አስደንጋጩ የስልክ ጥሪ መርዶውን አሰማት። የሁለት አመት ፍቅረኛዋ ከጓደኛዋ ጋር ሊማግጥ ተቀጣጠረ። የምትሰማውን ማመን አቅቶአት ወደቀች።

  Рет қаралды 183,676

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

11 ай бұрын

አስደንጋጩ የስልክ ጥሪ መርዶውን አሰማት። የሁለት አመት ፍቅረኛዋ ከጓደኛዋ ጋር ሊማግጥ ተቀጣጠረ። የምትሰማውን ማመን አቅቶአት ወደቀች።

Пікірлер: 1 300
@user-mt3di2te2u
@user-mt3di2te2u 11 ай бұрын
አይ ወዶች እኔ ደሞ እህቴን አስተዋወቀዋለሁ ከሷ ፍቅር ይዞት ቁጭ አላለለም በእዉነት ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው እደዚህ አይነት ወዶችን😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ox6kw5ss4b
@user-ox6kw5ss4b 11 ай бұрын
😮😮😮😮😮 ዉሻ በይዉ ይሔን 😢
@meryemtube3873
@meryemtube3873 11 ай бұрын
ሲያስጠላ
@tsige8516
@tsige8516 11 ай бұрын
አንተ አጋንንት እዚህ አሜሪካን የተደረገዉን ሁሉ ታደርጉታላችሁ ከሀይማኖት ከአስተዳደግ ስርአት ዉጭ የሆነዉን ስንቱን ፍቅረኛ አጣልታች ለትዳር የሚያስቡትን ለያይታችሁ በዚህ የምታገኘዉ የ ዩቲዩብ ብር አንተ እያጐ ነህ እራስህን ፈትሽ የአእድሜህ አጨራረስ እንዴት ይሁን በአካል በድርጊት ሰይጣን ነህ
@user-cc9kz6ez6g
@user-cc9kz6ez6g 11 ай бұрын
እኝክ
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 11 ай бұрын
ፈጣሪ ታዲያ ተጠያቂ ይሆናል በሚደርስብን ፍዳ ? እህት?
@abduendries5358
@abduendries5358 11 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን የሰው ችግር የሚያሥጨንቃችሁ ላይክ አረጉ ከአላህ በታች ስበብ ቢሆን
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 11 ай бұрын
ልጅቷ ጥፋት የለባትም❤❤❤❤❤
@AseyaYusef-bf6xs
@AseyaYusef-bf6xs 11 ай бұрын
ሁላችሁም በዱአችሁ አስቡኝ ወድሜ በበሀር እየመጣ በስላም እድገባልኝ😢😢😢
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 11 ай бұрын
Fetari yasdestsh😰🙌🙇‍♀️
@fantey9084
@fantey9084 11 ай бұрын
አላህ በሠላም የሚል ምጣልሽ እህቴ
@quite701
@quite701 11 ай бұрын
አላህ ይጥብቀው በስላም እጅሺ ይግባ😢❤
@fatmah6936
@fatmah6936 11 ай бұрын
በሰላም አላህ ያምጣልሺ ዉደ አይዞሺ
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 11 ай бұрын
እህት ወድምሽ በሰላም ይግባልሽ
@user-zb1ff1sl9o
@user-zb1ff1sl9o 11 ай бұрын
ከልጅቷ ጋር ምንም ጥፈት የለም ጎደኝነተቸሁን አታቋርጡ😢😢😢😢
@user-qp4ok7mv7b
@user-qp4ok7mv7b 11 ай бұрын
gen guadengawan ende beftu latwedatna latamnat tichlalech becha kebad new
@user-xy7ee2wp6r
@user-xy7ee2wp6r 11 ай бұрын
ከልጅቷጋ,ምንምጥፋት,የለም,ታማኝናት❤❤❤❤
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 11 ай бұрын
አው እሱነውእጂ ጎደኛዋምንጥፍት የለም
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 11 ай бұрын
ስህተት ነዉ.... ልጁ በልጅቱ ግፊት ነዉ የተሳሳተዉ ..... ይህ ቻናል በዚህ አካሄድ ብዙ መለያየቶች ይፈጠራል!!!
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 11 ай бұрын
ሴት ልጅ ጓደኛ አደለም መያዝ ያለባት ትዳር እንጂ ሁለት አመት ሙሉ ጊዜሽን ሲያቃጥል ነበር ብዙ ጊዜ ሴቶች የማይነቁበት ነገር ቢኖር ፍቅረኛ እያሉ የሚጃጃሉት ነገር ወንድ ወንድ ነው መቼም ቢሆን ጊዜው አይቃጠልም ለእዚህ እኮ ነው በቤተሰብ የመጣላችውን አግቡ የምትባሉት
@user-ei8ne9je1i
@user-ei8ne9je1i 10 ай бұрын
እኮ😢
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e 11 ай бұрын
😢ዛሬ ከፍቶኛል ወድሜ በባሀር ሄዳብኝ😢 በመዳም ቤት😢
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e 11 ай бұрын
የገልቢ አይዞሺ አላህ በሠላም ያሥገባልሺ😢😢
@ethiomeznagna12
@ethiomeznagna12 11 ай бұрын
ayzosh ehte ftari yabrtash
@bettykoste183
@bettykoste183 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ 😢
@cggfttyy9026Halima
@cggfttyy9026Halima 11 ай бұрын
ኮሜት ሢኮመት እመለሣለሁ😢😢😢😢
@Meronmidya
@Meronmidya 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 11 ай бұрын
እኔ ሀሳብ አለኝ ልጁ ልጅቷን አግኝቶ ምን እንደሚላት መስማት ነበረብን ለምን ለፍርድ ትቸኩላላችሁ😢 ክፍል ሁለት ይኑረው አለዛ ወድያው ይምጣ ሰውን አጣልታችሁ ባዶ ልታስቀሩት ነው😡😡😡😡😡
@shewitmedia
@shewitmedia 11 ай бұрын
እኮ ዝምብሎ ለፍርድ መቸኮል😢
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
😂😂 ተባለ እንዴ ለእሷ እንዳትነግሪያት ማለቱስ ታማኝ ነው?
@neimcaabdoulkaderchardi1306
@neimcaabdoulkaderchardi1306 11 ай бұрын
በትክክል የኔም ጥያቄነው
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s 11 ай бұрын
@@tigistitigisti4792 ምን አልባትም ሊመክራት ይሆናል እንዳይጣሉ ፈልጎስ ቢሆን
@JamilaJamila-de4df
@JamilaJamila-de4df 11 ай бұрын
​@@tigistitigisti4792ክክክክክክክሰ የብልሁ ዳኛ ፍርዲ😂😂😂😂😂
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 11 ай бұрын
መልካም ውርደት ትዳር ነፍስ ይማር ፍቅር ነፍስ ይማር ጓደኝነት ነፍስ ይመሠር😂😂😂😂😂😂😂
@ggffyff4753
@ggffyff4753 11 ай бұрын
ሁሉም ነብሰ ይማር😢😢😢
@mekiyegetalij5500
@mekiyegetalij5500 11 ай бұрын
Yemr😭😭😂😂😂ewuntsh nw
@Geni2341
@Geni2341 11 ай бұрын
አረ ኮሜቶቹ ጉድ ነብስ ይማር 🤣🤣 አሜን 😳😳
@AlemTube5
@AlemTube5 11 ай бұрын
😂😂
@tigistgoshime1675
@tigistgoshime1675 11 ай бұрын
😮😂
@user-co8dv7zn3c
@user-co8dv7zn3c 11 ай бұрын
በዚህ አካሔዲ ጨርሰን ላጤ ልሆን ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Weyni21
@Weyni21 10 ай бұрын
አይቀርም
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 11 ай бұрын
እሄ ፕሮግራም እንደኔ የተመቸው ማነው ደግሞ ሁልቀን ስለሚለቁ ዋው
@Makdas1224
@Makdas1224 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በሴጣን ከመመራት አድነን ንፁህ ልብ ስጠን አሜን 🙏
@fatumaadem9718
@fatumaadem9718 11 ай бұрын
ወንድ ልጂ አይደልደ ላንተ ሰሜት አለኝ ሰትለው ምን ይበል ወይ ተገናይተው እደማይሆን ሊነግራት ይሆናል
@jeri3637
@jeri3637 11 ай бұрын
እኮ
@AmarichYilma-ve5hm
@AmarichYilma-ve5hm 11 ай бұрын
እንደማይሆን ሊነግራት ቢፈልግ ጥሩ ነገር እንዳልሆነ በስልክ ይጀምርላት ነበር እሄ እኮ በንዳፍ እሺ አንቺም አትንገሪ አላት አረ ነዉረኛ ነው
@user-kp4wv5yt8i
@user-kp4wv5yt8i 11 ай бұрын
ልክ ነህ ነገሮች በተለያየ መንገድ ነው እምንርዳው ምናልባት እዳሰበችው ላይሆን ይችላል
