ሰርጋችንን በማስመልከት ቤት ገዛን ! የአዲስ አመት ፕሮግራም

  Рет қаралды 117,201

MAHI&KID VLOGS

MAHI&KID VLOGS

Күн бұрын

"Welcome to our family-friendly KZbin channel! 🎉
🌟 About Us:
We are a fun-loving family that loves to share our adventures, challenges, and memorable moments with all of you!
🔗 Website:
www.evanastore.com
🎥 KZbin:
/ @mahikidvlogs
📸 Instagram:
KID INSTAGRAM @kidusdawit18
EVANA STORE INSTAGRAM @evanastore_addis
FAMILY INSTAGRAM @kidmahi_vlogs
📱 CONTACT INFO:
ደንበኞች ክፍል/ customer Service +251 93 300 0690
💬 Telegram:
t.me/evanastor...
Thank you for being a part of our journey! Don't forget to like, comment, and share our videos with your friends and family. Together, let's spread happiness and positivity!
🌈 MAHI&KID VLOGS

Пікірлер: 434
@MAHIKIDVLOGS
@MAHIKIDVLOGS Жыл бұрын
GIFT REAL STATE 🏡 ደንበኞች መስተንግዶ ክፍል 📞 +251912659538 / +251921903587
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e Жыл бұрын
ሰረጉቪድወይለቀቅልን ኬድና ማሂ❤
@bekieba7861
@bekieba7861 Жыл бұрын
ቀለበትቱ የታለ
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e Жыл бұрын
ቀለበት እንጅሩ
@selamdemeke1016
@selamdemeke1016 Жыл бұрын
​@@user-vc4id5yp4e😂
@Sara-cb4sm
@Sara-cb4sm 11 ай бұрын
Betam dase yela ye alme bate yergelachu gin sela wegawe bedanbe aserdugne be WhatsApp widoche
@user-qe1re7nz1c
@user-qe1re7nz1c Жыл бұрын
ድል ለተጨቆነዉ ለተገፋዉ ለተሳደደዉ አገር አልባ ለተደረገዉ ጭዋ የዋህ አገር ወዳድ የአማራ ህዝብ ድል ብሶት ለወለደዉ ጀግናዉ ያማራይቱ ልጂ ፋኖ ድሉም የኛዉ ነዉ። እዉነትን ሀቅን አግቦ እየታገለ ላለዉ የአማራ ህዝብ ድል ለፋኖኖኖኖ☝🙏
@Rytr-cm5qd
@Rytr-cm5qd Жыл бұрын
በጣምነው የከፋን ፋትህ ላማራ ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭
@user-em5rd5tf2s
@user-em5rd5tf2s Жыл бұрын
😢😢😢
@city9453
@city9453 Жыл бұрын
🥺🥺🥺
@user-bf2zu6fv9b
@user-bf2zu6fv9b Жыл бұрын
😢😢😢
@user-xr2yf8fv1v
@user-xr2yf8fv1v Жыл бұрын
ወላሂ ባለቅሥ ባለቅሥ አሎጣልኝም ፍትህ ከሠው አጠይቅም ያኢላሂ አተ ፈረጃህን አቅርብልን አይዞን አማራየ😢😢😢😢
@memeaddis7928
@memeaddis7928 Жыл бұрын
አይዞን ይሄም ያልፋል
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ😢😢😢 ተቃጠልን በአድሱ አመት
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v Жыл бұрын
አይዞሽ ያልፍ ይሆናል
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 Жыл бұрын
ቆይ ምን ተፈጥሮ ነው
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
አማራብቻነውዴ ለመሆኑ የተበደለው ዘርኛ እሁሉም ብሄር ችግርአለ
@fitsumgebremichael
@fitsumgebremichael Жыл бұрын
ፋትህ ለየዋሁ አማራ ህዝብ😢 በግፍ ለሚገደሉ😢 ለሚሰቃዩ😢😢😢😢አረረረረ ፈጣሪ በቃ በለን ወይኔ ወገኔ😢😢😢😢🥺🥺😭😭😭
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Жыл бұрын
በጣም ክፍቶኛል ማርያምን ወገኖቼ እግዚአብሔር ለተገፋው የአማራ ህዝብ በሀገሩ መኖር አልቻለም የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ በቃ ይበለን መልካም አዲስ አመት የስላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን 😢😢😢❤❤❤❤😊😊
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
አይዞን ሁላችንም ነን በአል በአል አይመስለኝም አየ ወገኔ😢😢😢
@ninjaice744
@ninjaice744 Жыл бұрын
እኔም በጣም ደብሮኛል ምንም አላዘጋጀሁም.
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc Жыл бұрын
አይዞን እግዚአብሔር መልካም ነው
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 Жыл бұрын
አይዞን ደሞቸ ያልፋል 😭ፍትህ ለአማራ ህዝብ😥
@sarinena4266
@sarinena4266 Жыл бұрын
የዘመኔ ጀግና ብያችሁለሁ በጣም ጎበዞች ናችሁ ያስባችሁትን ሁሉ አላህ ያሳካላችሁ ለኔ ጀግና ጠንካራ ታታሪ ትዳር አክባሪ ከምላቸዉ አንደኛ ናችሁ
@zmariam772
@zmariam772 Жыл бұрын
" በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።" መዝ ፷፭:፲፩ 🌼🌻እንኳን ለዘመነ ዮሐንስ በሰላም አደረሰን🌻🌼
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Жыл бұрын
በጣም ነው የከፋኝ ፍትህ ለተገፋው የአማራ ህዝብ 😢😢😢😢. በገዛ ሀገሩ መኖር ወንጅል ለሆነበት ግዜ ይህም ያልፍ ይሆን 😢 ሲኦል ሆነብህን እኮ 😢😢😢
@katrinadoniego8598
@katrinadoniego8598 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@ayelechadugna189
@ayelechadugna189 Жыл бұрын
😬
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c Жыл бұрын
0:31
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c Жыл бұрын
ምንም ለየመጡ ትግል ወጋ ዬለዉም ስለዚህ ሚስኬኑ ገባሬ አታስጫርሱ
@Eyerus21
@Eyerus21 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@aminathussen2294
@aminathussen2294 Жыл бұрын
የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ እስኪ እንያችሁ አሉ ፍትህ ለወሎ ዳታ ይለቀቅ የምትሉ ማሂና ኪድ እኳን ደስ አላችሁ
@iam4419
@iam4419 Жыл бұрын
ሌላውስ እንከፍ
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 Жыл бұрын
ወሎ ብቻ ነው የተዘጋው መርጦ አልቃሽ አታስብሉን እኛ ቤተ አማራወች ጎጠኛ አይደለንም
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 Жыл бұрын
@@iam4419ይች ጎጠኛ ዝም አትያትም ሙሉ አማራ ክልል ዝግ አይደል
@maryiyideg3323
@maryiyideg3323 11 ай бұрын
Gotegn amra ateyim eda
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ!!ስለ ሀገራችን መልካም ነገር የምሰማበት ዓመት ያድርግልን!!
@ethopia0995
@ethopia0995 Жыл бұрын
Amane amane amane🤲🤲🤲🤲🤲
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ የልጆቻችሁን ፍሬ ምታዩበት ይሁን የአለም የሲሳይ ቤት ያድርግላቹ❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ምንም ባሕል አልመሠለኝም የወገኖቼ ስቃይ እንቅልፍ ነሳኝ በገዛ ሐገሩ ስደተኛ አማራዬ 😭😭😭ይሄ ጊዜ ያልፍ ይሖን ኢንተርኔት የለ መንገድ ዝግ 😭😭😭😭
@hikma5
@hikma5 Жыл бұрын
ስደት የመረራቹ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ አላህ ይወፍቃቹ አላህ ሀገራችንን ሰላም ፋቅሪ ይስጥልን የሰዉ ማደግ የሚያስደስታቹ ቅኖች ብሮፋይሌን ተጭናቹ ቤተሰብ ይሁኑ❤️❤️🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-by5fm2pc8o
@user-by5fm2pc8o Жыл бұрын
ይህ ከሜንት የምታነቡ በምሉ ስደት እንደኔ ካለ እሳት ጠብሶ ያበሰላቹ በዚ አዲስ አመት እፎይ ብላቹ እረፍት የምታገኙበትእጀራ ይስጣቹ ለመዳም ቅመሞች በምሉ መልካም አዲስ አመት ❤❤❤እኔም የልፋቴ ዉጤት ላይ ትንሽ ቀርቶሻል❤ይሳካልሽ በሉኝ
@meseretbizuwork8085
@meseretbizuwork8085 Жыл бұрын
Ameen Tabaarkii Geta Yirdash
@mahelit
@mahelit Жыл бұрын
አሜን፫ አንችም መድሀኒአለም ይልብሽን መሻት ይፍፅምልሽ።
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
​@@meseretbizuwork8085ውድ በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ኑ❤
@user-tg5ts9qf3p
@user-tg5ts9qf3p Жыл бұрын
ማሂዬ ኬድዬ ምርጥ የአመቱ ጥዳቺ አይለያቺሁ ማሂና ኬድን እምትወዱ በላይክክ አሳዩኚ ዉዉዴዴዴ ፈጣሬይጠብቃቺሁ❤😊
@user-uv1wl5cn4q
@user-uv1wl5cn4q Жыл бұрын
እናተን ደስ እዳላችሁ እኛንም የአማራ ልጆችን አላህ ያስደስትን ከፈቶናል በስው ሀገር 😢😢
@byky3031
@byky3031 Жыл бұрын
ወላሂ ከፈቶናል ፈትህ ለአማራ ህዝብ ሁሉም እሚያምርዉ ሀገር ሰላም ሲሆን ነዉ
@Kiwi20242
@Kiwi20242 Жыл бұрын
እሰይ እንኳን ደስ አላችሁ የተባረከ የተቀደሰ የሰላም የፍቅር የጤና ቤት ያድርግላቹ 🩵 ልጆቻችሁ የሚያድጉበት የሚቦርቁበት የሚያድጉበት እንዲሆን ከቸሩ እግዚአብሔር ፈቃድ ጋር እመኝላችሗለሁ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🌼🌼🌼🌼
@menbiekonegn1497
@menbiekonegn1497 Жыл бұрын
ማርያምን ከፍቶኛል ደጉ እና ሚስኪኑ አማራዬ ተገፍቶብኛል😢😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳን ፍትህ እንሻለን ድንግል ማርያም ትርዳን
@mahletabebemahi6878
@mahletabebemahi6878 Жыл бұрын
ጥቁር አዲስ ዓመት ፍትህ ለተገፋው ወገኔ ለአማራ ህዝብ☝️💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መልካም ጋብቻ ለናንተ እንኳን ደስ ያላችሁ ግን ቀለበት ለምንድነው የማታደርጉት ሰርጉ ካለፈ😔🥰🥰🥰
@user-fv1iz2ng2i
@user-fv1iz2ng2i Жыл бұрын
ሀገራን ሰላም ያርግልን እኛስ ምን ሀገር አለን መዳም ቤት በጭንቀት ልንሞት ነው😢😢
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb Жыл бұрын
አይዞን ያልፋል እድሜ እና ጤና ይስጠን እንጅ ❤❤❤❤
@ethiomamatube3772
@ethiomamatube3772 Жыл бұрын
ሜዳላይ ለወደቁት መድረሻ ላጡት ወገኖቻችን ፍትህ ዛሬ ብአሉ ብአል አይመስልም ፍትህ ለወገኖቻችን 😭😭
@seadinuru862
@seadinuru862 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ በደስታ የምትኖሩበት ያርጋችሁ❤
@user-bw4rc3dr6i
@user-bw4rc3dr6i Жыл бұрын
ዴምሪኝ
@user-xw5cl6cr6q
@user-xw5cl6cr6q Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
እኮን ደስ አላችሁ የሰው ልጂ በላቡ ጥሮ ግሮ ውጤት ላይ ሲደርስ ደስ ይላል
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢
@zk3815
@zk3815 Жыл бұрын
ቃለበቱ ዬት አለ 😮 ማሂ & ኪድ🙄
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
ኪራይ ነበር
@meb8642
@meb8642 Жыл бұрын
ፍትህ ለ አሜራ ህዝብ
@user-ky6nq5qx3f
@user-ky6nq5qx3f Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@semirayesuf5912
@semirayesuf5912 Жыл бұрын
ፍትህ ለንፁሀን ለአማረ በግፍ ለሚገደሉ 😢😢😢😢ፍትህ ፍትህ።😢😢😢
@rimyoutube9063
@rimyoutube9063 Жыл бұрын
ለኬድ ነዉ ኢትዮ የተመቸዉ ወፍሯል እኮ 😂😂😂 ማሂ እረ ከፊት ከፊቱ ብይ 😅😅
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
ፍትህ እስከመቼ ወገኔ ግንመቼነው ፍትህእስከመቼወገኔግንመውየሚያልፈው
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm Жыл бұрын
ፍትህ ለታላቁ ለአማራ ንፁሀን በግፍ ለሚሰቃዩ በአገራችው መኖሪያ ያጡ😢😢😢
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p Жыл бұрын
ቤት ውዳለሁ እጅግ በጣም ለሰው ልጅ አስፈላጊው ና ዋናው ቤት ነው ብዬ ስለማስብ ቤት ባይሆን ቦታ ቦታ ባይሆን ቤት እናም የፍቅር ቤት ይሁንላችሁ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
ተጋብታቺሁም ቀለበት አታደርጉምደ🤔🙄
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 Жыл бұрын
ቆዩ እኮ ከተጋቡ ምን ነካችሁ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
@@hayatbkewasa226 አቃለው ግን ቀለበት አያደርጉም በቅርቡ ነው ድግስ ያደረጉት
@beztes2432
@beztes2432 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ቀጣይ ህይወታቹ ያማረ ይሁን❤❤❤❤
@fekaduteferi5676
@fekaduteferi5676 Жыл бұрын
ፍትህ ፡ በማንነታቸው ፡ ለሚገደሉ ፡ ህፃናት ፡ ዜጎች ፡ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉
@user-mc5zr2pu8u
@user-mc5zr2pu8u Жыл бұрын
ሚሂና ኪድ ጀግና ናችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ግን የት አለ ቀለበታችሁ😂😂😂😂
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o Жыл бұрын
2ወልዶ ቀለበት አይከብድም😅😅😅😅😅😅
@Rozi199
@Rozi199 Жыл бұрын
እኮ
@user-ee1vp5mk6m
@user-ee1vp5mk6m Жыл бұрын
😂😂😂
@FatumaAssfa
@FatumaAssfa Жыл бұрын
እኮ
@nurunuru7221
@nurunuru7221 Жыл бұрын
😮
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ያድነት ያድርግልን 🌻🌻🌻
@elizabethshow4315
@elizabethshow4315 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ጥሩ ቦታ መርጣችኋል 😍
@wanty874
@wanty874 7 ай бұрын
ማሂ እና ኪዳ ግን መቼ ነው ኢትዮጵያ የገቡት❤❤❤❤ እንኳ በሠላም በጤና እስኪ ልጆቻች ላገራችሁ አበቃችሁ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ናችሁ ❤❤❤ተናፍቃችሆል
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
❤❤❤ ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤ይቅናቹሁ ገዝታቹ ተመለሱ እግዚአብሔር ይርዳቹ❤❤
@mesayeeshetu2114
@mesayeeshetu2114 Жыл бұрын
ቆይ ወደቻይና ትመለሳላችሁ ጥዶች ስታምሩ
@sarahgoremes
@sarahgoremes Жыл бұрын
Egzabihr yasebachehutn yasakalachihu des yemtlu tdochi nachihu
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
የማሂ አለባበስ ሱሪ በቀሚሥ ኦኦኦኦኦ ሀገራችን በጣም በርዶሺል ልበል😅😅😅😅😅😅 አተሥ አትልበስ ለማሂ ቀለበት ግዛላት እኛ እደሁ አይተን አናሣልፍም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo Жыл бұрын
😂😂😂
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
እና በውስጥ ሱሪ አይለበስምዴ😮😅
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo Жыл бұрын
እንደት አየሽዉ ሱሪ መልበሷን የሀበሻ ልብሱኮ እረጅም ነዉ እንደት ታየሽ ሆይይይዊ😅😅
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
@@GenetyeTwahdoLij ልብ ብለሺ እይ ታት አደለም?😂😂😂
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij Жыл бұрын
@@Lesewe-hm2fe1sv9A እኔስ አልታየኝም ነበር አንች ስትይ ነው
@betelehmtefera5102
@betelehmtefera5102 Жыл бұрын
ፍትህለወገኞቻችን በየቦታዎላይለሚሞቱት
@user-oy7ml6sm3x
@user-oy7ml6sm3x Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራው ህዝብ😢😢😢
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 Жыл бұрын
ወይ ደሰሲል ማር ያምን ሳምሪና ፋኒ ቤት ሲገዙ ሳይ ለናተም ብገዙ ብየ ተመኝቸ ነበረ ❤❤❤በጣም ነው ደሰያለኝ በሰላም በደሰታ ኑሩበት ሀገራችሁ ላይ በመግዛታችሁ በጣም ደሰብሎኝል🙏
@hayattube8562
@hayattube8562 Жыл бұрын
ቀለበት አታደርጉምእዴ እጃቹሁ ቀለልአለብኝ
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Жыл бұрын
ውድ ነኖ😅😅😅😅😅😅😅 አይወዱ ይሆናል እኔ አልወድም😅😅😅
@safeermall2274
@safeermall2274 Жыл бұрын
ፍትሕ በማንነቱ እየተጨፈጨፈ ያለው አማራ ሕዝብ
@bettywubshet1110
@bettywubshet1110 Жыл бұрын
ማሂና. ኪድ. እንኳን. ደስ አላችሁ. ጎበዞች.
@Hayamu-gf3kq
@Hayamu-gf3kq Жыл бұрын
በአገራችን ምክንያት ማነው እንደኔ ባአልን ያላከበረ😢😢😢
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
mahina kid enkuan lezih abekachhu ene lenante des blognal ketegabachhu kelebet huletachhum adrgu❤❤❤❤❤
@dastasitotaw8409
@dastasitotaw8409 Жыл бұрын
ፍትህ ለተገፋው ወገኔ😭😭😭😭😭😭😭
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰ እንኳን ደስ ያላችሁ
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 Жыл бұрын
KZbinber mastawokiya kkk
@TuuhGuio
@TuuhGuio Жыл бұрын
ምነው ቀለበት እጃችሁ ላይ የለም😮
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው የመዳም ቅመሞች ይሄን በደንብ መስራት ትችላላችሁ ካሰባችሁበት ለቤተሰብ ሁሌ ብራችሁን ስለምትልኩ ነው ባዱዋችሁን የምትሆኑት በቀላሉ ደሞዛችሁ ከ50,000ሺ በላይ ነው ከአውሮፖ ሰራተኞች እንበልጣለን ግን ብር አያያዝ አንችልም እናነው አሁንም አስቡበት ትችላላችሁ
@meyeyemaryam3604
@meyeyemaryam3604 Жыл бұрын
ሙሉ ዋጋው ስንት እንደሆነ አልገባሽም እስቲ አባዥው 105,000×128 care = 13,440,000 ይሄን ሁሉ ብር ስንት አመት አረብ ሀገር ተሰርቶ ይገኛል 🙆🙆😊 20 አመት እራሱ ቢሰራ በ50ሺ ደሞዝ አይሞላም 😊
@almazderebe2023
@almazderebe2023 11 ай бұрын
ደስታችው ደስታችነው በጣም ደስ ብሎናል በፍቅር ኑሩበት❤❤❤❤ፍትህ በጀምላ ለሚገደለው ላማራ ህዝብ😢😢😢😢😢😢😢😢
@sameiraf2450
@sameiraf2450 Жыл бұрын
ፍቅር ከስኬትጋር ውቦች
@keba1863
@keba1863 Жыл бұрын
Wow innate ye tiwuldi tamasalehuchi tabaraku didarachun E/R yibariko❤
@mikayoop-relaxingmusic672
@mikayoop-relaxingmusic672 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን አደረሳችሁ! ቀለበታችሁን ግን የት ጣላችሁችት?🤔
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢ኮሜቱ ጨርሦ አማራ አማራ ነው ያረብ ሠላሙን አውርድልን 😭😭😭😭😭
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
አማራ ጋር ብቻነውዴ እርብሽ ያለው እሁሉም ቦታ ሰላምየለም ዘርኞችናቸው
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 Жыл бұрын
@@FatySam አወን አገር ወዳጁ አማራ ነው እየተገደለ እየተጨፈጨፈ ያለው
@lblb4521
@lblb4521 Жыл бұрын
​@@FatySamአማራ ክልል ነው እምናቀው ሌላ የት አለ መከላከያ ኦነግ ገብቶ አደል አማራ ክልል ባጣቃላይ እየጨፈጨፍን ያለው
@bethliemasfaw3690
@bethliemasfaw3690 Жыл бұрын
ቀለበት ለምንድነው ጣታችሁ ላይ የሌለው ??
@user-dd8ft1ec1s
@user-dd8ft1ec1s Жыл бұрын
Oromo የአማራን ህዝብ በመጨፋጨፍ አትጨርሱትም እባካችው አቁሙ ይብቃ
@Faeza852
@Faeza852 Жыл бұрын
ስትብና ማንቋሸሽ እልቂት ነው
@user-dd8ft1ec1s
@user-dd8ft1ec1s Жыл бұрын
@@Faeza852 ማን አቋሸሸ?
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ጨቆኛል ፍትህ እደ እስስሳ ለሚታረደዉ አማራ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 11 ай бұрын
ግን ቀለበታችሁ የታለ ማሂ and ኪድ ደግሞ በጣም ነው የምወዳችሁ❤
@user-rg5kk7vc5r
@user-rg5kk7vc5r Жыл бұрын
አንድ ካሬ 105ሺ ነው በ28 ካሬ አባዙት አለች ያ ማለት 29ሚሊየን 400መቶ ሺ ማለት ነው ጠቅላላ ዋጋው
@RahmiYube
@RahmiYube Жыл бұрын
እሪሪሪሪሪሪሪ
@haietlove8053
@haietlove8053 Жыл бұрын
29 ሚሊየን
@ZeboElala-lh8bv
@ZeboElala-lh8bv Жыл бұрын
Mahi and kid betam des belongal rejm edma ke tena gar wedoch
@user-uf2yo6zc9l
@user-uf2yo6zc9l Жыл бұрын
ማሂየ ባልሺን ተጠቀቂ ቤት ግዙኚ ብላ የባልሺን ደረት ደረቱን ስታይ ነበሪ እኔ ደሜፈላ አረሴቱ ትንሺ እፈረት ይኑራችሁ ካሜራላይ እዲህ ሁና ከካሜራ ጀሪባማ ቢሆን ምን ልታረግ ነበሪ 😂😂😂😳😳😳😳😳🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
😂😂ደረቱ ላይ ምን የሚታይ ነገር አለ? ፒትልስ ሹራብ ነው የለበሰው ግጥም ያለ ነው 😂
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 Жыл бұрын
Yin kemitigezu lemin meret geztachew bet atiserum bemtifulgut aynet ine gin yi bet minum alamaregnim abatu ine meret wede Bethel akaababi geziche mini yemesele bet new yeserawut
@taibah1116
@taibah1116 9 ай бұрын
ኮሜቶች ግን ቀለበት ቀለበት ትላላችሁደ ዋናው በልብ መተሳስርነው
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e Жыл бұрын
እነዚህ ምርጥ ጥንዶች ወደ ቻይና አይሄዱም እንዴ ?
@abaydemis866
@abaydemis866 Жыл бұрын
ጣታቹ ላይ አሁንም ቀለበት የለም
@hadyamohamed1673
@hadyamohamed1673 Жыл бұрын
ቀለበት የትዳር መስፈርት አይደለም ዋናው ልብ ነዎ
@abaydemis866
@abaydemis866 Жыл бұрын
@@hadyamohamed1673 ልክ ነሽ ግን ጣት ላይ ቀለበት ቢኖር ጥሩ ነው ተይዛለው ለማለት
@amimametube
@amimametube Жыл бұрын
እካን አደርሳቹ በጣም የምወዳችዉ ጥንዶች
@user-zq2qo4dd9q
@user-zq2qo4dd9q Жыл бұрын
መሻአላህ ኑሩበት
@tsehaytsehay9286
@tsehaytsehay9286 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደርሠን እኳን ደሥ አላችሁ❤❤
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰቹ አዲስ ሙሽሮች 😎😎🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@hayutube3193
@hayutube3193 Жыл бұрын
ግን ቀለበት አትወዱም እንደ?😂ዛሬም ቀለበት የለም ከጣታችሁ
@mekedsasalf1259
@mekedsasalf1259 Жыл бұрын
የዩቱበሮች ነገር እኮ ሁሉ ነገር ድራማ ይመስላል😅
@danegebru3420
@danegebru3420 Жыл бұрын
betam new yewedachu endezi tekeyirachu selayewache egizabiher yemesgen
@amaamm3762
@amaamm3762 11 ай бұрын
ጎበዞች
@mhmh7628
@mhmh7628 Жыл бұрын
💍💍💍የትአለ አንፌታችሁም😂
@seadltube2433
@seadltube2433 Жыл бұрын
ወላ እኔም እያልኩኝ ነበር 😂
@fevenmiki4597
@fevenmiki4597 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Жыл бұрын
Congratulations guys good job 🎉
@alemtaye3164
@alemtaye3164 Жыл бұрын
Enkuan des yalachu betam des yilale Egzeabhire yibarkachu
@ZeinebSeid-mg6eu
@ZeinebSeid-mg6eu Жыл бұрын
105,000×128,000=???? በሰላም በፍቅር ኑሩበት
@bdryamohmed4769
@bdryamohmed4769 Жыл бұрын
13......
@media8347
@media8347 5 ай бұрын
Egzaber ybarkachw
@aishiaethopia4110
@aishiaethopia4110 Жыл бұрын
ሥታምሪ ሠላማችሁ ይብዛ አይሐያችሁ
@user-lp9lm4ep8j
@user-lp9lm4ep8j Жыл бұрын
ማስታወቂያ አትሉም
@FadilahMuhmmad-bf6xq
@FadilahMuhmmad-bf6xq Жыл бұрын
ቀለበቱም ቀረ
@afomiyadina1900
@afomiyadina1900 11 ай бұрын
Endet endemwedachu atakum
@elsafe3331
@elsafe3331 Жыл бұрын
Cmc bet 15,744,000 nw malet nw 10% kedem kefya 1,574,400 arif👍
@fikrerye
@fikrerye Жыл бұрын
ቀለበት የት አለ?
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o Жыл бұрын
ለጆቹስ እናተ አምጡልን
@user-uy8gj7ht2p
@user-uy8gj7ht2p Жыл бұрын
ደሤና ኮበልቻ እደዚህ ካለ ጠቁሙን
አስቂኝ የአመቱ ምርጥ ፕራንክ MAHI&KID PRANK 2020
19:30
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 32 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,9 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 17 МЛН
9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 6
24:21
EBC Entertainment
Рет қаралды 118 М.
ፓስተሩና ሶፊ ተፋጠጡ    9 September 2023
1:27:03
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 244 М.
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32
ማሂ በደስታ አለቀሰች MAHI BRIDAL VLOG 2023
22:52
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 109 М.
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН