አስቸኳይ መልዕክት:በአሜሪካ ስለሚሆነው የተነገረ ትንቢት - ግሩም ክፍሌ ከአሜሪካ || International prophecy for USA - Girum Kifle

  Рет қаралды 19,988

Girum Kifle Official / Word of God Church

Girum Kifle Official / Word of God Church

Күн бұрын

አስቸኳይ መልዕክት:በአሜሪካ ስለሚሆነው የተነገረ ትንቢት -ፓ/ር ግሩም || International prophecy for USA - Pastor Girum Kifle
“Divine Revelation Unveiled: Pastor Girum Kifle’s Vision of America’s Future 🌟🇺🇸”
In this captivating video, Pastor Girum Kifle shares his profound vision-a direct message from God-regarding the USA’s destiny in the coming days. Explore the hidden layers of prophecy, geopolitical shifts, and spiritual awakenings that await America. Don’t miss this exclusive insight-watch now!
#TrumpvsKamala #usaelections #TodayTrump #PastorGirumKifle

Пікірлер: 148
@GirumKifleofficial
@GirumKifleofficial Ай бұрын
ግሩም ክፍሌ፡ ከUSA /Word of God CHurch/ ሻሎም በእግዚአብሔር የተወደዳች፥ ፀጋ ፣ ምህረትና ሰላም ይብዛላችሁ!! እንዴት ናችሁ? በዚህ አጠር ባለ መልዕክት ላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው በሀገረ አሜሪካ የሚከሰተውን ችግር ብቻ ሳይሆን ከዚያ ማምለጫ መፍትሔውንም ጌታ ተናግሮናል፡፡ በጥቂቱ በዚህ ቪዲዮ ላይ የተገለፀ ቢሆንም፤ ለዚህ ችግር ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ ትውልዱ ላለበት የሕይወት ቀውስ እና የኑሮ ምስቅልቅል መድሃኒት ምን እንደሆነ ጌታ የሰጠኚንና ያሰረዳኝን በዝርዝር ያስተማርኩበት ቪዲዮ በቻናሉ ላይ ተለቋል፡፡ //እንዴት ነው እግዚአብሔርን የምንፈራው// Practical Demonstration and Application of Fear of God // ሙሉውን ሀሳብ ታገኙበታላችሁ፡፡ Here is the link ተባረኩ!! 👉kzbin.info/www/bejne/npyTXnWJfMSYeNk ግሩም ክፍሌ ከWord of God CHurch Virginia, USA
@yeshuahamashiahadonai52
@yeshuahamashiahadonai52 23 күн бұрын
እርሱን መፍራት በልባችን ያኑርልን ተባረክልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@shimelesdemelie9354
@shimelesdemelie9354 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ መልካም ምክርና ማስጠንቀቂያ ንው:: አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ አንደበቴን እንድትቀድስልኝ በልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እማፀንሃለሁ! አሜን!!!!
@emeba951
@emeba951 Ай бұрын
እናመሠግናለን ! ጌታ እግዚአብሔር ከእኛ ጋራ ነውና ይረዳናል ፡፡ ተባረክ !!
@zelalemdigafe8939
@zelalemdigafe8939 20 күн бұрын
ተባረክ
@user-th1dh4mu2d
@user-th1dh4mu2d 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ!
@JonathanLopez-ps7re
@JonathanLopez-ps7re Ай бұрын
እንቢ አሻፈረኝ ኢየሱስ ጌታ ነው።
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ::ነገ ለራሱ ይጨነቅ :: እግዚአብሔር ሆይ አነተን አብዝቼ እንድፈራህ አግዠኝ ::
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 23 күн бұрын
ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@kidistc3659
@kidistc3659 29 күн бұрын
Thank you for sharing. This message made me stop and think where i am spiritually. I need to get back to my father, who loves me. Thank you, Father God. Blessings to all.
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
ይህ መልእክት በኢትዮጵያ ላለንም ህዝቦች ወቅታዊ መልእክት ነው በተለያየ መልኩ ስድብ የእርኩሰት ሥራ በአደባባይ እየተሰራ ያለበት ዘመን ነው። አንደበታችንን እንቀድስ ።እግዚአብሔር ን እንፍራ
@bkyamiyamyamit
@bkyamiyamyamit 19 күн бұрын
betame tekekele keze ketayewene betesmawe dmo tetekemibtalshe ene bezu tekemognal
@MeleYebataLij-n3v
@MeleYebataLij-n3v 13 күн бұрын
May the peace of God be with us. Brother enamesegnalen
@zerotwo8869
@zerotwo8869 Ай бұрын
በእውነት ተስፋ የሚጣልበት ነገር እያየን ነው። በርቱ። ይሄ ትምህርት ያስልገናል
@fatinhamartins-mt8wp
@fatinhamartins-mt8wp Ай бұрын
እግ/ር ይባርክህ ወንድሜ።
@AwekeWendimuTadele-r5o
@AwekeWendimuTadele-r5o 13 күн бұрын
Tebarek
@SareEmrah
@SareEmrah 28 күн бұрын
ወንድም ፖ/ር ግሩም እግዚአብሔር ይባርክህ
@Joerg-vr9uu
@Joerg-vr9uu Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። ተባረክ!!!!
@Funny-world24224
@Funny-world24224 22 күн бұрын
Ewnet ewnet ewnet new amen
@ketemuezmur9536
@ketemuezmur9536 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ስንመለስ ፊትን ስንፈልግ ጌታ ይራራልናል ተባረክ
@Funny-world24224
@Funny-world24224 22 күн бұрын
Amen amen amen amen tebarek
@TreeRwr5
@TreeRwr5 Ай бұрын
I heared this message again and again. It has such a substance current message /rema/ from God to me. So I can get healed for my self also. It is not just an international prophecy only.
@TeddyTeddy-tm3le
@TeddyTeddy-tm3le Ай бұрын
Bless about this message.bless more.
@dasta-is3ti
@dasta-is3ti 14 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢debark ❤❤
@user-kd2dv5xt3f
@user-kd2dv5xt3f Ай бұрын
የአለም የኢኮነሚ ተንታኖች እስካውን እየተናገሩት ያሉትን ጉዳይ ነው ትምቢት እምትለው በቅርብ ግዜ ውስጥ ከባድ የኢኮነሚ ክራይስሰ ይከሰታል እንደ አለም እዬ ምኑ ጋር ነው ትቢት ሚሆነው
@Dream32663የህልምፍቺዎች
@Dream32663የህልምፍቺዎች Ай бұрын
😂 ይጫወቱብን እንጂ
@sebleworkbelaineh5495
@sebleworkbelaineh5495 Ай бұрын
God bless you , brother.
@GMoe-zc2vi
@GMoe-zc2vi Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ይጨምርልህ
@user-wf7ce1yd7e
@user-wf7ce1yd7e 25 күн бұрын
እግዚእብሔር ቃለሂወትን ያሰማልን እምላክ ይቅር ብሎ በመንገዱ ይምራን ጠላታችንን በእግሩ ይርገጥልን
@user-wf7ce1yd7e
@user-wf7ce1yd7e 25 күн бұрын
ይሁን እንጂ ቃሉ ወይም ትንቢቱ ይፈፀም ዘንድ ግድ ይላል ራዒ ዮሀንስን መልዕክት አስፈላጊ ነው
@bkyamiyamyamit
@bkyamiyamyamit 19 күн бұрын
@@user-wf7ce1yd7e amne ketaywene vedio dmo semaw
@prom3-mx8ve
@prom3-mx8ve Ай бұрын
በጣም ይገርማል። ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን! በጣም የምፈራው ግን ብዙዎች እንዲህ እንዳንተ አነሳሳቸው ያምርና ሿሿ ይሰሩናል። ጌታ ይጠብቅህ!
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
እግዚአብሔር የሾማቸውን ባለሥልጣናት መሳደብና ሟሟረት ዘረኝነት ምቀኝነት ወዘተ.. ይህ ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል በሮሜ 13 ፥ ከ1ጀምሮ ታዘዝነውን በመጣስ። አንደበታችንን እናረክሳለን ይህ ደግሞ የእግዚአብሔርን ቁጣ ያመጣል ። ኢየሱስ ያለው ከዚህ ነገር ጋር አይተባበርም ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል ኑ ወደ ኢየሱስ
@AchamyeleshMekonnen
@AchamyeleshMekonnen Ай бұрын
ስንዴውን ከእንክርዳድ ለይዬ ክርስቶስ ላንችም ነው የሙተው በዚህ አስተፕሀ ነብይ በሙላበት ዘመን አትሽውጂ
@tekotatari
@tekotatari Ай бұрын
Beautiful message!! Thank you!!
