ሰማርያ(የማያ የራራ )"ከሰማርያ አንዲት ሴት ውኃ ልትቀዳ መጣች ኢየሱስም ውኃ አጠጪኝ አላት" ዬሐንስ 4:4 Memehir girma

  Рет қаралды 23,389

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

9 ай бұрын

በሰማርያም ሊያልፍ ግድ ሆነበት።
ስለዚህ ያዕቆብ ለልጁ ለዮሴፍ በሰጠው ስፍራ አጠገብ ወደምትሆን ሲካር ወደምትባል የሰማርያ ከተማ መጣ፤
በዚያም የያዕቆብ ጕድጓድ ነበረ። ኢየሱስም መንገድ ከመሄድ ደክሞ በጕድጓድ አጠገብ እንዲህ ተቀመጠ፤ ጊዜውም ስድስት ሰዓት ያህል ነበረ።
ከሰማርያ አንዲት ሴት ውኃ ልትቀዳ መጣች። ኢየሱስም። ውኃ አጠጪኝ አላት፤ ደቀ መዛሙርቱ ምግብ ሊገዙ ወደ ከተማ ሄደው ነበርና። ስለዚህ ሳምራዊቲቱ። አንተ የይሁዳ ሰው ስትሆን ሳምራዊት ሴት ከምሆን ከእኔ መጠጥ እንዴት ትለምናለህ? አለችው፤ አይሁድ ከሳምራውያን ጋር አይተባበሩም ነበርና። ኢየሱስ መልሶ። የእግዚአብሔርን ስጦታና። ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት። ሴቲቱ። ጌታ ሆይ፥ መቅጃ የለህም ጕድጓዱም ጥልቅ ነው፤ እንግዲህ የሕይወት ውኃ ከወዴት ታገኛለህ?
በእውኑ አንተ ይህን ጕድጓድ ከሰጠን ከአባታችን ከያዕቆብ ትበልጣለህን? ራሱም ልጆቹም ከብቶቹም ከዚህ ጠጥተዋል አለችው።ኢየሱስም መልሶ። ከዚህ ውኃ የሚጠጣ ሁሉ እንደ ገና ይጠማል፤እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ

Пікірлер: 169
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለቅድስት ስላሴ በሃል አደረሰን ከክፉ ነገር ሰውረው ይጠብቁን መምህራችን አባታችን ክልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ያድልልን እናታችን እመቤታችን ያምላክ እናት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት አእዝብሽን ከስደት ሰውረን እናቴ የኔንም ፀሎት ጠብቅልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤
@temesgenkiyaa2023
@temesgenkiyaa2023 9 ай бұрын
እንደኤሊዋ ብንዘገይም እንደኖህ ታግሶ የጠበቀን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ባዶዉን ሂይወታችን በመንፈሱ ይሙላልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤
@likubekele9117
@likubekele9117 9 ай бұрын
አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድሎት። ሀይለ ማርያም ነኝ ሰሞኑን እያመመኝ ነውና በፀሎት አስቡኝ።
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 9 ай бұрын
🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@higtug6
@higtug6 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሕ ያስበን
@Eyob797
@Eyob797 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት መምህር ግርማ።
@TGMTG
@TGMTG 9 ай бұрын
ወለተ እየሱስ አስቡኝ በፀሎታችሁ😢😢😢
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 9 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-ts9nc5fv5f
@user-ts9nc5fv5f 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ ❤❤❤
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 9 ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Godknowsall3933
@Godknowsall3933 9 ай бұрын
አሜን
@fikir2358
@fikir2358 6 ай бұрын
Ebakachu yeti enidalu yemiyak yinigeregn
@user-fy7xj1oi1p
@user-fy7xj1oi1p 9 ай бұрын
አባታችን እድሜናጤናይስጥልን
@user-mn1nw7fx6s
@user-mn1nw7fx6s 9 ай бұрын
አባታችን የእድሜውን ፀጋና የአገልግሎት ዘመንዎን ፈጣሪ ያብዛሎት የህይወት ውሀዉን አሁንም እሱያድለን አባታችን የገልግሎት ዘመነዎን ያበዛሎት
@tekureanbesa1427
@tekureanbesa1427 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት " በፀሎት አስቡኝ አባ ❤❤❤
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 9 ай бұрын
አባቴ እረጅም አመት ኑርልኝ
@amanuel5687
@amanuel5687 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የመስገን በእወነት ላአባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊💚💛❤️🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿🙏🙏🙏
@godolyas2497
@godolyas2497 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ባዶነታችንን ይሙላልን😢ጥኡም ትምህርት😢
@ssss4655
@ssss4655 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ይድልልኝ
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e 9 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ፅጋዎትን ያቢዝልን እርሜዎትን ያሲርዚሚልን ጥላዎትን ካእጊሮት ሲር ይጣልልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ኤኛም ብታምሪኖ ትሚርት 30/60/100/ የአማሬ ፍሬ አፍርቴን ባቤቱ ያኑራን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲ኑሩልን ሺህማት 🌹🌹🌹❤❤❤
@tifit589
@tifit589 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታች ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
@user-cg1zv1tm8d
@user-cg1zv1tm8d 9 ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 9 ай бұрын
አሜን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰
@temesgenkiyaa2023
@temesgenkiyaa2023 9 ай бұрын
❤አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን
@user-pu5mv2zv7r
@user-pu5mv2zv7r 9 ай бұрын
ቃለህወት ይስማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት አባታችን ሺ አመት ኑሩልኝ መምህር ❤
@saraka999
@saraka999 9 ай бұрын
አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ሳየወት ልቤ ደሰ ይላታል
@samiVison
@samiVison 13 күн бұрын
አቤቱ ማስተዋልን ስጠን ።አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-iy9mi6xs5g
@user-iy9mi6xs5g 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤(፫)እግዚአብሔር❤❤❤❤ይመስገን❤❤❤😢
@telljtelljtell8501
@telljtelljtell8501 9 ай бұрын
አባታችን እድሜዉን ከጤና ጋረ ይስጥልን ወለተ ማሪያም ነኝ አስቡኝ ከነቤተሰቦቸ በመተት እየተሰቃየን የገዛ የአክስት ልጅ አጋንት በላዮላይ ሰፍሮ እኛን ለማጥፉት ከጀመረች ዘመናት አመታት አልፏታል እኛም አለን በፈጣሪ
@user-yl2ur5ne1t
@user-yl2ur5ne1t 9 ай бұрын
ወለተ ሰበቱ አስቡኝ በፀሎታችሁ አባታቹን እደመና ፀጋ ያቡዙሎተ አባታቹን🙏👆🙏🙏🙏🙏👆👆😢🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💗💗💗💗💗💗💗
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 9 ай бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን ።ብፆሎታቸው ያስቡን ኣባታችን
@tegbarabwa6878
@tegbarabwa6878 9 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥዎት አባታችን
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 9 ай бұрын
🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@sameeramuroor8988
@sameeramuroor8988 9 ай бұрын
ወለተ አማኑኤል በፀሎታችሁ አስቡን
@heleenheleen3936
@heleenheleen3936 9 ай бұрын
ላባዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀገ በመገስ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ebenezerdaniel8144
@ebenezerdaniel8144 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 9 ай бұрын
የኛ አባት እንዴት ኖት እንኩዋን በሰላም መጡልን,የኛ አባት የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በእድሜ በሞገስ በጤና ያኑርልን, በብዙ ተለውጠናል እጅግ አብዝቼ አመሰግኖታለው, አይቼው የማላቀው ሰላም በነገሬ ሁሉ እግኝቻለው, በፀሎት አስቡን,እርሶንና ቤተሰብዎን እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንልዎት አሜን ፣🙏🌻🌻
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 9 ай бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እድሜወትን ያርዝምልን የኔ እንቁ አባት ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@ethiopiamichael8252
@ethiopiamichael8252 9 ай бұрын
አሜንንን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@user-wr3wv7xy3d
@user-wr3wv7xy3d 9 ай бұрын
አባታችን ወለተሚካኤልን በጸሎት ያስቡን
@lemlemkifle9792
@lemlemkifle9792 9 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በረከቶ ይደርብን እድሜና ጤና ያድሎ እርሶን የሰጠን ቅዱስ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@user-fr8wi4du3x
@user-fr8wi4du3x 9 ай бұрын
የአባ ተማሪ የሆናችሁ እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡራኬዎት ይድረሰኝ
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 9 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማን ልቦናችንን ይክፈትልን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 9 ай бұрын
ኧመአምላክ ወላድተአምላክ በእድሜ በፀጋ አባቶቻችንን ይጠብቅልን እምየ ኢትዮጳያን ሠላሟን ይመልሠዉ ስደተኞቹ በሠላም እንግባ ወደ ቅድስትአገራችን
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 9 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አመሰግንህ ዘንድ ምክነያቴ ብዙ ነው አድርገህልኛል እና ለዘላለም አመሰግንሀለው🙏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 9 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@mametohem7990
@mametohem7990 9 ай бұрын
እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን አባታችን ፈጣሪ እድሜወትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛወት ቃለ ሂወትያሰማልን አባታችን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MeSi-hr7jf
@MeSi-hr7jf 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌹
@nigsitiwedajeharbi4480
@nigsitiwedajeharbi4480 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያስተማሩን የመከሩን የህወት ቃል ለመገቡን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 9 ай бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን
@user-gy9sw6pl7p
@user-gy9sw6pl7p 9 ай бұрын
ወለተ ማርያም አስቡኝ በፀሎታችሁ😢😢😢🙏🙏🙏
@debritutulu5126
@debritutulu5126 9 ай бұрын
አባቴ እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥል እግዚያአብሔር የሰማነዉ በልቦናል ያሳድርብን አሜን ፫
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከትኦ ይደርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 9 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@higtug6
@higtug6 9 ай бұрын
ምዕመናን ጨንቆኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢😢 መልካም ነገር ታሰማሽ ስሚነሽ ኪዳነምህረት እናቴ በሉኝ ለተጨነቅነው ሁሉ ትድረስልን አለሁ ልጆቼ ትበለን 😢😢
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 9 ай бұрын
ጭንቀትሽን ቤዛዊተ አለም ታርቅልሽ ።❤❤
@higtug6
@higtug6 9 ай бұрын
@@Yenantwtube. አሜን አሜን አሜን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 9 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን ይፍቱኝ አባታችን በረኸቶ ይደርብን
@ggvg-om6lu
@ggvg-om6lu 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን 🙏
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 9 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር አሜን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@saraka999
@saraka999 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
@user-wd3ob9kh2u
@user-wd3ob9kh2u 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችንቃለሕይወትያሠማልን
@user-bn2yz1me4x
@user-bn2yz1me4x 9 ай бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን❤❤❤
@kiflegebrezgabher2090
@kiflegebrezgabher2090 9 ай бұрын
ኣባታችን እንኳን ብደህና መጣቹሁ ይገርማን የእግዚአብሔር ስራ ኣባታችን ዕድመና ጤና ኣብዝቶ ይጣቹህ ።
@12M19G
@12M19G 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ። እጅግ ልብን ከፍቶ የመግባት ሃይል ያለው ከእኛ ህይወት ከዘመናችንም ጋር የተገናኘ ልዮ ትምህርት ነው ። ብዙ ትምህርቶችን አዳምጣለሁ ። የእርስዎ ትምህርቶች ኮለል ብለው ወደ ውስጥ የሚገቡ ፣ እንደ ቀዝቃዛ ንፁህ የመጠጥ ውሃ የሚያረኩ ናቸው ። እኔ ተምሬ ረካሁ ። እግዚአብሔር አምላካችን ፍፁም እርካታን ፍፁም ሰላምን ለዘላለም ለእርስዎም ለቤተሰብዎም ያድልልን!!
@shitojambo3995
@shitojambo3995 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 9 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜንአባታችን እንኳን በሰላም ማጠቹልን ልኡል እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ገር ያድልልን እማምለክ ትጠብቅልን አባ የእርሶ ፍሬ እሆን ዘንድ ፀልዩልኝ አመሰግናው ዘንድም ፀጋውን የድለኝ ዘንድ በእውነት እርሶ ከሰቡኝ ያድለኛል አባ በማርያም አስቡኝ ብርሃኔ አፀደ ማርያም በለቹ
@user-zw6kf4qr5e
@user-zw6kf4qr5e 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ላባታቺን እዲሜና ሜና አብዝቶ ይስጥልን
@walteamanuale324
@walteamanuale324 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ አባት እንዴት በ40 ደቂቃ ውስጥ ፍትፍት እንደሚያደርጉ እኮ ይገርመኛል ምን አይነት ስጦታ ነው ጸጋዎት ይብዛ በረከትዎ ይደርብን በእውነት
@user-ws9hd3vp4b
@user-ws9hd3vp4b 9 ай бұрын
👏👏👏👏እልልልልልልልአባታችን ቃለ ህይዉት ያሰመሎት እግዝአብሔር ይሰጥልን
@amanualbrhe1042
@amanualbrhe1042 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ፀሎትዎ አይለየን
@user-qd8gf2of2p
@user-qd8gf2of2p 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mulugadu6121
@mulugadu6121 9 ай бұрын
ግሩም ነው ጥልቅ ትምህርት ነው እድሜ ጤና ይስጥልን
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re 9 ай бұрын
አሜን
@SabaAdisu
@SabaAdisu 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Abatatene Keber yesetelene
@user-th6ib5wm4s
@user-th6ib5wm4s 9 ай бұрын
አባተ እድሜ እና ጠና ይስጦት ኢግዝአብሄር በርሶ እጅ ሳልባረክ አይግደለኝ ከሀገር ማርያም ከአድስ አበባ470ክሎሜትር የክርስትና ስሜ ወልደ ማርያም ነዉ አባተ ያመኛል አንድ ቀን እመጣለሁ ፀሎቶ አይለየኝ ትምህርቶን እከታቴላለሁ
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛለወት እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በርከትወት ይደርብን😢😢በጾለት አስቡኝ አትርሱኝ ወገኖቸ
@user-ey9te8mm3oExe
@user-ey9te8mm3oExe 9 ай бұрын
አባታችን መላከ ምክራት፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ዘውትር የምከታተለው ጸጋ ና ግርማ ሞገስ አሜን ትምህርቶና ፈውስ ግልጋሎትዎ ከልቤ የምከታተለውን በሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላም አጥቼ እክታተል ነበር።የእርሶን ጸጋውን ትምህርቶን ያመለጠኝእየተከታልኩ እገኛለሁኝ እገኛለአሜን!!!
@solomonfantahun9840
@solomonfantahun9840 9 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አዳኛችን ክርስቶስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በፀሎቶ ያስቡኝ ከነመላው ቤተሰቤ ቀጣይ አገልግሎት መቼ እና የት እንደሆነ አምላካችን እንደፈቀደ ቢያሳውቁን በቸሩ መድሐኒያለም ስም እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 9 ай бұрын
አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልን
@shitawshitaw6797
@shitawshitaw6797 9 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን
@merrymeery2731
@merrymeery2731 9 ай бұрын
አባታችን,እንኳን,ደህና,መጡልንበፀሎቶት,አስቡኝ,አባቴ አሜን,አሜን,አሜን
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 9 ай бұрын
ውዱአባታችን እንኳንደህናመጡልን
@sameeratig5424
@sameeratig5424 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ የኔ ወድ አባት መምህሬ❤❤
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@adisgetane
@adisgetane 9 ай бұрын
እኳን ደና መጡልን አባታችን❤
@tsiongebrmedhen8118
@tsiongebrmedhen8118 9 ай бұрын
የት ናቸው አባክህ
@tgistytagesu992
@tgistytagesu992 9 ай бұрын
Amen kal ehiwat yesamalen abatachin ❤❤❤❤
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 9 ай бұрын
አባታችን ቃለሒዎትን ቃለበረከትን እግዚአብሔር ያሠማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb 9 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Qalehiwoot yasemalin Bee idme bee Xena yixebiqilin abbatachin 🙏🥰🥰🥰
@user-bl3ui8zu7k
@user-bl3ui8zu7k 9 ай бұрын
ወለተ ወልድ አስቡኝ በፀሎታችሁ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 9 ай бұрын
Amen Amen Amen egzabher ermena xena yesxachu Abbatachin qal hiwot yasemalin
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤
@dhhdhxhxhhd5009
@dhhdhxhxhhd5009 9 ай бұрын
Abatachen edmiana tana yestewot🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 9 ай бұрын
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN ❤❤❤❤❤❤❤😢
@liya7235
@liya7235 9 ай бұрын
Amen amen ameeeennnnn 🤲🤲🤲💕💕💕
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 9 ай бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን
@user-co8gz9xf3s
@user-co8gz9xf3s 9 ай бұрын
Amen3 🤲🤲❤️❤️❤️❤️
@yerusalemgebresellase2440
@yerusalemgebresellase2440 9 ай бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን በፅሎትዎ አስቡን እንወድዎታለን ተቸግረናልና
@eqziabharifkr4061
@eqziabharifkr4061 9 ай бұрын
🙌🙌🙌🙏🙏🙌🙌❤❤❤❤
@adislasti4907
@adislasti4907 9 ай бұрын
Egziahber yemesgen be aerso lay Adero yestmaren Egziahber yemesgen kale hiwot yasemlen tsegawun yabzlot Regim edime ke tena gar yestot Abatechen kale hiwot yasemlen Ameen Ameen Ameen
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 9 ай бұрын
Egthabherne yemesegne abatachne enkuane dhna metulene. Abayeye yeftune yebarkune. Kale heywete yasemalene mengesete semayatene yawerselene abatachne sheee amete ynurulene. Egthabhere yelaklene abatochachne ynurulene. Egthabherne sewe yadergene 😢❤❤❤
@mariemyebachaye7920
@mariemyebachaye7920 9 ай бұрын
Amen wide Abatachin Kal Hiwot yasmalien yene wud abathu❤
Memehir Girma Wondimu VCD 54 B
1:21:32
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 168 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН
Memeher Girma Wondimu 183 ልዩ ትምህርት የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ
39:20
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 147 М.
45ኛ ኤፍታህ live እንወያይ እንኳን አደረሳችሁ እንባባል ( 0927 58 0758 )
3:11:42
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 31 М.
የፈረንጅ ሰይጣን  በምን ይለያል? በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን  ላልሰሙት አሰሙ
31:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 9 М.
"ክፉ የሚያደርግ  ሁሉ ብርሃንን ይጠላል" Memehir Girma Wondimu Video 635 የማንረዳቸው እውነቶች#subescribe_now ትውልድ ይዳን
36:22
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 24 М.
что за звук?
0:15
Мурат 07 манипулятор
Рет қаралды 2,8 МЛН
Every car need this.#car #carhack #shortsyoutube
1:00
Chaudery Auto Traders
Рет қаралды 6 МЛН
ДПС и ЭЛЕКТРОМОТОЦИКЛ 😨🫣 до конца
0:33
ELECTRON motors
Рет қаралды 1,8 МЛН