ሰርፕራይዝ

  Рет қаралды 28,871

Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ

Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 745
@fnfdkjj5930
@fnfdkjj5930 2 жыл бұрын
አህመድ ወሎ የኛ ምርጥ አገር ወዳድ ወንድማችን ኑርልን የደከምከው ያነባሀው ታሪክ አይረሣህም አላህ እንዳንተ እና ታጠቅ መሠሎችህን ያብዛልን
@bndn3083
@bndn3083 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷
@abbmkcerty203
@abbmkcerty203 2 жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ሀርቡዩቱብ
@ሀርቡዩቱብ 2 жыл бұрын
ምርጥ ወድማችን ምርጥ ሀገር ወዳዳድ ውድ ዜጋ ወላሂ ጀግና የጀግና ውዲ የኢስላም ወድማችን ብለንሀል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
አህመደ።ጀዳትመለሰደ
@seadaabdu829
@seadaabdu829 2 жыл бұрын
ታጠቅ ወድማችን ከልብ እናመሰግንሃለን ሺ አመት ኑረልን👍👍👍👍👍👍 ወሎ ቲውብ ባለውሌታችን ነህ ይገባሃል 👍👍👍👍👍
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
ሰአዲየ ደምሪኝ💖💘
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
ግጥም ስለ ረመዳን بسم الله الرحمان الرحيم ሀያሉ ጌታችን ይገባህ ምስጋና ፀጋህ ለባሮችህ ድርብርብ ነው ና ምስጋና ይገባህ ዛሬም ትናንትና ተቆጥሮ የማያልቅ ውለታህ ለፍጥረት ይህውትናንት አልፎ ዛሬን ደረስንበት የሚያስታውስ ካለ እኮ የዛሬ አመት ያን ሁሉ ጭርታ በመስጅድ መዘጋት መስጅዱ ተዘግቶ ሙሀድ ሲጮህበት ታሪክ አይዘነጋው አይጠፍም ካንደበት መጥቀስ አልፈልግም ስሙን በዚህስአት ደውል ነው እላለሁ ብቻ ለፍጥረታት በተለይ ለነዛ ሞትን ለዘነጉት ቴክኖሎጅን ይዘው አላህን ለረሱት ሀያሉ ጌታችን ይገባህ ምስጋና ለዛሬ አደረስከን ያሁሉ አለፈና አህለን ወመርሀበን ወነህኑ ፈረሀን በቁዱሚ አንተ ያሸህረ ረመዳን የደረቁ ልቦች የሚለዝቡበት እጆችም ከእኩይ የሚታቀቡበት ይህ ወር ውድ ነው የአማኞች ውበት እናም እላለሁኝ እንጠቀምበት ወደ አላህ እንግባ እንፅዳ በተውበት በኢባዳ እንበርታ በዚክር በሶላት ይህ ወር እንዳያልፈን ሳንጠቀምበት ኧረ እንዳንረገም በመለይካ አንደበት ተልኮ በመምጣት ከሰማይ ሰማያት 3 ትን ረገመ ከመሬት ፍጥረታት 3 ት አልዘረዝርም ይሆናል ማንዛዛት ረመዳን መቶ ያልተጠቀመበት በርግጥም ተረግሟል በጅብሪል አንደበት ሷድቀል መስዱቁም አሚን አሚን አሉ በሰማይ ተረግሞ ታዳምን ይበሉ ወደር የሌላቸው አላህን በመፍራት ሰውን ሲያነቃቁ በዚክር በሶላት ዘርዝሬ አልዘልቀውም የሳቸው ማንነት እዝች ላሳርፍት ብእሬን ደከማት ሶላት ሰላም ይሁን በሁሉም ነብያት ብሎም ለሙሀመድ ለአለሙ መብራት አልሀምዱሊላህ ابو عبداللہ حسن بن محمد
@myoutube1806
@myoutube1806 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@husinnuru8190
@husinnuru8190 2 жыл бұрын
አህመድ የብራሂ ምርጥ ኢቶዩጲያነህ
@halema7762
@halema7762 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛክ አላህ
@tinagnewgobeze3825
@tinagnewgobeze3825 2 жыл бұрын
Masha Allah
@susuhabeshawit
@susuhabeshawit 2 жыл бұрын
አህመድ & ታጠቅ ሁለታችሁም መልካም ሰወች ናችሁ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ያረብ ውድ የኢስላም ልጆች እረመዳን ሙባረክ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
ደምሪኝ🌺💕
@yashigebrahot1259
@yashigebrahot1259 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏
@fatumawellyewaff3239
@fatumawellyewaff3239 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አህመድ ወሎ የኔ ጀግና እኳን በሰላም መጣህልን ሁለታችሁም ጀግና ናችሁ ታጠቅና አህመድ ረጂም እድሜና ጤና ይወፍቃችሁ ሺአመት ኑሩልን ። እንኳን ለተከበረው ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 2 жыл бұрын
💞💞💞💞💖💖💖🤲🤲🤲👆🤣😅
@fatumaabdela3434
@fatumaabdela3434 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም እነኳን ለተከበረው ለ ሽህ ረመደን በሰላም አደረሳቹ አሚ እንኳን ሰለም መጣህ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
ደምሪኝ💖💘
@seadahusin634
@seadahusin634 2 жыл бұрын
የኔልዩ እኮን አብሮአደረርሰን
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ 2 жыл бұрын
ሸህ ሳይሆን ሸህር ረመዳን ነው
@Dinamohamed2235
@Dinamohamed2235 2 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንዲሁም ጓደኞቼ ረመዳን ከሪም ❤️ መልካም የኢባዳ ወረ 🌙
@zainab-vh4im
@zainab-vh4im 2 жыл бұрын
አህመድ እብራሂም ወንድሜ ምርጥ ጀግና ከልብ ቅን ሰው በጣም ትልቅ አስተዋጡ የሰራ ጅግና አህመድ እብራሂም የወነት ሰብራይዝ የገባዋል አህመድ ጥላትህ የቆራጥ ጀግኖችን
@ቲቲቢትባባ
@ቲቲቢትባባ 2 жыл бұрын
ቁምነገረኛው ታጠቅ ምርጥ ወዲም አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@hananseid7949
@hananseid7949 2 жыл бұрын
ማሻአላ እንኳን በሰላም መጣህ ጀግናችን ታጠቅም ዬስደተኞች አባታችን አንተም ጀግናችን ነህ የኢትዮጵያ እቆዎቻችን ናችሁ እናመሰግናለን ይገባሀል አህሜ
@መሲነኝየራያዋ-ቈ3በ
@መሲነኝየራያዋ-ቈ3በ 2 жыл бұрын
አህመድ እና ታጠቅ ሮመዳን ከሪም በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ታጠቅ ጓደኛ ማለት እንዲህ ነው አላህ ለሁላችን ምርጥ ጓደኛ ይስጠን መሻአላህ😍😍😍
@ከዶደጀንቲዩብ
@ከዶደጀንቲዩብ 2 жыл бұрын
አወ ይገባሀል ወሏሂ አህመድ ኢብራሂም ጀግና ነክ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
ደምሪማርር
@susubintesusubinte5443
@susubintesusubinte5443 2 жыл бұрын
ማሻአላህ መብሩክ ሁላቺሁም ጀዛካላኩም ኸይር
@Eየኮሜንትአፍቃሪ
@Eየኮሜንትአፍቃሪ 2 жыл бұрын
ታጠቅ እናመሰግናለን አህመድ ወሎ መቸም የማንረሳው ወንድማችን በልባችን የታተመ ታሪካ የማይረሳው ወንድማችን አህመድ
@zahabaahmed
@zahabaahmed 2 жыл бұрын
አህሜዋ ይገባሀል የኔ መልካም በራስህ ጨከቅ
@محمدمحمد-ض7ك3ر
@محمدمحمد-ض7ك3ر 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም የኛጀግናነችሁ እካን አደርሳችሁ🎉🎉❤❤
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@amimariyamawit1505
@amimariyamawit1505 2 жыл бұрын
ዋው ታጠቅዬ በጣም ደስ ይላል ወዱ ወንድማችንን አቀረብክልን ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ እንኩዋን ደህና መጣህልን የኛ ጄግና በነገራችን ላይ ከቻላችሁ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል ታጠቅዬ አንተን ማግኜት አልቻልኩም እንዴት እንደማገኝህ አላውቅም
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 2 жыл бұрын
እውነትም ሰርፕራይ እኳን ደህና መጣህ አህሜ ምርጥ ሰው
@idd2952
@idd2952 2 жыл бұрын
በጣም.ጎበዝ.ነው.ታጠቅ.ጥሩ.አርጋሀል.መሻአላ. አላህ.ይጠብቃችሁ.ምርጦች
@kedirwelotube6649
@kedirwelotube6649 2 жыл бұрын
ይቺን ኮመት አብቧት ረመዳን ሙባረክ! እንኳን ለ1443ኛው ዓ.ሂ ታላቁ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ! ነገ ቅዳሜ የረመዳን የመጀመሪያ ቀን መሆኑ ተረጋግጧል። መልካም የረመዳን ወር ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ ተጠቀሙ አትለፉኝ ኑኑ ☑️☑️☑️
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
@ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 жыл бұрын
መሻአላህ ተባረክ አላህ እደት ደስ ይላል ታጠቅ አላህ ደስ ያሰኝህ አተንም ወድሞቸ እኳን ለተከበረው እሮመዶን በሰላም አደረሳቺሁ ሁላቺሁንም
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ማሬ😍💞
@ሀያት-ገ6በ
@ሀያት-ገ6በ 2 жыл бұрын
ውይ አህሜ ማሻ አላህ እዴት ደስ ይላል መጣህ እንኳን በሰላም መጣህ
@M-eb4rn
@M-eb4rn 2 жыл бұрын
የእስላም ወንድሞቼና እህቶቼ እንኳን በረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ😍💝💝❤🔐🔐🔐
@وَاِلیٰرَبِّكَفَارْغَبْ-غ4ت
@وَاِلیٰرَبِّكَفَارْغَبْ-غ4ت 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ታጠቅዬ የኛ ጠበቃ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ
@mediwolloywtube5378
@mediwolloywtube5378 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አህመድን እኔም ባካል ባገኘው እሸልመው ነበር ምርጥ ኢትዮጵያውይ ወድማችን አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@hayatseid7387
@hayatseid7387 2 жыл бұрын
ወንዲም አለም እኳን በሰላም ተመለስክ የኛ ጀግና የወሎ አለኝታ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ከቃል በላይ ነህ አህሜ
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 2 жыл бұрын
ታጠቅዬ ጀዛኸላህ ላተ ቃላት ያሰናል ሺልማትም ይገባችሁል በረቱ
@user-xo4bb3wr1qtytytyty
@user-xo4bb3wr1qtytytyty 2 жыл бұрын
እደውበሞኩ ደነገጥኩ እራን ልቁረጥ ሢል የኔ አበሣ ኑሩልኝ
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 2 жыл бұрын
እንኮን በሰላም ገባክ እርመዳነን በሰላም ፅመን እመነጭርሰ ያአድርገን አላህ ሀገራችነን ሰላም የአድርገልን በሳውዲ እሚሰቃዩ ዚጎችነም አላህ በሰላም ለሀገራችው የአብቃችው
@whsfdd4670
@whsfdd4670 2 жыл бұрын
አህመድ ምርጥ አገር ወዳድ ወንድማችን ኑርልን አላህ እንዳንተ እና ታጠቃ መሠሎችህን ያብዛልን
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ 2 жыл бұрын
ሁለታቹህም መልካም ሰወችናቹህ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናይስጣቹህ ወንድሞቼ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
ዉዴ ደምሪኝ💘💞
@አይንዬየራያዋ
@አይንዬየራያዋ 2 жыл бұрын
@@BirukTuba5335 ደመርኩሽ በርች
@Toybayoutube-t5b
@Toybayoutube-t5b 2 жыл бұрын
እእእእ አህመድ ወሎ ወደ ሣውድ መጣደ?? እንኳን ደህና መጣህ። ታጠቅ እኛን ሰርፕራይዝ አደረከን አህመድን አቅርበህ
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 жыл бұрын
ኬክ መሆኑ ሲቆረጥ አናዳደኝ እንጂ ሐሳቡ አይከፋም ሰርተፍኬት ቢሆን መልክቱ ጥሩ ነበር💗💗💗
@ዜድሻሀበሻዋ
@ዜድሻሀበሻዋ 2 жыл бұрын
እኔኮ መሥሎኝ ነበር ቁረጠው ሲል ክ መሆኑ ገባኝ🙄
@tube-sy1fu
@tube-sy1fu 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም መልካም ና ቅን አሳቢ ናችሁ አላህ ውደታችሁን ይጨምርላችሁ
@ሸሪአዊሩቅያ
@ሸሪአዊሩቅያ 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንተባበር
@seadanurye3426
@seadanurye3426 2 жыл бұрын
ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ለታላቁ ሸህ ረመዳን ወር እንኳን አብሮ አደረሰን መሻአላህ አህምየ
@ሁሉምያልፍል-ቈ3ፀ
@ሁሉምያልፍል-ቈ3ፀ 2 жыл бұрын
ከዚህም በላይ ይገባሀል ውድማችን አህመድ አረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ታጠቅ ደግሞ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ወድም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@semirayimam6432
@semirayimam6432 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን አህሜ እንኮን ደህና መጣህልን የወሎ ጀግናችን ታጠቅ የስደት አባታችን ጀዛከላኹ ኸይር እሱን እንዳስደሰትከው አላህ አንተንም ያስደስትልን እንኮን ለተከበረው ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hdhhhehe2402
@hdhhhehe2402 2 жыл бұрын
እኮን በሰላም መጣህ አህመድ እንኮ ለረመዳን ጦም አደረሳችሁ ታጠቅን ሁሌም እያመሰገን ነው አላህ ኸይር ስራውን ይቀበለው
@mareyamareya5374
@mareyamareya5374 2 жыл бұрын
ማሸሰአላህ ተባረክ አላህ አህመድ ትስታህል ኩሉ ኸይር ወንድም ታጠቅ ጀዛከላህ ኸይር
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ እኳን በሰላም ተመለስክልን አህሜ በጣም ሊመሠግን የሚገባ ጀግና ለወገኑ ደራሽ አህሜ ታጠቅ ጀዛካላህ ሄይር
@rahmetali2463
@rahmetali2463 2 жыл бұрын
እሰይ እንኳን በሰላም መጣህ ምርጦች አላህ ይጠብቃችሁ።
@semiratube9958
@semiratube9958 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን አልሀምዱሊላህ በሰላም በጤና ለዚህ ለተከበረው ሸህሩ ረመዷን ይኸው ቀኑ ደርሶ በነገው እለት ቅዳሜ አሏህ ከወፈቀን 1 ብለን እንጀምራለን ። ፆማችን✔️በቁርዐን ✔️በዚክር ✔️በሶደቃ ✔️ሚስኪኖችን በማብላት ✔️የቲሞችን በመንከባከብ ✔️ተራዊህ በወስገድ እና የተለያዩ ኢባዳዎች በማከናወን አጅር በመሰብሰብ ተጠቃሚ እንሁን አሏህ በሰላም ፆመው ከሚጨርሱት ያድርገን በሥልኬላይ ያላችሁበሙሉ ሚሤጀንአምታውሁሉ አወፍበሉልኝ
@hayatmohamed7020
@hayatmohamed7020 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ መልካም ነገር መስራት ለዱኒያ ለአሄራም ትልቅ ምንዳ አለው እንኳን ለሸህ ረመዳን በሰላም አደረሳቺሁ አላህ ሰላማቺሁን ያብዛልን
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 жыл бұрын
ታጠቅ ወድማችን እናመሠግናለን አህመድን ሥላሥደሠትክልን እናመሠግናለን🙏🙏🙏🙏
@You-zc5xv
@You-zc5xv 2 жыл бұрын
እኳንለተከበረዉ #ለታላቁ #የረመዷንወር በሰላም አደረሳቹሁ ዉድ የኢስላም ልጆች ከሃገርም ከሃገር ዉጪም የምትኖሮ ኢቶጲያዉያን በሙሉ ረመዷን ሙባረክ ኩሉ ዓም ወእቱም ቢል ኸይር አላህ ፆማቸዉ ሰላታቸዉ ኢባዳቸዉ ከተቀበላቸዉ ባርያዎቹ ያድርገን ረመዷን ማለት ከምግብና ከመጠጥ መከልከል ብቻ ሳይሆን ከሁሉ ወጀሎች ርቀን ቁራአን ባግባቡ እድንቀራ አላህ የከለከለዉን ተከልክለን ያዘዘዉን በመታዘዝ ረመዷናችን በሰላም እሸኘዉዘድ ያአጭር ዘገባ ምኞትነዉ ዉድጓደኞቼ ሳላዉቅም ይሁን አዉቄ ያስቀየምኳቹ አላግባብ የዋሸኾቹ ያማኾቹ የዘለፋኳቹ ካላቹ ላአላህ ብላቹ አፎበሉኝ በረመዷን ብቻ ሳይሆን ሁሌም አፎታቹሁን አይለየኝ መልካመ የኢባዳ የዚክር የስቲክፋር ወር ይሁንልን ረመዷን ሙባረክ
@ቲቲነኝየaአፍቃሪ
@ቲቲነኝየaአፍቃሪ 2 жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁ የመሀመድ ኡመቶች በሙሉ እኳን ለተከበረው ወር በሰላም አደረሳችሁ
@mddm6130
@mddm6130 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹
@rabiyakedir6836
@rabiyakedir6836 2 жыл бұрын
እንኳንም ሠላም መጣህ አህሜ ታጠቅ ወንድሞቻችን ሺ አመት ኑሩልን
@ፍቅርየወሎልጂ-ቘ6ቘ
@ፍቅርየወሎልጂ-ቘ6ቘ 2 жыл бұрын
አህለንአህመድዬዬዬዬዬዬእኮንበሰላምመጣህልን ወላሂ ወላሂ ታጠቅ እና አህመድ ወሎ በጣምነውየምወዳቹህ ከሚዳያሰውች ከሴት የድሴዋ ቀበጥ ራምላ አለማ ውድድድድ
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ
@ነኝወሎየዋየወታደሩሚስትአ 2 жыл бұрын
ምስኪን አህሜዎ አላህ እድሜ ና ጤና ይጨምርልህ የኛ ጀግና የታጠቅ ና አህመድ ወሎ ቱዩብ አድናቂ ነኝ እናንተስ እስኪ አሳዩኝ 👍
@bzu4394
@bzu4394 2 жыл бұрын
አህመድእንኳንስላምመጣህ ጀግናስው👍🌹🌹🌹🌹 እግዚአብሔርይጠብቅህአሜን🙏🙏
@ረሂማእሙየሕያ
@ረሂማእሙየሕያ 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ቅን አሳቢ ናችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እኮን አደረሳችሁ ለተከበረው ወር ረመዷን
@seadi2937
@seadi2937 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁለታችሁም ጀግና ናችሁ ኑሩልን አላህ ይጠብቃችሁ
@ggsgsgbbsgsg1687
@ggsgsgbbsgsg1687 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን አህመድ ዉለታህን አንረሳዉም ሁላችም እካን ለተከበረዉ ሻህሩ ረመዳን እካን አደረሰን
@ሳህለማርያምታደሠ
@ሳህለማርያምታደሠ 2 жыл бұрын
ታጠቅዬ መልካም ጒደኛ ነህ እውነት ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እረመዳን ከሪም እኲን አደረሳችሁ
@mmmmm6536
@mmmmm6536 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ
@nuritahmed3785
@nuritahmed3785 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ ዉድ ወንድሞቼ እንደት አመለጣችሁኝ ገና አሁን አየት ታምራላችሁ አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ
@tube2883
@tube2883 2 жыл бұрын
እልልልል፣አህመዲ መጣህየኔምርጥወንዲምሀገርወዳጂየኔወንዲም፣ሙሀመዲን፣አሳዘነኜአላህያገናኛችሁ፣አብሽሩ፣ታጠቅየኔቅንወንዲም፣ለሚስኪኖችደራሽ፣ቃልየለኜምለሁለታችሁ፣አላህይጠብቃችሁ፣አላህይሁናችሁአብሽሩልኜ
@እሙአቲካ-ጘ2ከ
@እሙአቲካ-ጘ2ከ 2 жыл бұрын
አይወላ መሻአላህ ጀግናውወድማችን አህመድየ አላህ ይጠብቅህ ታጠቅም ጀዛኩም አላህ ኸይርን
@luluhabeshawittube
@luluhabeshawittube 2 жыл бұрын
አሠላምአለይኩም ወራህመተለላሂወበረከትሁ በጣም ታምራላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ አህሜ በጣም አርፍ ስራ ነው የሠራህው
@sofiajamsl7541
@sofiajamsl7541 2 жыл бұрын
ማአሻአሏህ ወንድማችን ያልተጠበቀ ሥራ ነው የስራው ከባድ ነው ቃላት አይገልፀውም ጀግንነቱን አሳይቶናል ለህይወቱ ሳይሰስት።
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr 2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በቅንነትቤተሠብእንሁን
@lailaethio6578
@lailaethio6578 2 жыл бұрын
አህመድ ወሎ ጀግናችን ሢያሠው ነው አላህ ጀዛውን ይክፈለው ወሎየወች የአህመድ ውለታ አለብን
@ሲሀምያሲን
@ሲሀምያሲን 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሁለት ጀግኖቻችን ኑሩልን እንወዳችሁ አለን ከኛ በላይ አላህ ይውደዲልን
@zahraabdeialkader1534
@zahraabdeialkader1534 2 жыл бұрын
MashaAllah tatek ina ahmed. Allah rdjim idme ketenaw gar yidtachu yegna tefa nachiw
@بيتحسين-ح7ث
@بيتحسين-ح7ث 2 жыл бұрын
ወንድሞች አላህ ጥሩ ስራውን አላህ ይቀብላችሁ ሺይ አመት ኑርልን
@fatommohammedali6516
@fatommohammedali6516 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጦችየ አላህ ይጠብቃችሁ ታጠቅ አህመድ ኢብራሂም👍👍😍😍
@የፋኖአድናቂነኝ-ጠ8ዠ
@የፋኖአድናቂነኝ-ጠ8ዠ 2 жыл бұрын
አህመድ ወሎቱዪብ እሱን የምገልወፅበት ቃል ያጥርኛል የኛ ጀግና አላህ ይጠብቀው ሁላችሁንም እናመሰግናለን እኛ ወሎየውች በጣም ነው የምናመሰግናችሁ
@rahmawellodesse3458
@rahmawellodesse3458 2 жыл бұрын
አህለን አህለን አህመድ እብራሂም እንኳን ሰላም ተመለስክ ወንድማችን 💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹
@bzuyebzuye5614
@bzuyebzuye5614 2 жыл бұрын
ይገባዋል አህመዲ ጀግናነህ ታጠቅም ምርጥሰዉነህ ፈጣሪ ባለችሁበት ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን 🇪🇹❤❤ግን ኬኩን ስትቆርስ ያሳከኝ ነገርስ እራሴን በራስይከብዳል ክክክ
@maryamrak1670
@maryamrak1670 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ሀገረወዳድ 🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹 ህዝብወዳድ🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹 ናችሁ በደስታኑሩልን
@romanaabdella5626
@romanaabdella5626 2 жыл бұрын
ተሀዱ ተሀቡ ነው የሚለው ሀዲሱ በጣም ደስ ይላል ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችው አልሁማ ባሪክ እንካን ለተከበረው ለረመዳን ወር አደረሳችው 🌙❤️💕❤️
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 жыл бұрын
ዉድ የኢስላም ልጆቺ እንኳን ለተከበረዉ ወር አደረሰቺሁ ፁመዉ ከሚጠቀሙት አላሕ ያርገን
@አህመድጎጃምዮቱብ
@አህመድጎጃምዮቱብ 2 жыл бұрын
አሚን
@fatimas4350
@fatimas4350 2 жыл бұрын
@@አህመድጎጃምዮቱብ አሚን
@sabrtubetube3739
@sabrtubetube3739 2 жыл бұрын
علينا وعليكم تقبل منا ومنكم الصيام والقيام حياتي🌹📚
@ዜድህልምአለኝ
@ዜድህልምአለኝ 2 жыл бұрын
እኮንአብሮአደረሠን አሚን
@almaz5102
@almaz5102 2 жыл бұрын
አህሜ እንኳን ለዝህ አበቃህ በዉነት ያገራችን እቁ ታጠቅየ አተንም አበሣ ነህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤️❤️
@hadiamohamad3453
@hadiamohamad3453 2 жыл бұрын
ታጠቅዬ ጀጃእከ አሏህ ኸይርር ወንድምዬ
@fatumaasossa6848
@fatumaasossa6848 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን አህመድ አህለን ወሣህለን
@ሀቢባ-ቈ5ጐ
@ሀቢባ-ቈ5ጐ 2 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣህ
@turyetoore6938
@turyetoore6938 2 жыл бұрын
ወዓሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሁላችሁም ውድ ወንድሞቻችን ለወገናችሁ ናለሀገራችሁ የምታደርጉትን አላህ ይጨምርላችሁ ረመዳን ሙባረክ
@መታገስዋጋአለዉ-ቨ1ጘ
@መታገስዋጋአለዉ-ቨ1ጘ 2 жыл бұрын
መላዉ የሙስልም እምነት ተከታታይ እንኳን ለረመዳን በአል በሰላም አደረሳቹ ረመዳን ከርም
@mmmmm6536
@mmmmm6536 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ
@ኢሥላምነዉሂወቴ
@ኢሥላምነዉሂወቴ 2 жыл бұрын
እሮመዳን ሙባርክ እካንአደረሳችሁ
@mohamedabdullah7800
@mohamedabdullah7800 2 жыл бұрын
እንኳንለተከበረውእሮመዳንአዴረሰንውዲዬኢስላምልጆች
@ዜድየሀራዋ-ቘ5ከ
@ዜድየሀራዋ-ቘ5ከ 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አህመድ እብራሂም እንኳን በሰላም መጣህ
@saba9392
@saba9392 2 жыл бұрын
ሁላታቹህም የኛ ጀግናነችሁ እኳን አደረሳቹሁ ወዲ የእስላም ተከታዮች
@mamiከሌለችባዶmamiከሌለችባ
@mamiከሌለችባዶmamiከሌለችባ 2 жыл бұрын
ታጠቄ ብችል እኔ ሺጊዜ ብሸልምህ ደስታዬ ነበር💜🥰🥰 አህሜ ጀግናዬ👌🙏
@ሀያትነኝየአባቴምርኮኛ
@ሀያትነኝየአባቴምርኮኛ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁለት ጀግኖች በጣም ደስ ታላላቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ ፍቅሩን ያብዛላቺሁ አህሜ ይገባሀል ወንድሜ ታጠቅዬ ወንድሜ ክበርልኝ አባቴ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@ٱممعاذ-ذ2ح
@ٱممعاذ-ذ2ح 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትህ አህለን ወንድሞቻችን የኔ ውድ ወንድሞች ደስ ስትሉ። ግን ኬኩን በሱ ፎቶ ባላደረጋችሁት 🥺አሳዘነኝም አሳቀኝም አይ ክክክክክክክክክክክ 🤗 በሳቅ ገደላችሁኝ አብሽር ወንድም አህመድ እንኳን በሰላም መጣህ የኛ ብርቅዬ🥰😍🇪🇹🌹ውደታችሁን እስከ ጀነት 🥀🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥀 ደስ ስትሉ ማሻ አላህ 🥰
@askask9433
@askask9433 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ዉደታ እስከጀነት በለናል አወ 2ታቺሁ የስደተኞች አባት ናቺሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 2 жыл бұрын
እውነት ነው ያረብና ጥበቃ አይለይው ያረብ 💘❤ 💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹#ሁለታችሁም ጀግኖች ናችሁ #ረመዷን ሙባረክ ውድ ብርቅዬ የኢስላም ልጆች #ፎቶ ያለበት ትታችሁ ከዳር እና ከዳር ያለውን እየቆርሳችሁ መብላት ነበርባችሁ 😂😂😂 #ከሳህብን ሳ አህሜ የኛ ምርጥ 😍 #የወሎ ሙስሊሞች አህመድ ወሎን መሽለም አለበት በተለይ የወሎ ልጆች በውጭ ያላችሁ እሰቡበት!!!!!!
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አባሳደር ዲናሙፍቲን መሰለኝ ታጠቅ መልካም ሰዉ ተባረክ
@አፋፍሙሀመድ
@አፋፍሙሀመድ 2 жыл бұрын
ወአሊይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለው ወሳህለን እንኳን ሠላም መጣህ አህመድ 🇸🇦 የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
@بنتمحمد-ط3ص
@بنتمحمد-ط3ص 2 жыл бұрын
አላሁ አክበር እጎን በሰላም መጣሂ ወንደሜ
@umuahematube349
@umuahematube349 2 жыл бұрын
ዋአለይኩሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህሜ እኳን በሠላም መጣህ
@yusramohammde9502
@yusramohammde9502 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ሁልጊዜም ያዋዳችሁ አዱኒያም አኬራም አላህ አይለያችሁ ወንድማማችነታችሁን አላህ ይጠብቅላችሁ ያረብ
@adbozz1450
@adbozz1450 2 жыл бұрын
ውድ ወድም የቁርጥቀን ልጂእኮነህ አላህ ይጠብቃችሁ ታጠቅም አተም
@አኢሻንኝየባቲዋ
@አኢሻንኝየባቲዋ 2 жыл бұрын
ማሻአሏ ማሻአሏ በጣምደስይላል ታጠቅየ አሏህይጨምርልህ
@سبحنااللهولحمدالله
@سبحنااللهولحمدالله 2 жыл бұрын
አህመዲ እኳን ደህና መጣህ ታጠቅ እናመስግን አለን
@khkhskhan4192
@khkhskhan4192 2 жыл бұрын
ማሻአላ እንካን በስም መጣህ አህመድ ትጥቅ አላህ በሄድክበት ይጥብቅህ ያርብ ፎቅራቱ እስከ ስንት ያርግላቱ ያርብ አገራችንም ሰላም ያድርግልን ያርብ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አሏህ ሳውድ መጣዴ አህለን
@1212-t2s
@1212-t2s 2 жыл бұрын
አህሜ እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን አሏህ ጀዛአህን ይክፈልህ
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 2 жыл бұрын
ደምሪኝ😍💘
@imubilal6947
@imubilal6947 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለኩም ወራህመቱሊላሂ ወበርካቱሁ ሰላምነአቹሁ የእኔውዶች በጣም ያስፈራል ኬኩ ለመቁረጥ እናመሰግነለን ታጠቅ ጀግና አህመድ
@መጥቀምባትችልአትበድል
@መጥቀምባትችልአትበድል 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አሠላማ ወንድም አህመድ ወንድሜ ታጠቅ ጀዛክ አላህ ኸየር
@ሀያት-ገ6በ
@ሀያት-ገ6በ 2 жыл бұрын
በትክክክል አህሜ ወድም ይገባዎል
በረራን በተመለከተ
27:00
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
አሻራ ወይንም በስማ ላለባችሁ ወሳኝ መረጃ
21:37
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 30 М.
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
ሙሉ መረጃ
34:49
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
አሻራ ያለባችሁ በሙሉ ተጀመረ አወ ተጀመረ
11:41
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
የገዱ አንዳርጋቸው ሚስጥራት፣ "ከፈረሱ ጋሪው ስለቀደመ አንሳተፍም"
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 601
ትልቁ ጥያቄየ መልስ አገኘ
12:45
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
መልካም መረጃ
17:47
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
አለሁ  በሰላምነው አብሽሩ
18:23
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
የዛሬው መልካም መረጃ
21:24
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
57 ቱ ወደሀገር ሲመለሱ በቁጥጥር ስር ውለዋል
29:32
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 22 М.
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН