"ሰርግ"ን ገና ሳስበው ነበር የሚጨንቀኝ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ በምን አዲስ አለ ፕሮግራም Maya Media Presents |

  Рет қаралды 160,248

Maya Media

Maya Media

2 жыл бұрын

"ሰርግ"ን ገና ሳስበው ነበር የሚጨንቀኝ #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ በ#ምን_አዲስ_አለ ፕሮግራም
#Maya_Media Presents
አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ለመመልከት / @mayamediaethio
ምን አዲስ አለ በማያ ሚዲያ
Enjoy! Subscribe!
instagram
/ mayaflicks
/ maya_digitalmedia
tiktok
hl=envm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
facebook
/ ethio.maya

Пікірлер: 398
@elsaelsa25
@elsaelsa25 2 жыл бұрын
ማነው የመምህራችን ስብከት የናፈቀው🥰
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 2 жыл бұрын
እኔ
@helenfikir3671
@helenfikir3671 2 жыл бұрын
እኔም🥺
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 2 жыл бұрын
ወደኋላ እየተመለሽ እንደገና ተማሪ እኔ እንደዛ ነው የማደርገው 🙏
@user-dg4xe2fq9i
@user-dg4xe2fq9i 9 ай бұрын
Ene🎉😢
@ninjago9518
@ninjago9518 2 жыл бұрын
የጃንደርባው ፕሮጀክት እጅግ ደናቂ ነው እኔ የምጨምረው ቢሆን ብዬ የምመኘው ደግሞ በመላው ኢትዮጵያ ከተቻለ እያንዳንዱ ክፍለ ከተማ ከኬጂ እስከ ዩንቨርስቲ ትምህርት ቤት ቢከፍት የበለጠ አላማውን ተደራሽ ለማድረግ ምቹ ሁኔታዎችን ያገኛል ብዬ አስባለሁ......
@hiwotkerga215
@hiwotkerga215 2 жыл бұрын
ከ interview እንኳን ብዙ አማራለሁ በጥንቃቄ መኖርን ማስተዋልን ትህትናን የጸሎትን እጅግ አስፈላጊነት አረ ስንቱን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በጥበብ ያሳድግህ ያክብርህ መምህራችን
@yosephabate5369
@yosephabate5369 2 жыл бұрын
Egziabher bebetu yatsinah yanurih
@hiwotkerga215
@hiwotkerga215 2 жыл бұрын
@@yosephabate5369 Amennnn
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን ስሉስ ቅዱስ ፍጻሜውን ያሳምርልህ ውድ መምህር አግዚአብሔር ያስብህ ውድ ዲያቆን ሃይሌ!
@wendemak6475
@wendemak6475 2 жыл бұрын
ጃንደረባው ፕሮጀክት በዚሁ ከቀጠለ ሙሉ አፍሪካን ኦርቶዶክስ የማድረግ አቅም አለው keep it up መምህር
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
ፔጁ ላይ ሙሉውን ማየት ትችላለህ።ወይም የመጽሐፍት ዳሰሳቸው ላይ መሳተፍ😊
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 2 жыл бұрын
@@cassiopeia4672 እባኮ አድራሻ ላኩልኝ
@amorthodox661
@amorthodox661 2 жыл бұрын
አባል መሆን ይቻላል???
