አአስገራሚው ጨለማን ሄጄ አየሁት

  Рет қаралды 112,936

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

Пікірлер: 341
@SisayAkilok
@SisayAkilok 7 ай бұрын
መጋቢ ሃዲስ ዶ/ር ሮዳስ እጅግ ድንቅ የሆንከው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጇ እግዚአብሔር እረጅም እዴሜንእና ጤናን ያድልልን
@ruthseyoum9530
@ruthseyoum9530 7 ай бұрын
ታድለህ በእናትህ ዕውቀትን ወይም ሳይንስን በተጨባጭ ማሳየት ከትህትና ጋር በርታልን ዕንቁ የኢትዮጵያ ልጅ
@sahleselassieamarekassa3921
@sahleselassieamarekassa3921 7 ай бұрын
Astrology is not Science!!! የኣስትሮሎጂ (ኮከብ ቆጠራ?) ኣስተሳሰብን ኣስትሮኖሚ እያስመሰሉ ኣስትሮኖሚስት መምስል ታማኝነትን ማጉደል ነው - ከእውነትም ከትህትናም መጉደል ነው። ኣስትሮሎጂና ኣስትሮኖሚ ሁለቱም ስለ ሰማይና ስነ ፈለክ ጉዳይ የሚያጠኑ ቢሆኑም በጣም የተለያዩ ናቸው። ህዝቡ ምንም ኣያውቅም በሚል በየሚድያው እየቀረቡ space ሳይንቲስት መምሰል መልካም ኣይደለም - ሳይንቲስት ቢያይህ መግቢያው ይጠፋልና!!! ልክ ሜታ ፊዚክስን ፊዚክስ ኣስመስለው እንደሚተነትኑት ኣንዳንዶች ማለት ነው። ለማንኛውም ሳይንቲስት መሆን የሚፈልግ ሳይንስን ማጥናት ይችላል:: አራት ኪሎ ዝም ሲል አምስት ኪሎ ተናገረ ማለት ነው።
@MilliArega-wc3kh
@MilliArega-wc3kh 7 ай бұрын
መጋቢ ሃዲስ ዶክተር ሮዳስ ስለምታስጨብጠን እውቀት እጅጉን ምስጋና እናቀርባለን በጣም ደስ ይላል
@geberu899
@geberu899 7 ай бұрын
ግርዶሹን አየነው ጁፒተርን ብቻችሁን አያችሁት ለማንኛውም እናመሰግናለን።ዶር. ሮዳስ የአትዮጵያዬ ምርጥ ምሁር ኑርልን
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 7 ай бұрын
ከ6:49 - 6:53 ያለውን ግርዶሽ ቪዲዮ ይመልከቱት በቀኝ በአጠገቡ አብርቶ የሚታየው ጁፒተር ነው
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ቀን ሲመጣ እንደዚህ ጨለማ ይሆናል ጠንቀቅ ምልክት ነውና!!!😢
@yade716
@yade716 7 ай бұрын
ከዘላለም ጨለማ ቢያመልጥ ይሻለዋል!
@sisaykurate9320
@sisaykurate9320 7 ай бұрын
መጋቢ:ሐዲስ:ዶክተር:ሮዳስ:ታደሰ: ኢትዮዽያዊው:ሊቅ:እግዚአብሔር:አምላክ:ዕወቀትን:ጥበብን:ጨምሮ:ጨማምሮ:ይገለፅልህ:የወላዲተ:አምላክ:የንፅህተ:ንፁሃን:የድንግል:ማርያም:ፍቅሯ:በረከቷ:ይደርብህ:እጅግ:በጣም:አከብርሃለሁ። Thank you so much
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 7 ай бұрын
ወይኔ ሐገሬ የተማረው በስደት የሰው ሐገር ሲያገለግሉ እንከፍ እንከፉ ሐገሬን አስለቀሳት
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 7 ай бұрын
*Tekekel! Yetemarew Diasporam Agerun merdat alebet! Be Genzeb becha sayhon, be Political Arena gebto! Wede Ageru gebto, kes be kes, yetebelashewun hulu mastekakel alebet! *Hulum ye erasun nuro eyamechache, Ethiopian eresat! Telat Bandaw gen, Tebmenja yezo Chaka gebto alamawun be tegel yasakal! *Diasporam ke mokew wenberu tenesto, Ethiopian netsa yawuta! That is the main Point! Kuch Belo, be Political Arena sayesatefu, netsanet ena wutet yelem! Period.
@zewditu1735
@zewditu1735 7 ай бұрын
በትክክል
@etsegenetasfaw7974
@etsegenetasfaw7974 7 ай бұрын
እዉነት ነዉ እህቴ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን!!!!¡!!!!!!!!!!!!
@እስቴርመኮንን
@እስቴርመኮንን 7 ай бұрын
ትክክል አባባል👍 ተቃጠልን እኮ!
@MrChuchu4life
@MrChuchu4life 7 ай бұрын
Mindinew ezeh metew meyagelegelut 😅
@Sewsinor
@Sewsinor 7 ай бұрын
እኔ ደግሞ በእናንተ የኩነቱ ታዳሚ መሆን ተደስቻለሁ 🙏 ተፈጥሯዊ ክስተቱን ላያችሁ በሙሉ ዶክተርን ጨምሮ እንኳን ደስ አላችሁ። 🎉
@zebib3563
@zebib3563 7 ай бұрын
በእውነት ዶክተር ሮዳስ ኢትዮጵያ በእጅጉ ታከብርሃለች!!! እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
@solomonhailmariam1316
@solomonhailmariam1316 7 ай бұрын
ኬሜራ የሚያነሳው ሰው ልክ አይደለም ሰው ብቻ ነው የሚያነሳው wrong person nw
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 7 ай бұрын
Thank you for speaking my mind ! Even he pointed him or her to the sky still didn’t get the msg
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 7 ай бұрын
ያንተ ምርምር ጥንቆላ ነው ምናምን እያሉ አንዳንድ ሰዎች የማያውቁትን ሲጽፉና ሲሳደቡ ነበር እንግዲህ ያንተን ምርምር ውጤት በአይናቸው ይዩት ። ይሄው በግልጽ እየታየ ነው ። እውቀትና ጥበብን ለሰጠህ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን 🙏 እጅግ የማከብርህ ትሑት መምህር ሮዳስ ታደሰ እድሜና ጤናን እመኝልሃለሁ
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 7 ай бұрын
ዶ/ር በምን ቃላት እንገልጽሐለን አባቶችህ የተራቀቁበትን ምጢራት ሁሉ አብቶ ይግለጽልህ እንወድህአለን❤❤❤
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 7 ай бұрын
በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ 💚💛❤🙏
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 7 ай бұрын
❤❤❤ ዋው ሰዎች አሉን ተስፋ አለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ወደ ነበረችበት ስፍራ ይመልስ እንደነ ሮዳስ የሰው ዋርካ እያሉ ለምን ፈጣሪ በቁጥቁዋጦዎች እንድንመራ እንዳረገ አይገባኝም ለማንኛውም ለቀጣዩ ትውልድ ተስፋ አደርጋሉሁ ስላሁኑ ዝም ይሻላል
@tigistaylailw9839
@tigistaylailw9839 7 ай бұрын
መጋቤ ሃዴስ ደኩተር ሮዳስ ታደሰ የኛ እቁመምህር ዋዉ ዛራ አደኛ ኮማች እኔ ነኝ እንወድህ አለን ደሞ አካባቤዉ እዴት ደስ ይላል ዋዉ እሚገርም ነዉ እኛም በካሚራ እየነዉ 😮😮😮❤❤❤❤❤
@Workqwha
@Workqwha 7 ай бұрын
ምድረ ደብተራ ሁላ እግዚአብሔር አምላክ ይገፅፃቹ
@tenad7309
@tenad7309 7 ай бұрын
@@Workqwhaምን አበሳጨህ? እውቀት እኮ ጭንቅላት ይጠይቃል😃
@Workqwha
@Workqwha 7 ай бұрын
እውቀት ከብዙነገሮች ሊገኝ ይችላል ለምሳሌ አጋንንትን በመዋረስ መጽሐፈ ሄኖክ ም ፪ ጀምሮ ሞሉውን አብብ አ
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 7 ай бұрын
ብዙ ከማውራት መማርና ተመራምሮ በመንፈስም በዕውቀትም ብትዳብር እላለሁ ከመቅናት መቆጠብ ይሻላል ቅናት የሰይጣን ነውና ተመራመር የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ወደሕ እየው እሺ
@Workqwha
@Workqwha 7 ай бұрын
መጸሐፍቅድስላይ በግልፅ ተቀምጥል እደዚህ አይነት እውቀት ከእግዚአብሔር ዘንድ የተሰጠ ቢሆን የቤተክርስቲያን አውደምርላይ በግልፅ ለህዝብ ይነገር ነበር ለማንኛውም የመምህር ተስፋዬ አብራን ትምህርት ገጠመኝ አዳምጥ
@Tewabech-b2l
@Tewabech-b2l 7 ай бұрын
ይህንን ጥልቅና የረቀቀ ዕውቀት በሚገባን መንገድ ስላስረዳኸን ከልብ አመሰግናለሁ። አንተን የመሰለ አዋቂ ሰው ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ። ክፉ አይንካህ ተባረክ። ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር እንዲሰጥህ ምኞቴና ፀሎቴ ነው። አሜን🙏
@emerald21576
@emerald21576 7 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏 ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ!!!! እውቀትህን ከሰላምህ አስተባብሮ ያብዛልህ🙏🙏🙏🙏አብሬ ያለሁ ያክል ነው የተሰማኝ👏👏👏👏
@CheramlakGizaw
@CheramlakGizaw 7 ай бұрын
እጅግ ደስ የሚል ትዕይንት ነበር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እና አብራችሁ የነበራችሁ ለኛ ያዳረሳችሁን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
@yegudkeaymeshim9804
@yegudkeaymeshim9804 7 ай бұрын
መምህር ዶክተር ሮዳስ በውኑ ምን ቃል ይገልፀው ይሆን ያንተን ጥልቅ ጥበብ?!! በመንፈሳዊውም በአለሙም እጅግ ውብ እፁብ የሆነ የረቀቀ ነእውቀት ችሮሃልና መድሐኔአለም ይክበርልኝ!!!🙏 ላንም የምትፈልገውን የልብህን መሻት ሁሉ ሰጥቶህ ከዚህ በላይ ከፍ እንድትል እመኛለሁ። እናመሰግናለን ሊቁ እንቁ መምህራችን🙏🙏🙏🙏
@ermiassolomon6924
@ermiassolomon6924 7 ай бұрын
ካሜራ ማኑ ግን ለምን አያሳየንም?
@TemirIbrahim
@TemirIbrahim 7 ай бұрын
ነበር
@ZedGeremew-y9p
@ZedGeremew-y9p 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው መምህራችን እናመሠግናለን እውቀቱንና ጥበቡን አሁንም ከሙሉ ጤና ጋር የጨምርልህ።
@tagelboru9278
@tagelboru9278 7 ай бұрын
ካሜራ ማኑን ግን ታዘብኩት ሰው ቅረፅ ብላችሁት ከሆነ አላውቅም በአይን እያያችሁ እዩ እያላችሁን ሰው የምታሳዩን ለምሳሌ ጁፒተርን እዩ ብላችሁ ያየነው ሰው ነው እናም እይታው ውሸት ይሆን? ለማንኛውም የተኙ ሰዎችን ስላስመለከታችሁን አናመሰግንም። ስለተናደድኩባችሁ ነው ለማየት ሰፍ ብዬ ስለነበር
@YerasWerk-o3n
@YerasWerk-o3n 7 ай бұрын
የልቤን ነው የነገርክልኝ
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 7 ай бұрын
በሚገባ ከፀሐይ አጠገብ በስተቀኝ ደምቆ ይታያል በዚህ ቪዲዮ
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 7 ай бұрын
ከ6:49 - 6:53 ያለውን ግርዶሽ ቪዲዮ ይመልከቱት በቀኝ በአጠገቡ አብርቶ የሚታየው ጁፒተር ነው
@MesiK-ee9yv
@MesiK-ee9yv 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጋቢ እንኩዋን ደስ አለወት::
@garahunde
@garahunde 7 ай бұрын
እንኳን ደስያልዎት ጠቢቡ መ ምህራችን ፀጋውን እግዚአብሔር ያብዛልን
@yeshialula3203
@yeshialula3203 7 ай бұрын
ደ/ር ሮዳስ የተማረ ይግደለኝ የተባለው እውነት ነው ።እግዚአብሔር ኣሁንም እውቀቱ አብዝቶ ያብዛልክ
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 7 ай бұрын
የዘመናችን ጀግና ሰው ❤ዶክተር እሮዳስ ታደሰ❤❤❤ እግዚአብሔር አምካክ ይጠብቅህ በእውነት እግዚአብሔር ስረው ድንቅ ነው ስሙ በፈጠረው አደበት ሁሉ የተመሰገና ይሁን ❤❤❤
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 7 ай бұрын
መጋቢ ሐዲስ ዶር ሮዳስ የኛ የኢትዮጵያ ዊያን ስጦታ ነህ በጣም አድናቂህ ነህ ነኝ አንድ ወጣት በትግራይ ክልል የሚኖር አንተን ማግኘት እንደሚፈልግ በሚድያ ተናግረዋል እና እንዴት ልያገኝህ ይችላል ? ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 7 ай бұрын
ምን ሚዲያ ላይ ነው? አልሰማሁም
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶር ጥልቅ አክብሮት አለኝ unique show ከአንድ ወር በፊት የታየዉ ልጁ ኳልኩሌተር ይሉታል
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን። ካሜራማን ወደሰዎቹ ብቻ ከማተኮር ትንሽ ወደግርዶሹና ወደነጁፒተር ብታሳየን
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 7 ай бұрын
ከ6:49 - 6:53 ያለውን ግርዶሽ ቪዲዮ ይመልከቱት በቀኝ በአጠገቡ አብርቶ የሚታየው ጁፒተር ነውተ
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 7 ай бұрын
የሚደንቅ ነው ፣በእውቀቱም በሀይማኖትም ሃገራችንን ስም የምታስጠራ ድንቅ ተመራማሪ የማናውቀውን በመረጃ ስላሳየህን እናመሰግናለን፣እንቁ ኢትዮ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@mulutereftv3202
@mulutereftv3202 7 ай бұрын
እነ ገነት ዘውዴ የገደሉትን (ያጠፉትን) ትውልድ በዕውቀት እየመረመርክ ትውልዱን የማዳን ስራ እየሰራህ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እራስክን ጠብቅ የዕውቀት አባታችን 🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️
@amsaleandarge2824
@amsaleandarge2824 7 ай бұрын
ዶ/ር ሮዳስ የኢትዮጵያ ዕንቁ ሳይንትስት! ልዑል እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ዓምላክ ይጠብቅህ!!!!
@RahelAfework-o7i
@RahelAfework-o7i 7 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዶ/ ሮዳስ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 7 ай бұрын
የኢትዮጵያው እንቁ መምህር ዶ/ር ሮዳስ ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጥልን ጀግናአችን
@Hiwot-b8v
@Hiwot-b8v 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው🙏 የተባለው ለዚህ ነው በተፈጥሮ ከመደሰት በላይ ደስ የሚል የለም መምህር ሮዳስ ስላየሁ በጣም ነው ደሰ ያለኝ
@elaybright8884
@elaybright8884 7 ай бұрын
እኛ ጋ ኢክሊፕስ የለም ዌስት አሜሪካ ግን ልትታይ ትችላለች ተብሎ ነበር ግን በጣም ደማቅ የጸሀይ ጨረር ነበር ያልተለመደ አንጸባራቂ ጸሀይ ነበር ለማየት የሚያስቸግር ነገር ነበር።
@TameGirma-gk1tf
@TameGirma-gk1tf 7 ай бұрын
ዉድ መምህራችን ክብረት ይስጥልን። በዚህ ልብላዉ እና ልሙት በሚባልበት ዘመን የዕዉቀትና የጥበብን ረህባችንን ሊያስታግሱልን ሁሌ የሚታክቱ መምህር ኖት መጨረሻችሁን ያሳምርልን መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 7 ай бұрын
ዶክተር ለኛ ትለያለህ የተዋህዶ እንቁ❤❤ ከቦታው ባልገኝም በቀረፃ ስላየሁትደስ ብሎኛል❤❤❤❤ ክበሩልን❤❤
@haimont9075
@haimont9075 7 ай бұрын
የተመደበው ካሜራ ማን ምነካው እረ አንድ በሉት ሰው ነው የሚያሳየን እንዴ?
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 7 ай бұрын
Wowoooooooooooo So beautiful We are so proud of you Memehirachen Dr.Rodas Hadies❤
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 7 ай бұрын
ሰማያት የእግዚአብሔርን ስራ ይናገራሉ መምሕር በጣም እናመሠግናለን 💚💛❤🙏ክብሩን ይስጥልን ሰላም ለሐገራችን ይስጥልን ጥበበኛው መምሕራችን ቃላት የለኝም 💚💛❤🙏
@genet4431
@genet4431 7 ай бұрын
መጋቢ ሃዲስ ዶ/ር ሮዳስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን !!!!
@kasahunwasyihunbeteamir6149
@kasahunwasyihunbeteamir6149 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 7 ай бұрын
💚💛❤🙏
@AlemeAsnake
@AlemeAsnake 7 ай бұрын
መ/ር ሮዳስ በጣም በጣም እንመድካለን እግዘብሔርን እረጅም እድሜ ይስጥልን😊😊😊
@FrehiwotMolla-r9p
@FrehiwotMolla-r9p 7 ай бұрын
እንወድሀለን ጎበዝ እንዳንተ ብዙ ምህራን ታፈራለክ አምናለው እግዛብሔር ጤና እድሜ ከቤተሰብህ ጋር ይሁንልክ
@selamketema7530
@selamketema7530 7 ай бұрын
ከምንም እና ከማንም በላይ እነዚን ነገሮች የፈጠረ አምላክ ይመስገን:: ፍጥረታትክ ሀሉ አስገራሚ አስደናቂ ናቸው ከዘላለም እስከ ዘላለም ስምህ ይወደስ አምላኬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@esmelalemmhretu4123
@esmelalemmhretu4123 7 ай бұрын
You did it again Rebi you did it ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያ ሀገርህ ትኮራብሃለች በሁለት ሰይፍ ተስለህ ስሟን በዓለም አስጠርተህላታልና ዕውቀትን ሳይነፍግ የሰጠህ የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን እረጅም የአገልግሎት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ከኔም ጨምሮ ይስጥልን እናከብርሃለን ፍቅራችንም በዛው ልክ ይሁንልን
@SamsonW.gebriel-ui5vj
@SamsonW.gebriel-ui5vj 7 ай бұрын
ክፉ አይንካህ ውድ የኢትዮጵያ ዕንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታህ።
@emukasa7979
@emukasa7979 7 ай бұрын
እደለኛ ትውልድ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የህዋ መርመር በአነድሮ ሜዳ ተመራማሬዎቻችን እናመሰግናለን ባለታሪክ የህዋ ተመራማሬዎች ዶክተር ሮዳስ
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 7 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዶክቶር ብዙ ነገር አሳይተክናል በርታ 🙏🙏👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑👏
@asresashgebremlak4908
@asresashgebremlak4908 7 ай бұрын
እኳን ደስ አለህ ዶክተር ሮዳስ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ያሳይህ
@eldanacherie8336
@eldanacherie8336 7 ай бұрын
Las vegas አስር ስአት ላይ ፀሀይ እንደ እሳት ታቃጥል ነበር ወይዘሩ ደግሞ በጣም ቀዝቃዛ ይገርማል ደስየሚል ስብስብ ነው በአካል ተገኘቸ ያየሁአት ያክል ነው ደስ ያለኘ ሠላም ለሀገራችን
@danieldebebe7164
@danieldebebe7164 7 ай бұрын
ሮዳስ ከ ሃበሾች ጋር ስለሆነ እኔም እዛ ያለሁ መሰለኝ አ.አባ ሆኜ ። tnx dr.Rodas
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 7 ай бұрын
በርታ አንበሳው መምህራችን❤
@AlemAsmare-rx4lr
@AlemAsmare-rx4lr 7 ай бұрын
በእውነት ቦታው ሆኜ እንዳየሁት ነው የተሠማኝ ዶ/ር በጣም አመሠግናለሁ ዘመንህ ይባረክ
@yonasalemie9615
@yonasalemie9615 7 ай бұрын
ምንም አላሳያችሁንም እኮ፣ እሚያዩትን ሰዎች ለምንድነው እምታሳዩን፣ ወደሰማዩ እምታዩትን ነገር አታሳዩንም እንዴ፣ በጣም አናዳችሁኛል ካሜራ የያዛችሁ ሰዎች
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 7 ай бұрын
እኔኮ ግራ የገባኝ ነገር መጨለሙ ነው የሚያስደስታችሁ?? እኔ ምንም አልገባኝም
@Aster24-y4l
@Aster24-y4l 7 ай бұрын
Ay camera man, kesewochu yilik ellipse bedemb eyegeletachu masayet nederebh❤
@tadewos23
@tadewos23 7 ай бұрын
Proud of u, Megabe.
@yihunesewnet455
@yihunesewnet455 7 ай бұрын
This is Ethiopia, a country that has a secret cave of history. Thank you, beloved children of Ethiopia
@michaelhanacall3720
@michaelhanacall3720 7 ай бұрын
❤❤❤❤እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ
@NahuLal978
@NahuLal978 7 ай бұрын
መምህር በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@ጊዜዳኛሁን
@ጊዜዳኛሁን 7 ай бұрын
እኔኮ ቃላት ነው የሚያጥረኝ አንተን ለመግለፅ
@melakuwolde2926
@melakuwolde2926 7 ай бұрын
መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር ይስጥልን፣ ካሜራ ማኑ ግን ካሜራ ይዞ የሚያውቅ አይመስልም
@addiszemen1637
@addiszemen1637 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶር
@tiruworkalemayehu-mr7hk
@tiruworkalemayehu-mr7hk 7 ай бұрын
wowww dr. rodas yeortodox like fetari zemenhen yibarkileh
@endriashi4185
@endriashi4185 7 ай бұрын
ምን ይጠበስ ታዲያ ተረታ ተረቱን ትተህ ምግብ ምግብ
@mistereh.2570
@mistereh.2570 7 ай бұрын
ዶክተር ሮዳስ በመጀመሪያ አንተን ለኢትዬጲያ የሰጠ አምላኬን አመሰግነዋለሁ አንተንስ ያፈራች ማህፀን በምን እንመስላት?ሀይማኖትን ከትህትና እውቀትን ከማስተዋል ጋር አብዞቶ ያደለህ ፈጣሪ ይክበር ይመስገን።የኔ እእምሮ አንተን ለማድነቅም ሆነ ለማመስገን ብቃት የለውም እንዲያው በደንቆሮ እሳቢየ ግን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እንዲያበዛልህ የዘወትር ፀሎቴ ነው ተባረክ።
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 7 ай бұрын
ግርዶሹን አየን ድንቅ ተፈጥሮአዊ ትርኢት ነበር ፤ ተፈጥሮአዊ ክስተቶችን መከታተልና ማድነቅ ፣ መደነቅና መጠንቀቅ የረዥም ጊዜ ልምዴ ነው! እናንተስ? " ሰኔና ሰኞ " እንዲል ።
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 7 ай бұрын
ሰው እንዴት በጨለማ ይደሰታል? ሞራል ለማን?
@esubele8382
@esubele8382 7 ай бұрын
ቀራጮቹ ግን ያናድዳሉ ቀጥታ ክንውኑን እንዳናይ አደረጉን እኛ ክንውኑን ነው የፈለግነው እነሱ ሰዉን ያሳዩናል ጁፒተርን አያችኋት? ዶ/ር በሌላ ፕሮግራምህ በደንብ እንደምታሳየን አምናለሁ እናመሰግናለን
@Yeshimelaku-o5b
@Yeshimelaku-o5b 7 ай бұрын
አግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ በሁለቱም ዕውቀትን ይጨምርልህ
@YohanesDerejeTube
@YohanesDerejeTube 7 ай бұрын
እጅግ እጅግ ድንቅ ተፈጥሮ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮 thanx doctor
@mekdelawitmesele6196
@mekdelawitmesele6196 7 ай бұрын
Wowww..... Ahune Anthem Temotalehe ....? Sew mehinehine Zengechaw Sayehon Kalegn Akiberot Yetenesa New!!!!!
@hanasami3896
@hanasami3896 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን❤❤❤
@hanabelachew6775
@hanabelachew6775 7 ай бұрын
Dr rodas ❤ ❤❤you are wonderful 😮 mind
@hgfhtf2107
@hgfhtf2107 7 ай бұрын
ካሜራ ማኖ በጣም ያናደዳል ሰዎችን ከሚቀርፃ ለምን ሰማዮን አይቀርፃም !ይህንን አሰተካክሉ በዚያ ላይ ከምትጩሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ክብር ለእሱ ይሁን እያላችሁ ድምጻችሁ ከፍ የማታደርጉት ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነው ።።ሌባም ሲገረፍ ዝም በሉ ይጩሃል .
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 7 ай бұрын
🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 7 ай бұрын
አዲሱን ሰለ እመቤታችንን የጻከውን መፅሀፍ ማግኘት አልቻልከም ገበያ ላይ የለም ከአማዞን የሚገኝ ከሆነ ልወቀው። ወይም አማራጩን ነገረን። ፈለቀች ና። ገብርዬ ከደላስ ነ
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 7 ай бұрын
a.co/d/ejlV9QV
@tsion4649
@tsion4649 7 ай бұрын
Egziabhier yimesgen ayenew! Betam yamir neber ❤❤❤! Beqalat ay geletsim be ekule ken cheleme !
@tsehayeticha6473
@tsehayeticha6473 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዛሬ በቨርጂኒያ እንዳየው ምክንያት ስለሆንክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Hameremedia21
@Hameremedia21 7 ай бұрын
የሚገረማው ነገር ዱባይ ላይ በተመሳሳይ ሰዓት ነው የጨለመው እኔ ገርሞኛል በተበለ ሰዓት ነው የጨለመው ደስ ይላል ተፈጥሮው ግን ካሜራ አሺው
@Kidusyoseph-m5f
@Kidusyoseph-m5f 7 ай бұрын
BIG RESPECT 💯 u are humble!!
@tw4926
@tw4926 7 ай бұрын
መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ኢትዮጲያዊው እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርላት ለኢትዮጲያ
@አለኝታ_ሚዲያ_1
@አለኝታ_ሚዲያ_1 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ካሜራ ማኑ ግን በሚገባ መቅረጽ አልቻለም (ሲመሽለኝ የሙያ ሰው አይደለም)፡፡ ግርዶሹ እና ፕላኔቶቹ ላይ ማተኮር ሲገባው ሰወች ላይ አፍጥጦ አሳለፈው፡፡
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 7 ай бұрын
ከ6:49 - 6:53 ያለውን ግርዶሽ ቪዲዮ ይመልከቱት በቀኝ በአጠገቡ አብርቶ የሚታየው ጁፒተር ነው
@serkeyoutob458
@serkeyoutob458 7 ай бұрын
እኔ እኮ መምህሬን በምክኒያት ነው የምወደው ኑርልን መጋቢ ሀዲስ ደኩተር ሮዳስ ታደሰ ሙህራችን ክበርልን እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን እንዴት ደስ እንዳለኝ
@ssamrissisay9721
@ssamrissisay9721 7 ай бұрын
ዶክተርዬ አንተ ደስ ብሎህ ስላየውህ በጣም ደስ አለኝ❤
@tezi7282
@tezi7282 7 ай бұрын
አይ የስው ልጅ ሞኝ ነን የዛሬ ስድስት ስንት አመት ስራ ስናንጋጥት ያየነው የፀሀይ ግርዶሽ ነው እኔንም 2005 በፈረጆቹ ኒው ዎርክ ለሁለት ቀን ጨልሞ ነበር በመብራት ስንጨፍር ስራ ዝግ ነበር ደስ ብሎን ነበር ይሄ የፈጣሪ ስራ ነው የተማራ መሀይም ልሁን ሚሊተሪ ቤት በቴክኖሎጂ ብዙ ሻጥር ስለሚስራ the real deal is this😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ይሄ ፀሀይ በምድር ላይ ስትጋርድ ነው ሚስጥሩ እትዪጵያ ገዳማት ውስጥ አለ ሳይንስ ቴክኖሎጂን ታላቃን ሀገሮች ብዙ ሻጥር ያሳዩናል እመኑን ይሄ ሁሉ ኒኩልዩር ቦንብ ሌላም ሌላም ይመጣል።😂😂😂
@Kirubel-uk8yz
@Kirubel-uk8yz 7 ай бұрын
ትክክል አዲስ ኮከብ አገኘን እያሉ ይጃጃላሉ
@bogalebeyene413
@bogalebeyene413 7 ай бұрын
Megabi D/R Rodas Anet Lealemachin Ena Lebetkersetiyanachin Telek Habet Neh Zemenh Yebark ❤❤❤
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 7 ай бұрын
💚💛❤🙏
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 7 ай бұрын
ejig yemigerim new Yegziabhaire esub dinek sera yekber yemsgen amlakchen egziabhire!!!!
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 7 ай бұрын
Dr Rodas Enjoy the sun shine
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 7 ай бұрын
Loved the poem may God bless you abundantly sir 🫶🏻🙏🏾
@tewahdo_1221
@tewahdo_1221 7 ай бұрын
ይገርማል የእግዚአብሔር ስራው!
@saradesign9507
@saradesign9507 7 ай бұрын
መ ምሕር ሮዳ ታደሰ ፈጣሪ ጨምሮ እውቀቱን ያብዛልሕ
@amenhelen7108
@amenhelen7108 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 7 ай бұрын
ውድ መምህራችን በሰላም ተመለስልን
@kalkidanhailu8563
@kalkidanhailu8563 7 ай бұрын
የእግዚአብሄር ስራ ድንቅ ነው
@ethiopianmezmur9874
@ethiopianmezmur9874 7 ай бұрын
ደስየሚል ፊልግ አለው እናተም ደስ ትላላችሁ 💗💗💗
@mimia7202
@mimia7202 7 ай бұрын
Wow ታድላችሁ Houston Tx አላየንም የኛም ወደዛ ወጣች መሰለኝ😂❤❤❤❤
@fishofisho-2896
@fishofisho-2896 7 ай бұрын
መምህር ሰላምህ ይብዛ, ዶክትር ያልገባኝ ነገር ሁሌም ይገርመኛል በንደዚህ ነገር ስትደሰት አያለው በመሀልም ጩህት ያንሳል ስትል ሰማሁ ልበል ? ብዙ መርሀ ግብሮችህን በቆሚነት እከታተላለሁ አድናቂህም ነኝ:: አንተ የመንፈሳውውም የሳይንሱም እውቀት ባለቤት እንደመሆነህ እባክህ ከመንፈሳዊው በኩል አስረዳን መክንያቱም እኔ በተረዳሁት ጌታችን በተሰቀለ ጊዜ ቁጣቸውን ለመግለጽ ጸሐይም ብርሃንዋን ከለከለች ክዋክብትም እንደዚሁ በሚል ነው የተረዳሁት ስለዚህ አንተን ብዙዎችችን አንደመከተላችን አባክህ ለየተህ አሰረዳን በአጭሩ የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር ብለህ ተስፋ አደርጋለሁ ኮመንቴን እንደምታየው ካልሆነም አንድ ቀን አገኛሃለው በአካል ጠይቀሃለው ::
@drrodastadeseandromeda9034
@drrodastadeseandromeda9034 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/gZDEfqifmpKpnsksi=r-E4JNJabdAkHPq5
@rahilhana4756
@rahilhana4756 7 ай бұрын
ማየት ያለብንን ነገር ማየት አልቻልንም የሰው ማየት ታሳያለሽ
@kalu8560
@kalu8560 7 ай бұрын
የጌታን መምጣት ለመቀብል እንደዚህ ብትዘጋጁ መልካም ነበር፣
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 7 ай бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አላስደሰቶትም እንዴ ? ወይስ
@hailutekia9618
@hailutekia9618 7 ай бұрын
Religion and Religious is totally different? You might be a Christian not a believer?if you understand this too differentiate you will put your hands on your mouth!
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 7 ай бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ
@Xestra37490
@Xestra37490 7 ай бұрын
Thank you 🙏🏼 for sharing this big momentum. May the lord open the dark veil and bring the light to Ethiopia 🙏🏼❤️
የ9 ዓመቱ የአንድሮሜዳው ሕፃን አስደነቀን በዚህ ዕድሜ የማይታመን ነው
45:00
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН
የተከለከለ Yetekelekele Full Ethiopian film 2018
1:51:39
Addis Films
Рет қаралды 1,3 МЛН
እህቶቿ የረዱን ጉድ አወጡት ( ተተዋወኳቸው )
24:38
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 148 М.
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31