ስንገናኝ ሙሉ ፊልም Sinegenagn full Ethiopian film 2021

  Рет қаралды 367,320

Sodere TV

Sodere TV

3 жыл бұрын

Sinegenagn full Ethiopian movie 2021 ስንገናኝ ሙሉ ፊልም

Пікірлер: 251
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 3 жыл бұрын
😍💚💛❤️ ✞✞✞ የአምላካችን ምህረት ፣ ቸርነትና ረድኤት ከሁላችንም ጋር ይሁን ! ለአገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ለሕዝቦችዋ ደግሞ ጤናን ፣ ፍቅርን ፣ ወንድማማችነትን ፣ መተሳሰብን ፣ መቻቻልን ፣ ፀጋን እና ብልጽግናን አትረፍርፎ ያድልልን !!!✞✞✞ ❤️💛💚😍
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
💘💘💘💘💘 አንኳኖ ደና መጣችሁ እስታ የሚኪ አድናቂዎች የት አላችሁ በማርያሞ አሳዩኝ
@alainalnf140
@alainalnf140 3 жыл бұрын
ወድ የሀገሬ ልጅቺ ከቤተ ሰቤ ተለይቶ ከሀገር ርቆ ከመቅረት ሊያድናቸው እውነት ሞትም ስርግም በሀገር ያምራል
@molozolo577
@molozolo577 3 жыл бұрын
L😭😭😭😭😭👐👐👐👌👌👌❤❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@milenrufta5283
@milenrufta5283 3 жыл бұрын
😭😭😭 ewnet new man ende hager
@naema3396
@naema3396 3 жыл бұрын
ሳህ
@maramarya2235
@maramarya2235 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ።
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
የሚኩ አደናቄወች እጅአውጡ ልቁጠራችሁ
@user-gh1vu1eq9f
@user-gh1vu1eq9f 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፍልም ነው እውነትን የያዘ ለግዜው ይጎዳል ከኔ ሕይዎት ጋር ይመሳሰላል እውነትን ብዬ ብዙ መከራ አይቻላው ግን አሸንፋለሁ ብዬ ተስፋ አለኝ
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 3 жыл бұрын
😔😔😔😔እንግዲህ 2 ነን በይ ጸሎት ለኔም አደርጊ አዉንስ እወነት በ mፋብት ጊዜ ተስፋሽ 😔😔😔እንጃ እይት እወነት የ ሴጣን ዎን እኮ 😔😔😔እንጃ.አደራ እወንት ካሽነፍችልሽ መልሱን ጻፍልኝ እኔም ተስፋ እንዳደርግ...🤲🤲🤲🤲
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 3 жыл бұрын
😍💚💛❤️ ከምርጦች ምርጥ ውስጥ አንዱ የሆነው "ሚካኤል ታምሬ(ሚኪ)" እና በዘመን የቴለቪዥን ድራማ "ሕይወት(ሒዊ)" በሚል ገፀ-በባህርይ የድራማው ፈርጥ ሆና የምናውቃት ፤ በፊልሙ ኢንደስትሪም ጥሩ ጥሩ ሥራዎችን እያቀረበችልን ያለችው "ፀደይ ፋንታሁን" የተካተቱበትና የሚተውኑበት ስለሆነ ጥሩ ፊልም እንደሚሆን እገምታለሁ - መልካም ዕይታ !❤️💛💚😍
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን በስደት ላይ የጭንቅት ማስታገሻ ስለሆነልን አርቲስቶቻችን በርቱልን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ስለ ሀገራችንም አንድነት ሰርታችሁ ትውልዱን እንደምታስተምሩ ተስፋ አለኝ 👍👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👌👌👌
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Amsegnalhu sela film selasafke
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣምደስይላ ሚኪ አድናቂህነኝ ሁላቺሁ ኑሩልኝ እድሜናጤናተመኘሁ፡
@ABBE88911
@ABBE88911 3 жыл бұрын
ከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማርከጦርነት ከርሃብ ከህመም ከስቃይ አውጣን ማዳም ቤት ያላችሁ ማዳም ያርጋችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዛውም ኑ ከች በሉ አንማማር
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@eden2056
@eden2056 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙏 anchinem madam yargeshe konjo
@tarkwaabebd9274
@tarkwaabebd9274 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@akon2422
@akon2422 3 жыл бұрын
@Mery Abebe Mery Abebe አሜን አሜን አሜን
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
Amin يرب
@ms2736
@ms2736 3 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ዝንድሮ ምንም ነገር አልሳካ ብሎኛል በዱአ በፀሎት አትርሱኝ
@emybekele718
@emybekele718 3 жыл бұрын
Tsfa almqrt .Xlot marg 🙏
@helenfiker4916
@helenfiker4916 3 жыл бұрын
አይዙሽ ያልፋል
@user-od3qw1dc1b
@user-od3qw1dc1b 2 жыл бұрын
ሁሌም ቢሆን በሰዉ ልጅ ህይወት ዉስጥ ነገ ሚስጥር ናት👌
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 3 жыл бұрын
ዋው! ሚኪ የሁላችሁም ተደምሮ በጣም አሪፍ ልብ አንጠልጥል አጨራረሱ የሚያምር በርቱ የአገሪ ልጆች!
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር በያለንበተ የጠበቀን🙏🙏
@umayaumayaa5098
@umayaumayaa5098 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ አጓጊ ፊልም ነው እዮት የመዳም ቅመሞች እንቅልፌን ቀጥቸ ነው ያየሁት
@realfacts7595
@realfacts7595 3 жыл бұрын
wow Miki your acting skills is magnificent. I love this movie it teaches a lot!!
@lazezadubai1080
@lazezadubai1080 3 жыл бұрын
Wowo tebakkawu betama temichitoingal
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 3 жыл бұрын
ዛሬ መልካም ማድረግ ለነገ ማበደር ነው እውነት ነው ሀሪፍ ፊልም ነው
@peace3791
@peace3791 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@kirubealabrham3085
@kirubealabrham3085 Жыл бұрын
ሚኪ እና ፀዲ ሁለቱም በጣም ይመቹኛል!!! የትወና ብቃታቸው ልዩ ነው!!!
@hareglulu8331
@hareglulu8331 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል 👍
@user-ji4wr2qs8f
@user-ji4wr2qs8f 3 жыл бұрын
ኡፍ እንዴት አባቱ ሚጣፍጥ ፊልም ነው አስተማሪ በሚገባ ሚኩ እኮ ነፍስ ነው ምትዘራበት ፊልም ላይ ኑርልን!!!
@astertadeess9692
@astertadeess9692 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ያስተምራል በርቱልን
@user-hd2xe2px5f
@user-hd2xe2px5f 3 жыл бұрын
ዎው አሪፍ ፊልም ነው ሚኮ ያለበት ፊልም ሁሌም👌👌
@simenehtadege1518
@simenehtadege1518 2 жыл бұрын
thnak you that is nice
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 3 жыл бұрын
ያምራል በረቱ
@meskiethiopiawit6385
@meskiethiopiawit6385 3 жыл бұрын
ያምራል
@user-uk7hq3yg4k
@user-uk7hq3yg4k 3 жыл бұрын
ዋውውውውውው ያምራል ♥
@lovethes3150
@lovethes3150 3 жыл бұрын
ደስ የሚል አጨራረስ
@ttygh4996
@ttygh4996 3 жыл бұрын
Wow arif film new bartu
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቀል የእኔ ነው ይላል።
@abesema4572
@abesema4572 3 жыл бұрын
ክፋትን የነገን እስርቤት ትልቅ መለክት ነው በገንዘብ ወንድምህን እህትህን ሀገርን የምትገድል ወጣት ተማር ተማሪ እናስተውል ቸር ያሰማን
@aldaam9276
@aldaam9276 3 жыл бұрын
አሪፍ አሥተማሪ ፊልም ነው
@mek1934
@mek1934 3 жыл бұрын
ጡሩ አስተማሪነዉ
@mamaelnathanmama8594
@mamaelnathanmama8594 3 жыл бұрын
Abet yemchershaw part....betam des yelale gobzoch ....👏👏👏👏
@HaymiTube6
@HaymiTube6 3 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 жыл бұрын
The best movie
@zerguat
@zerguat 3 жыл бұрын
የተዋናዮችን ትልቅነት ያየሁበት ፊልም ነው ጎበዝ ተዋናዮች የወደቀ ስክሪፕትን ህይወት ይዘራሉ ፣ ሚካኤል ታምሬ፣ ፀደይ ድንቅ ትወና!! ፀደይ ግን ባንድ ብጫ ልብስ ሶስቴ????
@bellagelay9878
@bellagelay9878 3 жыл бұрын
ደስይላል
@sarauae2998
@sarauae2998 3 жыл бұрын
ዋውው ብሎ ዝም ነው
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 3 жыл бұрын
ደሰየሚለፊለመነወዋወ
@feradesa9188
@feradesa9188 3 жыл бұрын
ስጠብቀው ነበር
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 3 жыл бұрын
ህዊዬ ናፍቀሽኝ ነበር ቤርቱ
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ፍትህ ሕግ ከምንም በላይ እምነት ያስፈልገዋል በምንም ማይለወጥ ማይቀየር ብቻ ፍቅርም የራሱ ገፅታ አለዉ ሕግም ሌላ ገፅታ አለዉ ግን ተናቦ ተዋህዶ ሌላ ታሪክ ይሰራል አገሬ ፍትሽ አይጓደል እዝቦችሽም ፍቅርና ፍትህ ቢረዱት ደስ ይላል ለእዉነት ብንቆም ምነኛ ፈጣሪ በማረን እደኛ አደለም እንጂ አምላክም ኢትዮጲያዬ ፍትሕ ላቺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yrgg1047
@yrgg1047 3 жыл бұрын
Betam betam liba yemanka asetamari ye melkamantana weyama yematefonta leyunta yamasaya yemasetamira teru betam teru film new 👌 ♥ 👍
@hawaali8775
@hawaali8775 3 жыл бұрын
The best
@user-be3im6im8m
@user-be3im6im8m 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ሰው በቆፈሩት ጓዴጓድ እራሱ ይገባል
@suzananeb9861
@suzananeb9861 3 жыл бұрын
Arif film new
@zeainaaa3283
@zeainaaa3283 3 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን!!!
@sitrazee13
@sitrazee13 3 жыл бұрын
ፀዲ አንቺ ስላለሽበት ነው የማየው አንደኛ ነሽ በርቺ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
Arif new le iwinet meqom lesew zer hulu tasifeligal xiru timirt new inamesegunaken
@dinukeyradin5617
@dinukeyradin5617 3 жыл бұрын
ፀዲ የኔ ምርጥ በጣም አድነቂሽ ነኝ ስልክሽን አጥቼወለው
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 3 жыл бұрын
Aerif new Ethiopia Egzabehir selam yadaragalan
@dagulink
@dagulink 3 жыл бұрын
WOW
@umayaumayaa5098
@umayaumayaa5098 3 жыл бұрын
Plz part 2
@Lovejoy955
@Lovejoy955 3 жыл бұрын
ምኪ ላቭ ዩ ❤️አይኖችህ ትልልቅ ናቸው😊
@user-iu5du2fy3e
@user-iu5du2fy3e 3 жыл бұрын
😁😁😁😁
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 жыл бұрын
I love you mikiye
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 жыл бұрын
Ewnet hulem waga yaskefilal zarem hone nege ....ewnet wagawa betam wud new.
@solekebe7628
@solekebe7628 3 жыл бұрын
ዋው አንደኛ
@genetwondifraw7552
@genetwondifraw7552 3 жыл бұрын
Arif asetemari film naew
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
when road is blocked by an obstacle dont get out your car and try to remove , it could be trap.
@Enkokelish
@Enkokelish 3 жыл бұрын
ድንቅ ና የተዋጣለት ተሻጋሪ መልዕክት
@user-feker
@user-feker 3 жыл бұрын
ዋው ፍትህ ለኢትዮጵያ ። ፍትህ ፍትህ
@biliseahmed1386
@biliseahmed1386 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 3 жыл бұрын
ዊ ሂዊ ዘነጥሽበነ እኮ እግዚኮ በላይክ ለከለክነሽ መጠቅሽ
@fhgjfbcnvnn1517
@fhgjfbcnvnn1517 3 жыл бұрын
Wow
@makiadugna9748
@makiadugna9748 3 жыл бұрын
Hiwot endi nat bezu mesewat yasekefelal esua gin betam asazenechign gin film new enji🙄🙄🙄🙄😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😢😢😢😜😜😜😜😜😜
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 3 жыл бұрын
ከምኔም ከምኔው አለች ደመቁ 🤣🤣🤣🤣 ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል በቆፈረው ጉድጓድ ራሱ ይገባል የሚባለው እንደዚ አይነቱ ነው ለሱ ክፋት ሲያስቡ ወደራሳቹው 🙉🙉🙉🙉🙉🙉
@m.m9702
@m.m9702 3 жыл бұрын
ከምኔው ከምኔው 😜😜😜😜😜😜
@misrach2350
@misrach2350 8 ай бұрын
❤😂😂😂😂
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
አሪፍ ነበር መጨረሻው ግን አላለቀም ትርሲት እና ወድሟ ምን እደሆኑ መታወቅ ነበረበት 😘😘💚💛❤️ሠላም ለኢትዮጵያ
@nabylly
@nabylly 3 жыл бұрын
This movie may have part 2
@umayaumayaa5098
@umayaumayaa5098 3 жыл бұрын
ደመቁ2ግዜ ተደረጋለች ማርገዟ ይረጋገጥልን
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ደመቁ በጣም ነው ያሳቀችኝ
@Asnake5830
@Asnake5830 3 жыл бұрын
የቁሜን ሂወት የቀየርክ አምላክ የኔእኔንም ሂዉት ቀየረዉ
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 3 жыл бұрын
Correct Good Wife
@Hellakingo
@Hellakingo 3 жыл бұрын
kemr alkesku
@meseret2813
@meseret2813 3 жыл бұрын
ሚኪዬ ስወድህ
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 3 жыл бұрын
ሜኬ ካለ ባያምርም ያምራል
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-xb5ge3bv1g
@user-xb5ge3bv1g 3 жыл бұрын
ወይኔ እፈት ያዛዝናል ያአላህ
@mebratayele759
@mebratayele759 3 жыл бұрын
ሁሌ ሁሌ የወንጀል አንድ ስውን ዘና የሚያረግ አቅርብ ወንጀል ግድያ እስኪ ስውን እያሣቀ ትምህርት አቅርብ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ሚኪዬ ትለያለህ አድናቂህ ነኝ
@habtamlakterefe3451
@habtamlakterefe3451 3 жыл бұрын
የሞኝ ፊልም
@ggccc5108
@ggccc5108 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ
@yrddijk8936
@yrddijk8936 3 жыл бұрын
ለእውነት መቁም ዋጋ ያስከፍላል : ክፋትና ገንብ ውጤቱ ከንቱ ነው !!!!!
@user-xb5ge3bv1g
@user-xb5ge3bv1g 3 жыл бұрын
ትክክል ማምየ
@mohammadahmed1712
@mohammadahmed1712 3 жыл бұрын
እውነትነው ምርጥፊልም
@FaisalFaisal-vk3xy
@FaisalFaisal-vk3xy 3 жыл бұрын
Ayi set gedayim adangim nesh
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
selam bar ina restaurant
@saronsarina6655
@saronsarina6655 3 жыл бұрын
Endet new filmu
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 3 жыл бұрын
ሰላም ብለናል
@selamawitabraham3522
@selamawitabraham3522 3 жыл бұрын
👏👏👏
@user-mj2je7js6i
@user-mj2je7js6i 3 жыл бұрын
ድንቅ መልዕክት አለው። "አለም ላይ በአሸናፊነት የሚቆሙት ታጋሽ ልብ ያላቸው ናቸው በዛሬው ጥቁር ቀን ውስጥ ነገን አሻግሮ የሚያይ ብርሃናማ ልብ ካለህ ነገህን ታስውበዋለህ ዛሬን ልክ መሆን ለነገ ማበደር ነው። ክፋት ግን የነገ እስር ቤት ነው።"
@tesfaun7888
@tesfaun7888 3 жыл бұрын
ሰላም ውድ የአገሬ ልጆች እንዴ አላችሁ
@user-tz1pt5np1k
@user-tz1pt5np1k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሁላችን
@user-ty5wn7pw5f
@user-ty5wn7pw5f 3 жыл бұрын
አለን አልህምዱሊላህ 🌹😘
@eyu6354
@eyu6354 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ
@AhmedAli-go2pj
@AhmedAli-go2pj 3 жыл бұрын
ዋወወወ
@hami1628
@hami1628 3 жыл бұрын
1ፊልሙ አሪፍ ነው በጣም 2ተዋኒያኖቹ ሁሉም ጎበዝ ናቸው 3ከዚ ፊልም የተረዳሁት ይቀመጣል እንደ አደራ ሰውም ክፉም ሰራ ደግም ሰራ ሁሉም የእጁን ያገኘዋል ይቆይ እንጂ መች ይቀራል (ወንድሙ ጅራ) የህግ ትምህርቴን አስታወሰኝ ካቋረጥኩ በኃላ I’m not happy at all 😢 ስንማር ጠበቃ ማለት ውሸትን እውነት አድርጎ ተከራክሮ ማሸነፍ ነው እያለ ሁሌ ሚሰብከን አንድ ነፈዝ lecturer ነበር
@gent5836
@gent5836 3 жыл бұрын
Good movie. But the end is not clear. Why did the guy killed her?
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ስላም ለሁላችን ይሁን አሪፍናቆነው ኑእንየውይችን መኪና መዝጋት እኛልጅ እያለን እንተገብራት ነበርአይልጂነት
@selamawitambasel7147
@selamawitambasel7147 3 жыл бұрын
ውይ ሚሀባ😂😂😂😂
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
ere demequ teyi atishkormemibin
@user-wk1ti1od1o
@user-wk1ti1od1o 3 жыл бұрын
ቃነን አይቼ ሶዳሬ ስገበ ከ ከታመ ወደ ገጠር የሄድኩኝ ይመስለኛል በዘ ለይ መስታወቂየው በዘ ለይ የወራደ ፍልም ምኑም አይጥም እሄ ግን አርፍ ይመስለል ልየው እና እኮመንታለሁ
@thasupreme7826
@thasupreme7826 3 жыл бұрын
መጀመሪያ የራስህን አማረኛ አፃፃፍ ችግር አስተካክል እና ሰለሰው ችግር ታወራለህ ገበሬ😏
@user-wk1ti1od1o
@user-wk1ti1od1o 3 жыл бұрын
@@thasupreme7826 አራ የኛ አራደ
@user-kp2do7hl9r
@user-kp2do7hl9r 3 жыл бұрын
@@thasupreme7826 ገበሬ ስድብ አይደለም 🤨
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
የቀንቅንህ ነጭ አምላኪ
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@endalkachwberihanu2777
@endalkachwberihanu2777 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው፡ አጨራረሡን ጥሩ አልነበረም ቢያንሥ ወንድሞዋ ታሥሮ ማሣየት ነበረባቹ፡ ሚኪ ገልፆታል ግን በቂ አደለም
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
vitz sint gebachi ? lewushima dinget kegezawu waga liweq biye nw
@pcpc5242
@pcpc5242 3 жыл бұрын
Alayewuutim gena gin Miku ale Miku kale arif film.nw shufuti ,,jemerku.
@makimaki1382
@makimaki1382 3 жыл бұрын
Hi wedoche yagere lejoche kamtate bohala wada hagera lehade naw baselam gebi balhug
@maheltgetu4671
@maheltgetu4671 3 жыл бұрын
እውነት ትግል ይብዛባት እንጂ ሁሌም አሸናፊ ነች !! ምርጥ ፊልም 👌
@feradesa9188
@feradesa9188 3 жыл бұрын
እየሾፍኩነው ስጨርስ እኮምታለሁ
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 65 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 963 М.
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 15 МЛН
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,4 МЛН
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 276 М.
ድንግሉ Ethiopian Movie - Dingelu 2018 ሙሉፊልም
1:45:23
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
Попил😂инст: sarkison7
0:45
SARKISONCHIK.OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
ДОСМОТРИ ДО КОНЦА!🤣#катядима
0:28
КАТЯ ДИМА Life
Рет қаралды 2,8 МЛН
Озвучка @patrickzeinali  Тюремная еда  Часть 2 @ChefRush
0:52
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 6 МЛН