“ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል” (ዕብ. 1:8) ሲል ምን ማለት ነው? |ጌርሳም(Protestant )Vs ፓስተር ቤኪ|

  Рет қаралды 5,655

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out

9 ай бұрын

#Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International_Fellowship
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus
Follow me on:
www.tiktok.com/@tame_apo?_t=8...
On Facebook page:
profile.php?...
Telegram:
t.me/kalu2023

Пікірлер: 35
@user-xf6rr2ro3p
@user-xf6rr2ro3p 9 ай бұрын
የሐዋርያት ትምህርት በጣም ይገርመኛል። አንድ ቀን መጠመቀ አይቀርም❤
@lelisaasmare1456
@lelisaasmare1456 9 ай бұрын
pls pure new
@Maklive7
@Maklive7 8 ай бұрын
አትዘገይ ተጠመቅ ወንድሜ!
@TashomeBayesa-mn7qj
@TashomeBayesa-mn7qj 2 ай бұрын
Wandim Barakat geta eyesus kirstos eyabarake yibarki❤❤❤❤❤❤❤❤
@fantahuntadesse7644
@fantahuntadesse7644 2 ай бұрын
ዕብ 7:28 ከህግ በኋላ የመጣው ቃል ግን ለዘላለም ፍጹም የሆነውን ልጅ ይሾማል።
@wintiberhe7414
@wintiberhe7414 2 ай бұрын
God bless you!
@user-kn3yl4rx6s
@user-kn3yl4rx6s 9 ай бұрын
Amen ❤❤ Pastor Beki stay blessed !!!!
@genet4627
@genet4627 9 ай бұрын
ወንድሞቼ በመከባበርና በመደማመጥ ያለተንኮል ያለክፋት በመዋደድ ተወያዩ እንደ እግዝአብሔር ሰዎች ሆናችሁ ተነጋገሩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-bg7fg8ep6r
@user-bg7fg8ep6r 6 ай бұрын
ኸራ ኢያሱስ ጸገውን የብዛለህ
@kubawifqri6143
@kubawifqri6143 4 ай бұрын
እወደሀለዉ እዚ ግን በረከት×××××××××××0/100%
@tekuambachew3741
@tekuambachew3741 9 ай бұрын
ቤኪዬ ተባረክ❤❤❤❤
@arabtowers9123
@arabtowers9123 9 ай бұрын
ተባረክ ቄሰ ቤኪ 🙏🙏🙏
@user-em6ll9ol9r
@user-em6ll9ol9r 5 ай бұрын
Yes
@user-bp2lr6cy8r
@user-bp2lr6cy8r 9 ай бұрын
Amazing revelation
@bereketwaza8927
@bereketwaza8927 9 ай бұрын
እልል ያስብላል ሙስሊሞች ጠይቀዋል። ቤኪ ምሽጉ ልሰበር ነው። ውደ የሐዋሪያት ቤ/ክርስቲያን ምዕመናን በፀሎት ይህንን አገልግሎት ደግፉ።
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 9 ай бұрын
ቄስ በረከት ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክእ
@user-pj1tb3mw2b
@user-pj1tb3mw2b 9 ай бұрын
Wendme gersam eyesus esayas 9.6 yezelalem abat ylal lk endezi masrega kaleh yezelalem lg yemil kale asay
@user-xf6rr2ro3p
@user-xf6rr2ro3p 9 ай бұрын
ፓስተር ተባረክ!
@eliastadesse7478
@eliastadesse7478 5 ай бұрын
በረከት የሚባለው ሰውዬ በጣም ይገርመኛል። የተወሰኑ አጃቢዎቹን ለማስደሰት ብሎ ብብብቻ ነገሮች እንደታድርጎ እንደሚያጣምም ስሰማው በጣም እ ገረማለሁ። በተለይ ከሱ የተሻለ ተወያይ ሲያጋጥመው ማምለጫ ፍለጋ የሚሄድበት መንገድ አሳዛኝ ነው።
@DawitMassebo
@DawitMassebo 3 ай бұрын
ያጣመመው ነገር ካለ በማስረጃ አቅርበህ ማስረዳት ነው::
@user-te6qe2dv7q
@user-te6qe2dv7q 9 ай бұрын
ወገነአመተየሁነሰመሺታየሐወረየተለቸንኔ❤❤
@chdh
@chdh 8 ай бұрын
ሁሉም መቀበል የሚገበዉ ኢየሱስ የዘለላም አባት ነው ባይቀበሉም እንደ ቃሉ የዘላለም አባት ነው
@user-tb1pg3xk8s
@user-tb1pg3xk8s 9 ай бұрын
ሰላሴ የለም ነው የምትሉት? ግራ አጋባችሁኝኮ!
@user-kk6yy8sh1o
@user-kk6yy8sh1o 9 ай бұрын
ቤኪዬ ተባረክ በርታ ጌታ ኢየሱስ ኃይል ይስጥህ❤❤
@user-qb2fu5bm4s
@user-qb2fu5bm4s 9 ай бұрын
አብ ብሎ መጥራት በጣም ፈራ ምነው
@dokatube-vr3ez
@dokatube-vr3ez 9 ай бұрын
በረከት ፍቃደኛ ከሆንክ ከኛ ከሙስሊሞች ጋር ብትወያይ❔
@kassagurmessamelka7950
@kassagurmessamelka7950 9 ай бұрын
ተወያይቷል check አድርገው
@thomasalkie3964
@thomasalkie3964 9 ай бұрын
በኤር22:2በዳዊት ዙፋን የምትቀመጥ የይሁዳ ንጉሥ ሆይ '' ሲል የዳዊት ዙፋን እስካለ ድረስ ዳዊት አለ ማለት ነው?
@misganatesfaye9530
@misganatesfaye9530 9 ай бұрын
ኢየሱስ ሁሉንም ሰዉ ይርዳ
@user-jp5ez3xm9j
@user-jp5ez3xm9j 9 ай бұрын
ኢየሱስ አብ መሆኑን ማመን ግድ ነው! በኢየሱስ ስም መጠመቅም ግድ ነው! በመንፈስ ቅዱስ መሞላትም ግድ ነው!
@sirakmekonnenofficialchann9051
@sirakmekonnenofficialchann9051 9 ай бұрын
ሰለ ልጁ ግን አምላክ ሆይ ዙፋንህ እስከ ለዘላለም ይኖራል ማለት ትርጉሙ የአማርኛ ችግር ከሌለብህ ልጄ አምላክ ነህ የዘላለም ንጉስ ነህ ዙፋነ‍እህ የፀና አገዛዝህም እስከዘላለም ነው ማለት ነው በረከት የምትባል የዲያቢሎስ ልጅ ይሄን መፅሀፍ ቅዱስ የማያነብ የተከለማርያም ገዘሀኝ የደጉ ከበደ ወዘተ የሰዎች መፅሀፍ ከአእግዚአብሄር ቃል የሚበልጥበትን ህዝብ አጃጅል ትንሸ ቀን ነው ስራህ ይፈራርሳል
@kassagurmessamelka7950
@kassagurmessamelka7950 9 ай бұрын
የእናንተ መንፈስ ራሱ አፉን አውጥቶ የገሀነም ልጆች ነን እያለ ነው እባካችሁ ተመለሱ
@letusworshipjesus
@letusworshipjesus 9 ай бұрын
አቤት የአስተምሮ ስህተት! ሰው የራሱን ዶክትሪን ለማስጠበቅ ቃሉን ይክዳል? ፓስተር ቤኪ ቃሉ ይናገር ብለህ ለጥፈህ ራስህ አትናገር፡፡ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ አብ፣ ወልድና መንፈስ ቅዱስ ብዙ ትምህርት አለው፡፡ እስቲ አንድ ነገር ብቻ ልጠይቅህ፡- ኢሳያስ 48፡12-16 የሚናገረው ስለምንድ ነው? አብራራው፡፡ ኢሳ 48 ፤ 12-16 12 ፤ ያዕቆብ ሆይ፥ የጠራሁህም እስራኤል ሆይ፥ ስማኝ፤ እኔ ነኝ፤ እኔ ፊተኛው ነኝ እኔም ኋለኛው ነኝ። 13 ፤ እጄም ምድርን መሥርታለች ቀኜም ሰማያትን ዘርግታለች፤ በጠራኋቸው ጊዜ በአንድነት ይቆማሉ። 14 ፤ እናንተ ሁሉ፥ በአንድነት ተሰብስባችሁ ስሙ፤ ከእነርሱ ይህን የተናገረ ማን ነው? እግዚአብሔር የወደደው ፈቃዱን በባቢሎን ላይ ያደርጋል፥ ክንዱም በከለዳውያን ላይ ይሆናል። 15 ፤ እኔ ራሴ ተናግሬአለሁ፤ እኔ ጠርቼዋለሁ፤ አምጥቼዋለሁ፥ መንገዱም ትከናወንለታለች። 16 ፤ ወደ እኔ ቅረቡ ይህንም ስሙ፤ እኔ ከጥንት ጀምሬ በስውር አልተናገርሁም፤ ከሆነበት ዘመን ጀምሮ እኔ በዚያ ነበርሁ፥ አሁንም ጌታ እግዚአብሔርና መንፈሱ ልከውኛል።
@letusworshipjesus
@letusworshipjesus 9 ай бұрын
Do you have no answer for this question?
@kassagurmessamelka7950
@kassagurmessamelka7950 9 ай бұрын
ግዴታ ቄስ በረከት ይመልስ የማትል ከሆነ መልሱ ይኸው የፈለከው ጌታ እግዚአብሄር ና መንፈሱ የሚለውን ነው የፈለከው የእግዚአብሄር መንፈስ የተባለው መንፈስ ቅዱስ ነው በራሱ ፈቃድ የሚጓዝ ከእግዚአብሄር የተለየ እግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ የሚባል የለም እግዚአብሄር መንፈስ ነው እስትንፋሱም ህይወት የሚሰጥ መንፈስ ነው “ዳሩ ግን እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ አጽናኝ እርሱም ከአብ የሚወጣ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ፥ እርሱ ስለ እኔ ይመሰክራል፤” - ዮሐንስ 15፥26 ከአብ የሚወጣ እንጂ ከአብ ጋር የሚተካከል አይደለም መንፈስ ቅዱስ ማለት እግዚአብሄር በእኛ ሆኖ የምንሄድበትን የምናደርገውን ይመራል ያስተምራል ማለት ነው ጌታ እግዚአብሄር ሁሉን የሚገዛው እኔ ፊተኛ ነኝ እኔ ኃለኛ ነኝ #እንደ እኔ ያለ ማነው? እያለ የሚተካከለው እንደሌለ አስረግጦ የሚነግረን እፍ እያለ የሚሰጠን የህይወት መንፈስ ራሱ በእኛ የሚኖርበት አሰራር ስለሆነ ነው “እርሱም፦ የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስ ትንቢት ተናገር፥ ለነፋስም፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ነፋስ ሆይ፥ ከአራቱ ነፋሳት ዘንድ ና፥ እነዚህም የተገደሉት በሕይወት ይኖሩ ዘንድ እፍ በልባቸው በል አለኝ።” - ሕዝቅኤል 37፥9 “ይህንም ብሎ እፍ አለባቸውና፦ መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።” - ዮሐንስ 20፥22 “ለእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ከጣዖት ጋር ምን መጋጠም አለው? እኛ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነንና እንዲሁም እግዚአብሔር ተናገረ እንዲህ ሲል፦ በእነርሱ እኖራለሁ በመካከላቸውም እመላለሳለሁ፥ አምላካቸውም እሆናለሁ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።” - 2ኛ ቆሮ 6፥16 ዮሐንስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ። … ¹⁹ ገና ጥቂት ዘመን አለ ከዚህም በኋላ ዓለም አያየኝም፤ እናንተ ግን ታዩኛላችሁ፤ እኔ ሕያው ነኝና እናንተ ደግሞ ሕያዋን ትሆናላችሁ።
ልሳን የሚታወቅ ቋንቋ ነው አይደለም ሀሌታው ፍጥጫ ሲመዘን
56:55
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 33 М.
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 11 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН
Cool Discussion:እግዚአብሔር ለምን እንፍጠር አለ? |ሰላም እና ፓስተር ቤኪ|
28:27
"አብ ከእኔ ይበልጣል"(ዮሐ.14:28) ቄስ በረከት ማቴዎስ
27:13
ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out
Рет қаралды 7 М.
እድገትን ጨምሩ ||ፓስተር ፃዲቁ አብዶ||  Protestant Sibekt 2024
57:40
የጌታ የኢየሱስ ስም ተከበረ/ ፓስተር እንዳለ ወልደጊዮርጊስ
39:52
Pastor Endale Woldegiorgis Ministries
Рет қаралды 16 М.
ቢሾፕ ዳዊት ፓስተር ቸሬ እና ቤቲ ተፋጠጡ
20:10
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 29 М.
Summer shower by Secret Vlog
00:17
Secret Vlog
Рет қаралды 11 МЛН