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Ай бұрын
እየሱስ ያድናል
@senaitabelneh2350
@senaitabelneh2350 Ай бұрын
የራሳችን ስም እንኳን አሳጥረን አንጽፍም እግዚኣብሔርን መፍራት ስሙን ስንናገርም፣ ስንጽፍም ስንናገርም በማክበር መሆን አለበት
@TranHai-zo6ur
@TranHai-zo6ur Ай бұрын
እንዴት ይህንን መልዕክት ትቃወማላችሁ? ጌታ ሆይ!!??
@Spurgeo
@Spurgeo 17 күн бұрын
Because this is obviously clear and simple economical prediction, that can even anybody predict it. God is big not playing foolish.
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
እግዚአብሔርን በትክክል ያመነ ወደ እግዚአብሔር ሙጥኝ ይላል እርሱ ደግሞ ልጆቹን አይተውም አይጥልም እግዚአብሔር መልካም ነው
@yamikebedebaysa6933
@yamikebedebaysa6933 Ай бұрын
Eg/r Yibarkeh Pastor. Tebarek
@ElPirulas69Pelilas
@ElPirulas69Pelilas Ай бұрын
እግ/ር ሁላችንንም ይርዳን። ተባረክ
@user-vd4fy2vk7h
@user-vd4fy2vk7h 26 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው ,
@LawofGod
@LawofGod Ай бұрын
Your message is good for Ethiopians. - if they can hear 👂. I did listen two times- subscribe- you are calm and clear - keep preaching -
@ngo-muzik
@ngo-muzik Ай бұрын
ፓ/ር ጌታ ይባርክህ ሁሉ ነገረህ ደስ ይላል። ድንቅ መልዕክት ነው
@kebedeergudo3326
@kebedeergudo3326 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔርን መፍራት ይብዛልን!!
@aidanigatu8266
@aidanigatu8266 26 күн бұрын
ተባረክ መልካም መልእክት ነው
@ApostelAyeleAbule-ui6co
@ApostelAyeleAbule-ui6co Ай бұрын
Amen
@SedaBaris-w2v
@SedaBaris-w2v 28 күн бұрын
ጌታ ይጨምርልህ! እግ/ር ይቅደም
@Reine_165
@Reine_165 Ай бұрын
what a message here. God bless you man of God
@NURULBAGUSMANSUR
@NURULBAGUSMANSUR Ай бұрын
አሜንንንንንንንን
@sabamesfun898
@sabamesfun898 Ай бұрын
tebarek paster geta tikkl new
@mamityebekeleye7807
@mamityebekeleye7807 28 күн бұрын
Be Blessed!!
@tomasovc5906
@tomasovc5906 Ай бұрын
I ve been watching this guy s teachings. He seems very best guy. Especially his teachings
@TreeRwr5
@TreeRwr5 Ай бұрын
Glory to God. Selemeliktu....ena demo ewnet new tselot yasfelgenal
@user-ch6zf6es4r
@user-ch6zf6es4r Ай бұрын
ወንድም በግልባጭ ነው የምታወራው የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ነው እኮ አሜሪካን መቼም የምትለው ነገር አይደርስባትም ዶላሩን የምታትመው እሷ ሌላ ህልም እንዲያሳይክ እስኪ ፀሎት አርግ
@user-yk4qk9uz6u
@user-yk4qk9uz6u Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 Ай бұрын
Amen Hallelujah!!🎉❤🎉❤🎉❤❤
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 26 күн бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ትክክለኛ ሰው እንዴሆንክ ታስታዉቃለህ
@yeshakzewede8568
@yeshakzewede8568 Ай бұрын
Amen 🙏 God bless you.
@Bettey_Afro27
@Bettey_Afro27 Ай бұрын
Tebarke
@KyaeGg
@KyaeGg Ай бұрын
Geta yebarakh wandema
@BKYAMIKEBEDE
@BKYAMIKEBEDE Ай бұрын
Mastewale geta yesetene
@medannew
@medannew Ай бұрын
My question, genuinely, is why does it affect only the middle and low income people. Poor people are sinning and the rich are righteous?
@Dream32663የህልምፍቺዎች
@Dream32663የህልምፍቺዎች Ай бұрын
😂
@getamesaywondifraw6082
@getamesaywondifraw6082 Ай бұрын
😂
@zolameteku5781
@zolameteku5781 Ай бұрын
Good question👏👏👏 usually its the rich ppl in America who has no fear of God😂😂
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 Ай бұрын
መኖሪያህ የዘለአልም አምላክ ነው!! ኢ የ ሱ ስ ያ ድ ና ል🙏🙏🙏🙏❤️
@AlexSandro-eh6mz
@AlexSandro-eh6mz Ай бұрын
Any body who s watching this comment, I recommend you too follow his teachings. I found it
@dawashibiruofficial3767
@dawashibiruofficial3767 Ай бұрын
Be bless you bro ❤🙏🏾
@liasol8518
@liasol8518 28 күн бұрын
Egziabher hoy anten endfera erdagn!
@josuastudio7962
@josuastudio7962 Ай бұрын
Denke melkete bls u
@johnloh2491
@johnloh2491 Ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው
@ThomasY-bl9sx
@ThomasY-bl9sx Ай бұрын
ጌታሆይ እርዳን አትርፈን
@user-vd4fy2vk7h
@user-vd4fy2vk7h 26 күн бұрын
አሰተዋይ ዝም ይላል, ደግሞም በፊቱየ ይወድቃል እጂ አዘላብድም!
@BKYAMIKEBEDE
@BKYAMIKEBEDE Ай бұрын
Zemene yebarke geta new yetenagergn bewente
@AchamyeleshMekonnen
@AchamyeleshMekonnen Ай бұрын
እረ ውንድሜ እውን ላይ እድል እግዚአብሔር ስቱሀል ውጣቱላይ ጥሩ ዘር ዝራ ቀይር ለውጥ ፍውስ ቁሳቁሱን ተው መቻም እንተዋውቃለን እናትሹ ትሙታለች ልብሹን ውደ እግዚአብሔር ካላረግሹ ብለህ እናቴ ጀግና የፀሎት ስው ናት ዛሬም ቁማከበሹታዋ ተፍውሳ ዛሬም አለች በጣም በብዙ ብርታት እና ምን እልሀለው መስለህ ።ዝም ብለህፀልይ አስተምር ቃል ይለውጣል ይስብራልም።ተባረክ
@gaminglegobuilder
@gaminglegobuilder Ай бұрын
ለዘመኑ ሀሰተኛ ነብያትም ጭምር መልዕክት ነው። እንደዚህ ያሉ ይብዙልን
@alimustofa6649
@alimustofa6649 Ай бұрын
ልክ ነው። ይህ ምርጫ ገና ብዙ ጉድ ያሳየናሌ። በተለይ እዚህ ያለ ኢትዮጵያዊ ያቀዋል
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 25 күн бұрын
ለዚህ ምን ትንቢት ያስፈልጋል የኢኮኖሚ ጉዳይ ይታወቃል ማንን እንደሚጎዳ ።
@user-vt3yj9bm1d
@user-vt3yj9bm1d 24 күн бұрын
Le Ethiopia 🇪🇹 gin tinsaye yihonal.
@ethiopiancomandospecialfor1426
@ethiopiancomandospecialfor1426 Ай бұрын
የ prophet brandon bigglesን ትንቢት ወስደህ እያወራህ እንደሆነ የማናውቅ ይመስልሐል?
@mezermahlet338
@mezermahlet338 Ай бұрын
I live in Maryland, what you said absolutely matches. There are a lot of young people that are very bad here.
@MekdesMulugeta-vq5qv
@MekdesMulugeta-vq5qv Ай бұрын
ግልጽ ነው እኮ ሁልጊዜም ቢሆን የሚጎዳው ዝቅተኛ ኑሮ ያላቸው ናቸው
@norad999
@norad999 Ай бұрын
ጆሮህ ይደፈን አይንህ ይጥፋ ! የማንም ታማሚ ተነስቶ እግዚአብሄርም አሳየኝ ይላል ።
@ayadawit390
@ayadawit390 Ай бұрын
በስመ አም 😊
@nathansolomon5326
@nathansolomon5326 Ай бұрын
ስለ አሜሪካ ምን አስጨነቀህ ስለ አገርህ አታይም
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 22 күн бұрын
Already it’s a bad time for Americans 😢
@AbiAssefa-k6d
@AbiAssefa-k6d Ай бұрын
You are blessed
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 Ай бұрын
Tonkay Ayasifeliganm Kalun yzanal Anta Alami nek hiime kesra bizat ytayali Aymrok eyetachawtbk new temlas
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 20 күн бұрын
ምን እያልክ ነው
@mesfinbentiba5819
@mesfinbentiba5819 Ай бұрын
እውነት እዚህ አገር ያሉ ወጣቶች በእግዚአብሔር ላይ መጥፎ ቃል ሊናገሩ ይቅርና ምሳ የሚበሉበት ከቪዲዮ ጌም የሚላቀቁበት ጊዜ የላቸውም ወንድሜ ፍፁም የተናገርከው ነገር ጊዜውን ተከትለህ ትንተና ተናገርክ እንጂ ትንቢት አይደለም ይህንን ኢኮኖሚስቶቹ እየተናገሩ ሪሴሽን እየመጣ ነው ብለው ከተናገሩ ቆዩ ይልቁንስ እንደ እኛ ውሸታም አንተን ጨምሮ የለም ለመሆኑ እግዚአብሔር አንተንስ የኢኮኖሚ ትንታኔን ከኢኮኖሚስቶቹ ወደኛ ተቀብለህ ተጉመህ ትንቢት ነው ላልከው ምን ይላል? እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ
@Tomas-komita
@Tomas-komita 27 күн бұрын
በአሜሪካ ብቻ አይደለም በዉጭ በሙሉ ዓለም ያለው ሰው ኩፉ ነው
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 Ай бұрын
ትንቢት አይተህ ይሆናል ግን በግልፅ እየታየ ያለ የወጣቶች አመፅና ትእቢት እያየን ነው:: አገሪቱ በእግዚአብሄር ላይ ባመፁ ጎራና ፈሪሃ እግዚአብሄር ባላቸው ጎራ ተከፍላ መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች::
@nardosgebrehiwet3933
@nardosgebrehiwet3933 Ай бұрын
Yegata selam ybzalk tesadabi sewoch bemder Zuria alw Amarica bicha aydelem
@YohannesZemariam-q3i
@YohannesZemariam-q3i 4 күн бұрын
Esti enayalen
@samuelt8120
@samuelt8120 Ай бұрын
It’s hard to listen with the stupid background music
@senaitabelneh2350
@senaitabelneh2350 Ай бұрын
የእ/ር ሰው ምን ማለት ነው?
@mugiwara5915
@mugiwara5915 Ай бұрын
የሌላ ሀይማኖት ሰዎች አድቡ!! ነጥብ ለማስቆጠር አትተራመሱ! እግ/ርን ወደ መፍራት እንመለስ ማለቱ ነው ስህተቱ?
@helina5990
@helina5990 Ай бұрын
እኔ የምለው ሳጥናዔል ራዕይ እንደሚያሳይህ አታውቅምን ? አንተ የምታምነው የስጋ ወንድሞች ያሉት ኢየሱስ (ሳጥናዔል) ራዕይ ሊያሳይህ እንደሚችል አታውቅም ? ሙሉቀን መለሰን ብርሀን ለብሶ ያሳሳተውና ራዕይ አሳይቶ ልቡን የሰልቦ ራዕይ ያሳየው ሳጥናዔል እንደሆን አታውቅምን ? ኢትዮጵያ የተከበረው ቤተመንግስትዋን የደፈሩት የዚህ መንፈስ ተጋሪ ጎረምሶች እንደሆኑና ህዝብ አፍዘው በችጋር ህዝቡን እያስለቀሱ ሳጥናዔል እንደመከራቸው ከልለውት እየገደሉ እያስገደሉ ያሉቱ የዚህ መንፈስ ተጋሪ አውሬዎች እንደሆኑ አታውቅምን ? ምነው የኢትዮጵያ ጎረምሶች ከረባትታጥቃችሁ ግብረሰዶም ደግፋችሁ ወገኖቻችሁን እያቃጠላችሁ እያፈዘዛችሁ ራዕይ ታየን እያላችሁ መንፈስ እየጨመራችሁበት ስንኩል ያረጋችሁት በዚህ የስጋ ወንድሞች ባሉት መንፈስ አይደለምን ? እባካችሁ ወደ ቅድስት ድንግል ማርያም ብቸኛ ልጅ ተመለሱ እሱ እውነተኛውን ራዕይያሳያችሗል ! 🙏
@ershayetadesse1181
@ershayetadesse1181 Ай бұрын
please read THe bible
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
በሰው ሃገርም በሃገርም ውስጥ ትንቢት አየን እያላችሁ እራስን ከፍ ከፍ ማድረግ ስለ ኢኮኖሚው እኮ የዋጋ ግሽበት የእንግሊዝኛ ዜናዎች ቀድመው ዘግበውታል አሜሪካ ውስጥ ዜጋው ተጎሳቁሎ ዲያስፖራው ሊደላው ነው እየሆነ ያለውን ነገር እንደ ትንቢት ስትነግረን ያሳፍራል ከመፅሐፍ ቅዱስ ቃል እየጠቀስክ ስታሳምን 🫢 እግዚአብሔር ይገስፅህ
@modinali3987
@modinali3987 Ай бұрын
ene yayehue tinbit degmo sile ante wushet new
@DoxaDevelopment
@DoxaDevelopment Ай бұрын
ege/r meferate eg/r feru malete weshete new ante beka alagete motehale
@abrahamm5762
@abrahamm5762 Ай бұрын
አይ ጴንጤ
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
የጴንጤ ጉዳይ ሳይሆን እግዚአብሔር ለፈለገት ሁሉ ቅርብ ነው ይናገራል;ያያል ይመልሳል::🙏🙏:
@ejigayehuwondimu3915
@ejigayehuwondimu3915 Ай бұрын
ስሙን ኢትዮጵያውያን ብትለው ይሻላል ኧረ ተው !! ከእኛ የበለጠ ሀጢአተኛ ያለ አይመስለኝም ለምን የአሜሪካን ሀጢአት ከአለም እእንደኛ ሆኖ የሚታየ ን አይገባም እኔና አንተ በዘር በሀይማኖት የማንመስላቸውን ሰዎች ባስጠጉ ሁልጊዜ መውደቃቸውን ከምናውራ በፀሎት እንደግፋት
@msmsrat6926
@msmsrat6926 Ай бұрын
አውተሽ አውርደሽ ቀምረሽ አስቀምረሽ ቱሪ ናፋ አስመሳይ ነጋዴ ታማኝነትን የማግኘት ትርፍ አስመሳይ
@Dream32663የህልምፍቺዎች
@Dream32663የህልምፍቺዎች Ай бұрын
ወይ ጉድ የራሷ ሲያርባት የሰው ታማስላለች። መአት እየወረደ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ትዕቢትም በዛ ላይ its not real ንስሀ ግባ ወንድሜ
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 Ай бұрын
ህልም ነው ፊልም ነው ያየከው? ምን አለ በእግዚአብሔር ስም መቀለዱን ብታቆም። የትኛው ዐለም ነው ኑሮ ያልተወደደበት? ይልቁን ዘወር ዘወር ብለህ ሰርተህ ብላ አልያም የሚጠቅም ነገር አስተምር።
@ZekiEmre-s3i
@ZekiEmre-s3i 28 күн бұрын
ቅዱሳን እግ/ር ሲናገር ተደፍተን እንደማልቀስ ጭራሽ አገልጋይ መሳደብ! ከየት አመጣነው ግን?
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 Ай бұрын
የራስዋ አሮባት !!የሚባለዉ ተረተረትትትት ።አንቴቴቴረ ወግድ ።
@aymen3762
@aymen3762 Ай бұрын
Lies😂😂😂😂😂😂😂😂
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 7 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 42 МЛН
እንዲህም አለ ..አስደናቂ ምስክርነት 🔥🔥  pastor aster Prophetess Tsion Emiru
54:43
የተደበቀውና በጠላት የሚፈራው ማንነት ከማስረጃ ጋር
42:29
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 35 М.
በህልሜ አዲግራት...
52:53
Etalem Mesgana
Рет қаралды 23 М.
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 7 МЛН