ሰሜን ኮሪያ ውስጥ ብቻ የሚታይ አለምን ጉድ ያስባለ አስገራሚ ነገር | Abel Birhanu | KB tube | ኬቢ ቲዩብ

  Рет қаралды 267,683

KB Tube

KB Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 227
@KBTubeEthiopia
@KBTubeEthiopia Жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቻችን ይበልጥ እንሰራ ዘንድ በ Super Thanks ይደግፉን። እናመሰግናለን🙏
@kifleaklilu5725
@kifleaklilu5725 Жыл бұрын
እራሶዋን ያስከበረች ድንቅ ሀገር ነች የምዕራቡ ዓለም ሰይጣን ያልነገሰባት ምርጥ ሀገር
@HayileMikael
@HayileMikael Жыл бұрын
የአለባበስ ስረአቱ በእኛ አገርም ብከለከል እንዴት መልካም ይሆን ነበር
@tesfutesfagabir201
@tesfutesfagabir201 Жыл бұрын
በፍጹም ማመን የሚከብድ ነገር ነው። እግዚኣብሄር ይርዳቻው እንጂ ምን ይባላል።
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe Жыл бұрын
ተው እባክህ......??? ቂቂቂቂቂ አለመነካት እኮ ነው ይህን የሚያስብል ሰዎች ሕሊናቸሁ ተሰልቧል ልበል....?😂😂😂😂😂
@shetokdre9314
@shetokdre9314 Жыл бұрын
ለላውን አሳብ አልደግፈም አለባበስን ግን ደግፋለው ሴት ልጂ ቀምስ ስትለብስ ነው ምያምርባት አሁን ያለንበትህ ዘመን እማ ሴትን ክውንዲ መለየት እያቃተነው
@samueleshetu8415
@samueleshetu8415 Жыл бұрын
እውነት ነው መለየት አቅቶናል😅😅
@mohammedaman7931
@mohammedaman7931 Жыл бұрын
እድሜ ለሰሜን ኮርያ' ለሩስያ'ለቻይናና ለኢራን' ለቤላሩስ:: ፀባይዋን ካሳመረች ለቱርክም እመኛለሁ
@kediribrahim789
@kediribrahim789 Жыл бұрын
ዲሞክራሲ የምዕራቡ አለም የሚነግረን። ከሆነ የሰሜን ኮርያ አምባገንን ለዘላለም ይኖር
@ፍቅርለኢትዮጵያ-ቘ9ዀ
@ፍቅርለኢትዮጵያ-ቘ9ዀ Жыл бұрын
የአለባበሱንና የምዕራባዊያኑን መዋቢያ ያለመጠቀሙን ነገር ግን ለሀገሬ ኢትዮጵያ ተመኘሁ
@dagmaitgizawi6295
@dagmaitgizawi6295 Жыл бұрын
አደለም 3ኛ እስከ ሰባተኛ ቢሆና አገሬ ሰላም ብታገኝ ደስ ይለኛል የምር እንዲህ ብሆነ ሀገሬ እዲህ ያለ መሪ ባገኝን
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh Жыл бұрын
ሰሜን ኮራያ በረሀብ እየሞቱ ነው።ይህን check ማድረግ ይቻላል።
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar Жыл бұрын
ቅል እራስ! ሰነፍ!ድሀ
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe Жыл бұрын
እውነት ብለሻል ዜጎቿን ከመጥፎው ሰይጣናዊ የአውሮፖ ባህል ነው እየጠበቀች ያለችው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Soliyana78030
@Soliyana78030 Жыл бұрын
ደግ አደረገ ጎበዝ አንደህ ነው መሬ
@fuliotesfaye5207
@fuliotesfaye5207 Жыл бұрын
ፋኖ መጣ
@zaharazaharaetyo3221
@zaharazaharaetyo3221 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ኢትዮጵያዊ እዚህ አገር አይገኙም
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe Жыл бұрын
ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ......😂😂😂😂😂😂
@ababashimels7533
@ababashimels7533 Жыл бұрын
