"ሰው ግደል ተባልኩ አልኳት ባለቤቴን...." ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል ጨዋታዎች ክፍል 2

  Рет қаралды 61,058

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት

2 жыл бұрын

#ethiopiaentertainment
#ethiopian_entertainment
#ethiopia
#book
#zagol_book_bank #endalegeta_kebede

Пікірлер: 102
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 2 жыл бұрын
ጋሼ ሀይለመለኮት የእውነትን አስተማሪ ንዎት ። ደስ ስትል ንግግር አዋቂ ፣ ለዛ ያልዎት ። እድሜይስጥልን።
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ውድ መምህሬ ሀ/መለኮት መዋዕለ♥️መቼ ይሆን ሀገሬ ገብቼ አግኝቼህ ምርጥ የአማርኛ መምህሬ እንደነበርክ የት እንደነበር የምንነጋገርበት ቀን ይናፍቀኛል:: እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾
@nunubelete8142
@nunubelete8142 2 жыл бұрын
ጋሽ ሐይሌ በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት እንዳይልቅ እየሳሳሁ ነው ያዳመጥኩት እረጅም እድሜ ይስጥህ 💚💛❤
@genetfantaye4692
@genetfantaye4692 2 жыл бұрын
He is a very kind man and a great teacher! He covered my school expenses when my father was imprisoned.
@gulelatabate794
@gulelatabate794 2 жыл бұрын
ወንድማችን መምህር እና ደራሲሃይለመለኮት መዋዕልየወዲያነሽን ትዝታ ሲያነሳ ያለፈውን ዘመን ትዝታዬን ተመልሼ እንዳየው አደረገኝ
@sabaarefaine9679
@sabaarefaine9679 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ቤተሰብ አለኝ ሲሉ በጣም ደስ አለኝ እርሶና ቤተሰቦን እ/ር ይባርካቹህ!! እኔ የእርሶ ተማሪ ነበርኩ ዓለማያ ት/ቤት አ/አ
@atlabachew1
@atlabachew1 2 жыл бұрын
ሌላ ጊዜ የኦቴሎን ትረካና ሌሎችንም ጠይቁት የሚገርም ኩነትንየመግለፅ ችሎታ አለውብዙ የህይወት ልምድ ያለው ነው::መምህር ኃይለ መለኮት መዋዕል አስተማሪዬ ነበር:: አዘጋጆቹን አመሰግናለሁ
@meronberhan2395
@meronberhan2395 2 жыл бұрын
Tadeleshi mariyamen besu memar
@asheyosef5964
@asheyosef5964 2 жыл бұрын
ግሩም ግሩም ግሩም ዕፁብ ድንቅ ማለፊያ ይበል ይበል ይበል ብያለው ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህ ዓይነት ፊልምዐዊ ትረካ ስለሰማን።
@dagnachewberhanu9429
@dagnachewberhanu9429 2 жыл бұрын
ግሩም ዝግጅት እድሜና ጤና ለመምህርና ደራሲ ቁዋንቁዋ እዋቂ ካነጋገር ለዛ ጋር ሀይለመለኮት መዋአል የለጋነት እድሜአችን ውስጥ በመምህርነትና በድርሰቱ መቸም አይረሱም ትምህርት ቤታችንን ሳይጠቅሱት ያልፋሉ ብዬ ነበር በስተመጨረሻ ያሉት (ዓለምማያ) ዘመኑ 1968 ትኩስ የአብዮት ዘመን በሌላ አጋጣሚ መምህሬ እዲስ አበባ ሆነው እኔ አስመራ ሆኜ የወዳነሽን መጽሐፍ ሲጽፉ አሁን ደግሞ ከሀገር ርቀን በመገናኛ ስናያቸው ልብ የሚነካ ደስታ ነው ሚሰማኝ የበለጠ ያወቅናቸው አሁን ነው ስለ መምህሩ በብዙ ትዝታ ነበረን ወደ ሀገር መመለስ እድል ሲገጥመኝ እባካችሁ ማየት ከምፈልጋቸው አንዱ እኝህ መምህር ናቸውና ተባበሩን
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 2 жыл бұрын
እውነተኛው ዳኛ ህያውእግዚያብሄር እንደእርሶ አይነቱን መልካሞች ያብዛልኝ በእድሜ በጤና ይጠብቆት ምርጥ የሀገርምስክር 🤲 😭 እጅግ ውብየሆነ እንዲሁም ለቤን ሀሴት ያደረገ ስብእናዎትን ስላካፈሉኝ ህያውእግዚያብሄር ቀሪዘመንዎን ከመላው ቤተሰብዎ በጤና በሰላም በፅናት ያኑርዎ 🤲
@ayelefeleke9302
@ayelefeleke9302 2 жыл бұрын
ሃይልዬ አንተ መምህሬ ሆነህ ባንተ በመማሬ ሁሌም ኩራት ይሰማኛል፡፡ የልጅነት ጊዜዬንና አፋችንን አስከፍተህ ተረቱ ሳያልቅ ምሳ ይቅርብን ያስባልከን............. ኸረ ስንቱን ............ የነገርከን ውብ ታሪኮች የገነባው መልካም ስብዕና የሁሌም ባለውለታችን እንደሆንክ ትኖራለህ፡፡ አንተ እምልህ ያኔ አንተ በሉኝ ትለን ስለነበር ነው፡፡ መምህር ሁሌም እንወድሃለን፡፡
@ejtube100
@ejtube100 2 жыл бұрын
ዋዉ የሚገርም ታሪክ ነዉ:: ድንቅ መፅሐፍ ይወጣዋል::
@NattySabala
@NattySabala Күн бұрын
ምንአይነት ቅዱስ ሰው ነህ ጋሽ ሀይሌ..... አይ አይ አይ መምህር ሓይለመለኮት መዎእል ዘርህ ይባረክ እውነትና ቅንነት ባንተ በኩል ስታልፍ ሰማሁ በሁለቱ መጠይቆችህ ጌታነህ
@NattySabala
@NattySabala Күн бұрын
እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ
@christianeshale6621
@christianeshale6621 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው እንደእኔ አመለካከት የታዳጌ ልጆችን አንባቢነት እና በስነጽሁፍን የዳበረ እውቀት እንዲኖራችው ከየ ትምህርት ቤቶች10ተማሪዎች በዚህፕሮግራማችሁ ቢጋበዙ ትምህርታዊ ልምድ ቢቀስሙ ትልቅ የጽነጽሁፍ በር ክፍት ይሆናል ብዬ አስባለሁ:: አመስግናለሁ ✍️
@tigistfantahuntegegn3467
@tigistfantahuntegegn3467 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዌነትን በጋሽ ሀይሌ ማየት ይቻላል : እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-rd9so8kt5u
@user-rd9so8kt5u 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚሉ ወገኛ ናቸው!! እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 2 жыл бұрын
አይ ኀይሌ ኀይለኛው ። እኔማ ከናንተ ጋር ከርሜ ሌሎችንም በእናንተ ዓይን አይቼ ብጠጋቸው እኔ ነገሮችን ያየሁትን ና የተሰማኝን ቅሬታ ሰለፃፍኩ የደራስያን ማህበር ባልተገባ መልኩ ስሜን አጠልሽተው አባረሩኝ ። እስከዛሬም ውስጤ እቃ የሰበረ ያክል ያመኛል ። አንድ ሰውን'ኳ ከኔ ጎን ያለመገኘቱን ነገር ሳስብ ሁሌም ይጠዘጥዘኛል ። አምላክ ይመስገን እናንተን ቀድሞ ስለሰጠኝና ብዙ ክፉ ደግ ስላሳለፍን እንጅ ...ብቻ ይቅር ። እጅግ ምርጥ ቆይታ ነው ። እንባ እንባ እያለኝም ሁላችንንም እያንጎዳጎድኩ ደስስስ ብሎኝም ጭምር ሰማሁህ ። ረዥም ዕድሜ ና ጤና ላንተ ። አመሰግናለሁ ።😇❤
@sabellaro673
@sabellaro673 2 жыл бұрын
በርቺ የኔ እህት : ደራሲ እኮ ሲኖር ብዙም አይመቸው: ዋናው መኖር ደጉ ::
