHailu-f6g 15 күн бұрын
ፕሮፍ.በአሁን ሰዓት አንዳንድ ከተሞች ውስጥ በሰው ሰራሽ ችግር/በአሻጥር የነዳጅ እጥረት ተፈጥሯል።
@zemedkunbekele-o9w
@zemedkunbekele-o9w 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bereket2491
@bereket2491 15 күн бұрын
Good job thank you
@Black-2024
@Black-2024 15 күн бұрын
Thank you #Professor #Getnet #Almaw | #GAT ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@faysal_tahir.2045
@faysal_tahir.2045 15 күн бұрын
በርታ ወንድማችን
@BirukTsegaye-kv3mc
@BirukTsegaye-kv3mc 15 күн бұрын
ፕሮፍ ዎደኋላ 30አመት ሄዶ የሚዎርስ ህግ መፅደቅ አለበት የዎያኔ ባለሀብቶችን እና ባለስልጣናትን የፈራ አዋጅ ነው።
@daneylkfla506
@daneylkfla506 15 күн бұрын
ሰበሩስ የታል ወንድሜ
@zemzemdanur5266
@zemzemdanur5266 15 күн бұрын
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 yimechik wendme
@tamiratgeberemariam8371
@tamiratgeberemariam8371 15 күн бұрын
እንዴት ነው አ ሰ ብ ን ነገ ተነገወዲያ ልጆቻችን ምና ምን ማለት መንግስት ቁርጠኝነት ካለውና መስራት ያለበትን ስርቶ ከ ጨረስ ግ ዜ ው አ ሁ ን ነው
@danielmezemr309
@danielmezemr309 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@PaulosAbera-i3e
@PaulosAbera-i3e 15 күн бұрын
What is the role of transport and logistic aughtority in this regard ?
@zemedkunbekele-o9w
@zemedkunbekele-o9w 15 күн бұрын
ለምንድነው ማደያ ላይ ንግድ ሚንስትር cc camera የማይገጥመው፡፡
@bekeledereje6822
@bekeledereje6822 15 күн бұрын
ድንቅ ሀሳብ ነው።
@DawitDawit-v5z
@DawitDawit-v5z 15 күн бұрын
አንተም መረጃ መስጫ አድራሻ ካለህ ግለጽልን በተረፈ ለኢትዮጵያ ሀገርህ ሌትከቀን እየሰራህ ነውና በርታ
@demissiekebede22
@demissiekebede22 15 күн бұрын
ብልጽግና ውስጥ ያሉ የመንግሥት ባለሥልጣናትን የሚያክል የመንግሥት ጠላት አለ ወይ?
@محمدحبيب-م8غ
@محمدحبيب-م8غ 14 күн бұрын
ጌቹ እናመሰግን አለን ግን ጥቁር ገበያን አሁንም ክትትል።
@DanielDubale-s2e
@DanielDubale-s2e 15 күн бұрын
ስለ ወደብ ሲናገሩ ዶር አብይ "እኛ ካላሳካን ልጆቻችን ያሳካሉ "ያለ ቀን የደነገገጥኩት ድንጋጤ፣አረሳውም።
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 15 күн бұрын
በዚያ ቀን እኔም አፈርኩኝ።b/c ለማሳካት እየተንደረደረ የምን ማፈግፈግ ነው።
@mekonnen2384
@mekonnen2384 15 күн бұрын
ሻቢአ ጦር ሜዳ በነበረበት ዘመን በካናዳ ቶሮንቶ ባንክ ዘርፈዌል
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 15 күн бұрын
ረዳት ፕሮፈሰር ሰላም ሰላም። ስቱዲዮዉ ጥራት የለውም በዚያ ላይ ድምፅ ያስተጋባል።
@gashawHabte
@gashawHabte 15 күн бұрын
አንድ ሊትር ቤንዚን እስከ ሶሶት መቶ ብር በብላክ እየተሸጠ ይገኛል በአሁኑ ሠአት።ባለ ስልጣን ከባለ ማደያ ሼር እየዘረፉ ይገኛል ጌትነት
@DawitDawit-v5z
@DawitDawit-v5z 15 күн бұрын
መንግስት ህግን ያወጣል ህዝብ ያስፈጽማል ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቁ ችግር ጌትነት ህዝቡ መረጃ ለመስጠት የሚቻልበትን ስልክ ፖስታ ኢሜል መመቻቸት አለበት ይኸ ከሆነ ሁሉም መረጃዎች ህዝብ ዘንድ ናቸው
@wogenehzerihun1808
@wogenehzerihun1808 15 күн бұрын
ነዳጅ ዲላ እና ሲዳማ ዙሪያ ሲጀመር ብላክ ማርኬት ላይ ነው ሚሸጠው ዋጋውም 240 ነው አሁን ፤ ነገ ይጨምራል ብዬ ተስፋ አረጋለው ፤ በዚህ በኩል እንኳን መንግስት የቁጥጥር ችግር አለበት፤ እንዲቆጣጠሩ የሚላኩትም ከነዳጅ ማደያ ባለቤት ጋር በሙስና / ሌብነት ተሳስረዋል ።
@selamehagere9366
@selamehagere9366 15 күн бұрын
የኮሪደር ልማት ክፍለሃገር ላይ ህዝቡ ከብዶታል በጸጥታ ችግር ምንም የንግድ እንቅስቃሴ ባሌለበት ቦታ ቤትህን አፍርስ ስትለው አይከብድም ?እንደዚህ አይነት ችግር ያለባቸው ከተሞች ጊዜ ቢሰጣቸውስ?
@Michiille
@Michiille 15 күн бұрын
ዶ/ር ጌትነትi አንተ መንግስትን ተጠግተህ እንደ ካድሬ እያስመሰልክ የተደላደለ ኑሮ ትኖራለህ። እኛ ጡረተኞች 40 ዓመት አገልግለን ያጠራቀምነው በአግባቡ ሳይከፈለን ተዘርፈን ከነቤተሰባችን በረኻብ እየተሰቃየን እንገኛለን። ግፍ አይሆንባችሁም? በእኛ እየደረሰ ያለው በእናንተ ይድረስ? አስቡበት። ባለስልጣኖች ይመከሩ፤ ምከራቸው። በ70 ዓመቴ እንደዚህ ስግብግብ ትውልድና ዘራፊ አይቼ አላውቅ። የተረገመ አይሁን!!!
@Black-2024
@Black-2024 15 күн бұрын
ደ.ቆ.ሮ ሻዕቢያ … ጥፋ ከዚህ ገልጣም ሓሳዊ
@asterberhane635
@asterberhane635 15 күн бұрын
የባህር. በር. ከሌለህ የሰውን. መቀማት. ኣለብህ. ማለት ነው. ያለችሁን. ፀጋችሁን. ተጠቀሙ. በባህር. ወደብ. ስሌለን. እያልክ የውሸት. ትርክ. ኣትፍጠር. ሃይለስላሴ. ኤርትራን. ሰርቆ ነበር. እጃችሁን. ተቆርጣቹ. ደግም. ወጣቹ. የኤርትራን. ወደብ. መመኘት. ይቻላል. መውሰድ. እንደማይቻል. እንገልፅልሃለን. ኢትዮጵያ ብቻ. ኣይደለችም. ወደብ. የሌላት. ሃገር ብዙ. ሃገሮች. ኣሉ. ወደብ የሌላቸው. ምን. ኣርገው. እንደሚጠቀሙ. ጠይቃቸው. ያልሆነ. ትንታኔ. ኣትስጥ. ለስሙ. ረዳት. ፕሮፌሰር ነኝ የምትለው. ወንድም. ኣለም
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 15 күн бұрын
አሰብ የወሎ ጠቅላይ ግዛት አካል እንደነበረ ወደዃላ ሄደህ አንብብ።በወያኔ የተንኮል ፖለቲካ ከሻብያ ጋር እጣመራለው ብሎ በማሰብ አብን አሳልፎ ሰጠ።ስለዚህ አሰብን ማስመለሻ ትክክለኛው ግዜ አሁን ነው።
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 15 күн бұрын
በጣም ትገርማለህ, ቀማኛነትን እያበረታታህ property right በሌለበት ሀገር ባለሀብት እዛች ሀገር ውስጥ ተረጋግቶ ይኖራል ብለህ ታስባለህ።
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 15 күн бұрын
በዘረፋ ያካበተ ሁሉ ደነገጠ
@selamhagos9595
@selamhagos9595 15 күн бұрын
ገና ማልቀስ ጀመሪክ ገና ታለቅሳለህ
@asterberhane635
@asterberhane635 15 күн бұрын
ጥረህ. ግረህ. በላብህ. ብላ ማለት. የሰው. ኣትመኝ. የራስህን. ተጠቀም. ማለት. ነው. ኣትስረቅ. ኣትዋሽ. ያልሆነ የውሸት ታሪክ. ኣታሰራጭ.
@MaklitTamiru
@MaklitTamiru 15 күн бұрын
ሌላ ጉዳይ ነዉ? እኔ የመንግስት ካድሬ ከምሆን ሞቴን እመርጣለሁ የሚለዉ እናንተን ዓይቼ ነዉ።do you really understand what is going in the country right now!? Anyway,$ vs Birr & fuel are the most economic determined factors in our economic context. Means it very necessary to identified and need to take precaution before taken any action these factors to save the lower and middle income from life turmoil.
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 7 күн бұрын
@@MaklitTamiru : ከሞትክ መቆየትህን አለማወቅህ እራሱ የሚያሳዝን ነው! "መልዕክትህ" ነፃ አውጣሃለሁ ያልከውን ህዝብ እየዘረፍክ አንበርክከ ማስኬድህ ሳያንስ እየረሽንክ በቨዲዬ የምትቀርፅ ከሆነ : ህፃናት ልጆቹን የምትደፍርና አፍነህ ቤተስቦቻቸውን መለቀቅያ ገንዘብ ከጠየክ እንዳይማሩ ትምህርት ቤቶቻቸውን ከአፈራረስክና አስተማሪዎቻቸውን የምትገድል ከሆነ ; እውነተኛው የላኩህስዎች " ሀድጊ" እንዳሉ ከሞትክ ቆይተሃል
@MaklitTamiru
@MaklitTamiru 6 күн бұрын
@Coffee-do1gm ለንተ አይነቱ ጀዝባ ዜጋ ማለት ወይ ካድሬ አልያም ተጠቂ ማለት መሆኑ ነዉ።
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 6 күн бұрын
@@MaklitTamiru በአንተ ማስብ ባቆመ ጭንቅላት ያልተከተለ ወይም የተበላሽ ሳንባ ያልተነፈስ " ካድሬ" የሚለው ቃል ለስይጣናዊያችሁ ስራችሁ መከላከያ ነው! እንዳልኩ ህፃናትን የፖለቲካ መጫወቻ ያረክ ቀን ነው የሞትከው! ስለተነፈስክ በህይወት ያለህ እንዳይመስልህ!
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 6 күн бұрын
@@MaklitTamiru ታምሩ ያውረስህ(ሽ) ነገር ቢኖር ስይጣናዊ ስራ ነው!ትልቅ መስቀል አንገት ላይ አድርጎ የስይጣን ስራ በህፃናትና በሴቶች የሀይማኖት አባቶች ላይ መስራት " አራዳነት" ካረክው; አንተ የእንኮዬ መስክ አራዳ መሆን አለብህ!
@selamehagere9366
@selamehagere9366 15 күн бұрын
አረ ሰው በጣም እየመረረው ነው ምን የመብራት ታሪፍ የጣራና ግድግዳ ግብር የንግድ ገብር የቴሌ ዘረፋ ባንክ ያስቀመጥከውን ብር ስታወጣ ከአገልግሎት ክፍያ ውጪ ባት ይቆረጣልየገበያ ነገር አይነገርም ማን ድምጽ ይሁነን?ኡኡኡኡኡኡኡ አረ ስሙን!!!!!
@AndualemBerihun-l8k
@AndualemBerihun-l8k 15 күн бұрын
❤❤❤❤
@BerhanuTesfaye-yi8yp
@BerhanuTesfaye-yi8yp 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
EMS በጀነራሉ ጉዳይ የፋኖ ምላሽ Jan 2025
14:02
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 23 М.
Mexico street #addis ababa #🇪🇹 #instagram
16:29
Grace
Рет қаралды 9 М.
በድጋሚ ያገረሸው የሰደድ እሳት አድማሱን በማስፋት ላይ ይገኛል።
16:54
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 3,8 М.
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН