እስከዛሬ ያልተናገረውን ሚስጥር ተነፈሰ...ደረቅ ቼክ እየሰጡኝ የሰራሁበትን ከለከሉኝ … ድምፃዊ ታሪኩ ጋንካሲ ዲሽታ ጊና | Seifu on EBS

  Рет қаралды 325,268

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

19 күн бұрын

ደረቅ ቼክ እየሰጡኝ የሰራሁበትን ከለከሉኝ … ግን ይቅር ትቼዋለው ባይኖራቸው ነው ብዬ ድምፃዊ ታሪኩ ጋንካሲ ዲሽታ ጊና | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 809
@EtAb-qs9kr
@EtAb-qs9kr 17 күн бұрын
ዲሽታ ጊና አለም በልፍንት የትግራይ ህዝብላይ በዘመተበት ግዜ ራሱን አደጋ ላይ በመጣል ድምፅ የሆነ ጀግና ድሺታ የሰው ልክ የእ/ር ሰው።
@ethiopiatekdem7201
@ethiopiatekdem7201 17 күн бұрын
እኝኝኝኝኝ እናተ ምን እያረጋችሁ ነበር ዉሀ እየረጫቹ ?ማስተዋል የጎደላችሁ
@user-tn6bi2lk5d
@user-tn6bi2lk5d 17 күн бұрын
​@@ethiopiatekdem7201አሁንስ መቸ አርፈው ተቀመጡ በወሎ ራያ ይዘዋልኮ ወረራ ራሳቸው እየወረሩራሳቸው ይጮሀሉ ጅራፍ ራሱ ገርፎ ራሱ ይጮሀልአሉ
@EtAb-qs9kr
@EtAb-qs9kr 17 күн бұрын
@@ethiopiatekdem7201 ማስተዋል የጎደላቹ እማ ሙሴ አሻግሬ እያላቹ ከአስመራ ጎንደር ከጎንደር አ/አ የትግራይ ህዝብ ለመጨፍጨፍ ዘጭ ዘጭ ተሉ ነበር የትግራይ ህዝብ ግን አስተዋይ ወደነፈሰበት የማይነፍስ ነው ።
@user-qv1uy8xc5z
@user-qv1uy8xc5z 17 күн бұрын
We’re not apologizing excuses for TPLF dirty group the dead man walkers FANO is the Answer woend Lege Korete
@user-qv1uy8xc5z
@user-qv1uy8xc5z 17 күн бұрын
You can come with Egypt or Abeye GAllo you will play with FANO Traditional Games
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 17 күн бұрын
አንተኮ የተባረክ የሰላም ሰው ነህ። መቸውም አንረሳህም። ወደፊት ደግሞ ፍቅርህን እየሰበክ እንድትኖር አደራ እላለሁ።የሰላም ሰው❤❤
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 17 күн бұрын
ትክክል👌
@TensayTemesgen-ws8bt
@TensayTemesgen-ws8bt 16 күн бұрын
ሰላምና ፍቅርንኮ በፅሁፍና በስም ነው የምታውቁት እንጂ በተግባርማ ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን ነው ትሉ የለ??
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 16 күн бұрын
@@TensayTemesgen-ws8bt አዎ እውነት ነው።የትግራይ ሕዝብ በሰላም ለመጣ ሁሉ ሰላማዊ ሲሆን የነኩት ለታ ደግሞ እንደናንተ በተበታተነ መንገድ ሳይሆን አንድ ሆኖ ብቻውን የመጣውን ጠላት ያስነጥሳል።ጊሽታጊና እንደናንተ ለጦርነት ከበሮ ይዞ አልዘለለም። እንዲያውስ በአደባባይ "እኔ ወገኖቼ ላይ አልዘምትም ሌሎችም ይሄንን ሰይጣናዊ ተግባር አትከተሉ" ብሎ ሴራውን ያከሸፈ የዘመናችን ምርጥ ሰው ነው። እኛ ተጋሩዎች ለነኚህ አይነት ሰዎች ክብር አለን።ሲጨፍር የነበረው ደግሞ ያው በሰነድ ተይዟል። የቀን ጉዳይ ነው።
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 16 күн бұрын
@@TensayTemesgen-ws8bt@ ሁኖማ አየሽው🧐ዱቄቱ አንባሻ ሲሆን😐ጭባ ነገር ነሽ👈🏽
@yilmakebede2906
@yilmakebede2906 17 күн бұрын
በጦርቱ ጊዜ ሰው ሁሉ እንደዛ በስሜት በለው ፍለጠው በሚልበት ጊዜ በዛ መድረክ ላይ ቀርቦ አልዘፍንም ሲል የሚያስፈልገን መነጋገር ነው ወጣቱ ይቅርና ሽማግሌዎች ይሂዱ ሲል እንዴት እንደተወገዘ የሚታወቅ ነው "በወቅቱ ትክክል የነበረ ብቸኛ ሰው" ነው
@selam862
@selam862 16 күн бұрын
እግዝአብሔር ሲያናግርህ የምትናገረው ሁሉ ትንቢት ይሆናል የሰላም አባት ዘርህ ይባረክ
