ገና አልጨረስኩትም ፕሮጎራምህን በጣም ነዉ ማመሰግንህ ጉዳዩ ላይ በድጋሚ ስለመጣህበት,its heart breaking I called her yesterday She is asking Justice Justice I'am asking too Justice Justice ይህ ጩኸት ይሰማል ሰማይ ድረስ ከቁሱ እሷ ፍትህ ነዉ የምትለዉ እኔ በራሴ ጉዳይ እምባዬ አለቋል ብዬ ነበር anyway medlots has her information guess you can ask them .