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 11 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን ስሜትሽ ተጋባብኝ የደረሰበት ያውቀዋል🥺😥💔
@adyamtata3811
@adyamtata3811 11 ай бұрын
Awo it’s not funny
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 11 ай бұрын
@@adyamtata3811 🥺💔
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d 11 ай бұрын
በጣም የሚቅ ያቀዋል ከባድ ነው 😢
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 11 ай бұрын
@@user-rg8xm9wj8d betam be ewnet😥
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx 11 ай бұрын
😢😢😢።
@sishaia6875
@sishaia6875 11 ай бұрын
አይ ወንድ ወንድና ድመት የኔነው አይባልም ልጁቱ ምንም ጥፋት የላትም ባሌጌነው እሱ ልጂቱ ሞኪሪ ስለተባለችነው እጂ ከዚህ ቤፊት አልያዘችውም😢😢😢
@edenhagosaxsumawit1110
@edenhagosaxsumawit1110 11 ай бұрын
ይተብደሉ ሰዎች ግን አፀናንችው ዝም ብልህ አትለቅቃችው ያልብት ሆንታ መውቅ ግደ ነው በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ❤
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 11 ай бұрын
ትክክል ቢያንስ ክፍል ሁለት ለእኛ ይቅረብልን
@edenhagosaxsumawit1110
@edenhagosaxsumawit1110 11 ай бұрын
ትክክል❤️
@meditishu8014
@meditishu8014 11 ай бұрын
ክፉልሁለት ይቅረብልን እንዳንዱ አሁንይሄ ክፉልሁለትቢኖረው እኛምጰለማወቅ ጥሩነው
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 11 ай бұрын
በጣም ያማል ኧረ ታማኝ ሁኑ ሁሉም አንድ ነው እባካችው😢
@emuabdurahman9497
@emuabdurahman9497 11 ай бұрын
ግድ ነገር ፍለጋ ባትደውል መቸ ጠየቃት 😊
@zebutube99
@zebutube99 11 ай бұрын
ልጅቷ ምንም ጥፋት የለባትም በይው ያልካትነው ለልጁ ያለችው አንዳንዴ ያላሰቡትን እንዲያስቡ ሰዎቹን ባትገፏፏቸው መልካምነው ባይነኝ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 11 ай бұрын
ተመኝና ግልፅ ብሆን መቼም አይተለልም ሰልኩን በጆሮዋ ላይ ዘግቷ መውጣት አለባት
@user-eq4bt2en2w
@user-eq4bt2en2w 11 ай бұрын
የሱን ታማኝነት ለማረጋገጥ የስልክ ጥሪው ብቻ በቂ አይደለም ። ምናልባትም የፍቅረኛው ጓደኛ ስለሆነች በስልክ ብዙ ላለማውራትና አግኝቶ በምክር ሊያስረዳትም ሊመክራትም ሊሆን ይችላል ። ለመገናኘት ፈቀደ ማለት አልታመነም ማለት አይደለም ውይም በድጋሚ እንዲገናኙ አደርጎ ባካል ምን እንደሚያውራ እስከመጨረሻው ማረጋገጥ ይሻላል ።
@user-ob7gc8ce7w
@user-ob7gc8ce7w 11 ай бұрын
በትክክል ሲጀመር በፍቅር መሀል አይገባም
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 11 ай бұрын
አረ ታማኝ ሰው ብርቅ ሆነብን የት ይሆን የሚገኜው እባክህ አንተ ቀን ቶሎ ቶሎ እለፍልን
@user-qe5uk3mp3l
@user-qe5uk3mp3l 29 күн бұрын
የእውነት ውብ ነሽ እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው ዳግማሽ አትቀቢ❤
@ArsemaWandosun-mb5je
@ArsemaWandosun-mb5je 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በስመአብ አንድ ታመኝ ወንድ ይጥፋ ያሳዝናል
@Henusmedia106
@Henusmedia106 11 ай бұрын
አወይ ውርደት ፍቅር ትዳር ነፍሳችሁን ይማረው 😅😅😅 ልጅቱ ምንም ዓይነት ጥፋት የለባትም
@user-kq3bv2se3x
@user-kq3bv2se3x 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@tarikusahle7863
@tarikusahle7863 11 ай бұрын
😂😂😂
@tamraT-vu4xz
@tamraT-vu4xz 11 ай бұрын
😅😅😅😅
@user-sl2ir7qd7t
@user-sl2ir7qd7t 11 ай бұрын
Kkkkkkkk😂😂😂😂😂
@fhfy3452
@fhfy3452 Ай бұрын
😂😂
@galtgray3908
@galtgray3908 11 ай бұрын
ኦ ጋደኛዋ ግን ጥፋት የለባትም
@bettykoste183
@bettykoste183 11 ай бұрын
በርታልኝ ዎንድማቺን መልካም ስራ እየሰራህ ነህ 🎉❤
@user-ox2or4xb1l
@user-ox2or4xb1l 11 ай бұрын
እሲ የኔንም ባል ፈትንልኝ በስልክ በዚህ አይነት እዴት እንመን ያረቢ
@ahlamomer7479
@ahlamomer7479 11 ай бұрын
ወንዶች እኮ አይችሉም በዚህ ነገር ታማቲም ልብ ናቸው
@ro7601
@ro7601 11 ай бұрын
ሴቶችም ያው ናችው
@fozyalala8161
@fozyalala8161 11 ай бұрын
😂
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 11 ай бұрын
😂😂ያመቱ ያበደ ኮሜት
@hadiya9006
@hadiya9006 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@HooahM
@HooahM 10 ай бұрын
ክክክ ቆይ እናተ ከሁለቱም ፆታ ውጭ ናችሁዴ የምር በጣም አዝናችሁኝ
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k 11 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ቻናል ጥሩ ትምህርት ነው ።ከምን አይነት ሰው ጋር እንደምንኖር አወቅን
@helugeltigrey2457
@helugeltigrey2457 11 ай бұрын
ቻይና? የሚል ይስተካከልልኝ ቻናል።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 11 ай бұрын
ይሄ ስራችሁ በጣም ደስ ይላል ለሌቦቹ መዳኒት ናችሁ በርቱ ወንድሜ ዋዉ
@umizakariyachanalibetesewi3834
@umizakariyachanalibetesewi3834 11 ай бұрын
ኤሄ ስራ ኢነ ፈራዉት እራስህን መጠበቅ አለይህ ቡዙ ሰዉ ተለያያለዉ እደዚ አይነት ፍቅረኛ አላህ ጠብቀን😢😢😢
@tayuba1015
@tayuba1015 11 ай бұрын
አሚንንን እህቴ ❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 ай бұрын
አንች ታማኝ ሁኝ እንጅ ሰዉን አትመኝ እህቴ አንኳን ያላገባሽዉን ይቅርና አብሮሽ እየኖረ እንኳን አይታመንልሽም😢😢
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 11 ай бұрын
እግዞ ማረና ክርስቶስ ወንድሜ ራስህን ጠብቅ
@ShkuryaAbdulhadi-zl3uf
@ShkuryaAbdulhadi-zl3uf 11 ай бұрын
ተመችቶኛል ቀጥልበት ስንት ጉድ አለ ባክህ አላህ አላህ በርታ ወንድሜ
@user-xr1hn6tf1q
@user-xr1hn6tf1q 11 ай бұрын
ያሳዝናል 😂😂😂ወንድ እኮ የማይታወቅ አውሬ ነው 😂😂የማዳም ቅመሞች ጠንቀቅ በሉ
@user-jg2wl5rg4q
@user-jg2wl5rg4q 11 ай бұрын
ጓደኛሽ ታማኝናት 😢❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 11 ай бұрын
አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የመዳም ቅመሞች ስደት በቃ ይበለን በቃ ታማኝ ጠፋ ዝሙትን ከምድር ያጥፋልን
@tayuba1015
@tayuba1015 11 ай бұрын
አሚንንን እህቴ ❤❤❤
@yeshitila5299
@yeshitila5299 11 ай бұрын
amen amen amen 😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shibrushibru9163
@shibrushibru9163 11 ай бұрын
እራቁታሞች እንደናንተ ያለዉ ጥሩ ፍቅር መቼም አታገኙ ፍቅር የእግዚአብሄር ነዉ
@jennyjenny6323
@jennyjenny6323 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 11 ай бұрын
😢😢😢ስታሳዝን የኔ እናት ኡፍ በሚወዱት ሰው መጎዳት ያማል😢😢
@user-bc3yf2ym4y
@user-bc3yf2ym4y 11 ай бұрын
በጣም😢
@user-gk3ye8kh9w
@user-gk3ye8kh9w 11 ай бұрын
Ehe dira gin
@user-pk6yl5rs3h
@user-pk6yl5rs3h 11 ай бұрын
በጣም ለሷ እኔ የኔ ልብ የተሰበር አይነት ስሜት ተሰማኚ ቆይ ለምን ግን እንደት ሁሉም አብዛኚ እንደዝክ ያሆናል እውነት ፆሎት ያስፈልጋን እግዚአብሔር መርቆ ካልሰጠ ከባድ ነው እና ፍቃደ እግዚአብሔር መጠየቅ አለብን እውነት ከባድጰነው
@gdggg2692
@gdggg2692 11 ай бұрын
ማስጠላታችሁ እንደት ሴት ልጅ ገላዋን በየመንገዱ ታሠጣለች እንጀዚህ የምትለበሱ ሴቶች የተረገማችሁ ናችሁ😤🤮 ሴት ልጅ የወንድን ልብስ አትልበስ ይላል ቅዱስ ቃሉ ❤✝️❤
@Sabit33
@Sabit33 11 ай бұрын
መምህሮቻችሁ አያስተሩም ሀሚት. ወይም ዝማሬ ነው ፡ ሴቼች ቤቴክሪስቴን ሲዱ ብቻ ቀሚ ይለብሳሉ. ለምን ቤተክሪስቴን ብቻ አይደለም ሀይማኖት የሚከበረው
@zainbzainb6657
@zainbzainb6657 11 ай бұрын
እኔ ግን ከሁላቹሁም የተለየ ሀሳብ ነው ያለኝ ምክንያቱም አግኝቶ ሚያወራት ምናልባትም ልክ እዳልሆነች ሊነግራት ይሆናል እንጂ መጀመሪያ ላይ እኮ በጣም ደንግጦ ነበር ባጠቃላይ ይሄ ፕሮግራም ምኑም አልተመቸኝም
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 11 ай бұрын
በርታልንንን ወንድማችን❤❤❤❤
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 11 ай бұрын
ግን እውነት ይኸ ሁሉ ታማኝ እያልሆኑ ነው ወይ ዘንድሮ 😢😢😢 እኔስ ፈራሁ የ3 አመት እጮኛ አለኝ ፈጣሪ ከእንደዚህ ጠብቅልኝ😂❤
@lubabahussain7713
@lubabahussain7713 11 ай бұрын
እኔም ነበረኝ ሳያስበው አምልጦት ሴትጋ የተነሳውን ፎቶ መጣበት ጮኛ ነበርን እኮ ወይኔ ኪሳራ😅 በጣም አምነው ነበር
@aminamahamed6979
@aminamahamed6979 11 ай бұрын
​@@lubabahussain7713Are 😂😂😂
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 11 ай бұрын
@@lubabahussain7713 እና ምን አልሽው ፈጣሪየ ሆይ😭
@mikdeskidena1294
@mikdeskidena1294 11 ай бұрын
አይ ሰው የለም በዓሁን ሰዓት
@fhhf3250
@fhhf3250 11 ай бұрын
😂😂😂 ይጠብቅልሽ
@user-mi3gi9xf5m
@user-mi3gi9xf5m 11 ай бұрын
አይ ፍቅረኛሞች መልካም የመደራረብ ጊዜ ይሁንላቹ
@user-dt8og9lx6p
@user-dt8og9lx6p 11 ай бұрын
በጣም የምወዳቸው የዩትዩብ ቻናሎች አሉ ያንተው ግን በጣም የሚያስጠላው ነው አየኧው ግን የልጅቷ ስሜት በሰው የግል መብት በጣም ጣልቃ የገባህ ይመስለኛል ብዙ ዓይነት ዩቲበሮች አሉ ያንተው የባሰ ነው እሷ ሳታውቅ ቢያደርገውስ በምን ታውቃለህ ምን እንደሚሰራ የት እንደሚውል ስለዚህ እባክህ ወንድሜ ከዚህ በፊት ምንም ግንኙነት እንደሌላቸው ካውክ በሰላም ፍታቸው በግድ ወትውተህ ያልፍለጉት ነገር ውስጥ አትክተታቸው።
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 11 ай бұрын
ወላሂ እኔ ከልጂነቴ ጀመሮ ጎደኛየ የናቴልጂ ታልቅ እህቴ ብቻነች የኔውዲ ኑራልኝ 😮😮😮 የዘዲሮው ጉዲ አያልቅ ያያያያ አላለችም እግሊዘኛ መሆኑነው አይይይ ደነዞች
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 11 ай бұрын
ኧረ ሴቶች እባካችሁ እምብርታችሁን ሸፍኑ ምንም አያምርም ተገላልጦ መሄድ እግዚአብሔር ሀገሬችንን ሰላም ያድርግልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 11 ай бұрын
ክምጠላሁሎበሱሬይሜሂደሲት
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 11 ай бұрын
@@fatimanigus3261 ሱሪ ከመልበሱም የከፋው እምብርት እያሳዩ የሚሄዱት ነገር
@hadeya-fh6jo
@hadeya-fh6jo 11 ай бұрын
አተሰውየግን በጣም ነው የምታስቀኝ. እየተቃቀፉ ይመጣሉ እያለያየህ ትልካቸው አለህ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@lomeworku223
@lomeworku223 11 ай бұрын
እኮ 😂😂😂😂
@user-gv8ps8oq1j
@user-gv8ps8oq1j 11 ай бұрын
ልጅቷ እውነተኛ ጓደኛ ነች ተጨነቀችላት ትባረክ
@ababayetaye5842
@ababayetaye5842 Ай бұрын
ወንድሜ እንደዝ አይነት ተጠንቀቅ ሀገራችን የውሽት ፋቅር ነው የሞላው ተጠንቀቅ አባቴ ደግሞ ለማስማማት ሞክር አደራ ወንድ ልጅ በትንሹ እሳሳታል ሴት ልጅ አሳሳች ሰለሆነች አረጋጋት❤❤❤❤❤❤
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv 11 ай бұрын
❤❤በርታ አባቴ የተቀበረዉ ሚሥጥር ሑሉ በጎዳና ዝርግፍ 😂😂😂😂😂😂😂
@medujemal2981
@medujemal2981 11 ай бұрын
ወንድና ድመት የኔ ነው አይባልም የኔ እናት😢😢
@DagiMan-mf4vp
@DagiMan-mf4vp 11 ай бұрын
set ena dimet new mibalew
@mulualemu2561
@mulualemu2561 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Saadaa-ks6dy
@Saadaa-ks6dy 11 ай бұрын
​@@DagiMan-mf4vp Ara😂😂😂
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@titits9047
@titits9047 11 ай бұрын
የሚወዱትን ማጣት እኛ የደረሰብን እናቃለን እህቴ አይዞሽ ጎደኛሽ በኮፌደስ ነው ያወራች ጥፋት የለባትም 😢
@Tube-wb5id
@Tube-wb5id 11 ай бұрын
እግዚኦ የሚመጡትን በሞላ አለያይተህ ጨረስካቸው
@ZenatZenatullah-vx5yq
@ZenatZenatullah-vx5yq 11 ай бұрын
እደዉ ምናለበት ወደክፍል አገርም ብከድ በዝህ አይነት 44ሤት ነዉ ሢነዳ የሚዉለዉ የኔባል እኔ ያለሁት ዉጭ የት አየዋለሁ 😢😢😢
@fevengetnet3568
@fevengetnet3568 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e 11 ай бұрын
ለምን አተይዉም የማይሆንሺ ከሆነ
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 11 ай бұрын
ክክክክክ 44🙄😜😜😜😜😁
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZenatZenatullah-vx5yq
@ZenatZenatullah-vx5yq 11 ай бұрын
@@user-zy8bt6tm2e ፀባዩ ተቀይሮብኛል ምንሁነህነዉ ሥለዉ ሥራ በዝቶብኝ ይለኛል አልመቸኝ ብሎይለኛል ሥተወዉ ለምን ዘጋሽኝ ተረጅኝ ይለኛል ባክነዉ የሚሠራዉ ግራ ገባኝ
@user-gq1cn7jq1y
@user-gq1cn7jq1y 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የተሻለውን አላህ ይሰጥሻል
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube 11 ай бұрын
ግን እኮ ተገናኘተው ምን ሊወራ እንደሚችል አላወቅሽም
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m 11 ай бұрын
የኔ የዋህ እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ ግን እኮ እሱ ነው ጥፋተኛ
@Hana-nx8ps
@Hana-nx8ps 11 ай бұрын
መልካም ጎደኝ ነብስ ይማር 😂😂😂😂😂ነብስ ይማር❤❤❤አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 11 ай бұрын
ወንድ ልጅ እንኳን ና ተብሎ ሣይባልም ይሄዳል ☹️☹️😤😤
@awelborena
@awelborena 11 ай бұрын
በጥቅሉ ወንድ ልጅ መፈተን የለበትም😂😂
@MnteYe_tg
@MnteYe_tg 11 ай бұрын
ሖን ብላቹ የሰዉን ሒወት ትበጠብጣላቹ አ እኔ ምፈራልሕ አንዱ ፊትሕ ላይ ደቅሶ እድሜ ልክሕን ስታብድ ትኖራለሕ
@TejeManie-np6bh
@TejeManie-np6bh 22 күн бұрын
ዮኒ እባክህ አንድ ቀን አደጋ ይደርስብሃል ይቅርብህ???
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 11 ай бұрын
አላህምድልላ ጓደኝ ይለኛም ጓደኖች የናቴ ልጅ ናች በስገዳት ምርጥ ጓደኛዬ ስልኬ ነው
@cjcjiff134
@cjcjiff134 11 ай бұрын
ለሰዉ ታመን እጀ ሰዉን አትመን❤
@user-me5ro8ws4n
@user-me5ro8ws4n 11 ай бұрын
እብርታችሁ ካልታዬ የለበስን የማይመስላችሁ ነገርስ አጀብ ሤትነት
@MeskiFiker-jf3vb
@MeskiFiker-jf3vb 11 ай бұрын
እረ የሰው ያለህ ቆይ አንተ ስታረጋጋ አናይም እኛም እኮ ሲረጋጉ አይተን መረጋጋት እንፈልጋለን 😂😂
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 11 ай бұрын
ሰው ማመን ቀብሮ ነው አለ የገሬ ሰው😢😢😢
@mekids7842
@mekids7842 11 ай бұрын
እረ ወዶች 😢😢😢😢 ግፋችሁ
@fuadtalafha9767
@fuadtalafha9767 6 ай бұрын
እንደዝህ ነዉ እካ ዘንድሮ የወሻት ፍቅር አይ ከባድ ነዉ😢😢😢
@SofiaSofia-qx7hp
@SofiaSofia-qx7hp 10 ай бұрын
ማንም የልም የሚታመን የመዳም ቅመሞችዩ የእኔ ጥካራወች ብችኝነት ኩራታችንነው 😢❤❤❤😊
@user-dg1df7cp6d
@user-dg1df7cp6d 11 ай бұрын
ሰዉ ግን እደነዉ ያልሆነዉ ነኝ ብሎ የሚያስመስለዉ እስስት ከሆነ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 11 ай бұрын
አሚን
@foziabn5340
@foziabn5340 11 ай бұрын
እኔሥ ጓደኞቸ እህቶቸ እና እናቴ ናቸዉ የሚገረም ዘመን
@Birtukan21
@Birtukan21 11 ай бұрын
እኔም
@jemilseidmohammed4701
@jemilseidmohammed4701 11 ай бұрын
ፈጣሪ ያዘነለት እየዞረ የተራበ ያበላል የተቸገረ ይረዳል ይሄ ልጅ እየዞረ ሰዉ ያጣላል እስኪ ይሄ ወንድ ይቺን የደወለችለትንስ ቢገላት ደስ ይልሀል በእምነታችንም አደለም ላንተ ስሜት አለኝ ማለት ቀርቶ አየአንቺ አልሆነ ወንድ ፊት አምረሽ እንድትታይ እማይፈቀደዉ ለዚህ ነዉ ሰይጣንም የራሱ ስራ አለዉ ሶ አንተ ልጅ ከዚህ ስራ ብትታረም ሀሪፍ ነዉ
@yilem1073
@yilem1073 11 ай бұрын
ትክክል ነሽ አጣላሺኝ ብሎ የሆነ ነገር ሊያረጋት ይችላል
@user-sr3qx2gg1q
@user-sr3qx2gg1q 11 ай бұрын
እናንተ ባለካሜራ ቲክቶከር ባለጌ ናችሁ የሰውን ፍቅር ላይፍ እንዲህ በግድ እንዲፈርስ እንዲደፈርስ መርዝ ታስጨምራላችሁ የሰውን ቤት እንዲፈርስ አድርገህ በልተህ ታድራለህ እግዚአብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ የኔ ቤት እንደተበተነ ነው የቆጠርኩት ስራችሁ አይባረክ የተረገመ የተወገዘ ይሁን
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255 11 ай бұрын
ፕሮግራሙን የምወዱ😢በላይክ😂❤❤❤
@Alazar_q12dt3ht8u
@Alazar_q12dt3ht8u 11 ай бұрын
ጓደኛ ማለት አዛ. ማለት ነው እይ ስንቱንያሳያልግዜ የኔጓደኛ ስልኬነው. ታድዬ😎😎😎😎😎
@tamriymam2101
@tamriymam2101 11 ай бұрын
እኛ ሴቶች አልቅሰን ነው ብሶታችን የሚወጣልን የኔ ሚስኪን😢😢😢😢😢
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 11 ай бұрын
ጓደኛሕን እንደማያልፍ እያወክ አትፈትነው ይላሉ አበው🙄
@semerbintbabasusu8220
@semerbintbabasusu8220 11 ай бұрын
እውነቱን ልገራችሁ ወንዶችን ማመን ከቀበሩ አፈር ካለበሱ በኋላ ነው😢ምናለ ሴቶች በሙሉ ተመካክረን ለ5አመት አናገባም አናፈቅርም ብንልና ብንቀጣቸው😂ኧረ ይድፋችሁ የማትረቡ 100%15 %ነው ታማኙ😡😡
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 11 ай бұрын
ትክክል
@neganega5754
@neganega5754 11 ай бұрын
ቱ ዘጋኝ ቁሜ መቅረቴ ነዉ
@Zeynab-rw3nk
@Zeynab-rw3nk 9 ай бұрын
ልጅቷበጣም ታማኝ ጓድኛነች❤❤❤
@semutub7343
@semutub7343 11 ай бұрын
ይሄ ነገር ይቅር ስንቱን አለያየህዉ የ2015የተፋቺወች ቁጥር በጥፍ ጨመረ የሚል ዜና ስሰማ አንተ ትዝ አልከኚ
@bettykoste183
@bettykoste183 11 ай бұрын
ዛሬም 1ኛ ነይን ብዬ ልስገጥ ነበር ቀደማቹይን 😂😂❤
@Geni2341
@Geni2341 11 ай бұрын
🤣🤣
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 11 ай бұрын
ሰግጭ😂😂
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e 11 ай бұрын
ወንዶች ገደል ግቡ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 11 ай бұрын
አይባልም
@SefaKedir-wt8tx
@SefaKedir-wt8tx 11 ай бұрын
አትበይ ይሄ ችጋራም ሆን ብሎ ነው የለያያቸው
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 11 ай бұрын
አባትሽም ወንድምሽምኮ ናቸው አብረው የሚገቡት
@FireFirehewat
@FireFirehewat 11 ай бұрын
በሰላም ተቃቅፈው የሚመጡትን ጓደኛማቾች እያለያየህ ትሸኛለህ ዋ ከዚህ ቡኃላ ለራስህ ፍራ እንደለየሀቸውና እንዳስለቀስካቸው እንዳያስለቅሱህ
@sarakaraki8541
@sarakaraki8541 11 ай бұрын
ለእደዚ ውሻ ወዶች አታልቅሱ ሴቶች ዛሬ አቁን ባታውቂ ነገ የበለጠ ትጎጅለሸ
@fatmah6936
@fatmah6936 11 ай бұрын
በጣም ትክክል
@mesi2112
@mesi2112 11 ай бұрын
ልጅ ምንም ጥፋት የለበትም በፍጣሪ ምን እንደሆነች አግኝቶ ሊያናግራት ፍልጉ እንጅ ሊማግጥ አይደለም ልጅ 😢😢
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 11 ай бұрын
ምን አልባት እኔም እንደዛ ነው የተረዳሁት
@molumulo570
@molumulo570 11 ай бұрын
እና ምን አለበት እንደዛ ከአስብ በግልጽ ጎደኛሽ ደወላ ለገኘህ እፈልጋለሁ በለኝ እሷን ለገኘት ተቀጣጣረናን ቢሏት😢
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 11 ай бұрын
@@molumulo570 እውነት ነው እንደዛም ማለት ይችል ነበር
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
አረ አስተውሉ እሷ እንዳትስማ አላት ፍቅረኛው ስትደውል ደግሞ ከአክስቴ ላድር ኮ
@hfddgh1811
@hfddgh1811 11 ай бұрын
ግን ቶሎ አቸኩሉ ለመወሰን ተገናኝተውኮ መጥፎ ቃል ተናግረው የሚሄዱ ወዶች አሉ
@selamawit7917
@selamawit7917 11 ай бұрын
እንደዛ ቢሆን ኖሮ ለፍቅረኛው ይነግራት ነበር
@hfddgh1811
@hfddgh1811 11 ай бұрын
@@selamawit7917 ማለቴ መጣላት ያለባት ጓደኛዋ መቀጠሯን እዳላወቀይ ሁና ቡሀላ አግታው ማገኘቱን ታልነገራት ነው ባይነኝ
@shewayebekele4200
@shewayebekele4200 11 ай бұрын
እረ ተው ይህ ነገር የሰዎችን ኑሮ እየበጠበጣችሁ ነው።ለናንተ ገንዘብ ማግኛ ሊሆን ይችላል ደስ አይልም በራሳቸው መንገድ ይወቁ።
@senait2014
@senait2014 Ай бұрын
በጣም ነዉ የሚደብረዉ በሉ ብለህ ኡምትላቸዉ እኔ ብሆን ግን አላደርገዉም ሰዉን መፈታተን ጥሩ አይደለም
@Emutube-zb2bc
@Emutube-zb2bc 11 ай бұрын
ያልቀመሰውን ለመቅመስ እኮ ነው አይ😢😢
@silasila926
@silasila926 11 ай бұрын
ዋንዶች፡እዳዝህናቸው😢
@njatali-wl1ly
@njatali-wl1ly 11 ай бұрын
እኔ ቢሆን እንደዚህ ከተልከሰከሰብኝ በሠላም ከቤት እቀጥረውና በተኛበት እቃውን ቆርጨ ነበር የማሥቀምጥለት
@yeshikabtimer9986
@yeshikabtimer9986 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-ri2fl4hz7i
@user-ri2fl4hz7i 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ያችስ ከፋ ከከከከከ
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 11 ай бұрын
ምነው ያለ ስራው የሚቀጣው ከበደ 😅😅😅
@zdzd5791
@zdzd5791 11 ай бұрын
ምነው ሚስኪኑ ምንአረገ በደህናቤቱ😂😂😂😂😂
@bitybity4949
@bitybity4949 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hanihani4932
@hanihani4932 10 ай бұрын
እኔ ግን ይሄ ፕሮግራም እየደበረኝ መጣ አሁን እኚ ልጆች መችውም ሰላም አይኖራቸውም
@bettyboo7783
@bettyboo7783 2 ай бұрын
የልጁም የልጅትዋም ምንም ጥፋት የለም እንዴት ሙሉ በሙሉ የሚታመን ሰው የለም ፈተና ነው
@sofiyaaewlu3298
@sofiyaaewlu3298 11 ай бұрын
ሁላችንም እኮ ለዩብቻችንን መሆናችንን ልንመርጥነው ማለትነው😢😢
@TaibaTaiba-xn9oc
@TaibaTaiba-xn9oc 11 ай бұрын
አይይይ ወንዶች ከንቱ😢
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 11 ай бұрын
ልጅቷ ደህና ቲሸርቱን ጠቅልላው እንብርት ወገብ ክፍት እረ ሼም ነው ልብስ ልበሱ እግዚኦ
@user-pp1rj8og8j
@user-pp1rj8og8j 11 ай бұрын
አታልቅሺ በጊዜ ነቃሽበት ሣብ በይው ቆንጅዬ ልጅ ነሽ ብዙ አማራጮች አሉሽ
@user-eq5eq5pe6y
@user-eq5eq5pe6y 11 ай бұрын
እኔ ግን ያችን ባልቴቷን ሁሌም አስባታለው መሥተፍቅር የተደርገባት ለቋት ይሆን 😢😮
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
😢😢
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 26 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 72 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
😇 or 🔥 ? #shorts
0:43
A4
Рет қаралды 5 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 19 МЛН
#starman #superman #viral #shorts
0:28
Starmaan
Рет қаралды 28 МЛН
За девочкой гонится бандит😳
1:00
Trailer Film
Рет қаралды 2,2 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 2,6 МЛН