@user-ho1rc4iu1b
@user-ho1rc4iu1b 17 күн бұрын
እንደ ዐለት የፀና የሰላም ሰው። ታሪኩ ጀግና!!🙏
@meram-no8we
@meram-no8we 17 күн бұрын
የደቡብ ሰዎች ልባቸው ቅን ለፈጣሪ ቅርብ ❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 17 күн бұрын
😏😏😏የደቡብ ሰዉ ነወ የወሎን ህዝብ በቀስት የጨረሰዉ አሉም መጥፎ ሁሉም ጥሩ አለዉ
@clickcell4333
@clickcell4333 17 күн бұрын
​@@zeritutubeመከላከያ ውስጥ እኮ ግዳጅ ነው ከዛ ውጭ ደቡብ ክልላቸው ላይ ነፍ አማራ ነው ሚኖረው አንዳንዴ የለመደው አፋችሁን በየቦታው እየከፈታችሁ በሰላም ሚኖረውን ህዝብ ጦስ ውስጥ አትክተቱት
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 17 күн бұрын
meram@ ትክክል👌
@dangeb180
@dangeb180 17 күн бұрын
እውነት ነው❤❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 17 күн бұрын
@@clickcell4333 እኔ ምን ያስጠላኛል እናተ እደዝህ ስላላችሁ ነወ የተገደሉት የምትሉትነገር ያየንዉን ነወ ያሁሉ በቀስት ህፃን አዋቂ የጨፈጨፋቸወ እኛምን ብለናል
@mulutsega
@mulutsega 16 күн бұрын
ፍፁም የሠላም ሰው!!😍 ሰው ሁሉ አውሬ በሆነበት ወቅት ሰው መሆኑን ያሳየን ሰው!!! ዲሽታ ጊና😘 ሁሌም በትግራይ ህዝብ ልብ ውስጥ ትኖራለህ፤ መቼም አንረሳህም!!!!
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 14 күн бұрын
Ye - TIGRE BARIYA nw ‼️
@user-us5nu5vj7d
@user-us5nu5vj7d 12 күн бұрын
Not only in Tigriyans' people heart...sister in all Ethiopian who loves their country truly
@jemalmohammed863
@jemalmohammed863 3 күн бұрын
​@@NatalBruck1948 ቆሼ የተጣለ ነገር ነክ ። ዲሽታ የሰው ልክ ነው ።
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 17 күн бұрын
ከአረቴስቶች ውስጥ በአንደኛ ደረጃ የምወደው ፣የማከብረው ትክክለኛ ሰው ታሪኩ ነው ❤❤❤❤በጣም የዋህ ነው 👉👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥀🥀🥀🥀💘💘💘💘ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Anuoluwapo70X7
@Anuoluwapo70X7 16 күн бұрын
“የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና።” - ማቴዎስ 5፥9
@zainabyzz
@zainabyzz 17 күн бұрын
ምርጥ ሰው ለሰራህው ስራ ጥሩ ነገር ይገባህ ነበር ደርቅ ቸክ የሚሰጡ እጃቸው ይድረቅ
@yklmno5617
@yklmno5617 16 күн бұрын
የአለማችን ሐቀኛ ልበ ቅኑ የሰላም የፍቅር ሰው ዲሽታ ጌና በጣም ነው ማከብርህ ምወድህ 💯💯💯👍👍👍👈👈👈
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 17 күн бұрын
ታሪኩ ትልቅ አባባል :: በሰው ሀገር አንገት ቀና ብሎ ለመሄድ እንኳን አይቻልም:: "ሰው በሀገሩ እንድአመሉ ይኖራል" ❤
@Ethiofact810
@Ethiofact810 16 күн бұрын
የትኛው አገር
@MesfinMekonnen-us3du
@MesfinMekonnen-us3du 16 күн бұрын
እውነት ለመናገር የስይፉ አድናቂ አይደለሁም ነገርግን ይህንን ጀግና ታሪኩን አለማየት አልችልም ❤ እውነተኛ የትግራይ ብርቅዬ ልጅ፣(ብጭራሽ አልረሳህም)
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 16 күн бұрын
እረ ተው ሰይፉም አንተን ባያይህ ይመርጣል ጥራጊ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 16 күн бұрын
ታሪኩ ለኢትዩጲያ ብሎ ነው የሰላም ሰው ስለሆነ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 17 күн бұрын
ቢገባን ለእግዚአብሔር እንደመተው ምን ትልቅ ብቀላ አለ????? ጎበዝ ታሪኩዬ ::
@user-qp2hc3wy7y
@user-qp2hc3wy7y 16 күн бұрын
መቼም የማትረሳ ሰው ዲሽታጊና የመጀመሪያው ሰላም ፈላጊ አርቲስት/ድምጻዊ❤ ጦርነት በቃ ያልክ ጀግና እናመሰግናለን መልካም ሰው ተባረክ😍😍😍🙏
@SemereH
@SemereH 17 күн бұрын
ሰይፉ ዛሬ አመሰግንሀለሁ:: ታሪኩ ሁሌም ታሪክ ነህ ❤️
@user-fs8vj1qu4l
@user-fs8vj1qu4l 17 күн бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@Samitrghh
@Samitrghh 17 күн бұрын
አሜን
@meeenegn3361
@meeenegn3361 16 күн бұрын
Ameeeen❤❤❤
@ccu3907
@ccu3907 16 күн бұрын
አሜን አሜን 🙏
@assefabelay6902
@assefabelay6902 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-ez4nw6fv7h
@user-ez4nw6fv7h 17 күн бұрын
የትግራይ ሕዝብ መቼም መቼም ከልቡ አያወጣህም we love you የሰላም ሰው 🥰
@zeritutube
@zeritutube 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂አሽቃባጭ እናተ መከላከያን ስጨፈጭፉ ከዛም ኑፂሀን አማሮች ስጨፈጭፉ አልሰቀጠጣችሁም ለናተ ብሎ ሳይሆን ኢትዮጵያ ስለሚወድነወ
@berhanezaid3464
@berhanezaid3464 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-es5el6sf1s
@user-es5el6sf1s 16 күн бұрын
💜🙏🏽
@user-iy2gu2nj8z
@user-iy2gu2nj8z 16 күн бұрын
​@@zeritutube aye teletafi antem sew new yeweba tebay nehe
@lucibrhane8037
@lucibrhane8037 16 күн бұрын
@@zeritutubeእግዝያብሄር ይመስገን እግዚአብሔር የእጃችሁን ሰቶአችሀል እሱ ግን ለኛ ለተጋሩ ስራ በተግባር አሳይቶናል እግዚአብሔር ክብዩን ያልብሰው ስንታየው ወንድማችን በሉ እንግዲህ አንድ ኢትዮጵያውያን ስለእናተ ድምፅ ሊያሰማ ይቅርና በስህተት ትዝ ብላቹኩት አታቁም ለዛነው እግዚአብሔር የእጃችሁን የሰጣችኩ አሜን
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 16 күн бұрын
ይህ ሳይማር❤❤❤❤ የethiopian ህዝብ ያስተማረ አእምሮ ያለው ምርጥ የዘመኑ ጀግና ነው ❤
@Ethiopia1285
@Ethiopia1285 17 күн бұрын
ታሬ በጣም እንወድሀለን። እግዚአብሔር በፍቅር እና የሰው ልጅን በመውደድ ያፅናህ።
@desalegnbalgo7855
@desalegnbalgo7855 17 күн бұрын
ታሬ የዋህ፣ ጨዋ እና የፍቅር ሰው ❤👏
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 16 күн бұрын
እውነት በመናገር ድግሻትኒ ጎበዝ ነው።ወደ ግብርና በመሄዱ ጠንካራ ነው ይህ የለመለመ መሬት ያላት ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት ሊሳቃዩ አይገባቸውም🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 13 күн бұрын
ከባለ ማስተረቶች ከባለ ዶክተሩ እጥፍ የፍቅር የሰላም ልብ ባለፀጋ ነህ ተባረክ በብዙ
@takelederesa
@takelederesa 17 күн бұрын
ዲሽታ ጊና እንድሀለን የምትሉ በላይክ አሳይት❤❤
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 17 күн бұрын
ደቡቦች ጌታን ፍቅር ነን እንደዚህ ተጎድቶ ፍቅርን ይሠብካል
@user-bh3hi9vf1s
@user-bh3hi9vf1s 16 күн бұрын
እኛ የትግራይ ሉጆች እንወዳሃለን እናከብራሃለን ረጅም እድሜ እና ጤና
@dtlleye3036
@dtlleye3036 10 күн бұрын
whose mistake is the conflict between Amhara and tigray?
