''ሳላገባሽማ አልዘምትም" ልዩ የአድዋ ሽለላና ፉከራ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 52,365

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​ # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV​

Пікірлер: 221
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 4 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ምን ደስ የሚል ነገር አለ። ወጣቱ ለሀገሩ እነዲህ ሀላፊነትን ሲጀምር። ደስ ባለኝ አበሬአችሁ ብሆን ሸነጠኝ እኮ.......!!! ግብፅ ትቀዝናለች የእኛን እንዲህ መሆን ስታይ EBS⭐⭐⭐⭐⭐
@selamtessema8329
@selamtessema8329 3 жыл бұрын
በጣም ያማል ድሮስ ኢትዮጵያ የሚስራ እና ታሪኩን ለማሳወቅ ደፋ ቀና ለሚል መች ታኖሩእና ወንድሜ ነብስን በአፀደ ገነት ጎን ይኑርልን በጣም ያሳዝናል 😭😭
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እየነዘረኝ ነው የጨረስኩት በኛ ትውልድ እንዲህ ከነዘረኝ በነ ሚኒሊክ ቢሆንስ ነፍሴ ልትወጣ ክብር ላባቶቻችን ምርጧን ኢትዮጵያ እንድናይ ላረጉን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤👌👌
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 3 жыл бұрын
የኔ ጌታእግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑራው አይ 😥😥😥😥😥😥😥😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ እድመቹን ያሳጥራው እሄን ልጅ የባላቹት አራማኔዎች 😢😢
@እሙያርሴማልጅ-ጰ1ቨ
@እሙያርሴማልጅ-ጰ1ቨ 3 жыл бұрын
ቴድየ የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በገነት ያኑርልህ መልካም ወድማችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@radeatterouma4342
@radeatterouma4342 3 жыл бұрын
በሂወቴ እንደዚህ አዝኜ አላዉቅም ሙሽራዉን ወሰዱብን የእኔ ጀግና ቴዶ ነብስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን😭😭😭😭😭😭
@ethiolove3050
@ethiolove3050 4 жыл бұрын
ሚኒሊክ ጥቁር ሰው የአፍሪካ ኩራት💚💛❤💪
@ethio4421
@ethio4421 4 жыл бұрын
Ewnet new!! Ye Tikur Nigus!
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 3 жыл бұрын
ቴድየ ነፍስህን ከደጋጎች ቅዱሳን ጋር ያሳርፍልን 😭😭😭😭
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
ቴድዬ የኔ ምን ልሁንልህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ልቤን ሰበርከው ዋይ ዋይ ዋይ 😢😢😢😢😢
@missyoumyfamilly5415
@missyoumyfamilly5415 3 жыл бұрын
ቴድየ ነፍስክን ይማረው የቁርጥ ቀን ልጅ 💔💔💔💔😭😭😭😭
@mesiketema4950
@mesiketema4950 3 жыл бұрын
ቴዱዬ የኔ ጌታ በሉህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@mekditube1589
@mekditube1589 3 жыл бұрын
😢😢😢😢
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ
@የስልጤልጅአትኳታሀገሬ 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔
@hanaanely4849
@hanaanely4849 3 жыл бұрын
ቴዲዬ የኔ መልካም ሰው ምግዜም ገልባችን አትወጣም ነብስህን ይማርልን
@kng4900
@kng4900 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ግሩም ነው
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን 🙏😘 🇨🇬 ውዴ ወርቄ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጅ እንኳን ለአድዋ ድል በዓል አደረሰን ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን😘🇨🇬🙏. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
GOD BLESS YOU
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
Enameseginalen Egiziabihar yitebikachihu💝
@tube7667
@tube7667 3 жыл бұрын
የኔ አባቴ ቴድየ በሉህ ምን ላርግ ተቃጠልኩኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 3 жыл бұрын
Betam yaznal yeney mushira 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zainasied615
@zainasied615 3 жыл бұрын
በጣም እደሬየ አልቅሸየ አላውቅም ኡፍፍፍ😭😭😭😭😭
@adiyemichalelije2241
@adiyemichalelije2241 4 жыл бұрын
አድዋ ውብ የሆነ አብረቅራቂ የሚኮራ የደም ቀለም ለዘላለም የሚበራ ደምቆ አጌጦ በደም ቀለም የተፃፈ ዛሬም ያለ በዘመን ብዛት ያልታጠፈ በአለም ታሪክ የገነነ ቸል ተብሎ ያልታለፈ ሁሌም አዲስ ያልተበ ያልነጠፈ የማያረጅ የማይረሳ የጥቁር ድል የነጭ አፍረት አድዋ ዛሬም የኛ ኩራት በጊዜ ብዛት የማይጠወልግ የደም ቀለም የሚበራ ከኛም አልፎ መላ ጥቁርን የሚኮራ ያባቶቼ ያጥንት ክስካሽ የደማቸው ዋጋ ፍሳሽ ለሀገር የተከፈለ የሒወት ግብር ለነፃነት የተሰዋ ጀግኖች በወኑ ኩት ያሉበት የቀመሱት የሞት ፅዋ አንችን ማን ይረሳል አድዋ ጥቁር በነፃነቱ ሲዘክርሽ ነጭ በውርደቱ ሲስታውስሽ እኛ ድላችን ብለን ስናከብርሽ ዜመኛው ሲዜምልሽ ባለቅኔው ሲቀኝልሽ ብዕረኛው ሲፅፍልሽ ምን ትዬ ነበር አድዋ እንደሰው አንደበት ቢለግስሽ ልቦና ኖሮሽ ቢሆን እስኪ ምን ነበር የሚሰማሽ አድዋ ትዝታሽ ሲነገር በኩራት ሲወሳ የጦር መሪው ንጉስ ሚኒሊክ ሲነሳ በእናቱ ምሎ በማርያም ቃል የገባ ጦር ያሰለፈ በአድዋ ተራራ በድል አንባ ለኛ ነፃነት አልፎም ለሌሎች ኩራት ከዛሪ በፊት የተገኘ ዛሬን ቀድሞ እኩልነትን አፅንቶ አልሞ እራሱን በእናት አምሳል እምዬ ብሎ ሰይሞ ወጣ ወደ ተራራው አስከትሎ ታቦታትን በወኔ ድል ሊመታ ከፍቶ የመጣን ነጭ ጥላቱን ገና ከጎኑ ባትኖር ሴቲቱ ባትገኝ ኖሮ ጣይቱ እደሚሆን ተረድቶ ሁሉም ከንቱ ጊዜን ቀድሞት ኖሮ ዛሬ ላይ ሆኖ አስቦ ሴቲቱን አደረጋት የጦር መሪ ስልት እድታሲዝ ከጉኑ ሆና አማካሪ በጥቁር መልኩ አስፈሪነቱን ተላብሶ ግርማ ሞገሱ ላይ ደርቦ ካባ ነጩን ጥላት ሊመታ አድዋ ላይ ከተመ ከድል አባ ዘራፍ ብሎ ተነሳ ስል ጎራዴውን መዞ ካፎቱ መግቢያ ጨነቀው ፈሽሽትም ንቆት የነበረው ጥላቱን ጥቁር ነው ብለው የናቁት በጎራዴው በስለቱ ተወክተው አድዋላይ ወደቁ በሀበሻ ድል ተደርገው ጣሊያንዎች አለቁ መላ ጥቁሮች ባግራሞት ተደነቁ በነፃነታቸው ፈነደቁ ይሔን ታሪክ ሲሰሙ ቀኝ ተያዦች ተጨነቁ አዲስ ብስራት ተሰማ ከሀገረ ኢትዮጵያ ነጭ ሽንፈቱን ካመነበት ከድሉ አጥቢያ በቀለም በዘር በቁጥርነት መጨቆን አከተመ የመላው ህዝብ እኩልነት በመላው አለም ለመለመ