የፈለገ ቢያደርግ እንደ አባት ነው የሀገሩን ሰላም ያስጠብቃል ይማራል ይበላል። ምናለበት የኛ ሀገርም እንደነሱ በሆነ መጠለያ ምግብ ልብስ ትምህርት ለሁሉ ቢሟላለት የነሱን አስቀያሚ ፖለቲካ ምንም ዞር ብል አያይም ነበር።
@mulualemaregu9578
@mulualemaregu9578 Жыл бұрын
ሰሜን ኮሪያ ሺ አመት ትኑር
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
የእዉነት የሰሜን ኮሪያ ህግ በጣም ከልክ ያለፈ ያስጠላል ነገር ግን ስለ ልብስ አለባበሳቸዉ እኔም እስማማለሁ ሁሉም ዜጋ ቀሚስ ቢለብስ እመኛለሁ።እህታችን ክበሪልን እናመሰግናለን♥️
@esayasberhane5454
@esayasberhane5454 Жыл бұрын
Me to Yas you are right 👍
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe Жыл бұрын
አንች አገር ካለው ይብሳል ነው አይነኬዋ ማለቴ ኬኛዋ ነሽ......?ቂቂቂቂቂቂቂቂቂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mssithina3942
@mssithina3942 Жыл бұрын
የኛሀገር ህግ ጋጠወጥ ስለሆነ ነውሰውምገጠወጥየሆነው ክብርሚባልነገር ይኖር ነበር የሰውክበር የረከሰው ሞት የረከሰው በዚህ ህግ ቢተዳድር ብዬተመኘው
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe Жыл бұрын
በትክክል ጥሩ ብለሃል መልካም ሕሊናና ጥሩ አስተውሎት አለህ ማለት ነው። ሰው ማለት ከሰው ጓሮ ገብቶ ማማሰል ሳይሆን እንዲ እንዳንተ ከራስ መመልከት ሲቻል ነው ሰሜን ኮሪያ እኮ ዜጐቿን ከመጥፎው የአውሮፖውያን የባህል ወረራና ከዲያቢሎስ ዘረኝነት ነው የተከላከለችው እኛ ጋ አለ አይደለም እንዴ ሂትለርን ያስናቀውና ዲያቢሎስን ያስደመመውን ሥራ የሚሰራውን የዘመናችን ናዚ.....😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AmeltyaskirasBletanas
@AmeltyaskirasBletanas Жыл бұрын
የአለባበስ ሥርዓቱ በእኛም ሀገር በቅርብ ጊዜ ተግባራዊ ቢሆን መልካም ነው ያው እኛ ኢትዮጵያዊያን ስንባል የእኛ የሆነውን የሌላ ሀገር ሰው እንዲያስተምረን እንዲያስረዳን እንዲያመሰግንልን...ነው የምንፈልገው
@dubalekebede1400
@dubalekebede1400 Жыл бұрын
ልብስ ፖሊስቸው በከፍልም ቢሆን እኛ ሀገር ቢተገበር ደስ ይለኛል
@endiendi2772
@endiendi2772 Жыл бұрын
የእስር ቤቱ ቅጣት ከባድነው ሌላው ሁሉም ለኛም በሆነ ስርአት ይኖረን ነበር
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe Жыл бұрын
አይ አለመነካት......!!! አይነኬን ግባ በሉት ይባል የለ፣ አልተነካህም ወይም አልተነካሽም ማለት ነው።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TemesgenAbaye-jq6vd
@TemesgenAbaye-jq6vd Жыл бұрын
ለ ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ይህ ህግ ነው!!
@BirukNegash-gg8si
@BirukNegash-gg8si Жыл бұрын
አረ ባክህ ቀልደህ ሞተሃል
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
አሯ እስከ ሰባት ውልድ በዛ ትመጠን በላይ ነው ያስጠላል ጥፍትኛውብቻ ቢሆን ይመርጣል
@IsayasBrhane-s8z
@IsayasBrhane-s8z Жыл бұрын
ሌላው ይሁን አባት ባጠፋው የልጅ ልጅ የሚዘገንን ነው እና ለሰውየው ፎቶ ሰላምታ ብዙ ያልዳሰስሽው አለ አመተምረት የሚቆጠረው ከኪም አባት ልደት ቀን ነው ሌላ አለ ብዙ ልጨምርልሽ?
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe Жыл бұрын
ይህ የተጠቀሰ አልተጠቀሰም ላንተ ምን ይጠቅምሻል......? ታፌዥያለሽ ያንተ አገር ሥርአትና ታሪክ ለዓለም ቢነገር ዓለምን አያሰደምም......? አሁን እኮ ባንተ ቤት እውቀት ገንፎሎብሽ ተቸግረሻል......? እርጥብ........😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Terefeyakob
@Terefeyakob Жыл бұрын
Samen Koriya be alebabs yamtut hasab betam teru new behagrachin yehe bifetsem des yelal
@sewmhonleswytkmal5952
@sewmhonleswytkmal5952 Жыл бұрын
ሙሉ ጥፋት አድርገሽ አትውሰጂው ወይም አትውሰዱት ጥሩም አለው በተለይ የሴቶችን አለባበስ ስርአት ሊበጅለት ይገባል
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 Жыл бұрын
7 ቁጥር ተመቺቶኛል ለኛም ሀገር ቢደረግ ደሰ ይላል
@SadiqAbdulkerim-tf9zm
@SadiqAbdulkerim-tf9zm Жыл бұрын
እህታችን በኛ ሀገር ይሁን ያልሽ እናመስግናለን
@AlebachewMengistie
@AlebachewMengistie 3 ай бұрын
ትክክል ሰሜን ጀግና
@GetuHailu-p8p
@GetuHailu-p8p 17 күн бұрын
የአለባበስ ስርአት አሪፍ ነው እኛ አገር ቢፀድቅ ጥሩ ነበር ከነአካቴው ሴት ጂንስ ባትለብስ ባይ ነኝ
@HeronieHonour-k8s
@HeronieHonour-k8s 10 ай бұрын
ይሁን በኛ ሀገር የምትሉ ሰዎች አይምሮ የለቹም መሰለኝ ሰው በሀገሩ እንዴት እስረኛ ይሆናል የመሪውን ፎቶ እስከመፍራት ለአጭር ቀሚስ ብላቹ እናንተ ራሱ ማትገዙትን መመኘት መሀይምነት ነው😢 12:00 ❤
@SadiqAbdulkerim-tf9zm
@SadiqAbdulkerim-tf9zm Жыл бұрын
የልብስ ኣለባበስ ይስማማለሁ በጣም
@BELAYZELEK-gj3oi
@BELAYZELEK-gj3oi 4 ай бұрын
ከሁሉም ቅጣት ለዘር ይተላለፋል የተባለው ከባድ ነው ማለት ልክ እንደ ኢትዮጲያ የትራፊክ አደጋ ሆነ አንዱ በተንዘላዘለው እድሜውን ሙሉ ሲጠነቀቅ የኖረው ድንገት ገላፈቻ ይሆናል
@yordanostafla4557
@yordanostafla4557 Жыл бұрын
Mejemeria, Silee Weyanee and Ethiopia . Then about Kore.
@tedybelachew4359
@tedybelachew4359 Жыл бұрын
የራሳዋ አሩባት የስው ታማስላለች ።
@ማርያምማርያም-ኀ4ቈ
@ማርያምማርያም-ኀ4ቈ Жыл бұрын
በትክክል❤❤
@Lilamiftha
@Lilamiftha Жыл бұрын
ምን ለማለት ፈልገክ ነው
@tedybelachew4359
@tedybelachew4359 Жыл бұрын
@@Lilamiftha አማርኛ መሰለኝ ።አስተርጓሚ ፈልግ ወይም ፈልጊ?
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 Жыл бұрын
😋😋😋
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 Жыл бұрын
Thank you
@mohammedaman7931
@mohammedaman7931 Жыл бұрын
ስም ለማጥፋት የሚጋነን ነገር አለው:: ከአለም ውስጥ ግን ህዝብ በሰላም ገብቶ የሚወጣባት አገር ሰሜን ኮርያ ናት
@mssithina3942
@mssithina3942 Жыл бұрын
አሪፍነበር ይቺንህግ ለኛአረመኔ ለበዛባትአገርይገባት ነበር
@zinashtahiro3090
@zinashtahiro3090 Жыл бұрын
ye alebabesu hig arf new be agerachin endezi bihon melkam neber 👍
@lidetewoldtamene5636
@lidetewoldtamene5636 Жыл бұрын
ውድ ኬቢ ቲዩብ ምነው ስለ ራስ ሀገር ብታወራ ህፃናት ማስቲሽ በየጎዳናው የሚጠጡበት፡ ቤት አልባ ጎዳና ተዳዳሪዎች የበዙበት፡ በረሀብ የሚሞቱ የበዙበት ፡ ዜጎች በማንነታቸው የሚታረዱበት ፣፣፣፣፣፣ወዘተ ሆነህ ስለሌላ ሀገር አፍህን ዝጋ፣
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe Жыл бұрын
እውነት ብለሃል እናመሰግንሃለን ተባረክልን..........!!!ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ዜጎች ነው የምትሻው ዝንጀሮ የራሷን መላጣ አታይም የሌሎችን እንጅ ሆኖባት ነው፣
@mamboable9767
@mamboable9767 Ай бұрын
ለህዝቡ አዝናችሁ ነው ምን አገባሽ ስለ ራስሽ ሀገር ስንቱን ደብቀሽ ስለ ሰሜን ኮሪያ የምታወሪው
@YabsraDejene
@YabsraDejene 4 ай бұрын
ፈጣሪ እራሱ እንደዚ አይቀጣንም ወይ ሰው መሆን🎉😢😂
@A23Sam-u7c
@A23Sam-u7c Жыл бұрын
የልብሱን ደግ አደረጉ ቂጧን ጥላ እብርቷን ገልብጣ ለምትሄድ ለሚሄድ ለሀገሬ ኮልኮሌወች ሁነኛ መፍትሄ ነዉ ሌላዉ ግን የምር ተገርሜአለሁ ምን ጉድ ነዉ የኢንተርኔት ቁጥጥሩ አይከፋም ብቻ ግን የራሷ ሲአርባት ነዉ ነገሩ በሀገራችን መከልከል ያለበት ህጋዊ እዉቅና የተሰጠዉ መልካም የሆኑ ነገሮች ደግሞ የምትሳደድበት ሆኖ ግራ የገባዉ ህገ መንግስታችን ግራ ሲአጋባን አጀብ ያስብላል።
@seidkebede4116
@seidkebede4116 3 ай бұрын
ይህ ህግ ለእኛ አገር በጣም ጠቃሚ ነበር፣በተለይ ሌባ ባለስልጣናት፣እና የነርሱ ተባ ባሪ ፣ነጋደ፣እና ባለሀብት ተብየወች፣ምንም ሳይሰሩ፣በዘረፍ ያካበቱት የዘረፍ ውጤት ፣ሀብት ሌ ሎችን ይብስ ያደኸዩበት፣እነርሱ እስከ የልጅ ልጆቻ ቸው፣ያለአግባ ብ እንደተጠቀሙት ሁሉ ወንጀሉንም አብረው መጋራት አለባቸው፣ትክክል ነው።
@mssithina3942
@mssithina3942 Жыл бұрын
ሰው እኮሚቆነጥጠው ከሌለባለጌይሆናል
@Suleiman1787
@Suleiman1787 Жыл бұрын
ለኢትዮ ህዝብ ይህ ህግ ጥሩነው❤
@mamamamam273
@mamamamam273 Жыл бұрын
የመጨረሻዉ ህገ ብቻ አረፍ ነው ለኛም አገር
@rahanarahana1077
@rahanarahana1077 4 ай бұрын
እኔ ምለው ሃገሩ ላይ አስር ሰው ነው ወይ ሚኖረው ከብርሃን ወደ ጨለማ ተመልሶአልሄድ አገር ሳስበው ህዝቡ የማምረት መብት ያለውን ለነገሩ አንድ ቀን ፀሐይ ይውጣላቸዋለሁ እነሱ ልክ እንደኛ እንደ ኢትዮጵያዎች ከችግር ያመጣል ፈጣሪ እኮ ሁሉንም ያያል የኛንም የእነሱንም😅😅😅😅
@habtesora6057
@habtesora6057 9 ай бұрын
sele ageracn tektokrwa befel sertacbu lemn atakerbulnm memareya endthon
@Genene-p6t
@Genene-p6t 9 ай бұрын
Be dmkrase sebeb be hagerachnm gatwotnet beza.bistekakel igzabher yfera nigus ykeber(higna he amongst.)
@aaBBdd15
@aaBBdd15 Жыл бұрын
ምንም ማለት አደለም ከአንዳን ስረዓቶች ውጭ እኛ ነጩች በሰየሙል የዳቦ ስም ዲሞክራሲ ምን ተጠቀምን ?? ምን ሲቀጥል የኢትዮጵያ ህዝብ በኮነሪል መንግስቱ ቢመራ ኖሮ እስከ ዛሬ የት በደረሰ ነበር ግን ያልታደለ ግን አቃቂር አውጪ ከንቱ ህዝብ
@alem-f6v
@alem-f6v Жыл бұрын
ደግ አድርገዋል
@abubakirhafiz658
@abubakirhafiz658 Жыл бұрын
Yihe hig le Ethiopia yiteqmal .mikniyatum Yale agbab inigadelalen,musina Beza,zerafi leba Beza .dehaw iyetegoda naw
@alem-f6v
@alem-f6v Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ም እደሷ መሆን አለባት
@kodakend4146
@kodakend4146 Жыл бұрын
lebes alebabesachew tikikil new suri yemetelebes ena tutuan yemetasay set badebabay kituan aswelko megerfe alebat chaw
@Tegegn-g8y
@Tegegn-g8y Жыл бұрын
7 tegnawane hige wedejatalehu beteseb.
@ethiopianculturalfoodanddr761
@ethiopianculturalfoodanddr761 Жыл бұрын
Esye gobez wonjelegna asadagiwum wonjelegna new tiru ermja ethiopiam yemiyardewun mela betesebun bewonjel meteyek betichil yehe hula sikay aymetam neber
@itsmet3187
@itsmet3187 Жыл бұрын
ምን አለበት ይሄን መንግስት ለሀገሬ ባደረገላት ይሄን ጥጋበኛ ህዝብ ልኩን ያስገባልኝ ነበር
@eyerusalemBeabi
@eyerusalemBeabi 4 ай бұрын
እኔ ደግሞ እግዚአብሔርን የማያመልክ የማያስከብር ሰው ይሙት ተብሎ ቢታወጅ ጸስ ይለኛል
@tgstamre2724
@tgstamre2724 Жыл бұрын
ምነው ይህ ህግ ወደ ሀገረ ኢትዮጵያውያ ቢተገበር
@chernetgezahegn3345
@chernetgezahegn3345 Жыл бұрын
Bizum asamagn ayidelem merjawochichu erasu balanta kehonu hagerat yetegegne newu bizum ayasaminim bitamenim erasu ke America lemedan yegid yasifeligal egna mebit bilen min agegnen bariya honin enji
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 Жыл бұрын
Yemechereshawe heg des yelal achir kemis almelbes Bahelawi lebs melbes teru heg new
@tarikumesfin6479
@tarikumesfin6479 Жыл бұрын
Wow des yimil koyita neber
@zinet3501
@zinet3501 7 ай бұрын
አለባበሱ በጣም ጥሩ
@girmaayele5615
@girmaayele5615 Жыл бұрын
yehen melbes aychalem betyew ye Ethiopia hezib lela tornet aykeftem belesh new enji teru neber
@legambotube9740
@legambotube9740 Жыл бұрын
ወንጀለኛ እስከ ዘር ማንዝራቸው መፈረጃቸውና የልብሱ ነገር ለኛም ሃገር ቢሰራ
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ሰባትኛው ይመችል
@molalegn018
@molalegn018 Жыл бұрын
Nice
@genetdemissie
@genetdemissie Жыл бұрын
Like nwu yebihelu libis behegerachin yikeberi gin beAbiy zemen mechim Ayuhonim
@ayeleashagire9514
@ayeleashagire9514 Жыл бұрын
ይሄ ሁሉ የምዕራባዊያን ወሸት ነዉ። እነሱ ነፃነት የሚሉት ለቅ የሆነ የወሲብ ፊልማቸዉንና የግብረሰዶም ሀጥያትን ያላራመደ ሀገር ለነሱ ጨቋኝ አና አምባገነን መንገሰት ተብሎ ይፈረጃል።
@esayasberhane5454
@esayasberhane5454 Жыл бұрын
Yes you are right and political lawdary
@SabiraKhelifa
@SabiraKhelifa Жыл бұрын
Yenya jegna
@Seblekefelegn-z4u
@Seblekefelegn-z4u 4 ай бұрын
አለባበስ መከልከሉ ተመችቶኛል።
@AmedeShemuma
@AmedeShemuma 3 ай бұрын
Caming soon
@WaleMan-r4p
@WaleMan-r4p Жыл бұрын
Be 1 u tefate tewlde emektawe ngare kalke yalfe hula kernet nw
@deyarrealestate5475
@deyarrealestate5475 Жыл бұрын
የሰሜን ኮሪያን ስም ከማጥፋት ሌላ ገንቢ መረጃ ላይ አተኩሩ። የምዕራቡ ዓለም ፕሮፖጋንዳ መሣሪያ አትሁኑ። ስለማታውቁት ሥርዓትና መንግሥት መዘባረቅ ትዝብት ውስጥ ይከታችኋል።
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe Жыл бұрын
ተባረክ.,.....!!!
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ከኛ ሀገር ይሻላል ቢያንስ እዚች ሀገር ጥፋት ሰርተሽ ነዉ የምትቀጪዉ መርጦ ባልተወለደበት ብሄር የምንሞትባት ሀገር አለች አደል ስሟም ገፊዋ ኢትዮጵያ የተባለች
@aklile7691
@aklile7691 Жыл бұрын
ታሪኩ ስለ ሰሜን ኮርያ ጥሩ ግንዛቤ ይሰጣል። ነገር ግን፣ ዜማ መሰል አነባበብሽ እጅግ ይደብራል።
@FirdyawkalasmamawWerku
@FirdyawkalasmamawWerku 4 ай бұрын
AMEN
@ethiopianculturalfoodanddr761
@ethiopianculturalfoodanddr761 Жыл бұрын
Gobez new hagerun manem aldeferewum minim ayaskim Jens melbes kurat new letin balhone
@HeronieHonour-k8s
@HeronieHonour-k8s 10 ай бұрын
ይሁን በኛ ሀገር የምትሉ ሰዎች አይምሮ የለቹም መሰለኝ ሰው በሀገሩ እንዴት እስረኛ ይሆናል የመሪውን ፎቶ እስከመፍራት ለአጭር ቀሚስ ብላቹ እናንተ ራሱ ማትገዙትን መመኘት መሀይምነት ነው😢 12:00
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 4 күн бұрын
ጀግና መሪ ነውው
@wonhaile4852
@wonhaile4852 Жыл бұрын
የምዕራቡ ፕሮፓጋንዳ መንዣ ይመስላል።
@Bin.amahmad-dx6dj
@Bin.amahmad-dx6dj Жыл бұрын
ልብሱተመቸኝእኛምአገርብጣሽነገርአትልበሱቢባል
@ZebenayNigatu
@ZebenayNigatu Жыл бұрын
የአለባበሱን ህግ እኔም እደግፈዋለሁ
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar Жыл бұрын
ዝም በል ይሄኔ እኮ ቺቺንያ ይሆናል መዋያህ።
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe Жыл бұрын
ከመጥፎው የአውሮፖውያን የባሕል ወረራና ከሰይጣኒዝም መጥፎ የጥፋት መንገድ ነው ዜጎቿን የጠበቀችው እኔ አደንቀዋለሁ። እንደኔ ከእኛው አምባ ገነን የሰሜን ኮርያ ይመቸኛል
@hagosgebrmariam3807
@hagosgebrmariam3807 Жыл бұрын
ሰሜን እዛያለው የጠገበ ግልግል መሪኣገርቱን የምድር ሲኦልኣድርጕ የሚይስተድራት ሳጥናኤል ነው
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 Жыл бұрын
ምን ነካሽ ዜናውን ከማን አግኝተሽ አጠናከርሽው ክ ሲኤኔ? እርግጠኛ ሁለት ግኑን ይጠቃለለ ዜና ነው
@BetelehemZewdie-zc3tl
@BetelehemZewdie-zc3tl Жыл бұрын
ሌሎችን. ማዋደቅ. አንተው. አሥተማሪ. የሆነ. ነገር. ሥሩ. አያሥቅም
@abinetbekele8410
@abinetbekele8410 Жыл бұрын
እኛ አለን አይደል እንዴ በባዶ ዜሮ የሆንን ዲሞክራሲ የለ ምግብ የለ እድገት የለ ገንዘብ የለ ሁሉም ዜሮ ዜሮ
@NahiliYami
@NahiliYami Жыл бұрын
Ekonm eza yaltefexerku endiwm altechalku 😅😅😅😊😊😊
@ibrahimovic2814
@ibrahimovic2814 Жыл бұрын
Harif nw ha endaza mahon
@ibrahimovic2814
@ibrahimovic2814 Жыл бұрын
Saks albish ente
@Azahel1219
@Azahel1219 3 ай бұрын
ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አሉ።ኧረ ሁሉም ቢተገበር
@shehidbinmujahid9136
@shehidbinmujahid9136 Жыл бұрын
ሰሜን ኮሪያ ግብረሰዶም የለ ሌብነት የለ
@TsionTerefe-z8g
@TsionTerefe-z8g 4 ай бұрын
Alemn kemetefat eyetebekuat kalu hagerat andua nech
@pastortesfahunzerihun5962
@pastortesfahunzerihun5962 Жыл бұрын
መብራት መቆራረጧ ከእኛ ይብሳል
@NuhaminKaleabe
@NuhaminKaleabe Жыл бұрын
ተባረክ እንዲህ የሚያስተውል ሰው ደስ ይላል.......
@HeronieHonour-k8s
@HeronieHonour-k8s 10 ай бұрын
ይሁን በኛ ሀገር የምትሉ ሰዎች አይምሮ የለቹም መሰለኝ ሰው በሀገሩ እንዴት እስረኛ ይሆናል የመሪውን ፎቶ እስከመፍራት ለአጭር ቀሚስ ብላቹ እናንተ ራሱ ማትገዙትን መመኘት መሀይምነት ነው😢
@tegistynerayo2406
@tegistynerayo2406 Жыл бұрын
ጠረጠርኩሽ፣ ተይይይይይ
@ephraimtik920
@ephraimtik920 Жыл бұрын
በርግጥ ተጽእኖ ሊኖር ይችላል። ግን ይሄን ያህል የተጋነነ አይደለም። ሰሜን ኮርያ ለዚህ ሺግር ያበቃት የ ምእራባውያን ተጽእኖ ነው። ሆኖም ግን ሰሜን ኮርያ በ አለም የምትፈራ ሃገር ነች። ምእራባውያን ሰሜን ኮርያ ከ ማእቀብ ነጻ ያርጎት?? ህዝቡ ከ ምእራባውያን የ በለጠ ኑሮ የሚኖር በሆነ። #በተለይ ይሄ ዘር ቆጥሮ እና ግዜው ባለፈበት ሆላ ቀር መጽሐፍ ቅዱስ ቁርአና የሚምን መሃይም በየ ግዜው የ ሚጨፋጨፍ ህዝቡ እንደ ሰሜን ኮሪያ አገዛዝ ቢሆን ኖሮ ህዝቡ ሰላም ባገኘ!!! ድል ለ ኪሙል ሲኒግ!!
@kidanemekonnen7869
@kidanemekonnen7869 Жыл бұрын
Yes
@Sebastian-awm
@Sebastian-awm Жыл бұрын
Memot yshalal sewyewn gelo
@samueleshetu8415
@samueleshetu8415 Жыл бұрын
አዎ መሞት ይሻላል😅😅
@GetuHailu-p8p
@GetuHailu-p8p 17 күн бұрын
😅😅
@bigjamal6209
@bigjamal6209 Жыл бұрын
የጂንሷ ነገር እኛ ሀገር ላይ አሪፍ ነበር
@tutu-q1o
@tutu-q1o 5 ай бұрын
ደቡብ ኮርያ ስሪልን
@TIGISTTEFERALEMMA
@TIGISTTEFERALEMMA Жыл бұрын
Why did you put that video picture.??
@YaredTeklay-np5vh
@YaredTeklay-np5vh Жыл бұрын
saw tasado talk nbar
ኤርፖርት ውስጥ የተከሰተው ለማመን የሚከብድ ክስተት
15:00
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 170 М.
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 49 МЛН
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 33 МЛН
የአለማችን አደገኛዋ ሴት
10:25
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 350 М.
ጉድ የሚታይበት ሀገር ገባሁ Abel Birhanu vlog Amsterdam Netherlands
31:53
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 788 М.
አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019
1:45:48
Arada Movies
Рет қаралды 3,9 МЛН