@Alemye777
@Alemye777 2 жыл бұрын
በስማም እጅግ ደስ የሚሉ አባት❤️እንደ ማር የሚጣፍጥ ንግግር
@geez1670
@geez1670 2 жыл бұрын
መጽሐፉ እሱ የፃፈበት መንገድ ግሩም ነው:: ብዙ የሚነግር ይመስለኛል። ያለፈውን የገለፀበት መንገድ ያስደንቀኛል ፣ እሱን ስሰማ በዚያ ቅጽበት ውስጥ እንደመኖር ይሰማኛል። ከመጽሐፉ እና እንዲሁም ከዚህ ፕሮግራም ብዙ ተምሬያለው። አመሰግናለሁ!
@gashawmenberu2180
@gashawmenberu2180 2 жыл бұрын
ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል ረዥም ዕድሜ ይስጥልን::
@shimelshabtegiorgis9970
@shimelshabtegiorgis9970 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የልብ ታማሚ ጓደኛህ የቀን ሥራ እየ ሰራ ከስድስት ወር በኋላ ትሞታለህ ተብሎ እስከ ዛሬ አለ 60 ዓመቱ ይገርማል.!!!
@seenaagedda3740
@seenaagedda3740 2 жыл бұрын
በአጭሩ ጋሽ ሐይለመለኮት የድርሰት ሰው ብቻ ሳይሆን ጨዋ የሆነ ሰው ነው
@habetamubond8813
@habetamubond8813 2 жыл бұрын
እጅግ አስተማሪ ዘመንን ያልታየ ያልተኖረበትን ጊዜ ሁሉ የሚዳስስ አገር ማለት ስንቱን ተሸክማ እንዲህ ሲከፈት ፣ሲነገር ስንቱን አይነት ህይወት እንደሚያሳይ ይህው ማስረጃ !!! ሁለታችሁም ክበሩልን እወዳችሁዋለሁ።
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክልን ደስየሚሉ አባት
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 2 жыл бұрын
በተለይ ቤት -ልጆች አሉኝ ሲል በጣም ደስ አለኝ።
@AbebeAbel746
@AbebeAbel746 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል፤ልብ የሚያሞቅ ወግ ነው፤እረዥም እድሜ ይስጥልን ዶ.ር እናመሰግናለን።
@wasihunzeleke6087
@wasihunzeleke6087 2 жыл бұрын
በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው .... እንዳያልቅብኝ በስስት ነበር የተመለኩት :: እናመሰግናለን
@hanansabir9691
@hanansabir9691 2 жыл бұрын
በጣም መልካም ፕሮግራም ነው። የሌሎችንም ፕሮግራሞችም ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@sarinahile1150
@sarinahile1150 2 жыл бұрын
በጣም 👌ደስየምል ሰው 👌ኃይሌ 💕 ኃይሌ በጣም በጣም 👌የተባርክ👌 ውብ ሰው: በጣም ግሩም የስው እድገት የሚወድ የሚወድ 🌹🌹
@sophijarso9929
@sophijarso9929 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ
@yeteretabat7087
@yeteretabat7087 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትሕትና፣ የሚደንቅ ስብእና የሚያስቀና ቅንነት የተላበሱ ድንቅ ሰው። ዕድሜ ይስጥልን።
@user-bc3hx7kg3g
@user-bc3hx7kg3g 2 жыл бұрын
እኔ እዚህ ቻናል ስገባ መኖር ያምረኛል !💖 በእውነት ለሁላችሁም እናመሰግንአለን🙏
@ephremmergia6485
@ephremmergia6485 2 жыл бұрын
What an amazing man! He is a great story teller. I am so absorbed by his wit!
@kalidseid9169
@kalidseid9169 2 жыл бұрын
Thak you Gash Haile and Endale Geta for all. We are having a wonderful time with the discussions you are sharing us here. If you can have a TV broadcasting partner to air these programmes through TV, you can reach a better number of audience and impact many lives for good. Thank you.
@berhaneberhe9610
@berhaneberhe9610 2 жыл бұрын
It's very interesting story and good lesson for everyone He was my Teacher 1970.
@yayne1988
@yayne1988 2 жыл бұрын
Wey andebet 👌🏽
@bezayehuwoldeselassie5594
@bezayehuwoldeselassie5594 2 жыл бұрын
Gash Haile ,you are very generous man I always remember your grateful advice, wish you long life for you and your family. Bezayehu Alemu, Former Ethiopian Writer Association Manager.
@gezahegndino418
@gezahegndino418 2 жыл бұрын
እሰይ ለስነ-ፅሁፍ አፍቃርያን ጥሩ መስኮት ተከፈተልን። የስነ ጥበብ ሰዎችን በአካል በመልክ የምናይበት ፣ ድምፃቸውን የምንሰማበት ፣ ስለራሳቸው ከራሳቸው የምናውቅበት መድረክ ያስፈልግ ነበር። እነሆ ሁኔታው ፈቅዶ ሆነ። ምስጋና ለአቅራቢዎቹ ለትጉህ ሰዎች ይሁን። ይህ ካልኩ በኃላ የጋሽ ሃይለመለኮት "አፈር ድሜ" የበላ የህይወት ተሞክሮ ፈገግታም ፣ ግርምትም ፣ አክብሮትም አሳድሮብኛል። የወድያነሽ መፅሃፍ ከታሪክ ፍሰቱ ከቋንቋው ኦሪጅናልነት በተጨማሪ በታተመበት ዘመን ለነበርነው ወጣት የስነ ፅሁፍ አፍቃርያን መነሻሻ ሞዴላችን የመድረሻ የግብ አድማሳችን ነበር። በስነ ፅሁፍ አግባብ ለሰጠኸኝ መልካም ሃሴት በግል ጋሽ ኃይለመለኮት ምስጋናዬ ይድረስህ። በዚህ ዝግጅት መዝናናቴ ፣ መማሬ እንዳለ ሆኖ አጥንቴ ድረስ ዘልቆ የተሰማኝ ሃዘን እንደተቀሰቀሰ መግለፅ እፈልጋለሁ። ኤርትራዊ ነህ ተብሎ የደረሰበት እንግልት ፣ ከስሩ የመነቀል ስሜት ፣ የደረሰበት የስነ ልቦና ጫና ወዘተ ሃዘን አጭሮብኛል ብዬ የማልፈው ብቻ አይደለም። ቁጣም ቀስቅሶብኛል። የፖለቲካ ሰዎች አሉን የምንላቸውን የጥበብ ሰዎች እየቀሙን የምንቀጥለው እስከመቼ ነው? ጋሽ ሃይለ ረጅም እድሜ በመሃከላችን ሆነህ ኑርልን። አንባቢዎችህ የምንወድህ በስነፅሁፍ እሴትህ እንጅ “ከየት ነህ” ብለን ጠይቀን አይደለም። እነ የወድያነሽ በተፃፉበት ዘመን እንዲህ አይነት ፍረጃ ወደአእምሮ የማይመጣ የማይታሰብ እሳቤ ነበር። ለነውርነት የቀረበ እሳቤ። ጋሽ ሃይለ ረጅም እድሜ በመሃከላችን ሆነህ ኑርልን። 🙏🏽
@yaredalemu2036
@yaredalemu2036 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምር እድሜ ከጤና ይስጥልን!
