የህብረት ትርዒት እና የ120 ትዝታዎች | ጋዜጠኛ ሮማን ተገኝ | ክፍል 1 | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 5,108

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

Күн бұрын

በህይወቴ ሜክአፕ ተጠቅሜ አላውቅም የምትለው ሮማን ፤የያኔዎቹ የኢቲቪ ስቲዲዮ ከባባድ መብራቶች መልኳን አልቀየሩትም፤አሁንም ዉብ ነች፤በኢቲቪ 35 ብር ደሞዝ ዘናጭ ለባሽ ነበረችም አሉ፡፡የፀጉር ስታይሏ አሁንም እንዳለ ነውትርፏ የህዝብ ፍቅር፤ዉበቷ በርካቶችን ሳያስከትልም አልቀረም፤በርካታ ደብዳቤዎች በ5544 እና በግሏ ይደርሳት ነበር አሉ፤ፍቅር ጎሸም ያደረጋቸው ደብዳቤያቸዉን ቤት ድረስ ያጎርፉም ነበር ...ምን ያደርጋል ያ ሁሉ ደብዳቤ ዛሬ ላይ የለም ወደ አመድነት ቀይራቸዋለች ፤አቃጠልኳቸው ብላ ትቆጫለች::
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: / hagerietv
ትዊተር: / hageriet
ኢንስታግራም: / hagerie_television
ቴሌግራም: t.me/Hagerie_T...
ዩቲዩብ: / hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerietv.com

Пікірлер: 7
@saraabraham5753
@saraabraham5753 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምርጥ ጋዜጣ ሮማን ተገኝ❤❤❤❤❤ሮሚና የኢትዮጵያ ቅንጆ
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ Жыл бұрын
ወይኔ በልጅነቴ እሷን በ ሆንኩ ብዬ የተመኘዋት የዘመኑ ምርጥ የ tv host ስወድሽ እኮ
@ethiopiahagere8973
@ethiopiahagere8973 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ሮሚዬ
@getatubegeta9122
@getatubegeta9122 Жыл бұрын
still she is gorgeous
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq Жыл бұрын
በልጅነቴ አንቺን ሳይሽ የደርግ መራር ገፅታ ወደ ሞቀ ፍቅር ይቀየርብኝ ነበር❤❤❤❤ ልጅ ብሆንም የወጣቶች ፕሮግራም (እጅ ... እጅ...) ቢልም አንቺ ከረሜላ ነበርሽ ። ከአሜሪካ😘
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 6 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 1 МЛН
የትዳር ነጋዴዎች    |    ናብሊስ    |    ክፍል 1    |    ሀገሬ ቴቪ
38:52
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 4,9 М.
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 6 МЛН