@BrGston
@BrGston 17 күн бұрын
ድሽታጊኒ ቅን ሰው ነህ ላንተ የበደለ ሰው ልቦና ይስጠው ባለፈው ጊዜ ሰላም ብቻ ስላልክ
@omermohammedosman6112
@omermohammedosman6112 17 күн бұрын
He is one of the few people who said "no more war," and the Tigraye community should prize him.
@hope52052
@hope52052 16 күн бұрын
Yeah you right, but don't conclude that standing with truth and general human principle doesn't mean standing for Tigray. Saying no to civil war is everyone's expected duty, hence Tare did i while majority of the Ethiopians fail to do it
@alemayehukiros8108
@alemayehukiros8108 17 күн бұрын
ታሪኩ ለትግራይ ህዝብ ሥትል ሂወትህ ነው የሠጠሐው አና በጣም ነው ምናመሰግንህ thank you የኛ ጀግና ፈጣሪ አንተ ጋር ይሁን
@Tesematek1988
@Tesematek1988 16 күн бұрын
ምን አደረጋቹለት አስመሳዮች
@hope52052
@hope52052 16 күн бұрын
Le haq sil bel. Le haq meqom ke Tigray ga meqom malet bicha aydelem. Everyone is expected to stand with truth, Tare did that.
@Tesematek1988
@Tesematek1988 16 күн бұрын
@@hope52052 noooo ከትግራይ ጋር መቆም ከእውነት ጋር መቆም አደለም እሱ ያንተ እይታ አሁንም የትግራይ ሀይሎች ጦርነት ከፍተዋል is that logically correct
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 16 күн бұрын
ለኢትዩጲያ ሲል ነው እናንተ መከላከያንና የአማራን ህዝብ ስትጭፈጭፎ የነበራችሁ ያንን ሳያቅ አደለም
@user-qc7xq8gf5x
@user-qc7xq8gf5x 16 күн бұрын
​@@Tesematek1988ምን ኣገባቹ መልእክቱ ለሱ እንጂ ለጦዘ ህዝብ ኣይደለም😂😂
@zemenuabeje5728
@zemenuabeje5728 17 күн бұрын
ታሪኩ በጣም አዋቂ ና አስተዋይ ኢትዮጵያዊ ነው።
@STAMA123
@STAMA123 17 күн бұрын
ታሪኩ የእውነት ሙሉ ሰው ነህ ተባረክልን ልዩ ነህ❤❤❤
@user-em7jz2yh1k
@user-em7jz2yh1k 17 күн бұрын
ስም መልአክያወጣል ይባላል እውነትነው አንተ ፈጣሪ በልዩ ሁኔታ የፈጠረህ ተወዳዳሪየሌለህ የፍቅርና የሠላም የእውነት ከወተት የነጣ ልብ ያለህ ፈጣሪ አብዝቶ አድሜና ጤና ይጨምርልህ ❤❤❤የትግራይ እናቶች ፀሎት ይድረስልህ
@sarakedana8798
@sarakedana8798 16 күн бұрын
ድሽታ ዲና በትግራይ ሕዝብ ትልቅ ቦታ ያለሕ ሰው ነሕ የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ና ሕዝብ የትግራይ ሕዝብ ለማጥፋት ከባእድ አገር ሲዘምት አንተ ማሕላቸው ሁነሕ ሰላም ሰብከሐል ሁሌም በትግራይ ሕዝብ ልብ ነሕ የደብብ ልጅ ❤❤❤❤❤
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 14 күн бұрын
LE - Genzeb Irsun Ye - Shexe🛑
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 14 күн бұрын
He was bribed by TIGRE - TPLF Fascists ‼️
@husssa.1169
@husssa.1169 12 күн бұрын
የትግራይ ህዝብ ብለህ ዝም ብትል ምነው ?! ኦርቶዶክስ ብቻ ነው እንዴ የትግራይ ህዝብ !! ተው ይሀን ጠባብነት ! ልብና ነግፋሓዮ ደቂ ዓደይ !
@danielnegatu7771
@danielnegatu7771 16 күн бұрын
ታሪኩ ማለት ታሪክ ነው በራሱ እጅግ የማደንቀው ኢትዮጵያዊ ብቻ ሳይሆን የዐለም ሰው ነው "ሰው"ፍልስፍናው ስለ ህይወት ያለው አመለካከት ድንቅ ።
@mohamadadem4081
@mohamadadem4081 11 күн бұрын
መቸም መቸም ሆሌ ከትግራይ ህዝብ ልብ ትኖራለክ እድሜ እና ጤና ተመኛሁልህ ታሬ🙏🙏🙏🙏
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 16 күн бұрын
ድሽታጊኒ በጣም የእግዛቤሔር ሰው ነው ተባረክ እኛ ኤርትራ የኢትዮጵያ ህዝብ የምናውቀው ልክ እንደ ድሽታጊነ ለዋህ ሩሩህ ለሰው ደግ የነበረው አሁን ምነው ወደ አውሬ ተቀየረ ሰላምሽን ያብዛላቹ ኤርትራ እና ኢትዮጵያ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 16 күн бұрын
ዎና መርዝ እናንተ ናችሁ ለሀገራችን
@merya1514
@merya1514 13 күн бұрын
Tigray people will never forget you man and you are the peaceful man who preaching peace every time. God bless you❤ and your family.
@user-bn8yj3nm7g
@user-bn8yj3nm7g 17 күн бұрын
ጥሩ አርቲስት ጋበዝክ
@amanuelteklemariam3676
@amanuelteklemariam3676 17 күн бұрын
ሰላምን መስበክ በተግባር ያሳየ ድንቅ ሰው❤❤
@user-xp8dw1fu7j
@user-xp8dw1fu7j 17 күн бұрын
ስንቱ ባበደበት ቀን ብቻዉን የቆመ ሰዉ
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 17 күн бұрын
ትክክል👌መች ይረሳና
@user-rd9so8kt5u
@user-rd9so8kt5u 17 күн бұрын
ምርጥ ስብእና የለው ሰው ... ሰው አውሬ በነበረበት ግዜ ሰው ሆኖ የተገኘ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@saadas1965
@saadas1965 17 күн бұрын
ምርጥ ሰው
@wondmch4130
@wondmch4130 17 күн бұрын
ደረቅ ቸክ የሚሰጡ ደረቅ እንጀራ ይግጠማቸው
@originalabesha7480
@originalabesha7480 16 күн бұрын
Ertib check min yaregal? Matat new Derek check yesetut ergomanun Kentucky! 😆 🤣
@wejebuamare6757
@wejebuamare6757 16 күн бұрын
ክቡር ሰው እውነተኛ ሐቀኛ ለሰው ልጅ ስብዕና የቆምክ ብልህና አስተዋይ ምን ብዬ ልግለፅህ ለእኔ ብርቄ ነህና እግዚአብሄር ይጠብቅህ አሜን ።
@akt-tube
@akt-tube 16 күн бұрын
በኢትዮጵያ ብዙ ሰው የሚወደው የሚመርጠው እና ተከታይ ያለው ቻናል ሆኖ ማየት ነው የዘወትር ኅልሜ ምኞቴ።ፈጣሪ በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ። ለማቃቸው ሰዎች ሁሉ ቻናልህን እጋራለሁ ። በርታ በጣም አከብርሃለው ።
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 17 күн бұрын
ታሪኩ ታድለህ ይጨምርልህ በሁሉ ነገር ቅን መሆን መመረጥ መባረክ ነዉ
@magdarodriguez6778
@magdarodriguez6778 16 күн бұрын
South Ethiopia love you so much, you have a big heart ❤❤❤ from Tigray
@israeli_amhara
@israeli_amhara 11 күн бұрын
አንተ የደቡብ ሰው በልዩ ስማቸው ከጋሞ ፍቅር የሆነ ቢሄር የተገኘህ ሰው እ/ር ይባርክህ እድሜና ጤና አይለይህ ሙሉ ኢትዮጵያን በተላይ ኦሮሞ እና አማራ ብትማሩበት ኢትዮጵያን እናድናታለን❤🥰🥰
@dabalebonsa1138
@dabalebonsa1138 11 күн бұрын
What did Oromo do?