@sabellaro673
@sabellaro673 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ወግ: በመከራ ያለፈ :የተፈተነ ወርቅ : ደራሲ :: ያኔ : ልዩ ፍቅር የነበረበት ዘመን :የተፈጠሩ: አሁንም ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን : ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛልን : እናመስግናለን ::
@debrefrew7034
@debrefrew7034 2 жыл бұрын
Haile Melekot Wendime good to see you! It's a very interesting interview!
@shimelshabtegiorgis9970
@shimelshabtegiorgis9970 2 жыл бұрын
ሀሀሀ፣፤
@abibelayneh1857
@abibelayneh1857 2 жыл бұрын
Oooooòoò9òòòòòòooòòoòoooòòòòòòoooòòòooòòoòòòò
@romantsehay7354
@romantsehay7354 2 жыл бұрын
የአዳም እረታ መጻፎችን በተከታታይ አነብ ነበር የአጻጻፋ ዘይቤ በጣም ይገርመኝ ነበር ለምን ብትሉኝ የጻፊዎችን መጸሐፍ ሳነብ ውስጠ ወይራ ወርቅና ሰም ዘይቤ ያለው ሲሆን የአዳም ረታ መጻሕፎች በቀጥታ ይሆንና የአጻጻፋ ዘይቤ የመረዳት ችሎታ ይጠይቃል በተረፈ የጹፍ አድናቂ ነኝ ለጸሐፌዎች ትልቅ አክብሮት አለኝ:: ስታወጎ ወጋችሁ እዝናንቶኛል😍💝🌿🎁🎄🎅
@dr.ghirmayandemichael4552
@dr.ghirmayandemichael4552 2 жыл бұрын
Amazing story. I see lots of potential to write more novels and true story about Ato Hailemelekot’s life. Please visit your father’s country Eritrea 🇪🇷 I wish you long and prosperous life.
@solsolrora7076
@solsolrora7076 2 жыл бұрын
Yes he has Amazing life experience He was back home 3 year ago and gave seminar to youth in different parts of 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷.
@Anumma572
@Anumma572 2 жыл бұрын
Denk Sew Edrme ena Tema Yesteh
@user-ve6vy7xd7o
@user-ve6vy7xd7o 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጠዎት
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 2 жыл бұрын
ውይ ጋሼ ሀይሌ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የአነጋገር ለዛህ የማይጠገብ እድሜና ጤና ያድልህ
@abejebelay8930
@abejebelay8930 Жыл бұрын
He is a treasure to Ethiopian literature. I enjoy the language he uses every time I see him talk. Long live Gashe Hailemelekot!
@hailubekele4311
@hailubekele4311 2 жыл бұрын
"የጋሽ ስብሀት እንባ ብለው" በዚህ መድረክ ላይ የነገሩልን አስፋፍተው ቢፅፍ ፣በጣም ጥሩ መሳጭ መፅሀፍ ይወጣዋል።
@wubshetmitsun202
@wubshetmitsun202 2 жыл бұрын
Hailemelekot mewael one of the best ,you are one of a kind you go through a lot in your life very impressing history God bless you
@michaelhabte4789
@michaelhabte4789 2 жыл бұрын
Btami mesati n meharnn elall
@eteneshhailegiorgis2120
@eteneshhailegiorgis2120 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መሰናዶ ነው፤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት፣የወዲያነሽን የት ማግኘት እችላለሁ?
@ademaasele784
@ademaasele784 2 жыл бұрын
This shows how a tiny creature with a bright thinking come to become a huge difference..
@AbeshaSew
@AbeshaSew 2 жыл бұрын
Moving, what an amazing man.. you feel art ozzing from him, what a legacy.... and amazing set up by organizers "Walia Bookstore" credit you too,, keep it up!
@lulu9788
@lulu9788 2 жыл бұрын
መሳጭ ነው ባላለቀ ስል እያደመጥኩ ነው😍
@teshomenega9668
@teshomenega9668 2 жыл бұрын
Lucky to watch it
@abrehamtaye5313
@abrehamtaye5313 2 жыл бұрын
እኚ ደራሲ እናቴ ስትነገረኝ አንድ ሰፈር ነው የተወለዱት ደስ ይሉኛል ጨዋታቸው
@sabellaro673
@sabellaro673 2 жыл бұрын
ታድላ ደስ ይላል: እኔ ደግሞ በልጅነቴ የሳቸውን መፃፍ ሳነብ አደግኩ :ወግ አዋቂ ደራሲ ናቸው
@orionmengistu7522
@orionmengistu7522 2 жыл бұрын
ጋሽ እድሜና ጤና ይስጥህ!!!
@nebiyuseid5259
@nebiyuseid5259 2 жыл бұрын
E/R yibarkhe Gash Hailemelkot endate techilalehe esa ....
@yosefsfamily7153
@yosefsfamily7153 2 жыл бұрын
ዋልያ መፃሕፍት በምን ቃል ላመስግናችሁ? ደራሲ ኃይለመለኮት እድሜ ከጤና ጋር ውድድድድድ❤️
@ashebirhailegeorgis9330
@ashebirhailegeorgis9330 2 жыл бұрын
Abaten yimeslal excellent in explaining his ideas with beautiful flow long live our author
@azebbekele4393
@azebbekele4393 2 жыл бұрын
ግሩም ! ግሩም! ግሩም!!!
@abrammiedeksa2799
@abrammiedeksa2799 2 жыл бұрын
እደው ጋሽ ኃይለመለኮት ዕድሜከጤና ይስጥልኝ አፎት ሙሐዘ ጥበብ ይፈሳል እኮ
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 Жыл бұрын
I am glad to see you again a ababa Bekalu
@muktarabdulkerim7163
@muktarabdulkerim7163 2 жыл бұрын
Thanks for your honesty!
@shabedinali6415
@shabedinali6415 2 жыл бұрын
Thank you!
@TgMoresh
@TgMoresh 2 жыл бұрын
ጋሽ ኃይሌን በመጠኑም ቢሆን አውቀዋለሁና በተለይ ቤቱ በሄድኩ ጊዜ ለባለቤቱ ያለውን ፍቅርና አክብሮት ከማየቴም ባለፈ “ጽጉ እስቲ ብቅ በይና ለልጄ የምትቀምሰው ወዲህ በይ” ያለበት የአንደበቱ ቃና ከጆሮየ አይጠፋምና፤ በ“እረኛየ” ድራማ የተሰጠው ገጸ ባህሪ ከእርሱ ማንነት ጋር ልክክ በማለቱን ሳይ መጀመሪያ ያደነቅሁት ካስት ያደረገውን ሰው ነበር፡፡ ልክ ነበርኩ አዜብ አንቺስ ታደርጊያለሽ፡፡ አበጀሽ!
@EPSEth
@EPSEth 2 жыл бұрын
Ene Ethiopia enji zer endemaykedm yetemarkubet tilk sew!!
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
Hultunm anbebwalw ewnt dnq mtahf nachw enamsgnaln❤️🙏
@miftaahtube7626
@miftaahtube7626 2 жыл бұрын
እረኛዬ ላይ ገደሉብኝ እንጂ...
@buraburee
@buraburee 2 жыл бұрын
አስር መጽሀፍት እንደማንበብ ያለ ነው!
@geremewyilma6120
@geremewyilma6120 Жыл бұрын
የሂዎት ታሪካቸውን ይጻፉልን!
@rigaatokubazghi4375
@rigaatokubazghi4375 2 жыл бұрын
Betami zefteweka n zedenkeka
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
Mesmerising!!
@teshomekokebe5691
@teshomekokebe5691 2 жыл бұрын
I feel like reading abook. I wish you long life
@michaelhabte4789
@michaelhabte4789 2 жыл бұрын
❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@zadigshiferaw4823
@zadigshiferaw4823 2 жыл бұрын
betame yemegereme yehiwete menegede newe memehere hayelemelekote mewael betame enamesegenalen
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 жыл бұрын
Er gashe besaq gedlun eko😂😂 bewt dnq geze nbern enamsgnaln fetari erjm endme yesxwat nuruln❤️🙏
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 2 жыл бұрын
ኃይልዬ፣ በዚህ መልክ በመቅረብህ እነደገና እንደተወለድክ ቆጥሬዋለህ፤ እንኳን ደስ ያለህ። እንዳለ እንዴት ነው?
@azebbekele4393
@azebbekele4393 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ጭውውት ነውለዛ ያለው ንግግር አሁን የትይገኛል:
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 2 жыл бұрын
እንቁ ሰው
@eyobaaa
@eyobaaa 2 жыл бұрын
Ayeee weyanee 😔 gashes hailemelekot is the best 👌
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 2 жыл бұрын
አብዬ በቃሉ
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 2 жыл бұрын
Endezare temesiche alawekim. Edmewotin yarzimrew
@cjsulhamer8819
@cjsulhamer8819 2 жыл бұрын
የሃሳብ ፍሰቱ አባይን ያስንቃል
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ገና ዛሬ በማየቴ ቆጭቶኛል። ጋሽ ሐይለመለኮትን በእረኛዬ ነው በመልክ ያየሁትም የተፈጥሮ ለዛውን የወደድኩት። ጥበብ መሰጠት ትፈልጋለች። አንተ የጥበብ ሰው ነህ።
@sarinahile1150
@sarinahile1150 2 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nadeemyousaf7731
@nadeemyousaf7731 Жыл бұрын
😂❤
@user-bf2ry5bg3e
@user-bf2ry5bg3e 2 жыл бұрын
Good job tell us how to get the chance to attend
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
ቦታ:- አራት ኪሎ: ከቱሪስት ሆቴል ጀርባ: ጤና ጣቢያው ፊት ለፊት: ኢክላስ ህንጻ:: ቀን:- ሐምሌ 3: 2013 ረፋድ ከአራት እስከ ስድስት ሰዓት ድረስ:: (በሰአቱ ይጀመራል)
@eyosiyasbefikadu7625
@eyosiyasbefikadu7625 2 жыл бұрын
ቀጣዩ እንግዳ ማን እንደሆነ በምን ማወቅ እንችላለን?
@waliapublisher7940
@waliapublisher7940 2 жыл бұрын
t.me/zagolbookbank የእንዳለጌታ ከበደ ወይም ዛጎል የመጻህፍት ባንክ የቴሌግራም ቻናል ነው በዚህ ይለቀቃል
@tesfa6535
@tesfa6535 2 жыл бұрын
Moving encyclopedia ...
@ss-md6ff
@ss-md6ff 2 жыл бұрын
Er enketatelaleni hule akiribulin
@hewantekeste780
@hewantekeste780 2 жыл бұрын
Widu memhre edmena ystlgn
@tibebuasfaw6046
@tibebuasfaw6046 2 жыл бұрын
አይለመለኮት መዋህል መልካምና ትሁት ሠው *ኦቴሎ ኢያጎ ።።።።።
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 54 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
ዶ/ር ምህረት ደበበ "ልጅነት የደስታ ገንቦ ነው" ክፍል 1
1:00:03
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 65 М.
ግሩም ትረካ - የካህሊል ጂብራን ህይወት እና ሥራዎች Kahlil Gibran  - Girum Tereka @GirumTereka
52:18
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 15 М.
ግራ ቀኝ ክፍል 10 | gera kegn
35:30
EBC Entertainment
Рет қаралды 237 М.
DESAFIO IMPOSSÍVEL #trending
0:16
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 15 МЛН
100❤️
0:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
0:18
MrBeast
Рет қаралды 83 МЛН