KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
1:13:54
246ኛB ገጠመኝ ፦ ሚስቱንና ልጁን መበደል ሳይፈልግ ሁልጊዜ በጥፋት ውስጥ ራሱን የሚያገኝ አባት የተወሰነበት ቅጣትና መጨረሻው
1:13:55
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
Кто круче, как думаешь?
00:44
Это мое последнее предупреждение | 4 серия | Сериал "ПрАкурор" | КОНКУРС
19:20
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
45ኛ ኤፍታህ live እንወያይ እንኳን አደረሳችሁ እንባባል ( 0927 58 0758 )
Рет қаралды 35,256
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 164 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 205
@saniatube2360
5 ай бұрын
=የነገው=የሚከበረው አባታችን ቅዱስ ሩፍኤል፣ሀኪሙ ካህን፣ፈታሂ መሃፀ፣ሀብትንብረት ጠባቄ፣አጋንንት ሰዳዴ፣በቁሰል ላይ የተሹምክ ፍዋሽ ቅዱስ ሩፍኤል ሆይ,,,,,,እኔ ደካማዋ ልጅህና በሰደት ያሉት ባሪያዎችህ መንገዱን ምራን አሳየን ግለፅልን🤲🤲
@yoditadnew2849
5 ай бұрын
አሜን
@babys7570
5 ай бұрын
አሜን ሊቀ መላአክት በምልጃው ያስበን❤
@yodittekeste5242
5 ай бұрын
Amen.
@michaelmicky7865
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zerfeworku4354
5 ай бұрын
አሜን
@ወለተስንበትየሰላሴባሪያ
5 ай бұрын
ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል የእኔ አባት እንደተምኘሁት በዕለተ ቀኑ በቅዱስ ስጋ እና ደሙ አክብሮን ዋለ ክብሩ ይስፋ ለመዳህኒአለም
@Sintayehu_21
5 ай бұрын
ትናንት በስራ ምክንያት አምልጦኝ ነበር ዛሬ አዳመጥኩኝ የመምህሬ ልጆች በፀሎት አስቡኝ ከአሰሪዎቼ ጋር ራቅ ያለ ጉዞ ልሄድ ነው
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
5 ай бұрын
በጣም የሚገርም የውይይት ጊዜ ነበር እኛን ያስተማራቹ ህይወታቹን ያካፈላቹ እግዚአብሔር ይስጥልን በተለየ ወንድማችን ብዙ ነገር አስተምሮናል የነገው ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቃቹ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
5 ай бұрын
እንኳን ለሴኔ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ እንደውም ለቅዱስ ሩፋኤል ወረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ደዋዮች እናመስገናለን ጥሩ ቶምህርት ተማሪን❤
@HhHh-dr9bg
5 ай бұрын
እኳን አደረሳች አደረሰን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል ሞቴን ወደህይወት የለወጠልኝ መላክ ነው ለኔ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@XoXo-cf3mb
5 ай бұрын
እኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ እሩፋኤ አደረሳችሁ የተወደዳችሁ ኦርቶዶክሳዉያን❤❤❤❤❤
@berhanmengset4814
5 ай бұрын
ቃለሂወት.ያሰማልን.መምህር.እኔ.ሁልጊዜ..ላይብ.ላይ.አያጋጥመኝም.ስራላይ.ስለምሆን..እድሜናጤና.ይስጥህ.ከነቤተሰቦችህ❤❤❤❤❤❤
@ميروحبشي-ظ1و
5 ай бұрын
Amen amen amen klak hiwet yesman weud merhey embrhn Eent kefeu negr tebkeki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህርዬ ቅዱስ ሚካኤል ከአመት አመቱ ከቁጥር ሳይለየን በሰላም በጤና ለላመቱ ያድርሰን ያደርሳችሁ ❤🙏
@meseretwoaldegorgis9602
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ አንካን አብሮ አደረሰን ሀገራችንን ቤተክርስቲያን አባቶቻችን በስደት ያለነዉን ሁሉ መላኩ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቀን አኔ የቅድስ ሚካኤልን በአል አንደ ቤተሰብ የምወዳቸዉ ባልና ሚስት በቅድስ ሰጋዉ በቅድስ ደሙ ታትመዋል ባለቤታ በህመም የኩላሊት አጥበት አየተደረገለት ነዉ አና አንዲቆርቡ ነግሬአቸዉ ነበር ይህ የአኔ ሀሳብ ሳይሆን የእግዚአብሔር ሀሳብ ነዉ ይህዉ በቅድስ ሚካኤል ቀን ተሳካ ቅድስ ሚካኤል አልልልልልልልልልልልልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ አግዚአብሔር ይመስገን
@Tsehyi
5 ай бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምል
@MarrySharou
5 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አሜንንን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን🤲🙏🇧🇴🇧🇴
@እግዚኦተሰሐለነ
5 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው የሰማነው እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን
@AbeLove-t6x
5 ай бұрын
መምህር እንኩዋን ለሊከመላኩ ቅዱስ ሚካኤል አደረስህ አደረሳችሁ ምእመናን
@LemlemDegesa
5 ай бұрын
ሰወን መውደድ እንጂ ማመን የለብንም ጌዜው ከብዷል እግዛብሔር ይጠብቀን🤲🤲🤲🤲
@me-12.abatie
4 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን የደብተራ መንፈስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ይሰርልን😔👏👏
@adetemaeryam6889
4 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ሰላምህ ይብዛ መምህር አቤት የቤታችን ጉድ እግዚኦ ፈጣሪአችን ሆይ በሰማይም በምድርም ስልጣንን የሰጠሃቸው አባቶችን ላይ አድሮ የሚያሰናክለልንን እርኩስ አንተው እሰርልን
@hawiizedi2386
5 ай бұрын
እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ሀመታዊ በአል በሰላም አደረሳቹ🙏
@AqEt-nu4tu
5 ай бұрын
እኔ ገና ዛራ ብ/13 ነው ኢያየሁት ያልሁኝና የዛር መንፈስ ብትለይ ብናቶቻችን ያልው ቅናት ቁጣ ቅም ወዝት ኡፍፍፍፍ ሊቅ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ይገሲጸው ብቻ እንጂ ምን የብላል😢
@AbdAlfatah-ve3fh
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ
3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ቅዱስ ሚካኤል አባቴ❤❤❤❤ እልልልልልል
@MinotSichalo
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤
@tdsdf5335
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እልልልልልልል
@techaneshetu8819
5 ай бұрын
መምህር እድሜከጤና የስጥልኝ በርታልን
@ሳዶርአላዶር
5 ай бұрын
መምህርዬ እኔ ግራ ይገባኛል ሰኔ ሚካኤል አባቴ ድሮ በግ ያርዳል ቆሎ ተቅልቶ ኑግ ይወቀጣል አባቴ ሲሞት እናቴ ቀጠለችበት እሷ ከሞተች 5አመት ሆናት ልጆች ያረጋሉ ጾም የሰኔ አይጶሙም ብዙቦታ ጸበል ቅመሡ ተብሎ ትም አልሄድኩም እሡም ሆኖ ጸዲቅ ና ጰበል ይዤ ሄጄ ለዳያን ለወላጆቼ በክርሰትና ሰማቸው ዘከርኩ ያንተ ተማሪ ከሆንኩ ጀምሮ የሠኔ ሚካኤል እሚደረገው እቤት አምልኮ ይሆናል ባእድ አምልኮ ቤተሰቤ ደሞ ገጠመኝ ኝዲያዳምጡ የሌሎችን አባቶች ትምህርት ሰለ ህርኩሰ መንፈሰ ሲወራ አይወዱም ጨሌ ይጣል ብልም እንቢ አሉኝ
@MesfinDagnachewAboye
5 ай бұрын
ሠላም ለእናንተ ይሁን እንኳን ለኃያሁ መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል በዓል አደረሳችሁ
@AliBallofyarn
5 ай бұрын
መምህርዬ ትምህርትህ በጣም ልዩነው እግዝያብሄር የናትህን መህፀን የተባርከነው እንተን የመስለ ልጀ የስጣት መላ ቤተስቦችህን ከነስላምዬ ጨምር እርጀም እድሜ ያኑራችሁ አንድ ሁለት ጥያቄ ልጠይቅህ ፈልጌ ስልክህ ብፈፁም አይነሳም እፉ ነው መስለኝ ለኔ ባትመልስ ለሌሎች አንሳ።
@frehiwetbaraku6246
5 ай бұрын
እግዞኦ ማረነ ክርስቶስ እህቶቼ ተጠንቀቁ እባካችሁ ንስሃ አባት ስቲዙት ጥንቃቄ አድርጎ እባካችሁ መምህር ተስፋይ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ወንድሜ ለስንት ሰዎች ከአደጋ አውጥቶዋል ትምህርትክ እና በርታልን ወንድማችን
@ሰአሊለነቅድስት
5 ай бұрын
መምህሬ እንካን አብሮ አደረሰን ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤እመ አምላክ ትጠብቅልን
@ሳዶርአላዶር
5 ай бұрын
ፊቼ ገነተ ጊዮርጊሰ ወ ቅዱሰሚካኤል ቤተክርሰቲያነበር ያከበርኩት መልአኩን ትንሸ ትልቁ ይወደዋል ጥምቀትነው እሚመሰለው ሁለቱ ጊቢ ከረጅም ጊዜ በሃላ ነው ያከበርኩት በመቅደሡነው ቀትር ላይ መልኩን ጸልዬ የጸጋ ሰግደት ሰግጄ የወጣውት
@ghada1723
4 ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን.አሜን❤❤❤❤❤❤
@Tseyamariyam
5 ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ከአብናት
5 ай бұрын
የዛሬው ትምህርት ይለያል እራሴ ነው ያገኝሁት❤❤❤🎉🎉
@AaA-y1f9f
4 ай бұрын
አሜን 💒🙏🙏🙏
@MmVb-x8x
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ua21s24
5 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@የወንቅሸትወዳጅ
5 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓለ👏
@seltantesfamariam3717
5 ай бұрын
ኦሜን ፀጋዉን ያብዛልክ ትምህርት በጣም ነዉ የሚገርመኝ❤❤❤ አሥተማሪ ነዉ
@elganishsium8159
5 ай бұрын
Amen amen bless amen amen god’s blessings amen 🙏
@SaraSara-hq9il
5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህርየ ቡዝ ተምረናል እዉነት ጸጋው ያብዛልህ❤❤❤
@ትግስት-ቸ7ጰ
5 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤ አልልልልልልል❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤(12❤🎉🎉🎉🎉
@ፀጌሀና
5 ай бұрын
እንኳን በስላም መጣህ መምህርየ እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱ ሚካኤል አመታዊ ክብር በዓል
@teferikondale7029
4 ай бұрын
እንኳን አብሮ አድርገን ከነቤተሰቦ
@HayaHhy
5 ай бұрын
ምምህራችን እኳን አብሮ አደረሰን ቅዱስ ሚካኤል ያመት ሰው ይበለን🙏🙏🙏🙏🙏
@sabaghumbot5485
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬ ውይይት በጣም ያስትመራል
@tigistbekeleWtmariyaam
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selambh6041
5 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉ለዉድ መምህራችን❤❤❤🎉🎉
@lallistuuoromiyaa8692
5 ай бұрын
Kale hiwet yasemalen Kale bereket yadelilin Tsegawun yabzalachu mamirach bexam des mili temert new ❤ edeme tena ezgabeher yesxlgn 🙏🙏
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
5 ай бұрын
አረ እኛ ሰፈር ባለ ሁቃቢዎች አሉ ቤታቸው ሰው ሁሉ ይሄዳል ሊያመልኩ እና ሰኔ ሚካኤልን በደንብ ተደግሶ የሰፈር ሰው ሁሉ ይጠራል ሰዉም ሄዶ በልቶ ጠጥቶ ይመጣል እና እኔ ስነግራቸው አይሰሙኝም እንኳን ሌሎቹ እናቴም አትሰማኝም እኛ በሚካኤል ስም ነው የምንበላው አይነካንም ይላሉ ግን እንደዛ ለማለት የሚያስደፍር የፀሎት ልምድ እንኳን የላቸውም እንኳን ሌላ እና በጣም አስቸጋሪ ነው
@tsehaizewge6598
4 ай бұрын
መምህር የዛሬውን ይኼንን ፕሮግራም ከልቡ ያደመጠ በቀጥታ ራሱን ያስተካክላል፣ እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልህ።
@fasiqa470
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በተለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን አምላክ ይመስገን አሜን የደወላችሁ እህት ወድሞች አናመሰግናለን በዙ ተምረናል
@እግዚኦተሰሐለነ
5 ай бұрын
የዛሬው ይለያል ጉድ እኮ ነው ምን ጉድ ነው አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@መንገሻሰይፈስላሴ
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዙ በምረናል❤❤❤
@لوبب
5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏❤️
@ዘማሪትየትምወርቅሲሳይ
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@aass5403
5 ай бұрын
አሜን እኳን አቡሮ አደርሰን ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@SaraAhmeeed
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመሰገን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@wubyechernet2536
5 ай бұрын
የኔ፡አባት፡ቅድስ፡ሚካኤል፡አሜን፡አሜን፡አሜን
@ZebnaAli-jt8sw
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ በጣም አስተማር ነበር ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@luletkabadekabadegabrmaram2112
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ይአክሰት ልጅ በካስር ሞታለች አዎን ሶስት ወር ሆናታል መምህር እባክህ ላገኚ ይፈለጋል
@Serkalem-s6s
5 ай бұрын
Amennnnn mmhrachin Betselit Asbgn Weletemaryam Besdes New yalehut Yebeteseb Amlko Asekayen Ewnet Bchayen Akategn Ebak Agzegn❤
@ወንቅእሸትገብርኤልአንተየ
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን እንኳን አብሮ አደረሰን
@linateklugebre8771
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@Abc-rk6ro
5 ай бұрын
Amen amen amen amen
@TeheshMahari
5 ай бұрын
መምህርየ እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@MhiretNvresa
5 ай бұрын
Amen amen
@እግዚአብሔርያዘአሸነፊንው
5 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እድሜ ይሰጥልን አሜን
@TadesseMinte
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ....
@alemtekle506
5 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln amen ❤❤❤
@ሀኒደምሰው
5 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህሬ ዘላለም ኑርልኝ እሰከቤተሰቦቼህ
@galanigalani9011
5 ай бұрын
AmeenAmeenAmeen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 ❤❤❤
@MasaraGashu
5 ай бұрын
መምህርእንኳን ሠለም መጣህ
@konejetmamo4656
5 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@elizabethzewde4121
5 ай бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን🤲🤲🤲
@tdsdf5335
5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማል ክቡር መምህሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ
@AsefuMeseleui9no
5 ай бұрын
Amen Amen Amen
@SunShine-dc7yr
5 ай бұрын
Ende ante ybzulini wendme edme na tena fetari ythi❤❤❤❤❤❤❤bexelot hasibeni elsabeth blhi
@nibretinigatu3920
5 ай бұрын
Amen qalehiwetin yasemaleni mamihire ewneti ❤❤❤❤
@kuurilfantapoori8500
5 ай бұрын
AmeeeeeeeeeAmeeeeee🙏🙏🙏🙏🙏💒💒❤❤❤💚💚💚💚
@EnuEnu-w2u
5 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤
@SamsungA-om7vz
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤❤❤
@saragirma5196
5 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር
@haseerahmad2421
5 ай бұрын
ዝማሬመላእክትያሰማልን❤❤❤
@መብራህተወለተመድህን
5 ай бұрын
የዛሬ ላይቨ ኣመልጥኝ ኣሁኑ ላድምጥ ነው
@muluutafase1679
5 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤
@MichaelADR91
5 ай бұрын
መምህር ምርጥ ትምህርት ሰምተናል ፀጋውን ያብዛልህ ያበሻ ልብስህ ያምራል በውሀ ይለቅ ብያለው ❤❤❤
@Emebet-o4i
2 ай бұрын
Amean amen amean ❤❤❤
@soleyanasoleyana8847
5 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤
@ShawayeeDagifee
5 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hoyit yasmalen mamirachin egzaber masgen hunkan abro adarsen mamirachin egzaber yexabiqelin rajim edeme yesxilin imabet hulem atileyi mamirachin edum etochachin wadimochi kale hoyit yasmalen ❤❤❤❤❤❤
@asefashyimam4102
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@mesertabebe4349
5 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@barachel091-mr3hh
5 ай бұрын
እግዚሃብሄር ይመሰገን
@asedMariyame
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤ አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ቃለበረከት ያሰማል በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህርዬ❤❤❤❤
@HanaFekedu
5 ай бұрын
Amen. Amen amen enqan abro aedrsn
@GRu-dr8fi
5 ай бұрын
መምህርየ እድሜ ና ጤና ይስጥህ የኔ አባት❤❤❤😍😍😍😍
@NtguJthk65
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህረዬ❤❤❤❤
@ElleniAsres
5 ай бұрын
Tesfye sendewl atanesam endate nawe yemtgnawe
@hanaamen3570
5 ай бұрын
er bak mamehir yemilawn chamrubate
@Fanto-p2k
5 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Baagaa waajummaan geenyee Waaqaayoo Saagaalee jiireenyaa isiin haa dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan ❤❤❤❤❤❤
1:13:54
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42 М.
1:13:55
246ኛB ገጠመኝ ፦ ሚስቱንና ልጁን መበደል ሳይፈልግ ሁልጊዜ በጥፋት ውስጥ ራሱን የሚያገኝ አባት የተወሰነበት ቅጣትና መጨረሻው
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 2,5 МЛН
00:44
Кто круче, как думаешь?
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
19:20
Это мое последнее предупреждение | 4 серия | Сериал "ПрАкурор" | КОНКУРС
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 1,3 МЛН
00:34
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
SKITSFUL
Рет қаралды 9 МЛН
14:44
Breaking Ethiopia News NOW! | "አሁን በኢትዮጵያ ውሰጥ እየተፈጸመ ያለው መረጃ" | ethiopia news 2 December 2024
Kulubi Media
Рет қаралды 2,1 М.
2:53:58
48ኛ ኤፍታህ live! ( ከገኒ እንግዳ ህይወት እንማማር ) 0927 58 0758
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 49 М.
1:32:07
#new🔴የማያስቀጡ ኃጢአቶች ምን ምን ናቸው||ልማድና_ክርስትና||ምዕራፍ -7|#ቀንዲል_ሚዲያ#kendil_media #New_2017
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 9 М.
1:11:38
Ազատագրություն - Գոռ Մեխակյան / Azatagrucyun - Gor Mekhakyan
Wolnl
Рет қаралды 11 М.
59:51
የሰላቢ መተት! የሰላቢ መተት እንዳለብን በምን እናውቃለን? ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? የሰላቢ መተት በምን በምን ይመተትብናል?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 15 М.
1:34:25
147ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በየቤርጎው ለስራም ይሁን ለዝሙት የምትልከሰከሱ ራሳችሁን ትፈትሻላችሁ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 38 М.
58:40
151ኛ E❤ ልዩ ገጠመኝ፦ በሌባ ተነክተው በመቃብር አፈር ድግምት የተለከፉ ሰዎች የኑሮ ፈዛዛነትና የአንድ ቀን አጋጣሚ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 21 М.
3:35:19
❤168ኛ Live እንወያይ ( 0940396668 ) Telegram & Mobile
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 47 М.
1:15:39
ጸሎት 🔴የጸሎት ሕይወታችንን የሚያሳየን ድንቅ ትምህርት | መምህር ኢዮብ ይመኑ |- አርያም ሚዲያ @AryamMedia #ፀሎት #ጸሎት
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 288 М.
3:30:17
♥ 45ኛ እንወያይ ስለህልማችን ( 0927 58 0758 ) Telegram & Mobile
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 247 М.
01:01
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
История одного вокалиста
Рет қаралды 2,5 МЛН