@Araya.wedikeshi
@Araya.wedikeshi 17 күн бұрын
ታሪኩ ዲሽታጊና ሁሌም በትግራይ ልብ ውስጥ ትኖራለህ❤🎉🎉🎉
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 17 күн бұрын
👌👌👌
@Tesematek1988
@Tesematek1988 16 күн бұрын
አስመሳዮች
@hope52052
@hope52052 16 күн бұрын
​@@Tesematek1988Neftegna's mentality,
@Tesematek1988
@Tesematek1988 16 күн бұрын
@@hope52052 im not neftegna
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 17 күн бұрын
We have love and respect for you in Tigray ታሬ የሰዉ ልጅ
@ermiasgm212
@ermiasgm212 14 күн бұрын
ታሪኩ የሰው ውኃ ልክ አስተዋይ እድሜና ጤና ይስጥህ
@eliyastaame8647
@eliyastaame8647 16 күн бұрын
እኛ የትግራይ ህዝቦች ውለታህን አንረሳም እንውድሃለን እናከብረሃለን
@zemadonky9597
@zemadonky9597 16 күн бұрын
ሰላምን የመሰለ ነገር ምን አለ ወዙ ውበቱ ፊቱ ላይ ያለው ደስታ ያለው ሰላም በጣም ያስቀናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታሪኩ የሰላም ሰው በርታልን
@naomikatze
@naomikatze 15 күн бұрын
ዲሽታ ጊና እወድሃለሁ የእግዚአብሔር ሰው❤
@user-mh5rb4bw9b
@user-mh5rb4bw9b 16 күн бұрын
የሰው ልክ ያልተዘመረለት ፈጣሪ ሁሌም ከክፉ ይጠብቅህ ልቡ ንፁህ የግዜር ሰው ለኛም ልቦና ይሰጠን ❤❤❤
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 17 күн бұрын
ዋው የዛሬው የሰይፉ ሾው እጅግ ደስ የሚል የጊዜውን መልዕክት የያዘ አስተማሪና ልብን የሚነካ ነው! ሀገሪቷን የሚመጥን ጭንቅላት ይዘን እንገኝ! የዘር ፖለቲካና ቡድንተኝነት አጥፊና አውዳሚ ነው!! ከእነዚህ ደግ የጂንካ ሰዎች እንማር!! እናመሰግናለን
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 17 күн бұрын
የደቡብ ሰው የዋህ ነው
@zeraytsegay7511
@zeraytsegay7511 17 күн бұрын
I love this guy he’s a great and peaceful💙🙏🏿💙 from Eritrea
@ambayegebru8872
@ambayegebru8872 17 күн бұрын
አልታደልነም ጦርነት ይሰለቻል አንባ ገነነኖች ግን የጦርነትን አስከፊነት ቢያውቁም መረዳት ግን አይፈልጉም ዲሽታ ጊና (ታሪኩ) የምናከብርህ ወንድማችን ነህ ። በርታ !
@GgWobilo-mo6xt
@GgWobilo-mo6xt 17 күн бұрын
ረጅም ዕድሜ ዲሽታ ግን ምርጥ ሰው የፍቅር ሰው
@Rehobot-tube2
@Rehobot-tube2 16 күн бұрын
አንተ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የእውነት ሠው ነህ
@gebreegzaber9546
@gebreegzaber9546 16 күн бұрын
Seyfu used to be a war monger, he used to say Tizemtalachu wey, now he is trying to preach peace without saying sorry for the damege he caused on Tigray people. We will never forget what you did to Tigray people!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 15 күн бұрын
ዲሽታጊናዬ የፍቅር ስው በአንድ ወቅት ብቻህን የቀረህ እስኪመስል ድረስ ሉማግለል ተሞክሮ ነበር እውነት ነጻነት ያስገኛልና ለአሁኑ ክብር በቅተሀል እግዚአብሔር ይመስገን የፍቅር ስው እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾❤️
@salameskyes7240
@salameskyes7240 16 күн бұрын
የኔ የዋ ጌታ የጠብቅክ❤
@ruthh.9069
@ruthh.9069 17 күн бұрын
This Men was true to himself, He started with preaching peace and countinued even in difficult events.
@wondumengistubeyene1620
@wondumengistubeyene1620 17 күн бұрын
The first person advice peace ✌️
@amentedese8865
@amentedese8865 17 күн бұрын
ሰላም የሰዉ ዘር ታርኩ❤
@Natantube7728
@Natantube7728 16 күн бұрын
ዲሽተጊና የሰላሙ አምባሳደር ሰላም ወዳዱ በዘፈን በተለያዩ ሚዲያ ላይ የምትሰብካቸው የሰላም ጥሪዎች ልባችንን ከፍተን ወደ አንድነቱ ወደ ፍቅር ስፍራ እንድሰባሰብ አምላክ ይርዳን❤
@danaitmiki5319
@danaitmiki5319 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ገና ከፍ ያረግሁል የስላም ስው❤
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 16 күн бұрын
በጣም የሚገርም ስብእና ባለቤት ታሪኩ ትልቅ ሰዉ ነክ አከብርሀለዉ ! ስይ ፋ ያንተን ፕሮግራም ከጀመርክት ጊዜ ጀምሮ ሁሌም እከታተላለዉ እና ያንተንም ለዉጥ ብዙ ታዝቤለዉ ከማዝናናት ዉጭ የምታደርጋቸው በጎ ስራዎች ይበል የሚያስብል ነዉ በርታ ! ስይፍሻን ግን መቼ ነዉ የአመቱ በጎ ሰዉ ተብሎ የሚሸለመዉ ግን ?" ስፍር ቁጥር የሌለዉ እርዳታን ለወገኖቻችን እየረዳ ያለ አሁንም እየረዳ የሚገኝ እና እባካቹ ሰይፋ ፋንታዉን እናመስግነው !
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 16 күн бұрын
ታሪኩ ግልፅና ትሁት ስው ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ !
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 16 күн бұрын
ዲሽታ በተለይ ለትግራይ ህዝብ ያረገዉ ለሂሊና ሚለነር ነህ ጀግና ነህ አይዞህ
@kidanetsegaye2482
@kidanetsegaye2482 17 күн бұрын
ዲስታ ጊና እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ የእውነት ሰው ነህ።
@messaydegife3030
@messaydegife3030 16 күн бұрын
ሰው በጠፋበት ሰው ሆኖ የተገኘ ብቸኛ ሰው ታሬ❤❤❤❤
@gznice183
@gznice183 16 күн бұрын
ታሪኩ በእውነት በእውነት አንተን አይደለም የሚያደንቅህ እኔ የሚያደንቀው አንተን የወለደችልን እናት ናት። አንተን ታሪኩ ብላ ስም ያወጣችልህ እናት ❤❤ ነው የሚያደንቀው እሺ❤❤❤
@lukasabi9879
@lukasabi9879 16 күн бұрын
We tigrayans we love you 💛 ❤️ we respect you 🙏🏻❤
@TEEK4039
@TEEK4039 16 күн бұрын
በራስ መቆም ለጊዜው ዋጋ ሊያስከፍል ቢችልም እያደረ ደስታ እንደሚፈጥር ያስተማረ ሰው! ዲሽታ ጊና!!!!
@meram-no8we
@meram-no8we 17 күн бұрын
አብሽር ሰው ይግፋህ አንተ አትግፋ አማራንና ኦሮሞ ህዝብ እንደ ደቡብ ህዝቦች ያርግልን 😢😢😢😢
@yaradyarad483
@yaradyarad483 17 күн бұрын
አጋሜ ሚባል ባይኖር አይደለም ኢትዮጴ አፍሪካ ሠላም ሀብታም ትሆን ነበር
@tesfayekebede8442
@tesfayekebede8442 17 күн бұрын
Lemidinewu ende denqorowochi yeminasibewu? Hizibi ende hizibi hulum hizibochi metifowochi ayidelum::hizibin ende hizibi yemikononu ye sexani qurachochi nachewu.
@zerudemmelash1214
@zerudemmelash1214 17 күн бұрын
@@yaradyarad483komche zm bleh teketket ahya.😂😂😂😂😂😂
@BereketGirmay-yo2vl
@BereketGirmay-yo2vl 17 күн бұрын
Ahya kumche tesfafie mdre leba dunkro ahya gena tedmseslh 😮
@user-wx6gt8xb9u
@user-wx6gt8xb9u 17 күн бұрын
​@@yaradyarad483 000🧠🧠
@user-ud8jh4lu4d
@user-ud8jh4lu4d 17 күн бұрын
የሠላም አምባሳደር ሌላ ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤❤
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 17 күн бұрын
ታሪኩ በኔ አስተሳስብ በጣም ቅን ልብ ካላቸው ሰዎች ጋር ይመደባል ጉልበትም አለው ትምሕርት ቢጨመርበት ታሪኩ ጋንጌሳ ወይም ዲሽታ ጌና አለምን የሚያሳምን አንደበት አለው God gift እርዱት ኢትዮጽያዊያኖች ነን ካላችሑ ።😮
@suzananeb9861
@suzananeb9861 17 күн бұрын
ታሪኩ የሰላም አባት❤
@asmerabellabella7519
@asmerabellabella7519 16 күн бұрын
የህዝብና የሰላም ዘፋኝ 🇪🇷🇪🇹
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 15 күн бұрын
ታሪክ በጣም ምርጥ የዋህ ሰዉ እዴት አሳዝነህኝ እደነበር በድጋሚ መድረክ ላየ ሰላየሁህ የኔ የዋህ ባለማሸታወል አሰከፍተዉህ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Neli7633
@Neli7633 14 күн бұрын
ደቡቦች ንጵህ ልብ ያላቸው ፍቅር የሆኑ የዋሆች ናቸው ❤❤
@user-vu5zb9mm4w
@user-vu5zb9mm4w 17 күн бұрын
ሙሀመድ አሊ ወይም ቡርሀን አዲስን አቅርብልን please
@mashoaregawi5237
@mashoaregawi5237 11 күн бұрын
ታሬ Peace Emblems ❤ ሰለ ሰው ፍቅር ብለህ ራስክን ለመሰዋት የማትሳሳ ቅን የእግዚሄር ስጦታችን እንኳን ለበዓለ ትንሳኤ አደረሰህ ። መልካሙን ሁሉ ላንተ 🙏🙏🙏
@simonmengesha9369
@simonmengesha9369 17 күн бұрын
ህዝቡን ለመግደል ጦርነት ያልዘመተ ጀግና
@akiberhe2555
@akiberhe2555 16 күн бұрын
I have big respect for your, Tariku Baba❤
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 16 күн бұрын
የደቡብ ልጆች ፍቅር ናቸዉ❤ብዙ ጎደኞች አሉኝ❤❤❤ስወዳቸዉ ❤ታሬ ጀግና
@Mqnay
@Mqnay 17 күн бұрын
ታሪኩ ትልቅ ሰው ያንተ ይለያል ፍቅር ሰባኪ ብቻ እግዚአብሄር ያሰብኮው ያሳካልህ ንወድሃለን
@mesgana-wh2hg
@mesgana-wh2hg 17 күн бұрын
Tare እንወድሀለን አይዞህ❤❤❤❤❤
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 17 күн бұрын
ታሪኩ የስላም አምባሳደር👌 ታሪክ አይረሳክም👏🏾
@magdarodriguez6778
@magdarodriguez6778 16 күн бұрын
Father of LOVE❤❤❤ we Tegaru we love you so much.
@user-uc1fy3wm2s
@user-uc1fy3wm2s 16 күн бұрын
This man is very great and honest. Let the almighty give him all the blessing. You are great Tariku
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 17 күн бұрын
ሰላም ፣ ሰላም ፣ ሰላም ይሁን ለሰው ዘር በሙሉ ።
@whyalwaysme8347
@whyalwaysme8347 16 күн бұрын
Tariku you are unforgatable person on the minds of tegarus .You are a man of truth unlike Haile and others including Siefu .
@merya1514
@merya1514 13 күн бұрын
That is true 👍
@girmaneshdesta259
@girmaneshdesta259 17 күн бұрын
Bless you a great person, Tariku
@haftayhagos3397
@haftayhagos3397 15 күн бұрын
ዲሽታግና ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ!❤
@tsigezeirhun7150
@tsigezeirhun7150 17 күн бұрын
አንተማ ጀግና ነህ እግዚአብሔርን ይምትፈራ ሰላም የምትመክር አሁንም ተባርክ ይዘራሀው ያፍራ ሁሌ በጥጋብ ኑር እግዚአብሔርን ካንተ ጋር ይሁን❤️
@ferededemissie4822
@ferededemissie4822 16 күн бұрын
ምክር እንጂ ጥላቻ ስድብ የማልወደው ነገር ነው ሾውህ ደስ ይለኛል ፖለቲካ ተው ይህን ሰው ሳይ ነው ትዝ ያለኝ ጠለቅ ብዬ አልገባም ይገባሀል አሳቀኸው ሌሎቹም ነበር
@wayessaolkaba249
@wayessaolkaba249 16 күн бұрын
Man of peace. Peace finder. You're blessed Tariku❤
Surprise Gifts #couplegoals
00:21
Jay & Sharon
Рет қаралды 30 МЛН
How To Choose Ramen Date Night 🍜
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 51 МЛН
Who enjoyed seeing the solar eclipse
00:13
Zach King
Рет қаралды 137 МЛН
Зу-зу Күлпәш. Стоп. (1-бөлім)
52:33
ASTANATV Movie
Рет қаралды 866 М.
Телега - hahalivars
0:43
HAHALIVARS
Рет қаралды 2,1 МЛН
Funny videos billiards millions views p638
0:26
NamPlay
Рет қаралды 28 МЛН
🤣
0:37
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 1,2 МЛН
SLAP BRACELET SECRET 😱🔪🤯#shorts #viral #gukafamilyshow
0:31
Guka Family Show
Рет қаралды 11 МЛН
A kidnapper hiding in the house?🥷
0:34
Yoshipapa / よしパパ
Рет қаралды 14 МЛН