@wendemak6475
@wendemak6475 2 жыл бұрын
@@cassiopeia4672 አይቸዋለሁ አውቃለሁ
@wendemak6475
@wendemak6475 2 жыл бұрын
@@amorthodox661 አዎ henok haile ብለሽ search አድርጊ ስለ ኘሮጀክቱ ሙሉ ታገኛለሽ
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
*_መምህር የምትወዳት ዘወትር ስሟን ጠርተህ የማትጠግብ የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ቤታችሁን በበረከት ትጎብኘው በቃና ዘገሊላ የተገኘ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ጋር በቤታችሁ ትኑር ትባርካችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን_*
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
🙏🙏
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
በብዙ ተባረክ ወንድማችን የእውነት አንተ መልካምና ቀና አስተሳሰብ ያለህ መንፈሳዊ ወንድማችን ነህ 🙏🙏
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን
@hiwotmesfin2284
@hiwotmesfin2284 2 жыл бұрын
መምህሬ አንተኮ ልዩ ነህ አንተ እመቤቴን እንደለበስካት እመቤቴንም በአንተ ሠርግ ላይ አየናት አንተን ወንድማችን እሷን እህታችንን ስለባረከችልን ክብርና ምስጋና ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ይሁንልን!!!🙏
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 2 жыл бұрын
Yemigerm agelalets
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ፈጣሪንም ሰውንም የሚያስደስት ሰርግ ነበር እድለኛ ነህ ❤️❤️❤️በተለይ እናትህ ❤️
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 жыл бұрын
የሚገርመው በሂወቴ እዳተ ሰርግ ያስደሰተኝ የለም የሰው ልጂ መጨረሳው ሲያምር ነውና ፍፃሚአችሁ ይመር እመቤት ፀጋውን ሞገሱን ይጨምርልህ
@tigartube9404
@tigartube9404 Жыл бұрын
አዎ እውነት ነው
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 2 жыл бұрын
ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ዘመናችሁን ትባርክ መምህራችን የእኛ እንቁ❤
@ruthgesesse3595
@ruthgesesse3595 2 жыл бұрын
አንተ ስትወለድ ላገልግሎት የተመረጥክ ነህ አገልግሎትህ መድረክ ላይ ብቻ ያልሆነ አንተ የተባረክ ነህ :: አገልግሎት እራስን ለእግዚአብሔር ሀሳብ መስጠት ነው :: አንተ ደሞ ምሳሌአችን ነህ ዘመንህ በእግዚአብሔር የተወደደ ይሁን ሄኒዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Fre-ye-teddy-afro
@Fre-ye-teddy-afro 2 жыл бұрын
የኔ ወርቅ መምህር💖💖አንተ ራሱ አፈ ወርቅ ነህኮ💖💖
@mariamawitaleph377
@mariamawitaleph377 2 жыл бұрын
እዚህም 😊
@selamt8660
@selamt8660 2 жыл бұрын
አየሁሽ 🤗
@amorthodox661
@amorthodox661 2 жыл бұрын
መምህሬ በሰርግክ በጣም ደስተኛ ነበርን፡፡ያንተ ሠርግ ህዝቡ ከአንተ አግኝቶ የነበረውን መልካም ነገሮች ሁሉ ምሥጋና እና አድናቆቱን የገለፀበት አጋጣሚ እንደሆነ ይሠማኛል 😘ጌታ ትዳርህን ይባርክ፡፡የአብርሀም የሳራ ይሁን፡፡
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 2 жыл бұрын
የሚላችሁን አድርጉ አለች እመቤታችን ያንተንም ሠርግህን አሳመረችልህና ደመቀልህ ይገባሃል የድንግል ማርያም አክባሪ። ለዘላለም አትለይህ ኑሮህ ሁሉ በእሷ ጥላ ሥር ይሁንልህ።
@selammake4139
@selammake4139 2 жыл бұрын
መምህር የመሰከረክላት የብርሀን እናት ድንግል ማርያም ካህናችን ሆነህ ቡራኬህ እንድቀበል ያብቃን፡፡ ቤትህ በልጆች ይሞሉ 10፣20፣ 50፣ 75፣ 100 ዓመት የጋብቻ በዓልህ ለማክበር ያብቃን!
@user-iq4zq9qk7t
@user-iq4zq9qk7t 2 жыл бұрын
የነፈሲ ምጋቢ መምህር ዲያቆን ሂኖክ ሃይሊ የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሆን
@Tigistzinaye1621
@Tigistzinaye1621 2 жыл бұрын
የኔ እንቁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባኸርክ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጣችሁ 💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigistyeneneh2323
@tigistyeneneh2323 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በነገሮቻችሁ ሁሉ ይቅደምላችሁ የዶኪማስን ቤት በበረከት የጎበኘች የእናንተንም ቤት በበረከት ትጎብኝላችሁ
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 2 жыл бұрын
አንድ ለእናቱ። መምህር እግዚአብሔር አምላክ መልካም ጋብቻ። ውለዱ ክበዱልን ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ። ኑርልን። የዘመናችን አፈወርቅ 🙏🙏። ኢጃት። ትልቅ ኘሮጀክት ነው እግዚአብሔር ያስፍልን
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 жыл бұрын
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ድንቅ ነህ የብርሃን እናትን ለማንበብ በጣም ነው የጓጓሁት ። ድጃንደረባው ብዙ ነገር ይለውጣል በርቱ።
@mahiget8887
@mahiget8887 2 жыл бұрын
መሞህር ሆይ ኑሮህ,ቃለ መጠየቅህ, እያንዳንዱ እንቅስቃሴህ ሁሉ ስብከት ነው ለኛ...የዘመናችን አፈወርቅ..እመ አምላክ ከክፋ አይን ትተብቅልን የተባረከ ትዳር ይሁን
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
እኔ እኮ በሦስት ነው የማይህ መምህር እመ አምላክ ትጠብቅህ ❤❤❤
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
የጌታን እናት ማርያምን ያከበረ በሰማይና በምድር ይከብራል መምህራችን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹሁ ❤️❤️
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 2 жыл бұрын
መምህራችን እስከመጨረሻ በረከት በቤታችሁ አይጥፋ በፍቅር ኑሩ አብራችሁ አርጁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 2 жыл бұрын
አንተ ግን እንዴት አይነት ትውልድ ነህ አንተን የወለደች ማህጸን ትለምልም ! የምታከብራት እመብርሀን ለዘላለም በስጋም በነብስም ታክብርህ
@ethio7706
@ethio7706 2 жыл бұрын
በደና ጊዜ ግእዝ አንሰማም እንጂ በቅኔ ይገባናል ብለህ ነው 😍
@mesemese3004
@mesemese3004 2 жыл бұрын
የኔ ውድ መምህር ምንም ሀጢአተኛ ብሆንም ሁሌም ነው የምፀልይላችሁ ♥😥 እመብርሃን በምታቀው በጣም የማከብርህ የምወድህ መምህሬ ነህ ከውድ ባለቤትህ ጋር በሰላም በጤና በፍቅር ኑሩልን ውለዱ ክበዱ ሺ አመት ኑሩልኝ እወዳችኃለሁ♥
@ninjago9518
@ninjago9518 2 жыл бұрын
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እጅግ የምትወደድ የምትከበር የቤተክርስቲያናችን ልዩ ስጦታ ነህና እግዚአብሔር በእድሜ በጤና እንዲሁም በብዙ በረከት ይጠብቅልን🙏❤🙏 ልዑል እግዚአብሔር በፍቅሩ ና በኃይሉ ችሎት ይጠብቅህ❤👏❤ ወንድሜ እንቁአችን ተባረክ ዘርህ ይባረክ🙏❤🙏❤🙏❤
@besaqneber
@besaqneber 2 жыл бұрын
ማያዎች እባካችሁ ፊደል ተጠንቀቁ! በሚያውቅ ሰው አጽፉ! ለምሳሌ ኃይሌ እንጂ ሐይሌ ተብሎ አይጻፍም! መግቢያችሁ ላይም ስህተቶች አሉ።
@ayo7639
@ayo7639 2 жыл бұрын
ውዱ መምህሬ የፀጋሁሉ ባለቤት ጌታ ከነእናቱ ከቤታችሁ አይጥፋ
@tsadaladye7093
@tsadaladye7093 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ ሁሌም ምናለበት ልጄ እንዳንተ ብሆንልኝ እላለሁ እግዚአብሔር መሳተዋልን ሰቶ ያሳድግልኝ እናም ሁሌም ባይሁክ ቁጥር እንደምለው እናትህ እንደት የታደለች ናት እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብክህ የኔ ምርጥ መምህር 🙏
@tirste2744
@tirste2744 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሳችሁ
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 2 жыл бұрын
ናፍቀከን ነበር ስላየሁህ ደስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምረው🙏
@meseretselemon4776
@meseretselemon4776 2 жыл бұрын
Amen
@Suraman96
@Suraman96 2 жыл бұрын
ሄኒ እንኳን ደስ አለህ። እግዚአብሄር የሰጠህን መክሊት አትርፈህ አተራርፈህ ስለተጠቀምክበት አምላክ በእጥፉ ይክፈልህ። ቀሪው እድሜህም በአገልግሎት የተባረከ ይሁን። መልካም ትዳር።
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
ሁሉም ይገባሃል ከዚህም በላይ ወንድማችን መምህራችን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 жыл бұрын
ሳይህ እንባዬ ይቀድመኛል ስለእመቤታችን ይስተማርከው ልቤ ውስጥ ይመላለሳል ፍቅሯን በልቤ ዘርተሀል ትልቅ ስጦታ ሰጥተኸኛል አመሰግናለሁ እወድሀለሁ 💕🇺🇸
@maharegshropshire6141
@maharegshropshire6141 2 жыл бұрын
እባካችሁ የጃንደረባ ህፃናት ፕሮጀክት ስልክ ፃፉልኝ። ልጆቸ ለእረፍት ኢትዮጵያ ስላሉ መሳተፍ ይፈልጋሉ
@user-fo1mg5gq5z
@user-fo1mg5gq5z 2 жыл бұрын
እደው ጥሎብኝ ሰወድህ በሰርግህ የተደሰትኩትን መደሰት ራሴ ባግባ እርግጠኛ ነኝ ሩቡን አልደሰትም አንተም የዘመናችን አፈወርቅ ነህ ወንድም መምህራችን ሌላ ምንም አልልም መሰሎችህን ያብዛልን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁንልህ የምታገለግለው አምላክ ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅህ በደሙ ይሽፍንህ ሙሽራየ 😘
@user-ns6qo2yt5r
@user-ns6qo2yt5r 2 жыл бұрын
የፀጋውን ያብዛልክ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እንወድሃለን እናከብርሃለን ከቤቱ አያርቅብን እመብርሃን ሁሌም ትጠብቅልን ♥️
@woinshetabera
@woinshetabera 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ግሩም እና ድንቅ ነውና አመስግኑት። በእውነት ድንቅ ነው ከሰው አፍ ያውጣችሁ በዓለማዊውም በመንፈሳዊውም አዋቂ አድርጎሃልና ብዙ ነፍስን እንድታተርፍ እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀት እና ጥበብን ይስጥህ !!!
@mariamawitaleph377
@mariamawitaleph377 2 жыл бұрын
የምወደውን ቦታ ያነበብከልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@tarikukassa5728
@tarikukassa5728 2 жыл бұрын
መምህር ሄኖክ ፈጣሪ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት እድሜ እና ጤና ያድልልን!!!!
@Mahiletay1221
@Mahiletay1221 2 жыл бұрын
ይህ ጥበብን የሚያፈልቅ አንደበት ምንኛ የተባረክ ነው፡፡ በእውነት አሁንም ጥበብን ፈጣሪ እንደ ሰሎሞን ያድርግልህ፡፡
@eteneshwamisho1661
@eteneshwamisho1661 2 жыл бұрын
መምህሬ አስተማሪዬ ዲያቅን ሄኖክ እንኳንም ባለሁበት ሀገር ሆኜ ትምህርቶችህን እከታተላለሁ፤ ብዙ ትምህርቶችንም አግኝቻለሁ። ህጻን ወአረጋዊ የሚለውን ቃል ለአንት ያንስብሄል። አሁንም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላ፤ ዋስ ጠበቃም ትሁንህ። ሊቀ መልዓክ ቅዱስ ሚካኤል ቀመንገድህ በህይወት ዘመንህ ሁሌም ካንተ ጋር ይሁንልህ። የተመኘሁልህ መልካም ምኞት ለባለቤትህም ጭምር መሆኑን ለባለቤትህም መልእክቴ ይድረሳት።
@mimicadragados
@mimicadragados 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ እና እእውነትን የሚያስተምር ነው እግዚአብሔር ትዳራቸው ይባርከው
@amarchgbera8566
@amarchgbera8566 2 жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አምላክን ባረከልህ መልካም መምህር እመብርሃን ትዳረህ ትባረክልህ በረከታችሁ ይድረሰን የኛም
@gebyaneshzeleke6858
@gebyaneshzeleke6858 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ትዳርህን ይባርክልህ የብርሃን እናት ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ። እውነት የምታስተምረው ትምህርት ሁሉ በተመስጦ ነው የማዳምጠው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@mariouset142
@mariouset142 2 жыл бұрын
ከአፍህ ላይ የማትጠፋው እመቤቴ ማርያም ትዳረህን ትባረከው መምህሬ እንወድሀለን
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 жыл бұрын
መምህራችን አንተኮ ትለያለክ እመቤቴ ትጠብቅህ ትዳራችሁን የአብረሀምና የሳራ ያርግላችሁ
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini 2 жыл бұрын
አቤት ትህትናው እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህሬ ይገባሃል ሁሉም ነገር እናከብርሃለን❤
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 2 жыл бұрын
እንደ ትዳር ጣፋጭ ህይወት የለም💛💚❤️🙏 ዲያቆን ሄኖክ የተባረከ ትዳር ይሆንላችው 🙏🙏
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
በጣም የምወድህ የማከብርሕ የተዋሕዶ እንቁ መምሕሬ እንኳን ደሥ አላችሁ እመብርሃን በልጅ ትባርካችሑ ለምን እሷንም አብራችሁ አልጋበዛችሗትም
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 2 жыл бұрын
እንደመምህርና እንደ ቤተክርስቲያናችን ልጅነት ዲያቆን ሄኖክን በጣም እወደዋለሁ አከብረዋለሁ። እኔ ግን ልክ ትልቁ ልጄ ያገባ ያህል ደስታዬ ወደር የለውም። እጅግ ትሁት ሰው ነው። ዲያቆን ሄኖክና ወይዘሮ ሳምራዊት ትዳራችሁን በሰላም፤ በተባረኩ ልጆች፤ በጤና በሀብት ይባርክላችሁ!! ለመምህራችን ብርቱ ጉልበትና ጥሩ ረዳቱ ያድርግሽ!!
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 2 жыл бұрын
ባለቤቱም አብረው ኖራ ቢሆን የበልጥ የደምቅ ነበር መምህሬ እደሚ ከፀጋ ጋር ያኑርልን😍
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
መባረክ አይገልፀውም መምህር የስንቶቻችንን ልብ በመንፈሳዊ ቅናት እንዳቃጠልከው ቀሪው ዘመንህ በሞገሱ ከፍ እንዳልክ ይኑር🙏🙏🙏
@ibxebc4901
@ibxebc4901 2 жыл бұрын
ወጣቶች ላይ ብቻ ሳይሆን ሕጻናት ላይ መስራት አለብን ይሕን ለማድረግ ደግሞ ትምህርት ቤቶች ያስፈልጉናል እባክሕ ይሕን በፕሮጀክትህ ውስጥ ለማካተት ቢሞከር።እግዚአብሔር ከዚም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ።
@doyourbest1921
@doyourbest1921 2 жыл бұрын
Really u must do so in children,Ethiopia children wants U
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
ጃን ቂርቆስ አለ አለ እኮ
@user-pf5rk9ir3m
@user-pf5rk9ir3m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በእውነት ፀጋውን ያብዛልል እመቤተ ትጠብቅህ
@Tube-tn5tw
@Tube-tn5tw 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁ ስላየንህ ደስ ብሎናል የማቱሳላን እድሜ ያድላችሁ ዉለዱ ክበዱ
@amethiopian2360
@amethiopian2360 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ መምህራች ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ ❤️🙏🙏🙏
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
እኔም ሠርግ አልወድም ጥሎብኝ። ግን ከኾነ አይቀር ደግሞ በቤተክርስትያን ደስ ይላል። '6ቀን ቀላል አይደለም' ስትል ግን በሳቅ😂😂😂 ትዳራችሁን እግዝአብሔር ይባርክላችሁ፣ማኅበሩንም ያስፋልን🙏❤✝️
@kuwaitkwt1205
@kuwaitkwt1205 2 жыл бұрын
ድንቅ መምህራችን እግዚአብሔር ከዚህ ብላይ ፀጋውን ያብዛልህ
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጡ መምህራችን እኳን ደስ አላችሁ 😍😍እግዚአብሔር ይመስገን። ጃን ደረባዉ ፕሮጀክት ትልቅ ተጽኖ ፈጣሪ ስራ ነዉ በርቱልን ❤❤
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 2 жыл бұрын
የዘመኑ አፈወርቅ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ:: በጣም ነው ደስ ያለኝ የእውነት::
@Thetruthsshallsetyoufree
@Thetruthsshallsetyoufree 2 жыл бұрын
ኽረ እባካችሁ ጸሉዩለት እንጅ ትንሹ አፈወርቅ ብላችሁ አትበሉ እርሱም ቢሆን ይህን የምትሉ ሰዎች የሚደግፍ አይደለም የቅዱስ ዩሐንስ አፈወርቅን ቦታ ስለሚያውቅ እባካችሁ ይሄ ፍጹም ስህተት ነው ነገሩ እነ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን የምታቋቸው በስም እንጅ በገድል በመሆኑ ነው የእነርሱን መጻፍ እየገለጠ እንድትጠቀሙ ብሎ የሚያስተምር መምህር መልሳችሁ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ብላችሁ ትልቅ ስህተት የምትፈጥሩ ማስተዋል ያድለን
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 2 жыл бұрын
@@Thetruthsshallsetyoufree እውነት ነው ምናልባት በየዘመኑ የተለያየ ተጋድሎ ይኖራል እንዳልሽ እሱም ላይስማማበት ይችላል:: እኔ በእሱ ትምህርት ህይወቴን ሀይማኖቴን እንድረዳ ብዙ አስተዋፅዖ አድርጎልኛል ካጠፋሁ ይቅርታ::
@Thetruthsshallsetyoufree
@Thetruthsshallsetyoufree 2 жыл бұрын
@@seblekahsay6417 በትምህርቱ በሃማኖትሽ እንድትበረች ማድረጉ መልካምና ደስ የሚል ነው በእርሱ ላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን ነገር ግን ቤተክርስቲያን ለወደፊቱ ስም እንኳ ብትሰጠው ስርዓትና አካሄድ አላት እንጅ ማንኛችንም ተነስተን ስም አንሰጥም ከዚህም በተለየ ደግሞ አባባልሽ ነው ያስጨነቀኝ ትንሹ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ዲ/ሄኖክ ገና በሕይወት ያለና ብዙ መንገድ የሚጠብቀው ወንድም ነው። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ደግሞ በተአምረ ማርያም ላይ እንደተጻፈው አንድ ይወደው የነበረ ጳጳስ በሆነ ምክንያት እርሱን ማየት እንደሚሻ ለእመቤታችን ደጋግሞ ይጸልይ ነበር ታዲያ በሆነ ጊዜ በራእይ ተነጥቆ ወደ መንግስተ ሰማያት ይሄድና እመቤታችን ብዙ ቅዱሳን አበውን ካሳየችው በኋላ ተደስቶ እንደሆነ ስትጠይቀው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን ባለማየቱ እንደ አዘነ ነገራት በዚህ ጊዜ የመለሰችለት መልስ ልጀ እርሱንማ ስጋ የለበሰ አያየውም ከሃያ አራቱ ካህናትጋ ቅዱስ ቅዱስ እያለ ነው በማለት መልሳለታለች ስለዚህ አንድን ገና በስጋ ሕይወት ያለ ሰው ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እያሉ መጥራት እንደ አጠራሩ ቀላል አይደለም በአስተማሪው ዲ/ሄኖክ ላይም ፈተናና ማምጣት ስለሚሆን እዲታረም ነው በትህትና የጠየቅኩት እንዲህ አይነት ነገሮችን ከባቶች በመጠየቅም ሆነ የተተረጒሙ መጻህፍትን በማንበብ መረዳት የኦርቶዶክሳዊ ግዴታችንም ነው አመሰግናለሁ ከዚህም በፊት በማወቅም ባለማወቅም እነ በጋሸው ደሳለኝን እንኳ ሳይቀር አንዳድ ሰወች በስህተት ምርጥ እቃ የተባለውን የቅዱስ ጳውሎስ ስም ትንሽ ሳይከብዳቸው የዘመናችን ቅዱስ ጳውሎስ እያሉ ሲጠሩት የምናስታውሰው የቅርብ ጊዜ ታሪክ ነው
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 2 жыл бұрын
@@Thetruthsshallsetyoufree ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: አመሰግናለሁ እኔ እንኳን ከቅድስ ዮሃንስ አፈ ወርቅ ጋር እያወዳደርኩ አልነበረም ምናልባት አንደበተ ርእቱ ብለው ይገልፀው ይሆናል የሚያስተምርቸው ትምህርቶች የእግዚአብሔር ቃሎች ወርቆች ናቸው አስተምህሮቱ ልብን ያሳርፋል አፍህ ወርቅ ነው ለማለትነው እያወዳደርኩም ስም እያወጣሁም አይደለም::
@Thetruthsshallsetyoufree
@Thetruthsshallsetyoufree 2 жыл бұрын
@@seblekahsay6417 መልካም እንደ እርሱ ያለውን መልካም ሃሳብሽ በልብሽ ይዘሽ የበለጠ እንዲያድግ እንጸልይለት እኔም ሃጢያተኛዋ መምከር ተገብቶኝ ሳይሆን የቤተክርስቲያን አደራ የሁላችንም ነው በሚል ነው ያበዛሁብሽ
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን!!!ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ!!እኔም ለምን እንደሆነ አላዉቅም ሰርግ አልወድም😍።
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n 2 жыл бұрын
መምህር ከእርጋታህ ጋር ከአኔደበትክ የሚወጣው የእግዚአብሔር ቃል ጥኡም ነው በእውነት በቤቱ ያፅናክ መጨረሻክን ያሣምረው አሜን ፫🤲🤲🤲ቤትህን ይባርክልህ
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እረጅም ያገልግሎት እድሜ ይስጥልን
@tigistbalew8913
@tigistbalew8913 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ያድርግላችሁ የድንግል ማርያም ምልጃ አይለያችሁ ወደፊት ብዙ እንጠብቃለን ተባረኩ 🙏
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
መምህርዬ የኛ ዕንቁ እንወድሀለን ክበርልን ሺ ዓመት ያኑርህ እውነት ለመናገር በሰርግህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኝ በትንሹም ደሞ ከፍቶኝ ነበር ለምን ካልከኝ ስታገባ የምናጣህ የማናገኝህና በቃ መምህራችንን የግላችን አድርጌ ስለማስብህ በቃ ትንሽ ከፍቶኝ ነበር አሁን ግን ከአገልግሎት ስለማትርቅ ደስ ብሎኛል 💞
@user-uq1wn7wm9k
@user-uq1wn7wm9k 2 жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ከቲክቶክ ሙሉዉን ለማየት የመጣ🙋‍♂️ መምህሬ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምረዉ❤️🙏❤️👏
@Tube-lr1tg
@Tube-lr1tg 2 жыл бұрын
መምህር ዲያቆን ሄኖክ ቸሩ መድሃኔልም የማቱሳላን እድሜ ያድልህ እመምብርሃን ጥበቃዋ እናትነት ፍቅሮ አይለህ ከዚህ በላይ ጽበብ ሚስጥሩ ይግለጽልህ. በረከትህ ይድረን አሜን
@astergorfu1923
@astergorfu1923 2 жыл бұрын
እግዚሐብሔር ይመስገን ። ፀጋዉን ያብዛልን። በልጅ ይባርካችሁ ።
@roozkiros6065
@roozkiros6065 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ጠጋ በረከቱ ያብዛልህ የተባረከ የትዳር ዘመን ይሁንልህ ምምህራችን ፀሎትህ ኣልይን አገረችን ሰላም ይርግልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን እሰይ እሰይ እሰይ!!! ክቡር መምህራችን ቆንጆ ለቆንጆ ሰራ ጎጆ! በውበት ላይ ውበት ጨምራ የተቀደሰ ቀን ግርማ ሞገስ ድባብ የሆነችህ የምትመካባት ውቧ ሶልያና የልዑል እግዚአብሔር እናት ወላዱተ አምላክ ካንደበትህ የማትለያት የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ፈጣሪ ኩሉ ዓለም ልዑል እግዚአብሔር ትዳርህን ቤተሰብህን በልጆች ይባርክልህ ፀጋ በረከቱን እድሜ ጤናውን የአገልግሎት ዘመንህን እንደ ሁሌው ይባርክልህ አሜን
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z 2 жыл бұрын
መምህር ያከበርካት እመብርሀን አከበረችህ በጣም ደስ ይልነበር የእውነት ሰርግ ሳይሆን ባዓለ ጥምቀት ነበር የሚመስለው ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 2 жыл бұрын
የኔ አባት ቤታችሁ ይባረክ መጨረሻችሁ ይመር ብሩክ በፊቱ የተወደደ ፍሬ ይስጣችሁ
@golgota2123
@golgota2123 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ድንግል ማሪያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ቃል የለኝም እምገልዝበት ትምህርቶችህ እንደወተት ነው እሜጥሙት
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
መምህር ያንተስ ዉለታ እንዴት ነው የሚገልፀው የቤተክርስቲያን ዓይን እኮ ነክ ስብከት መንፈሳዊ ፅሁፈት ህይወት ነው የሆነኝ ላኔ እምነት ባንተ ስብከት ነው ያወኩት እግዚአብሔር አምላክ ከዚ በለይ የሚታገልግልበት ረጅም ዕድሜ ያድልንክ
@mekdesabebaw5285
@mekdesabebaw5285 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ የምታመሰግንበትን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ትዳራችሁ እሰከመጨርሻው የፀና ይሆንላችሁ
@henokab1493
@henokab1493 2 жыл бұрын
ሙሉ ሰው ትክክለኛ ክርስቲያን ትሁት የሚያስተምረውን የሚኖር ዘመኑን የዋጀ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@etalembekele8831
@etalembekele8831 2 жыл бұрын
ማያዎች ተባረኩ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛላችሁ!!!
@hannahaileselase3333
@hannahaileselase3333 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ እመብርሀን ትዳርህን ትባርክልህ ሁሌም በቤትህ ትኑር🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-do6zs9lg7q
@user-do6zs9lg7q 2 жыл бұрын
ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ እግዝአብሔር አምላክ መምህራችን መቤታችን ቤታችሁ ትባርክ ❤
@naajanojaa7
@naajanojaa7 2 жыл бұрын
የእኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር ያርልን
@nigatayalew1883
@nigatayalew1883 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ትህትና መታደል ነው ልብህ መልካም ነውና የምትሻውን ሁሉ እመብዙሀን ተቀብላ ታሳከልህ ደቀመዝሙሮችህ ይብዙ ለሀገርም ለቤተ ክርስትያን ይጠቅማሉና
@birhanbogale2041
@birhanbogale2041 2 жыл бұрын
የጃንደረባው ፕሮጀት እኔም ቤተክርስቲያን ቢኖራት ብዬ የምመኘው አይነት ነው በጣም ደስ ብሎኛል እውን እንዲሆን የሚጠበቅብኝ ነገር ካለ በደስታ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 2 жыл бұрын
አንተ ልዩ ነህ ለተዋህዶ የተሰጠህ ድንቅ መምህራችን መጨረሳህን ያሳምርልን።
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 жыл бұрын
በዉነት ሁሉን ያደረገዉ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣችሁ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ያብርሃምን ቤት የባረኩ ሶስቱ ስላሴ የናተንም ቤትና ትዳር ይባርኩላችሁ እደናተ ያለዉን ልጅ እግዚአብሔር ባርኮ ይስጥልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የህይወትችን መብራት መምህራችን ። እግዚአብሔር እርሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን 💒🙏
@user-zt5mf2is4s
@user-zt5mf2is4s 2 жыл бұрын
መምህራችን አንተም አፈ ወርቅ ነህ አብሶ ስለ እመቤቴ ስታስተምረን እመብርኃን የትዳርዘመንህን ትባርክልን መሰሎችህን ያብዛልን
@genetabebe3821
@genetabebe3821 2 жыл бұрын
ይገባሀል መምህር እንወድሀለን አንጣህ ኑርልን ዘመንህ ይባረክ
@kidisthailu2048
@kidisthailu2048 2 жыл бұрын
መምህሬ በድጋሚ እንኳን ደሰ አለህ
@suzy1523
@suzy1523 2 жыл бұрын
መምህሬ ትምህርቶች አንፀህኛል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ህይወታቸሁ በበረከት ይፈፀም 🙏🙏
@ytub8615
@ytub8615 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር እንድ አንተ ስርግ የተደስተ ሰውም የለም እንደ ዳዊት ነጋን ሞት ያላዘነ ሰውም የለም ዓለም እንህ ናት በእውነት መምህራት እንኳን ስብከትህ አሁን እሚትሰጠው ሃስብ ድንቅ የሆን ሃሳብ ነው እግዚአብሔር አምላክ እንደ አብርሃም ና ሳራ ያድርግላቹ እመ አምላክ በቤታቹ ትግባ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
የእኛ እንቁ መምህራችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችው በፍሬ ተባረኩ ይገባካል
@komaistekle4512
@komaistekle4512 2 жыл бұрын
መምህሬ ዝተረፈ ዘመንካ ይባረክ አምየይ ሓዳርኩም ትባርከልኩም አሜን ❤
@meheratmimi5121
@meheratmimi5121 2 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ከፀጋ ጋር ያድልልን አሜን
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን አወ ሠርግ ገና ሢያሥቡት ይከብዳል💚💛❤
@abebaali5356
@abebaali5356 2 жыл бұрын
መምህር ዳቆን ኤኑክ አይሌ ቃለእወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቁይልን! በእውነት ለአንተ ያለኝን ስሜት ተናግሬ አልችለውም ብቻ አሁንም እመብርሀን ፀጋውን አብዝታ ትስጥልኝ ሁሌም የማደንቅልክ ነገርክ እንባዬ እስኪፈስ ድረስ ትህትናክ በእውነት መታደል ነው ወደፍት አምላኬን የምለምነው የምማፀነው ነገር ቢኑር ልጄ አድጉልኝ እንደ አንተ መምህር ቢሁንልኝ ትህትናን የተላበሰ ልክ እንደአንተ ፀሉቴ ነው ምኙቴም ነው አምላክ እንዳሳካልኝ በፀሉታችሁ አስቡኝ!!!
@user-pj7ed1eo8t
@user-pj7ed1eo8t 2 жыл бұрын
ፍፃሜውን ያሳምርላቹ ክበሩልኝ በቀር ዘመንህ ድንግል ሞገስ በረከት ረድኤት ትሁንህ ከፍሬ ፍሬ የተባረከ ፍሬ ትስጣቹ ከአውደ ምህረቱ ከቤቱ አይለይህ ወንድሜ መምህሬ
@lizgthompson8048
@lizgthompson8048 2 жыл бұрын
You deserve it more then this you're so our orthodox church ☦️ hero i wish you all the best with you're beautiful wife and family's I Respect you our Memere 🙏
@ermiasbirhanu289
@ermiasbirhanu289 2 жыл бұрын
Once again Congratulations Dn. Henok & ur Beautiful Queen, GOD Bless. Over the course of couple years I & my family learn a lots from u . Keep up the hard work , Ethiopia Orthodox Forever 🙏🏿🇪🇹.
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 2 жыл бұрын
እመቤታች ቅድስት ድግል ማርያም ውብ አድርጋ የዳረችህን የተቀደሰውነ ጋበቻህን አሰከ ህቅታህ ድረስ ትባርካቹ መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን አሜን!!
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 119 МЛН
ሰባቱ ዐይኖቻችን ከበሩና ከተከፈቱ ምን እናያለን?
30:24
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 20 М.
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አበቦችን ተመልከቱ ማቴ• 6፥28
59:13
🛑የመገለጥ ዘመን || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
41:31
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 175 М.
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 1,7 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
0:18
MrBeast
Рет қаралды 154 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН