ትክክለኛ የቀሲል አጠቃቀም🚨 ጥርት ላለ ቆዳ ብጉር በፍጥነት ለማስወገድ Qusil somali women beauty secret

  Рет қаралды 176,266

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGe...
🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/...
የ Instagram channel
www.instagram....
www.instagram....
Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.co...
Website. Qusaqus.com
ስልክ +251944032449
Music: Take It
Musician: LiQWYD
URL: / liqwyd
.
Music: Journey 02
URL: InShot

Пікірлер: 404
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
♦️ቀሲል ለኔ ባለውለታዬ ነው ቪዲዮ ላይ እንዳሳየዋችው ሞክሩት በጣም ቆንጆ ነው ። 🚨የዛሬውን የምስራች እንደወደዳችሁት እገምታለው 🥰 ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ፣የቁሳቁስ አድራሻ ከዚህ ፅሁፍ በታች ታገኙታላችሁ ፣ ይሄ እድል እንዳያመልጣቹ 💯 Qusil powder || ቀሲል ፓውደር www.amazon.com/dp/B07CJMYL74/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_050SG6NFZ9DT3TS6FDGG 🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል። 🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ። እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል። 🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ። 🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ። 🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ። 🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ። 📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች 🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya 🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA የ Instagram channel instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88& instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88& Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus Website. Qusaqus.com ስልክ +251944032449
@እሙአብድሮህማን-ከ9ዘ
@እሙአብድሮህማን-ከ9ዘ 3 жыл бұрын
የኔ ዉድእኔ አረብአገርነዉያለሁት ግንእደትእደምታዘዝአላቅበትም እደአማዞን ከሆነ
@yoditgebermariam8270
@yoditgebermariam8270 3 жыл бұрын
ሰላም Thanks ግን Qusil Amazon ላይ አለ?
@etumechal3081
@etumechal3081 3 жыл бұрын
Congratulations konjo
@etumechal3081
@etumechal3081 3 жыл бұрын
Keser mendenew?
@mariyameyebakale9488
@mariyameyebakale9488 3 жыл бұрын
Dubia lalane..amazon liye enagenalene
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 3 жыл бұрын
ቀስል ወይም የቁርቁራ ቅጠል ጥቅሙ በቁርዓን ተገልጿል አገራችን ቁርቁራ ሞልቷል ግን አንጠቀምበትም እኛ ኢትዮጵያዊያን በጣም ሰነፎች ነን እናውቃለን እናወራለን ግን አንሰራውም ለማንኛውም ውዷ እህታችን ስላሳየሺን ከልብ እናመሰግናለን እኔ ስለምጠቀመው ጥቅሙን አውቀዋለሁ እንደውም ለፀጉሬም እጠቀመዋለሁ ለምሳሌ ሶስት የሾርባ ማንኪያ ሄና ካደረግሽ አንድ የሾርባ ማንኪያ ቅስል ታደርጊያለሽ አንድላይ በመቀላቀል የምትፈልጊውን አድርገሽ መቀባት ትችያለሽ ለፀጉር ከሄና ጋር ቀላቅሎ መጠቀም አሪፍ ነው አረቦች በጣም ይጠቀሙታል በአረበኛ ሲድር ይባላል سدر
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 2 жыл бұрын
አረ ቀስል ምነበር እኔ ሂና ይሆን እያልኩኝ ነበር ??
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
@@rahmetmurad1559 ቀስል ማለት በአረበኛ ስድር /سدر ነዉ በአገራችን የቁርቁራ ቅጠል ነዉ
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 2 жыл бұрын
@@Habeshaknitting እሺ ሽኩረን ስለመለስሽልኝ
@بيتحسين-ح7ث
@بيتحسين-ح7ث 2 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ የኔ እህት 💪🇪🇹👈❤
@zd5125
@zd5125 Жыл бұрын
ቀሲስያላቹት ቁረቁራውነው ውዴ በናትሺ ንገሪኝ
@barokmickiyas2734
@barokmickiyas2734 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ስለ ቀሲል ለምንድነው የማይሰሩት ብዬ ሁሌም እናገራለሁ የመጀመሪያዋ ሴት ነሽ ብራቮ በጣም የምወደው ነው።ለፊት ብቻ ሳይሆን በትግራይ እና በኤርትራውያን ሴቶች ለፀጉር ይጠቀሙታል።
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እውነት አላውቅም ነበር ይሄንን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 3 жыл бұрын
@@user-vo1cm4bv7q ሲድር سدر
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 3 жыл бұрын
@@zemenawit የቁርቁራ ቅጠል ማለት ነው
@user-zy3od6kf3e
@user-zy3od6kf3e 3 жыл бұрын
ብትግርኛባ ንገርኒ ታይ ማለት እዩ ቀሲል
@barokmickiyas2734
@barokmickiyas2734 3 жыл бұрын
@@user-zy3od6kf3e ቖጽሊ ናይ ጋባ ኢዩ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ቃልዬ እውነት ነው ዛሬ ቁሳቁስን ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመሰግናለን ለብዙ ሰው ጠቀሜታ ስላለው ውህዶቹንም በጣም ነው የወደድኩት በቀላሉ በቤታችን የምናገኘው ነገሮች ስለሆኑ እንጠቀመዋለን👌👌ሼር❤️🙏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo ❤for your support eshi 🥰🥰
@akrammohamed2426
@akrammohamed2426 3 жыл бұрын
In Somalia even men's use qusil love from somalia 🇸🇴❣🇪🇹
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ደስ ብሎናል 😍 ስለዉህዱም እናመሰግናለን 💯😍 ግን ትክክለኛው ስሙ Qasil ነዉ አይደል? ከአማዞን ለሚገዙ 👌 ( Qusil ) ነው የተፃፈው የአንቺ የሚለዉ?? 😍😍😍
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ ውድ ልክ ነሽ ግን የእስፔሊንግ ችግር ነው አንዳንድ ሰዎች እንደዛ ይሉታል እሺ
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
እሺ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ 😍😍😍
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 3 жыл бұрын
ምስር ብይ ሆዴ! እኔ ግን ከዚህ በፊት ምንም ሳልቀላቅል ተጠቅሜ ፊቴን አድርቆብኛል! ስለቁሳቁስ የነገርሽን የምስራች ደስ ይላል እናመሰግናለን!
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Try my recipe eshi yene konjo ❤
@amirabukar2913
@amirabukar2913 3 жыл бұрын
I’m Somali boy and I use Qasil/Qusil it’s natural 🤩
@fasika123
@fasika123 3 жыл бұрын
From back home or on Amazon?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you ❤😊
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 3 жыл бұрын
ሰላም ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ባለሽበት የልኡል እግዚአብሔር ሰላም ብዝት ትርፍርፍፍፍ ይበልልሽ ውዴ በርቺ በጣም አሪፍ ነገሮች ነው የምታሳይን እኔ ግን ይቅርታና አረብ ሀገር ነው ያለህ እና ቀሲል ከየት አገኛለሁ በእንግሊዝኛ ስ ስሙ ምንድነው ኢትዮጵያ እኮ የአሁን ቀሲል እንደድሮ አይደለም የሆነ ነገር እየደባለቁ ነው አሁን የሚሸጡት ይላሉ እኔ እንኳን ኢትዮጵያ ም እያለሁ አንድም ቀን ተቀብቼው አላውቅም ስሙንና ዝናውን ብቻ ነው የማውቀው ሌላ መጥፎ ነገር እየደባቁ ይሸጣሉ ስለሚባል እፈራለሁ አሁን እንዲ የአረብ ሀገር የፀሀይ ሀሩሩር የንፋስ እሳተጎሞራ እየተፈራረቀ ሁለትና 3 አይነት ፊት ሊሆን አይ እስቲ ይሁን ዋናው ጤና ነው ተመስገን እና ቃል ኦርጅናሉ የቀሲል ዱቄት የት አገኛለሁ ውዴ አመሰግናለሁ ልኡል እግዚአብሔር ጤና ሰላም በደስታ ይስጥሽ ውዴ
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 3 жыл бұрын
ዋውውውው ቃልዬ ፍቅር አንች ምርጥ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርችልን ግን በካርድ ብቻ ነው መግዛት የምንችለው ኢትዮጵያ ስንገባ ይህንን በደንብ አስረጅን ምክንያቱም ባለንበት ስፍራ አሁን አማዞን ስንጠቀም ካሽ መክፈል ስለምንችል ይሄን ኢትዮጵያ ስንገባ እንችላለን ወይስ በካርድ ብቻ ነው አብራሪልን ከይቅርታ ጋር ❤❤❤❤❤❤?
@nabechannel1921
@nabechannel1921 3 жыл бұрын
ስታምሪ የኔ ስማርት ጀግና ገና ብዙ ሳክሰስ ነዉ የምትደርሺ ሁሉ ነገርሽ ዉድድድድድድድ እንካን ደስ ያለሽ ደስስስስስስስ ብሎኛል የኛ ሴቶች ሁሉ ጎበዝ ሁነዉ እንዳያቸዉ እመኛለሁ የምወድሽ በርቺልኝ🙏🙏🙏🙏💕💕💕🌷🌷🌷ገና ብዙ ካነቺ አእማራለሁ
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
ምስር ወጥ ብዪ በጣም ደስ ብሎኛል አማዞንን በየቤታችን ስላስገባሽልን በጣም የምፈልገው ነገር ነው ነገር ግን አ.አ ብቻ ነው የሚሰራው እንዳትሉን ዋ ዋ የኔ ውድ ለዩቲዩብ ትልቅ ምስጋና በእውነት ከልቤ አንቺን ሌሎችንም መልካም እህቶች ጓደኞች አማካሪዋች ስለሰጠን ። ሁሌም ከመልካምነትሽ አትጉደይ እንደሁሌውም ውድድድድድ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
መውዲዬ የኔ ውድ ደውለሽ አናግሪያቸው እሺ
@merytube9234
@merytube9234 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ቃል አንመሰግናለን የኔ ልዩ ♥️♥️♥️
@ritatube-5809
@ritatube-5809 3 жыл бұрын
ዋው ቃልዬ በጣም ቆንጆ ነው ሁሌም ልዩ ነገር ነው የምታቀርቢው I am proud of you yene konjo ❤
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🥰🥰
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
ማሪ እኔ ሶማሌ ነኝ ገላዬን ሁሉ እቀባለዉ በጣም ቆጆነዉ ትክክል 👍👈
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene konjo ❤thank you
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
አረብ አገር ስሙ ምንድነው እሚባለው እህቴ
@tewodrosgetaneh5643
@tewodrosgetaneh5643 2 жыл бұрын
በናትሽ ላኪልኝ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ነኝ
@genisfamily1272
@genisfamily1272 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አሪፍ ነገር ነዉ ለቤተሰቦቻችን መላክ ስንፈልግ እኔ ደስ ብሎኛል ስለተጀመረ እንዲሁም የቀስሩም አጠቃቀሙ ወድጀዋለዉ እጠቀምበታለዉ አመሰግናለዉ
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 3 жыл бұрын
በጣም አሪፋ ነው ቀሲር እኔ ከእርድና ማር ጋር እቀባለው ግን አንቺ እንደሰራሽው ተቀብቼ አላቅም ነበር ዛሬ ሞክሬው ከክሊንዘሩ ከእስክራፑ ከማስኩ በጣም ልዬ ነው ፌት ያለሰልሳል በጣም አመሰግናለው
@فصبرٌجميل-ث7ه
@فصبرٌجميل-ث7ه 3 жыл бұрын
የት ነው ሚገኘው
@selambelete1778
@selambelete1778 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቃልዬ ሀገር ቤትም በአማዞን የምንፈልገውን እንደውጪው ማዘዝ ከቻልን ደስ የሚል ዜና ነው
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 3 жыл бұрын
Thank you so much I did it it’s amazing my face looks so smooth and bright bless you Kongo 🌺🌹🌹
@Martha71
@Martha71 Жыл бұрын
ሰላም ቃልዬ ቄስል ኦርደር ለማድረግ በእንግሊዘኛ ስሙን ንገሪኝ please 🙏
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
ምስር ብይ ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ ሁሌም አዲስ ነገር ነው የምታሳይን እናመሰግናለን ቃልዬ💝💝💝
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
ስጋ ወጥ ብይ ምስሩን ለኔ ተይልኝ 😄😄 ቃልዬ እንኳን አብሮ ደስ አለን የኔ መልካም የኔ ቆንጆ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አረ እኔ ምስር ወጥ በጣም እወዳለው😁🥰🥰
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
@@zemenawit እኔም ስለምወድኮ ነው በቃ ይስጥሻል ማሬ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
እረ ቃልዬ ሼም አታሲዠን የእውነት ያለዛሬ አላውቅም ቀሲል የሚባለውን አዲስ ነገር ስላሳወቅሽኝ በጣም አመሰግናለሁ ሌላው መግዛት ፈልገው እድሉን ላላገኙት ሰዎች ይህንን ስራ በመጀመርሽ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ ኮመንት አንብቤያለሁ እንዴት ማገኝት እንደሚችሉ ሲጠይቁሽ . I’m so proud of you Good job. 👍👍👍👏👏👏👏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አዎ የኔ ውድ አማዞን ላይ አለ እሺ ፣ ሌላ ቪዲዮ ምን እንደሆነ እና ከየት እንደሚያገኙት እሰራለው እሺ www.amazon.com/dp/B07CJMYL74/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_0QQGD5G7S4ES6784JYM7
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
@@zemenawit I would love too and I can wait to listening it. Thank you beautiful 😘🥰😍
@tatibekele114
@tatibekele114 3 жыл бұрын
እንኮን ደስ አለሽ ምን ማለት ነው ቀሲር አማዦን ላይ አለ ስሙን በትክክል ፃፊው አመሰግናለእ
@kedestmengestab597
@kedestmengestab597 3 жыл бұрын
ምስር ብይ ደስ ይላል ንፁ ቀሲል ከየት ማግኘት እችላለው ቃልዬ የምኖረው uk ነው።
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ እማዞን ላይ አለ እሺ www.amazon.com/dp/B07CJMYL74/ref=cm_sw_r_cp_apa_glt_fabc_050SG6NFZ9DT3TS6FDGG
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እንዴት መገበያየት እንዳለብን ሙሉ መረጃ ስለቁሳቁስ ፕሮግራም ያዢ እና አስረጂን 😘😘😘😘😘
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene fikir ❤♥
@TeTe-hq2gl
@TeTe-hq2gl 3 жыл бұрын
@@zemenawit በጣም ነው የማመስግንሽ የኔ መልካም አብሶ በኦላይን ክፍያ መፈፀም የማንችል ስዎች ያመቻቸሽልን መንገድ በጣም መልካም ነገር ነው ደግሜ ደጋግሜ አመስግንሻለው መልካም ነገር ካንቺ አይራቅ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 3 жыл бұрын
ቃልየ ዛሬ በጣም ፏዋ ብልሻል ጸጉርሽ በጣም ያምራል ዋው እንኳን ደስ አለሽ እንቺ ደስ ሲልሽ እኛም ደስ ይለናል ይመችሽ የኔ ቆንጆ ያመጣሽል ውህድ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን ተባረኪልኝ ጎበዝ በርቺ ❤️🙏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እሺ የኔ እናት አሜን አሜን
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 2 жыл бұрын
@@zemenawit ማር ቀን በቀን ይጎዳል ወይንስ ይቻላል
@netsanetgemechumichael9382
@netsanetgemechumichael9382 3 жыл бұрын
ቃል በጣም እናመሰግናለን አማዞን ላይ እንዴት እንደምንገባይ ብታሳይን
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 3 жыл бұрын
I was trying and super good. I appreciate You beautiful 👍
@selamhaile2487
@selamhaile2487 3 жыл бұрын
What is ቀሲር please can you tell me in English thanks
@romanmengesha7290
@romanmengesha7290 3 жыл бұрын
Thanks for sharing! Where do you buy kesere if you leave USA.
@amentube6496
@amentube6496 3 жыл бұрын
እንካን ደስ አለሽ ቃልየ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው የነገርሽን እናመሰግናለን ውህዱም ፋ አድርጎሻል እሞክረዋለሁ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰
@Ababacolongo
@Ababacolongo 3 жыл бұрын
ቃልዬ ዛሬ ደግሞ እንዴት አምሮብሻል
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
እውነት የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@sumayaahmed3638
@sumayaahmed3638 3 жыл бұрын
we use this qasil thanks dear 🇸🇴🇸🇴🇸🇴
@ethioabytube-3602
@ethioabytube-3602 3 жыл бұрын
ቃልዪ ያንችም ፊት የሶማሌ ሴት ፊት መሥሏል እና amazon ደሞ በጣም አሪፍ ነገር ነው እናመሠግንሻለን
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 3 жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቀንጆ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you 😊🙏
@Pictureperfect30
@Pictureperfect30 3 жыл бұрын
Nice share thanks a lot for taking your time to share your experience with us
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 3 жыл бұрын
Thank u የኔ ቆንጆ ከነ link ሰልመታስከምተለን አናምሰኛለን ❤❤❤🙏🙏🙏
@fetleabate2733
@fetleabate2733 3 жыл бұрын
ውዴ ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሽን ፡ቁሳቁሶች ምን ያክል እውነት ነው ብዩ ነበር አንቺ ካለሽበት ደስ ይላል እንግዲህ የምንፈልገው እቃ እናገኛለን ቃል፡ተባረኪ፡
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ካምፓኒ ነው የኔ ውድ ተጠቀሚበት
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 3 жыл бұрын
ቃልዬ እናመሰግናለን ማሬ 🥰
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
@ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 3 жыл бұрын
ስንት ጊዜ መጠቀም ይቻላል በሳምንት ?
@tihgetadese6134
@tihgetadese6134 3 жыл бұрын
እህቴ. በጣም. አመሰግንሻለው
@zewdinash1587
@zewdinash1587 3 жыл бұрын
ቃልዬ ዋዉ እናመሠግናለን
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው። እናመሰግናለን❤🙏
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@beenebettube5074
@beenebettube5074 3 жыл бұрын
ሰላም ቃልዬ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ ወድጀዋለው❤
@eskedartamru1696
@eskedartamru1696 3 жыл бұрын
ዘመንዬ ሞክሬው በጣም ወድጄዋለሁ ግን በምን ያህል ጊዜ ውስጥ ነው መጠቀም ያለብኝ
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 3 жыл бұрын
Good job my sister. This is huge success. Thank you.
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ለሁላችንም ነው
@liduofficial6305
@liduofficial6305 3 жыл бұрын
Thanks kaleye endagatami kesil ka jijiga metolgne nabr atekakemun more kanchi ayewe🙏🙏
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
ጸጉርሽ እኮ ልዩ ነው የፈለገ ቢሆን የኛ ጸጉር እንደዚህ አይለስልስም የሀረብ ጸጉር ነው የሚመስለው
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you so much yene konjo ❤😘
@ከችግርበዃላምቾትአለ
@ከችግርበዃላምቾትአለ 3 жыл бұрын
የራሷ ነው ?መሻአላህ
@kelem-ethiopianfood
@kelem-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ምስር ብይ ቃልዬ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ 😍😍በጣም አሪፍ ውህድ ነው ቀሲል ሞክሬው አላቅም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ፏ ነው ያረገሽ💖💖💖ሼር
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you kelemyee yene fikir 🥰🙏
@mimikelley6824
@mimikelley6824 3 жыл бұрын
May Allah bless you for sharing with us
@hiwotmekonin7113
@hiwotmekonin7113 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ታድያ ለዚማ የምን ምስር ብይ አልልሽም እደዉ ዱለት ብልኝ ዉዴ😂😂 በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን🙏🙏 ቃልዬ አቺን ምናገኝበት ቴሌግራም ወይም ዋሳፕ የለሽም ማሬ ብኖረን አችን ለማዉራት ይቀለን ነበር?
@muluworkmesfin2763
@muluworkmesfin2763 Жыл бұрын
የኔ ውድ እንዴት ከርመሻል በጣም እናመሰግናለን ግን ዋጋው እና መላኪያው ከእኛ አገር ጋር የሚመጣጠን ይመስልሻል ወይ ስላልገባኝ ነው ውዴ
@ሀበሻሚድያ-ሰ7ጠ
@ሀበሻሚድያ-ሰ7ጠ 3 жыл бұрын
ኮሜንት ባልሠጥም የዘውብር ተከታታይሽ ነኝ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እሺ የኔ ውድ
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 3 жыл бұрын
ምስር ብይ መልካም ሰው ነሽ የሚያውቁትን ማሳመቅ መልካምነት ነው ቃልዬ በርችልኝ ንፁ የሆነው የት ይገኛል ብዬ ስፈልግ ነበር ቃልዬ መልካም ስራ የምትደሰችበት ይሆንልሽ ዘንድ ከልቤ ተመኘሁልሽ መልካም ስራ እውነት ትልቅ ነገር ነው በርችልኝ 💕
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ቤትዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ🥰🥰🥰
@azizainternational9719
@azizainternational9719 3 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣሽልን ቃልየ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🥰🥰
@zemzemyesuf5577
@zemzemyesuf5577 3 жыл бұрын
Thay deliver gonder to
@lilya5122
@lilya5122 3 жыл бұрын
Hi beautiful , u are full so talented. I am amazed the way u explain very clear and easy I almost try most of it thank you 🙏 so much I pray. God give u more knowledge 👍👍❤️❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Amen amen yene konjo ❤thank you so much ❤
@aishad109
@aishad109 3 жыл бұрын
Yene konjo enamesginalen ine. Fite tukur netebitam betam. Alew diro minm alneberewim mefite kalesh kal
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
ሰን እስክሪን ተጠቀሚ እና ደግሞ ቫይታሚን ሲ ጥሩ ነው የኔ ውድ
@hanahaile596
@hanahaile596 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው 🤗😍
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🥰🥰
@frewyniembaie9965
@frewyniembaie9965 3 жыл бұрын
Kalye btam Kojo sranew Anem yefit astim Felgiye alehu yeswa Sm tsafln Thanks
@Yasmintube1131
@Yasmintube1131 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ በጣም አሪፍ ነው
@selamgh3379
@selamgh3379 3 жыл бұрын
thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@eg9154
@eg9154 3 жыл бұрын
Qusil yet magegnet echelalehu? Yemetawku kalachehu recommend adergugn please
@elsidagi9080
@elsidagi9080 3 жыл бұрын
Yen wudi ebaki fita tabalbsha men letakame bemajamery bugur nabarbegn keza eyetaf tabasa hunabegn ebakishi yehuna nagar bayegn...😍
@meharitesahlezghi4437
@meharitesahlezghi4437 3 жыл бұрын
Pls for eye bags treatment give us advice
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Eshi I will my dear
@bissrattaye817
@bissrattaye817 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ለእህቴ መላክ እፈልጋለው
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ውድ እህታችን ! ቀሲር ምንድ ነው ? የት ነው የሚገኘው ?
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@genetbaraki200
@genetbaraki200 3 жыл бұрын
እንዳት ነሽ ቃልዬ ተባረኪ ሰላምሽ ይብዛ!!! ቀስል የት እናገኛለን ከኢትዮጵያ ውጪ ማለቴ ነው። ቁሳቁስን በሚገባ እንጠቀምበታለሁ 🙏🙏
@rozadamtie4019
@rozadamtie4019 3 жыл бұрын
Hi zem , ጠዋት ላይ after moisture sun screen መጠቀም ይቻላል ??ወይስ ሰን ስክሪን ብቻ ይበቃል??
@zeinabaden7149
@zeinabaden7149 2 жыл бұрын
Translate for us some of us don't understand your language and I always watch your videos
@genetzeray7138
@genetzeray7138 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 ውዴ ቀሲር እንዴት አገኛለው ንፁህ ሂና እባክሽ ውዴ 🙏🙏🙏
@faadumojaamac1034
@faadumojaamac1034 3 жыл бұрын
please write English subtitles
@rachelbalcha8832
@rachelbalcha8832 3 жыл бұрын
Great news , Thank you for all your information . God bless you❤️❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ውድ
@nafibabiruh610
@nafibabiruh610 3 жыл бұрын
የፊትሽ ታይፕ ምድነዉ ዉዴ የኔ ደረቅ እና ሴንስቲቭ ነዉ እናም ብጉር ያጠቃኛል በተለይ ጠባሳዉ ምርር አርጎኛል እስኪ በናትሽ ጥሩ ሲረፕ እና ክሊንሰር ንገሪኝ ፕሊስ🙏
@ZiniTube
@ZiniTube 3 жыл бұрын
ቃሊ የኔ አበባ እስኪ ሞክረዋለሁ አበባ ለመምሰል💐💐💐 good news for ያገሬ ልጆች:: is it a new company?
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you ziniyee ❤ no its not new my dear they have a lots of customers already
@laelnaam7539
@laelnaam7539 3 жыл бұрын
Thank you yene konjo for everything 💝💝💝
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
Thank you my dear 😘❤
@amen593
@amen593 Жыл бұрын
Thank you for sharing us! Where do we get the Quisil? Which kind of quisil and where do we get?
@FeruzM-zd1ri
@FeruzM-zd1ri Жыл бұрын
Somali market
@amchewa9683
@amchewa9683 Жыл бұрын
መጀመርያ የተጠቅምሽው የትኛውን ነው ግራ አጋባሽን
@faizaabdella1575
@faizaabdella1575 3 жыл бұрын
Betam des yelal 💕💕💕 thank you for information gobez berche sistu
@Ababacolongo
@Ababacolongo 3 жыл бұрын
ቃልዬ ፀጉርሽ የሚያብረቀርቀው ምን ተቀብተሽ ነው የኔ ቆንጆ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
የፀጉር ፓልሸር ነው የኔ ውድ
@Ababacolongo
@Ababacolongo 3 жыл бұрын
@@zemenawit እሺ ቃልዬ ስለመለሽልኝ አመሰግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏
@nigistthilaun5935
@nigistthilaun5935 3 жыл бұрын
What is quasir ?
@mohammadnajjar689
@mohammadnajjar689 Ай бұрын
እሰይ እንካን ደስ አለሽ
@tigestalemu2425
@tigestalemu2425 3 жыл бұрын
ምርጥ ነው የኔ ቆንጆ
@nigistthilaun5935
@nigistthilaun5935 3 жыл бұрын
ቀሲር ምንድነው ?
@getebekele8167
@getebekele8167 3 жыл бұрын
Beautiful! Where can we find ‘Kesil’?
@iqramohammed_
@iqramohammed_ 2 жыл бұрын
they sell qasil at local somali shops usually☺
@tub9380
@tub9380 3 жыл бұрын
ቀሲር ምንድነው በትግርኛ ወይ ባረብኛ ንገሩኝ
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
Very useful information ❤️❤️
@mary1475
@mary1475 5 ай бұрын
ነጩ ዱቀት ምንድነው sis?
@henokadmasu5671
@henokadmasu5671 2 жыл бұрын
ቃልዬ ሰላም ሰላም እኔ አዲስ ነኝ 3 ንም ነው እምንጠቀመው ወይስ የትኛውን ???
@bestebeste7534
@bestebeste7534 3 жыл бұрын
እነመሠግነለን የሀገሬ ልጅ እበከቹ ቀሲል በአረብኛ ምን ይበለል እሥኪ የምተዉቁ
@neimayedirelij1063
@neimayedirelij1063 3 жыл бұрын
በአረብኛ #ስድር ይባላል
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 2 жыл бұрын
@@neimayedirelij1063 አመሰግናለሁ
@lidiasolomon2156
@lidiasolomon2156 3 жыл бұрын
Kaleye thanks gene Addis Abeba lalu becha new weyes lekefelehugereme chemere new?
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Ай бұрын
Thank you Kalye
@titititi1724
@titititi1724 2 жыл бұрын
ለወዛም ፍት ይሆናል ቃልዮ
@chuchusebsibe3669
@chuchusebsibe3669 2 жыл бұрын
ሰላም፡ቃልኪዳን፡ቀሲል፡ከየት፡ማግኘት፡ይቻላል
@edenberaki8070
@edenberaki8070 2 жыл бұрын
ቃልየ እንዴት ነው የሚደረገን እባክሽ
@Tube-gb4ey
@Tube-gb4ey 11 ай бұрын
ማሻአላህ ፀጉርሽ ሢያምር
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
Watching
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርች
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ ሁሌ ነው የምከታተልሽ ❤️
@sumeya-endris
@sumeya-endris 3 жыл бұрын
ዘመናዊትን የምወድ እስኪ ዴንሩኝ
@zemenawit
@zemenawit 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰
ቤተሰቦችሽ ሲሰሙ ምን አሉ  እናቴ ናት ፀጉሬን የሰራችኝ
18:05
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 34 М.
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 48 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 48 МЛН