📌ስደት ላይ አብረን የተቸገርን ካናዳ እና አሜሪካ ሲሄዱ… ወረቀት እንልካለን ይሉን እና እረስተውን እየተዝናኑ ፎቶ ይልኩልናል‼️

  Рет қаралды 75,141

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 256
@bisratgelan2437
@bisratgelan2437 5 ай бұрын
I love this guy. We need your type-in millions. God Bless you!
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 11 ай бұрын
በጣም ምርጥ ወንድም ንፁ ህሊና ያለው በውጭ የምንኖረውን ህይወት በትክክል የገለፀ አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 11 ай бұрын
ማርያምን ይሄን ጅግና አባት ሳላደንቅ አላልፍም 😢
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ልፋትህን ይቁጠር ትዳርህ በብዙ ይባረክ ልጆችህን ባርኮ ለቁምነገር በቅተውልህ እንዲያሳርፉህ ምኞቴ ነው ።
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
ስወዳችሁ ግልፅነቱ ግሩም ነውኮ አንተ ነህ ያወቅበት ወንድሜ ብዙዎች እንረዳሃለን
@kiflukidane1233
@kiflukidane1233 11 ай бұрын
በጣም ግልፅ የሆነ ወንድም ነው እንዲህ አይነት አሥተማሪ የሆነ ዝግጅት በማቅረብሽ ክብር ይገባሻል ❤it👍🏾🙏🏿
@engedasewhaile
@engedasewhaile 10 ай бұрын
ወገኖቹን ለማስተማር ምንም ሳይዋሽ እራሱን ሳይቆልል ነጭ ነጭ ጯን ነው የነገረን ምርጥ ትምህርት ኪዲ/አምባቸው 🎉
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 11 ай бұрын
አቶ አንባቸዉ የወይዘሮ ብጥል ባለቤት የሚምሮት ልጆች አባት እንኳን ሰላም መጣክ ወደ ኪዱ ቤት ሁለታችሁንም ከልቤ እወዳችሁ አለሁ ኪዱዬ ተባርኪ
@shalomshalom5978
@shalomshalom5978 11 ай бұрын
በውነት ድንቅ ነው የብዝሀኑ ከኔ ጨምሮ የታይታ ህይወት ነው ምንኖረው ፈጣሪ በልጆችህ ያሳርፍህ ለብዙ ሠው ትምህርት ትሆናለህ።❤
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
አንባቸው ጎበዝ ስው ጀግና ነው ለብዙ ዓመት የምንከታተለው ስው ሾተል ፊት ዩትብና ፌስቡክ ፔጅ አለው ግቡና እዩ ትማሩበታላችሁ ❤ በተለይ ለወንዶች ለባሎች ግን አስተያየት ሲስጥህ ትዕግስት የለህም አድናቆት ብቻ ሳይሆን ስው የመስለውን ሲናገር ብሎክ አታድርግ ይህ ነገርህ ብዙዎችን የሚያናድ ነው ሚዲያ ሲወጣ ትዕግስት መልካም ነው ካልሆነ ከባድ ነው
@clickcell4333
@clickcell4333 11 ай бұрын
መዝረክረክን ነው ምንማረው ውጭ የሚኖሩ ሁሉ አይመስሉም ቤታቸው ሲያስጠላ ዝርክርክ ያሉ😂
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
@@clickcell4333 ክክክክ እንዳይስማሽ ጓደኛየ እንደዛ ብላው ብሎክ አደረጋት አይይ አስተያየት አይቶ የሚሳደበው ነገር ይገርመኛል ለስድስት ዓመት ተከታዩ የነበረች አንዲት አስተያየት ስጠች ብሎ ክክክክ
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 11 ай бұрын
ማንኝዉም ኢትዮጵያ በስራ በመጣር የታወቅን ነን! ከሱ ምንድነዉ የምንማረ እንደዚህ ዝርክርክ ያለ ኑሮ መኖር ነው የምንማረዉ አይ አበሻ 🤔
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 11 ай бұрын
@@meskeremtaye2742 ከቤቱ ምን አለን የሚኖሩበት እነሱ የልጅ ቤት ነው በተለይ በአውሮፖ ላሉ አንዳንድ ባሎች ይሆናል እንኳን ስራ ሙሉ ቀን ውለው ኩሽና ሊገቡ ብርጭቆ ማያጥቡ ስንቶች ናቸው ሚስት ወልዳ ተኝታ ውጭ የሚውሉ ልጆቻቸውን ጊዜ የማይስጡ ገንዘብ አያያዝ የማያውቁ ለሚስቶቻቼው ክብር የሌላቸው በቁማርና በሱስ የናወዙ ስንቶች ትዳራቸውን በትነዋል በእኛ ክልል ብቻ በዚህ ዓመት ብቻ ስምንት ባለትዳሮች ተለያይተዋል በቁማርና ልጆቹን የማያግዙ ሁልጊዜ ውጭ ብቻ በብዙ ምክንያቶች ወገኖቼ ስለ ቤቱ ብዙ ጊዜ ተናግሯል ባይሆን አስተያየት አይቶ የሚናደደውና ብሎክ የሚያደርገው ነገር አድናቆት ብቻ ካልሆነ ትንሽ ስው የመስለውን ሲናገር ብሎክ የሚያደርገው ነገር ያናዳል ስንት ዓመት ሲከታተሉት በትልቋ ልጅ እድሜ ያህል ገና ተከታይ ሳይኖረው እናዛ ልጆች በቅርብ ጊዜ ለምን አስተያየት ስጣችሁ ብሎ ብሎክ ያደረጋቸው አውቃለሁ ጀግና ጎበዝ የሚለውን ብቻ ዝቅ ከፍ ብሎ ያከብራል ይህ ትልቁ ድክመቱ ነው በተለይ አንዷ ቻናሉን ለትልልቅ ጉርፖች ሼር እያደረገች ብዙ Follow እንዲኖረው አድርጋለች ለስባት ዓመት ተከታዩ የነበረች መልካም አስተያየት የምትስጥ የመጀመሪያ ስው ነበረች ጓደኛየ ናት ግን አስተያየት ስጠች ብሎ ምንም ማስጠንቀቁያ ሳይስጥ ጭራሽ በእሷ ኮመንት ቢዶ ስራባት ምንም ክፉ አልወጣትም ስለ ቤቱ አንዲት ልጅ ሃሳብ ፃፈች እንዲሁም ስለ አብይ ሲያወራ ስለነበር በቢዶ ላይ የልጂቷን ሃሳብ ሲያጣጥል አይታ ባለፈው የፃፈችው ኮመንት በማስታወስ ምን ብየህ ነበረ አረ ተው አስተያየት ስማ ብላ ብሎክ አደረጋት በዛ ላይ መልካም ሃሳብ ለሚስጡት ምንም አይልም ትንሽ እንከን ያለባቸው ኮመንቶች ብቻ ምላሽ ይስጣል ላይቭ ሲወጣ ማውራት ብቻ እንጅ አያነብም ኮመንት እሷም ሌላ አምባቸው አባተ የሚል ፌስቡክ ጓደኛው ነበረች ብሎክ አድርጋቸው ከዩቱቡም ወጣች እና ብዙ ነገሮች ይኖራሉ ግን በተለይ ለባለ ትዳር ወንዶች መልካም ነው ደግሞ ይፀልያል ይስግዳል ግን ምንም ትህትና ና ትዕግስት የለውም ከሚዲያ ብዙ ዓመት ቆይቷል ግን እንዴት ከሚመለከቱት ጋር መሄድ እንዳለበት ያወቀ አይመስለኝም
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 11 ай бұрын
tigistitisti@ ሊንኩን አግኝቼዋለሁ ተባረኪልኝ!!
@beenasefa8342
@beenasefa8342 11 ай бұрын
ወንድሜ አባቸው ያልሞተ ሰው ይገናኛል ዋው ስለአየውክ ደስ ብሎኛል ኪድዬ በጣም ነው የምናመሰግንሽ በርቺ 👏👏ቤተሰብ ጓደኛ እያገናኘሽ ስለሆነ በርቺ🥰🥰👏🙏🙏
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 11 ай бұрын
ኪዱዬ እንዴት እንደምወድሽ እህቴ እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ እናመሰግናለን ኑሪልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤አስተማሪ ተሞክሮ ያለው ወንድማችንን ስላቀረብሽልን ለእኛ ስደተኞች ትልቅ ትምህርት ነው እኔ በበኩሌ ብዙ እውቀትን አግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ ወንድማችን እግዚአብሔር ሀይልና ጉልበት ይሁንህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ከሚስትህ ከልጆችህ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@SikoSilo-yo1gj
@SikoSilo-yo1gj 11 ай бұрын
አንተ ልዩ የሆንክ አባት ነህ እግዚአብሄር ልጆችህን ያሳድግልህ እድሜ ጤና ይስጣችሁ ❤❤
@meskeremjara292
@meskeremjara292 11 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ እውነተኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ አንተ ነህ ትሪሊየነር ።
@lemlemdagnaw7573
@lemlemdagnaw7573 11 ай бұрын
ይገርማል ሰውን ሳታቁ ምትሳደቡ ሰዎች ከዚህ በኋላ እሄው ተማሩ በርታ እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 11 ай бұрын
ስማ ስደትን በጉጉት ለምትጠብቁ ይሄው ከመልካም ወንድማችን ህይወት ተማሩ
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@netsanetmandfro7815
@netsanetmandfro7815 5 ай бұрын
ጎበዝ ማርያምን በርታ ልጆችክን ይባርክልክ❤❤❤❤❤
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 7 ай бұрын
አምባችን ጀግናች ምርጣችን ዛሬ የስንት ግዜ ጥያቄን መለስክ የት ነው የማውቀው ብዬ ስጨነቅ ነበር ለማንኛውም ዘመንህ ይባረክ ዘሮችህ ይባረኩ ምርጡ ግልፁ ጠንካራው የሀገሬ ልጅ ትልቅ ክብር አለኝ።
@Shalomadama
@Shalomadama 11 ай бұрын
ምንአይነት ግልፅ ሰውነው ደስሲል አስተማሪ ህይወት ነው ተባረክ ወንድሜ
@teofloszeleke4472
@teofloszeleke4472 11 ай бұрын
This guy is really passionate about education, sport and literature. Most of us run to survive, work long hours and forget about our Passion. I admire this guy because he try things outside of his comfort zone. I think that is what kidi is trying, to inspire her community.
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 ай бұрын
ምርጥ ጀግና አባትነህ❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ❤
@የመነኗ
@የመነኗ 11 ай бұрын
Facebook በጣም ነው የምከታተለው ጎበዝ ጠንካራ ወንድ ነህ ልጆህን አላህ ያሳድግህ የሚሳርፍ እንጀራ ይስጥህ
@ZelalemToshom-hu2uk
@ZelalemToshom-hu2uk 11 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ነው ኪዲ ያቀረሽልን ብዙ ነገር በግሌ ተምራለሁ
@Hanna_W
@Hanna_W 11 ай бұрын
የነቪኔት አባት አስተማሪ ህይወትህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን
@robelzeray100
@robelzeray100 10 ай бұрын
Inspiring, Wish him all the best.
@jordana7775
@jordana7775 11 ай бұрын
አንበሳዬ እኔም የ ዛሬ 29 አመት እዛው ቲካ ካምፕ ነበርኩኝ የቀድሞ ጦር ነበርኩኝ የ ኬንያ ላይፍ ብሞት አልረሳውም እዚው ደብብ አፍሪካ ብዙ የኬኒያ ልጆች ብዙ አለን የኬንያ ስደተኞች ልዩ ነን።
@amenalme3355
@amenalme3355 11 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ ልጆችክ ለወግ ማረግ ይብቆ ባለቤትክን እግዚአብሔር ይጠብቅልክ
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 11 ай бұрын
ወድማለም ለኔ ጀግና ነህ የሰዉልጅ ቡዙ ዉጣዉረድ አለ በሂወት ዘመናች ግን እራስን አሸንፎ መኖር ቀላል አደለም እግዚአብሔር ልጆችህን ጥሩ ደረድጃ አድርሶ ይካስህ ሰዉ እደቤቱ እጅ እደጎረቤቱ አይኖርም መልካሙን ሁሉ ተመኘዉልህ
@kalkedanmangestab3405
@kalkedanmangestab3405 11 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 11 ай бұрын
ጅግና ዎንድማቺን ከባለቤቱ ጋር ደስ ሲሉ ሰላማችሁ ይብዛ
@hey_MekedsAbebe12
@hey_MekedsAbebe12 11 ай бұрын
የሰውን እየነቀፈ እኔብቻ የሚለው ነገር አንባቸው ሁሌ ያስቀኛል መኪና ሳይሆን መንጃፍቃድ ነው ችግሩ 4ሺ ሂሮ ነው መኪና ነፃም አለ እኮ 6ልጆች ባልና ሚስት 8ሰው መንገድ ላይ ተገፋፍተው መኪና ቤተሰብ ቤት ግድ ነው በኔ ግድ ነው
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 11 ай бұрын
በጣም ግልፅና እውነተኛ ባለው የሚደሰት ህይወትን ቀለል አድርጎ የሚኖር ምርጥ ሰው
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 11 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እደለኛ ነው መታደል ነው
@S.m543
@S.m543 11 ай бұрын
ኪዲዬ በጣም ትልቅ አዋቂ ሰው ነው ያቀረብሽልን እንዳንተ አይነት የትዳር ጓደኛ ማግኘት መታደል ነው። ተባረክ ወንድሜ ቤተሰብህን ይባረክልህ
@bahrainds8221
@bahrainds8221 11 ай бұрын
ዋው እጅግ በጣም ግሩም ትምህርት እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይጠብቅ ኪድዬ እናመሰግናለን
@ጊዜ_ለ
@ጊዜ_ለ 11 ай бұрын
ፅናትህ ይገርማል ማስመሰል የሌለብህ ጀግና ነህ፡፡
@FasekaAbrha-zp1ie
@FasekaAbrha-zp1ie 9 ай бұрын
እሱ በመጣበት ጊዜ ይሆናል እና ካለ ትምርትና በህገወጥ ስደትም ዛሬ ይለያል ግን ጀግና ነህ
@ebz1040
@ebz1040 11 ай бұрын
ወንድ ነህ እንዴት እንደምወድህ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ በርታ ሁልግዜ ሳይህ ልፋትህ ያሳዝነኛል በየቀኑ የምትሽከመው የምትስራውን ስታሳየን እንዴት እንደምረበሽ ልነግርህ እወዳለሁ ለዚህ ነው ጎበዝ ነህ የምልህ እግዛብሄር ካንተ ጋር ይሁን ጥንካሬህ ለሁላችንም ትምህርት ነው
@agddag4626
@agddag4626 11 ай бұрын
Wow. I like this guy. He’s a perfect God bless you
@agddag4626
@agddag4626 11 ай бұрын
ኪዲዬ ተባረኪ ጥሩ አስተማሪ ነገር ነው እምታቀርቢልን god bless you!!!
@kidestteferi2476
@kidestteferi2476 11 ай бұрын
እኔን ወንድሜን ጎበዝ ነህ። ጀግና።
@heremelawesene
@heremelawesene 11 ай бұрын
በጣም እሚገርም ነው ታሪክ ነው ጀግና ሰው ነህ ፈጣሪ እረጅም እና ጤና ይስጥህ
@zemarittigestsileshi8386
@zemarittigestsileshi8386 11 ай бұрын
He is very honest about everything......I love it!!!
@tgtigu1516
@tgtigu1516 11 ай бұрын
አይዞህ እኔም KZbin አየዋለው መልካም ቤተሰብ ናቸው ተባርኩ❤ ጤና ይስጥህ በሰላም ኑርላቸው
@bizuyetube371
@bizuyetube371 11 ай бұрын
ወመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ ደስ ስትል😊
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 11 ай бұрын
በጣሙን የነቃ ታታሪ በራስ መተማመን የቀደመ በማንነቱ የሚኮራ ስራ አክባሪ ድንቅ ሰውና ለተልካሾቹ ማንነታቸው ጥለው በጉራና በውሸት ለሚኖሩ እነ የአያ እንተኔ ልጆችና ለቀጣዩ ትውልድ አስተማሪና ሞዴል ቅን ሰው ነው !!
@meherethabtemariam5608
@meherethabtemariam5608 11 ай бұрын
Hard working man God job my brother👍🏻👍🏻👍🏻
@serkalemworkie6568
@serkalemworkie6568 11 ай бұрын
ጀግና አባት ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ
@mikas6903
@mikas6903 11 ай бұрын
Wow brother what smart and humble personality. God bless you and your family!!!
@munaahmed3868
@munaahmed3868 11 ай бұрын
በጠም ምርጥ ወንድም ንፁ ህሊና ያለህ በውጭ የምንኖሮውን ህይወት በተፈክክል የገለፅ አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ
@selam-lehulum
@selam-lehulum 11 ай бұрын
Amazing! I am so proud of you brother!!!!
@fereabreha2496
@fereabreha2496 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ ይጠብቅህም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@RehatLove
@RehatLove 11 ай бұрын
የምር ጀግናየ ነዉ ለኔ❤❤❤ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ከነ መላዉ ቤተሰብህ
@AntenehAbush-h1k
@AntenehAbush-h1k 11 ай бұрын
አንባቸዉ ሀዋሳ ዉቅሮ ሠፈር ተወልዶ ያደገ ራስታ የነበረ ከጎደኛዉ ከወንድሙ ከበደ ጋር ስደት እንደወጣ አዉቅ ነበር በስንት ግዜ አየዉህ በጣም ገርሞኛል አይዞህ ወንደሜ ጠንካራ ልጅ ነህ በርታ ለሁላችን አስተማሪ ታሪክ ነዉ ያለህ !
@tsotamichaelseble9750
@tsotamichaelseble9750 11 ай бұрын
አድናቂህነኝ በግማሹ ያንተን አይነት አስተሳሰብ አለኝ እንዳንተ ጎበዝ ባልሆንም ነገን አስበዋለሁ እይታን አልወድም ራሴን ዝቅማድረግ እወዳለሁ ለሰውባልተርፍ ለራሴ ለቤተሰቦቼ አላንስም ከሰራሁ ከሰርክሏ ካልወጣሁ ሃብታምነኝ ጤናው ካለኝ ድህነት የሚሰማህ ጤና ከሌለህ የመንግስ ሸክም ወይም የቤተሰብ እዳልትሆን ትችላለህ።ትልቁ ነገር በዉጩ አለም ስራን ዓለመናቅ ዋጋ አለዉ እንደ አዉሮፓ USA ዉስጥ በተለይ እኔ ያለሁበት ስቲት ትራንስፓርት ችግር ስላለብን ቢያንስ ለባልና ሚስት የግድ ሁለት መኪና ያስፈልጋል ከችግሩ አንፃር ባይሆን ግን ያንተን ተሞክሮ ነበር የምጠቀመው።ጀግናነህ በርታ ዛሪ ወጣትና ፀሃይ ጭለማና ሽምግልና አንድ ናቸው ነገህንም በደንብ አስበው ወንድሜ።በርታ!!!!
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 11 ай бұрын
ጥሩ ነው፣ ነገር ግን ልጆችህ ከሚኖሩበት ሀገር አንፃር ለቴክኖሎጂ አዲስ ይሆናሉ ከእዛ ሀገር ልጆች ጋር እኩል አይሄድም ትምህርታቸው ላይ ተፅእኖ ይፈጥርብሃል አሁን ላይ ልጆቹ ህፃናት ስለሆኑ ነው ሲያድጉ ግን ትቸገራላችሁ ፣ እነሱም ከቤት ወተው አለም ያዩ እለት ከባድ ነው ፣ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳህ ።
@baconsuma6777
@baconsuma6777 11 ай бұрын
አምባቸው ምርጥ ሰው ይመቸኛል ❤❤❤
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ6ለ
@ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ6ለ 11 ай бұрын
አባቸዉ ጀግና አባት እግዚአብሔር የልጆችህን ዉጤት ያሳይክ ❤
@yoyk9153
@yoyk9153 11 ай бұрын
አምባቸው በዚህ ፕሮግራም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።በርታ ወንድሜ።
@habihabi6834
@habihabi6834 11 ай бұрын
እኔኮ ግልፅነቱ ነው የሚገርመኝ ነው ነጭ ነጯን ቁጭ አላህ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@danielyosefofficial
@danielyosefofficial 11 ай бұрын
አንባቸው ታታሪው የሰፈሬ ሰው ጎበዝ እና ጥሩ ምሳሌ ነው ተባረክ
@chappibow4120
@chappibow4120 11 ай бұрын
ጀግና ነህእውነትን ኖረህ እውነትን ተጋፍጠህ የምትኖር ምርጥ ሰው በርታ
@HaileFikadu-nr6lw
@HaileFikadu-nr6lw 11 ай бұрын
ሁሌም ልሰማው የምፈልገው ልጅ ነው ጠካራ ነክ ብራቮ
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 11 ай бұрын
ወንድሜ በርግጥ እኔም እዛው ነበርኩ ደስ ይላል ሁሉም አልፎ ስናወራው
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 11 ай бұрын
እደዚህም አለ ጀግና ነህ በውነት ፈጣሪ በልጆችህ። ዲከካምህን ያሣርፎልሀል😢😢😢
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 11 ай бұрын
ስደት😢 በጣም ጠንካራ ጎበዝ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ😘😘
@ejigayehuhaile6186
@ejigayehuhaile6186 11 ай бұрын
ምን ቆርጦት ነው ኬንያ አንተን የሚንቅህ እንደውም ክብሩ ነህ
@eutimjv
@eutimjv 11 ай бұрын
ዋው ምርጥ አባት
@agddag4626
@agddag4626 11 ай бұрын
ጀግና አባት!!! ነህ ልጆችህን ቁም ንገር ያድርስህልህ::❤ Ethiopia
@mawaysh
@mawaysh 11 ай бұрын
በጣም የማደንቀው ግልፅ በራሱ የሚተማመን ሰው ለእምነቱ ያለው ጥንካሬ በቃ ትደነቃለህ 💚💛❤😍😍😍😍
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 11 ай бұрын
Please every Ethiopians , protect yourself from such scamer .
@Allinone-wh6kq
@Allinone-wh6kq 11 ай бұрын
አንባቸው መልካም አባት ነው facebook ላይ እከታተለዋለሁ መልካም ቤተሰብ ነው ያለው ፈጣሪ ይባርክልህ ቤተሰቦችህን❤❤
@makihabeshawi630
@makihabeshawi630 11 ай бұрын
please tell the name of his fb page
@ambachewlakew1083
@ambachewlakew1083 11 ай бұрын
ኪዲ እንኳን በሰላም መጣሽ
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 11 ай бұрын
በጣምምምምምም ጠንካራ እና አስተዋይ አባት ነክ👍👍👍👍👍 በርታ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏 ኪዲ የዛሬ እንግዳሽ ይለያል👍👍👍👍👍
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 11 ай бұрын
I wish I knew that there are Habesha's living in Austria, Vienna. I was there in 2021 summer. Beautiful city, but was hard to get Ethiopian communities. I felt lonely. Glad,that you are showing the real life there. Let God bless you. Thanks,for sharing.
@isaakalem3902
@isaakalem3902 11 ай бұрын
What silly. Next time the Netherlands. Countless Ethiopia are there for you
@KidistAbay-r9k
@KidistAbay-r9k 11 ай бұрын
​@@isaakalem3902really is there countless Ethiopian in NL
@meseretgurmessa3351
@meseretgurmessa3351 11 ай бұрын
God bless you my brother
@tube345
@tube345 11 ай бұрын
በእውነት ጀግና ታታሪ ሰው ነህ ደሞ እርጋታህ 👌👌👌👌
@tamratjemal6731
@tamratjemal6731 11 ай бұрын
ኪዲ ምርጥ ጠያቂ አድናቂሽ ነኝ
@Hiwot19981
@Hiwot19981 11 ай бұрын
የኔ የዎህ ወንድም ጥንካሬ ደግነት ተጫወችነት ያስታውቃል እርግጠኛ መጨርሻ ላይ ድልልቅ ያለ ይሰጥሀል😊❤በዚህ ሁሉ ውጣ ውርድ ሁሉ አንዳንዴም ፈገግ ያደርጋል ንግግርህ❤😁
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 11 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ሰጪ ቅድሚያ ለፍቅር ለቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 11 ай бұрын
ደስ እሚል ትምርት ነዉ ደግሞ መጨረሻ አካባቢ የተናገረዉ ለምን እናስመስላለን ያለዉ
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ዜጋ
@genetyilma7717
@genetyilma7717 11 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ አባክህ ቤታችሁን አፅዱ
@M2Meriem
@M2Meriem 11 ай бұрын
😢😢😢 you are right 😢😢😢brother ❤❤ im from tigray 😢😢😢😢
@staypostive6611
@staypostive6611 11 ай бұрын
Matured and very important points for one who want to take!!
@እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ነ8ቸ 11 ай бұрын
😊ኪዲዬ እንኳን ደህና መጣሽልን
@KukuBubu20
@KukuBubu20 11 ай бұрын
Very nice life experience
@Mark21-53
@Mark21-53 11 ай бұрын
ብርቱ ሰው፣ ብርቱ አባት። ትዳርህን ይባርክልህ ። ልጆችህን ያሳድግልህ
@mogesyonastessema4987
@mogesyonastessema4987 11 ай бұрын
exposing his family 24/7 on camera doesnt seem good idea specially for the kids.
@LinaLegas
@LinaLegas 11 ай бұрын
Ambachew wendme Ebakihin benante time wede kenya yetefa wendim neberegn ye derig mengist liyabeka Akababi..yewetaw bemoyale kenya bekul new simu""""DEREGE YEMANE HAILE""" yibalal ye debrebirihan ligh new.. dimitsu Eskahun yelem ...Kante gar yeneberu guadegnochihinim Ateyayikilign lagegnelign sew werotawn Ekefilalehu Ebakihin Ambe ..
@kbeshir3986
@kbeshir3986 11 ай бұрын
ጌቶ ማለት በጣም ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያሉ ሰዎች የሚኖሩበት::
@Mkids2836
@Mkids2836 11 ай бұрын
ዋዉ ልምድ ይውሰዱ ወንዶቻችን ካንተ አውሮፖ ወንዶች ጠግበዋል
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 11 ай бұрын
እረጋየያለ ጀግና አበባት የሰውሁሉ ይወት። ስሰማ። ተመሥገን እልአለሁ😢
@shutup239o
@shutup239o 11 ай бұрын
You are super daddy much respect
@abdinassiesmael298
@abdinassiesmael298 11 ай бұрын
Oh my God, I was in Teka Refuge camp from 1991 to 1992 then want to Mombasa refugees camp till 1994, Tnx to Alha today Living In Republic of Ireland
@nardosabiy
@nardosabiy 11 ай бұрын
በጣም ግልፅ ነህ በርታ
@buzinas8965
@buzinas8965 11 ай бұрын
ጀግና በፈስቡክ እከታተላለዉ በጣሚ ጀግና ❤
@Eftahz
@Eftahz 11 ай бұрын
Desyemil engida akerebesh..kidu....thank you
@myfirstchannel7293
@myfirstchannel7293 11 ай бұрын
You are very amazing 💪👑👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@makisami
@makisami 11 ай бұрын
በጣም የማደንቀው ጀግና አባትነው fb ተከታይው ሰለሆንኩ
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 11 ай бұрын
Thank you kidi I love Ambachew family
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,9 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29