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 жыл бұрын
ገዳዮችህ ሀገር የሚጠሉ የሀገርን አንድነት የማይፈልጉ ጠባብ ብሄርተኞች እናም የብሄር ፖለቲካ አራማጆች ናቸው ግፈኞች ገዳዮች የእርሱ ሀሳብና ግብ እርሱን ስለ ገደላቹ መቼም አይቆምም💚💛💝💪 ቴዲ ነብስህ በሰላም💙 ትረፍ💙🙏
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ
@የአርበኛውዘሜአድናቂነኝ 3 жыл бұрын
ቴዲየ የኛ ጀግና ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ ሙሽራችንን ቀሙን የሠው ጅቦች😢😥😢😥😢😥😢😥💔💔💔💔💔😥😥😥😥
@burtey6105
@burtey6105 3 жыл бұрын
ቴድዬ ኢቤስ ናቸው ያስገደሉክ እዚክ አውጥተው አስገደሉህ ወንድሜ ነብስህን በዓፀገነት ያኑርልን
@almhabacll5740
@almhabacll5740 3 жыл бұрын
ቴዳዬ ነፍስ ይማር 😥😥😥😥😥😥😥
@mindabeletshiachew5652
@mindabeletshiachew5652 3 жыл бұрын
ወይ በልህ ተበላህ ወንድሜ እግዚአብሔር ነብስ ይማረው ሌላ ምን እቃም እለን
@ስውነትየተዋህዶልጂ
@ስውነትየተዋህዶልጂ 3 жыл бұрын
የኔ ኩሩ እግዚአብሔር ነፍሥህን በገነት ያኑርው በሉህ ጨካኞች
@zahraz838
@zahraz838 3 жыл бұрын
ቴዲየ የኔ ጌታ ነብስህን ይማረው😭😭😭
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 3 жыл бұрын
ቴድዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ወንድማችን 😭💔💔😭💔😭💔😭💔😭
@felieyihunlebegonew814
@felieyihunlebegonew814 3 жыл бұрын
በሉህ በአጭር አስቀሩህ ነብስ በ አጸደ ገነት ትረፍ እምዬ ኢትዮጵያ ደጋግ ልጆችስ አለቁ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 жыл бұрын
በጣም ያማል ቴድዪ አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወንድሜ ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ብዙ ታሪክ አላት ጥሩ አሳብ ነው ያመጣች ብራቦ በርቱ
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 3 жыл бұрын
ቴድ የተለየህ ጨዋ ደግ ነበርክ ግን ምን ዋጋ አለው ሀገራችን ደግ አይበረክትም መቸም አንረሳህም
@etopialove1992
@etopialove1992 3 жыл бұрын
ቴዲዬ ነብስ ይማር ወንድሜ 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
@ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 жыл бұрын
ኡፋፋፋፋፋፋ ቀጣም ያማል አንደበቱ እንዴት ያምራል ይህ የሚገደል ልጂ አልነበርም 😭😭💔
@selamlehulum4373
@selamlehulum4373 3 жыл бұрын
ወይኔ እንዲህ አይነት ከልቡ ኢትዮጵያዊ ወጣት ነው የቀጠፉት?? ገዳዬች እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈላችሁ !!! የሰው ደም ጠጥታችሁ መቼም በሰላም ቆማችሁ እንደሰው አትሄዱም!!!
@hayemanotlakew2084
@hayemanotlakew2084 4 жыл бұрын
Thanks ebs tev 😍😍👍
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 жыл бұрын
Forever grateful For their sacrifices May God bless their souls !!
@haymiwt4453
@haymiwt4453 3 жыл бұрын
ነፍስህ በገነት ትርፍ የኔ ውድ
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 3 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ታሪክ መስራት የሚችልን ልጅ ነው ጨካኞች የነጠቁን:: ቴዲዬ በሰላም እረፍ:
@mesrathoho9117
@mesrathoho9117 3 жыл бұрын
ትናንት አይተነው ዛሬ አጣነው ቴዲዬ ነብስህን ይማረው
@kukukuku5502
@kukukuku5502 3 жыл бұрын
Egzabher Be Gentu Yikebelih 🙏🙏🙏
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 жыл бұрын
አሜን😢😢😢😥😥💔💙🙏
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ተተኪው ትውልድ በርቱ አድዋ የአንድነት አርማ
@meserettalema8774
@meserettalema8774 3 жыл бұрын
ኢትዩጲያ ለዘለለምትኑር❤❤❤❤
@semira1209
@semira1209 3 жыл бұрын
እፍፍፍ አዘኑ መራርነው ቴዲየ ያማል በጣም ሰው በላ በላህ ነፍስ ይማር
@ለአላህብለንእንዋደድ
@ለአላህብለንእንዋደድ 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ቴድዬ ጭራቆች በሉህ የኔ ጌታ ምነው ለኔ ባደረገው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@emamaethiopia3743
@emamaethiopia3743 3 жыл бұрын
ቴዲየ የኔመልካም የኔልዩ አፈሩን ገለባ ያርግልህ እኔአላምንም መቼም 😭
@buzaylove4748
@buzaylove4748 3 жыл бұрын
በሉት ባጭር አስቀሩት እኔስ ተቃጠልኩኝ ምን ልሁንልክ ቴድየ😢😢😢😢😢😢😢
@habtam3831
@habtam3831 4 жыл бұрын
ዓድዋ ሚኒሊክ ያፍሪካ ኩራት 💚💛💓💪
@ሳራ-ጀ8ወ
@ሳራ-ጀ8ወ 3 жыл бұрын
አይ የሰው ክፍቱ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ቴዲዬ ላንተ እኮ አይገባህም ነበር አንተስ ላትመለስ የለላለምህን ያዝህ ግን ለገዳዮችህ ወዮዮዮዮዮው😭😭😭😭😭😭😭
@ethio4421
@ethio4421 4 жыл бұрын
I love Fukera ena Shilela!!
@መቅደስየመቤቴልጅየመቤቴል
@መቅደስየመቤቴልጅየመቤቴል 3 жыл бұрын
ውይ ወንድሜ ቴድዬ ተቃጡልኩ በሉህ ይብላቸው የቀጅቦች ግን ለምን😭😭😭
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ ክፋት እስከ ምን ድረሰ ነው ሰው እንዴት ወንድም ወንድሙ ላይ እደዚህ አይነት አረመኔነት እስከ መቼ ኡኢኡኡኡኡ😭😭😭😭💔💔💔
@nunutube6920
@nunutube6920 3 жыл бұрын
ቴዲዬ ነፍስህን ይማርው ኡፍፍፍፍፍ የቀን ጅቦች በሉህ ሙሽራ😭😭😭😭
@goferewshifta
@goferewshifta 3 жыл бұрын
I am proud of you
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 3 жыл бұрын
ትላንት ታይቶ ዛሬ መጥፍት 😭😭😭😭😭😭 ቴዲየ ነፍስህን በገነት ያሩልን አባታችን አንተ የክርስቶስ ሙሽራ አምላክህ ጠርቶሀል
@mulatuheyi151
@mulatuheyi151 3 жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም!!!!ሀገሬ ክፋሽን አያሳየን!!!!!ዋው!!!""ኢትዮጵያዊነት ሚስጢር ነው!!!"
@lloveyoumam9119
@lloveyoumam9119 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር ውንድሜ ሌላ ምን ይባላል አይ እማማ ኢትዮጵያ😭😭😭😭😭
@destadesta8130
@destadesta8130 3 жыл бұрын
ቴዲየ አፈሩን ገለባ ያድርግልህ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ በጣም ያማል እፍፍፍፍፍ
@እማዬናፈቅሺኚ
@እማዬናፈቅሺኚ 3 жыл бұрын
ቴድዬ የኔ ሚስኪን ወድም የኔ አሳዛኘ ፀባየሠናይ አላውቅህም ግን ውድሜዋ አጀቴን በላኸው ገደሉህ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
@sadietube4069
@sadietube4069 3 жыл бұрын
ወይኔ የዚህ የልጅ ገዳዮች የስራችሁን ይስጣችሁ እኔ ምን እንደምል አላቅም በጣም ነው ያሳዘነኝ ኡፍፍፍፍ ኢትዮን የሚወድ ሰው አይቆይም
@temesgenbihonegn5809
@temesgenbihonegn5809 3 жыл бұрын
ሜሊየ በርችልን የዘመኑ ጀግኒት ነሽ!
@workefaris9447
@workefaris9447 3 жыл бұрын
ዋዉ እንዴት ደስ እንደምትሉ የአገሬ ልጆች ክፋች አያሳየኝ ኑርልኝ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👌🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@meserettalema8774
@meserettalema8774 3 жыл бұрын
መልካም ካለፍክ ብኋላ አወኩህ ነፍስ ትረፍ😭😭😭😭😭
@zawudanshwarkinehzd1963
@zawudanshwarkinehzd1963 3 жыл бұрын
በጣም ያማል አምላክ ነብስህ ይማርልን
@semirazeleke3105
@semirazeleke3105 3 жыл бұрын
Yene abat beluk mn waga alew drom ethiopian yemasadgatna yemiwedat ayiwededm ylkun egna ager yemiwededew hodamna leba new hagerun yemishetat 💚💛❤😭😭😭😭😭😭😭
@bachibachi4733
@bachibachi4733 3 жыл бұрын
ወንዲሜ ነፍስህን ይማረዉ እኔ አልቅሸ ለሞት ነዉ
@tigestmekonene6019
@tigestmekonene6019 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ይመችሽ ናፍቆት💚💛❤
@obaidabdooli9913
@obaidabdooli9913 3 жыл бұрын
Wwwwwwwaaaaaaawwwwwwuuuuuuu Batam Tamiralachuuu Nurulinii Ethopia Lijochiii 💚💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏Wwwwwaaaawwwwuuuuuu💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ሚኒሊክ 💚💛❤💪
@selambelete1778
@selambelete1778 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት ወንድሞቼ ጎበዞቺ💪💪💪💪💪
@አማራነኝ-ገ2ፐ
@አማራነኝ-ገ2ፐ 3 жыл бұрын
ነበር ግን ገደሉት
@መቅዲነኝጎንደሬዋ-ጨ9ኘ
@መቅዲነኝጎንደሬዋ-ጨ9ኘ 3 жыл бұрын
ምስኪን ገደሉህ ነብስህን ባፅደ ገነት ትኑር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤💔💔💔💔💔
@kidisthaile3763
@kidisthaile3763 3 жыл бұрын
ቴዱዬ😭😭😭😭😭😭😭
@hananacall234
@hananacall234 3 жыл бұрын
RiP fuuuuuuû😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@meskeremayele3469
@meskeremayele3469 3 жыл бұрын
የኔ ጌተ ያሳዝናል በጣም አፈሩ ይቅለልክ😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 3 жыл бұрын
🙏💔😥አሜን አፈሩ ይቅለልህ ወንድሜ😥😥😥
@t0783
@t0783 3 жыл бұрын
ቴድየ ዉይ ኡፍፍፍፍፍ 💔😭😭😭
@henokwoldegebrielgebremedi175
@henokwoldegebrielgebremedi175 3 жыл бұрын
Thank you melu
@Beba873
@Beba873 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ቴዲየ አንተን ያሳጡን በጣም ከባድ ነው😭😭😭😭😭
@nahommiku4038
@nahommiku4038 3 жыл бұрын
Because of Adawa, the king, Minilik the 2nd,we Ethiopian, we're who we are now. Free from slavery. Thank you our worrier! Even if some Oromian people don't appreciate the king for their own political propaganda. Most Ethiopian agree and salute his triumph since it is ours.🙏🙏🙏
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 жыл бұрын
Gobezoch Bertulin endezi 💚💛❤️
@namename2997
@namename2997 4 жыл бұрын
ጅግና ጥሎብኝ ደስ ይለኛል በዛላይ ስለሀገር ሲነሳ እንባዬን መቆጣጥር ነው የሚያቅተኝ
@አማራነኝ-ገ2ፐ
@አማራነኝ-ገ2ፐ 3 жыл бұрын
በሉብን ረኔስ ተቃጠልሁ ይችአገር ለጥሩሰው አኮንም የላኛውን ያሳምርልህ ነፍስህን ይማረው
@تلاواتالقرانالكريم-ف3ف
@تلاواتالقرانالكريم-ف3ف 3 жыл бұрын
ምን የሚያስገድል ስራ ሰርቶ ነው ግን???????? የገደሉትን ሰዎች ይዛችሁ ባደባባይ ካላረዳችሁ ሀዘናችን እሳቱ ከውስጣችን አይወጣም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sarasebrina3946
@sarasebrina3946 3 жыл бұрын
It's heartbreaking teddy 😓😭😭
@godislove5271
@godislove5271 3 жыл бұрын
ባየንህ በሁለት ሳምንትህ በሉብን
@tinsaefikred4080
@tinsaefikred4080 3 жыл бұрын
Wefer yalew tseyem lej beka 👏👏👏👏
@merrytube8231
@merrytube8231 3 жыл бұрын
Tedye nefsihn bgnet yanurat betammm new yaznkut eunet endsew begle alwkihm gna zare new yawkuh gn azgnalew betamm
@mekdesyajimelej9864
@mekdesyajimelej9864 3 жыл бұрын
Uffff yimali batam nafeshin ba genet yinurelin wendema 😭 😭 😭
@abayneshzewdu651
@abayneshzewdu651 3 жыл бұрын
Tedye nefishin begenet yanurln 😭😭😭
@tafachneng7449
@tafachneng7449 3 жыл бұрын
ebs tv ን ልንቃወመው ይገባል የቴዲ መገደል ebs ተጠያቂ ነው አውቀው ነው ያቀረቡት
@gsgsgsggsg1494
@gsgsgsggsg1494 3 жыл бұрын
Ewnet nw
@መሲስደተኛዋ
@መሲስደተኛዋ 3 жыл бұрын
Ufffff tedyeee endew tekatlen
@ayousheayousha9408
@ayousheayousha9408 3 жыл бұрын
ያረብብ እንኳንም ኢትዩጲያዊት ሆንኩ ኣልሃምዱሊላሂ ረቢል አለሚን ኢትዩጲያዊነት ኩራት ነው
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 3 жыл бұрын
Ethiopia lazalalam tanur l love Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤💋💋🌻🌻💙💙💙🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@lawganedrashyoutb6169
@lawganedrashyoutb6169 3 жыл бұрын
Wow jagna
@ቃልየጎንደሯቃልየጎንደሯ
@ቃልየጎንደሯቃልየጎንደሯ 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ቴዲዬ ወንድሜ ያማል
@yeenatelij4840
@yeenatelij4840 3 жыл бұрын
uffffffff tedy yanee sew akbari nebsaa yimar😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@hiwotwale7550
@hiwotwale7550 3 жыл бұрын
endew setaszen RIP teddy
@sofimisss6222
@sofimisss6222 3 жыл бұрын
አይይይ ይብላኝ እላቹ ጉዳዬች 💔💔💔
@frutibuna7355
@frutibuna7355 3 жыл бұрын
ቴዳየ አባቴ ነፍስክን ይማረው😭😭😭😭
@እናቴማርያም-ሐ8ኀ
@እናቴማርያም-ሐ8ኀ 3 жыл бұрын
ቴዴ ነፍስ ተለዉጦ የሚሰጥ ቢሆን በሰጠዉህ ነበር ዉሸቴን አይደለም እመ አምላክን እደ አላዛር ብትነሳ በሰጠዉህ ነበር ወንድሜ አተ ሁሌም ትታወሳለህ ለገዳይ ግን ወዮ ወዮ ዉዮ
@lidet8049
@lidet8049 3 жыл бұрын
Yene Miskin 😭😭😭😭
@alamdebru2482
@alamdebru2482 3 жыл бұрын
Wow
@salmrak9814
@salmrak9814 3 жыл бұрын
ቴድየ ነብሰህን ይማረዉ ባለቅሰ ባለቅሰ አልወጣልኝ አለ ወይኔ ወይኔ
@zainasied615
@zainasied615 3 жыл бұрын
ወድሜዋ😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍ
@እንደፍቃድሕወለተማርያምስ
@እንደፍቃድሕወለተማርያምስ 3 жыл бұрын
ቴዲ 😭😭😭😭😭 ኢንተርቪ ባትደረግ ይሻል ነበር መልካምነትሕ አይተው ነጠቁን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ሃዘን አየሁን የቴዲ ሞት ግን እጅግ ነው ያሳዘነኝ አላውቅም በሚዲያ ነው ያየሁት ነፍስሕ ይማርልን መልካም ሰው 😭😭😭😭😭😭
@namename2997
@namename2997 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
//በስንቱ// BESINTU "ስጋ ባዳ ነው" S3 Ep 05
29:49
ebstv worldwide
Рет қаралды 214 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН